“አድሮ ጥጃ” የሆነው ፖለቲካችን | “ዙሪያ ገደል” የሆነው አገራዊ ሁኔታ 05/17/2024

  Рет қаралды 32,002

Reyot

Reyot

16 күн бұрын

#ReyotMedia #EthiopiaNws #AbiyAhmed #LidetuAyalew #Fano #Oromia #OLA #Tigray #TewodrosAsfaw #Reyot #ReyotAppreciationDay2024
Support Reyot Media through the GoFundMe link below:
gofund.me/a8ae63e3

Пікірлер: 52
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 14 күн бұрын
Here at Reyot, truth and excellence prevails and compassion for all humans! Humanity is given at birth but keeping our humanity is a choice, and choose to stand with humanity and with Reyot!!
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 14 күн бұрын
ርዮታውያን በርቴ። የስም መመሳሰል ብቻ ሳይሆን በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ አቅርቦታችሁ ያስገርማል ተባረኩ።
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 14 күн бұрын
እኛ ቤት ቴዲ ትንሹ ልደቱ ነው የምንለው ሁለታች የኔምርጥ ጀግናች
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 күн бұрын
አዎ ልደት እራሱ መስክሮለታል ለትንሹ ልደት🙏
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 14 күн бұрын
ሰላም ርእዮታውያን
@user-ze6zy9xv8l
@user-ze6zy9xv8l 12 күн бұрын
እነኳን በሰላም መጣህ ❤
@ezanademoz8573
@ezanademoz8573 14 күн бұрын
Good job my brother ❤❤
@anbessa6836
@anbessa6836 14 күн бұрын
ADRO KARYA KERMO TIJA
@abdureufhussein1933
@abdureufhussein1933 14 күн бұрын
Kermo teja bemilewu bistekakel 😊
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 14 күн бұрын
Mekelle ❤
@etheth5034
@etheth5034 14 күн бұрын
ሰላም ሰላም ቴዲአችን ❤
@etheth5034
@etheth5034 14 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤
@user-qp5xb6qt7y
@user-qp5xb6qt7y 14 күн бұрын
Welcome
@SeyoumTeshager
@SeyoumTeshager 14 күн бұрын
ቴዲ እስፍው በርቱ ቴዲ ፀጋይም እንዲሁ
@danielsson1994
@danielsson1994 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 14 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️
@12funny61
@12funny61 14 күн бұрын
Tedy❤❤❤❤
@assafa35
@assafa35 14 күн бұрын
💯💯💯
@mesfinlemma4258
@mesfinlemma4258 14 күн бұрын
👍👍👍👍
@deressge451
@deressge451 14 күн бұрын
ከቡር አቶ ልደቱ ለፍትህ ለአገር አንድነት ለሰላም እድሚያቸውን ሙሉ ታግለዋል መናገር ሳይሆን የመፍትሄ ሃሳብ በማቅረብ ጭምር ነው ። እድሜ ጤና ሰጥቶ ኢትዮጵያ በታገሉበት መንገድ ሰትደዳር እሳቸውም የዚሁ መልካም አሰተዳደር አጋር እንዲሆኑ የብዙህን ምኞት ፍላጎት ይመሰለኛል
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 күн бұрын
እድለኞች ከሆንን ፈጣሪ ልፋቱን ይቁጠርለትና ለሁሉም እኩል የሆነች የማትናወጥ ኢትዮጵያን ከወገኖቹ ጋር ለመመስረት ያብቃልን፣ይኑርበትም አሜን አሜን ወገኔ🙏🙏🙏
@sabatedla1733
@sabatedla1733 14 күн бұрын
🖐🖐🙏🙏❤❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 14 күн бұрын
👍👍👍
@gimjaamare509
@gimjaamare509 14 күн бұрын
Thanks Reyot Tewodros Asfaw and Ato lidetu Ayalew for your idea.But if PP joined would their conspiracy close.?
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 14 күн бұрын
በጣም ትተነፍሳለ እኮ ምነዉ ወዳጄ? Could it be the pollen situation?🤓🤙
@TEEK4039
@TEEK4039 14 күн бұрын
የፖለቲካችን መሠረታዊ ችግሮች ሁሉም ሰው ወይም ህዝቡ በራሱ እንዳይቆም፣ ሕግ እንዳያከብር፣ በመንጋ እንዲያስብ በመደረጉ ነው። መንጋነት ይውደም።
@dn2091
@dn2091 14 күн бұрын
Teddy endet neh selam neh
@marakiethiopia7258
@marakiethiopia7258 9 күн бұрын
I just returned from Ethiopia, and every person I spoke with-regardless of age or gender-shared the same immediate concerns about their daily lives. They worry about peace, securing daily necessities, moving around safely, and feeling a sense of belonging in their own country. The people are yearning for the government to address these pressing issues. Yet, it appears the government is more focused on building pedestrian pavements and recreational spaces, neglecting the urgent needs of the population. I firmly believe that a country is not built by erecting high towers and expensive recreational buildings. True progress comes from sustainable leadership that listens closely to the people's concerns and works diligently to create a more sustainable future for all. The government must prioritize the real, immediate needs of its citizens to foster a thriving and harmonious society.
@alexu183
@alexu183 10 күн бұрын
ስለምን በልደቱ ስም ትኩረት ለመሳብ ሞከራችሁ
@user-th8gn8sm2o
@user-th8gn8sm2o 14 күн бұрын
ቴዲ ተረጋጋ
@esayaslakew5438
@esayaslakew5438 14 күн бұрын
ቴዶ ፋ አልሽብኝ ዛሬ ፀዴ ቦታ ላይ ዘፍ አልሽ መሰለኝ ይመችሽ ከጀርባም ፀዳ ያለ ነገር እያየሁ ነው
@SmartTube-dp6mf
@SmartTube-dp6mf 14 күн бұрын
We have said all ideas since 6 years while Oromo's youths bleeding!! Nothing news. Now we kept silent bc of tired so much.
@SeyoumTeshager
@SeyoumTeshager 14 күн бұрын
ቴዲዊች እና ልደቱ ይህ መንግስት በነፍጥ ብቻ ነው የሚወገደው ከዚህ ውጭ እትስብ ስለዚህ ወደ ትግል ጥር መቀላቅ ብቻ ነው
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 күн бұрын
ሁሉም በሚችለው የመታገል ሀሳብን ብንይዝ ለተሻለ የህብረት ውጤት እንበቃለን ነው እያለ ያለው!ሁሉም በሚችለው መታገል ምንድን ነው ጥፋቱ?
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 14 күн бұрын
Ideology is a system, just like capitalism. What has got it to do with leading a nation with honesty and required talent? A slave never questions who should be his master.
@bereket4mereti
@bereket4mereti 12 күн бұрын
በወጣቱነቱ ሞራሉን ወያኔ አኮላሽታ፤ አማራን ለማዋረድ የተወለደ ወጣት ቴዉድሮስ አሰፋ❗️ ማፈሪያ 🤔
@samsontadesse9179
@samsontadesse9179 14 күн бұрын
You two face
@dadatadesse
@dadatadesse 13 күн бұрын
ከርሞ ጥጃ ነው የሚባለው። እናንተ አድሮ ቃርያዎት ናችሁ። ይሄ ውስኪ በገንፎ!
@BeyeneTesema-id8jw
@BeyeneTesema-id8jw 14 күн бұрын
ቴዲ በናትህ ይህ ልጅ። አይመጥንህም ሚዲያህን ዝቅ አድርግ በእውነት ከቴዲ ፀጋዬ ጋር ለመቅረብ ብዙማንበብ ይጠበቅብሃል
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 күн бұрын
በየነ እጅግ በመከባበር በሀቅ በእውቀት የተቀራረበ ጥምረት ነው እጅግ ደስስስ ይላሉ ሁለቱ ቴዲዎች! አንተ ምናልባት ወይ ቴዲ ትንሹን በደንብ ካለማወቅ የሰጠኸው አስተያየት እንዳይሆን!
@user-yj7ni2bv5y
@user-yj7ni2bv5y 14 күн бұрын
ልደቱ የሚባለው የሚከተለውም ግትልትላም በትግራይ ህዝብ ባለፉት 27ሃመታት ጥላቻን በወጣበት ህብረተሰብ በተከታያቸው ሲአፀርፅ እንደነበረ የሚታወቅ ነው ነገርግን በጣም በጥንቃቄ ግለሰቡን ብናየው አሁን ላይ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ የሚመሰሉ የሚዳላይ በጣም በማሰመሰል ሲጮእ ይታያል አላሰፈላጊ ካንሰር ሲያጠቃ ቆርጠእ እንደሚጣለው ነቀርሳየሆነ እሳቤአቸውን እንደቀጠለ የሚታይ ዛሬም ትግራዋይ ንቃ የትግራይ አገራዊ መዝሙር መሰረት በማድረግ አሁንም ጥላቻን እንደህዝብ በትግራዋይ ላይ እየሰራ ይገኛል ሰለዚ ነቀርሳን ጋግሪን ቆርጠ እንደሚጣለው ትግራዋይ ነቅተእ መሰዋትነት ያሰከፍላል አገረ ትግራይን መሰራት አላሰፈላጊ ነቀርሳ ጎረቤት እንዳለ ነቅተእ እራሰን ማጠከር ግድነው ልደቱ አሁንም ከትግራይ ህዝብ ላይ ለወጣህበት ህብረተሰብ ጥላቻእን ብታሰርፅ እረጎራውን ብታበዛም እንደነቀርሳ ተቆርጦ መጣሉ አይቀሬ ነው
@KewaAragaw-iw1wb
@KewaAragaw-iw1wb 11 күн бұрын
Huletachihum (Lidetu,Tedy asfaw)Amaran lematikat yetelakachihu gileseboch nachih,Degnetu adamach yelachihum!
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 күн бұрын
ተው እንጂ? የአንተን መንገድ ያልመረጠ ሊጎዳህ ያሰበ ነው የሚል አረዳድ ይዘህ መገኘትህ፣ አልፈህ ለሀገራቸው ወገናቸው ብዙ ዋጋ የከፈሉትን መወንጀል ማሳነስህ አልፈህ የሚሰማችሁ የለም ብለህ መደምደምህ አስተሳሰብህ ደረጃው እጅግ የወረደ መሆኑን ያሳያል!ይህ የምታየው ብላቴና አዲስ ትዳሩን፣ ህፃን ልጁን እናቱን ወንድሞቹን ትቶ እያሰሩ ሲያስቸግሩት የተሰደደ ነው።ልደት ብትል ብርሀኑ ነጋን አምነህ አንተ እና መሰሎችህ ስታሳድዱት ሳትሰሙት ኖራችሁ ዛሬም አትወንጅለው ይኸው ደፍረሀል! ሀሳብ ያቀረበን ሁሉ እየፈረጀ እየወነጀለ ሳይጠቀም የሚያመክነው የተቃዋሚ ጎራ ሀገርን ዋጋ አስከፍሎ ዛሬን አድርሶናል!አስተውል!
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 14 күн бұрын
አቶ ልደቱ በኢጎ ምክንያት ወይም በሰማራህ ኃይል ምክንያት ያለህን የፖለቲካ አቅም አታባክን...ጌታቸው (ሴኩ ቱሬ ) የመጨረሻው እጣ ፈንታ ምን እንደ ሆነ አስታውስ...መንግስትን የሚቃወም የህውሖት ክንፍ "ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ" ስላለ አላምነውም
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 күн бұрын
ምንድን ነው የምታስፈራራው? ሴኮ ቱሬን ልታስታውሰው አንተ ማን ነህ???ለ32 አመት ህይወቱን ለሰላማዊ ትግል ሰጥቶ ሁሉን ነገር ለሀገሩ ያበረከተው የሰላም ታጋይ ላይ የምን ማስፈራራት ነው?😡😡 ስማ ከ98ጀምሮ ለብርሀኑ ነጋ አሉባልታ ወግናችሁ እንዲሁ ስታሳድዱት ነበራችሁ።እግዚአብሔር ግን ዛሬም አቁሞታል!አንተ ስለ መግደል ስታስብ አንተ ቀድመህ ላለመሞትህ ምን ማስተማመኛ አለህ??? ሀሳቡን የሚያሰፍርበት ብእር እንጂ ሌላ የሌለውን ሰው እዚ መጥተህ ስትዝት ታሳፍራለህ!
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 күн бұрын
ገና አንተ የህውሃት ክንፍ እና ያሰማራኸው ላይ ነህ ያሳዝናል።ልደት ደግሞ የምን ያሰማራው ሀይል ነው ያለው? እስቲ እናያለን ህይወቱን የሰጠለት አምላክ የሚያደርገውን?😡
@engidagebremeskel
@engidagebremeskel 14 күн бұрын
ልደቱ መርዙን የተፋ እባብ ነው ለምን አርፎ አይቀመጥም?
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
超人不会飞
Рет қаралды 56 МЛН
የአሁን መረጃዎችJune 1, 2024 #Dereje Habtewold
10:48
Dereje Habtewold
Рет қаралды 63 М.
ልጅቷ - Ethiopian Movie Lijitwa 2024 Full Length Ethiopian Film Lijetewa 2024 Lijtwa
1:22:37
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 197 М.
Самолёт Падает! Но Осталось 2 Парашюта... @NutshellAnimations
0:35
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,1 МЛН
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 14 МЛН
БАСПАНАҒА ТАЛАСҚАН БАУЫРЛАР/ KOREMIZ
46:53
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 228 М.
Mama cat is rescuing her daughter  #cat #cute #catstory #kitten
0:40
AiCat777 喵喵王小橘
Рет қаралды 14 МЛН
100❤️
0:19
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 38 МЛН