Alemneh Wasse የካርተር አሻራ ለኢትዮጵያና ለቻይና!

  Рет қаралды 10,180

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@eyobyonas880
@eyobyonas880 4 күн бұрын
አሜሪካና ምእራባዊያን በታሪካቸው ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለአፍሪካ መልካም ነገር አስበውም አድርገውም አያውቁም ።ለአፍሪካና ለኢትዮጵያ አለኝታ መከታ በጭንቅ ቀን ሚደርሱ ሩሲያ ና ቻይና ናቸው ቅን ለሰው ልጅ አሳቢዋች🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️🇨🇳🇨🇳🇨🇳🇨🇳💚🇨🇺🇨🇺🇨🇺🇨🇺🇨🇺
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 4 күн бұрын
አለምነህ ጥሩ ትንታኔ ነው ጂሚ ካርተር ለ ኢትዮጵያ መጥፎ ነበር ቢሞት ምን አገባን
@mephinhaile2244
@mephinhaile2244 4 күн бұрын
አለም ስለ አፍሪካ የተናገርከው ትክክል ነው እናመሰግናለን
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 4 күн бұрын
አለምነህ ጥሩ ትንታኔ ነው የሰጠህው! ትክክል ብለሀል።
@AyellegneKassie
@AyellegneKassie 4 күн бұрын
የኢትዮጵያ የምንጊዜም የቁርጥ ቀን የልብ ደራሽ ሆና ከጥንት ጀምሮ መገንዘብ ያስፈልጋል ቀደም ሲል በጣልያን ወረራ ጊዜ የደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታልን በመገንባት በዚያ በሩቁ ዘመን ከፊት ሆነው በመርዝ ከሚያልቁት ኢትዮጵያዊያን ጎን በመቆም አሜሪካና አውሮጳውያን ተባብረው መሣርያ ከልክለው ሲያስወርሩን እራሻ ከእኛ ጋር ነበረች መረሳት የለበትም አሁንም በሕዳሴ ግድባችን ከግብፅ ጋር በተነሳው የጦዘ ክርክር 12 ሁለት የፀጥታው ም/ቤት በኢትይጵያ ላይ ለመወሰን ሲሰበሰብ ሩሲያና ቻይና ድምፅን በድምፅ የመሻር መብታቸው ተጠቅመው ወሳኔ እንዳይተላለፍ በማድረግታላቅ ተግባርን ፈፅመዋል ጎበዝ ይህን ታላቅ የሩሲያን ውለታ ትውልዱ በደንብ ማወቅ መረዳት አለበት
@eyobyonas880
@eyobyonas880 4 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ ስለ ሩሲያ መልካም ስራ ጥሩነት መልካም ታሪክን ላለመናገር ምሏል ተገዝቷል እሱ ምእራባዊያን አምላኪ ነው ስለነሱ ብቻ ነው ሚዘግበው ታሪክን ማሳት ነው ተልእኮው
@mubarekma3443
@mubarekma3443 4 күн бұрын
ራሽያ የዕድሜ ልክ ባለውለታችን ነች
@shitayeamare4832
@shitayeamare4832 4 күн бұрын
💯- Thank you 🙏🏽
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 4 күн бұрын
thank you sir.
@seidabdu9529
@seidabdu9529 4 күн бұрын
Mechem anizenegam Alem
@robelmedekesarobel8636
@robelmedekesarobel8636 4 күн бұрын
Great news 👏
@DanielYeshiwas-vo4ff
@DanielYeshiwas-vo4ff 4 күн бұрын
Thanks guysss🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abdilfetanur1444
@abdilfetanur1444 4 күн бұрын
Yehe yedem negade 1000 nebsi norot degegmo motin bekemesa yesew awre zare amilaku fit itesesabel yefesesewn dam yefisal yedem negedewoch gulibat gizewan tebika titefelach haialu ena tibebegnew Allah zelelalam nori ena feraj new kifuwoch idegnelu zelelam minorubatin jehenab betechew tihonelach yemeigelegalut sekoka lai inorellu dagoch degmo jenetal firdos 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EmnetuWorku-p5t
@EmnetuWorku-p5t 4 күн бұрын
weldone bro!!
@EmnetuWorku-p5t
@EmnetuWorku-p5t 4 күн бұрын
exellent!
@AlexTheKing
@AlexTheKing 4 күн бұрын
አለሜ አንተ እኮ ልዩ ነክ።
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor 4 күн бұрын
ስለ እስራኤሉ ጠ/ሚ የጭንቅላት ዕጥ በሽታ ለምን አትነግረንም?ሞቶ ስለተቀበረው ሳይሆን በሞት ሀፋፍ ላይ ስላለው ሰው ንገረን እንጅ
@tesjij8484
@tesjij8484 4 күн бұрын
አንበሳው ቢሞትም አይቆጭም የፈለገውን አድርጎዋል መሳቂያ መሳለቂያ አረቦችን አድርጎዋል
@eyobyonas880
@eyobyonas880 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yonathan2895
@yonathan2895 3 күн бұрын
ስንትቱን ገሎ ጀግና ብሞትም አይቆጭም
@abdulselamelias5944
@abdulselamelias5944 4 күн бұрын
አለምነህ ስለቻይና ስታወራ ስሜቴን ገዛሃው በርታ
@AbelAntenehMOGES
@AbelAntenehMOGES 4 күн бұрын
መቼነው አሜሪካ ከኛ እራስ የምትወርደው።???daversitye,ያንን ቀንእጠብቃለን።
@mesfindesta6252
@mesfindesta6252 4 күн бұрын
mircha 97 betemeleketes ?
@nurhussenabdella6069
@nurhussenabdella6069 4 күн бұрын
ልታድግ ኣይፈልጉም ምእራባውያን የነሱ ባርያ ሆነህ ልትሄድ ነው የሚፈልጉሃብትህ እየዘረፉ የነቀዘ ስንዴ ይጥሉላሃል
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 4 күн бұрын
ልክ ነው።ለድሃው ካሳ አልተሰጠውም።
@tedrosmhreteab2741
@tedrosmhreteab2741 4 күн бұрын
Ye Eritrea hizb lante sew aydelem Shieb 🇪🇷 Onna🇪🇷 Besigdira🇪🇷 lezemenat yegedelachut hizbachin aniresawum ante Ye Dergue terefrafi
@gagaeboru9276
@gagaeboru9276 2 күн бұрын
Before you comment any thing, please read history. I think depending on your comment you’re pure ignorant.
@tesjij8484
@tesjij8484 4 күн бұрын
Of all the American presidents who have hated Ethiopians, Carter is the one who is most hated.
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 4 күн бұрын
President Carter received a 3 a.m. call from an adviser in China relaying a request from Deng to send 5,000 students to America. “Tell him to send 100,000,” Carter said. On 26 December 1978, 52 scholars boarded a plane for America.
@B4B6209
@B4B6209 4 күн бұрын
በካርተርና ቻይና ግንኙነት ላይ አሜሪካውያን ምን ይላሉ የሚለውንም መመለስ ነበረባችሁ
@FanoZemene
@FanoZemene 4 күн бұрын
ሀገረ መንግስቱን ፋኖ ሲገነባ አማካሪ ነው የምናረግህ
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 4 күн бұрын
ጂሚ ካርተር ማለት በስልጣን ዘመኑ አንዲሁም ስልጣኑ ከለቀቀ በኋላ ኢትዮጵያዊያን መቼውኑም ይቅር የማትለው በኢትዮጵያ ላይ ከአንድም ሁለቴ ከፍተኛ ክህደትና ሸፍጥ የፈፀመ ዲያብሎስ ነበር።
@IsmaelNablus
@IsmaelNablus 4 күн бұрын
ሺአ ስለሆኑ ነዉ ጂሚ ካርተር 😂😂😂
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 4 күн бұрын
የዘረኝነት ቀያሹ ኪሲንጀርና መሐንዲሱ ካርተር በመቶ ዓመታቸው ተከታትለው ሞቱ።ምድር ትቀበላቸው ይሆን? አምላክ ይወቅ።
@seidabdu9529
@seidabdu9529 4 күн бұрын
Lelawn tewutina trachoma yegilina yeakebabin nitsihina bemetebek mekelakel endemichal eyaweku andit wuha enkua sayawetu hizbachin trachoma teyzo kekoye behuala ye ayn tsegur kezore behuala TT surgery eyalu be carter center amakagninet sew eyeredan new bilew ahunim eyekeledubn néw
@hailattekle4296
@hailattekle4296 4 күн бұрын
አለም ክፍት አፍ
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 4 күн бұрын
በአፍህ አትፀዳዳ
@David-wf4pd
@David-wf4pd 4 күн бұрын
የ ኢትዮጵያ ደርግ በ ኤርትራ ሽእብ ገብተው የስሩት ግፍ ረሳቹት 🤭🇪🇷
@gagaeboru9276
@gagaeboru9276 2 күн бұрын
ደርግ የኤርትራ ህዝብ ላይ ምንም አላደረገም። ጥንቡና ግማታሙ ሻቢያ ያነገራችሁንና የውሸት ፖለቲካ እዚህ አታምጡ። አዋዜ ላይ እውቀት እና ታሪክ ብቻ።
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН