Alemneh Wasse

  Рет қаралды 23,263

Alemneh Wasse 2

Alemneh Wasse 2

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@BirukAderajew-g4t
@BirukAderajew-g4t 17 күн бұрын
ይመችህ ወንድሜ የደጋጎቹ ልቦና ያደረብህ ደግ ሰው ነህ የኢትዮጵያዊነት ቃል ኪዳናችን ባንተ አፍ እንዴት ደስስስ ይላል!!!!ታሰፈልገናለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 17 күн бұрын
ፓፓፓፓፓፓ.....እጅግ ምርጥ አገላለፅ ነው ። እናመሰግናለን ።
@mesabetit7598
@mesabetit7598 17 күн бұрын
ለፍተው ላባቸውን አንጠብጥበው አርሰው ለረሚመግቡን አርሶ አደሮቻችንክብር ይገባቸዋል።በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ዓለም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@gasewukabz4fw.teees3vj
@gasewukabz4fw.teees3vj 17 күн бұрын
በውነት አለምነህ ዋሴ እድሜና ጤናህን ይስጥልን ፈጣሪ ተኢትዮጵያ ደጋግ ሰወች አዱ አለምነህ ዋሴነህ ድምጥህእራሱ ለአገራችን ቅርስነህ❤❤❤❤❤
@tofikmuktar1754
@tofikmuktar1754 17 күн бұрын
ሀገራችን ከአለማችን ሀገሮች ልዩ መሆናን መገለጫው እንጀራችን ነው ሌላም አለን ስነጹፋችን ይመቾህ አለምነህ ረጅም እድሜ
@negashtersit7630
@negashtersit7630 17 күн бұрын
ጋሽ አለምነህ ዋሴ ስለ ሞንሞናዋ ኢትዮጵያዊ እንጀራችን ያቀረብከው ዝግጅት በጣም አሪፍ ነበር ፣ እንጀራ በሽሮ ወጥ እና በጎመን ወጥ አድርጌ እየበላሁ ነበር ያዳመጥኩህ በጣም እናመሰግናለን ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 10 күн бұрын
ዶሮ ወጥ በጎመን? 🤣ይመችህ!
@belayineshseleshi8636
@belayineshseleshi8636 17 күн бұрын
አኔም የሁልግዜ ጥያቄነዉ መጀመሪያ አሠራሩን ማወቃቸዉ ይገርመኛል እረአገራችን ሥንት ባህል አለን ሸሮዬሥ ❤
@tsedeymengesha3794
@tsedeymengesha3794 17 күн бұрын
ድንቅ የማነታችን ማስታወሻ፣ ይህ በትንሽ ትንታኔ እንደ ባህር የጠለቀ ማንነታችንን እንዳንረሳ የማንቂያ ደወል ነው። "ኢትዮጵያየ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ! ስምሽን ባጠራ ትናጋየ የጣበቅ" እንበል፣ የቀደሙት ጥበብኛ አባት እናቶቻችንን ነፍስይ ማርልን፣ የነሱን ጥበብ ለኛም ያድለን። እናመሰግንሃለ ወንድማችን።
@ezrabizualem
@ezrabizualem 17 күн бұрын
ማለፊያ የሆነ ዘገባ ነው ።ዘመንህ ይባረክ
@LisaReyo
@LisaReyo 18 күн бұрын
Alemyeee , 🇪🇹 Our Country Mama Ethiopia 🇪🇹 Miss you 😢
@getachewaweke9739
@getachewaweke9739 17 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ ዓለም
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 17 күн бұрын
ከአሁ ቀደም ሰምቼዋለሁ። ዛሬ እንደ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ የመስማት ያህል ተመስጬ ሰማሁት። ተባረክ። አመሰግናለሁ።
@amelakeselasse9086
@amelakeselasse9086 18 күн бұрын
ኑርልኝ የኔ ጥዑመ ልሳን አለምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Y.e5309
@Y.e5309 17 күн бұрын
ዓለም አንተም በጆሯችን የምትንቆረቆር ሌላው ጣፋጩ ጤፋችን ነህ እውነት እልሀለሁ ዓለም ትለያለህ የብዙ ኢትዮጵያውያን ስስት ነህ ኑርልን🙏
@nahommimi9882
@nahommimi9882 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@DanielBeleteHaile
@DanielBeleteHaile 17 күн бұрын
እንጀራን የሚንቅ የሚያጣጥል ሰው ማለት የእግዜርን ስጦታ ማጣጣል እንደሆነ ሊገነዘብ ይገባል ስለዚህ መጠንቀቅ አለበት እንጀራ ጤፋችን ለዘላለም ትኑርልን
@admasu3632
@admasu3632 17 күн бұрын
ስለ እንጎቻም ብትጠቅስ መልካም ነበር! ምሥጋና ይግባህ!!!❤
@azebnegash1827
@azebnegash1827 17 күн бұрын
በልጅ አመሀኝተው ይበላሉ አንጉተውም ይባላል ስለ እንጎቻ ከተነሳ ።
@BirukAderajew-g4t
@BirukAderajew-g4t 18 күн бұрын
ኑርልን አለምየ የማንነታችን አንደበት!!!!!
@habtamubelachew8017
@habtamubelachew8017 14 күн бұрын
ዓለም አንተ ራስህ እንጀራ ነህ... ሁሌም የማትሰለች... ተናፋቂ ሰው... ምርጥ ጋዜጠኛ...ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ..አሁን ግን ጤፍ ስሟን ሆነች.. ውድ.. በጣም ውድ
@BereketAsratBereket
@BereketAsratBereket 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ።አለሜ።
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 17 күн бұрын
ዓለምዬ ተባረክ❤❤❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 16 күн бұрын
በእውነት የኢትዮጲያዊያንን ልዩ ስጦታችን የሆነውን እንጀራን ለሰጠን አምላክ🙏ጤፍንለፈጠረልን❤️ክብር ምስጋና ለርሱ ይሆንልን እያልኩኝ!ለቀደሙት ኢትዮጵያዊያን💚💛❤️ጥበበኞች!ከአፈር ሸክላ ምጣድን!!ከዲንጋይ!ዎፍጮን!ከስንደዶ መሶብን ሰርተው እረ !ስንቱን❤️ልዘርዝር የቀደሙቱ ጥንታዊያን ባለብሩ አእምሮ ባለቤቶች ኢትዮጵያዊያን እናቶች አባቶች ክብር ምስጋና ይሁንልን🙏አለም ላንተም ከፍያለ ምስጋና ይድረስህ🙏💚💛❤️
@DESTAification
@DESTAification 17 күн бұрын
አለምነህ እንደ ስምህ አለምነህ። ፅሁፍህ በጣም ተመችቶኛል። ከልብ አመሰግናለሁ። ተበልቶ ተበልቶ የማያልቀውን የህይወት እንጀራ ፈጣሪ ይስጥህ። 17:27 አንድ ሀበሻን ማንነቱን ለማወቅና ፓስፖርቱን ለመስጠት ቀበሌ ሄደህ አስመስክር መባል ሳይሆን ያለበት ውጭ ጉዳይ ውስጥ የባህር ላይ ካፍያ የመሰለ እንጀራ አስጋግሮ በበሶቢላ የደለደለ ሽሮ አቅርበው እስቲ ብላ ማለት ነው። እንጀራውን በስነስርአት እየቆረሰ ከጎረሰ በእርግጥም ያ ሰው የኢትዮጵያዊነት ደም አለው። የእለት እንጀራችንን ስጠን እንጂ የእለት ፖስታችንን ወይንም በርገራችንን አይባልም። ቤተ ክርስቲያን እንጀራ እንጂ ላዛኛ ተሰርቶ አይወሰድም። ብዙዎቻችን ከእናት ጡት ወተት ቀጥለን የምናውቀው ምግብና ጡት አስጣያችን እንጀራ ነው። እንጀራ የሀገራችን የምግብ ባንዲራ ነው።
@tenad7309
@tenad7309 18 күн бұрын
እንጀራችን🙏🏾♥️
@BerheKassa
@BerheKassa 17 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤😊
@molo0
@molo0 17 күн бұрын
አረ አሜን!!!❤❤❤
@gersutadros5960
@gersutadros5960 18 күн бұрын
❤እውነት ነወ ምግባችን እንጀራ የፍቅር አመጋገባቸን ሰወድሸ ሀገሬ
@tamemengsha9856
@tamemengsha9856 14 күн бұрын
እባክህ አምላኬ በሞቴ ብየ ተማፀንኩት የማቱሳላን እድሜ እንዲሰጥህ። አንጋፋው አለም ነህ ዋሴ ደግመህ ደጋግመህ ስለአገሬ እንድታስተምረኝ እንድታሳውቀኝ ኑርልኝ። ሌላ ምንም የማደንቅበት አንተን የሚያረካ ቃላት የለኝም።
@BirukAderajew-g4t
@BirukAderajew-g4t 18 күн бұрын
ሀገሬ እወድሻለሁ!!!! ❤❤❤❤
@אבאחבתה
@אבאחבתה 17 күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ በጣም ግሩም እግዚአብሔር ይባርክህ
@AyelcheWolde
@AyelcheWolde 17 күн бұрын
እምነት አሜንአሜንአሜን እንጀራ ይውጣልህ እናመሰግናለን እግዛብሄር ይስጥልን ስላሰማኽን
@MitkuMekuannt
@MitkuMekuannt 18 күн бұрын
Egziabher yimesigen .
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw 17 күн бұрын
ተባረክ ። ጥሩ አገላለጽ እናመሰግንአለን ።
@YaredNegasi-du1um
@YaredNegasi-du1um 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FanoZemene
@FanoZemene 17 күн бұрын
በነገራችን ላይ አለምነህ ዋሴ የወድም እኩሌታየ ነህ ስወድህ አይጣል ነው ያንተን ድምፅ በየቀኑ ደጋግሜ እደምሰማው የእግዚአብሄርን ድምፅ ብሰማማ እደኤልያስ በሰረገላ ወደሰማይ ተነጥቄ ነበር ❤❤❤
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ላንተም ከምርቃቱ ያካትህ አይ ድምፅ ድንቅ ነው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤❤
@Hello2Africa
@Hello2Africa 17 күн бұрын
ዛሬ ኢትዮጵያዊቷ አዋዜ ብቻዋን አልመጣችም :: ሱሳችንን ትቆርጥልን ዘንድ ከባልንጀራዋ ኢትዮጵያዊ አንጀራ ጋር ተለውሳ አንጂ :: ከልጅነት አንጎቻ አስከ ሽምግልና በመሶብ ተሸፍና ውሎ የገባው ሁሉ አየተቅዋደሳት ሲያሻትም በደግስ ስትያሻትም በተስካር ኢትዮጵያዊነታችንን ከቤተሰብ እስከ ማህበረሰብ አብሮ በፍቅር በመቁረስና በጉርሻ አየገመደች ሳተለየን እዚ ደርሳልናልች :: አንተ አቶ አለምነህ ደሞ አዋዜህን ተሰትሬ አያታጣምኩ ከነበር ጓዳዬ በደካማ ሆኔ በ አንጀራ በአዋዜ ተከስተህ የኮመንት ጾሜን አስገደፍከኝ :: በውነት እናመሰግናለን 😄💌
@TeferiKebede-km1zq
@TeferiKebede-km1zq 18 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 14 күн бұрын
ምርጥ ነገር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን💚💛❤🙏👏💐
@DfA4795E3
@DfA4795E3 17 күн бұрын
አለም ነህ ዋሴ እንደው አረስርስ ነህ ስወድህ❤
@BethlehemHappiness
@BethlehemHappiness 11 күн бұрын
እጅግ በጣም የሚያኮራ ነው! በርታ! እንጀራህ ከፍ ይበል!
@afeworkyohannes2191
@afeworkyohannes2191 16 күн бұрын
አሜን ።
@biniamkebede4664
@biniamkebede4664 17 күн бұрын
ትኩስ እንጀራ በወጥ ቀርቦልኝ እየበላሁ ሰማሁት ድንቅ ትንታኔ ።
@NefisaAhmed-xf4ut
@NefisaAhmed-xf4ut 17 күн бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ አገላለፅ
@abebeamha9519
@abebeamha9519 17 күн бұрын
አለምነህ ክፉ ሰው። የሚደንቅ ትንታኔ!
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 17 күн бұрын
Amen amen ❤❤❤
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 18 күн бұрын
happy new year 🎊🎈🎆 አለምነህ የኛ ግዜ ❤❤❤❤ እንዴት ነህ from usa Michigan
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 18 күн бұрын
😂😬🫢🤔
@gebreselam7503
@gebreselam7503 17 күн бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@meharenegassi3807
@meharenegassi3807 15 күн бұрын
እኔ የምኖረው የአለማችን ጫፍ ሀበሻ የሌለበት ከተማ ነው እንጀራ ከበላው እረጅም አመታት አልፎኛል ሼም ይዞኝ ነው እንጂ በእንጀራ ፍቅር ብቻ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ እስከ መወሰን ደረጃ ደርሼ ነበር እንጀራ ባለመብላቴ ብቻ በጤናዬ ፣ ተጎድቻለው በፊዚካሌ ጨምሪያለው ለኔ እንጀራ በወጥ ማለት በቃ ምርጡ ምግቤ ነው እንጀራ ማለት በራሱ ፊዚክስ ነው i love እንጀራ I love ኢትዮጲያ
@mulugeta481
@mulugeta481 16 күн бұрын
Much Love from Asmara bro Happy new year
@elnathanyezinash.m4142
@elnathanyezinash.m4142 18 күн бұрын
Happy New year 🎉🎉 teff ❤❤❤
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 18 күн бұрын
🤔🤔😬😬🫢🫢
@haregtube7706
@haregtube7706 12 күн бұрын
It’s so touchy 😢
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 17 күн бұрын
Amen, Amen,
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 17 күн бұрын
Alemiya. Ethiopiawnet...tibeb...new💚💛♥️
@selamhailu1990
@selamhailu1990 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@terefehailumadebo687
@terefehailumadebo687 17 күн бұрын
እናመሰግናለን አለም❤🎉
@wirohode506
@wirohode506 17 күн бұрын
❤❤❤ enjera
@admasu3632
@admasu3632 17 күн бұрын
Thank you for this special program!
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 16 күн бұрын
Amhara was God's people
@gasewukabz4fw.teees3vj
@gasewukabz4fw.teees3vj 17 күн бұрын
አለምነህ እሽ ኑርልን ደምጽህ እራሱ ለቅርስ የሚሆን ነው
@al-aha
@al-aha 17 күн бұрын
GIRUMMMM NEWWW THIS IS WISDOM!!
@seblewongelasrat5785
@seblewongelasrat5785 11 күн бұрын
Thank you Alemye tebarek🙏👍👏
@mermaid5195
@mermaid5195 16 күн бұрын
❤🙏🙏🙏❤AMEN ❤🙏🙏🙏❤
@BaitSura-u4e
@BaitSura-u4e 18 күн бұрын
Amen
@Kiya1326
@Kiya1326 6 күн бұрын
👏👏👏👏👏
@yared506
@yared506 17 күн бұрын
Amharaye enku hezb
@zinashteshome4851
@zinashteshome4851 17 күн бұрын
Wow mrtr trka❤❤❤❤
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 18 күн бұрын
እንኳን እንጀራ በልቼ ሆዴን አመመኝ ከሚል ነፃ ያልወጡ የጦቢያ ነፃ አውጪዎች ትርክ ወጣን።ዘግይተንም ቢሆን።አያችሁ የራሳችን ሥርዓተ ትምህርት አለመቅረፅ ማለት ያለንን የማወቅ እድላችንን ለማወቅና ለልጆቻችን ለማውረስ አለመቻል ነው።ያለንን ለማወቅ የራሳችንን ሥርዓተ ትምህርት ለነገ አይባልም።አሁን እንቅረፅ።በውጭ ሀገር ጭምርም ቢሆን።
@tedibogale
@tedibogale 17 күн бұрын
አለምነህ አንጀቴን ነው ያራሰከው 🙏
@danit5853
@danit5853 17 күн бұрын
👍🙏🙏👍
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 17 күн бұрын
አሌክስ ልትናገረው የከበደህን ዝም እንዳትል የሚያንገበግብህ ቁጭት ያለብህ ይመስለኛል ። ልክ ነህ የኛ ነገር አድሮ ቃሪያ ሁልጊዜ ጥጃ ነን እናስቆጫለን
@hailufanta7100
@hailufanta7100 17 күн бұрын
አለምነህ አንጀቴን ነው ያራሰከው ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጡ ዶክተር ነኝ ባዮች እውቅና ለማግኘት ብቻ አንድ ቁራሸ እንጀራ አምሰት ማንኪያ ሰኳር አለበት ብለው የውሸት ትርክት እያወሩ ሰለነበር አንጀቴን ነው ያራሰከው
@MesfenTaye-l5u
@MesfenTaye-l5u 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@tomas-lov
@tomas-lov 17 күн бұрын
አስተያያቴ አለምነህ አንተኮ ትለያለህ ብቻ ነው፡፡
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 17 күн бұрын
😍❤
@madotube3523
@madotube3523 17 күн бұрын
አለምዬ እንጀራህ ይባረክ ስንቱን አስታወስከን በልጅነቴ ዋሚን ሳያቸዉ ይደንቀኝ ነበር ግን ለምንድን ነዉ እሳቸዉን የሚያስብ ፌዴሬሽን የጠፋዉ ያሳዝናል ቢያንስ አሁን ከቤት ዉለዋል ቢረዶቸዉ ለነገሩ የጀግና ስዉ ስሙ ሁሌም ህያዉ ነዉ ይብላኝ በክፊት ለሚኖረዉ
@dahabweldu1951
@dahabweldu1951 13 күн бұрын
❤😂❤❤❤
@asterlevy2177
@asterlevy2177 17 күн бұрын
אלמנך בבקשה תעשי תרגום באנגלית בצחוף
@azebnegash1827
@azebnegash1827 17 күн бұрын
በከተማ የምንኖር ሰዎች በተለይ እንጀራ ገዝተን የምንበላ ሰዎች መቼም አልታደልንም ምክንያቱም ንፁሁን የ ጤፍ ዱቄት በምናምን እየቀላቀሉ ከአገራችን ሳንወጣ ከጤፍ ጋር አለያይተውናል ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 10 күн бұрын
ጤፍ ራሳችሁ ገዝታችሁ አስፈጩ።
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 16 күн бұрын
አይሁዶች ሲተፉብህ ባላይ አላምንም ነበር: የሽማግሌ ጽንፈኛ
@amanethio5448
@amanethio5448 17 күн бұрын
wow denk ewnet
@MesfinGebermariam
@MesfinGebermariam 17 күн бұрын
Wowu merte zegeba
@kasahunahmed-e5r
@kasahunahmed-e5r 15 күн бұрын
እየሰራን ተራሀብን ምንአይነት ጊዜ
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 14 күн бұрын
Yemigerm terka wedidna
@hermalacom
@hermalacom 12 күн бұрын
ኢቲዪጵያ በመሆኔ አኮራላው
@islamliyou
@islamliyou 17 күн бұрын
ከጤፍ በሁሉ ነገሩ ቆጮ ይበልጠዋል።
@elda554
@elda554 17 күн бұрын
😂😂😂
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove 17 күн бұрын
Dink❤
@gasewukabz4fw.teees3vj
@gasewukabz4fw.teees3vj 17 күн бұрын
በውነት 4ጊዜው ያዳመጥኩት
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 17 күн бұрын
ማን እንደ እንጀራ!
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 18 күн бұрын
Abo wasse woch hager lmnoer yante terka hode yabsal ylelawon sew alakem ene gen embaye yefsal amsegnalew edmiachnem tkrarabe new
@afeworkitsehaye5095
@afeworkitsehaye5095 17 күн бұрын
Becha menale balugne segate enjera endayewadadebene naw kazi program behula.
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 18 күн бұрын
አስራብከኝ አለሜ
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 15 күн бұрын
እንደ አገላለጽህ እንጀራ ባህላዊ ምግብነቱ የሰሜኖች ነው ስትል የትግራዋይና የአምሀራ ብቻ ነበር ማለት ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 10 күн бұрын
ታዲያ የማነው ልትሉ ነው? ኦሮሞና ደቡብ እንጀራ ከነሱ ነው የተማረው።
@belaynehbayu4611
@belaynehbayu4611 18 күн бұрын
ልመንህ እባክህን በዚህ እንደበትህ የታደሰውን የእዩብልዪ ቤተመንግስት ቅርስ እና ውበት ኢትዮጵያ ምን ያህል ቅድመ ታላቅ ታሪክ እና ስልጣኔ እንዳለን ብትዘግብ መልካም ነው:: የእንተንም አሻራህን አሳርፍበት:
@yonas9945
@yonas9945 17 күн бұрын
ልመንህ ??? ( አለምነህ ዋሴ ይባላል )
@DfA4795E3
@DfA4795E3 17 күн бұрын
እዩብልዬ ማለት ምን ማለት ነው?
@mtolla5767
@mtolla5767 17 күн бұрын
Gashe ebakehen tewen..your enjera is totally different from what we are eating in North America bro..Enjera is causing digestive problem..this is for fact
@mekonnen2384
@mekonnen2384 17 күн бұрын
ምግባችንም ሰደተኞ ከሆነ ቆየ !!!!
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 16 күн бұрын
ግን እኮ አልም ተይቅርታጋ መልሱልኝ ክርስትና እርሾ ያለው እዳይበሉ ይከልክላል መፅሁፍ ቅዱስ ግን እጀራ እርሾ አለውና እደት ይታያል በናት እይታ ዳቦም እርሾ አለው እኮ
@benben3820
@benben3820 18 күн бұрын
እንጀራና ዶሮ ወጥ ለሚጠላው አብይ ይስማው የአማራ ጠላት አለም ነህ ግን ኑረልን
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr 18 күн бұрын
ዘበዘብ ፡ አብይንምን ፡ አመጣው ፡ እዚ ፡ ጋብዘሀኸው ፡ አልወድም ፡ አለህ ፡ ደረጃህን ፡ እወቅ(ቂ)
@getachew188
@getachew188 17 күн бұрын
ደንቁረህ አታደንቁር
@AmenAmen-w9b
@AmenAmen-w9b 17 күн бұрын
አለም ጤፍ አሊትዮጽያዊያን ተሠጠ ነው ያልከው ለነዛ ለቀደሙ ለሙሴ ህዝቦች የአሁኖቹ ጨፍጫፊዋ ባህሩን ካሻገራቸው ቦሀላ ጌታህ ጠይቅል ምግቡ እዲያበላን ባሉሠአት አዘነበላቸው መናና ሠልዋ የሚባሉ ጣፍጭ የወፍ ወይም የዶሮ ዘር አወረደላቸው በሉ ያ ሠለቻቸው ከተዛ ጠየቁ እኛ ስጋ ሠለቸን አሉት ሀለሙሴ እኛምንፈልገው ሽኩርት ምስር ፎም የመሳሰሉትን ጠቀሱ እጂ ጤፍ አላሉም እና የኛ ለመሆኑ መረጃ ነው ላጠናክርልህቡዬነው
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 17 күн бұрын
የእግዚአብሔር ህዝቦች ናቸው እናት ግን እርጉም ነህ፤ እነርሱን የረገመ የተረገመ ነውና፤
@w.h167
@w.h167 17 күн бұрын
የአሁኖቹ ጨፍጫፊዎች?? ስትጨፈጭፏቸው ዝም ብለው ይይሁ ታዲያ??
@seytnewlife2022feb
@seytnewlife2022feb 15 күн бұрын
ዘረኛና የሙያ ስነምግባር የለለህ መሆንህን ስረዳ አክ እትፍ ያልኩህ የቀድሞ አድናቂህ 👋
@abuhaile6517
@abuhaile6517 10 күн бұрын
እዉነት ስትሰሙ እስከመቼ ትታመማላችሁ😂
@GoodLake-c7i911
@GoodLake-c7i911 17 күн бұрын
አለምነህ ፈላሻው በግእዝ መላጥህ ነው ሲቀጥል እዛው የኢብራኢስት ቋንቋህን አታወራም ምን ትቀባጥራለህ። እስቲ ንገረን አንድ እውነታ እናንተ አይሁዶች ፈጣሪን ክዳችዋል አደል ለምን የእግዚአብሔር ስም እየጠራቹ ታስመስላላቹ ግን በአይሁድ እምነታቹ ታፍሩበታላቹ ማለት ነው።ድፍረት ይጠይቃል ይሄን ለመመለስ ።
@gizachewtadesse4124
@gizachewtadesse4124 17 күн бұрын
ቋንቋ ለመነጋገር ነው የተሰጠው ምን ማለት ነው?ስንቱ ኢቲዮጲያዊ ያልሆኑ ያጠኑት የለ አለምነህ ቢያወራ ደግ አደረገ አበጀ እንጂ...
@millionlucky3742
@millionlucky3742 17 күн бұрын
የነፈዝ ኮሜንት ከርከሮ
@amelmalgevro7633
@amelmalgevro7633 17 күн бұрын
የኔ እህት ወይም ወንድም አይሁዳዊ መሆን መታደል እግዚአቢሄር የመረጠውና የጠራው ህዝብ ነው ክርስቶስ የአይሁድ ወገን ነው ስለዚህ ሁሉ በሁሉ ያለ ከአይሁድ ነው መጀመሪያ ታሪክ አጥንታችሁ ኑ እሽ አለምነው ማለት እኮ ምርጥ ነው የእስራኤል አምላክ ወዶና ፈቅዶ የወደደው እሽ
@elda554
@elda554 17 күн бұрын
Kinategna jewish mehone metadel new all north ethiopian tribes have jewish bloodline
@GoodLake-c7i911
@GoodLake-c7i911 16 күн бұрын
@@amelmalgevro7633 አይሁዶች ኮ በፈጣሪ አያምኑም ፈጣሪን ክደው ጣኦት ነው ሚያመልኩት ገና ሀሳዊ መሲህ ለማንገስ ጥድፊያ ላይ ናቸው ደማቸው ሚረጨው ቀያይ ጥጆች ገብተዋል ።ሶሪያ የወረሩት የወደቁ መላእክት የወደቁበትን የጎላን ተራራን ስለሚፈልጉት ነው ምክንያቱም አንዱ ግባእታቸው ነው የሀሳዊ መሲህ ለምንገስ ። የማታቀውን ጠይቅ ዝም ብለህ ከምትቀባጥር
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
በአጭር ጊዜ ተአምር የሰራችው ሀገር Travel with Abel Birhanu
19:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 91 М.
Alemneh Wasse #ታላቁ መርማሪ !
34:39
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 14 М.
Alemneh Wasse ለፍቺ ያደረሰው ማልማላታ!
12:20
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 17 М.
Alemneh Wasse አያሙሌ የከተማ ባህታዊ!
28:46
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 11 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.