KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ብድሬን መለስኩ😂 ''እህትማማቾች አይደለንም...'' አሪፍ ቆይታ ከተወዳጆቹ ዴይዚና ሲንዲ ጋር በገና ማግስት ልዩ ዝግጅት
24:47
ዐቢይ በጎንደርና ጥበቃቸው፣ የጄኔራሉ ዛቻና “የተገደሉት አዛዥ”፣ የዳንኤል ክብረት “ከፋዮች”፣ 80 ቢሊየን ለግድቡ፣ “ቀማኛ መንግስት” የፓርላማ አባሉ| EF
19:25
It works #beatbox #tiktok
00:34
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
VIP ACCESS
00:47
በቃኝ ተውኝ ሩሀማ ስለሁሉም ነገር በእንባ አፍረጥርጣ ተናገረች ያሳዝናል Efeta Media
Рет қаралды 305,876
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 13 М.
Efita Media - እፍታ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 604
@SosenaBekele-e6r
17 күн бұрын
አይዞሽ አንቺ ነሽ እኮ መልካምነቱን በሚዲያ ወተሽ ያመሰገንሽው።ይቅርታ ጠይቀሻል ።ሰው አትስሚ ለናትሽ ኑሪላቸው❤❤❤
@MrwmJdbis
18 күн бұрын
ወላሂ. በጣም የገርመኝ ልጅቱ መጀመሪም ስለመልካምነቱ ነው የተናገርችው. ብዙ ጎደሎ. ይኖራል. አይዞሽ እናትዋ
@ባቹ
17 күн бұрын
እኔ እራሱ ከመጥፎ ነገር መልካም መናገር ያሻላን በላ ነው ያተናገራቹው የኔ መልካም አይዞሽ በርች ❤❤
@TadeleAlmayhu
14 күн бұрын
እናምን ልትል ነበር
@ZenashGemechu-m4b
18 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በርታ በይ በአለም ፊት ይቅርታ ጠይቀሻል አጥፍተሽም ቢሆን ስለዚህ ሁሉም ነገር አላፊ ጠፊነዉ ፈጣሪሽን አጥብቀሽ ያዢ❤❤❤
@ساراهمحمد-ز6ن
18 күн бұрын
የኔ ውድ እህት አላህ ይርዳሽ የኔ ልዩ ነገር የሰው ፍርድ ሳይሆን የፈጣሪን እርዳታ ይስጥሽ
@hassmuhammd1306
18 күн бұрын
በትክክል
@rukiya7145
18 күн бұрын
@@ساراهمحمد-ز6ن ትክክል
@senaitghebremicael3279
18 күн бұрын
Amennnnnnn
@MamaMylove-r6u
18 күн бұрын
አረጋጊው ካፊሮች ከመቼ ጀመሮ ነው እህት የሚሆኑት
@bintkadir4594
18 күн бұрын
ሃሃሃሃ ማነው እህትሽ😂
@ReidynaEbrahim
18 күн бұрын
ሩሀማ በጣም ታሳዝናለች 😢 ተረዷት አስታርቋቸዉ
@NaeemaImam-tp9fp
18 күн бұрын
እረባክሸ አልቀረም
@birtukanadmase194
18 күн бұрын
እንዴ እና የሚአዝን ሰው እንደዚህ ነው እንዴ ባለፈው ሰይፉ ጋ ከቀረቡ በህዋላ ፍቄ ቤት ከፍቶ ኑ ሲላት ሀብታሙ ብቻ ነው የመጣው እሷ በአደባባይ ከመውጣት ይልቅ በውስጥ በኩል እሱ መኪና በስሙ አለው አትርዱት እያለች መረጇ ስትልክ ነበር ፍቄ ሀብታሙን ሰው መረጇ እየላከልኝ ነው መኪና በስምህ አለህ እያለ ሱጠይቀው እሱ መለሰ እሷ ግን እየደጋገመች ስትልክለት ፍቄ ተናዶ ይፉ አወጣው ሮሀማ ናት መረጇ እየላከችልን ያለች ብሎ አጋለጣት ለምን እንደዚህ ታደርጋለች እውነት ካላት ለምን ፊትለፊት ወጥታ አትናገርም ክፉ ስለሆነች እሱ እንዳይረዳ ከመፈለጔ ውጭ ስለዚህ በቃ እሷ እግዚአብሔር አመስግና ህይወቷን ትኑር እሱም እንደዛው
@yeworkuhadegefa9551
18 күн бұрын
በልጁ በኩል ያለው ፍቅር ያበቃ ይመስላል እኮ,
@ReidynaEbrahim
17 күн бұрын
@yeworkuhadegefa9551 አያበቃም ኩላሊቱን እስከመስጠት የደረሰበት ፍቅር አያበቃም
@SofiEthio-k9d
18 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ እምባሽን ያብስልሽ ቆራጥ ያድርግሽ ላንቺም ፈጣሪ አለሽ።ጊዜ መልስ ይሰጣል አታልቅሽ!!!
@90tube4
18 күн бұрын
አቦ በቃ ተፋቱን ከነ ኩላሊታቹ ምን አገባን ለራሳችን ስንት የህይወት ውጣውረድ አለብን ቨቃ አንዴ ሰማን አትጨቃጨቁን ።
@hayatabebe4471
18 күн бұрын
😅Kkkkkkkkk
@genetasefa8364
18 күн бұрын
Same here as well I'm so tired and sick of it those people's to much drama 😂😂
@jemilamusa3882
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ستارةالمطبخ
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ikoo
@serakantenhe3037
18 күн бұрын
Ere chekechekuh guregna
@Wondimagegn-h5z
17 күн бұрын
ሩሀማ ማንም ያጠፋል ለጥፋትሽ ግን ይቅርታ ጠይቀሻል ። ልጁን አንቺነሽ ያገነንሺዉ ይሁን ለሆነዉ ነገር ግን ለራስሽ ይቅርታ አርጊለት ። ጸጸት አታብዥ።
@እናትዬአናጺዋ
18 күн бұрын
እሩሃማ እግዚያብሄር ይመስገን እንኩዋን ለእናትሽ እና ለወንድምሽ ተረፍሽላቸው ።ከዚህ ቦሃላ ያለውን ህይወትሽንም ፈጣሪ በተሻለ መንገድ ይቀይርልሻል አንቺ ትልቅ ሰው ነሽ በኢትዬጲያ ህዝብ ፊት ይቅርታን ጠይቀሺዋል ።በቃ ካላችሁ ፈጣሪ ለአንቺም የልብሽን መሻት ይስጥሽ አሜን። ሃብትሽ ግን ይሄ የሰሞኑን ሆይሆይታን ወደ ጎን ትተህ ልብህን አዳምጠው የአካልህ ግማሽ አካልዋ አድርገህ ህይወትዋን ያተረፍክላት ልጅ በአንተ ምክኒያት ህይወትዋን እንዳታጣ አስብላት አድራ ንዴትህ ሲያልፍ እንዳይጸጽትህ ።❤❤❤❤
@Redsea_show651
18 күн бұрын
Ewnet beleshal
@Edel-uv5hm
16 күн бұрын
እውነት ፈራጆች እንዲሁም ጓደኞች በልጆች ትዳር ባትገቡ ይሻላል ከቻላችሁ አስታርቁ አልያ ዝም በሉ!!!
@AmuAminet
17 күн бұрын
ውይ በጌታ ልጅቱ ግን በጣም ነው እየተጎዳች ያለችው ,የኔ እናት አይዞሽ በቃ ሁሉም ያልፍል ጠንካራ ሁኚ .ጌታ ጣልቃ ገብቶ 1 ለመሆን ያብቃቹ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም
@TarossAlemu
18 күн бұрын
የእውነት ግን ልጅቷ በጣም ነው ምታሳዝነው የሷንም ያለችበትን ሁኔታ ህዝቡ አላወቀለትም ብቻ ፈጣሪ ይሁናት😢
@Zahra-የናትዋልጅ
18 күн бұрын
መርዝ ሰዎች አያሳዝኑም የጃቸው ነው ምያገኙት ይቅርታ አርጊልኝና
@ekiramgashaw3861
18 күн бұрын
በጣም ነው የምታሳዝነው
@ekiramgashaw3861
18 күн бұрын
@@Zahra-የናትዋልጅየቅጫላት ድሃ
@Samera-kd5nz
18 күн бұрын
ይቺ ጭቃ እውነት ከሆን ደስ ይላል ምን አታሳዝን ጅንጅሮ የመስለች ባልጌ
@DasashDersie
18 күн бұрын
ምቀኛ ናት ኩላሊቱንሰቷት እንድወድቅ ያላረገችዉየለም
@fanatmeseret3199
18 күн бұрын
ለመኖርሽ ምክንያት ሀብታሙ ሊሆን አይገባም ስላረገልሽ ነገር አመስግኚው መልካሙን ተመኚለት በተረፈ በዚህ ልክ መሆን ፈጣሪን ማሳዘን ነው ማንም መልካም ቢያደርግ ለራሱ ነው ፈጣሪ ብድራትን ይክፈል እናተ ሁለታቹ ምንድነው ጉዱ ማናችሁም ነብሳቹ በእግዚአብሔር እጅ መሆኑን እረሳችሁት መከራ ምሬት ወቀሳ አይበቃም ያኔ ቀዶ ህክምናው በተሳካ ሁኔታ በያይጠናቀቅ ዛሬን አታዩም ነበር ግን በቃ እስቲ የማራችሁን አምላክ አመስግኑ ስለሰው ማሰብ አቁሙ እግዚአብሔር በስራው ስለማይሳሳት አትፈታተኑት አንቺም አይዞሽ በርታ በይ ፀልይ አንተም ወቀሳ በቃህ ክርስቶስ ለኛ ከዚህም በላይ ሆኗል ለመልካምነትህ ፈጣሪ ደግ ነገር ይስጥህ ወደሀት በሰጠሀት ዛሬ ልትኮንናት ሞት ልታስመኛት አይገባም ቢቻል ዘመንህን ሁሉ ተሸክመሀት ብትኖር ያ የደግነትህ ጥግ ይሆን ነበር ግን በቃ ስላልሆነ ተውከው ከተው ዝምታው ይሻላል ክፉና ደግ ከማውራት ለፈጣሪም ለአሰራር እንዲመቸው እባካቹ ባደረጋችሁት መልካም ነገር ሰውን አትውቀሱ መልካምነት ለራስ ስለሆነ
@MeazaZewide
17 күн бұрын
@@fanatmeseret3199 እንዲህ ዓይነት ሰዎችን ያብዛልን በሰው ላይ የፍርድ መዓት ማውረድ ይቅር ።
@SableSable-n3w
18 күн бұрын
አይዞሽ ሩሐማዬ እግዚአብሔር ከተገፋ ሰው ጋር ነው አንቺ ልጅ ነሽ
@sauditaif7667
18 күн бұрын
ማስታወቂያ ሰራ ልጁን ምን አድርግ ነው እምትሉት አሩሀማ ደግሞ በቃሽ ተመስገን ጌታየ ብለሽ አርፈሽ ቁጭበይ
@KakuliGa
18 күн бұрын
ትክክል
@NomorehgdefEzgharya
17 күн бұрын
👍👍👍👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻
@AdisEmo-er5jx
16 күн бұрын
ሲጀመር ያፈመሰችው እሶ ነች ስለደግናቱ ባታመሰግናው ማን ያቀዋል😢😢
@parrot_7889
18 күн бұрын
ዛሬ ገብርኤል ነው እህታችን ሩሀማ መልእክተኛ ገብርኤል የልብሽን ያድርስልሽ ❤ሌላው እኛ ኢትዮጵያ ዊያን ስው ድፍት ካላለ ለዛ ስው ግድ ማይሥጠን ህዝቦች ነን ከሞተ በሓላ ማዘን ማልቀሥ ምንም መፍትሄ የለውም ሩሀማ ከበሽታዋ በላይ በሽታ ባትሁኗት እንድተናግርችው እሱ ቂም ብሉ የያዝባትን እሷ ሳታቅ ባለማውቅ ነው አለች ቤሽንት እኮናት እቺልጅ እኮ ዛሬ ክኒና ስአቴ ድርስ ልውስድ ምትልበት እና ህመሟን ምታስታምምበት ውስጥ ናት በዚህ ስአት በብሽተኛ ስው እንዴት ቂም ይይዛል አትፍረዱ.
@amaamm-c9r
18 күн бұрын
የኔ ውድ ግን ለምን የውስጦን ሳናቅ እንፈርዳለን እሱም ቢሆን ኩላሊቱን ቢሰጥ ለሂሊናው ነው ስለሰጣት ግን ጫና ሊያደርግባት አይገባም ደግሞም በሁሉም ቤት ያለ ነው መጣላት መፋታት ሰው ተጋሎ እንኳን ይታረቃል አይዞሽ በርች
@fiametaferede7428
16 күн бұрын
Yemilew yihen new kaltesmamu beyilunta kebad new
@BirhaneNuri
15 күн бұрын
የእኔ እህት አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ እሱ ያስታውቃል ጥቅመኛ ነው ቢወድሽ ኖሮ ገመናቹን ባላወጣ ይህ ሁሉ አይፈጥርም በፀሎት በርቺ
@ZuzuBintIselam
18 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ማር ሁሌየም ከጎንሽ ነን ራስሽን ጠቢቂ አላህ ይካስሽ የኔ ማር
@SemuSm-uy8vg
18 күн бұрын
ዱሮም ነገር ሴትላይ ይከብዳል እግዛብሄር ይርዳሽ
@Kiba-m6h
17 күн бұрын
Thanks❤
@MeazaZewide
17 күн бұрын
እኔም የዚህ ሀሳብ ተጋሪ ነኝ።
@amaredebela5915
18 күн бұрын
በእርግጥ ለሁላችን በተጨመረልን ዕድሜ እየኖርን ቢሆንም የአንች ግን ልዩ ነው። ስለዚህ ዝም ብለሽ ኑሮሽን ኑሪ!
@Beletewmek21
17 күн бұрын
ይህንን ድምፅ ደህና ነገር ዘግብበት ስንት የትዳር ጉድ አለ ከተሰማ ለዓባይ ግድብም እንዲህ አልተዘገበ
@አማራይቱ
18 күн бұрын
አይዛሽ እህቴ በርቺ እኔ ከአንቻ በከፋ ሁኔታ አልፌለሁ ባገኝሁሽ እህቴ ሄወት ይቀጥላል በርቺ
@salamsa9966
18 күн бұрын
ግን ስታሳዝን ልቧዋ ተሰብሮል ቤታረቁ እዴት ደስ ባለኝ ይቅርታዋን ተቀብሎ 😢😢😢
@MesiiEthio4-m
17 күн бұрын
አንዱን ስንለዉ ሌላ እሷን ስንተች ከርሜ ደሞ አሁን ሌላ ፈጣሪ ይወቅ እዉነቱን 😢😢
@MyGame-k2j
18 күн бұрын
በእውነት አሳዘነችኝ በሷ ላይ ጫና በዝቶባታል 😢😢😢😢
@sosinasine5843
18 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@MuluShefraw
18 күн бұрын
በቃ እግዝያብሔር ይርዳሽ እዉነቱን የሚያቀዉ ጌታ ነዉ ሩሀማ አይዞሽ።
@tigi1869
18 күн бұрын
አትጨነቂ ሩሀማ ምንም አላጠፋሽም እንደውም የቤትሽን ገበና ደብቀሽ እሱነው አደባባይ ያወጣው ። ሰዎች ለሚያወሩት አትጨነቂ ሁሉም ሰው የራሱን ሀጢያት ሸሽጎ የሰውን ሀጢያት የሚያወራው ። ልጁደሞ ለመታወቅ ብሎ ነው ይህን ያደረገው ተሠብረሽ እንዳትቀሪ ቀና በይ ስንት ወንዶች ህጻናትን የሚደፍሩበት ሀገር ላይ ነን አንቺ ምን አጠፋሽ ።
@DawitPpoo
13 күн бұрын
Tikikil manm yalayewn side new yayeshuw maryamn setko gemena debaqi nat maryamn❤❤❤
@tegesitmichael6368
18 күн бұрын
Exactly I agree with you.
@muluastaxqe1133
18 күн бұрын
ልጁ ሲጀመር በቤተሰብ እና በጓደኞቹ ተመርዟል ወድልጅ ሽልጥልጥ ሲሆን ደስ አይልም ዙሀማ አታለቃቅሺ😢💪💪💪💪💪💪
@GalileeSirachGalilee
18 күн бұрын
ተውት በቃ ህየወቱን ይምራ 😂😂😂😂
@Fatumatube3599
18 күн бұрын
ጉድ እኮነው መጀመሪያ ዋጋ የከፈለላትን ልቡን ሰብራ ገፍታነው የሄደች እሷ ይሄልጅ ምንያድርግ ነግበኔ ብላችሁ አስቡ
@muluastaxqe1133
18 күн бұрын
@@Fatumatube3599ኩላሊት ትዳር አይሆንም ኩላሊት ስለሰጠ ብቻ እሷላይ እደፈለገ መሆን አይችልም ያዙኝ ልቀቁኝ አለኮ ብቻ ብዙ ያስተምራል የሰዉ ልጅ ፈጣሪ ስት ነገር ሰቶን የሰዉልጅ ግን በዚች ይመፃደቃል😔😔
@AbubekerAhmed-i2s
18 күн бұрын
ኧረ ከምርሽ ነው ወድልጅ ሽልጥል ነው ያልሽው እናተ እደጡታችሁ የዝቅዝቅ ነው አስተሳሰባችሁ ወድልጅ የሚጎዳ አይመስላችሁም ደደም
@AbubekerAhmed-i2s
18 күн бұрын
ከተወችው ተወችው የራሱን ሂወት ይቀጥላል
@liyagashaw4546
16 күн бұрын
እኔ በዚህች ልጅ ልቤ ተሰብሩዋል ውይ ለናትሽ ስትዬ ሁሉን ተይ የኔ እናት❤
@Jemilaabdulkadir-b1y
18 күн бұрын
እኔ ስለዚህች ልጅ ምንም ሃሳብ አልሰተዉም የልጁ ኩላሊት መስጠት ብርቅ ነው እንዴ ሁሉንም የሰጠን ፈጣሪያችንን ስንቱ ነው የካደው እስኪ አስተዉሉ!
@KalabKal-l6u
18 күн бұрын
አረ በጣም ያሳፍራል እፈሪ እግዚያብሔርን አመስግኚ ጋዜጠኘኛው ደግሞ አታቀጣጥል በቃ ቤተሰቦቿ ያላደረጉትን አደረገላት በቃ በቃ ደስ ሊላት ነው ሚገባት ለሱ ጥጥሩ ፍቅ ካላት እራሷ ነው ሞሽር ያለባት
@meskelesamuel814
18 күн бұрын
ወይ ጉድ ተመስገን አለማለት ይዘገያል እንጂ ዋጋ ያስከፍላል የእናት ልጅ የማያደርገዉን ስለ አደረገ በጣም ሊመሰገን ይገባል በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ቁጥር ነዉ አሉ እሱ የዘመኑ ደግ የዋህ ሰዉ ነዉ እዉነት ሊመሰገን ይገባል
@ZizuAli-k9k
18 күн бұрын
እውነቱን አላህ ነው እሚየቀው ግን እሱ መልካም ሰው ቢሆንም እኔ ግን እሷም አሳዝናኛለች ሴት የሆነ የደረሰበት ያቀዋል
@فضيلهامهريه
18 күн бұрын
ሀይዞሽ የኔ ውድ እህት ባይሰጥሽ ይሻል ነበር አሁንም በቁምሽ ገሎሻል ለማነኛውም በሽታ ተፈልጎ አይመጣም ሀይዞሽ
@Rita-ny8zm
18 күн бұрын
ሴት ሆነቹ ሴት ለይ አትፍራዱ ሴት ልጅ ሁሌም ምክንያት አለት
@RakJulan-u3z
18 күн бұрын
Right
@muludamtew9951
17 күн бұрын
ሩሀማ ፈርጀብሽ ነበር ግን አታልቅሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርች የተሻለ ይገጥምሻል ፀልይ
@WarkenshataiwuWerkenshataiwu
17 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነዉ እመቤቴ ታጠክርሽ😢😢
@FetuYamge-iz2og
16 күн бұрын
የእኔ ዉድ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ከይዛሽ ❤❤❤❤ከመጀመርያዉም ጀምሮ እዉነት አለሽ የወደቀ ዛፍ እንደሚባለዉ
@abrhamEnyew-t2h
17 күн бұрын
ብቻ ሠው ያልሆነ ሥሜት ውሥጥ እዳይከትሽ ኮሜት አታብቢ አንቺ ወደ ሚዲያ ቀርበሽ ባታወሪ ይህ ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር ለእሡ እውቅና አተርፋሽ ላቺ ሥቃይ ሆነብሽ ፈጣሪ ይሁንሽ
@hageraethiopia513
17 күн бұрын
ትክክል ሆነ አልሆነ ምን አገባን ልቦና ይስጠን ።
@blackbeauty6306
18 күн бұрын
Gobez kehulu hasab yante fair new 😍😍🙏🙏🙏
@ToybaAhmed-c3d
18 күн бұрын
ወዶለሠጣት ኩላሊት ልጅቱን ሠላም ስጧት
@HiwiAdane
18 күн бұрын
አይዞሽ ማንም ፍፁም የለም። አንተ ይህን ቪዲዬ ስለሰራህ ተባረክ።
@FreSintayew
18 күн бұрын
ስራ መስራት የለበትም አለቀ ስለሚወድሽ ህይወቱን አጉድሎ ሰጠ በቃ ህይወቴ ነሽ ብሎ አንቺ እናት አለሽ እሱ ማንም የለውም ስትተይው ህዝብጰአፅናናው
@ኣርኣያ-2017
18 күн бұрын
እባክሽን ሩሃማ ከሚዲያ ርቀሽ ዝም በይ ግዜ ይመልሰው። እናንተ የሚዲያ ሰዎች ደግሞ እባካችሁን ተለመኑ እኒህን ወጣቶች ተውዋቸው።
@ጦፈኛ
16 күн бұрын
እውነትን ያማከለ መረጃ ስለ ሰጠሀን እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
@capitainsarahabtaff6711
15 күн бұрын
RUHAMA IS NOT INTELEGENT SHE IS NOT CLEVER LIKE THIS GENERATION ERA LADIES ✍️ HABTAMU IS THE GREATEST PERSON IN THIS ERA ✍️❤️
@WelduTekle-dp6oi
18 күн бұрын
እዉነት ካላት ድምጿ ለምን አጠፋኸዉ
@HchffcgcyHchcjgjvj
18 күн бұрын
ዙሮ..ሊበድላት..ይችላል...ነገረ..ግን...ህወቱን..አሳልፎ..ሰቷታል... 12:01 12:01
@SaudiSaudi-s9n
18 күн бұрын
የኔ እናት😢😢😢😢
@mago2251
17 күн бұрын
እሱ ምን ያድርግ?እራስህ ተወጣው አልሽ 2ኛ እርዳታ ሲያደርጉለት ደግሞ ሊብሬ ልከሽ መኪና አለው አልሽ እሱም ባለቤቱ ማን እንደሆነ ተረጋገጠ እሱ ሀብት ቢኖረው እንኳ ከሀብት ከንብረት በላይ የሆነውን ከፍሏል ባለውለታሽ ስለሆነ ምንም አትበይው ሰዎች በሚሉት አትጨነቂ ራስሽን አታስጨንቂ
@FoziFrozen
18 күн бұрын
Ayizosh yesaw fird sayhon Allah yihunsh yene marrr❤❤❤
@HaregAmHaregAm
18 күн бұрын
ሃብታሙ ያጣቹ እኮ አሁን አይደለም የበላችበት ወጭት የሰበረቹ ታስሮ ደርሽልኝ ሲላት የራስህ ጉዳይ ያለቹ ሴት ናት እሱ አካሉ ቆርጦ ሰቶ አይገባውም 😢😢
@Medinali-e9c
18 күн бұрын
ሳህ
@saratesfaye373
17 күн бұрын
ወይ ጉድ ? እባክሽ ሮሀማ ወደራስሸ ተመልሠሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ ምክንያቱም ጤንነትሽ በመልካም ሁኔታ ላይ ነሽ ስለዚህ ለእናትሽ ኑሪላቸው ,በዚህ እድሜ ያቸው አታስጨንቂያቸው 🙏 ሀብታሙ እጅግ በጣም ነው የሚያሣዝነው እስኪ አስቢው ይሄ ልጅ አያርግበትና አሁን ባለው ቀሪው ኩላሊቱ ላይ ችግር ቢገጥመው በቃ ,የሱ ህይወት አለቀለት ? ስለዚህ እባክሸ ቢየንስ መልካም ሠው ሁነሽ በህይወት ለመኖር ሞክሪ ምክንያቱም አንቺን ለማትረፍ እራሱን አደጋ ለይ ነው የጣለው ሀብታሙ 🙏🙏
@TeebahMesbah
16 күн бұрын
ልጅቷ ታሳዝናለች ፈጣሪ ያፁናሽ እህቴ ሰወች አትፉረዱ
@samuelchewaka8621
14 күн бұрын
She doesn’t deserve him; he is mentally and physically way ahead of her. Don’t back to her!
@bintmoha3172
18 күн бұрын
እኛ ምን እናድርግ እሱ ስራውን ይስራበት ሁሌም በእጃችን ያለ ነገር አይታየንም አሁን በሰው እጂ ስታየው አንገብግቧት ነው ለእስዋ ሲል እቤት ይዋል መጀመሪያ ነበር መጠንቀቅ
@selamselam7122
16 күн бұрын
እናቱ በቃ ለእናትሽ ስትይ መኖር አለብሽ የእናትሽን ጭንቀት ተመልከች በጣም ያሳዝናሉ። እርሱንም ስለመልካምነቱ እግዚአብሔር ዉለታውን ይክፈለው። ነገ ሌላ ቀን አለ የሚዲያውን ጫጫታ እርሽው እነርሱ ለእናንተ ብለው ሳይሆን ለሚያገኙት ብር ብለው ስለሆነ እነርሱን ረስተሽ በፀሎት በርቺ። እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ እንደገና ወደ አብሮነታችሁ ልትመለሱና በአንድ ጎጆ ጥላ ስር ልትሆኑ ትችላላችሁ። እግዚአብሔርም ያደርገዋል። በፀሎት በርቺ አይዞሽ። የማይነጋ ሌሊት የለም አንቺ ብቻ ጠንካራ ሁኚ። እርሱንም እግዚአብሔር ቆም ብሎ እንዲያስብና ወደ ራሱ ተመልሶ ሂይወታችሁን አንጀት ቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳው። ሰላመ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ይመልስላችሁ።
@yttugyygttff5531
18 күн бұрын
እባካቹ ተው ልጅታን ይብቃ😢😢😢ስታሳዘን
@BlenYene-l8b
18 күн бұрын
ማንንም ይቅርታ የመጠየቅ ግዴታ የለባትም አንቺ እራስሽን ጠብቂ ለቤተሰቦችሽ ኑሪላቸው
@winniewinnie4575
18 күн бұрын
አዲስ አግብቶ ነዉ አሁን??
@MeazaZewide
17 күн бұрын
@@winniewinnie4575የሙሽራ ልብስ ማስታወቂያ እየሰራ ነው።
@MeazaZewide
17 күн бұрын
@@winniewinnie4575 የሙሽራ ልብስ ማስታወቂያ እየሰራ ነው እንደሰማሁት።
@temutube3064
18 күн бұрын
ይች ምንድን ነች ኩላሊትን የሚሀክል ወሥዳለች አርፉ አትኖርም የመኖር እድል ሰቷታል ከዚህ በላይ ምንያድርግ
@yshitesfa
18 күн бұрын
ፈጣሪ እጂ እሱ አይደለም ባይሰጣት ይሻልነር አደዚህ ስማን ከማጠፋዉዉ😢😢😢😢😢
@Tigist-o1y
16 күн бұрын
ዝም በያቸዉ እንኳን ኩላሊት 10000 ብር የማያበድረዉ ሁሉ ነዉ እኩል የሚያወራዉ እሱ በችግሯህይወቱን ሲስጣት አሷ በችግሩ ጊዜዋን እንኳን አልስጠችዉም😢😢😢😢
@nigusDesale-n7f
18 күн бұрын
የ ልጁ ዉሳኔዉ ትክክል ነዉ
@GalileeSirachGalilee
18 күн бұрын
እውነት ነው ትክክክክክክል
@accacc5974
18 күн бұрын
ትክክል
@XzxzZxzx-ep5zw
18 күн бұрын
😭😭😭😭😭በጣም ነው የምታሳዚነዉ እግዚአብሄር ካለሽበት ህመም ያዉጣሽ 😭😭😭😭😭😭😭
@hananendryse1917
18 күн бұрын
ልጅቶ ስለሱ ክፎ አልተናገረችም በጣም ታሳናለችይ ልጅ በጓደኞችው በቤተስብ ተመርዙል እሩሀማየ ይህ ልጅ ባል አይሆንሽም በፍቃዱ ኩላሌቶን ይዘሻል ጠርግ ይበል
@AnshaAli-z4q
18 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እህት
@GeinabHormah
17 күн бұрын
እዉነትነው ወዲሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AbrehamAmare-t7o
13 күн бұрын
ሀብታሙ አሁን ያለበት ሁኔታ መልካምነቱ የከፈለዉ ዋጋ ነዉ ልጁ ከዚህም በላይ ይገበዋል ።ይዘገያል እንጂ ሁሉም የስራዉን ያገኛል ።ሀብታሙም የዘራዉን መልካም ዘር አሁን እያጨደ ይገኛል ።
@sarahailemichael8616
17 күн бұрын
ለሌሎች ሴቶች ትምህርት ነው መነጋገር መግባባት በቤት ውስጥ ጉዳያችሁን መጨረስ ያስፈልጋል ለሁለቱም መልካም እድል
@MeazaZewide
17 күн бұрын
ትክክል ስንት በደል እየተበደሉ በትዕግስት ገበናቸውን ደብቀው ትዳራቸውን ያቆዩ ብዙዎች ናቸው።
@purpleheart3575
16 күн бұрын
በቃሽ እህቴ ዝም ብለሽ ኑሪ። ነገር በተወራ ቁጥር ይራዘማል። ይህ ደግሞ የሁለታችሁንም ሆድ ያሻክራል። ወደ ራስሽ ተመለሺ ነገም ሌላ ቀን ነው።
@addisiebelsty4179
