Alemneh wase

  Рет қаралды 19,072

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@retadinka1346
@retadinka1346 2 ай бұрын
ወጥረህ ያዝ አለም ይህን ጉዳይ እንዳትፋታቸው ይበቃናል ውርደት
@User7707-g7d
@User7707-g7d 2 ай бұрын
አለምነህ፡ ፕሮግራምህን ሁሌም እከታተላለሁ። ከባህረ ሰላጤው ጦርነት ዘገባ ጀምሮ አስገምጋሚው ድምፅህ ሁሌም ይናፍቀኛል። አሸብር ወ/ጊዮርጊስን በተመለከተ የኢቢሲው "ዓይናችን" ለምን የምርመራ ዘገባ አያዘጋጅም? ብዙ መረጃዎችን ማግኘትና ማንነቱን ማጋለጥ ይችል ነበር። ከኢትዮጵያ ስፖርት ብቻ ሳይሆን ከፖለቲካውም ገለል ማለት የሚገባው ነው።
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@idreessyed5902
@idreessyed5902 2 ай бұрын
የዝናቡ ድምፅ ደስሲል
@mekonneneabebewoldemariam7599
@mekonneneabebewoldemariam7599 2 ай бұрын
አለምዬ እንዴት አድናቆቴን ስሜቴን ልግለፀልህ ስሜታዊ ሆንኩኝ እጅግ አከብርሀለዉ የኢትዮጰያዊያንን ስሜት ሁሉ ገልፀሀል እናከብርሀለን እንወድሀለን
@negashkebede6036
@negashkebede6036 2 ай бұрын
በጣም የሰለጥነ ትችት!እንደሌላው ተቺ በብልግና እንዲሁም በስድብ ናዳ ያልታጀበ ጠቃሚ አስተያየት መስጠትህ በጣም የሚያስመሰግንህ ነው። ጋዜጠኛ ዓለም ለሌሎችም ምሳሌ በመሆን ቀጥል!
@alemeyasu635
@alemeyasu635 2 ай бұрын
THANK YOU SO MUCH ❤❤❤❤THANK YOU❤❤❤
@et2507
@et2507 2 ай бұрын
Pursuit of happiness is as you perceive it. Psalm is no joke. LA28.
@workubirhane1945
@workubirhane1945 2 ай бұрын
Ya Israel Amlak Yixabiqih 🙌🙌 Journalist Alemneh Wasse 🖤♥️🤍🖤 You And Your Families 🙌🙌🙌🙌
@Zekiman-h8u
@Zekiman-h8u 2 ай бұрын
ሰላም አለምነህ ዋሴ ይሄ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይመለከተዋል በተለይ ሚዲያ ላይ ያላችሁ ሰዎች ዶክተር አሸብር ስልጣን መልቀቅ አለበት።
@YeshiGezahgn
@YeshiGezahgn 2 ай бұрын
የባህረሰላጤው ጦርነትጊዜ. የ 8 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ከዛግዜጀምሮ. አድናቂህ. ነኝ. ረጅም እድሜ. እመኝልሃለሁ
@hailubekele4311
@hailubekele4311 2 ай бұрын
ዶ/ር አሸብር የሀገር ፍቅር ሳይሆን የገንዘብ የሀብት ፍቅር ያለባቸው ስለሆነ: ያለምንም ማመቻመች ከሳቸው የምንጠብቀው ይቅርታ ጠይቀው ቦታውን ለሌላ ሰው እንዲያስረክቡ ነው::
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 ай бұрын
አለምነህ ስለ ኦሎፒክ ያቀረብከው በሳል ገለፃህ አፕርሸት አርጌሀለሁ።ግን ዶ/ር አሸብርን ይቀጥል አይቀጥል ያልከው ልክ አይደለም በፍጥነት ይቅርታ ጠይቆ ( በሬድዮ )መልኩን ሳናይ ስራውን እንዲለቅ በል በጎርናናው ድምፅህ።
@soumeya-zb8rp
@soumeya-zb8rp 2 ай бұрын
አለምነህ ትልቅ ግምገማ ያስፈልጋል ውርደት ነው እኮ ትልቁ አገረችን 120000000 ሕዝብ ያለት አገር 1 ወርቅ ውርደት ውርደት ነው
@DanielBegashaw-xw9hh
@DanielBegashaw-xw9hh 2 ай бұрын
አሁን ያለውን የአገራችንን የአትሌቲክስ ነውጥ ሳይ በቀጣይ ያለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ትንሳኤ እንደመጣ ያሳያል ነውጥ ለለውጥ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን አሁን የተከሰተው ነውጥ በቀጣይ ኦሎምፒክ ከ3 እና 4 ያላነሰ ወርቅ የሚገኝበት እንደሆነ ያሳያል ... አለምነህም በቀጣይ ኦሊምፒክ ጸሎት ወደ ማርያም ( ፍጡር ) ሳይሆን ወደ እግዚያብሄር ( ፈጣሪ ) እንደሆነ ምትረዳበት ግዜ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ጸልዩ ብሎ የጸሎት አድራሻን እንዳሳየን " በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ " አየህ የጸሎት አድራሻን ???
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 2 ай бұрын
የኢትዬጵያ ኦሎሞፒክ ወርቃማ ክብር በዚህ ደረጃ ክብርን ያጣው የተበላውና የወደቀው ሰው ባልጠፋ ስለ አትሌቲክስ አውቀቱ ልምዱ ምያው የሌለው ስለ አትሌቲክስም የማይመለከተው የጥርስ ሀኪምና በንግድ ሞያ የተሰማራ የንግድ ሰው የኢትዮጵያ ኦልምፒክ ፌዴሬሽን ኘሬዚደንች አንዲሆን የተደረገ አለት ነው። ዶ/ር አሸብር ከተቀመጡበት የፌደርሽኑ ወንበር መልቀቅ አለባቸው ብቻም ሳይሆን ቀድመውኑ የኦሎምፒክ ኘሬዚዳንት መቀመጥም አልነበራቸው።
@girmaasfaw4119
@girmaasfaw4119 2 ай бұрын
አይ አላምነህ ሰውዬው እኮ የደነዙ የወያኔ ልብ የተገጠመላቸው ናቸው ደ
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 2 ай бұрын
Anyway betam yamal
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 2 ай бұрын
እንዴት የአንዲት ሀገር ውድቀት በአንድ ሰው አሸብር ወይም ደራርቱ ይላከካል ? የውድቀታችንን መንስኤ አሁንም በምክንያት እንፈልግ ፣ ከግርግር ነፃ ሆነን እውነቱን ለማወቅ እንጣር ፡፡
@EmeshashMahitemu
@EmeshashMahitemu 2 ай бұрын
አንጀት አርስ እኮነህ አለምነህ
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 2 ай бұрын
Alu alalu melekek alebachew dagem hemem anefelegm
@eyobyonas880
@eyobyonas880 2 ай бұрын
👑RUSSIA👑 ይሄ የግብረ ሰዶም ኦሎምፒክ አልሳተፍም ብላ እራሷን አግልላለች የፈጣሪን ክብር ዝቅ ለማድረግ የተሰራ ኦሎምፒክ demonic ritual የተካሄደበት ኦሎምፒክ ።ፑቲን ደሞ በፈጣሪው አይደራደርም ለዛም ነው እራሳቸውን ያገለሉት ከኦሎምፒኩ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa
@leulmulugeta9642
@leulmulugeta9642 2 ай бұрын
Deraretum ashberem seletan yelekeku
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 2 ай бұрын
eserbet megbat alebachew
@tesfayewolde4355
@tesfayewolde4355 2 ай бұрын
አሸብር ወ/ጊዮርጊሰ-Only excuse?he must leave Ethiopia as soon as possible
@Ruujggjtg-ity
@Ruujggjtg-ity 2 ай бұрын
ትግሬ እና ጋላ ኢትዮጵያን ዳወን ዳወን እያሉ ባደባባይ ሀገራችንን ከድተው የዘለፉንን ይቅርታ ሳይጠይቁን ነው እንደልባቸው የሚርመሠመሱብን ትልቁ ሀጢያት ትተን በትንሹ ሀጢያት ርዕሰ አንቀፅ የምንመዝ ወፈጤዎች ሁላ
@AshenafiTesfaye-lw7pk
@AshenafiTesfaye-lw7pk 2 ай бұрын
ኦሎምፒክ ይበላ መሰለህ
@bilal4067
@bilal4067 2 ай бұрын
We Ethiopians have been robbed from generational happiness and triumph! Shameful people at z top should resign immediately. Proud of our athletes!!
@mulugeta-li4lp
@mulugeta-li4lp 2 ай бұрын
❤Tikikilll
@SenaitJira
@SenaitJira 2 ай бұрын
አሸብር መነሳት አለበት ደራርቱም እንዲሁ ለኦሎፒክ ጥሩ እውቀት ያለው መሾም አለበት Game Over አሸብር
@Yared-w2y
@Yared-w2y 2 ай бұрын
በዚም ከሰርን😂😂😂
@Wassie12
@Wassie12 2 ай бұрын
አዋዜዎች እናመሰግናለን! አቶ አሸብር 'ዋናው መሳተፋችን ነው' ያላት የስላቅ ንግግር አስከፍቶናል..በአለም መድረክ ላይ አንድ ያለንን የአትሌቲክስ ውድድር ጥቂት ሰዎች እየገደሉት ነው..ለውጤቱ ቀጥተኛ ተጠያቂው የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑም ጭምር ነው..
@elisatessema6159
@elisatessema6159 2 ай бұрын
Asheber, well done 👏 Midera kizaname Anchachachew.
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 2 ай бұрын
አሸባሪዉ ገባ ወደፊት ኒዉክለር ያስገባልናል የጥርስ ሀኪሙ ማፍያዉ እጀ ረጅሙ ባለሙያ 😢
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 2 ай бұрын
Ayy Alemneh yhe sew telkow befsum yegebaw sew aydelem esu sorry blo melkek alebet
@abayeabaye-w3o
@abayeabaye-w3o 2 ай бұрын
ሽብር ብሎ፥ዶ/ር ምን ይሉት ዝነጣ(ዲስኩር) ነው እቴ?😂❤ልብ ውልቅ ሁላ****
@fitsumsewnet1957
@fitsumsewnet1957 2 ай бұрын
አይ አለምነህ ሰዉዬዉን አታዉቀዉም። ሰዉዬዉ ሞራል የሌለዉ፤ ተጣሞ የመጡት ሀብቶች ጭንቅላቱን የደፈኑት ደደብ ከመሆኑም በላይ የኬጂቢ ሰላይነቱ ትልቁ መተማመኛ መሳሪያዉ ነዉ።
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 ай бұрын
አሽብር አሽባሪ ከፌዴርሽን መባረር አለበት ኢትዮጵያያዊያን ያዋረደ ❓ይሄ ጥርስ ነቃይ ❓❗❓❗
@Mulugata-y6g
@Mulugata-y6g 2 ай бұрын
እንዴ፡አን፡አገር፡ጦርነት፡በጆኖሳይድ፡ወይም፡በጦር፡ወንጀል፡በረሃብ፡አጠቃላይ፡አገሪቱ፡ያለችበት፡ሁኔታ፡ያንፀባርቃል፡
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 2 ай бұрын
ደራርቱስ ?????????????
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 ай бұрын
በአምባ ገነነት ስፖርትንም መምራት አይቻልም if this guy has many problems so called Dr Ashebir , he has to leave the coach by himself this is about , how to coaching the sport so , kick him out there are smart , active and very fruitful young coaches so let him leave out !!!
@KIDANEMARIAMGard
@KIDANEMARIAMGard 2 ай бұрын
አንተም ሀይሌና መንግስትህ በዜጎችህ ጆኖሳይድ ፈፅማችህ ሀገሪቱ በጦርነት ስደት ማሰር ኢኮኖሚ ችግር ላይ አንድ ወርቅ ለኛ ትልቅ ነገር ነው::
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 ай бұрын
አሸብርን ማባረር ነው ።
@ShemaShema-pj6vs
@ShemaShema-pj6vs 2 ай бұрын
ዶክተር ተብየው አሸብር የሻገተ ጭቅላት ይዞ ። አቃጠለን አለም
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 2 ай бұрын
አሸብር ምንም አይነት ዶክትሬት የለውም ከየት እንዳመጣችሁ አላውቅም ።
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 2 ай бұрын
የዶር አሸብር ይቅርታ የአዞ እንባ ነው። ሆን ተብሎ በሞራላችን ጥላሸት ለመለመስ የሚሰራ የህቡዕ ስብሰብ አለ!!! ይሄ መወገድ ያለበት ሴራ ነው።
@et2507
@et2507 2 ай бұрын
Aleka Yihdego ===========// Ashebir is insignificant deamon. Rather all those doctors and their respective universities haile turuye turufe derartu Wezete..instead sublime to schools or departments. Adios. Teddy afro menged. Pheeeeeee. Legions 666.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 25 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 135 МЛН
Alemneh Wasse ያሁኑ ይባስ
58:46
Alemneh Wasse
Рет қаралды 92 М.
#ድንገቱና መጨረሻው!!
53:52
Alemneh Wasse
Рет қаралды 57 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН