Alemye Getachew new Ethiopian music | Nigerat | አለምዬ ጌታቸው (ንገራት) ( Official video 2023)

  Рет қаралды 429,590

Alemye Getachew

Alemye Getachew

Күн бұрын

Пікірлер: 157
@mekdesdamta5994
@mekdesdamta5994 11 ай бұрын
አለምዬ የሰፈሬ ልጅ ይሄ ስራህ አንተንም ኢትዮጵያንም አይገፅህም እንዳይለምድህ። አባቴ
@wondimagegnchane
@wondimagegnchane Жыл бұрын
ያበደ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
@YabuOn-r8v
@YabuOn-r8v Ай бұрын
ይችላል አለምዬ ይችላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YaredAb-k5e
@YaredAb-k5e 11 ай бұрын
Alemye yehe kanete ayetebekeme yewerede sera newu
@እመቤቴአችውተብቅኝ
@እመቤቴአችውተብቅኝ Жыл бұрын
Wow ያባደ ነው
@EyobYeshiwas-fu6yc
@EyobYeshiwas-fu6yc 11 ай бұрын
ዋው እንዴህ ነው ሙዚቃ ችኮቹ የለለለ ያበደ ነው clip Great music love it from Michigan Ann arbor🙏😉
@mikigetu5403
@mikigetu5403 Жыл бұрын
አ ልበል አንዴ John Daniel
@LiduGecho-w2z
@LiduGecho-w2z Жыл бұрын
ከጠበኩት በላይ ነው
@BayuEfrem
@BayuEfrem Жыл бұрын
ቆንጆ፡ነዉ
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 Жыл бұрын
ባህላችን የሚያጠፋ ስራ ልጆቻችንን የምናሳድግበት ቦታ አጣን አረ ፈጣሪን ፍሩ ለኢትዮጵያውያን የማይሆን ስራ የምታቀርቢ
@tewodrosasfaw0478
@tewodrosasfaw0478 Жыл бұрын
አለምዬ ካንተ ስነምግባርና ከቀድሞ ስራዎችህ ጋር በፍፁም አይገናኝም ህዝቡን እንደቀድሞ አክብር
@KelemwaMekere-xd1oe
@KelemwaMekere-xd1oe Жыл бұрын
ዚጊ ነበረ እዚቦታላይ በፒኪኒ ያውረግረጋችው አለምይ ደም ይለያል
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 Жыл бұрын
Wow yabede new alemye 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@genet1297
@genet1297 Жыл бұрын
አለምዬ ምነው እደ ባህላችን አታለብሳቸውም ዋሸሁዴ አንደኛ
@AbelShet
@AbelShet Жыл бұрын
Good work
@badegeayele6168
@badegeayele6168 Жыл бұрын
waw new Alexo boooom
@EphremGossaye
@EphremGossaye Жыл бұрын
አባቴ ቃል የለኝም ዝም ብሎ ይመችህ number one
@DestawGebeyaw
@DestawGebeyaw Жыл бұрын
ኧረ ኧረ ኧረ ኧረረረ...... ጊልዶ: ሳንቾ አንተንም በከሉህ!! በራስህ ሙድ: የአሁኑ ዲባሪ ነው: አዝናለሁ።
@samuelSami-m4u
@samuelSami-m4u Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ሰራነው
@israeldu3876
@israeldu3876 Жыл бұрын
አስቸገርሽ ብለህ እንዳላስቆነጠጥካት ጭራሽ አብረህ አበድክ አሌክሶ😢😢😢😢😢 ዘፈኑ ምርጥ ነው ክሊፑ ግን ከነበርክበት ቦታ ዝቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አድርጎሀል ስራዎችህ እኮ ኢትዮጵያዊነት ለዛ ነበራቸው አሌክስ
@kidimulualem8905
@kidimulualem8905 Жыл бұрын
Arif sira nw
@anesakebede1475
@anesakebede1475 Жыл бұрын
Arif sera nawe bro 👏
@AtomaHenok
@AtomaHenok Жыл бұрын
ከAlemiye ዘፈን ሚወደዉ አስቸገርሽ የሚል ዘፈን ብቻ ነዉ።
@Sela214
@Sela214 9 ай бұрын
Arif nw
@jgroupstudio.
@jgroupstudio. Жыл бұрын
እንደኔ ከበፊቱ የወረደ ስራ ነው ያየነው!🤕🤕🤕
@azimerayirga3097
@azimerayirga3097 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@AdmasuAddisu-rm9nk
@AdmasuAddisu-rm9nk Жыл бұрын
The best one♥️
@Ebrotube414
@Ebrotube414 Жыл бұрын
ወሳኝ ዘፈን ነው በርታልን ብሮ
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 Жыл бұрын
ዘፈን ነው ምኑ ወሳኝ ነው የምትለው ታስቃለህ
@Dessietimes3209
@Dessietimes3209 11 ай бұрын
kzbin.infomjupk1Knitk?si=wiQgXB1pPJMVq3zq
@ChalaChubie
@ChalaChubie Жыл бұрын
Wondme betam yastelal ene kante yihn altebkm dehna sira meslogn sigeba aferku yikr yibelh beleiloch sirawochi gen betam ewodhalehu
@henimk3583
@henimk3583 Жыл бұрын
Good luck brother Yabede new!!👍👍❤️
@Gopo661
@Gopo661 Жыл бұрын
ምርጥ ቪዲዮ ክሊፕ። ወደነዋል!!
@abeselombehonegn23
@abeselombehonegn23 Жыл бұрын
good job alexooo👌👌👌
@funnyvideo-ml9bv
@funnyvideo-ml9bv Жыл бұрын
My best Alemye ymechih
@KabronMulat-vv3jn
@KabronMulat-vv3jn Жыл бұрын
Grami sira
@melkamuashebir4545
@melkamuashebir4545 Жыл бұрын
nice music
@maruf-ks8fm
@maruf-ks8fm Жыл бұрын
በጣም ያምራል በዚዉ ቀጥል
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 11 ай бұрын
ምን ማለት ነው ምንድን የሚያምርብህን የባህል ልብስ አብሰህ ብታወዛውዝልን አሁን ሰው ያልኩት ሁሉ እየተቀየረ ባህሌን ወርውሮ እያሳፈረኝ ተቸገርኩ አፉ በጣም ነበር የምወድህ ይሄ ካንተ አይጠበቅም💚💛❤💚🙏💛❤
@desetaberihun3441
@desetaberihun3441 9 ай бұрын
አሪፍዘመንኘው
@salampretty2566
@salampretty2566 Жыл бұрын
😮ጉድ ነው በፑታንቲ
@mulatudumalo3502
@mulatudumalo3502 Жыл бұрын
Biniade best composer. ALEMIYE good work.
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
It's not as banging as I was hoping for but I'm subscribed anyway coz I like your personality. Good luck with everything dear!!
@EliasWondesen-l9v
@EliasWondesen-l9v Жыл бұрын
Wow yameral
@DawitAwoke-u2m
@DawitAwoke-u2m 11 ай бұрын
Lelam ydegemln Beta Arif
@tigmami
@tigmami Жыл бұрын
Yabede new❤❤❤❤
@user-ki2ww5db3z
@user-ki2ww5db3z Жыл бұрын
Alemiye best new abate🎉🎉
@Sewnhyelal
@Sewnhyelal Жыл бұрын
አሪፈ ስራ ነው ብየ አልሰክስም ባንተ ግን ቅኔ ነው ሜምርብህ ይህንን በማለቴ እንዳይደብር ስለምወድህ ነው
@LiduGecho-w2z
@LiduGecho-w2z Жыл бұрын
እሚገርም ነው ወደነዋል👍👍👍👍
@nahom1888
@nahom1888 Жыл бұрын
አለምዬ👏👏👏👏
@tamech-pn5li
@tamech-pn5li Жыл бұрын
the best one
@Yetenbi114
@Yetenbi114 11 ай бұрын
Classy and beautiful 🤩 🎉
@DualKalid
@DualKalid Жыл бұрын
አለሜ ማይሆነዉን አረረረረረ ማን ነዉ መካሪዉ ጠላትክ ነዉ 😂😂😂😂😂 big up yemachishe😂😂😂😂
@elulee9586
@elulee9586 Жыл бұрын
በለው አሌክሶ ምንም ቃል የለኝም በቃ❤❤❤❤❤❤❤❤
@teferiberru8986
@teferiberru8986 Жыл бұрын
It's below my expectations!!its OK nice
@samripromotion
@samripromotion Жыл бұрын
#alemye ❤❤
@andyamareamare9170
@andyamareamare9170 Жыл бұрын
Mirt sera alexo
@mikiyasdemelash5927
@mikiyasdemelash5927 Жыл бұрын
𝒘𝑶𝑾𝑾𝑾𝑾 𝒎𝒓𝒕 𝒎𝒖𝒔𝒊𝒄😊❤♪♪
@MubarekAdem-gv2ht
@MubarekAdem-gv2ht 11 ай бұрын
Betam newu yemistelawu
@yidersalfikeru3694
@yidersalfikeru3694 Жыл бұрын
Alexo bahil akebari nberk
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
yedero style new yemiyamerebeh.. erakut clip kante gar ayehedem
@mesfinAmanuel-tv4pi
@mesfinAmanuel-tv4pi Жыл бұрын
ALEMIYE CLASH AYDERGIM
@hallomusic7104
@hallomusic7104 Жыл бұрын
aref sira new gen tag asgeba yebeleta endtay
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 11 ай бұрын
🔥🔥🔥❤❤❤❤
@hareghareg9473
@hareghareg9473 Жыл бұрын
የዱባይ ሙቀት እራቁትነው የሚያስኬደው ብለክነው ወደነዋል ❤😂
@Markosbua-r7f
@Markosbua-r7f Жыл бұрын
Btm yidebiral
@menalegirma6972
@menalegirma6972 11 ай бұрын
Dink ye hone sra new wendme ❤❤❤
@አህመድወሎ-ኰ9ቨ
@አህመድወሎ-ኰ9ቨ Жыл бұрын
አለምየ ጌታቸው እስካሁን ስምን አላቅም ነበር ዛሬ ነው ያወኩት
@firezerkebede8374
@firezerkebede8374 11 ай бұрын
ወይኔ አለምዬ ማለትስ አሁን ነው ምን ነካህ ደህና ሰው አልነበርክም እንዴ እንዲህ ያለ ፓራሹት ቁልቁል ይወረዳል ምፅፅፅፅፅ
@Esubalewify
@Esubalewify Жыл бұрын
🔥🔥🔥🤙🤙🤙
@meskeremabebe1605
@meskeremabebe1605 Жыл бұрын
Best music but the previous music is better
@Gezahegnalmayehu3993
@Gezahegnalmayehu3993 Жыл бұрын
ቆንጆ🎉🎉❤❤
@binicoffee
@binicoffee Жыл бұрын
ይቅርታ ለቃላት አጠቃቀሜ በመጀመሪያ ፋራ ኬክ አይብላ ከበላም ይነቀው።
@Shanko12
@Shanko12 Жыл бұрын
lollllllll
@mekdesdamta5994
@mekdesdamta5994 11 ай бұрын
አለምዬ እንኳን ፋራ አይደለም የኳስ ሜዳ ልጅ ነው። ግን ይሄ ዘፈን ልክ አይደለም ።
@Lavita124
@Lavita124 Жыл бұрын
My Emarate ❤️❤️
@mimiwailyu1548
@mimiwailyu1548 10 ай бұрын
🔥🔥💃💃
@MingizemBiehan
@MingizemBiehan Жыл бұрын
ያበደ ያስብለዋል
@negestat12
@negestat12 Жыл бұрын
ንገራት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@onelove9191
@onelove9191 Жыл бұрын
አሌክሶ አሪፍ ስራ ነው ግን በዛች በለመድንባት በዋሸው እንዴ ሙድ ቢሆን ይሻለን ነበር በራስሽ ቀለም በጊልዶና ልጆቹ ሙድ አንቺ ላይ አይበላም ፓፓ ይመችሽ ግን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Dawit-tadege
@Dawit-tadege Жыл бұрын
🔥🔥🔥
@አህመድወሎ-ኰ9ቨ
@አህመድወሎ-ኰ9ቨ Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@YalemsiraYiheyis
@YalemsiraYiheyis Жыл бұрын
Eche antem tekajalk Ayyyey
@lidacall9508
@lidacall9508 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 Жыл бұрын
ባህላዊ ነዉ የሚያምርብህ ብቻ ምንም አይደለም
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘፈኑ ደስ ቢልም ካለተገላለጡና ጭንን ካላሳዩ ዘፈን የለም እረተው ሴቶች ሸፈን በሉ ይህን የባህር ማዶ በኛ አያምርም
@kalekale2377
@kalekale2377 Жыл бұрын
😅😅😅❤❤andegena
@mknyat10
@mknyat10 2 ай бұрын
ቢናንዴዴዴዴዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhomdesurge1086
@mhomdesurge1086 11 ай бұрын
wow
@AmeliyaZelalem-d3m
@AmeliyaZelalem-d3m 5 ай бұрын
እስቲ እዚ ኢትዮፒያውስጥ መተሽ ተገላለጪ😁😁
@JohnJohnsadiq-lr1nv
@JohnJohnsadiq-lr1nv 11 ай бұрын
Bante aymrem wndema satocu band fitu erkanacihun bethonu isalale saitanoci
@aberaali8287
@aberaali8287 Жыл бұрын
አለምዬ ካንተ ሰራ እና ሥነምግባር ጋር በምንም አይሄድም
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@mekuriatsegaye
@mekuriatsegaye Жыл бұрын
ምነው አለምዬ😂😂😂😂
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 Жыл бұрын
በስማም ሤቶቹ ልብ ይስጣችሁ ፈጣሪያችሁን ፍሩ
@KifleYonka-qy8fj
@KifleYonka-qy8fj 9 ай бұрын
Alemiye migermi sira nw ena ye migerm tesixo silaleng bititebaberegn please musiciagna mehone tiliku hilme nw ena videowun kefelek liklhalehu
@user-messi952
@user-messi952 11 ай бұрын
ወይኔ አለምዬ😂
@bonatub
@bonatub Жыл бұрын
❤ 0:26
@jamalshahebo9357
@jamalshahebo9357 Жыл бұрын
አለምዬ ዘፈንህ ጥሩ ነበር ሞዴል የሆኑ ሴቶቹ ይደብራሉ ቀረፃዉ አቡዳቢ ነዉ ይመስለኛል
@Yaya16280
@Yaya16280 11 ай бұрын
Wiy minew geteri hedeh bitiseraw ke habesha bahil yafeneget qeretsa new! Le dimtsih gin adinaqote endale new.
@aradatube8469
@aradatube8469 9 ай бұрын
ya lela yhe lelal
@mesfingebre192
@mesfingebre192 Жыл бұрын
የቀድሞ ዘፈኖችህን እወዳቸዋለሁ ይሄ ግን ወርዶብኛል በተለይ ሴቶቹ መዘመን እንዲህ መሆን ከመሰላችሁ ገና ብዙ ይቀራችኃል በልቃጣ ሁላ
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 11 ай бұрын
😂😂😂
@CheraYedage
@CheraYedage 8 ай бұрын
Katabakut batachi nw yegagnahui
@abushasabu8884
@abushasabu8884 11 ай бұрын
😂😂😂😂 አሪፍ ነዉ ለማለት የሚከብድ ስራ ነዉ ይዘክ ከተፍ ያልከዉ ግን 😅😅😅😅
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 Жыл бұрын
ኧረዳ ወግ ባሕላችንን እረሳቹሁ
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Felgeshalehu
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,9 М.
Bayish
4:06
Dagi D - Topic
Рет қаралды 1,1 МЛН
Mini Lihun Tadiya
3:41
Bereket Yosef - Topic
Рет қаралды 2 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН