አቡነ ሙሴን ይጎብኙ

  Рет қаралды 28,226

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
በእውነት እንኳን ጎብኝተንና አይተነው ልንጨርሰው ቀርቶ ያልሰማናቸው ያልተነገረላቸው ብዙ #ገዳማትና አብያተ #ክርስትያናት እንዳሉን ነው ሚገባኝ .የ#ቅዱሱ አባታችን ሙሴ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ይህንና ይህን መሰልም ድንቃድንቅ ነገር ምታስጎበኙንም ውድድ ወንድሞቼ ምስጋናችንም ከ♥♥♥ነው
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeferayemeles9493
@yeferayemeles9493 6 жыл бұрын
ምን እንደምል አላቅም ብቻ በጣም እድለኞች ነን። ይህን ያክል እውነት ና ታሪክ ይዘን እስከ ዛሬ ባለማወቃችን በጣም ቢገርምም ይህንን እንድናይ ላደረገን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው!!! ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ በዚህ ገዳም ታሪክ መኩራት ይገባዋል ሁላችንም ቢሆን ተረባርበን ይህን ቅርስ ማስቀጠል ይኖርብናል!!! አማራ ቲቪ ከልብ እናመሰግናለን አዘጋጁና አቅራቢው በጣም እድለኛ ነህ ሁሌም የምታቀርባቸው ጉዳዮች ላይ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ በርቱ። ኢትዮጵያ ናት ሀገራችን ኦርቶዶክስ ናት እምነታችን!!!
@እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ
@እመቤቴሆይፍቅርሺይብዛልኝ 6 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዲት ደስስስስ ይላል ልዑል እግዚአብሔር ይችን ስአት ለስጠኝ አምላኬ ይመስገን ደግሞ ይህን እፁም ድቅ እሚስኝ ቅዱስ ገዳም አይቸ በረከት እንዳገኝ ለረዳኝ አምላኬ ይክብር ይመስገን የዚህ እፁብ ድቅ ቅዱስ ገዳም በረከት ይደረብን የቅዱሳን አባቶቻቺን ና እናቶቻቺን በረከታቸው ለሁል ጊዜ አይለየን ቅዱሳንን ያፅና አምላክ እኛንም በቅድስት ሃይማኖታችን ያፅናን እንደቸርነቱ ይሁልን ተመስገን አምላኬ ለዚች ቀን ስለ በቃህኝ አሜን ይህን ቅዱስ ቦታ አይተን በረከትን እንድንካፈል ላደረጋችሁ ወንድማችን እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ከዚህም በላይ መልካም ስራ እንድትስራ የቅዱሳን አምላክ ይርዳህ በርታልን ወንድም አለም ቃለህይወት ያስማልን አሜን፫ ከክቡር አባታችን ቡኃላ ስትገባ ማለቴ ወደ ቅድስት ቤተክርቲያን ውስጥ ስትገባ በቅድስቱ ሆና በቤተ ልሄሙ ሆና ተሳለም ከስእል አስኖ ስትደርስ አማትብ ከቻልህ ጉብስ ብለህ ስገድ ለራስህ ነው እና በጣም ነው የምንወድህ ጥክር አይዞህ በርታ መልካም ሥራ የዘላለም ህይወት ነው ደግሞ ነጩ ልብስ ብትለብስ በጣም ደስስስ ይላል አጣጥለህ መሄድ አለብህ ግን ይቅርታ ደስስስ ስለሚለኝ ነው ወንድ ወደ ቤተክርስቲያ ስሄዱ ነጩ ልብ ለብስው አጣጥለው ሳህይ ደስስስ ይለኝል ወንድሜ ስህተት ካለን ይቅርታ ይደረግልኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አባቶች ግን ልብ በሉ ማንም በመጣ ቁጥር መስቀል ቅርሳቅርስ ነገሮችን እያወጣችሁ ለማንም አታሳዩ እሄንን ያየ ጠላት እናት ቤተክርስቲያንና ታሪካችንን ሊያጠፉ ቆርጠው ተነስተዋል ስለዚህ ጥንቃቄ ይሁን እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 2 жыл бұрын
EMM YEGREMALE ASERARU AMENNNNNNN!!!
@ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ
@ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን ኢትዮጵያውይነት ኩራት ውበት ሀብት ስጦታ ነው እኛ ግን ሳናውቅበት በረሃ ወጥተን በስደት እንሰቃያለን ከዚህ በተጨማሪ በዶክተር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ የተጻፈ እመጉዋ እና ዝጎራ የተሰኙ መጻህፍትን እና ሌሎችንም መሰል መጻህፍቶችን ብናነብ ኢትዮጵያውይነታችንን እንወወዋለን እናመሰግናለን የዚህ ዝህጅት አቅራቢ ወንድማችን አባታችን በረከትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን ገዳሙንም ከአጽራረ ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ተሰርቶ አምሮ ደምቆ ለማዬትም ያብቃን አሜን!!!
@zamzamyiamam.ebakachhu.set3489
@zamzamyiamam.ebakachhu.set3489 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@msblen6577
@msblen6577 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ amen
@hanamillion2764
@hanamillion2764 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ እሄን የማናቀውን ገዳም እንድናቅ ያደረኸን ወንድማችን በውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን ለአማራ ቲቪ ሁሉ እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን የቅድሳኑ በረከት ይደርብን አሜን።
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ስራው እፁብ ድንቅ ነው የማናዉቀዉን አሳያችሁን ለሀገሬ ያብቃኝ ገዳማትን እንዳይ ያብቃኝ
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
ልዩ ነው የቃና ዘገሊላው ጌታ ከእናቱ ና ከሐዋርያቱ የታደሙበት የሰርግ ቤት መልካሙ ፍሬ❤
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 жыл бұрын
የአባቶችችን እረዴት በረከት ይደርብን በእውነት አሜን አሜን አሜን።።።ይህን ፕሮግራም ስላካፈላችሁን እጅጉን እናመሰግናለን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ስራችሁን ይባርክ በእውነት አሜን አሜን አሜን።።በርቱልን በርቱልን በርቱልን እመብርሀን ጥላና ከለላ ትሁናችሁ በእውነት አሜን አሜን አሜን።።።።
@abebecholuma3050
@abebecholuma3050 5 жыл бұрын
በሕየወት አቆይቶ ባካልም ባይሆን በዚህ እግዚአብሔር አምላክ ለሰው ልጅ ጥበብን በሰጠው ስለሳየኝ ክብር ምስጋና ይደረሰው የጻዲቁ አባታችን አቡነ ሙሴ በረከትና እረድኤት ይደርብን ቸሩ አምላካችን ፈቃዱነውና ዋሻው ለሕዝብ እንዲገለጥ ለውድ ሀገራችን ይልቁን ለመካነ ገዳማት ፍቅር የደረብት ተቆርቋሪነተ የሚሰማውን ትውልድ አስነሰቶ የአገልግሎትን ፍፃሜ ያሳምርል ስውራን ቅዱሳን ሆይ ወገኖቻችን መከራና ስቃይ ሞት ሲታወጀባቸው በተሰጣችሁ ቃልኪዳንና ፀጋ ታደጉል ከፈጣሪያችሁ ከፈጣሪያች አማልዳችሁ ምህረይና ይቅርታውን አሰጡን አሜን አባታችን ወንድማች በቦታው ተገኝታ ች በረከትን ስላካፈላችሁ እድሜና ፀጋውን ይስጥልን
@gouagouaa1867
@gouagouaa1867 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@የስላሴባሪያነኝ-ደ3ዠ
@የስላሴባሪያነኝ-ደ3ዠ 5 жыл бұрын
ተባረኩ ወንድሞቼ የአቡርሀሙ ስላሴ ከነብስ ከስጋ መከራ ያሰውራችሁ ለንስሀ ያብቃችሁ⛪⛪⛪👏👏👏
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኛ እኮ ምንኛ እድለኞች ነን ይሄን ሁላ ታሪካዊ ቦታ እያልን አጠቃቀሙን አናውቅበት አልን።
@msblen6577
@msblen6577 6 жыл бұрын
Almaz zewdu tkekel
@dfdf-li3sj
@dfdf-li3sj 5 жыл бұрын
አቤቱጌታሆይ ስራክሁሉ ድንቅናዉብ ነዉና ተነግሮ አያልቅምእና አምላኬሆይ አገራችንን አንተዉጠብቅልን አጢያት በደላችንንይቅርበለን አሜን አሜን አሜን
@አፀዴለገሰ
@አፀዴለገሰ 3 жыл бұрын
ምን እምል አላቅም እግዚአብሔር ይባርካችህ የአባቶቻችን በርከታቸው ይደርብን አሜን
@destusintu9909
@destusintu9909 4 жыл бұрын
ሥራሕ ድንቅ ነው የኔጌታ በእውነት የሚገረም ነው ተዋሕዶ ለዘላላም ትኑሪሪሪ
@ዝክረፃድቅይሄሉለአለም
@ዝክረፃድቅይሄሉለአለም 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@ቅዱስሚካኤልእረዳቴነዉቅዱ
@ቅዱስሚካኤልእረዳቴነዉቅዱ 6 жыл бұрын
ዉይ ተዋህዶ ሚስጥርሽ አይመረመርም እማ ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ያባቶች እርስት
@tadesseamera5734
@tadesseamera5734 5 жыл бұрын
ATV betam enamesegnalen.betam bizu gedamat alun !!!! astewawukun !!!!
@zelalemabera8106
@zelalemabera8106 5 жыл бұрын
የቅድሳኑ በረከት ይደርብን አሜን።
@Sasa-lf2es
@Sasa-lf2es 3 жыл бұрын
እግዛብሔርይመስገን፡የማናቀዉ፡ያሳየን፡አምላክ፡እኛኮ፡ሃብታሞች፡ነን፡ታሪካችንን፡ብንጠብቀዉና፡ብንኖረዉ
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 3 жыл бұрын
በርከታችሁ ይደርብን አሜን፫
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 6 жыл бұрын
እግዚአብሄርይመሰገን
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይድረሰን
@kevinmebrahtom3709
@kevinmebrahtom3709 5 жыл бұрын
Amen (3) !!!
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እንዴትስ አርጎ ሰራው እንዴትስ አርጎ አነፀው በስመአብ እንዴት ደስ ይላል እንኳን በአይን ብቻ ታይቶ ይቅርታ ተጎብኝቶም አያልቅም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኮ የታሪክ የቅርስ ሀብታም ናት ግን ምን ዋጋ አለው ታሪካችንን እያጠፉብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን እኛንም ደጁን ለመርገጥ የቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
@fierfier3364
@fierfier3364 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@salamrita2646
@salamrita2646 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 5 жыл бұрын
Yekidusan Abatochachin berekati ydereblen betam denk new
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወድማችንን
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
ገዳሞቻችን መፅናኛዎቻችን ኩራቶቻችን ናቸው
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Where's this though, which province?
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
United and ancient Ethiopia forever!!!
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 6 жыл бұрын
ወድማችን በርታ
@selamlehagerayhun381
@selamlehagerayhun381 6 жыл бұрын
when to visit this meracol plece .God hlep me
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 6 жыл бұрын
ቃላትየለኘም በተደምሞእፁብነው
@ffyudgghu1331
@ffyudgghu1331 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁም ነገር
@merongirma8223
@merongirma8223 5 жыл бұрын
እንዴት ነው መርዳት የምንችለው
@ኤደንነኝከቢቸና
@ኤደንነኝከቢቸና 5 жыл бұрын
Amhara mass media betam nwe yemnamesgnwe Egzabher yetbkachi
@konjooosaad7243
@konjooosaad7243 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አማራ ትቪ እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈላችሁ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ
@ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 жыл бұрын
አስደናቂ ነው!ግን ይህንን የመሰለ ድንቅ ስራ በደካማ ካሜራ መቀረፁ ልክ አይደለም::
@አበበችነኝባለመሀተቧ
@አበበችነኝባለመሀተቧ 3 жыл бұрын
ደካማ ማለት ምንደነዉ ካሜራዉ ምን
@shewalove6943
@shewalove6943 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ካሜራው ምነው ፈዘዘ ወይስ ቦታው
@meserttube1334
@meserttube1334 5 жыл бұрын
egzabehr yemseigen
@fk.youtube7059
@fk.youtube7059 5 жыл бұрын
Egziabhar ymesgen
@sarahalex464
@sarahalex464 5 жыл бұрын
Ebakachew yegedamun abate slk stun gedamun lebereket ensatef
@msblen6577
@msblen6577 6 жыл бұрын
Btam enmsgnalen🍅🍅🍊🍎🍊🌰🍎🍅🍎🍊🍎
@hanagoodr3359
@hanagoodr3359 5 жыл бұрын
Egzahber talak naw 🌺🌺🌺🌺
@enatyekonhye5547
@enatyekonhye5547 5 жыл бұрын
እፁብ እፁብ እፁብ
@ፍቅሩነኝ
@ፍቅሩነኝ 3 жыл бұрын
በፍጥነት መጠገን አለበት
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Egiziyabihere talaki new orthodoxs Tewahido mehon meneja metadeli new be mareyam
@gizachewbelay9519
@gizachewbelay9519 5 жыл бұрын
ይህን ዜና የሰራሀውን ልጅ አድንቄ ጥያቄ አታቀርብም : ማብራሪያ ብዙ አታቀርብም: ስለዚህ ፕሮግራም በቂና ገላጭ ማብራሪያ አላስቀመጥክም::
@getawbelku262
@getawbelku262 5 жыл бұрын
Ye Debru astedadari sehon bizu neger mawek yetebkbachwal 1. Yaredawi zemarie 2. Seaele adhano healing pictures drawing. 3. Traditional health practices (esewat kemema). Aba yekerta adergulgne yeseelun kelem kemen edetesra alawkm malet altemechgnem.
@mesimesi4794
@mesimesi4794 5 жыл бұрын
Keber lesu le ngusu kedusan berketachu tewldun yetadege
@wudetesfa8583
@wudetesfa8583 4 жыл бұрын
Abatochachen gen bywahenet mistracwuen ybtkrsityanien keres batasayou teru nber
@addisadefrs1219
@addisadefrs1219 5 жыл бұрын
ይህ የአማራ ቲቪ ጋዜጠኛ ስራ እና ድካም ለነፍሱ ጭምር ዋጋ እየሰጠ ነው
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 4 жыл бұрын
The camera man needs to focus more on the structure and images on the walls instead of the prest. He waste so much time on the people. Needs to be corrected .
@mntewabfreewte3750
@mntewabfreewte3750 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@melakgezahegne9459
@melakgezahegne9459 5 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይድረሰን
ጉዞ ወደ ምስጢራዊው ገዳም ክፍል ሦስት
33:07
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 68 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 17 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 46 МЛН
ጉዞ ወደ ሚስጥራዊው ገዳም ክፍል አራት
40:17
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 43 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 17 МЛН