Рет қаралды 22,045
ይህ ቪዲዮ ለጀማሪ ማይክሮሶፍት ኦፊስን ለሚጠቀሙ የተዘጋጀ ሲሆን ወርድ ላይ ያሉትን ሁሉንም ቱሎች አንድ በአንድ እየተነተነ የሚያስረዳ ቪዲዮ ነው፡፡ ይህንን ትምህርታዊ ቪዲዮ ቢመለከቱ ወርድ ላይ የላቀ እውቀት ይኖረዎታል፡፡ በተለይ የማናውቃቸውን ቱሎች በሙሉ በዝርዝር ስለሚያስረዳ በጥሞና ይከታተሉ፡፡ ይማሩበታል፡፡ ለሌሎች በማጋራት ስለሚተባበሩንም እናመሰግናለን፡፡ / @dforcom
This video is designed for beginners who use Microsoft Office Word, and it is an explanatory video that combines all the elements on the page. You will have more knowledge if you watch this educational video. Especially if you don't know all the details in detail, please pay attention. learn it.
መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና በቀላሉ በቤትዎ ሆነው ይማሩ! ለመማር ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!! ለሌሎችም ያጋሩ
You Tube: / @dforcom
Telegram: t.me/dforcom
Facebook: / dforcom
Learn basic computer training in a way that you can easily understand
Subscribe to our channel to learn basic computer, Share with others.
You Tube: / @dforcom
Telegram: t.me/dforcom
Facebook: / dforcom
#Subscribe_now_my_Best
#Computer_tutorial #Computer_training_word_tutorial