Algemal NEW Music Video Video by Abraham Assefa.

  Рет қаралды 1,667,474

mike kebede

mike kebede

Күн бұрын

Пікірлер: 700
@robelatalay3752
@robelatalay3752 Жыл бұрын
Who else listening 2024 ❤❤
@PetrosHaile-e8p
@PetrosHaile-e8p Жыл бұрын
We are still in 2023😂
@Addisforkids.yelijochchannel
@Addisforkids.yelijochchannel 11 ай бұрын
We will listen, but still now we are listening to
@semirajuhar2356
@semirajuhar2356 11 ай бұрын
Me too
@jonasdaniel585
@jonasdaniel585 11 ай бұрын
bro is in Future time line 😮
@MieronYemane
@MieronYemane 11 ай бұрын
Me too🥰🩷
@fafifafi1471
@fafifafi1471 Жыл бұрын
ከ10 አመት በኅላ ዛሬም ሰማሁት መኖር ደጉ 2023 ዛሬም አዳመጥኩት ዛሬም የምታዳምጡ እጃችሁን አንሱ😢
@jjjhh4655
@jjjhh4655 11 ай бұрын
👆👆👆👆👆👆
@Dj-Luda
@Dj-Luda 9 ай бұрын
🙋🏽‍♂️
@selamdana9285
@selamdana9285 8 ай бұрын
2024😊😢
@lensami2970
@lensami2970 2 ай бұрын
,✋
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 Ай бұрын
🥰🙋🏾
@devoab2295
@devoab2295 Жыл бұрын
ይህን ዘፈን 2023 የምትሰሙ በስደት ያላችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ
@semhartekle7325
@semhartekle7325 Жыл бұрын
yet nek
@suckeyngati6717
@suckeyngati6717 Жыл бұрын
Me too
@dontbesilly2501
@dontbesilly2501 Жыл бұрын
from 🇺🇸 ❤
@mesay4210
@mesay4210 Жыл бұрын
Me to brother
@ሰናይትተስፋዬ
@ሰናይትተስፋዬ Жыл бұрын
እኛም እንወድሃለን ለሐገራችን ያብቃን♥
@uaedxb6960
@uaedxb6960 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ሁልግዜ ለናቴ ብቻ ነው የምጋብዛት እናቴ እወድሻለሁ 😘😘😘😘😍😍 ❤❤❤💋💋❤ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ደግ እናት እወድሻለሁ
@selamawitkassahun9733
@selamawitkassahun9733 Жыл бұрын
😍🥰🥰
@BezawitSolomon-op3yd
@BezawitSolomon-op3yd Жыл бұрын
Yemn enat atsflgem
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Жыл бұрын
@@BezawitSolomon-op3yd ምን🙄
@hessethesset1807
@hessethesset1807 Жыл бұрын
​@@BezawitSolomon-op3yd ምነው እማ እናት እኮ ሁሌም እናት ነች
@hometube8205
@hometube8205 10 ай бұрын
This song will never old 2024🥺🥺🥺 when everything is organic there is no way to see the same days again
@edentilahun2408
@edentilahun2408 Жыл бұрын
አብርሽ የት ጠፋህ ይሄ ዘፈን ሁሌም ብሳማው በሰማው በቃ እንደ አዲስ ምርጥ ትዝታ ነው ያለኝ በዚ ዘፈን
@niema8807
@niema8807 Жыл бұрын
ሺ ጊዜ ብሰማው የማልጠግበ አይ ትዝታ ጊዜና ቦታ የማይገድበው ቢርቁት የማይር ኦፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn Жыл бұрын
አይ ትዝታ ። ገና መጀመሪያ ላይ ክላሲኩ ሲጀምር ነው ሆዴ መሸበር የጀመረው ። ድሮ 😢 የሙዚቃውን ፍሬ ቃል አናደምጥም ነበር ምን እንደሚል ብቻ ዝምም ብለን በዜማው ማበድ 😅😢 ። ኡፍፍፍ 😢
@selimaseifedin
@selimaseifedin Жыл бұрын
ሰላምህንያብዛው