18 күн бұрын
ሩሀማ አታደምጭው ሲፈልግ ይምጣ ከይቅርታ በላይ ምን ሊደረግለት ነው ሴትን ጠንክረሽ አስከብሪ ሲጨንከው ይመጣል ህፃን ልጅ ነሽ የበለጠ ይመጣል
@Emuyekall
18 күн бұрын
ከዚህ በሀላ ምንም አታገኚም የታባቷንስ
@emubilaltube
18 күн бұрын
አወ ብዙ ጊዜ በአደባባይ ወተው የሚናገሩና ብዙ አሽቃባጭ ሰሚ ያላቸው ብቻ ናቸው እውነተኞችነገርችን በዝምታ የሚያሳልፉ ሰወች ግን ውሸታሞችና አጭበርባሪ ናቸው በዚህ ዘመን ለዚያ ነው እስዋ የተጎዳችው ነገር ግን እስዋ ለምን እንደተወችው የስዋን ምክንያት ሊረዳትና ሊሰማት የቆመ ሠው የለም 😢😢
@MmmD-de9zv
18 күн бұрын
እኔ ግን በጣም ነው ያሳዘነቺኝ የኔ እናት ይቺ ልብስ አንድ ነግር ብትሆን ህሌናቹሁን አይፀፅታቸውም ሱብሀን አላህ አላህ ሆይ ለሷም የተሻለ ነግር ስጣትና ተደስታ እንያት የወደቀ ዛፍ እዝች ልጅ ላይ ሰርቷል
@StC-u5w
15 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት❤❤❤
@elaykidanekidane8529
18 күн бұрын
የሚገርም ነው እህቴ አራሰሸነ ጠብቂ የሀብታሙ ጋብቻ አይመሰለኝም ማሰታወቂያ እየሠሩ ነው ።
@motialemu5130
18 күн бұрын
ማስታወቂያ ነው
@አልሀምዱርላአልሀምዱርላ
18 күн бұрын
ይሂማስታወቂያነው ግንስረግነው የምትሉ ተሳስታችሁል ይቀጥሉ ለማለት ይከብዳል ሁላችውም የራሳችውን ሂወት ይመስርቱ እጅ ባድ ይሁኑብየ አልልም እደኔ አስተያየት
@YeshiBirhan
12 күн бұрын
እግዚአብሔር ሩሀማን ለማዳን ሀብታሙን መላክ ነበረበት..በቃ
@MeslhYonas-v4z
17 күн бұрын
አትጨነቂ ሩሀማ ምንም አላጠፋሸ
@hassmuhammd1306
18 күн бұрын
ምርጥ አመለካከት ነው በርታ አተን አለም ድንቅ አይቻልም ይመችህ
@AleshamlakEwunu
18 күн бұрын
እስካሁን የቆየችው እኮ ከፈጣሪ በታች በሀብታሙ ነው እሡ ባሠጣት እኮ እሥካሁን ተረሥታ ነበር ፈጣሪውን አመሥግና ትቀመጥ
@LillyYona
18 күн бұрын
አይዞሽ ስለሰው አትጨነቂ እግዚአብሔር አይጣልሽ አንቺ ዝምብለሽ ፀሉትአድርጊ
@قاسمياسين-ب6ض
18 күн бұрын
ኣይ ሠዉ እኔን ያሚገርማኝ የሳዎች አስተየያት ነዉ እስኪ ነግባኔ የመላቱን ጉዳዪ ባንራሳዉ ባይነኝ ስቀጥል የተዳፈ ዉሃ ኣይታፈስ ከታቸላቹ 2ሠዎች ዋሽቶምብሆንማስታራቅ ነዉ የኔሀሳብ
@Birehane-v5c
17 күн бұрын
እኔ በጣም ነው የምታሣዝነኝ
@ዘምዘምአሰንአደም
18 күн бұрын
እኚኚኚኚእኛምንአገባን ለራሳችን ያለብንጭቀቴይበቃናል😢😢😢ኡኡኡ
@SadesSabeh
18 күн бұрын
አረ ተዋት ልጅቱዋ እኮ በስሎነልቦና እየጎዳችሁዋት ነዉ ይብቃት የኛ ፍርድ ይቁም
@meditajc
18 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@romantakel1326
18 күн бұрын
ልጄ እራስሽን ጠብቂ ይከከሰታል❤
@meb153
18 күн бұрын
የማያወላውል ውሳኔ ይገርማል።ነገሩ እሷም የራሷን ታገኛለች።ህይወት ይቀጥላል ።አይዛሽ በቃ አሁን የራስሽን ህይወት ጀምሪ ተንካራ ሁኚ።ማስታወቂያ ይሁን ትዳር የራሱ ጉዳይ።
@Kokinakoki92itwlIKoki
16 күн бұрын
እንደምንም ብለሽ እርግፍ አድርገሽ ተይውና ወደራስሽ ተመለሽና ጠንካራ ሴት ሁኚ የሆነ ግዜ ሲለምንሽ ታገኝዋለሽ ጥፋቱ ያንቺ ሊሆን ይችላል ግን ከይቅርታ በላይ ምን አለ አንቺ ይቅርታ ጠይቀሻል በቃ ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን
@fifiworku1756
18 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ እየተበቀላት ነው የሚመስለው አሁንስ በዛ
@unkn5033
18 күн бұрын
ይበላት
@ToybaAhmed-c3d
18 күн бұрын
እውነቱን አዋቂው አላህ ብቻነው ተዋት ልጅቱን
@welyaahmed5771
16 күн бұрын
ውይ እናትዋ ጋ እንዲህ ማልቀስ የለባትም
@MawradiiTaHamzaa
17 күн бұрын
Okay 👍🎉❤🎉
@eyobtesfayeeyobtesfaye1102
17 күн бұрын
እግዛቤር ከዚህ በላይ እንዴት ይርዳት እንደው የምትሉትን አታውቁም ይቅር ይበላችሁ ይቺ ልጅ እኮ እሱ ነወው አሁን ላይ እድተነፍስ ያረጋት ቤተሰቦቿ በለመኑበት አፋቸው ዛሬ ደሞ እሱን ለመውቀስ ከመጡ ለኔ ሁሉም ይሁዳ ናቸው ከአልጋላይ ከመማቀቅ ዛሬ ቁማ ከጓደኞቾ እኩል ያረገ ሰው ነው እኔ ስለሱ ሺ ምክንያት ቢኖራት አልሰማትም ማፈሪያ አዳሜ የራሱን ኑሮ ይኑርበት ተውት
@HelenBelay-n6o
18 күн бұрын
ከአሁን በኻላማንም አይሰማትን እውነትን ከያዘች ለምን ተደበቀቺ ይቅርታዋ ከአገትበላይ ነው
@FNS-l9d
17 күн бұрын
አይዞሽ ግን በሱላይ ሌላ ሰዉ ማዉራትሽ ይደብራል በሀይማኖታችንም አይፈቀድ 2 ሰዉ ለመያዚ ከሆነ እና ፈጣሪ ሰላሙን ያዉርድላችሁ
@Emuyekall
18 күн бұрын
እሱ ሁሌም ፈጣሪ ይርዳው ያግዘው
@FerhadinNur-o2w
17 күн бұрын
ውስጣዊ ማንነቷ ታይቶ የልጁ በለጠ,,,እና ምንእናድርግ...ልጁን ፈጣሪ ረዳው እንጂ መጥፎ ሁኔታ ውስጥ ነበር,,,
@Hanaአየለ
16 күн бұрын
ጠንከር በይ
@መኪየሰሉእናት
18 күн бұрын
ተዋቂ ለመሆን ስትጥር ተዋቂ አርጋው ቁጭ አለች 😅😅
@AlmazDerejaw
17 күн бұрын
Eswa wota slemelkaminetu bataworalet nuro tekebro neber yemiker maanim ayakewum bedenb liyyamesegnat yigebal lijitwa betam asaznagnalech.
24:47
ብድሬን መለስኩ😂 ''እህትማማቾች አይደለንም...'' አሪፍ ቆይታ ከተወዳጆቹ ዴይዚና ሲንዲ ጋር በገና ማግስት ልዩ ዝግጅት
ebstv worldwide
Рет қаралды 129 М.
19:25
ዐቢይ በጎንደርና ጥበቃቸው፣ የጄኔራሉ ዛቻና “የተገደሉት አዛዥ”፣ የዳንኤል ክብረት “ከፋዮች”፣ 80 ቢሊየን ለግድቡ፣ “ቀማኛ መንግስት” የፓርላማ አባሉ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 23 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
19:08
🔴ጥንዶቹ አርቲስቶች ተላያይተዋል? ፣ ብዙዎችን ያስቆጣዉ አማርኛ ፊልምና የላጤዉ ወንጀሎች - የEBSTV ጋዜጠኞች ጭፈራ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 316 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 709 М.
30:22
🔴 የምስራች ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ የዘርፌ መጨረሻ ይሄ ሆነ በቃ " እምዬ ተዋህዶ " ዲያቆን ሄኖክ #ethiopia_orthodox_tewahedo
EOT React
Рет қаралды 97 М.
8:30
"ሰርጉ የእውነት ነው?" ከ ሀብታሙ በኩል የተሰሙ! "የ ሩሀማ አሳዛኝ መልዕክት" Habtamu and ruhama
Mereja Gebeta መረጃ ገበታ
Рет қаралды 515 М.
8:18
ለማመን የሚያስችግር ቤት ያላቸው አርቲስቶች
Waza - ዋዛ
Рет қаралды 266 М.
1:02:41
አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ! ልዩ ቆይታ ከ ሀብታሙ እና ከ ፍቄ ኖርዌይ ቤተሰቦች ጋር!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 219 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 516 М.
48:09
4 ወር ያለ ወሲብ የቆዩት ባለትዳሮች!!ባል የደበቀችው ጉድ ወጣ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 143 М.
19:20
ጉድ!እዮ ጩፋ ጋር የመጣው ሳይፈወስ ሞተ !ዮኒ ነፃነትን ebs አሰጠነቀቀ!ህዝቡ ተቆጣ!ትዝታው በንዴት ጦፈ!አርባምን ሰማይ አስፈሪ ነገር!ሰበር!ethiopia
Miko react
Рет қаралды 46 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 2,1 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН