KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
1:34:54
ሶስተኛው አይን ሙሉ ፊልም Sostegnaw Ayen Full Ethiopian movie 2021
1:44:48
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
ሰላም ተስፋዬ፣ ግሩም ኤርሚያስ፣ ናታይ ጌታቸው Ethiopian full film 2019
Рет қаралды 689,943
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 561 М.
AmharicTV
Күн бұрын
Пікірлер: 779
@bellissamsingar5747
5 жыл бұрын
ፍቅር ማለት በምትወደው ሰው ውስጥ እራስህን መግደል ማለት ነው ፍቅርን ብዙ ሰወች በብዙ አይነት ትርጉም ይተረጉሙታል እናም እውነተኛ ፍቅር ደስ ይላል ማፋቀርም ፀጋ ነው መፈቀር እድል ነው ሁለቱም ሚዛን ሲደፎ አፋቃሪና ተፈቃሪ ሲገናኙ የዛኔ ችርስ ብቻ እግዚአብሄር ከወረት የፀዳ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን አሜን
@seniketadesse7839
5 жыл бұрын
Dasilel
@hugojumbo6658
5 жыл бұрын
Bellissam singar ኮሜንትህ wow ነው አረ ባክህ ስነፁሑፍ ነገር ጭሮብሃል መሠለኝ እስቲ ወረቀትና ብዕር አገናኝና ሞክር ኮሜኒትህ የምሁር ነው😂😂😂😂😂😆😂
@helloohelooo1399
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mubashryusuf3824
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ሀያትሀበሺይ
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ለኔሰእናቴማሪያምናትከመሰ
5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግማዊ ተንሳኤ ባህል በሰላም አደርሳቹህ አድርሰን🙏💒 ሞሰሊም እህት ውንደሞች እንኳን አደርሳቹህ ለርመዳን ፆም ፆሞ የሰላም የፍቅር ይሆንላቹ ህዘንድ ምኞቴ ነው
@laylalayla4318
5 жыл бұрын
ለእኔሰ እናቴ ማሪያም ናት ከመሰቀሉ ሰር ያገኛዋት
@tinaamer4281
4 жыл бұрын
Bxamysznal
@Aelekkso
4 жыл бұрын
በዓል
@genetyearsema8689
5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ። ረመዳን ከሪም
@ramaksa8190
5 жыл бұрын
የጅሩዋ አርሴማ አንቺ ጠብቂኝ Amiin enamsgnalen mall💞❤️🌺😍💞
@firstl184
5 жыл бұрын
Ramadan karim
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
5 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ በቂ ነዉ እማዬ ለታላቁ ለተከበረዉ ምናምን አትበሉ
@ፋፊነኝየወሎዋየኢትዮልጂ
5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን ማር
@salamsc640
5 жыл бұрын
የጅሩዋ አርሤማ አንች ጠብቂኝ አሽቃባጭ ከሀዲ ነሽ ታላቅ እና የተከበር መሆኑን ካወቅሽ ሥምሽን ቀይሪ የርመዳንን ክብር እና ታላቅነት እየመሠከርሽ ሥምሽን ደግሞ ምን እንዳልሽ እይው ሠገጤ ደደብ ነሽ መሀይም
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ
5 жыл бұрын
እንኳን ለዳግመ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@shwayashawy136
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hananhanan8770
5 жыл бұрын
Enkane Abro Adarsane
@medi9725
5 жыл бұрын
Amen amen,🇨🇬💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@የድግልማርያምለጅነኝተዋህ
5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን
@maskeremkebede1614
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@meskiarerashow6614
5 жыл бұрын
ሁላችዉም ተዋናይ ከልብ አከበርኳችዉ ምርጥ ትወና እናመሰግናለን!እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችዉ
@አፍራንአልቃሻዋ
5 жыл бұрын
ፐ! ፊልም ብሎ ዝም የድሮውን ዘመን አሳየኝ👍👍👍👍👍👍 ከወደዳችሁት like
@mosee.a4797
5 жыл бұрын
Ene gin anshi new yewdedkush haa
@አፍራንአልቃሻዋ
5 жыл бұрын
@@mosee.a4797 ውይ ታድዬ!
