Alemneh Wasse ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን

  Рет қаралды 41,889

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 ай бұрын
ውይ አለምነህዬ ድምፅህ ሲያሳዝን❤፣ ተጨንቀህ፣ ምን ዋግ አለው ያቺ ሰላቢ ገፋቻት
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ወጤት እናመሰግናለን ትግስት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያም ተከብሯዋለች
@getiyearagegetu2959
@getiyearagegetu2959 5 ай бұрын
ጀግናውና ተወዳጁ ጋዜጠኞችን አለምነው ዋሴ ።ድምጸ ነጎድጓዱ
@AsheafiLemma
@AsheafiLemma 5 ай бұрын
አለም ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ ዜጋ ነህ እድሜ ከጤና ለአንተ ይሁን
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 5 ай бұрын
እንኩአን አብሮ ደስ አለን አሪፍ አባባል ነው ወርቅማብር ወርቁን እንዳገኘን ነው የተሰማኝ ደስታ ታምራት እና ትእግስት ጀግናችን ተባረኩልን ልጆቻችን!!!
@EsubalewAlemayehu-t2x
@EsubalewAlemayehu-t2x 5 ай бұрын
አለምነህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@asteraster-z5e
@asteraster-z5e 5 ай бұрын
ጀግና ትግስትዬ
@amanabdu
@amanabdu 5 ай бұрын
ትላንት ደስ ብሎን ነበር ዛሬም ብዙም አልከፋኝም ጥራለች የተሸናፊነት ስነ ልቦና የላትም የዛሬዋ።
@SenaitJira
@SenaitJira 5 ай бұрын
እንክዋን አብሮ ደስ አለን አለምነህ ትናንት ያንተን ደስታ ልብ የሚነካ ነበር እንክዋን ደስ አለህ እልል በይ ሀገሬ
@Mella341
@Mella341 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለን!❤️🇪🇹
@WelduTekle-dp6oi
@WelduTekle-dp6oi 5 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ ጋዜጠኛዊ ድምፅ ብሩንም ተመስገን
@mogos695
@mogos695 5 ай бұрын
አለምዬ አንተ ተርክ አንተ አውራ አንተ ተንትን ❤❤❤
@googlecrome4863
@googlecrome4863 5 ай бұрын
Enkuan des alachu ethiopiawiyan , Love from eritrea.
@retadinka1346
@retadinka1346 5 ай бұрын
ተገፍትራለች አሸብር ይህን ሪፖርት ማድረግ አለበት ፍትህ ይገባታል
@mohammednurhassen-eq1qe
@mohammednurhassen-eq1qe 5 ай бұрын
ትዕግስት ም ሆነች ስፋን አልተገፋፉም የአጋጣሚ ተነካኩ እንጂ, እንኳን ሲፋን አሸነፈች በብቃት ነው ያሸነፈቻት
@Mike-b6j2b
@Mike-b6j2b 5 ай бұрын
ሳታቅ መስመሯ ውስጥ የገባችዉ ቲጂ ነች. ሁለቱም እህቶቸ ናቸዉ. ሌላም ካሸነፈ መቀበል ልመድ
@BeleteMuleta-sb2xs
@BeleteMuleta-sb2xs 5 ай бұрын
ስፋን ሀሰን በጣም የሚትደንቅ የዘመኑ ምርጥ አትሌት ነች በአንድ ኦፕሚክ 3 ሜዳሊያ ማምጣት በጣም ይከብዳል ይች sifan ግን አደረገችው እንደቀላል
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 5 ай бұрын
የሚያሳዝነው ነገር አሸናፌዋ ሲፋን ብቻ ሳትሆን ሌሎችም ለፈረንሳይ፣ለጀርመንና ለስዊስ የሮጡት ሁሉም ትውልደ ኢትዮጵያውያን ናቸው።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 ай бұрын
Tigest is our HERO❤❤❤.CONGRATULATIONS TIGEST!!! WHERE SIFAN IS ALWAYS DRAMA DRAMA
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 5 ай бұрын
ሲፈን እኗቷ አፈር ትብላ ቲጂን ገፍትራት ነው ወርቅ እንዳታገኝ ያደረገቻት ቢሆንም ግን የቲጂ የብር ሜዳሊያ ወርቅ ነው ቲጂዬ እንወድሻለን ለቀጣይ ሀገራችን ካንቺ ብዙ የወርቅ ሚዳሊያዎችን ትጠብቃለች በርቺቅጠንክሪ❤❤❤❤
@Sofia-qi5db
@Sofia-qi5db 5 ай бұрын
ድንገት ገብቼ ስሰማህ ሯጬቹ ኳስ እየተጫወቱ መስሎኝ ነበር አገላለፅህ
@Kindness4allhumans
@Kindness4allhumans 5 ай бұрын
ጀግኒት ትእግስት እናመሰግናለን!
@ermiasteshome-fele
@ermiasteshome-fele 5 ай бұрын
የአለምን ስሜት😮
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለትእግስት አሰፋ፣ ተገፍትራ ነው በሲፋን
@alazarmitiku6720
@alazarmitiku6720 5 ай бұрын
እበቃል; ወደ ጉዳያችን ተመለስ; ስፖርቱን የምተነትን ከስፖርተኞቹ ይበልጣል
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ የአትሌቶች መፈልፈያ ማህጸን መሆኗ ቢረጋገጥም፤ በሣይንሳዊ እውቀት፣ በከህሎት፣ በሀገራዊ መልካም አስተዳደር፣ በካምፓኒዎችና በህዝብ ተሳትፎ፣ በአትሌቶችና በአሰልጣኞች ቆራጥ መስዕዋት ባለመመራታችን የአትሌቶቻችን ጥረት አመክነነዋል። በተዘበራረቀ አመራርና ምርጫ አለፈው ላደረጉት ሁሉም አትሌቶቻችን ክብር ይገባቸዋል። የፓሪሱ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ተሃድሶ ይሆናል። (ሀ) 1500 ሜ. የሮጠ አትሌት 10000 ሜ. አይሮጥም ለሚሉት፣ ኢትዮጵያን 5000 ሜ. እና 42 ኪ.ሜ. እንደሚሮጡ (ሲፋን ሐሰን)፤ (ለ) የተመረጡት ብቻ ሳይሆኑ፣ ያልተመረጡት ሪከርድ ሰብረው ወርቅ እንደሚያሸንፉ (ታምራት ቶላ)፣ (ሐ) ያለሣይንሳዊ ሥልጠና፣ በልማዳዊ ልምምድና ተቋም አመራር ውጤት እንደማይገኝ፤ (መ) አትሌቲክስ በአካዳሚና ሙያዊ ቢዝነስ ካምፓኒ ተደራጅቶ ራሱን ወደሚችልበት አቅጣጫ ካላመራ በስተቀር፣ በመንግስት ካድሬና ባጀት በሙስና ተሰናክሎ ተወዳዳሪ ለመሆን ይከብዳል። ብዙ የስፖርት ሣይንቲስቶችና በምቹ አየር ንብረት ተፋሰስ ላይ ኮተቤ ዩኒቨርሲቲን አስቀምጠን፣ የአትሌቶች መፈልፈያ ማህጸን የሆነች ኢትዮጵያን ማምከን ግፍ ነው። አታሳፍሩን!!! እነ ዶ/ር በዛብህ ወልደን፣ አብረሃምን፣ ሰብስቤን፣ መላኩ ጴጥሮስን፣ መብራቱን፣ ስብሃትን፣ ጌታሁንን፣ አዳነን፣ ወ.ዘ.ተ. ጠይቋቸው።
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 5 ай бұрын
"የኮሪደር ልማታችን ለእሬቻ ማክበሪያ ውሃ ማቅረብን ግምት ውስጥ ያስገባ ሆኖ ስላገኘነው ኩራት ይሰማናል።"አደሰች አበቤ።
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 5 ай бұрын
ተገፍተራ ከሆነ ሪፖርት እንድታደርግ ለአሰልጣኟ ይነገር ስለ ብሩ እግዚአብሔር ይመስገን።አሸብር ጥገኝነት ይጠይቅ ።
@mesfinsebaga
@mesfinsebaga 5 ай бұрын
We need justice to athlet Tigest Assefa!
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይማርህ. በእውነት. አይዞህ.
@Teyboawlou
@Teyboawlou 5 ай бұрын
ትእግስት ትልቅ ድል ነው እናመሰግንሻለን ሲፋን የኦሎምፒክን ሪከርድ ሰብራ ሶስት ሜዳሊያዎችን ጠራርጋ በመውሰዷ በአለማችን ብቸኛ ያደርጋታል ጀግና ናት
@FesehaAyalew-dj8bh
@FesehaAyalew-dj8bh 5 ай бұрын
እውነትነው
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j 5 ай бұрын
yooyyaa AWAZE
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 5 ай бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬☝️☝️☝️☝️
@aynalemnadew8864
@aynalemnadew8864 5 ай бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለን እውነት ያሁኑ ኦሎፒክ የሚያዛዝን ነው በዋራቶን ጆግኖቻችን ግን ኮርተናል
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 5 ай бұрын
ዓለምነሕ እስፓርት ላይ ስለኢትዮጵያ የምትናገበት ነው ለኢትዮጵያውያን አድማጮች፡፡ የጋዛ መጠለያ ትምሕርት ቤት ጥቃት ሰበር መሆን ያለበት ይመስለኛል። በእርግጥ ለእሁድ አይሆንም።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@goatat3719
@goatat3719 5 ай бұрын
አለምዬ፡ሰለሞን፡የሚባል፡የስፓርት፡ጋዜጠኛ፡አትርሳዉ።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 5 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@denekealembo840
@denekealembo840 5 ай бұрын
ሀይ አለምዬ ልክ እደደምሴው ዳንጤው ሆንክብኝ ስትዘግብ
@selamabebe7552
@selamabebe7552 5 ай бұрын
በርታ
@FoxGedam
@FoxGedam 5 ай бұрын
endezih aynet zegeba kante aytebekim
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 5 ай бұрын
ኦ አለምነህ እግዚአብሔር ይማርህ /ባንተ ድምፅ አቀራረብ ሲሰማ የድሮው እነ ደምሴ ዳምጤ በቄ በቄ አንተ ነህ ያለቨን የሚለው ትዝ አሰባልከኘ ግን ይሔም ይሁና c'est mieux que rien እንደሚሉት ፈረንሳዮቹ ።
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 5 ай бұрын
እኔ ግን የሲፋን ጉልበት በግሌ እየተጠራጠርኩት ነው
@Geremw
@Geremw 5 ай бұрын
Elelelelelelelelelelel🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 baye agere
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 5 ай бұрын
Sifan gebgaba nat
@yenebeteseb-3147
@yenebeteseb-3147 5 ай бұрын
ወርቃማ ወርቅ... 😂😂😂አገላለፁን ወደድኩት
@WolloergoyeRadesea-jo4ro
@WolloergoyeRadesea-jo4ro 5 ай бұрын
እየተገፋችነበር
@yonathan2895
@yonathan2895 5 ай бұрын
Ichi sifan mitibal lenchecham lamin tigafalech inatua afar tibila ichi yetashatch bariya
@anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
@anioromodhaaniarsidhabiyaa8839 5 ай бұрын
Achi Afari biiy budaa🤣🤣
@FoxGedam
@FoxGedam 5 ай бұрын
silver bileh zegib lela wore atawra
@bayisagada684
@bayisagada684 5 ай бұрын
Tigist Warqachin new?
@retadinka1346
@retadinka1346 5 ай бұрын
ተገፍትራለች አለም ፍትህ ይገባታል ባካችሁ ሪፖርት መደረግ አለበት
@Teyboawlou
@Teyboawlou 5 ай бұрын
ውሸት ሰበብ አናብዛ ተገፋፍተዋል ጥበት ነበረው ሆን ብላ አልገፋቻትም እኩል ነው ይፕተነካኩት
@MohmadAhmad-r3x
@MohmadAhmad-r3x 5 ай бұрын
Abo ante tileyaleh
@tebeber532
@tebeber532 5 ай бұрын
ቪዲዮ ካሌለህ ጥፋ
@djegnaw4341
@djegnaw4341 5 ай бұрын
ምን አራዳ መሆንህ ነው? የሆነ ስጋ በዚህ ሰው ትሸውዳለህ?
@shewangizawadhanom9452
@shewangizawadhanom9452 5 ай бұрын
አለምነህ ምነው ወረድክ
@KeyreAhmed
@KeyreAhmed 5 ай бұрын
ምን ማለትህ ነው እስፖርት ስለዘገበ ነዉ ምን አይነት የአገር ስሜት አልባ ነገር ነህ
@jureyjjemal9739
@jureyjjemal9739 5 ай бұрын
ታመሀል ልበል የምን ወርቅ ነው ቅልቅል ነው ሲባል አልሰማህም አንተም አለህበት ልበል ሁለተኛ ነው የወጣችው እሱም ካልተሰረዘ ነው ሲፋን አሰፋን ገፍትራታለች ።
@eliasreshad6891
@eliasreshad6891 5 ай бұрын
ሲፋን ሀሰን ኢትዮዽያ ብትሆን ኖሮ ለውድድርም አትቀርብም ነበር በሀይማኖቷ ምክኒያት
@manishnathaliya1863
@manishnathaliya1863 5 ай бұрын
tish alkasha. Min aynet yebetachinet simet new ende koso yetetabak
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 5 ай бұрын
ማለት ሲፋን ምን አይነት ሐይማኖት ናት ያላት
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 5 ай бұрын
❤❤❤❤
Alemneh Wasse   ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ
7:34
Alemneh Wasse
Рет қаралды 2,6 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН