የደርግ አመሰራረትከአዋቂው አንደበት ገስጥ ተጫኔ|ክፍል 1 | ጥቁር እንግዳ

  Рет қаралды 73,922

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Жыл бұрын

#Tikur_Engeda​​​​​ #Genene #geset techane

Пікірлер: 236
@betremariam5662
@betremariam5662 Жыл бұрын
ገነነ ቃለ መጠይቅ ሲጠየቅ እኮ ያንተን አዋቂነት ለመግለፅ አይደለም ። መጀመሪያ ግለሰቡን አስጨርስ እየአቋረጥክ ሀሳብ ታስረሳለህ ፣ እውቀትህን በኋላ አድርገው እኔ አቀራረብህ አስጠልቶኛል ።ልምድ ውሰድ ።
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 Жыл бұрын
እያቋረጠ ታሪኩ ዝብርቅርቅ አለ፤ እንግዲህ ሰብሰብ አድርገን ለመረዳት እንታገላለን እንጂ በነገራችን ላይ ሰው ሲያወራ ማቋረጥ ትክክል አይደለም ፤ በተለይ ሚዲያ ላይ ፤
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 Жыл бұрын
I 100% agree with you , the host is asking and trying to answer himself while the guest is sitting .
@abyssinian01
@abyssinian01 Жыл бұрын
በትክክል ይህንን ሰው መጠየቅ የነበረበት ደረጀ ሀይሌ ነበር!!! So disappointed, Genene is trying to let’s us know he knows more than the person being interviewed.
@markberhane8373
@markberhane8373 Жыл бұрын
Ersiwo new yeneberut ante yeneberk aymeslegnim sileze adamit
@netnati5709
@netnati5709 Жыл бұрын
ገነነ ገና ፕሮግራሙ ሲጀመር "ተመልካቾቻችን ምናረገውን ቆይታ እንደ ጨዋታ እዪት..." ብሏልና አንተም አስተውለ ስማ
@wubshetgetahun3160
@wubshetgetahun3160 Жыл бұрын
ጋሽ ገነነ ከይቅርታ ጋር በመካከል የምታደርገው ጣልቃ ገብነት ታሪኩን ከሰዉየዉ ሙሉ ለሙሉ በተመስጦ እንዳንሰማዉ አድርጎናል። ሰውዬው ከተናገረ በኋላ ጥያቄህን ብታቀርብ መልካም ነበር። ከአክብሮት ጋር🙏
@mesfinalimohammed578
@mesfinalimohammed578 11 ай бұрын
መንጌ አባቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ለህዝብ የኖረ የህዝብ ልጅ ሞትና መቀመቅ ለወያኔ ሲኦል ለህወሃት ባንዳዎችና የሀገር ጠላቶች እድሜዬን የበላ የጅቦች ስብስብ ያ አላህ ለአባቴ ረዥም እድሜና ጤና መንጌጌጌጌጌጌጌጌጌጌገጌገ የኔ አርአያ
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 Ай бұрын
"ሙት ወቃሽ አትበሉኝና" እንኳን የገነነን መፅሀፍ ያላነበብኩ። የለቃቀመ ወሬ ይዞ አሳምሮ የፃፈው ልቦለድ እንደሆነ በዚህ ቃለመጠይቅ "አጠያየቁ" ተረድቻለሁ! ገነነ ሕዝብ ሸውደህ አልፈሀል። ፈጣሪ ይቅር ይበልህ። ጓድ ገስጥ የታሪክ መዛግብት ነህ! ረጅም እድሜ ይስጥህ!! በሽታ የሆነ ጠያቂ!
@areyayonas6222
@areyayonas6222 Жыл бұрын
ሻለቃ እጥናፉ አባተ በሰራዊቱ ተመርጦ ከኔጌሌ ቦረና የመጣ በትምህርት የሚያምን ታላቅ የሀገር አገልጋይ 8 ልጆቹን ጥሎ 1 ክፍል ቤት ሳይኖረው ለሀገሪቱ የተሰዋ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነበሩ ....
@wondeaddis7
@wondeaddis7 Жыл бұрын
ጥሩ ነበር ጠያቂው ግን የምትፈልገውን እንዲመልስ ለማድረግ ስትል ብቻ ተፅኖ አድርገህበታል እሱ ጋ ብቻ ምቾት አይሰጥም
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Жыл бұрын
ጠያቂ ችኩል ነህ ተመልሰህ ሰምተህ አሰተካክል በጥባጭ ልጅ እኮ መሰልክ
@kefyalewfente1884
@kefyalewfente1884 Жыл бұрын
ግሩም ታሪካዊ ውይይት። እንደእርስዎ ያሉ በታሪክ ውስጥ ያለፉ አንጋፋዎች ፣ ይህን መሰል ውይይት የማድረግ አገራዊ ግዴታ አለባቸውና ፤ ይበል ያሰኛል። ነበር የሚለውን መጽሃፍ ከበርካታ አመታት በፊት ሳነብብ ፣ ድራማ የምመለከት ያህል ነበር በግሩም ሁኔታ የከተቡትና ፤ ረዥም እድሜ እየተመኘሁልዎ ፣ በተቻለ መጠን መጻፍዎን ይበርቱበት። ገነነ መኩሪያ ድንቅ የሆንህ ሰው ነህ በርታ። እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ።
@brookkebede3432
@brookkebede3432 Жыл бұрын
ገነነ ስለ ጉዳዩ ጥልቅ እውቀት ቢኖርህም : ተጠያቂውን ተከታታይ ጥያቄ እየጠየክ አድማጮችን ጭብጠ ሀሣብ እንዳይኖራቸው ታደርጋለህ። ትንንሽ ጥያቄዎችህ በበዙ ቁጥር የተጠያቂውን ሀሣብ ፍሰት ትቆራርጠዋለህ::ይህ የሚመስለው ከምታወቃቸው ነገሮች ዉስጥ ትንንሽ ሁነቶችን ብቻ ለብቻህ መረዳት ትፈልጋለህ። ጋዜጠኝነት በአድማጭ ጫማ ላይ ቆሞ መረጃን ማስጠት ነው፡ ፡ ይህ ሠው ግን ትልቅ ቤተ መፅሀፍት ነው።
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
ገስጥ ተጫኔ ረጅም እድሜ
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r Жыл бұрын
ቃለምልልሱ አሳመመኝ፥ ይኸው ጥዬ ወጣሁ የተጠያቂውን የመመለስ ሙሉ ነፃነትን .flow . መከታተል አልቻልኩም ።
@markberhane8373
@markberhane8373 Жыл бұрын
Enem alchalkum belela KZbin channel interview biyadergu melkam neber tarikachew
@wondwossenshiferaw9149
@wondwossenshiferaw9149 Жыл бұрын
Please don't interfere while Geset Techane is talking.
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 Жыл бұрын
Genene do not interrupt the guy until he answers the question you ask
@Ahmed-211
@Ahmed-211 Жыл бұрын
የኔም ኮመንት ነው 🙏 ትንሽ ረጋ በል ጋሼ
@dahilony
@dahilony Жыл бұрын
I really wanted to listen to this interview but had to quit due to irritating interruptions of the host. What a disappointment!! This interview, on the positive side, could serve as an example (learning material) to demonstrate what a journalist should not do.
@joehatu7130
@joehatu7130 Жыл бұрын
He the best teacher ❤
@Metiasmare1017
@Metiasmare1017 Жыл бұрын
አሪፍ ቃለመጠይቅ ነበር ግን አታስወራቸውም ታቋርጣቸዋለህ ምናለበት ብንሰማበት ታውቀዋለህ ታሪኩን ግን አንተ የምትፈልገውን ለመስማት ሰውዬውን አላስወራ አልካቸው
@alemayehugebre6371
@alemayehugebre6371 Жыл бұрын
ደርግ የሚባለው ነገር የመጣው ከመስከረም 2,1967 ዓም በኋላ ነው።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አስደናቂ ሚዛናዊና በጣም የበሰሉ ሰው ናቸው።ገነነ እያውጣጣህ የምትጠይቀውና የምታብራራው ነገር መልካም ነው ግን ጣልቃ ገብነቱ በዝቷል።አቶ ገስጥ ሙሉ ሃሳብ እንዳይገልጹም ያደርጋል።ብቻ መልካም ነው።ውይ ደርግ ጉድ ነው።እንደጅብ ጎን በጎን አይደል እንዴ የኖሩት፡አንድ ከፍተኛ ባለሥልጣን ቢሮ ቁጭ ሲል የጦር መሳሪያ አቀባብሎ ቁጭየሚልበትና ስራ የሚሰራበት ስርዓት ጉድ ነው።ሃሃሃሃ
@haileekealo8339
@haileekealo8339 Жыл бұрын
ጋዜጤኛው ግን በዛን ጊዜ አንተ ከደርግ መኮንኖች ጋር ነበርክ ? ምክንያቱም ተጠያቂውን ሰው ልታስወራ አልቻልክም። ተጠያቂው አንተ ነህ ወይስ እርሷቸው ናቸው ? እኛ ከእርሷቸው ብዙ ነገር መማር እንፈልጋለን አንተ ግን በየመሀሉ እየገባህ ታቋርጣለህ። አንዳንዴም ትጨቃጨቃለህ። እርግጠኛ የምሆነው አንተ ስለ ደርግ የምታውቀው ምናልባት መፅሀፍ አንበህ እና አንዳንድ የደርግ ሰዎች ነግረውህ አጫውተውህ ይሆናል። ግን ከእነርሱ ጋር አልነበርክም። ስለዚህ የነበረ ሰው ሲያጋጥምህ ዝም ብለህ መስማት ጥሩ ነው ያስተምራል ። ሌላ ጊዜ እንደ ዛሬ እንዳትረብሽ። አንተ የምታነበውን ሁሉ እኛም እናነባለን።
@babolove5198
@babolove5198 Жыл бұрын
ባንተ ቤት አስተያየት ሰጥተህ ሞተሀል የሊብሮን አይነት ጭንቅላት ቢኖርህ እንደዚህ አትልም ጉም ነገር ነህ
@abrish338
@abrish338 Жыл бұрын
@@babolove5198 ፈሳም ዝምበል
@sisaytesfay9657
@sisaytesfay9657 Жыл бұрын
ትክክል ነህ።አላስጨርስ አለው ሰውዬውን ልጅ እንኴን እንዲ ጣልቃ እየገባ አያስቸግርም
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 Жыл бұрын
6:14 - 6:20 ላይ ይህንን ቪዲዮ ኤዲት ያደረገው ሰው የታሪክ ማዛባት ወይም ማዛነፍ ስህተት ሰርቷል። ከ6:14 - 6:20 ላይ በክሊፑ የቀረበው ምሥል በወቅቱ የአየር ኀይል አዛዥ የነበሩት የጄኔራል አበራ ወልደማርያም ምሥል ሳይሆን በኮለኔል መንግስቱ ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ሲደረግ አንዱ ዋና ተዋናይ የነበሩትና በሂደቱም የተገደሉት የጄኔራል አበራ አበበ ምሥል ነው። ቪዲዮ ኤዲተሩ ወጣት ሊሆን ስለሚችል ባያውቅ/ቢሳሳት ብዙም አይገርመኝም። እኔን የሚገርመኝና የሚያበሽቀኝ ግን አዘጋጅና አቅራቢው ይሄንን ስህትት አለማየቱ ወይም ስህተት መሆኑን አለማወቁ ነው። ስለቀድሞው የአየር ኀይል አዛዥ አካላዊ ማንነት ቢያንስ ይሄንን ቪዲዮ ላዩ ለ4ሺ 6መቶ ያህል ሰዎች አሳሳች መረጃ ቀርቧል ማለት ነው። “የፈሰሰ ውሃ ...“ እንዲሉ, ይሄማ በቃ! ሆነ። ለወደፊቱ ግን በጥንቃቄ መሥራቱ ይበጃል።
@nebyounegusay7967
@nebyounegusay7967 Жыл бұрын
ጋሼ ስጦ ከርሶ ባላቅም እነዛን መግለጫዎች የሚፅፉት ሻንበል ገበያው ተመስገን ነበሩ፡፡ መጨረሻው ባያም፡ርም፡፡
@Snan-ex4sc
@Snan-ex4sc Жыл бұрын
Enem betam germogn neber. Yigermal yr Wikipedia baletarikoch. Ehene eko Google eyaregu bicha new
@sisaynida7198
@sisaynida7198 Жыл бұрын
ገኔ ከተያቂው ይልቅ እኔ ለምን አልነግራችሁም ዓይነት ይመስላል።
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Жыл бұрын
ገነነ ድንቅ ሰው ነው የጋበዝክልን። ነገር ግን መሀል ጣልቃ እየገባህ ዋናውን ጉዳይ ታስረሳለህ።ታምታታለህ!! እባክህ በደንብ አዳምጥ የጥያቄን መልስ ሳታጨርስ በጥያቄ ላይ ሌላ ጉዳይ አታደራርብ !!
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
Thank you for this
@samuel2335
@samuel2335 Жыл бұрын
Another typical Ethiopian journalist who asks questions and tries to give answers himself. Libro I just lost count of how many times you interrupted Your guest. I doubt if he had 30 seconds that went without being interpreted. Why invite a guest if you can’t let him talk .Why don’t you just go on rumbling your self. Geset if you can see this comment I would like to thank you for your books which I read with passion. God bless you and wish you many years of healthy life
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 Жыл бұрын
My Brother I agree with all your comments and Thank you for sharing my feelings too. Many thanks to Ato/ Captain Geset Techane.
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
በትክክል ጥያቄ ጠይቆ እራሱ ጥያቄውን ሁልግዜ ለመመለስ ይሞክራል ዋናው የገነነው ድክመት ተመልካቹን ስለአለው እውቀት ለማሳየት ይሞክራል ለእኔ ገነነው እንደ ጠንቋይ ነው የማያው እየዞረ መረጃ ሰብስቦ ልክ እንደሚያቅ ይለፈልፋል
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
ለምድነው ያጌሬ ጋዘጤኞ ታረክን ያዉቃሎ ብላቺ: ትጋብዙና: ጥያቄ ጠይቃቹ መልሰ እንግዳው መመለሰ ሲገባዊ: አፈ ታሪክ የሰማቹሁትን እራሳቹ ለመመለሰ ከመቃጣት: Give a chance to listen from the horse mouth, who knows deep down the history than you. If believed rumors highly we get it wrong. My follow Ethiopians we believe or likes rumors & spreading with out solid evidence, that's is not good.!!
@tesfuashenafi6256
@tesfuashenafi6256 Жыл бұрын
ሲጀመር ሊብሮ ጋዜጠኛ አይደለም የፈጠራ ስፖርት ወሬ እያለ የሌለ ተረት ኢህአፓና ስፖርት ብሎ በድፍረት መፅሃፍ የፃፈ ነው ተጠያቂውም ቢሆን እውነተኛ ታሪክ ካለው ብዙ ሰው በሚከታተለው ሚዲያ እንደ እነ ደረጀ ሃይሌ ጋር ቀርቦ እሚያውቀውን ይተርክ ከዛ ያንን ታሪክ እሚያውቁ አባልም ወይም አስተባባሪወች በህይወት ስላሉ መልስ ይሰጡበታል ይሄ ተረት እውር ጋር ምንም መዳረቅ አያስፈልግም በኢህአፓ መፅሃፍ የተነሳ ያልሆነ ነግር ፅፎ እንዴት ከእርገጤ መድበው በዘመኑ የከፍተኛ ሊቀመንበር የነበር ጋር ምን ሊዳረሱ እንደነበር ራሱ ያውቀዋል አንተም ይሄን አርግ አታርግ ብለህ ልብህን አታውልቅ።
@samuel2335
@samuel2335 Жыл бұрын
@@tesfuashenafi6256. Thank you for your comment I was eager to hear the guest and that I tuned to this channel. But it was all spoiled by Genene. Good to hear from you and will see you soon
@danharamaya
@danharamaya 11 ай бұрын
please let your guest talk, if you want to interfere make it wisely and maintain the right timing
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 Жыл бұрын
ምርጥ ታሪክ ፀሀፊ ነው ገስጥ ተጫኔ። እናመሰግናለን።
@samuelayana3237
@samuelayana3237 Жыл бұрын
መረጃዎቹ ግሩም ሆነው ሳሉ የጠያቂው የበዛ ጣልቃ ገብነት እጅግ የሚረብሽ ነው
@endris960
@endris960 Жыл бұрын
ግጩን 👊 ማለት ነበር
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
ከደረጀ ኃይሌ ጋ አርትስ ቲቪ ላይ ኢንተርቪ ቢያደርጉ አሪፍ ነው።
@amirahmed7243
@amirahmed7243 Жыл бұрын
I Never comment on the interview before but now i change my mind because the journalist has series issue i don't know why he interfere him so many times please we need to listen the Mr geset story not the journalist one have some discipline please don't do that anymore.
@tat_wet
@tat_wet Жыл бұрын
ተባረኩ
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 Жыл бұрын
ነበር1& እና ሁለትን አንብቤያለሁ በተለይ ስለደርግ አመሰራረት ጥሩ እውቀት አግንቼበታለሁ!ኮሎኔል ያለምዘውድ ያቀረበው ሀሳብ ቢፈፀም ጥሩ ነበር!
@tektil1348
@tektil1348 Жыл бұрын
ገስጥ ተጫኔ በጉጉት የምትገልጠው መጽሀፍ።
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 Ай бұрын
አሻም ብትችሉ የገነነን ድምፅ በሙሉ አጥፍታችሁ የገስጥን ብቻ ጫኑልን!!! የገነነን የአላዋቂ ልፍለፋ አስወጡልን!!!!!!!!
@012345678952645
@012345678952645 Жыл бұрын
ጠያቂው የሚደነቅ ነው ። እንግዳው ገሥጥም ልቅም አድርጎ ስለ ደርግ የሚያውቅ በመሆኑ ብዙ መማርም ሆነ ማወቅ ይቻላል። ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን !
@mengistab1621
@mengistab1621 Жыл бұрын
በዚህ ቃለመጠይቅ ተጠያቂዉ ባልተቋረጠ መልኩ መመለስ አለተቻለውም። ሶስተኛው የወታደር ንቅናቄ ኋላ ደርግ የተባለው የተከሰተው ስኔ 21 ቀን 1966 በእለተ አርብ ከቀኑ 6 ስዓት እነ ሻለቃ አድማሴ የታሰሩት ሚንስትሮቸ ለምን ፍርድ ቤት አይቀርቡም የሚል ጥያቄ የዘው 4ኛ ክ/ጦር ሲገኙ: የኮንጎ ዘማቾች ከተባበሩት መንግሥታት ለመንግሥት የተላከ $26 ሚልዮን ዶላር ስላለ እንዲከፈለን በሚል በእነ አመሳ አለቀ ገ/ሚካኤል የሚመራ የዘማች ኮሚቲ ጧት ኢዮቤልዩ ቤተመንግሥት በቀጠሮ ተገኝተው በን.ነገሥቱ መልሰ ያልረኩት የኮሚቲው አባላት 4ኛ ክ/ጦር ተሰባስበው በነበሩበት ሰዓት: በወቅቱ የመለዮ ለበሾችን ከሚመሩት ከመሀንዲስ መምሪያ ሻ/ተፈራ ተክለአብ ከአብየሽን ሲ.ቴክ ዮሐንስ ፍትዊ እና እነ ሻ/አጥናፉ አባተ በተገኙበት ቅጽበት የእነ ሻ/አድማሴ ጥያቄ እንደድፍረት ተቆጥሮ በዚሁ ምክያንት የተፈጠረ ክስት ነው። የኮንጎ ዘማች ኮሚቲን የ$26,000,000 ዷላር ጥያቄ እንዲጣራ ተወስኖ ከአጣሪ ኮሚቲው ወሰጥ እኔም ነበርኩበት። መዝገቡም ከኔው ጋር ይገኛል። ሰኔ 21 ቀን1966 ለተከሰተው ደርግ ዋናውን ጨዋት የተጫወቱት 1ኛ የሸንጎ ዘማች ኮሚቲ 2ኛ ሻለቃ ተፈራ 3ኛ ሰ.ተክ ዮሐንስ 4ኛ አጥናፋ አበተ ናቸው። ሻ/ተፈራ የሆለታ 19ኛ ኮርሰ ተመራቂና አንደኛ በመውጣት በንጉሠ ቀበቶ ታጠቂ የነበረ ኋላም በአርካቴክቸር በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ መኮንን ነበር።
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Жыл бұрын
ድንቅ ትንታኔ! አመሰግናለሁ።
@bruckf
@bruckf Жыл бұрын
You might as well name the show "ጥቁር ውይይት" instead of ጥቁር እንግዳ። The host is asking and responding to his own questions eko. ምነው ጃል።
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
You’re very annoyed person .. you spoiled the store !! hope other will invite him and will speak his mind!!
@fissehaabdi9804
@fissehaabdi9804 Жыл бұрын
suggestion:you are telling the story it looks like. then you be the guest. please let him speak. he is showing you that youre " KNOW IT ALL" kindda person. I want hear him but youre feeding him all what he is sayin. let the guest talk!!
@ashenafiayalew2939
@ashenafiayalew2939 Жыл бұрын
Genene libro please don't interrupt the conversation you are only the journalist
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
ገነነ መኩሪያ በጣም ወግ አዋቂ ነህ♥
@milenrufta5283
@milenrufta5283 Жыл бұрын
gene mert sew welcome
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 Жыл бұрын
ጠያቂው ደብረዘይት ላይ ችክ ብለህ አትድረቅ ገስጥ በደንብ ገልፆታል
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 7 ай бұрын
አቶ ገስጥ ከይቅታ ጋር በዛን ዘመን የቀዳማዊ ኃይለስላሴን ዘውዳዊ ስርዓቱን ለመጣል የተደረገው ነገር የንቃተ ህሊና ከፍ ማለትን ሳይሆን የሚያሳየው አለማወቅን በተሉይ እራስን አለማወቅን ታሪክንና ሀገርን አለማወቅንና ብሄራዊ የሆነው ንቃተ ህሊና ደግሞ ምን ያህል ዝቅተኛነት እንደነበረውና በዘመናዊው ትምህርት ደግሞ ዝም ብሎ መፅሀፍ ገልባጭነትን እንጂ ብትምህርት የጥበብና የእውቀት ባለቤት መሆን አለመቻልን ነው የሚያሳየን።
@gemechisamano417
@gemechisamano417 Жыл бұрын
ጠያቂው ልክ አይደለም።ራሱ ነው ማውራት የሚፈልገው
@dawdsolomon4971
@dawdsolomon4971 Жыл бұрын
The very mention of the name ገስጥ ተጫኔ gave me the goosebumps and started watching this interview. But I hardly carried on with it for more than 15minutes. Genene ruined it by cutting in every goddam 3 seconds. He never ever let guy talk
@raciseme9320
@raciseme9320 Жыл бұрын
Teyekewe why don't let them fineshed you asked and you answered your self please let them finished. Kesheme teyake neke🤐🤐🤐
@alemayehugebre6371
@alemayehugebre6371 Жыл бұрын
የጦር ሃይሎች አስተባባሪ ኮሚቴ የሚባለው ሚናው ምን ነበር?
@mrhow22
@mrhow22 5 ай бұрын
Nebes yimar genene
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 Жыл бұрын
Genene eyaquaretekew mawerat alechalm eko engedaw
@kuncho11
@kuncho11 Жыл бұрын
What about Mengestu Neway &Germamme Neway?
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 8 ай бұрын
ጠያቂው እያምታታህ በቅደም ተከተል እየመለሰ ያለውን ሰው ታሳስታለህ ፣ትእግስቱም የለህም አታቋርጠው
@bruckf
@bruckf Жыл бұрын
...now I am totally lost. ሊብሮዬ, can you do a narration of the whole of today's show? ያለ እንግዳ ብቻህን እንደገና ብተርከው.....
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
You are demanding too much … can’t you listen Amharic
@bruckf
@bruckf Жыл бұрын
@@Lijeyassu not when 2 people speak at the same time
@solomonabreha6813
@solomonabreha6813 Жыл бұрын
Afer.bella.dedebe.Abathe.korte.newda.Edzhe.Aynte.gaztgaa.hultga.Atkerbubegee
@yohanneshailu4930
@yohanneshailu4930 13 сағат бұрын
ሲያስጠላ ከመአዛ ወይም ከደረጀ ተማር
@biniamz4385
@biniamz4385 6 ай бұрын
ዝርዝር ነገሩን ለማወቅ እስቲ ስሞችን ለንሳልህ ፍቅረስላሴ ወግደረስ ዘውዱ አሰፋ ግርማ ዘለቀ መርከብ ባለቤቱ
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d Жыл бұрын
እዬ ነው ነበርን የፃፍው? ???ዋው
@Mancio10
@Mancio10 Жыл бұрын
ገኔ እንኳን ደህና መጣህ
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm Жыл бұрын
Dedeb gatsetegna, huletegna ayinihin endalayih
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 11 ай бұрын
ጠያቂ ነህ ተጠያቂ?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
He looks young 😳
@abelkebede5527
@abelkebede5527 Жыл бұрын
Genene anta teyake sayehone teteyake new mehone yalbhe seweyew yalachewen ewket enkwane endayaweru afachew laye tekemtehe enkefat honkebachew yante eweket este kome argewena seweyewen ensemachew kalhone buna eytetachu ebetachu kuche beluna aweru
@girmagebrewelde5509
@girmagebrewelde5509 Жыл бұрын
Sorry about typo.
@hailutekia9618
@hailutekia9618 Жыл бұрын
Is he really a journalist?
@fekerselam9309
@fekerselam9309 Жыл бұрын
33:30
@danielamare7898
@danielamare7898 Жыл бұрын
Genene, please let him finish his points. Besides, negele was 4th brigade not 4th kifletor. You interrupt too often. Please let the person tell us what he knows.
@patricelumumba8683
@patricelumumba8683 Жыл бұрын
ወንድሜ ገስጥ እንዳለው አይን ከፋቹ አመፅ ነጌሌ ቢሆንም ዋናውና ወሳኙና ታላቁ እንቅስቃሴ የካቲት 18 ቀን1966 የዋሊያው ክፍለጦር ነው።
@temesgenworku4523
@temesgenworku4523 Жыл бұрын
Just give him a chance to talk please
@abuyimer9626
@abuyimer9626 5 ай бұрын
Please take some experience for Deja haila give a chance for him.
@tektil1348
@tektil1348 Жыл бұрын
ቁጥር 1 አምልጦኛል የት ላግኘው?
@mikaelsib2435
@mikaelsib2435 Жыл бұрын
Thank you for this excellent interview mr. GENENE
@omerta8529
@omerta8529 Жыл бұрын
Ye genene zemed
@MannyHaile
@MannyHaile Жыл бұрын
ምን አይነት ልማድ ነው? ፈፅሞ ከአንድ ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ስህተት ። በተደጋጋሚ በየ ቃለ መጠይቁ ተናጋሪዎችን ማቋረጥ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው?
@abyssinian01
@abyssinian01 Жыл бұрын
Genene, need to learn how to interview and most importantly to listen!
@redagetach
@redagetach Жыл бұрын
The interviewer need to listen to his guest before jumping into his mouth
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
ጠፍተህ ነበር በደህና ነው?
@frewwondimu9351
@frewwondimu9351 Жыл бұрын
ደርግ የሚለው ቃል ትርጉም አልገባኝም ምህፃረ ቃል ከሆነም እባካችሁ የምታቁ ብትነግሩኝ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ሕብረት አንድነት መሰለኝ
@nrvana1623
@nrvana1623 Жыл бұрын
ደርግ ማለት ደደብ ፤ርጉም ፤ግፈኛ ማለት ነው ።
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
ደርግ ማለት የግዕዝ ቃል ነው። ትርጉሙም ስብስብ ማለት ነው።
@MrMojeju
@MrMojeju Жыл бұрын
Thanks God everybody’s Got his own punishment (fate)and …….
@mmgh7393
@mmgh7393 Жыл бұрын
The journalist lacks discipline.you keep interrupting the guest. Please keep quiet so we can listen him.
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
ነበር መፅሐፍ ታሪካዊነቱ ብቻ ሳይሆን ሰዉየዉ ገስጥ ተጫን ምን ያህል የአማርኛ ስነ ፅሁፍ ችሎታ እንዳለው የደርጉ ገበያው ተመስገን ምትክ መሆኑን ያየንበት ነው ። የሚያሳዝነው ማንም አማርኛን እንደነዚህ ሰዎች የሚፅፍ ሰዉ አለመተካታቸዉ ነው ።
@doveandlove9119
@doveandlove9119 Жыл бұрын
ዓቢዬቱ የሙስሊም ትግል ነበር ።
@user-ni4qc3bs2h
@user-ni4qc3bs2h Ай бұрын
ያስቻለው እንግዳ
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 Жыл бұрын
Please please let him talk. Give him a time. I don't understand thjournalist.
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
አሪፍ ቃለ ምልልስ
@FootBall-ph1tb
@FootBall-ph1tb 9 ай бұрын
Gazetegnaw srat yelewum. Asafari new. Balege.
@biniamz4385
@biniamz4385 6 ай бұрын
አየርሀይል ሆቴል አየርወለድ ሆቴልን ልብ ይሏል
@debrebekel5020
@debrebekel5020 Жыл бұрын
አቶ ገነነ በጣም ጥሩ ባለታሬክ አቅርበህ ነበር በጣም የሚያሳዝን ነዉ ባለታሬኩን በፍፁም ልታናግራቸዉ ወይም አታስጨርሳቸዉም የሚያሳዝነዉ አንተዉ ጠይቀህ አንተዉ መላሽ ሆነህ ባለታሬኩን እያስቸገርክ ነዉ አቶ ጠያቂዉ እባክህን እኚህን ሰዉ ጥሩ ባለሞያ ቢጠይቃቸዉ በጣም ጥሩ ነበር አሁን አንተዉ ከሳሽ አንተዉ ፈራጁ ነዉ የሆንከዉ ሰዉየዉ መጣምትእግስተኛ ናቸዉ በፍፁም ልታስጨርሳቸዉ አልቻልክም እንደዉም ይህንን ኢንተርቢዉ ብታየዉ ማፈር ይገባሀል ያነብከዉን መፀሀፍ ያወቅህ መስሎህ ከባለታሬኩ ጋር እሽቅድድም ነዉ የ ያዝከዉ እባክህን የልምድ እዉቀት ማነስ ይታይብሀል ብትታረም ጥሩ ነዉ ጎበዝ ጋዜጠኛ ቢሆን እንዴት ብዙ ባወቅን ነበር ጥረትህ አድማጭ የማያዉቀዉን እንዲያዉቅ ሳይሆን አንተየምታዉቃትን ልታሳዉቀንየምትሞክር ሆነህ ነዉ የቀረብከዉ ቆይታህ በጣም አሰልቺ ና አታካች ነበር ያሳዝናል ብትታረም ጥሩ ነዉ ከይቅርታ ጋር።
@getachewshiferaw6459
@getachewshiferaw6459 5 ай бұрын
ጎፍላን
@biniamz4385
@biniamz4385 6 ай бұрын
ጁ ኤክ ማን ዘውዱ አሰፋ የሉበትም ?
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Жыл бұрын
ምን ዓይነት ጋዜጠኛነት ነው እንግደው ይነገሩ እንጂ።
@Kusharada
@Kusharada 6 ай бұрын
Like almost all Ethiopian unprofessional “ journalists “ you need to learn interview skills. Be a conversational ! I couldn’t continue watching part 1 just because of repetitive interruptions. It was a golden opportunity for you to have Geset Techane, author of Neber 1 and Neber 2, on your show so that we could have got a chance to know more facts about what happened during and after the 1974 Ethiopian revolution.
@Endofthetimeby
@Endofthetimeby Жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ!!! አቶ ገስጥኮ ታሪኩን አሳምሮ ያውቃል: አንተ የምትፈልገውን እንዲተርክልህ ከማቋረጥ በትግስት ብታዳምጠው ጥሩ ነበር:
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 10 ай бұрын
What is ethnic apartheid? The term "apartheid", an African word, derived from the French term "mettre à part", literally translated as "separate, separate." Apartheid is a policy based on the idea of ​​separating people based on racial or ethnic criteria. Separatness, lit. ( 'aparthood') was a system of institutionalized racial segregation that existed in South Africa and South West Africa (now Namibia) from 1948 to the early 1990s. And now in modern times, in 2003, in Ethiopia. No one believes, ​​but it's true. A prosperous political party in Ethiopia has shown its leadership, it is a highway to hell. Fanno calls on all Ethiopian intellectuals and politicians to be ready to build a free prosperous Ethiopia. Ethiopia for all, all for Ethiopia, to stop the apartheid system!
@sabavrederust
@sabavrederust Жыл бұрын
please do not interrupt give him chance to unswer your question .
@shewaregaassefa3979
@shewaregaassefa3979 Жыл бұрын
Let the guy talk
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 Жыл бұрын
የማናውቀውን እንድናውቅ ሊብሮ አገዝከን
@pukichorpac2759
@pukichorpac2759 Жыл бұрын
ስለደርግ ግን ከእሱ በላይ ያሉ መስራቾች አሉ እነሱን ብትጠይቁ
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 Ай бұрын
ጭራሽ ጠይቅ ትለዋለህ?
@oneil6645
@oneil6645 Жыл бұрын
Eski yawirubet . Lititeyik new litinegeren new ?
@habitamubaro5267
@habitamubaro5267 Жыл бұрын
Inkef gazetegna iski zimbel! Or irasik inde zena anbib jelanfo
@tsegayekumlachew6342
@tsegayekumlachew6342 Жыл бұрын
Let him talk please
@Johnjesus830
@Johnjesus830 8 ай бұрын
ገነነ ሰው ባይጋብዝ ይሻላል አያሶራም እኮ
@elizabethyemane9570
@elizabethyemane9570 Жыл бұрын
Aye aye I wish he stops interrupting his guest.
@FootBall-ph1tb
@FootBall-ph1tb 9 ай бұрын
Ende balege lij alanagir ale eko. Mikerut weyim programun metre new.
@esmaelseid2011
@esmaelseid2011 Жыл бұрын
tnx Gene... mnale hulum gazetegna endante tezegajito bimeta... clarify lemadreg slehone interupt yaderekew yan yahl ayrebshm
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 170 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
ነበር | ገስጥ ተጫኔ | ሙሉ ትረካ
1:24:01
Semu Audiobooks and Podcasts
Рет қаралды 1,1 М.
የአማራ ሕዝብ ፈተናዎች በደርግ ባለስልጣን
59:12
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 145 М.
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 170 МЛН