@lensami2970
@lensami2970 2 ай бұрын
Yes yes yes
@Yoosaanjamel
@Yoosaanjamel 24 күн бұрын
Really I'm crying 😢😢😢😢 I miss that time 90 s I'm elementary school I listen this music when I going school
@ጨረቃዋነኝየጨለማውብርሀን
@ጨረቃዋነኝየጨለማውብርሀን Жыл бұрын
ደጋግሜ ባዳምጠው የማልሰለቸው ሙዚቃ ስወደው 😥💔😍
@abebatube269
@abebatube269 Жыл бұрын
እማ እናትም አባትም ሁነሺ እንደሿማ ቀልጠሺ እዚ ስላደረሺኝ እኔን ሁነሺ ልጄን ስለምታሳድጊልኝ ከጋደኞቼ እኩል እንድሆን ስላደረግሺኝ ፈጣሪ እረዢም እድሜ ሰቶሺ እማሳርፍሺ ያድርገኝ እናቴዋ ደሞ ናፍቀሺኛል እማ😢😢😢ይህ ሙዚቃ ለውድ እናቴዋ ይሁንልኝ❤❤❤❤
@አለገና-ሠ1ቘ
@አለገና-ሠ1ቘ Жыл бұрын
ያዘመን የት ናችሁ የኔ ዘመን ሰወች ትርጉሙን ሳናውቅ የተደሰትን አረ የት ናችሁ
@musiezerai6717
@musiezerai6717 9 ай бұрын
❤❤
@Qemertube59
@Qemertube59 3 ай бұрын
❤❤​@@musiezerai6717
@Abesha-op7hw
@Abesha-op7hw 10 ай бұрын
This is one of those songs that never gets old and has stood the test of time and continues to resonate with people across generations. It’s a song that has a timeless quality. I always wondered What the artist Abraham Assefa doing
@ageriealemugebreyes1903
@ageriealemugebreyes1903 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 and Sudan 🇸🇩 What a great mix and melody 💙
@lubeymam8652
@lubeymam8652 Жыл бұрын
ትዝታወች😔ፊቴ ድቅን💔 90ዎች. የት ናችሁ😔❤❤
@Tmsgen
@Tmsgen Жыл бұрын
አለን😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔
@dopeman1356
@dopeman1356 Жыл бұрын
አለሁ የኔ ቆንጆ ደብዳቤ ልፃፍልሽ?
@lubeymam8652
@lubeymam8652 Жыл бұрын
@@dopeman1356 💞💞❤❤😊ኑርልኝ
@lubeymam8652
@lubeymam8652 Жыл бұрын
@@Tmsgen 💟❤
@dopeman1356
@dopeman1356 Жыл бұрын
@@lubeymam8652 አብሮን ያኑረን ቆንጅዬዋ ያ ገሬ ልጅ::
@hamon3533
@hamon3533 5 жыл бұрын
ከድሮም በጣም የምወደው ዘፈን ነው በተለይ ግን ከሱዳን የመጣችውን ጓደኛየን ካገኘሁ በኋላ የማልጠግበው ዘፈን ሆኗል። ነቢየ የኔ ውድ ጓደኛ በጣም ነው የምወድሽ
@ጀርመንኛበአማርኛ-ለ4ጸ
@ጀርመንኛበአማርኛ-ለ4ጸ 2 жыл бұрын
ይህንን ዘፈን በ2022 ለምትሰሙ በተለይ በስደት ያላቹ 👍❤️😍
@workunigusie506
@workunigusie506 2 жыл бұрын
በስንት መከራ እዳገኝሁት።ዘፈኑን እንጅ ዘፋኙን አላቀውም ነበር
@fadeeoedrr2795
@fadeeoedrr2795 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔
@misrakkalehiwotchurch5296
@misrakkalehiwotchurch5296 Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔
@abebatube269
@abebatube269 11 ай бұрын
💔😭😭😭😭🙏
@danielargachew2472
@danielargachew2472 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@semagnbirhane3761
@semagnbirhane3761 4 жыл бұрын
Sudanese music is so sweet. When it is done like this in two languages, we are not only enjoy the classical and beautiful sound. But, the meaning too. I love this music a lot. And Sudanese too.
@endris_2K
@endris_2K 11 ай бұрын
በዚህ ሙዚቃ የሆነ ልጅ ቲክቶክ ላይ የሚስቱን የሱን የልጆቹን ፎቶ ፖስቶት ከፍቅር ግንኙነታቸው ጀምሮ የሚነሱትን ፎቶ ሁሉ ሳይቀር መጨረሻ እሱ ብቻውን ተክዞ ቀጥሎ የሚስቱ መቃብር የሚያሳይ ፎቶ ልጁን አላውቀውም ግን አለቀስኩ እና አሁን ይሄን ስሰማ እሱ ነው ትዝ የሚለኝ 😢
@jamilahamizahamza7447
@jamilahamizahamza7447 9 ай бұрын
እኔም አይቼ አዘኩ 😢😢
@cherekamekonen2199
@cherekamekonen2199 7 ай бұрын
😢
@Zeynb-wx1qi
@Zeynb-wx1qi 6 ай бұрын
ወላሂ አንብቤው እንደዚህ ልቤ የተሠበረ😢 ቪዲዎዉን ባየው እንዴት ልሆን ነው ወላሂ 😢😢ውውውይዮይይ
@Aaamahlet
@Aaamahlet 4 ай бұрын
እኔም አይቸው አልቅሻለሁ
@Aaamahlet
@Aaamahlet 4 ай бұрын
በየቀኑ እሂን ሙዚክ እሰማዋለሁ ግን እናቴን ያስታውሰኛል አይ ስደት 😢😢ሞልቶልን ከናታችን ጋር በድጋሚ ያገናኘን እናቴ እወድሻለሁ ባይኔ እስካይሽ አምላኬ አደራውን ክፉ እዳይነካሽ😢
@hassankhadir1787
@hassankhadir1787 6 жыл бұрын
روعه والله. دا دليل محبه الشعب الاثيوبي للشعب السوداني. ليتنا تصاهرنا معكم
@almansobajo
@almansobajo 10 жыл бұрын
sudanese and ethiopians we are brathers love all ethiopians best of best
@اوديباي
@اوديباي 14 күн бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃ ይሄ ሙዚቃ ለአባቴ ይገባዋል እዚ ለመድረሴ የአባቴ ድካም ጭምርነው,አባ እወድሀለሁ
@lyricszone3625
@lyricszone3625 2 жыл бұрын
i really hate listening slow musics because it makes me memorize my whole damn bad life, what i've been through and a lot more. but i can't stop listening to this song. good job abraham assefa
@bezazearsema1050
@bezazearsema1050 3 жыл бұрын
ልጁ ግን በአንድ ሙዚቃ የት ጠፍቶ ነው አንዳንዶቹ አሪፍ ስጦታ ሰጥተውን ሌላ ሳይደግሙልን ይጠፈሉ
@MahmoodAlfkai
@MahmoodAlfkai 27 күн бұрын
ግዜ የማይሽረዉ ዘፈን ደጋግመን እንስማዉ ይህየደጉ ዘመን 2003 የቀድሞ ተስፋ የተጣላት ሃገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሁንግን 😢😢😢
@rosalovemarew5481
@rosalovemarew5481 4 жыл бұрын
I was in loved with this song but on time I couldn't find but today it cames to me tanks god what ever u want popel u should wish and ask god from ur heart it will come to u even if it does come at the same time ohh so nice song abrhame straight up
@Nilewill
@Nilewill 11 жыл бұрын
Nobody can but admire Abraham's performance, but saying that he sang the song better than the original singer Sayed Khalifa is not fair since Sayed belongs to a different era with different music taste, eqpmts, n recording systems. Much respect to both singers n great love to Abraham from Sudan.
@mulsam2011
@mulsam2011 2 жыл бұрын
Said Khalifa is icon and legend. The test is quite different. This young guy doing good but never try to compare an elephant with rabbit. Young guy keep it up and you will be great by your own works. Thanks.
@workunigusie506
@workunigusie506 2 жыл бұрын
ድሮም ዘፈኑን አወደዋለሁ አሁንም እየሰማሁት ነው
@TAaron-dw4sj
@TAaron-dw4sj 11 жыл бұрын
I am from Eritrea and I grew up in Sudan and I like this song since starting from my childwhod ,but now this guy preformed it better than theorginal Singer (Seid Kelifa). when ever I hear this song, then i starting to cry on.Respect ,Respect
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
Me too!😢😢❤
@fatumaseid9346
@fatumaseid9346 2 жыл бұрын
በልጅነቴ ያየሁትን የህይወት ውጣውረድ ከናቴጋር ያሥታውሠኛል በማጣት ከጎደኞቸ ሥገለል ባረጀ ኢንፎረሜ አሁንግ አልሀምዱሊላ ባሌ የውጭ ሥለሆነ በጣም ጥሩ ኑሮ እኖራለሁ ጎደኞቸም ግማሾቱ ስደት ሌሎቸ እልም ያለገጠረ አግብተው ወልደዋል
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Жыл бұрын
የኔ ውድ ተመስገን ነው ሁላችንም ብዙ ነገር አልፈናል❤የዴንግል ልጅ ይባረክ
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb Жыл бұрын
ዋናውጤናሁሉምነገር ያልፈል አልሃምዱሊላህ
@rekike712
@rekike712 Жыл бұрын
hulunem mayet melkam new mamesgega yehonenal temesgen new
@HajeNur
@HajeNur 22 күн бұрын
ዘመን የማይሽረው ክ2003 ፍቅር ሳናቅ እዳፍቀርን እዲሰማን ያረገ ሙዚቃ አሁንም በ 2017 እዳዲስ የልጀነት ትዝታዬን አጣጣምኩት እፉ ስንቱን አስታወስኩት😘😘
@nurhusene4816
@nurhusene4816 Жыл бұрын
whenever i hear this song i remember my dorm mate from Adama university 2004 bach Eliays from Asela who always listen to it in the morning
@Hiwotw-n9m
@Hiwotw-n9m 11 күн бұрын
የልጅነት ትዝታ አለብኝ በአንድ አጋጣሚ ተለያየን ይሄንን ዘፈን ነበር የጋበዘኝ። እያለቀስኩ ነው ማዳምጠው። ቃሉን ሳይጠብቅ ቀረ።
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus 7 ай бұрын
It is still new back after many years. Thank you so much for your sweet & breathtaking song.
@simeane1
@simeane1 13 жыл бұрын
Oh My God, finally good to hear your voice again...its Amazing!
@TemuBahar-s3l
@TemuBahar-s3l 23 күн бұрын
ሁሌም ከልቤ የማጠፊው የመጀመሪያየ ምንም የማላገኝሽ ግን ላቺ ስል 8 አመት ሙሉ ይህን ሙዚቃ አዳምጠዋለሁ አሁን ምንም ፍቅር ሚባል አይገባኝም ብዙዎች ይመጣሉ ግን መስሎም አይታየኝ ምክንያቱም መጀመሪያ የሷነበር የተከፈተው አላገኛትም ግን ትዝታዋ አይለቀኝም የሚገርመው ከክላስ 1ኛ ነበር የምወጣው እሷን ማፍቀር ስጀምር ግን ውጤቴ እዳልነበረ ሆነ ግን ወይ ከሷ አሊያም ከውጤቴ ሳልሆን ቀረሁ አሁን ግን ምንም ትምህርቴ ቢቀረም የግል ስራ እየሰራሁ እኖራለሁ ተመስገን ነው።
@Miness_77
@Miness_77 Жыл бұрын
Feel something when i listen this music. anyone listen in 2023?👇
@amentube2416
@amentube2416 2 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘኽ የጠፋህበት ምክንያት ነው ያልገባኝ 🤔❤️ይሄው እናተ ጠፍታችው የኔ ቢጫ ወባና ኪኒኔ ይጫወቱብናል😭 እረ ና እባክህ ተናፍቀሃል❤️🙏
@netsimar6245
@netsimar6245 2 жыл бұрын
Haa
@fatiya8477
@fatiya8477 4 ай бұрын
😂😂😂
@Betselot2
@Betselot2 2 жыл бұрын
I'm still listening it starting from my childhood. But when ever I listen it, I cry! And it makes me miss someone I don't know! Where are you Abraham Assefa? Why don't you think another one! Please?
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 2 жыл бұрын
Same here
@semereghebremeskel3386
@semereghebremeskel3386 8 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚመች ዘፈን (I'm so delighted to listen this touching song. This is best of the best. አብሸር ያ ወለት
@rahelnesro792
@rahelnesro792 Жыл бұрын
መቼም የማይሰለቸኝ እና በጣም የምወደው ሙዚቃ🥰 ወደኋላ ስለመለሳችሁኝ አመሰግናለሁ
@Tame452
@Tame452 9 ай бұрын
Come on gather up here 2024
@amuyah1300
@amuyah1300 11 ай бұрын
ትዝታብቻ የኔውድ የልጅነትፍቅሬ😢😢ጋብዞኝነበር😢አሁላይ እኔምስደት ብቻከባድነው💔😢
@ghelilawoldegabril6432
@ghelilawoldegabril6432 11 жыл бұрын
I love this song so much and he did a great job singing it what wonderful voice Sayid Khalifa would have been proud.
@Nesru23
@Nesru23 Жыл бұрын
ሁሌ አዲስ እንደሆነብኝ በጣም ተወዳጅ ስራ ነው ❤
@r.msitoih.tistlalhew1210
@r.msitoih.tistlalhew1210 7 жыл бұрын
ዋዉ እጅግ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ይመቻችዉ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች
@fatihhassona
@fatihhassona 7 жыл бұрын
كل حبي لكم ايها الشعب الراقي والمتحضر .. فنان ومغني مبدع ..
@Betselot2
@Betselot2 2 жыл бұрын
I'm listening since my childhood! Who else listening it now 2023!?
@harooda32
@harooda32 11 ай бұрын
During my childhood I used to cry whenever I listened to this music. Nostalgia is hard It reminds me of elementary school days 00's❤❤
@EkramTeshome-bz7cq
@EkramTeshome-bz7cq 13 күн бұрын
በ 2011 የ 9 ኛ ክፍል ተማሪ ሁኘ የተጋበዝኩት ሙዚቃ ከሆነ ቆጂየልጂ እስካሁንም አብረን ነን ሙዚቃ አዳማጭ አይደለሁም ይሄንን ግን አረሳውም ዛሬ ሲደብረኝ ሰርች አዲርጌ ስሰማው እያለቀስኩ ነው እስካሁን አብረን ነንኮ 2017
@MichaelMiki-s1h
@MichaelMiki-s1h 29 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን እሄ ዘፈን ስሰማ ሃሳቤ ወደ ዋሃላ ሚመለሰው አየ ጊዜ 😢 29.10.202024
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
ሳልፈልገው እባዬ ይመጣል 😭😭 መቼም ማይረሳ ትዝታ 😭😭
@getinetkifle3341
@getinetkifle3341 2 жыл бұрын
Been looking for this ever since I heard it how many years ago? 10 years ago? 😱 I know myself who is easily get board to listen same songs for long but this one is exceptional I can listen 🎧 it forever I don’t know why but it got me everyday to sing my soul’s deepest feelings
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጸ7ሸ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጸ7ሸ 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ እናቱን እያስታወሰ የሚሰማው😢
@mohammedaewol
@mohammedaewol Жыл бұрын
1
@Abcd-wt7eb
@Abcd-wt7eb Жыл бұрын
እኔ 😢
@serkalem2398
@serkalem2398 6 ай бұрын
ane
@vickykibirte2625
@vickykibirte2625 Жыл бұрын
When the real love was alive back in the day when everything was organic 😊 there is no way to see the same days again 😢 sad
@ዝኑያዶተና
@ዝኑያዶተና 17 күн бұрын
አሁን በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር 9:04ነዉ2017/03/01 እየሰማሁትነዉ እስቲ እንደኔ ሁሌ ምትሰሙት❤❤❤
@Sewdmube
@Sewdmube 2 ай бұрын
Beta new mwedew ewnet❤❤❤❤
@embebakiros
@embebakiros Жыл бұрын
l Love this song so much and he did a great job singing it what wonderful voice sayid Khalifa would have been proud
@greatjordan7526
@greatjordan7526 Жыл бұрын
I remember when I heard this song my life was so bad now I used to cry every time now I am happy I have great life thank so now I listen to this music I remember my past life and don’t even care people don’t give up always there happy ending just don’t give up
@lillyg2092
@lillyg2092 11 жыл бұрын
I cry to this song....soooo beautiful
@lamrof
@lamrof 11 жыл бұрын
ልብ የምትሰርቅ ዜማ ናት።
@samirasamir1862
@samirasamir1862 2 жыл бұрын
🇪🇹
@yobdad7335
@yobdad7335 Жыл бұрын
😢
@lamrof
@lamrof Жыл бұрын
@@yobdad7335 እወድሻለሁ፣ ለዘለዓለም፣ ይህ ነው ቃሌ፣ አለውጥም።
@lamrof
@lamrof Күн бұрын
@@yobdad7335 ድንቅ ናት አይደል? አሁንም ስወዳት ዘፈኗን።
@africanqueen3245
@africanqueen3245 11 ай бұрын
I am Sudanese, and this is my version of this song. Much love, Ethiopian ❤️
@simegnbinalfew
@simegnbinalfew 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢
@hassanmohamed9025
@hassanmohamed9025 10 жыл бұрын
music and voice and performance unbelievable ,thanks abraham cannot get better than that
@semerburhan
@semerburhan 3 жыл бұрын
በ 2021 እየሰማት ያለው 👍
@bluke_candy
@bluke_candy 3 жыл бұрын
remembering my first crush
@meriali9709
@meriali9709 Жыл бұрын
2023😂❤❤
@ራህመትቲዩብ
@ራህመትቲዩብ Жыл бұрын
@@meriali9709 እኔም 😂
@tigistshiferaw86
@tigistshiferaw86 7 жыл бұрын
When I listen this song I will Cray too much because it remember me something that I lose
@عبدالحميدسعيد-ش7ت
@عبدالحميدسعيد-ش7ت 11 жыл бұрын
Abdalhamid saudi arabia I like it bcoz my friend like it. Really it is premium.10q abraham....
@Geeljire22
@Geeljire22 5 жыл бұрын
I am Somali and Love Sudanes ppl. I remember this for Sayid Khalifa. The Sudanse legend.
@hanalove3369
@hanalove3369 7 жыл бұрын
ውስቴ ነው ስውደው ምርጥ ሙዚቃ ውስጥ ይነካል
@BarnabasDawit-qv3ip
@BarnabasDawit-qv3ip 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ይህ ዘፈን ቢሰማ የማይከፈል የእናቴ ውለታ ያስታውስ...ኣንጀቴ ደሞ በናፍቆት እናቴ ይረበሻል ይቃጠላልል ኡፍፍፍፍ ኣልቻልኩም እናቴ
@SaicoTec
@SaicoTec 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ... እግዚኣብሄር ይሃበለይ .. Abraham
@niceone7065
@niceone7065 8 жыл бұрын
በታም ፍቅር የሆነ ሙዚቃ እነ ራሱ ደስ ብሎኛል
@getawdejen6937
@getawdejen6937 4 жыл бұрын
still listening....2020 !!
@hidaradam3594
@hidaradam3594 Жыл бұрын
Am listening stiil now❤❤❤❤
@berhanuasamere2765
@berhanuasamere2765 2 жыл бұрын
Wayne zemaw 🥰🥰🥰🥰 I am obsessed
@mohamedalimohamed9869
@mohamedalimohamed9869 Жыл бұрын
Omg this guy touch my heart I swear, more than perfekt bro, lovely voice deep words rare melody
@AmanUla-zr2fg
@AmanUla-zr2fg 4 ай бұрын
Still Listening 2024
@gaziol
@gaziol 10 ай бұрын
Life is fucking us sometimes it’s feel good sometimes it feels very very bad😢 love from Nigeria am native doctor means like magician and herbalist respect to this music
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 11 жыл бұрын
He has got a very nice voice, i like his music.
@etaguayelu9286
@etaguayelu9286 Жыл бұрын
እፍ የስደት መፅናኛዬ ነው ይሄ ዘፈን❤❤❤
@mewokeltube975
@mewokeltube975 8 ай бұрын
ልጅነት😢😢😢 ትዝታ😢😢ርጅና ፈላ ሆኜ ስሰማው ነበር ወልጄም አዳምጠዋለሁ በትንሹ 18 አመት
@tululomey8702
@tululomey8702 3 ай бұрын
በዚህ አመት ዛሬም ደጋግሞ እሚያዳምጥ እስኪ የታላችሁ😢😢😢😢
@loveyourselfbts9782
@loveyourselfbts9782 4 жыл бұрын
2020 anyone 🤚
@bereketabu6067
@bereketabu6067 Жыл бұрын
Who else still listening in 2023 that song when I miss my mother
@tsionreshad7066
@tsionreshad7066 Жыл бұрын
Betammmmm yemwodew music 🎶 🎶 new ewuneti
@mercimer4121
@mercimer4121 4 жыл бұрын
Who else listening 2020🔥🔥😍
@amlequeen2602
@amlequeen2602 4 жыл бұрын
Me🥰🥰🥰❤
@oromiyawancha4640
@oromiyawancha4640 4 жыл бұрын
Me
@abrahamamare9206
@abrahamamare9206 3 жыл бұрын
👋👋👋
@tewodroscheru.4141
@tewodroscheru.4141 3 жыл бұрын
Me, after a friend shared it on her Facebook page.
@iloveyoumamawediasmera9329
@iloveyoumamawediasmera9329 3 жыл бұрын
Me
@SamiMenychel
@SamiMenychel 14 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ዴብ በርታ❤❤❤❤❤❤
@Khatija-s4i
@Khatija-s4i 2 ай бұрын
ልጅነት😢 ሰላማችን😢 ፍቅራችን😢 ዘረኝነት የለ😢 ብቻ ወደ ብዙ ትዝታ ይወስዳል
@meski229
@meski229 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሙዚቃነው ለምን እንደሆነ ❤❤❤አላውቅም
@Beza-qi9wp
@Beza-qi9wp 17 күн бұрын
11-11-2024 still I'm here 😢
@hiwotabera229
@hiwotabera229 Жыл бұрын
Who else litsening this song 2023
@alistube9671
@alistube9671 Жыл бұрын
After long long time on 2023 listening this music I really like this 🎶music ya it makes me think my childhood 🥰
@AbayKidane-x2w
@AbayKidane-x2w Жыл бұрын
Abrish betam amsginalew ihe zefn kebzuwanoch hiwot yetgnagn new
@wabihailegebriel9667
@wabihailegebriel9667 11 ай бұрын
ወድሻለሁ ለዘላለም ምህረትዬ የኔ ቆንጆ
@mihreteabchanyalew
@mihreteabchanyalew Жыл бұрын
eskahun dires endezi aynet music semiche alakim
@abt1292
@abt1292 Жыл бұрын
Who still love this music 🎶 🎼 2023
@ahmedjundi5474
@ahmedjundi5474 6 жыл бұрын
Love Sudanese I don't know why
@esantostube299
@esantostube299 Жыл бұрын
Am listing in 2023 I love ❤️ this song
@kanadeomar
@kanadeomar 6 жыл бұрын
በጣም.ምርጥ.ሙዚቃ.ነው.በሰማው.አልሰለችም
@chapicochapi9340
@chapicochapi9340 3 жыл бұрын
Still listening 🎶 2021 ahh I like it 👌😍♥☺
@mohamedalimohamed9869
@mohamedalimohamed9869 Жыл бұрын
2023👌👌
@rimmuhe2464
@rimmuhe2464 4 жыл бұрын
ባንተኮ ነው ሰው የሆንኩት ውይይት ፍቅር የሆነ ዘፈን
@FanoKing-v8x
@FanoKing-v8x 5 күн бұрын
አያቴ😍😍😍😍😘
Algitar - Abenet Girma (Offical Video)
5:13
Habesha Social
Рет қаралды 4,8 МЛН
Alele Jemal
6:31
Abraham Negussie - Topic
Рет қаралды 707 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 34 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 10 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
ephrem tamiru
3:03:58
Ethiohope
Рет қаралды 2,4 МЛН
Derege Dubale, Ged Yelem lebe yichilal
4:41
tutush12345
Рет қаралды 380 М.
Solomon Kassa - Liqefish
5:55
ahnd
Рет қаралды 1,6 МЛН
"Abo Mela Alat Dire' - Mikiyas Chernet
7:01
koal22312
Рет қаралды 709 М.
Menalush Reta Sudani Music Elela mesafr(እሌላ ምሳፍር)❤
5:33
Minalush Reta Entertainment
Рет қаралды 342 М.
Selamawit Gebru 'Konjo Mewded' EritreanEthiopian music   YouTube
4:07
Chirotaw Nigusie
Рет қаралды 742 М.
Germaw Assefa
6:10
Solo
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ethiopian old music collection ሮሮ 🔥🔥🔥
25:45
Dj Josh
Рет қаралды 56 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 34 МЛН