የአማራ ሕዝብ ፈተናዎች በደርግ ባለስልጣን

  Рет қаралды 146,984

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

የKZbin ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
bit.ly/2RnNHCq

Пікірлер: 325
@Shoaminale
@Shoaminale 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጋዜጠኝነት ነው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ቢቀር የእንግዳውን ስም እንኳ ሳያስተዋውቁ ወደ ውይይት መግባት? የልጅ ነገር ማለት ይህ ነው!
@LamdaAlpha65
@LamdaAlpha65 3 жыл бұрын
መች ጋዜጠኞች ሆኑ? ዝም ብለው ውታፍ ነቃይ ጀማሪ ካድሬ ናቸውኮ።
@ayele.t1840
@ayele.t1840 3 жыл бұрын
True 👍
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
ende ene tazibehal ! kkkkkkkk
@jonijoni534
@jonijoni534 3 жыл бұрын
እውነትዎትን ነው ።ሆኖም ገና ለጋ ወጣት መሆኑን አይርሱ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Weyane's education system result,
@ketselamulat1199
@ketselamulat1199 3 жыл бұрын
እናመስግናለን እረጂም እድሜ ይስጥልን!!!!!!!!
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛውን የሚሳደቡ ኮሜንት ሰጭወች ተረጋጉ ስድብ ምን ያደርግ ል አስተከክል የምትሉን አስተከክል ብሎ መምክር ይቻላል እኒህ ትልቅ ኢኮኖሚስት የቀድሞው መንግስት ባለስልጣን አሁንም ቢሆን መሥራት በሚችሉበት ላይ ናቸው የአማራ ክልል መንግሥት የኢኮኖሚ አማካሪ አድርጎ ሊጠቀምባቼው ይገባል
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 3 жыл бұрын
ትክክል ሃሳብ ነው አንዳንዴ እንግዶች የራሳቸው ፍላጎት ሊሆን ይችላል ስርና መስረት ያለው ንግግር ነው እንዲህ መፍረድ ተገቢ አይደለም
@woldaitekola4986
@woldaitekola4986 3 жыл бұрын
በእንግድነት ያቀረብከው እንግዳ ስም ያለማስተዋወቅ ጉድለት የለም
@ermiastessema1066
@ermiastessema1066 3 жыл бұрын
The interviewer didnt even mention Ato Fasika's name at the begingin fo the interview. I know the former official was Mr. Faskika but for young listeners of the show it would be strange not to name the person even in betweens the question and answers. You need to take courses.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Most of them on social media aren't trained as journalist/ presenters.
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 3 жыл бұрын
I know! That's the first thing I noticed because I was waiting for his name to be mentioned.
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 3 жыл бұрын
ቅሶአል፡ግን፡ምን ዓይነት የስራ፡ዘርፍ፡ላይ፡እንደነበሩ፡አልጠቀሰም።
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 3 жыл бұрын
ወንድሜ የደርግ እያልክ ባትጠራቸው መልካም ነው በደርግ ዘመን የነበሩት ሁሉም የኢትዮጵያ አገልጋይ ነበሩ ትህነግ ግን ሲመጣም ሲከርምም ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ጎጠኛ ቡድን ነው ስለዚህ የቀድሞዎቹን በክብር በስልጣን ስማቸው የቀድሞ የኢትዮጵያ እንደዚህ ባለስልጣን እያልክ አንተም ጥራ ሌሎችም ጭምር
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ዘመኑ የደርግ ጊዜ ነበር ሌላ ምን አርእስት ሊሰጠው ይችላል? ይሄ የተለመደ አባባል ነው። ሁሉም ዘመናት ጥሩም መጥፎም ታሪክ ትተው አልፈዋል ብናሽሞነሙነው ታሪክን መደበቅ አይቻልም።
@democracyfirst1871
@democracyfirst1871 3 жыл бұрын
You are an intelligent economist and political analyst, comrade Fasika sidelil.
@Tsenat-oz3vq
@Tsenat-oz3vq 3 жыл бұрын
I don’t
@aaronbalcha522
@aaronbalcha522 3 жыл бұрын
ወያኔ ወደ ሲኦል በአፋጣኝ መግባት አለበት!!!!
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 3 жыл бұрын
እዉነተኛ ኢትዮጵያዉያን እንዲህ ነው የሚናገሩት። እግዚአብሄር ይስጥልን አቶ ፋሲካ ሲደልል ።
@keftam
@keftam 2 жыл бұрын
ለምን ሰውየው ስማቸውን በቅድሚያ አላስተዋወቀም? ምንም ብዙ ጥፋት ያጠፉ ሰው ቢሆኑም።
@natnaelassefa6867
@natnaelassefa6867 3 жыл бұрын
ስማቸው ማነው ለምትሉት በመጀመሪያ በመሀል አስተዋውቆአቸዋል ባይሆን እንዃን ይህን የመሰለ ውይይት ዋጋ ለማሳጣት የሚደረግ ግርግር ደስ አይልም ማንነታቹሁን ቁልጭ አርጎ ያሳያል ቁም ነገሩ ያልተዋጠላቹ ናቹ ሀቁ ይህነው።sorry
@tadesseteferra742
@tadesseteferra742 3 жыл бұрын
በጣም ፣ አስተማሪና፣ ሚዛናዊ፣ ውይይት፣ ነበር። እናመሰግናለን፣ አቶ፣ ፋሲካ ።
@rastahailu7335
@rastahailu7335 3 жыл бұрын
This guy should be in every tv station. Very knowledgeable. Great interview and answer.
@kiflejote6128
@kiflejote6128 3 жыл бұрын
What a fantastic information! Thank you ato fasica.
@dadaopal7058
@dadaopal7058 3 жыл бұрын
ያስቆጫል እቶ ፋሲካን ቀድመን አለማግኘታችን ። ምድረ ካድሬን አዳራሽ አስገብቶ ነበር ማስተማር። ጋዜጠኛ " ደርግ፤ደርግ፤ደርግ" ሕወአት እኮ የለም የሱን ማስተጋባት ለምን አስፈለገ።
@tesfawamare836
@tesfawamare836 5 ай бұрын
ጓድ ፋሲካ ሲደል በውቀትላይ የተመሰረት በልበ ሙሉነት ሐቁን ነው ያፈረጡት ዕዲአይነቶቹ ሙህር አገር ብዙሣትጠቀመችበት ባክኘው እየቀሩነው ያሣዝናል!!!
@yeagerlij4540
@yeagerlij4540 3 жыл бұрын
ዘረኛው ትህነግ የሚባል እጅግ በጣም ኃላ ቀር አሰተሳሰብ ያላቸው በበታችነት የሚሰቃዩ መጥፋት ያለባቸው የወንጀለኞች ሰብሰብ ናቸው ሆኖም የአማራ ህዝብ ተደራጅቶ ታሪክ መሰሪያውና እራሱን ነፃ የሚያወጣበት ታሪካዊ ወቅት ላይ ይገኛል
@girmagebereslassie457
@girmagebereslassie457 3 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል በደርግ ዘመን የታወቁ ፣በእውቀት የተሞሉ ፣በጣም የተረጋጉና በሁሉም ዘንድ የተከበሩ ሰው ናቸው !እንደ እሳቸው ሌሎችም ቢቀርቡ የተሻለ ነው ፣ነገር ግን ጋዜጠኛው እንግዳውን በትንሹ እንኲን ማስተዋወቅ ያለመቻሉ የጋዜጠኛውን ድክመት ያሳያል !!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 жыл бұрын
Weyane's education system lacks scientific training, don't expect too much
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
ልክ ነህ::ትንሽ ልጅ ነው:: እሳቸውን የሚመጥን ጋዜጠኛ መጠይቁን ማቅረብ ነበረበት::
@solomontenaw6503
@solomontenaw6503 3 жыл бұрын
Wonderful interview although the journalist is not mature enough! Great admiration and respect for Ato Fasika! You have a great wealth of knowledge. Your memory is amazing. The issues you raised are very critical. I am very eager to read your books. I also expect more interviews from you. Thank you and may God bless your remaining years!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
የሚይረካ ተታሪክ ጋር የትጣጣመ ትልቅ አስትያየት ተብልህ ሠዉ ምስጋናችን ይድረስዎ እውነቱን ስላበሠሩ !!!!!!!!!!!!!
@gechkasa3455
@gechkasa3455 3 жыл бұрын
66g
@Nachew46
@Nachew46 3 жыл бұрын
The way you had started the interview was not right. You ought to have told us his name and his professional career.
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ተደደቢት ደደቦች ዱሮውንስ ምን ይጠበቃል ተነዚክ ከሃዲ ባንዳ የባንዳ ዝርያዎች ጣልያንን እሺከር ሁነዉ ያገለገሉ የባንዳ ልጆች እንዚህ ታልጠፉ ሠላም የለም የለም የለለ !!!!!!!!!!!!!
@tayeabayre1314
@tayeabayre1314 3 жыл бұрын
What a wealth of knowledge! What a memory! Tremendous experience to emulate by the present Ethiopian leaders. In spite of his age, he can be given a government post compatible with his educational background and pro fessional experience.
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 3 жыл бұрын
የተናገሩት ሁሉ ትክክልና እውነት ነው እንኳንም ፈጣሪ ለምስክርነት አተረፋችሀ...
@eddieb3857
@eddieb3857 3 жыл бұрын
Host next time please start by introducing your guest by name to viewers. Poor introduction.
@Zapp77777
@Zapp77777 3 жыл бұрын
Please display your guests name in the description for completion and search.
@mesfinshiferaw6616
@mesfinshiferaw6616 3 жыл бұрын
Ato Fasika is genuine person. He openly acknowledged the mistake they made which created opportunity for TPLF to seize power.
@imebetlene7603
@imebetlene7603 3 жыл бұрын
Thank you. At last, someone who is willing to take some responsibility for the mess we are in.
@adicho5964
@adicho5964 3 жыл бұрын
Specifically for Amara people thank you
@hailugebru1013
@hailugebru1013 2 жыл бұрын
😅
@abinazeraghegnehu467
@abinazeraghegnehu467 3 жыл бұрын
What a wonderful interview!!
@nefethgnawtube7868
@nefethgnawtube7868 3 жыл бұрын
ወንድሜ ደርግ የሚባል ነገር የለም፤ ኢሕድሪ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ዴምክራሲያዊ ሪፐብሊክ ነው ትክክለኛው ስሙ። የኢሕድሪ ባለሥልጣናት የደርግ ባለሥልጣናት ሲሏችሁጨስለምንድነው የማትቃወሙ? አሸባሪው በሰጣችሁ ስም አላዋቂው ሁሉ ሲጠራችሁ ያመናል።ለሀገራችን መገንጠል፣የባሕር በር ማጣት፣በወንበዴ መጨፍጨፍ ዕጣችን የሆነው ታላቁ የኢሕድሪ መንግሥት በመፍረሱ ነው። ይህን መንግሥት ማጣጣል በራስ ላይ መፍረድ ነው። እንታረም!
@yelekal05
@yelekal05 3 жыл бұрын
Interviews like this are important very! wise guy very honest about his mistakes and intentions. its good to learn from the past. TPLF has always been a cancer that slowly spread from the past lies in history and the urge for revenge on innocent Amharas and Oromos to divid and rule. GAMEOVER ! King Abiye is here he knows Ethiopias past as far as the future.
@የጭቃውስጥዕሾኽ
@የጭቃውስጥዕሾኽ 3 жыл бұрын
የምዕራቡ ዓለም ለሰብዓዊ መብት ሊቆም አይችልም!!!!! ሰብዓዊ መብት ቢያሳስባቸው??? ባገራቸው ለምን ሰው በቀላሉ ይገደላል?????
@bisrathaile1141
@bisrathaile1141 3 жыл бұрын
ክቡር አቶ ፋሲካ ከልብ እናመሰግናለን፤ ከደርግ አመራሮች ሁሉ ኢትዮጵያ በወያኔ እና በሻቢያ እጅ ለመውደቋ ኃላፊነት ወስዶ ይቅርታ የጠየቀ ከእርስዎ በቀር መኖሩን አላውቅም ፡፡ እውነታው ግን ያ ነው! ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ቢበዙም ደርግ ግን ራሱን ጨምሮ አገርን ለመጉዳቱ ጥያቄ የለውም፤ 'ህዝቡ ከደርግ የባሰ አይመጣም' እስከማለት ደርሶ ነበር፡፡ ለዚህ ደግሞ የደርግ አመራር ከተጠያቂነት አይድንም፤ በተለይም ሊቀመንበሩ መንግስቱ ኃ/ማሪያም ስልጣን ወዳድነቱ የሚመራውን ኃይል እስከመብላት አድርሶታል! አገራችን እና ህዝቧንም ለአውሬ ሰጥቷል!
@Vision-uf4hm
@Vision-uf4hm 3 жыл бұрын
ሁሎም አማራው ላይ አለቃ የሚሆን ሌላው ነው አሁን መቆም አለበት
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 3 жыл бұрын
ከኢንተርቪው በፊት ስለተዋወቁ ለኛ ሳያስተዋውቅ እረሳው።
@zewduhailu5368
@zewduhailu5368 3 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል ለሰጠኸው ምላሽ እናመሰግናለን !!
@garyterefe7332
@garyterefe7332 3 жыл бұрын
Thanks! MR Fascia Sidelil....I can't wait your book! God bless you and your family!
@mittasis
@mittasis 3 жыл бұрын
አይ ጋዜጤኛ! አንተ ምንም ብቃት ባይኖርህ የምትሰራበት ተቋም አያግዝህም? አያርምህም? የሰውዬውን ኃላፊነቶች እንዳሻህ መጥራትህ ሳያንስ የእንግዳህን ስም መጥራትና ማስተዋወቅ ስትዘነጋ - የዓመቱ አሳፋሪ ጋዜጠኝነት ነው። የዕውቀት አጠር ጋዜጠኝነት ጥሩ ማሳያ ሆኖ የሚቀርብ ቀሽም ሥራ ነው።
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 жыл бұрын
101% ትክክል ነው።።።
@Kezihimkezam
@Kezihimkezam 3 жыл бұрын
ግሩም የሆነ ሚዛናዊ እና አስተማሪ ውይይት ነበር ::
@abrarosman5301
@abrarosman5301 3 жыл бұрын
ስዩም መስፍን (አምባየ መስፍን)ነበር ስሙ።ባህርዳር ፖሊቴክኒክም ተምሯል።
@ashemanall
@ashemanall 3 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት አመትዮጵያውያን ተደብቀው መድረኩ በ ውሪዎች ተሞላ ..... !!!
@aritiethio7674
@aritiethio7674 3 жыл бұрын
Awaki sew sinager des yilal muhir des yilal!
@samuel2335
@samuel2335 3 жыл бұрын
The first thing you do before you interview your guest is introduce him by name. Where do you guys get journalist training if you get one at all?
@mekonnenbeyene2211
@mekonnenbeyene2211 3 жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቃቸው ትልቅነት ነው። የወያኔ ተባዮች ለሥልጣን መብቃቱ በደርግ ባለሥልጣናት መባለግ ነው። ሕዝብ እያወቀ የለቀቃቸው። ትልቁ ድንቁርና ጥፋትን አርሞ ማስተካከል ሲገባ ካፈርኩ አይመስለኝ በማለት የተወሰዱት እርምጃዎች ለዚህ አብቅቶናል።
@terrame
@terrame 3 жыл бұрын
ይቅርታ ማለትዎ በጣም ትልቅነትዎን ያሳያል። የአማራ ህዝብ ወደፊት እንዴት በኢኮኖሚ የተሻለ ሊሆን የሚችሉበትን ነገር በጥናት ቢጠቁሙን ?
@jonijoni534
@jonijoni534 3 жыл бұрын
What an honest interview.ዘመኑን ስለነበርኩበት ለእውነተኛነቱ ምስክር ነኝ።we used to hate him, because we were EPRP sympathaisers
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
me too.
@gidaalex6391
@gidaalex6391 3 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው።። ሆኖም ጋዜጠኛው ስማቸው እና background ለምን ምስተዋወቅ ተሳነው
@renaltogino5832
@renaltogino5832 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ? የአንግዳውን ስም መጥቀስ የመጀመሪያ ተግባርህ ሊሆን ይገባው ነበር :: ማናቸው?
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል የደርግ አባል አልነበሩም::ነገር ግን ኢሕድሪ ሲቋቋም የፖለቲካ ቢሮ አባል ነበሩ::
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
ሲቪል የደርግ አባል አልነበረም
@berhanukebede4437
@berhanukebede4437 3 жыл бұрын
He is topnotch economist and well read professional. His response are all based on facts and deep history knowledge of the country.I am awaiting eagerly to read his book.
@ZeraYakob
@ZeraYakob 3 жыл бұрын
ግሩም የሆነ ትንትና እና አትያይ! መጻህፍትዎን በጉጉት እንጠብቃለን፡፡
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚና ሀቀኛ ትንተና ነው እንግዳው የሰጡት።።። ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም ትዝ አሉኝ።።። አሚኮዎች በርቱ።።።
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 3 жыл бұрын
ብልህ ምክርቤትና እውቀት ያለው ዘረኛ ያልሆነ ቆራጥ መሪ ያስፈልገናል::
@dannnu01
@dannnu01 3 жыл бұрын
እንግዳው ማን እንደሆኑ እንኳን ማስተዋወቅ የለም በጣም ይገርማል።
@endriasgebrehiwot4123
@endriasgebrehiwot4123 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ በመጀመሪያ እንግዳህን አስተዎውቅ
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 3 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል እናቱ የወለደችው ጀግና፣ የአትዮጵያዊ ውሀ ልክ፣ የእውቀት ገበታ ለአመነበት ጉዳይ የበሬ ግንባር የሆነ ሰው፣ በተለይ በአማራነቱ ከምንም በላይ የሚያምንና ከልብ ኩራት የሚሰማው ኢትዮጵያዊ ዜጋ መሆኑን የምመሰክርለት ከልቤ የማከብረው አንደ ተወለደኝ ታላቅ ወንድሜ የምመለከተው አርአያና መመኪያ ወንድሜ መሆኑን ስመሰክር ከፍተኛ ክብርና ኩራት ይሰማኛል። መጽሐፉ ብዙ የሚነግረን ብዙ የሚያስተምረን እውነትን ያጨቀ ግሩም መጽሐፍ ነው። ወንድሜ እድሜህን ያርዝመው ጤናህን ይስጥህ የምትወዳትን ኢትዮጵያ ትንሳዔ እንዲያሳይህ እመኝልኻለሁ። መግለጽና ማስረዳቱንም ታውቅበታለህ የተካነ መምህር ነበርክና። አንተ ዩኒቨርሲቲ ነህ የምልህ ያለምክንያት አይደለም ዘርፈ ብዙ የእውቀት ማሕደር ስለሆንክ እንጂ። ጋሼ ፋሲካ የምልህ አስተማሪየ ስለሆንክ መሆኑን ስመሰክር በደስታ ብቻ ሳይሆን ተማሪህ በመሆኔ ከልብ የምኮራብህ የእውቀት አባቴ ስለሆንክ ነወ።
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ለእንግዳው የሚመጥን አይደለም : ጥያቄውም የሚሰጠውም መንደርደሪያ ሀሳብ ብስለትና ማንበብ ይጎድለዋል:: ንባብ ልምድ መቅሰምና ነገርን መገንዘብ ልመድ:
@jemaneshsisay9265
@jemaneshsisay9265 3 жыл бұрын
It is a wonderful interview, teaches big lesson. Thanks!
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 3 жыл бұрын
ያልተመለሰ ጥያቄ ቢኖር ደርግ በሕውኃት የመሸነፉ ሚስጥ ምን እንደነበር ነው። በተረፈ በገለፅዋቸው ሃሳቦች በጣም ረክቻለሁ። አደንቃለሁ።
@MTAdagmawit
@MTAdagmawit 3 жыл бұрын
እንዴ ሶሻሊዝም ነዋ 😆
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የሚለውን ፕሮግራም አዳምጥ ከጋዜጠኛ ደረጀ ጋራ interview አድርገዋል:: you tube ላይ Interview with Fasika Sidelil with Dereje.ብለህ ግባ::
@robelwondimagegn8523
@robelwondimagegn8523 3 жыл бұрын
This interview very interesting and a big lesson learned, valuable in all political and economical situation analysis in the past thanks Amhara Media Corporation, We shall win.
@tewodrosabatatek5588
@tewodrosabatatek5588 3 жыл бұрын
ይሄንን መሳይ እኢንተርቪው የድምፅ ጥራቱ መበላሸቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው::
@mg4339
@mg4339 3 жыл бұрын
እንግዳውን ለተመልካች ለማስተዋወቅ ከስሙ ነው የሚጀመረው። የእንግዳው ስም መልስ መስጠት ሲጀምር ቢፃፍም፣ በግምቴ አንዳንድ ተመልካቾች ቻናሉን በእዛ ጊዜ ውስጥ ለውጠውታል፣ እና በእውነት ይታረም።
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 3 жыл бұрын
He was one of civilian highly educated,well respected official during his time . Yes unity and vigilance is important to win . The strongest is always survive. Western foreign policy is Crystal clear it is their interest . At the same time it is very important to have a healthy mutual benefits relationship for economic growth. To implement this kind of relationship needs professionals with merit not with races. This interview is a true political analysis. I am hopeful the new generation and current government benefits out of it . “ Ethiopia Tikdem “
@fasikasidelilmekdegna6564
@fasikasidelilmekdegna6564 3 жыл бұрын
Dear Elias, Thank you very much for your kind words
@aberraadera5197
@aberraadera5197 3 жыл бұрын
የአማራ ሕዝብ ፈተናዎች በደርግ ባለስልጣን
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን አወ ይቅርታ መጠየቅ የታላቅነት ምልክት ነው እና በኔ በኩል ይቅርታወትን ተቀብያለሁ እንደዜጋ።
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 2 жыл бұрын
ይሰማቸውን አልነገከንም
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 3 жыл бұрын
Nice to see you sir !
@asegidewazene7177
@asegidewazene7177 3 жыл бұрын
የተሟላ ጋዜጠኛ አይደለም ስማቸው ማነው
@berget432
@berget432 3 жыл бұрын
Here we go!!!!!! Amhara is coming!!!! Such a wonderful interview. We shall win,
@tewfikabajamal484
@tewfikabajamal484 3 жыл бұрын
dont expect amhara is gona come back the power thas a sream
@yohanneshailut9820
@yohanneshailut9820 3 жыл бұрын
Get out of your narrow crap mind talking about Amhara, Oromo, Tigray wont help you need to grow up that kind of thinking is the cancer we have to heal from our country to leave peacefully
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 3 жыл бұрын
He is very historians when it comes to analyzing politics.
@habtekassa
@habtekassa 3 жыл бұрын
Wonderful interview! Measured, factual, analytical and truthful. Ato Fadika is the first one I heard who accepted responsibility for miss management of the war against Woyane that led to the terrorist organization March to Arrat Kilo. We are still seeing the ramifications of that. I can’t wait to read his upcoming book
@kokebassefa396
@kokebassefa396 3 жыл бұрын
Very realistic & truthful.
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 3 жыл бұрын
Well said . Your feelings is very hard to swallow , because without collaboration of the so-called "Amhara elites , T.P.L.F ethnic, terrorist organization will never march into Ethiopian capital city without any resistance by mighty Ethiopian Royals Armed Forces.
@Masinqo
@Masinqo 2 жыл бұрын
ወንደም ታርቆ በል እኒህን ሰዉ በመፅሐፋቸዉ ዙሪያ ድጋሜ ቃለ መጥይቅ አድርግልን።
@binast6795
@binast6795 3 жыл бұрын
ስም የለውም ሰውዬው??? ስሙን ሳይጠቅስ፣ የደርግ ባለስልጣን መሆኑ ነው
@Vision-uf4hm
@Vision-uf4hm 3 жыл бұрын
ደርጉ ራሱ ዘረኛ ነበር የደርግን ሹም ዝርዝርሽተመልከቱ ያ የኢትዮጵያን ወጣት በቀይ ሽብር የጨረስው መንግሱቱ ነበር ጉአድኞቹን ልትፈነቅሉኝ ብሎ የጨርሳቸው :: አባባ እናመስግናለን መንስቱ ሀይለማርያም ግን ዘረኛ ነበር በአማራው ላይ ምንምመንገድ አልተስራ 60 ወቹን ገሎ አማራን ከሲብሉ ከሀገር እዳይሳተፍ እድርጉአል ተራው ወታደር ከሆነ ብቻ ብዙ ልዩነት የለም
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 3 жыл бұрын
We know that TPLF is a tool of colonial power.
@TigistBegashaw-g9j
@TigistBegashaw-g9j 7 ай бұрын
Mot.yekum.ahunem.beze.dekika.bezuhan.nesu.geberoch.hesanat.aregawyn.eymotu.new.mot.yekum.erhab.ale.lemen.enasmeslalen.eree.hezeb.zem.malet.yelebetm.welga.hezb.yalkal.yehenen.kemsrak.merab.ksemen.debub.hezeb.tenes.beka.moot.yekum.
@Ambaye45
@Ambaye45 3 жыл бұрын
የአቶ ፋሲካ ሲደልልን መጽሐፍ በጉጉት እንጠብቃለን ።ጋዜጠኛው ለዚህ ቃለምልልስ በደንብ እንዳልተዘጋጀ ያስታውቃል። ሆኖም ብዙ ጠቃሚ መረጃ አግኝቸበታለሁ።
@haimanotbeyene449
@haimanotbeyene449 3 жыл бұрын
ልክ ነዎት በእኛ ጥፋት አለ ግን
@SamiSami-rl5ib
@SamiSami-rl5ib 3 жыл бұрын
ጋሼ ፋሲካ ከረዠም ዓመታት በኋላ. በማየቴ ደስ ብሎኛል መፅሐፍህ ወደ ሰሜን አሜሪካ መቼ ይደረስ ይሆን?
@guenetgebre1584
@guenetgebre1584 3 жыл бұрын
Well rounded articulate intellectual fasika sidellil. Brilliantly composed knowledge.
@fasikasidelilmekdegna6564
@fasikasidelilmekdegna6564 3 жыл бұрын
Thank you very much.
@fasikasidelilmekdegna6564
@fasikasidelilmekdegna6564 3 жыл бұрын
Thank you very much
@fasikasidelilmekdegna6564
@fasikasidelilmekdegna6564 3 жыл бұрын
Thank you very much
@YM-yo7jf
@YM-yo7jf 4 ай бұрын
በአማራ ላይ ያላቸውን ጥላቻ አሁንም አልቀየሩም አብዛኛው ተከታያቸውም የሚያምነው ይሄንኑ ነው።
@mante2405
@mante2405 3 жыл бұрын
Doesn't your guest have a name? So many titles but NO name!!!!!
@yyzz114
@yyzz114 3 жыл бұрын
በጣም መልካምና አስተማሪ "ታሪክ" እና ምርጥ ጋዜጠኛ, በርታ እናመሠግናለን!!
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez 5 ай бұрын
የሽማግሌዎች የዉሸት ታርክ ና መጽሐፍ አሁንሞ በጥላቻ ላይ የተመሠረተ ነዉ አንድ ቀን ሚድያዎች ወጣትና ጎልማሣ ማቅረብ አ ትችሉሞ
@solomonkidane2444
@solomonkidane2444 3 жыл бұрын
Why you call him 'ye berg' sounds uncomfortable
@TigistBegashaw-g9j
@TigistBegashaw-g9j 7 ай бұрын
Meshaf.mesaf.bithenes.new.akebrewtalew.ahunem.hager.emtemerabt.menged.enante.erasachun.kaglelachehu.aned.merkeb.kapitenu.alnedam.seel.wekyanos.mahal.malet.new.akebrwotalew.bertuna.hageretwan.enante.telek.zewoch.ashgrrwat.ahun.balew.seratt.tesfa.kortenal.wetatun.astamut.etiopia.tekdem
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 3 жыл бұрын
ስማቸው ማነው? ስማቸውን አላስተዋወክም።
@thatonechristiangirl-
@thatonechristiangirl- 3 жыл бұрын
የተጨበጠ ማስረጃ : በጊዜው በጉዳዩ ውስጥ በነበረ : እውነተኛው ታሪክ: በበሳልና መፍትሄ መጠቆም በሚችል: በእውነተኛው ምሑር አንደበት በማያሻማ መንገድ ግልጥ ብሎ ሲነገር እውነት እንዴት ያረካል
@thatonechristiangirl-
@thatonechristiangirl- 3 жыл бұрын
በአክብሮት በጣም እመሰግንዎታለሁ አቶ ፋሲካ ሲደልል መጽሐፉንም ለማንበብ በጉጉት እጠብቃለሁ
@muludershe7897
@muludershe7897 2 жыл бұрын
እባክሕ አጠያየቁን እውቅበት ! ምን እንደሆኑ : ስማቸውን አስተዋውቅ እባክሕ !
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 3 жыл бұрын
እንግዳው የበሰለ እምቅ እውቀት አላቸው : ለትውልድ የሚተርፍ :
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 2 жыл бұрын
የደርግ ባለስልጣናትን ስልጣን ላይ በነበሩ ግዜ የሰማቸው አልነበረም :: ለስልጣናቸው ማቆያ ነው እየተባለ :: ዛሬስ ? ብንሰማቸው ጥሩ ነው :: አቶ ፋሲካ ሲደልል መልካም ብለዋል ::
@mordecai4675
@mordecai4675 3 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ጋዜጠኛው ድንገት በሌላ ጥያቄ ጣልቃ ከመግባቱ በፊት 55 ኛው ደቂቃ ላይ የተናገሩትን የመፍትሄ ሀሳብ የዚህ እንተርቪው ዋና እና ትልቁ ትሩፋት ነው ይሄውም እነዚህን ለውጪ ጠላት በርና መሳርያ የሚሆኑትን አሸባሪዎች መደምሰስ ነው፤ የሚለው ሲሆን ይሄ ሊሰመርበት ይገባል ።
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 3 жыл бұрын
ምነዉ ጋዜጠኛ ስማቸውን ማስተዋወቅ ተሳነህ ?
@Fano775
@Fano775 3 жыл бұрын
ታድያ ድብብቆሽ ከምትጫወቱ በይፋ ለኢትዮጵያውያን አታሳውቁትም ነበርተሸክሞ አዲስ አበባ ያስገባቸው አማራ ነበር
@wondwossenabebe7582
@wondwossenabebe7582 3 жыл бұрын
የጠያቂና የተጠያቂ ችሎታ ያልተመጣጠነ ውይይት ።አይ የአማራ ሚዲያ።ችሎታችሁን አዳብሩ
@GK-sn4us
@GK-sn4us 3 жыл бұрын
SO WHAT IS THE GUEST NAME???
@surafelbh4055
@surafelbh4055 6 ай бұрын
ለአቶ ፋሲካ ፡የእኛን እስር ለየት የሚያደርገው አንድም ቀን ፍርድቤት አልቀረብንም ሲሉ ሰማሁ በእናንተ የስልጣን ዘመን ከ 19 72 እስከ 19 79 አ /ም አባቴን ለ ሰባት አመት ያህል ታስሮ ምንም ባላጠፋው ስራው ከፖለቲካ ውጪ የከባድ መኪና ሹፌር ሆኖ አንድም ቀን ፍርድቤት ሳይቀርብ ጭራሽ ፋይል እንኳን ሳይከፈትበት የፖለቲካ እስረኛ ተብሎ ታስሮ አንድ ተራ የፋብሪካ ሹፌር እኛን ልጆቹን በረሀብ ፈጅታቹህ ሲያንሳችሁ ነው በሰፈሩት ቁና የሚባል ነገር አለ ብዙ ማለት ይቻል ነበር በቀል የፈጣሪ ነው።።።
@solzed6298
@solzed6298 2 жыл бұрын
የሻእቢያ የአሁኑ የማይለወጥ አጋርነት ትንሽ አንስቶ ብያወራ ይበጅ ነበር!
@get8914
@get8914 2 жыл бұрын
ያኔ ተሳሳታችሁ ላይቀር ወያኔ የአማራና የትግራይ እንዲሁም የኢትዮጵያ ጠላት ነው ሲባል በዚያን መልክ ቢቀጠል ኖሮ ሕብረተሰቡ በደንብ ይገባው ነበር አጭበርብሮ በሕብረተሰቡ ውስጥ አይደበቅም ነበር
@tulu027
@tulu027 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካን ደግመህ ደጋግመህ "የደርግ ባለሥልጣን የነበሩ" ማለትህ ስህተት ነው አቶ ፋሲካ ሲቪል ናቸው የኢኮኖሚ ዘርፍ የበላይ የነበሩት የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ናቸው የደርግ ባለሥልጣን አይደሉም እርማት ያሻሀል
@tulu027
@tulu027 2 жыл бұрын
እንደ አቶ ፋሲካ ሲደልል ሁሉ በተለይ የዶክተር ሽመልስ ማዘንጊያና የአቶ ሸዋንዳኝ በለጠን ውይይት በጉጉት እየጠበቅሁ ነው አደራ
@medmak1494
@medmak1494 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ በስልጣንህ ዘመን ስንት ሰዎች ገድለሃል ? Ethiopian People Short memory . ወያኔ እና ደርግ ወንጀለኞች ናቸው! ለወደፊቱ የአብይ ደግሞ ይገመገማል።
@sseqota6300
@sseqota6300 2 жыл бұрын
ቃለ-ምልልስ ከመጀመርህ በፊት የክብር እንግዳህን ሥም ማስተዋወቅን ምነው ዘነጋህ!?
@mamotadesse997
@mamotadesse997 2 жыл бұрын
በእጅ ያለሥልጣን እያሉ ዉጤት ያላመጡ ይቅርታ ሁሉ ከሥልጠናውን ሲወርድ ይቅርታ ወጋ የለዉም የበአሉ ግርማ ኦሮማይ አንቡቦ ሥትትን ማረም ሲገባ የጀባህን ምርኮኞ በደህነት መወጣት ቅር አሥገቡታችሁ አገር ሲወጋ ተሰፋዬ ወልደሥላሴስር ተቀምጠዉ ለወያኔም ለሻቢያ ሚሥጥር እያቀበሉ ሲሠራ የት ነበራቸሁ
@mulukengetnet6813
@mulukengetnet6813 2 жыл бұрын
አቶ ፋሲካ ሲደልል በተለይ በኔ አእምሮ ዉስጥ ሲብላላ ለነበረዉ የደርግ ስርዓት ቁኖጮዉ ሰዉና በዙሪያዉ ያሉት በተለይም በገደምዳሜ ከነገሩን የአሶሳ ንፁሃን አማራዎች የሻዕቢያና ወያኔ ኢ ሰብአዊ አረመኒያዊ ጭፍጨፋ በኋላ ህዉኃት በሀዉዜን ድራማ ዘር ተኮር ጥላቻ አዘል ቅስቀሳ ሀይሉን በሰፊዉ ሲያንቀሳቅስ ደርግ ደግሞ ባረጀ ባፈጀ ገንጣይ አስገንጣይ ተራ ፕሮፓጋንዳ ምንም የታሰበዉ የህዝብ ሀይል ማሰባሰብ ሳይችል ሲቀር ህዉኃት የሰጠዉን የዘር ተኮር ጭፍጨፋ ካርድ ተጠቅሞ ለምን ካርዷን አልሳባትም ብዬ ሁሌም እጠይቅ ነበር ዛሬ መልሱን አገኘሁ። እግዚአብሄር ያክብርልኝ። ግን አንድ የተረዳሁት ነገር የአማራ ልጆች ሁሌም ጥሩ ቄስ እንጂ ፖለቲከኛ እንደማይሆኑ ነዉ። ዛሬም ይህ ችግር አለ። ምስኪኑ አማራ ወገኔም ዋጋ የሚከፍለዉ በዚህ የአማራ ሊሂቃን ድንቁርና ነዉ። ያሳዝናል
@nouiismael2696
@nouiismael2696 2 жыл бұрын
ጓድ ፋሲካ ሲደልል እድሜ ይስጥህ ጓድ መንግስቱ በጓድ ኃይሉ ይመኑ እንዳይገደል ምክንያት በመሆንህ ከልብ እናመስግናለን በወቅቱ ኮለኔሉ ተገድለው ቢሆን ኖሮ ሊፈጠር የሚችለው ትርምስ እና ሊጠፋ ይችል የነበረው የንፁኃን ህይወት ቀላል አይሆንም ነበር። ዛሬ ላይ የምናያትንም በብሄር የተበጣጠቀች ኢትዮጵያን ማየት ብርቅ ይሆን ነበር። ለሁሉም በድጋሚ ምስጋና ይገበኃል።
ባንዳነት እና መገለጫዎቹ
49:57
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 103 М.
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
"በዓሉ ግርማ ራሱን በራሱ ነው የገደለው" | ሻ/ል ተስፋዬ ርስቴ
1:01:22
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ
44:10
Fana Television
Рет қаралды 11 М.