Alemneh Wasse ኦ ነገ በፈረንሳይ

  Рет қаралды 37,955

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 551
@y.h6654
@y.h6654 2 ай бұрын
ታሪካዊ ፍጻሜ በታሪካዊዉ ሰዉ ሲገለጽ እንዲህ ነዉ አለሜ ረጅም እድሜ ከጤና ላንተ ይሁን
@dani133boy
@dani133boy 2 ай бұрын
አለም በጣም ደስ የሚል ቅንነት ወዳጅነት የተሞላ ትንታኔ ነው ታሪኮችት ያቆራኘህበት መንገድ የሁላችንንም ክብር በጠበቀ አገላለጽ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@zlove8820
@zlove8820 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኣለምነህ ዋሴ ጭዋ የጋዜጠኛ ባህርይ ያለህ ድንቅ ጋዜጠኛ ቢኒያችን የኤርትራ እና የኣፍሪቃ ጥቁር ኣልማዛችን ደቂ ሪመይ እንኳዕ ሓጎሰና!!!
@moriya7174
@moriya7174 2 ай бұрын
አይ አለም ዜናን እኮ አንተ ብቻ ስራው..... አቀራረብክ: ቃላት አጠቃቀምህ እና ድምጽህ ልዩ እኮ ነው። ዜናውን ስትጀምረው እንደሚያልቅ እያሰብኩ እናደዳለው። ከቻልክ አንዳንዴ ትረካ ነገር ብተጀምርልን አሪፍ ነበር። ስላከበርከን እናመሰግናለን። you are the right person at the right place ሲሉ እንዳንተ ነው። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@jordadawit8805
@jordadawit8805 2 ай бұрын
Almnh Wassa አመሰግናለው ኤርትራዊ ነኝ ግን የተወለድኩት ኢትዮጵያ ነው ወርቃማ ድምፅህን አስታውሳለሁ አከብርሃለሁ የጋዜጠኛ ጀግና ነህ።❤
@ኤሩኤርትራዊት
@ኤሩኤርትራዊት 2 ай бұрын
ሰሜናዊቱ ኮኾብ ኤርትራ ውባ ኣስመራ ያሳደገች ብንያም ♥️🇪🇷🌹♥️🇪🇷🌹♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🌹🌹🌹 እንቃን ደስ አለን ለመላው ኣፍሪቃውያን
@AlmihileAlmi
@AlmihileAlmi 2 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ አንተ እውነተኛ የዓለም ዋስ ነህ ተባረክልን❤❤❤❤
@hseyoumhseyoum6915
@hseyoumhseyoum6915 2 ай бұрын
የኤርትራን ሉኣላዊነት ያከበረ ትንታኔ‼️🇪🇷‼️ እናመሰግናለን አለምነህ ዋሴ🙏
@tedyrose73
@tedyrose73 2 ай бұрын
ኣለምነህ ሁሌም ድንቅ ሁሌም ፍቅር ነህ።ምርጥ ኣፍሪቃዊ ።ኑርልን።
@ኤሩኤርትራዊት
@ኤሩኤርትራዊት 2 ай бұрын
ዓለምነህ አንተም አንደኛ ጋዜጠኛ ነህ እንደ ኤርትራዊ ብንያም እናመሰግናለን♥️🇪🇷🌹
@blackyweld5696
@blackyweld5696 2 ай бұрын
I’m Ethiopian living in US sometimes Americans asked me about Eritrean and Ethiopian. I always said that we are the ((same peoples different passport’s)) viva Eritrea 🇪🇷 Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤
@blackbulltrex
@blackbulltrex 2 ай бұрын
You are right sister. We Eritreans we just want peace and turth, rest is cake for us for you sweat sis.
@yohannesseyoum
@yohannesseyoum 2 ай бұрын
Stop lying. We are not the same people. Yes we all are humans but that doesn’t make us the same. We are Eritreans and you are Ethiopian as you stated it. So stop telling people that we are the same. Tell them the truth. Tell them that you are our neighbour.
