Alemneh wase

  Рет қаралды 36,062

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 163
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 Ай бұрын
ሁሌም ስለ ታማኝ መረጃቹሁ እናመስግናለን !! ሻባት ሻሎም መልካም ዕለተ ሰንበት ለመላ አይሁዳዊያን!!
@ermiyastsige9186
@ermiyastsige9186 Ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ሰላሙን ለአገራችን ኢትዮጵያና ለአለም ሁሉ ያድልልን!!
@user-pn9pf4dv7q
@user-pn9pf4dv7q Ай бұрын
አሜን
@user-ew5ss2fl2c
@user-ew5ss2fl2c Ай бұрын
ለእስራኤል ሁሉም እግዚአብሔር ‏‪ አላቸው ሁሉም በእርሱ በእግዚአብሔር ይፈጸማል ለማንኛውም ለህዝብ እስራኤላውያን ሰንበት ሰላም
@4youmedia333
@4youmedia333 Ай бұрын
Mindn new yemtaworaw egziabhern eko ayakutim jususin eko yedikala lij new yemilut
@esmailibrahim642
@esmailibrahim642 Ай бұрын
እስራኤል የመጨረሻዋ ቀን እየመጣ ነው እስራኤል ማለት ይሁዳ ናት ይሁዳ ድሞ መጥፊያዋ ቅርብ ነው ድል ለፍሊስጤም 🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb Ай бұрын
አሰን ነስረላ ሀሳቡ ልጆቻችን ሊያስጨርስ ነው ኮ ይቅር ይበለው ቤሩት ያላችሁ እህቶቼ ራሳችሁን ጠብቁ
@user-fk7qi4vr3i
@user-fk7qi4vr3i Ай бұрын
አለምነህ አንተ ይሁዲ ስለሁንክ ትክክል ትናገረ አለህ እግዚአብሔር ይባረክህ🇮🇱🇪🇹👍🌹🌹
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
ቸር ወሬ አሰማን የአለሙ ጌታ
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Ай бұрын
እስራኤል ❤❤❤
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Ай бұрын
እንኳን ሂዝቦላህን ሊያጠፉ ይቅርና ሀማስንም ማጥፋት አልቻለችም ወራሪዋ። እሱ ከሀማስ በላይ ነው አቅሙ❤
@roomiki95
@roomiki95 Ай бұрын
😂😂😂leza eko nw meriwochu yalekut 😂😂
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
ነብሴ የሚያልቀው ንፁህ ህዝብስ እነሱማ ከድሀው አፍ እየነጠቁ ጉድጎድ ሰርተው ለጊዜው ቁጭ ብለዋል ለዜጎቻቸው አያስቡ እስራኤል ለዜጎቿ ነው 1 ከሞተ ሽ ነው የምትፈልገው
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 Ай бұрын
ትክክል ሀማሰ ማለት አሳማ ለህዝቡ ዴንታ የሌለው እሰራኤል ደግሞ በተቃራኒ ነች ይህ ነው ልዩነቱ ​@@betelmulu4897
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
@@betelmulu4897 እና የሁዲ ከምግደል ውጭ ምን ያውቃል? እየሱስ ሰቀሉ ዘከርያ የህያ ገደሉ ማርያም ዲቃላ ወለደች አሉ እየሱስ ዲቃላ ነው አሉ ምን የገርማል ዛሬ ንፁሀን ቢገደሉ
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Ай бұрын
ታዲያ ሄዝቦላና ኢራን ከወትሮ በተለየ ወደዚህ ጦርነት ለመግባት ለምን የቸኮሉ ይመስልሀል? ነገሮቹ የከረሩት እኮ እስራኤል በሠሜን አና ማዕከላዊ ጋዛ ያለውን ዋናውን እና አብዛኛውን የሀማስ ጦር አፈር ከድሜ አስበልታ ከነጉድጓዱ ስታጋይበት የቀረው የሀማስ ቅሪተ አካል ፈርጥጦ ከህዝብ ጋር ተሰዶ ራፋህ /Rafha/ውስጥ በቀረ የመሽሎክሎኪያ ጉድጓድ ውስጥ ይገኛል ህዝቡን ከላይ እንደ ጋሻ አስቀምጦ እስራኤልም ይህንን የቀረ የሀማስ የቀረ አጽም በራፋህ ኦፕሬሽን ከፍቼ ድንበር ሳይሻገር እፈጨዋለው ብላ ስትነሳ እነ ኢራን ቀድመውም ሀማስ እንዳይጠፋ እናረጋለን እንዳሉት ማዋከብ እና በየአቅጣጫው ነገር ማባባሱን ተያያዙት እልሀለው ሊባኖስም እንደ ጋዛ ወደ ድንጋይ ዘመን ለመመለስ ጥረቷን ቀጥላለች ስለዚህ ይቺ ሁለት መንግስት የሚገዛት አሳዛኝ የኢራን አሽከር ከትንሽ ቀናት በሃላ cease fire nowልትል ነው ። እስራኤል ቀድማ እንደ ፍልስጤም እንዳትሆኑ ይሄንን ሄዝቦላን ከስራቹ አስወጡ ወይ አሳርፉ ብላለች ካልሆነ ደጋፊዎች ስለሆናቹ አብሬ አሳርፋችሃለው ብላለች ደሞ አትጠራጠር ሊባኖስን ከሚያጋያት አንዱ ሄዝቦላ እስራኤልን ለመምታት ብሎ ያከማቸው ሚሳይል ማከማቻ ሲመታ ነው እድሜ ለሞሳድ እስራኤልአውያን ዋጋ ለመክፈል ተዘጋጅተዋል 600ሠው ሆኖ አገር መመስረትም ያውቁበታል ይብላኝ ድሮም በቋፍ ላይ ለነበረችው ሊባኖስ የኛን ልጆች ገረድ አድርገው ሲቀጥሩ እንዳልነበር አሁን ደሞ እንደ ሶሪያውያን ተበታትነው እኛ አገር በስደተኝነት እንዳይመጡ ፍራ
@zebidartube
@zebidartube Ай бұрын
ይህ ጦርነት የግድ መደረግ አለበት አረብን ለመቅጣት ከዚህ የተሻለ አጋጣሚ አይገኝም።
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Ай бұрын
ሞክሩ ማን ከለከላችሁ😂 የ75 አመት ታሪካችሁን ይዛችሁ ወደ መጣችሁበት ትጓዛላችሁ😂
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 Ай бұрын
@@user-wz5xp8vv9z ማነው 75 ታሪክ ያለው አንተ ታረክ እና እርስትየለሽ ዲቃላ
@abuimransm
@abuimransm Ай бұрын
Mahayim
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Ай бұрын
እድሜ ለግብጻዊቷ አጋር በል አንዴ እግራቹ ገባ እስራኤል ግዛት ውስጥ ከዛ የራሳቹ መሠላቹ ታሪክ ከመጀመሪያ እንጂ ከመሀል አይደለም የሚጀምረው
@BurokAyalehu
@BurokAyalehu Ай бұрын
እዉነት ነው ጦርነቱ በፍፁም መቆም የለበትም
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs 29 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ ብቻ 1ኛ ትክክለኛ መረጃ የምትሰጥ❤❤❤❤❤
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w Ай бұрын
አዋዜ ምርጥ ምርጥ ሚዲያአ
@alemalemayhualemayhu1485
@alemalemayhualemayhu1485 Ай бұрын
ጦርነት ለማንም አይጠቅምም ይህ ጦርነት ከተነሳ ግን ብዙ ኢትዮጵያኖች አለን አስወጡን
@4youmedia333
@4youmedia333 Ай бұрын
Min litaderg eyesusin ke ayhud ga tebabreh dagim litgelew new
@alemalemayhualemayhu1485
@alemalemayhualemayhu1485 Ай бұрын
@@4youmedia333 እረ ወዴት እየህድን ነው ጎበዝ እየተናበብን እጂ እስኪ እኔ ምን እልኩ አስወጡን ነው ያልኩት ከሊብናን
@engidayigeremu9559
@engidayigeremu9559 Ай бұрын
አለምነህ እንደጋዜጠኛ ሚዛናዊ ሁን። ብዙ ጊዜ ስለመካከለኛው ምስራቅ በተለይም ስለአይሁዳዊቷ ሐገር ስትዘግብ ነፍስያህን መግዛት እንደሚያቅትህ በግልጽ ያስታውቅብሃል።
@4youmedia333
@4youmedia333 Ай бұрын
Ayihud new so kesu m8nm antebikim
@SemiraAbdulmalik
@SemiraAbdulmalik 25 күн бұрын
ድል ለፍልስጤን❤❤❤
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Ай бұрын
አለምነህና እሳያስድንቅ ፕሮግራም አለምነህ ዋሴ ግን የመካከለኛው ምስራቅን ምስቅልቅል ታላቅ ታናሽ ዳቢት አርጎ ሲበልተው መስማት የሙዚቃ ያህል ይጣፍጣል።የሳዳም ሁሴን ዘመን ደብተር እየጣልን ዜና ፋይል ለማዳመጥ ከእራት በላይ የሚያግዋጋን የአለለምነህ የነጋሽ የንግስትና የብርቱካን ዘገባ ነበር።በሰኞው ማታ ደግሞ የደምሴ ዳምጤ ን የስፖርት ዘገባና በተጫዋቾች ላይ የሚሰጠውን ከባድ ትችትና ሂስ።እናመሰግናለን አለምነህ።❤❤❤
@makedimakedi560
@makedimakedi560 Ай бұрын
አረ አለም ኢትዮጵያዊዎች አለን የነሱ ማስፈራራት ይበቃናል አንተም አትጨምርብን😢😢😢 እግዚያብሄር ይጠብቀን ብቻ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ዘገባ ነው
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
@@makedimakedi560 እሱ ደሳታው አይችለውም ነበር ተደብቁ ለአንድ ነፍሱ ነው ሰለ ሌላ ምን አገባዉ
@user-mm1dp4kg8d
@user-mm1dp4kg8d Ай бұрын
God bless Israel 🇮🇱❤️❤️
@user-bz9dp4rq7s
@user-bz9dp4rq7s Ай бұрын
❤❤❤
@4youmedia333
@4youmedia333 Ай бұрын
That means you support the killer off jusus ?
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 Ай бұрын
አሸባሪን ማጥፋት የቅድስት እስራኤል የቤት ስራ ነው ድል ለእስራኤል💪🏿
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 Ай бұрын
እንሻ አላ በአንድ ወቅት የተሰበሰቡበት ጉድጏድ ውስጥ የሚቀሩበት ያቅርብላቸው
@user-fv5li2hn3g
@user-fv5li2hn3g Ай бұрын
ፀር ኢስለም ከምድር የጥፈልን አሚን
@BereketJa
@BereketJa Ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ በርቱ
@Ashefaf12
@Ashefaf12 Ай бұрын
Alem ere tew etv askrlet aba muluwn chereskew eko susei neh aba erejm edmi ystheh aba❤❤❤
@user-bz9dp4rq7s
@user-bz9dp4rq7s Ай бұрын
Israel💪💪💪💪
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Ай бұрын
በትክክል
@user-rr7pn3xy4p
@user-rr7pn3xy4p Ай бұрын
በአለማችን ተተኪ የለለው ቁጥር 1 የሆነ ኤፍ 22 ወደ እስራኤል ገብቷል
@mulawkebede3996
@mulawkebede3996 Ай бұрын
አቶ ክቡር ዓለምነህ ዋሴ ጤና ይስጥልኝ:: አቶ ዓለምነህ ምነው ዜናህ በውጭ አገር ብቻ ያምቧርቃል?!?!....
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Ай бұрын
ምክንያቱም የውጭ ሀገር ዜ ዜጋ ስለሆነ; በበላበት እየጮጘ ነዋ:: እንጂማ በእማማ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ስንትና ስንት ግፍ; በደል ; የኑሮ ምስቅልቅል; ኢ- ፍታሀዊነት; የዜጎች በሰላምና በፅጥታ ከቦታ- ወደቦታ የመንቀሳቀስ ችግር; ጉቦኟ ተሿሚ ህዝቡን እንደ ቅልጥም ስጋ ሲግጠው መቼ ዘግቦ ያቃል? መቼ ለእውነትና ለተጨቆኑ ድምፅ ሆኖ ያቃል? እሱ ጆሮውን የሚያሳክከው እስራኤል የምትባል ግልገል- ሀገር ስትነካ 24 ሰአት ሙሉ ትንፉሽ እስኪያጥረው; ማንበብ አቅቶት እስኪተባተብ ድረስ የወሬ ስልቻ ይሆናል::
@mayatube1107
@mayatube1107 Ай бұрын
ለእስራኤል ኢራን ፊት ለፊት መምጣት ጥሩ ነው እንደፈሪ ከጀርባ በሰው ሀገር ላይ ለሀገራቸው የማያስቡ ሰወችን እየገዛች ሰላም ከምትነሳ እንደወንድ ፊት ለፊት ትምጣ
@BurokAyalehu
@BurokAyalehu Ай бұрын
ኢራን is certified cawer
@workubirhane1945
@workubirhane1945 Ай бұрын
Yeah Tebarak You Really 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪💪✍️✍️✍️✍️✍️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 Ай бұрын
ኢራን አሁን እኮ ተሸነፉለች ቱልቱላ ወሬ ብቻ መተንኮሰ እና አፍ ብቻ ቆርቆሮ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 Ай бұрын
አለምነህ Have agood Friday ከ ሰነአ Gumma mubareeka For Awaza👍
@All.don2024
@All.don2024 Ай бұрын
ቢኒያሚን ናታኒያው፡ ሲንዋር ወይስ ናስራላ መሰለህ እንዴ ?? ጉድጓድ ሆኖ የምትለው። ስም አታጥፋ 😊
@mimibaba5540
@mimibaba5540 Ай бұрын
አዎ ገብተዋል የዘላለም ሀይል ለፈጣሪ ብቻ ነው ገና እዛው ጉድጓድ ይቀራሉ እነዚ ያለም መሳቂያዎች ወራሪ ዎች ጌታን ሰቀልን የሚሉ ሕጻናትና እናቶችን አርደው ሚበሉ አስቀያሚ ፍጡሮች ያያሕያ ጉድጓድ ቢገባ ሀገሩን ነጻ ሊያወጣ ነው
@Only-true-
@Only-true- Ай бұрын
@@mimibaba5540አባቴ የገባበት ጉድጓድ ያግባሽ
@mulawkebede3996
@mulawkebede3996 Ай бұрын
Hi
@MohamoudAli-k1f
@MohamoudAli-k1f Ай бұрын
Inmesgenalen
@EthioForum21
@EthioForum21 Ай бұрын
IRAN ደፍራ ጦርነት ውስጥ ከገባች IRAN እደነ SYRIA , IRAQI , SOMALIA ነው ምትሆነው ደሞም ብዙ ህዝብ እና መሰረት ልማት ነው ሚወድመው። ጦርነቱ ብዙም አካባቢ ያካልላል። ስለዚህ IRAN ነገሮችን ባላየ ማለፍ ያስፈልጋታል። ሃይሏንም ማጠናከር ያስፈልጋታል።
@4youmedia333
@4youmedia333 Ай бұрын
Israel can't defeat itself
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k Ай бұрын
ሁሌ ናዚ እየጠቀሱ ነገር ግን መልሠው እንደናዚ እየጨፈጨፋ መኖር አይቻልም አለም ቋቅ ብሎታል ህጻናትን ሴቶች መጨፍጨፈፍ የጋዛው አራጅ ቤቢ
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 Ай бұрын
እስራኤልን፣መካት፣መልሱ፣የበለጠ፣እራሳቸውን፣መጓዳት፣ነው።
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Ай бұрын
ይህ ሁሉ መንቀልቀል እኮ ፋሪሶችን ለመጎተት ነው ደግነቱ እንደ እሷ ወራሪ ስላልሆነች አስተሳሰቧ የሰፋ ነው የፋሪሶች ❤ መቼም ወራሪ ድል አያረግም😂
@mayatube1107
@mayatube1107 Ай бұрын
የሚገርመኝ ላጠቃ ነኝ ስትል ድል ትላላቹሁ አወ ትችዋለሁ ስትል እስራኤል አውቃ ጎትታ ወደ ጦርነት ልታስገባቸው አስባ ነው ትላላቹሁ ከአንዱ ሁኑ እንጅ
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz Ай бұрын
እሥራኤልና ኢራን ፊት ለፊት በቀጥታ አይዋጉም መቼም​@@mayatube1107
@sirajlemani4535
@sirajlemani4535 Ай бұрын
wushetam
@MusemaSrur
@MusemaSrur Ай бұрын
የሁዳ እኮ የተረገሙ ህዝቦች ናቸው የሚሰሩት ግፍ በአይናችን አያየን ነው
@Seid-wh7ff
@Seid-wh7ff Ай бұрын
ኤስራኤል በቅርቡ ከመሬት ትጠፋለች
@MubarekKedir-k8t
@MubarekKedir-k8t Ай бұрын
gumarye zeme belehe le iserale ataletelete tekekelegna zena lemakerabe moker
@Misbah-lo8qu
@Misbah-lo8qu 26 күн бұрын
Xebab zerenya neh
@mimibaba5540
@mimibaba5540 Ай бұрын
689የጦር መኮንኖች የሞቱባት
@ztseat
@ztseat Ай бұрын
የሁለቱም ጦርነቶች መንስኤ ምንድን ነው?
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Ай бұрын
አለምነህ ልጆችህ ሀይፋ መስሎኝ ሚኖሩ እንዴት ጉድጋድ ውስጥ ዝግ ስብሰባ አረጉ ምትል የእስራኤል መንግሥት መቸም አይፈሩም
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse Ай бұрын
በደምብ አዳምጠው።የእስራኤል መሪዎች "the pit"/ጉደጓዱ/ ብለው ይጠሩታል ነው የተባለው። ከመሬት በታች የተሠራ ፅ/ቤት ነው...መሪዎቹ ግን "ጉድጓዱ"ብለው ቀፅለውታል።?אתכ מבין
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz Ай бұрын
የኢራን ዛቻ ከልብ አይመሥልም ብዙ ብዙ ተዝቷል የቀድሞው ፕሬዝዳንት አህመዲ ነጃድም ብዙ ብሏል ያሉትን አላደረጉም የሚጮህ ውሻ አይናከሥም
@user-yj4rw7si4p
@user-yj4rw7si4p 29 күн бұрын
Alemneh 1250 esrail tefeju eyalk new ke 40000 belay filstemoch tefejitew west bank lay setoch hitsanatoch eyetedeferu eyetegedelu eyetekoretu beslet yawium beagerachew ager yalneberachew yehudoch sira tiru new bilwh tamnaleh miknyatum benetsa aemro alayehewum yesw lij manimbyihun alagbab megedel yelebetm
@solomonleopard
@solomonleopard Ай бұрын
እንደ አለምነህ ዋሴ " ሰበር "ን ያልከሰከሳት አለ ግን?!
@NouhTelecom-bh1qs
@NouhTelecom-bh1qs 29 күн бұрын
ሂዝቦላ ምንም አያረግም የኢራንን አላማ ለማሳካት እንደ የመን ሶሪያ ፍልስጢም ኢራቅ ከደቡብ ሊባኖስ የተረፈችውን ቤሩት ማስወደም ብቻ ነው ይህን ዜጋው ጠንቅቆ ያውቀዋል።
@et2507
@et2507 Ай бұрын
Alemnek, Shakur is leaders of hell. He got four legions. Hanieh is a significant deamon. Koshoro.
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
እዛው ይቀበራሉ እንሻሏህ ቦቅባቃ የሁዲ😂
@user-nd2iw7hj4v
@user-nd2iw7hj4v Ай бұрын
😂😂😂
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l Ай бұрын
😢😢😢 ልብ አይሞት Zim belu berut hule dibideba ale
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Ай бұрын
ማነው ቦቅቧቃ እዛ ኢራን ያሉ አጎቶችሽ ጓዳ መታ በሳሎናቸው የሀማሱን መሪ ሀንዬንጉሮሮውን ይዛ ወደ ገሀነብ ሸኘችው ታዲያ መልዕክቱ ምን ይመስልሻል?ከፈለጋቹ ኑ በሜዳዬ ብላ ጥሪ እያረገች ነው።አይ አንቺ ! ከአንቺ በላይ እዛ ያሉ አጎቶችሽ እስራኤል የምታወራቸው ይገባቸዋል የእኛ አገሮች የአሸባሪ ደጋፊዎች እውቀት የላችሁም ምክንያቱም አብዛኞቻቹ የእነሡ ሠሀን አጣቢ ናችሁ እነሡ ደሞ ብር እንጂ ጭንቅላት የላቸውም ስለዚህ ከእነሱ ምን ትማራላችሁ?
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
@@amengetsonjuses7598 የሁዲ በበላብት የምሸና ነው ኢራን አጎቶች አይደሉም የእኛ ሙስሊሞች ምንም አይጠቅሙን መክንያቱ የፍልስጤም ምንም ያአርጉ ነገር የለም ህታ መሳርያም እንኳን አለሰጥዋቸውም እውነት የሙስሊም የምጠቅሙ ቢሆኖ መሳረያ ይርዱዋቸው ነበር ብዙ የጦር መሳር አለላቹ አንድ የሰጥዋቹ የለም !! ፍልስጤም የምዋጉዋቹ በአንድ መሳርያ ቢቻ ነው እሱም ራሳቹ በሰሩት መሳርያ ነው 105 ያሲን ነው ሊላ የምጠቀሙት አለ እስክ ንገኝ የሁሉ የምንግርህ ሺያአ የሙስሊም ምንም አይጥቅሙም ለማለት ነው አጎትችሽ ምናም ይምትሉ የሁዲ እና ሺያአ የእስላም ጠላት ናቹ ሙስሊም ሊያጠፉ ይፈልጋሉ ግን አቅምም ጉልብትም የላቸውም !! እስላም አሏህ ይጠብቀዋል ማንንም ልያጠፋው አይችልም ቢጠፍ ኖሮ ድሮ ይጠፋ ነበር ሶሪያ ኢራቅ አፍጋንስታስ ሊቢያ የመን ፍልስጤም ምን ያአክል እንደ ተጨፈጩፉ ታውቃላቹ !ግን ሙስሊሞች ተገደሉ እንጂ እሰልምና አለጠፋም ወደፊትም አይጠፋም የሁዲ ግን ቀን አላቸው ተጠርራገው የምጠፉበት ቀን የሁዲ የተከሉት ዛፍ ቢቻ ነው ማያወራ ሊላ የተደበቁብት ሁሉ የናገራል እንሻሏህ so የዛሬ ከፋከፋ ማለታቹ ምንም አይጠቅማቹም የደጃል ባሮች ወደፍት የምተፈተኑብት ቀን አለላቹ ድል የለምስኪንዋ ፍልስጢም ሀኒዬ እድሜ ልኩ የፍልስጤም መሰዋት የከፈለ ጀግና ነው የፍልስጤም ጀግና የሚሞቱ አንድ የቅዱስ መስጂዳቸው ሁለት ለምሪታቹው ነው በከንቱ አይደለም የሚሞቱ የሁዲ አሉ አይደል የአለምንም ምክንያት የሚሞቱ
@AbubekerSirag
@AbubekerSirag Ай бұрын
ወፍ የለም ብለህ ነበር😂😂😂 አተ ይሁዳ እዛች ምድር ማንም አይኖርም
@behapi6618
@behapi6618 Ай бұрын
ኢራን አጠቃለሁ ስትል አይሁድ እስራኤል፣አሜሪካ እና ምዕራባዊያን ቅዘን በቅዘን ሆነው እንዲ እየተራመሱ እያየህ አንተ ግን የአሜሪካ የጭን ገረድ የሆነችውን አይሁድ እስራኤልን ታንቆላጵሳለህ።...እመን አይሁድ እስራኤል ብቻዋን ኢራንን አትችላትም
@user-pn9pf4dv7q
@user-pn9pf4dv7q Ай бұрын
እነዚሆ አሸባሪዎች ኸእሳት ጋር ባይጫወቱ ይሻላል ችግሩ እነሱ መኖሮ መደሰት አይፈልጉም እሰራኤል ደሞ ሰላም ብልጽግና ጠመኖር በደሰታ የሚፈልጉት
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 Ай бұрын
💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@tulu027
@tulu027 Ай бұрын
በዜና ትንታንያችሁ ወይ በቀጥታበእግሊዝኛ አውሩ አለበለዚያ ይህ እንግሊዝኛና አማርኛ ደባልቃችሁ ሁሌም የምታወሩትየዜና ትንታኔ ግራአጋቢ የሆነ ትርምስምሱ የወጣ ነገር ሆንዋል በእርግጠኝነት የሚሻለውን አድርጉ አለበለዚያ እኛ የሚሻለውን እናደርጋለን ይህም ለእናንተ ጉድጏድ መቆፈር ይሆናል " አንቅሮ በመትፋት"
@badariyyaqatar2274
@badariyyaqatar2274 Ай бұрын
መጠጥ ያለበት አይሁዱ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
ምናለ ይሄን አሸባሪ ናስራላ ቢያነሳው ፈጣሪ ሀገር እና ህዝብ ከሚያልቅ😢
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
@@betelmulu4897 ጌታ ገድል የሚሉ ስ?
@user-kj2vz6ub1z
@user-kj2vz6ub1z Ай бұрын
ኣመሪካን ተማምኖ ያዙኝ ልቆቁኝ ግን አይከብድም ክክክክ ያሁዳና ድቃላዎቹ ክክክክ
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Ай бұрын
እዛው ከመሬት በታች እንዳሉ ጀሊሉ ይቅበራቸው ወራሪዎቹን❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
😂😂😂😂ማነው ጀሊሉ?
@samrawittekeste8380
@samrawittekeste8380 Ай бұрын
😅​@@betelmulu4897
@badariyyaqatar2274
@badariyyaqatar2274 Ай бұрын
2006 አሸናፊ ህዝቡላህ ነበር ይህ ሀቅ
@abuimransm
@abuimransm Ай бұрын
BULL
@ahmedabduslam
@ahmedabduslam Ай бұрын
ያሁኗ እስራኤል ትለያለች አላለም 🤣 ያሁኗ ኢራንስ አትለይም ? አር እና ማር ታወዳድራለህ እንዴ ? ኢራን ❤💪✌️
@sumeyahabib2010
@sumeyahabib2010 Ай бұрын
ያለ አሜሪካ እስራኤል ምንም ኃይል የሌላት 😝 ብቻ ናት ግን ደግሞ ትጠፋለች ወደፊት
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Ай бұрын
አብረን እናየዋለን ስትጠፋ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Ай бұрын
አሜሪካ ሳትፈጠር እስራኤል ነበረች ወደ ፊትም ትኖራለች
@user-pn9pf4dv7q
@user-pn9pf4dv7q Ай бұрын
ዜናም ለመተንተን ሞገስ ያሰፈልጋል ኢሳያስና አለምነህ ማጂክ ናችሁ እኮ መታደል ለማንኛው እግዜቤር ሰላሙን ያምጣው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Ай бұрын
ህዝቦላ ቅርብ ሀገር ስለሆነች ነው
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Ай бұрын
ሞት ለወራሪዋ ሞት ለአሸባሪዎች ይሁዳዎች ድል ሀቅን ለያዙ ፍልስጤማውያን 🇵🇸🇪🇹🇮🇷🇵🇸🇪🇹🇮🇷🇵🇸🇮🇷🇪🇹
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l Ай бұрын
ኣለቁ እኮ😢😢
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Ай бұрын
ማነው ቦቅቧቃ እዛ ኢራን ያሉ አጎቶችሽ ጓዳ መታ በሳሎናቸው የሀማሱን መሪ ሀንዬንጉሮሮውን ይዛ ወደ ገሀነብ ሸኘችው ታዲያ መልዕክቱ ምን ይመስልሻል?ከፈለጋቹ ኑ በሜዳዬ ብላ ጥሪ እያረገች ነው።አይ አንቺ ! ከአንቺ በላይ እዛ ያሉ አጎቶችሽ እስራኤል የምታወራቸው ይገባቸዋል የእኛ አገሮች የአሸባሪ ደጋፊዎች እውቀት የላችሁም ምክንያቱም አብዛኞቻቹ የእነሡ ሠሀን አጣቢ ናችሁ እነሡ ደሞ ብር እንጂ ጭንቅላት የላቸውም ስለዚህ ከእነሱ ምን ትማራላችሁ?
@user-wz5xp8vv9z
@user-wz5xp8vv9z Ай бұрын
ይችን ነቀርሳ መካከለኛው ምስራቅ አምጥታችሁ የወተፋችሁ ማን ቢረግማችሁ ነው እዛው ባሉበት ጨርሳችኋቸው በነበረ ሰላማችን ባልደፈረሰ ነበረ የወራሪዋ መሪ ዳግማዊ ሂትለር 😮
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Ай бұрын
ማነው ቦቅቧቃ እዛ ኢራን ያሉ አጎቶችሽ ጓዳ መታ በሳሎናቸው የሀማሱን መሪ ሀንዬንጉሮሮውን ይዛ ወደ ገሀነብ ሸኘችው ታዲያ መልዕክቱ ምን ይመስልሻል?ከፈለጋቹ ኑ በሜዳዬ ብላ ጥሪ እያረገች ነው።አይ አንቺ ! ከአንቺ በላይ እዛ ያሉ አጎቶችሽ እስራኤል የምታወራቸው ይገባቸዋል የእኛ አገሮች የአሸባሪ ደጋፊዎች እውቀት የላችሁም ምክንያቱም አብዛኞቻቹ የእነሡ ሠሀን አጣቢ ናችሁ እነሡ ደሞ ብር እንጂ ጭንቅላት የላቸውም ስለዚህ ከእነሱ ምን ትማራላችሁ?
@amanuelsol
@amanuelsol Ай бұрын
ህልውናችን በሠይፋችን ነው፡ መሀመድ ጥሎልን የሂደውን ሰይጣናዊ ሀይማኖት ዓለም በሙሉ እየተገነዘበ መጧል፡ እስልምና በውሸት ላይ ስለቆመ እየተፍጨረጨረ ነው።
@itsmydam5912
@itsmydam5912 Ай бұрын
እኔ የምለው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ማን እንደሆናችሁ ሳንናገር የምትለፈልፉት ነገርስ😂 ሲቀጥል ታሪክ አንብቡ አልያም ጠይቁ አረብ አፍሪካ ውስጥ ያለን ሙስሊም በጣም ነው የሚንቁት ከዛም አለፍ ካለ እነርሱ ጠፍጥፈው የሰሯቹ ያክል ነው የሚያስቡት😂
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
@@itsmydam5912 ኧር ተደብቅክክክክክ
@mahmoudabdelkany-xz3yv
@mahmoudabdelkany-xz3yv Ай бұрын
እንደ እስራኢል ክርስቲያኖችን የሚጠላ አለ እንዴ? እኛ አፍሪካዊያን ሙስሊሞች ከአረቦች ጋር በአንድ መስጊድ ጎን ለጎን ተጠጋግተን እንሰግዳለን ያለምንም ልዩነት። ፅዬናዊቷ እስራኤል ግን እንዴት እንደምታሰቃያችሁ እናተን ክርስቲያኖች አይታችኋል።
@hythggt
@hythggt Ай бұрын
አረ ባክህ ሚዲያ አገኘው ብለህ አትዘርጠጥ ሲጀመር አይሁዶች እንኳን ኢራንን እና ሂዝቦላን ይቅርና ሀማሥን እንኳን በአሜሪካን እርዳታ እኮ ነው የሚዋጉት የለህም እንዴ ምድር ላይ አንተ ከረሳም
@dejed9804
@dejed9804 Ай бұрын
እርማት:- መታወቅ ያለበት እስራኤል ልሂዝቦላ የምትጠቀማቸውን ተራ ሚሴኤልና መሳሪያ አይነት በፍፁም ለኢራንም አትጠቀምም! ለኢራን በF35 እና ከዛ በላይ ደረጃ የተወሳሰበ ሃርድዌር ይጠበቃል!
@mahmoudabdelkany-xz3yv
@mahmoudabdelkany-xz3yv Ай бұрын
ያው እንደለመደችው ሕፃናቶችን እና ንፁሃንን ነው የምትገድል ከተማን ቤቶችን ታፈርሳለች እንጂ እንደ ወንድ ፊት ለፊት አትዋጋም። እድሜ ለአሜሪካን እና አውሮፓዎች ባይጠብቋት አልቆላት ነበር።
@user-hs2hw8gu3c
@user-hs2hw8gu3c Ай бұрын
Ante kiftaf lemin hedeh atiwagam kenihin xebik
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 Ай бұрын
እንጨት ተኩል ይግባልህ እሽ 😊 ድል ለእስራኤል ሞት ለአሸባሪወች እና መላ ጠላቶቿ
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Ай бұрын
ምን ታመጣለ እኔ አጠገብ ብቆም በሱሪ ሽንትህን ትለቅ ነበር
@johnmokoena4310
@johnmokoena4310 Ай бұрын
እነንቴ ለሁሉም ነገር ቀንህን ጠብቅ የምትሉት አለምኔ ምን አድርጎ ነዉ? ዘመነዊ ሰዉ እንሁን::
@johnmokoena4310
@johnmokoena4310 Ай бұрын
እኔ እኳን አሁን የለሁበት ሀገር ደቡብ አፍርከ ነዉ አለምኔን የምዎቀዉ በዩቱብ ነዉ ጎበዝነ ጥሩ ዜነ አቅረብ ገዜጠኛ ነዉ:: አቦ ይመችክ አለምኔ ዋሴ ከጎሮቤት ምቀኛ ከዘመድ ሸረኛ?????
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt 28 күн бұрын
ቀውሥ ጥቅርሻ ውሻ
@ImaneAbdu
@ImaneAbdu Ай бұрын
Mot le Israel mot le Israel
@user-bz9dp4rq7s
@user-bz9dp4rq7s Ай бұрын
Mot le melaw ahezab👣👣
@hythggt
@hythggt Ай бұрын
ከሂዝቦላ ጋር አይሁዶች ባደረጉት ጦርነት የፈጁት አንድሺ ሰው ሰላማዊ ነው።አንተ ለምን ትዋሻለህ ሁሌ መዋሸት???የአንተ ሀገር እሥራኤል ቀሥ እያለች ከአለም ካርታ ላይ ትፋቃለች
@RichMm-jn3eq
@RichMm-jn3eq Ай бұрын
ድል🇵🇸🇵🇸🇪🇹 ድል 🇮🇷🇮🇷🇮🇷 ኢንሻአላህ የንፁሀን ደም ፈሶ አይቀርም እስራኤል አሜርካንን ተማምና ወራሪ
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k Ай бұрын
እስራኤል ትናንትም አዛዘዧን አታለች። ጉርጋድ ለመግባት ነው የፎከረችው ለዛውሞ መላው አለምን አስተባብረው እየታገዙ ህዝቦላህን ታውቀዋለች ደጋግማ ተወኝ ብላዋለች አልተውም ፓለስታይን ነጻ ካልወጣ ።ፈሪ ና ሲቪል ህዝብን አራጅ ናት አንድቀን ዋጋ ትከፍላለች አይቀርም ኢ አላህ
@mayatube1107
@mayatube1107 Ай бұрын
የምታወሩት ሌላ የሚታየው ሌላ በፕሮፓጋንዳ ቢሆን አሸንፋቹሁ እስራኤል ጠፍታ ነበር ወሬ ወሬ ወሬ
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k Ай бұрын
@@mayatube1107 አናጠፋትም እያሳቀቅናት እንኖራለን ጉርጓድውስጥ ናቸው አሁንም 40% ሠራተኛ ብቻ ነው የሚሠራው ሌላው ከነመሪያቸው ጉርጓድ ገብተናል ብሏል ኢስራኤል ታይምስ አንብብ
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Ай бұрын
ማነው ቦቅቧቃ እዛ ኢራን ያሉ አጎቶችሽ ጓዳ መታ በሳሎናቸው የሀማሱን መሪ ሀንዬንጉሮሮውን ይዛ ወደ ገሀነብ ሸኘችው ታዲያ መልዕክቱ ምን ይመስልሻል?ከፈለጋቹ ኑ በሜዳዬ ብላ ጥሪ እያረገች ነው።አይ አንቺ ! ከአንቺ በላይ እዛ ያሉ አጎቶችሽ እስራኤል የምታወራቸው ይገባቸዋል የእኛ አገሮች የአሸባሪ ደጋፊዎች እውቀት የላችሁም ምክንያቱም አብዛኞቻቹ የእነሡ ሠሀን አጣቢ ናችሁ እነሡ ደሞ ብር እንጂ ጭንቅላት የላቸውም ስለዚህ ከእነሱ ምን ትማራላችሁ?
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Ай бұрын
​@@HamidJemal-z2kእና ታዲያ ዋና ጦሩን የሚያዙት .፣የሚያንቀሳቅሱ መረጃን ተቀብለው መረጃ ለመስጠት የሚችሉት ከስጋት ነፃ ሆነው በደንብ ለመምራት ነው ታዲያ ሀማስ አለ አደል እንዴ ብዙ ሜትር ዝቅ ብሎ በየመኖሪያ ህንፃ ስር ፣ በመስኪድ፣ በትምህርት ቤት ስር ለስር ቦይ ቆፍሮ ለህዝቡ አንድም መከላከያ ሳያደርግ ሳያስጠነቅቅ ህዝቡን በቦንብና ሚሳይል የሚያስጠብስ ታዲያ ኢራን የኒኩሌር ተቋሟን ከዋሻ ስር ለምን አደረገችው እንደ ሳዳም ሁሴን ፊት ለፊት አስቀምጣ ላለመበላት ነው ጦርነት ቢጀመር የኢራን መሪዎች የሚኖሩበት ህንጻ ስር ተቀምጠው የሚዋጉ መሠለህ?ህንፃው በላያቸው ይናድላቸዋል ወደው ሳይሆን በግድ ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታ ተወስደው ነው ጦሩን የሚመሩት ቴክኖሎጂን በመጠቀም ።መሪ ከሌለ አገር የለም ይሄን እወቅ መጀመሪያ መጀመሪያ ከባሰ እንደ እነ ሳዳም እንደነ ጋዳፊ የጎርፍ መፍሰሻ ቦይ ስር ጉድጓድ ስርም ሊገኙ ይችላሉ መሠዋትነት መክፈል ካልፈለጉ ደሞ እንደ እነ ሀንዬን በኳታር ወይም በቱርክ ጥገኝነት ጠይቀው ሊፈረጥጡም ይችላሉ።ታሪክ አታውቁም እውቀትም የላችሁም የኛ አገሮቹ የአሸባሪ ደጋፊዎች
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Ай бұрын
የሄዝቦላ መሪ ናስራላ የት ያለ ይመስልሀል ?ለምን የኔትዎርክ ስልክ አይጠቀምም?የሞት ጥላ ከሃላው እንዳይከተለው አንድ ቦታ ጉድጓድ የውጭው ፀሀይ እና አየር እየናፈቀው ብዙ አመት ተቆጥሯል ጉድጓድ ውስጥ ከተደበቀ።
@mehamedMuktar
@mehamedMuktar Ай бұрын
ቆይ እነ የሚገርመኝ ይሁደ ከኛ ከሙስልሞች የበለጠ ለክርስተኖች ጠለት መሆኑን ጠፋቶሀቹ ሰይሆን ለሀይመኖተቹ ቦተ ስለመትሰጡ ነው
@mayatube1107
@mayatube1107 Ай бұрын
ውይ ውይ ተንትነሽ ውተሻል አይ በእስላም ሀገር ነው ክርስቲያን የሚኖረው
@itsmydam5912
@itsmydam5912 Ай бұрын
እንደ እናንተ ዱባ ራስ አይተን አናውቅም በአለም ሰዎቹ በሃይማኖት አይደለም የሚጣሉት ጮማ ራስ
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k Ай бұрын
ሁሌ ናዚ እየጠቀሱ ነገር ግን መልሠው እንደናዚ እየጨፈጨፋ መኖር አይቻልም አለም ቋቅ ብሎታል ህጻናትን ሴቶች መጨፍጨፈፍ የጋዛው አራጅ ቤቢ
Alemneh Wasse የዩክሬን ጦር #ላሽቋል!
17:44
Alemneh Wasse
Рет қаралды 49 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 72 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 18 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 16 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 72 МЛН