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 2 ай бұрын
@blackyweld5696 Eritrea has her sovereignity with its border has two ports and 356 island while Ethiopia has her sovereignty you are neighbors thank you
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 2 ай бұрын
ረሀብተኛ እንሄድባቹም ተሰዳቹ ፍርፉሪ ትለቅማለቹምድረ የጣሊያንዲቃላ ተወልዶ ልጂ በማያይግበት ኮሚኒስት የጊዜ ጉዳይ እጂ መገረፉቹ አይቀሬነው​@@yohannesseyoum
@Misneb
@Misneb 2 ай бұрын
Really? Are you Eritrean or someone pretending to be Eritrean? We don't take your words seriously because they are told by some sickminded individual whose only motive is spoiling the festive occasion. Viva Eritrea and best wishes to all Africans. Nothing will stop us from celebrating Bini's victory..... ​@@musseandemichael2619
@azaziyohannes8873
@azaziyohannes8873 2 ай бұрын
ቢንያም የኤርትራ ኢትዮጵያና መላው ኣፍሪካ። ልጅ ነው። ኣምላክ ይባርከው።
@Amber1919
@Amber1919 2 ай бұрын
🇪🇷🥇🇪🇷🥇🇪🇷🥇ምርጥ ትንታኔ እና አገላለጽህ በጣም ሳቢ ሞያዊ ትንታኔ ነው በጣም እናመሰግናለን ። 🇪🇷🥇🇪🇷🥇🇪🇷🥇
@tedrosmedhane2874
@tedrosmedhane2874 2 ай бұрын
We love you Alemneh for your amazing voice. This victory is not for Eritrea only, it's for our beloved neighbouring Ethiopia, Africa and all black people over the world.❤❤❤
@blackbulltrex
@blackbulltrex 2 ай бұрын
We all same love. Peace for all of us
@EfremWeldekirestos
@EfremWeldekirestos 2 ай бұрын
ደግመን ድጋመን ናመግናለን ውድማችን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@dahabaraya4906
@dahabaraya4906 2 ай бұрын
ከሁሉም የኢትዮጲይ ጋዜጠኛ የንተ ብቻ ነው የምገባኝ በቅንእና የምቀበለውም የምረዳው የምይዳምጠው ሐቀኛ እንተኛ ምርጥ ጋዜጠኛ ዕድሜና ጤና እመኛሎ ወንድማችን🙏
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ ምርጥ ጋዜጠኛ የሐቅ አባት እዉነት ነዉ ቢኒ የአፍሪቃዉ ኩራት ነዉ ለአፍሪቃዊያን በር የከፈተ ኤርትራዊ ጀግና ነዉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሑን ።ኤርትራዊያን ኢትዮጵያዊያን መላዉ አፍሪቃዊያን እንኳን ደስ ያለን ቢኒ እንዳለዉ ጊዜያችን ነዉ አፍሪቃዊያን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebkbur6019
@sebkbur6019 2 ай бұрын
ጽቡቕ ገሊጽኪዮ ንፍዕቲ ዮዲ
@mzuzu1414
@mzuzu1414 2 ай бұрын
የሓቅ አባት 🤔🤔 ሓፍተይ ስምዒታዊ ምዃን ቅኑዕ ኣይኮነን። John 14 ትግ - ዮሃንስ 6: የሱስ ከኣ በሎ።፥ መገድን ሓቅን ህይወትን ኣነ እየ።
@sebkbur6019
@sebkbur6019 2 ай бұрын
@@mzuzu1414 ንሓቀኛ ሰብከ እንታይ ምበልካዮ እዚ ጋዜጠኛ ሓሶት ዜና ኣይሰማዕናሉን
@user-jv5dx4wc2s
@user-jv5dx4wc2s 2 ай бұрын
Wawa you're the especial person God bless you
@mzuzu1414
@mzuzu1414 2 ай бұрын
@@sebkbur6019 ብመጀመርታ ንማንም ስም ናይ ምሃብ ስልጣን የብለይን፡ ኣብ ሂወተይ ድማ ንዓይ ሓዊስካ ዝኾነ ሓቀኛ ሰብ ረኺበ ኣይፈልጥን። እቲ መጽሓፍ ይነግረካ'ሎ ፡ መን እዩ እቲ ሓቂ ንዓይ ምሕታት ኣየድልየካን'ዩ። ብዛዕባ ጋዜጠኛ ኣለምነህ ክትፈልጥ ኣዝኻ ንእሽቶ ኢኻ ዝብል እምነት ኣለኒ። ኣብ ግዜ ደርጊ ኮነ ክሳብ ቀረባ እዋን; ብዛዕባ ኤርትራን ተጋደልትናን ዝምልከት እንታይ ይዛረብ ከም ዝነበረ ብዛዕባኡ ጽሒፈሉ ኣለኹ፡ ኣብ ኮመንት ክትረኽብዎ ትኽእሉ ኢኹም። Thanks
@asterb2728
@asterb2728 2 ай бұрын
አለም አዋዜ በጣም የምትደነቅ ድስ የሚል ቅንነት ውዳጀነት የቶሞላበት ትንታኔ ነው ጎቦዝ ኢትዮጵያዊ ጋዜጤኛ ነህ።ሁሉ ያልከው የብንያም የኤርትራ አገላለጥ የሚደነቅ ስለ ገለጥከው እየአመስገን ነው ቀጥለው ነው የሚለህ።አንተ ጎቦዝ ኢትዮጵያዊ ጋዜጤኛ ነህ ቀጥለው ነው የሚልህ።ሉኡል እግዝ አብሔርአምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤🎉🎉🎉
@yisehakawurares
@yisehakawurares 2 ай бұрын
የእውነት ምርጥና ድንቅ ዘገባ❤🙏 ቢኒ እንወድሃለን እኛ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ❤ የአፍሪካ ኩራት ክበርልን🙏
@michaelandemichael9183
@michaelandemichael9183 2 ай бұрын
የጋዜጤኞች ንጉስ (King of Journalists) አለምኔህ ዋሴ ደስ በሚል አቀራረብ ለወንድምህ/ልጅህ ብንያም ግርማይ ስለወደስከው እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም ደስ ብሎናል:: ጌታ ከሙሉ ጤንነት ረጂም እድሜ ይስጥህ:: መረዋ ድምጽህ እስከ መጨረሻ አብሮህ ይቆይ::
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 2 ай бұрын
👍 🇪🇹🤝🇪🇷 በጣም ጥሩ አቀራረብ ! ብጣዕሚ ጽቡቕ አቀራርባ ! Well done you Alemneh!
@mendelaykurae2349
@mendelaykurae2349 2 ай бұрын
ኣለምነህ ዋሴ፣ ኣቤት ሓተታ። ድንቅ ነው።በጣም ደስ ይላል። የደስታ እምባ በጉንጮቼ ሲጎርፍ ኣየሁ። እናመግናለን። ከኣስመራ ኤርትራ።
@zizi-y1f
@zizi-y1f 2 ай бұрын
ቢኒ አንበሳው አላህ ብርታቱን ይስጥህ ❤❤❤❤❤
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms 2 ай бұрын
ቢኒያም ሲያሸንፍ ፍኖ ያሸነፈ ያህል ነው ደስታ የተሰማኝ እኮን ደስ አላችሁ ኤርተራዎች ደስታችሁ የኛም ደስታ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካም ነው ከአማራ ፍኖ❤❤❤❤
@edenamanuel979
@edenamanuel979 2 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ በጣም እናመሰግናለን እናከብርሀለን መግለጽ እንደሚገባህ ነው ወንድማችንን የገለጽከው። ትልቅ ሰው ትልቅ ነው። አዋቂና ትልቅ ሰው ከሀገር አይጥፍ። አንዳንዶች ድሉን ያንዲት ትንሽ አገር ብቻ ያረጉታል ከፓለቲካውም ጋር በመለወስ መናገሩን ነውር አርገውታል።ከተወሰኑ ሚዲያዎች በቀር ማለቴ ነው። ራሱ የድሉ ንጉስ ቢንያም ይሄ ድል የመላው አፍሪካ መሆኑን አበስሮናልና በተለይ ለምንወዳትና ብዙ ኤርትራውያኖች ተወልደን ላደግንባት ለኖርንባት ለቅርቢቷ ሁለተኛ አገራችን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን እንኳን ደስ አለን አሁን የኛ የጥቁሮች ዠመን ነው🙏 ተባረኩልን🙏❤👍
@bahrnameretna5687
@bahrnameretna5687 2 ай бұрын
Amazing voice......Alemneh wasse We love ❤ you .......Thanks ....beante betam yemral 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ❤ BINI KING OF AFRICA
@HuruyMOSAZGHI
@HuruyMOSAZGHI 2 ай бұрын
Thanks journalist Ethio Eritrea 1 love.
@oneeritrealoveeritrea332
@oneeritrealoveeritrea332 2 ай бұрын
በዚህ ድምፅህ ኣለምነህ በየቀኑ ድንቅ የሆነ የአለም ዜናዎችን ስታቀርብ በጉግት የማይጠይብቅ የለም ሁሌም በውስጣችን ነህ የታዘብኩት ቢኖር ኣለም ሁሉ እየዘገቡት ባለበት የኢትዬጰየ የስፖርት ጋዜጠኞች ሲዘግቡ ባለመስማቴ ገርምኛል በኤርትራውየን ስም ኰለብ እናመስግናለን እንወድሃለን ኣለምነህ ዋሴ ❤
@Semay125
@Semay125 2 ай бұрын
አለምነህ በጣምቆንጆ አቀራረብ ነው። ጋዜጠኞች እንዲህ አድርጋችሁ ሕዝቡን አቀራርቡ። ፓለቲካ ጥላቻ ይብቃ መጭዉ ትዉልድ ተስፋ እንዲኖረው። በርታ ወንድሜ ❤🇪🇷
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 2 ай бұрын
እናመስገን አለን 🙏🙏🇪🇷🇪🇷 one love one Africa
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 2 ай бұрын
Thank you Mr Alemnehwaswe for covering about BiNi professional way.🇪🇷🇪🇷🙏🙏🇪🇷🇪🇷
@TteagesKidane
@TteagesKidane 2 ай бұрын
ዋሴ ተባረክ አንተ ንጹህ ሰው ነህ ሰላምና ፍቅር ለኢትጵያና ኤርትራ ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@angeln9985
@angeln9985 2 ай бұрын
ልብ የሚነካ ኣገላለጽ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ኣድማሳዊ ጋዜጠኛ።
@ghenettewelde4596
@ghenettewelde4596 2 ай бұрын
ዋውውው ኣለምየ እንዴት ኣይነት ኣገላለጽ፡ ከማመስገን ውጪ ሌላ ቃላት የለኝም፡ እናመስግንሃለን ኑርልኝ፡
@DasnaMefrena
@DasnaMefrena 2 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ! እንደ አንድ ኤርትራዊ ፡ ስለ ትልቁ ሙያዊ አስተዋፅኦና ችሎታህና አመዛዛኙ ትንታኔዎችህ ስያደንቅ ደስታ ይሰማኛል። ይህ የቢንያም ድል፡እሱን እንዳለውም የኤርተራ ብቻ ሰይሆን ዱሉን የአፍሪቃም ጭምር ነው።በኤርትራ የብስክሌት ውዽድር በጥልቀት ከተጠና፡መነሻው፡ ከ 50 አመታት የጣልያን ቅኝ ግዛት የተወረሰ መሆንን እናገኘዋለን። ያም ይሁን ይህ ስለ ቅንብርህ ደግሜ አመሰገንኩ !!!
@Wedieritrea323
@Wedieritrea323 2 ай бұрын
አይ ጋዜጠኝነት ! ያቀራረብ ችሎታህና ቅንነትህ አስደናቂ ነው ! እናመሰግንሃለን አለምነህ ዋሴ ! ያቀራረብ ጥበብህ ሁለቱንም ህዝቦች የሚያቀራርብ ነው ! ምነው እንዳንተ ዓይነት ጋዜጠኞችና የሚድያ ሰዎች እንደዚሁም የፖለቲካ ሰዎች ቢበዙልንና ሁለቱንም አገሮች በሰላምና በፍቅር በኖሩልን ! ዕድሜና ጤና ይስጥህ አለምነህ !
@SamiAron-br7zx
@SamiAron-br7zx 2 ай бұрын
እናመሰግናለን አለምነ ዋሴ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏽💚💛❤️
@ak4ever818
@ak4ever818 2 ай бұрын
What an amazing presentation by Alemu. We are proud of Bini. May God bless Eritrea and Africa.
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 2 ай бұрын
Congratulations Bini & all staff !!! Veni Vidi Biniiiiii,,,,,Proud Eritreans & Africans.From 🇧🇪🇧🇪
@danielwoldemichael8377
@danielwoldemichael8377 2 ай бұрын
Thank you brother well said proud to be an Eritrean and African 🇪🇷❤️🙏🏽
@user-cm8qh2ns1k
@user-cm8qh2ns1k 2 ай бұрын
A winning for Eritrea is a winning for Ethiopia! Eritrea and Ethiopia are sisterly sovereign independent countries! The future is bright by respecting each other the period that we benefit from each other is not far.🇪🇷❤️🇪🇹
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 2 ай бұрын
ኣዋዜ ምነው ኣንተን ብቻ ብትዘግበው ዎው!! ክብር ይገባሃል❤ ቢኒ በ 16ተኛው ዙር ወድቆ ስጋውን ተላልጦ እጁን ተሰፍቶ ኣይይ በቃ ያቆማል ግሪን ጀርሱም ይሄዳል ብለው ብዙዎቹ ይዘግቡት ነበር በነጋታው ግን ጥርሱን ነክሶ ብቅ ኣለ ቁስሉ ታግሎ እጁን ተሰፍቶ ከነደሙ እና ቁሥሉ ታግሎ በውድድሩ መሃል ጉልበቱንና እጁን እየታከመ ደምና ላብ ኣፍስሶ ያሸነፈ ጀግና ነው ቢኒ❤
@yonasgaveivat8301
@yonasgaveivat8301 2 ай бұрын
በጥም እናመሰግናለን ብኒ ናይ ኣፍርቃ ክርዓት ❤❤❤❤❤❤
@belitesfi1824
@belitesfi1824 2 ай бұрын
Thanks Alem. ......🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 be Swizerland newu USI yemigejew
@mengisteabtesfamicael6566
@mengisteabtesfamicael6566 2 ай бұрын
When I was very young I was listening your perfect voice and attractive news in Ethiopian Radio station .I appreciate your talent and thank you Alemneh Wasie for the real information about Biniam Girmay
@tesfitg3366
@tesfitg3366 2 ай бұрын
ምአለምነህ (አዋዜ) ለዚህ ምርጥ ለሆነ አዘጋገብ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አነባበብ እና ትንታኔ Thanks 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 👍🏾
@habenn7407
@habenn7407 2 ай бұрын
ኣለምነህ ዋሴ በባህር ሰላጤው ጦርነት ግዜ ጀምሮ ነው የማቅህ። ድንቅ ጋዜጠኛ
@tesfutsegay9236
@tesfutsegay9236 2 ай бұрын
ሚገርም ኣገላለጽ ነው እንክካን ደሳለኝ ❤❤❤❤🇪🇷❤️🇪🇹🙏
@mikaeletsegai5099
@mikaeletsegai5099 2 ай бұрын
Legend journalist we love you eritreans big respect to you
@mesfintekeste3026
@mesfintekeste3026 2 ай бұрын
Wawwwww you are very welcome Alem. I think you are one of the best journalist in the horn of Africa. Because without any discrimination reporting about Eritrean Cyclist Biniam. Wonderful just keep going up from Asmara
@አምቼውከኤርትራ
@አምቼውከኤርትራ 2 ай бұрын
ልብ በሚመስጥ አቀራረብክ ሁሌም ደስ ይለኛል መልካም እድል ለቢኒ 🎉🎉🎉🎉
@Ancor123
@Ancor123 2 ай бұрын
ምርጥ ኣቀራረብ ከምርጥ ጋዜጠኛ። እናመሰግናለን ኣለምነህ ዋሴ።
@nathanjoab8286
@nathanjoab8286 2 ай бұрын
አለምነህ ዋሰ አንተ ማለት የሰላም አምባሳደር የፍቅር ሰው ለእውነት የምትኖር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ እንወድሃለን እናከብርሃለን !!!!
@tesfaldethenok3932
@tesfaldethenok3932 2 ай бұрын
አለምነ ዋሰ ጡሩ አጋላለጽ ና ትንተና ደግመን ደጋግመን እና መሰግናለን እድመ ይስጥ ፈጣሪ
@bajajachirod8109
@bajajachirod8109 2 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ ምርጥ አፍሪካዊ ነህ ምርጥ አዘጋገብ ነው የዘገብከው ምስጋናየ የላቀ ነው ኤርትራዊ በመሆኔ ኤርትራዊ ወንድሜ ቢኒ በዚህ ማራኪ በሆነ አገላለጽ ስለገለጽከው የከበረ ምስጋናየን ደግሜ ልገልጽልህ አወዳለሁ ክብርና ሞጎስ ለጀግኖች ሰማእታታችን ይሁን ሁሌም ድል ለሰፊው ህዝባችን
@downdownw7374
@downdownw7374 2 ай бұрын
አለምነህ በጣም እንወዳህ ኣለን አገላለጽ ለመግለጽ ቃላት አይጣር። እናመሰግንህ አለን እንኳን ደስ ኣለን ለሁሉም የኣፍሪቃ ህዝብ።
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 ай бұрын
አለምዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ክብረት ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brianjackson2272
@brianjackson2272 2 ай бұрын
Dear Alemneh, the king of news presentation, I will definitely try to translate your beautiful Bini presentation to my Mom, who does not know Amharic. Billion thanks.
@blackbulltrex
@blackbulltrex 2 ай бұрын
ኤርትራዊ እኮ ሓቁ ጥራይ ኢዩ ዝደሊ። ብድሕሪ ሓቂ ከም ነጉስ ይክብረካ ይሕለውካ።
@Linda-l7w
@Linda-l7w 2 ай бұрын
Ewe anbesa shambel abebe beqila Abebe beqila 🏃 Bini yeafrika yebcklet ferkedanj 💚🚴🌍🕯️💯👑 🦁
@danieluk3151
@danieluk3151 2 ай бұрын
ኣለምነህ ዋሴ አንደወትሩ በጣም ግሩም ዘገባ ዕድሜና ጤና ዪስጥህ ወንድማችን ይባርክህ 👍👍 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yitbarekfessehaie2741
@yitbarekfessehaie2741 2 ай бұрын
ጂሮ...በለው ኣባት!! ለሞቅ ባለ ኣገላለጽህ እናመሰግናለን። እንኳን ኣብሮ ደስ-ኣለን!!!
@timnithaile9385
@timnithaile9385 2 ай бұрын
ስለ መልካሙና ደስ በሚያሰኝ አገላለጽህ ምስጋና ይድረስ ወንድም ደስታን መስማት እዴት ደስ ያሰኛል 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@cityeyob3169
@cityeyob3169 2 ай бұрын
Thank you so much Alemne Wase,❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mehari_ffm
@mehari_ffm 2 ай бұрын
የተከበርህ አለምነህ። ድሮ ዉን ያንተ ተከታይ ነበርኩ። ዛሬም ያንተ ተከታይና አድናቂ ሆኔ አለሁ። የምታቀርበዉ የጋዜጥነት አገላለጥና ችሎታህን ተሰምቶ አይጠገብም። ለዚሁ በአክብሮት እናመሰግነህአለን። 🙏❤️💐🎉👍
@David-wf4pd
@David-wf4pd 2 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንካን ደስ አለን 😄
@meleykidane838
@meleykidane838 2 ай бұрын
Thank you for sharing my bro 🙏 ❤️ Eritrea 🇪🇷
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 2 ай бұрын
ቢኒ ኩራት ሃገር❤ ጾሎታፕን ድጋፋችን ካንተ ጋኔው❤የፈጣሪ ሃይል ካንተ ይሁን ኣሜን🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@atobirhangebreigziabir4883
@atobirhangebreigziabir4883 2 ай бұрын
ምርጥ ኣቅራርብ ባጥቃልይ ያፍሪቃ ኩራት ነው ብልህ የግልጽኮው ትምችቶኛል ኣቦ እድሜ ክጤናጋ ጀባ ብይህ ኣሉና ኣሜን ብል
@nahomteweldebrhan2897
@nahomteweldebrhan2897 2 ай бұрын
ኣለም ነህ ዋሴ .... ኣንተም የምርጥ ጋዜጠኛ .. Green Jersey .. ሸልሜሃለሁ .... Thank you so much.
@alemayele7521
@alemayele7521 2 ай бұрын
congregation Bini🎉 Thank you!! Alemenhi!! Vengo( metahu)❤❤
@Lula2090
@Lula2090 2 ай бұрын
Thanks, alemeneh wasse , euenetme alemeneh internationale knowledge 🎉🎉🎉
@habtomweldegebriel3217
@habtomweldegebriel3217 2 ай бұрын
ምርጥ የስፖርት ተንታኝ እናመሰግናለን❤❤❤
@nurhussenabdella6069
@nurhussenabdella6069 2 ай бұрын
Amazing voice that’s true this victory is for all Africa we love Alem Newase
@መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ
@መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ 2 ай бұрын
በስመአም ቢኒን ልክ እንድራሱ ገለፅከው ነው እሚባለው አለምነህ አደንቅሀለው የስው መጨረሻ በምንም እማትቀየር ብቁ ጋዜጠኛ ነህ ቀጥልበት❤ቢኒዬን መልካም እድል እመኝለታለሁ እምላክ በስላም ያስጨርስው 🙏❤️🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷🎉🚲💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@Johnnyq123
@Johnnyq123 2 ай бұрын
Alemneh is the most amazing and powerful journalist. We love you!!!
@HdhHH-x7u
@HdhHH-x7u 2 ай бұрын
you are the best jornalist thank you very much
@gidetesfay5627
@gidetesfay5627 2 ай бұрын
በእውነት እንደ ኣበበ ቢቂላ እንደ ቢኒያም ኣለም ዋሴም ኣንደኛ ነህ።
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 2 ай бұрын
ቢኒም እንኳን አሸነፈ ዞሮ ዞሮ ወንድማችን ነውና።
@er6634
@er6634 2 ай бұрын
እናመሰግናለን አለም ኖሃሴ ማንነታችንን ስላልነጠከን ኢትዮጲያ እዳተ አይነት ሙሁሮች እና አስተዋዮች አገር ነች ሰላም ለ ኢትዮጲያ እና ለ ኢትዮጵያውያን እኔ ና አተ ዮርሳሌም ሙሉ ቤት ተገናኝተን ነበር
@amanuelnashih2724
@amanuelnashih2724 2 ай бұрын
እናመስግናለን ኣለምነህ ዋሴ ! የቢንያም ድል የሁሉም የዓለም ጥቁር ህዝብ ነው !!!
@helenaraya672
@helenaraya672 2 ай бұрын
ኣለምነህ ዋሴ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ስለኣቀራረብህ በጣም እናመሰግናለን ብልጅኔተ ኢትዮጲያ ሳለሁ ነው ድምጽህን የማስታውሰው ኣገላልጽህን በጣም ነው ምወደው እግዚኣብሄር ያክብርልኝ ❤
@billusemere3163
@billusemere3163 2 ай бұрын
Congratulations Vini BINI BLACK DIAMOND
@SAMdave183
@SAMdave183 2 ай бұрын
አለምነህ ዋሴ ያልዘገብው ታሪካዊ ክስተት ምኑን ታሪካዊ ሆነው እሚባለው እውነት ነው:: ድንቅ ታሪካዊ ዘገባ ኤርትራውያን እናምሰግናለን💚 እድሜና ጤና ይዛልህ we need more people like you
@h.tesfay1717
@h.tesfay1717 2 ай бұрын
Dear Alemneh, Very impressive report! Great combination of attractive voice and unbiased reporting. You are a very natural sports journalist. Thank you for your honest and truthful report about Biniam's cycling victory. This is what everybody expects from a genuine sports journalist. Good job! ❤
@EritreaNatey-fh4rq
@EritreaNatey-fh4rq 2 ай бұрын
Hats off to you Alemneh Greta presentation!
@ፍቅሪይኹንመዝሙርናእምነት
@ፍቅሪይኹንመዝሙርናእምነት 2 ай бұрын
💚🇪🇷ለመጀመርያ ግዜ ኣፍሪቃ ትሀዳለሽ 💚Green ብጣም ምገርም ኖው🙏🫶🏿እንካን ደስ ኣላቺ ኤርትራውያን እንካን ደስ ኣላቹ ኣፍሪቃውያን ምወዶ ጋዜጠኛ🫶🏿❤️🙏
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 2 ай бұрын
አለምነህ ምርጥ የምስራች ነገርከን። በነገው ውድድር ቢኒ ከሚስቱና ከልጁ ጋር መገኘቱ ደስ ይላል ።የፓሪስን ኦሎንፒክ ወርቅ አፍሪካን ወክሎ ቢኒ በአንገቱ ወርቅ ያጠልቃል ።ኤርትራም አፍሪካም እልልል ይላሉ።መልካም እድል ላይበገሬው ጥቁር አልማዝ።
@andemeskeltekleweini9970
@andemeskeltekleweini9970 2 ай бұрын
በእውነት ስም ይመራል ጥዎፍ ያበራል እንደሚባለው አለም ነህ ኣለም ነህ ልክ እንደስምህ ከ ኤርትራዊ ወንድምህ ኣመሰግንኣለሁ እንድትቀጥልበትም እማጸንህ ኣለሁ❤
@YibrahAsfaha
@YibrahAsfaha 2 ай бұрын
ኣለምነህ ዋሴ ትክክለኛ ኣፍሪቃዊ እና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@amyohannes4198
@amyohannes4198 2 ай бұрын
Top journals with great voice, ❤️❤️🇪🇷🇪🇹
@edenrose4380
@edenrose4380 2 ай бұрын
Thank you Alemneh that's what expected from a real journalist like yourself just report the truth.👍
@yordanosghebrehiwet201
@yordanosghebrehiwet201 2 ай бұрын
Thank u በጣም ጥሩ አገላለጽ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abulehemajir7706
@abulehemajir7706 2 ай бұрын
ኣለምንህ ዋሴ በግሩም ድምጽህ ኣቀናብረህ ያቀረብከው ስለ የሁላችን ጀግና ቢንያም ድልና ያለፋቸው ፈተናዎች ትንተና በጣም ሳቢና ማራክ ነው፡ ክብር ይስጥህ እናከብራሃለን። የጠበቀ በመሆኑ ልቤን ማረከኝ
@fessahayetukue697
@fessahayetukue697 2 ай бұрын
This is profesenall journalist. African son🇪🇷. Thanks
@danielasmerom1917
@danielasmerom1917 2 ай бұрын
እናመስግናልሀ 2:31 እግዛብሄር ይባርክህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍🏾
@selamkebede2924
@selamkebede2924 2 ай бұрын
ምስጋናዮን ኣቀርባለው ላዋዜዎች and respect Bini is our hero but also, Africans face and pride so we should all be proud as African💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇷💐💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@semereghidey7200
@semereghidey7200 2 ай бұрын
Thanks Alem 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@simongrmay9975
@simongrmay9975 2 ай бұрын
ኣለምነህ ኣንተም የዘመናችን ምርጥ ሰው ነህ እናመሰግናለን
@zemackzemack6612
@zemackzemack6612 2 ай бұрын
አለምነህ አዋሴ ......የሚገርም ጋዜጠኛ 😮 የሚገርም አቀራረብ Thank you for covering the news !
@EiroLove
@EiroLove 2 ай бұрын
Our dear Ethiopian brother well said you described very well for our hero bini he make us proud to all of us Eritrea Ethiopia and African proud proud and you have a mazing skill thank you so much keep it up 🙏🙏🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 31 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 44 МЛН
Alemneh wase #የፋርሶች ፈተና!!
32:00
Alemneh Wasse
Рет қаралды 41 М.