@ewnetuferede5454
5 жыл бұрын
አፍራን አልቃሻዋ I
@HanaHana-mw5eq
5 жыл бұрын
Arfi new betam gin mechereshaw esiwa batimoti ena abatiwana seyife motew biyalik arfi neber
@sara333sara4
4 жыл бұрын
ዋው. ሰላምየ. አንቺያለሽበት. ሁሉ. በጣም ነው. እሚያምረው. እናም. በጣም. አስተማሪነውይመችሽ
@ልእልትብሪሃኑ
3 жыл бұрын
እንደኔ ናታን ጌታቸው የምወደው ካለ ላይክ ግጩኝ
@lelamamaloveyouforevery4194
5 жыл бұрын
እስኪ ስድት ላይ ያላቹህ እጅ አውጡ
@ሊናኢብራሂም
5 жыл бұрын
1nahe
@ddt826
5 жыл бұрын
ልሽኘንነዉ
@lelamamaloveyouforevery4194
5 жыл бұрын
Dd T ደሞዝ ጭማሪ ላደርግ ስለሆነ ነው
@ferihamiftah4856
5 жыл бұрын
@@lelamamaloveyouforevery4194 Kkkkkkkk
@እያረሩመሳቅ-ዠ8ኀ
5 жыл бұрын
@@lelamamaloveyouforevery4194 ክክክክክክክክክክክክክ
@ህወትከባድነች
5 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ለፍቅር ትልቅ መሰዋት መክፈል አግባብ ነው ምርጥ ፊልም ነው ድንቅ ተዋናዮች ናቸው እናመሰግናለን !!😍😍
@solegech1148
4 жыл бұрын
Min yitabes. 🌶️🌶️🌶️🌶️🌶️
@ጠጡጠጡ
5 жыл бұрын
አዕዙቢላህ ምን አይነት ስርዓት ነው 😢ያረብ እንካንም አልነበርኩ 😢😢ክብር ለህወሓት ይሀ ጨካን ስርዓት ድራሹን ላጠፈልን
@hiwderj4994
5 жыл бұрын
ሚገርም ሥራ ነው እደዚህ ሥት የሚሠራ ፊልም እያለ የኝ አክተሮች ዘለው ፍቅርና ያልጋላይ ጨዎታ ያሥዩናል ለደራሢው ላቅ ያለ ምሥጋና አቀርበለው ለተዎናይዎቹም እደዛው
@agertuagertu366
5 жыл бұрын
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እረመዱዋን ከሪም
@adanechilema5018
Жыл бұрын
Grume I really Love you in this movie
@ኤደንብቸኛዋፍቅርጠፍፍልም
5 жыл бұрын
እንኳን ለታላቁ እረመዳን አደረሳቹ ውድና ተናፍቂ ያገሬ ልጆች እህት ወንድሞቼ መልካም ፅም ይሁንላቹ በዱአቹ ኢትዮን አስቧት ኢትዮ ለዘላለም ትኑር💚💛💓
@hayanoteolla9975
5 жыл бұрын
ፊልሙ ደስ ይላል የእስልምና እምነት ተከታዩች እንኳን ለእረመዳን ፆማችሁ አደረሳችሁ በሰላም ጀምራችሁ በሰላም እንድትጨርሱ የልብ ምኞቴ ነው ግን ግሩም እሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ነው ።የኔ የሆነውን እንኳን ሰው እግዚአብሔርም አይነጥቀኝም ትላለህ ባክህ እንኳን ሰው አንተም የአንተው አይደለህም
@ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ
4 жыл бұрын
ገና 20 ቀን ይቀራል እህቶቺቺን
@የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ
5 жыл бұрын
እንኳን ለዳግማሀ ትንአኤው እንዲሁም ለሙሲልም ወንድም እህቶቼ መልካም እረመዳን ይሁንላቹ ፊልሙ በጣም ውብ እና ምርጥ ነው እናመሠግናለን ሰላም ናታን♥♥ግሩሜ ዋው ነው
@nebilseya5393
8 ай бұрын
የራስህ ያልሆነን ነገር የራስ ማድረግ እንደምትችል ነው አጨራረሱ የሚያስተምረው, እና መጨረሻው አልተመቼኝም, Editing Twona gn yamral 👌
@ሁሉምበርሱሆነፈጣሪይመስገ
5 жыл бұрын
የስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ
@miss5828
5 жыл бұрын
እኳንአብሮአድርሠን
@Eyerusalembini
2 жыл бұрын
ምን አይነት ደራሲነው ፈጣሪን የሚሳደብ አምላክ ከጦረኛም ከጦርነት ከስልጣንም በላይ ነው ብሽቆች ለሆድ አዳሪ
@ስደትአይንህይጥፉ
5 жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እኳን አደርሳችሁ ለተከበርው እሮመዳን
@wael6446
5 жыл бұрын
እኳንአብሮአደረሠን
@marizatube5186
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@asmamussa1547
5 жыл бұрын
inkwan abroo yaderesen
@helloohelooo1399
5 жыл бұрын
አተሸቃብጥ እኳን ለጥዋት አምላኪ
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ
3 жыл бұрын
ግን ሰላም ተስፍየ ማነው ሳትኳል የምታምረው?
@Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል
5 жыл бұрын
ኮሜንታትሮች ኮሜንታችሁ ዋዉ ነው።ግን ደክሞኛል ልተኛና ነገ እሾፈዋለሁ።ውድ እህት ወንድሞቼ ሮመዳን ከሪም።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@hiruthirut5378
5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች አንኳን ለረመዳን ከሪም በሠላም በፍቅር በአድነት አደረሣችሁ መልካም በአል ♥♥♥
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
5 жыл бұрын
Shkirnmar
@ሀዩየመርሳዋጩጩ.የማናፋቂ
3 жыл бұрын
ለሁላችንም ማማየ
@ኤንገራገሯ
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሐያቲ🕌😘⛪
@musahasen3379
5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች ለሮመዳን ፆም እንኳን አደረሳቹህ እኔ የኦቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ጒደኞቸ እህቶቸ አሉይ ሞስሊም
@kedijangus3744
5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ማር😘
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
5 жыл бұрын
Shikrnmar
@meid8258
5 жыл бұрын
ሙሥሊም እህት ወድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ ለረመዳን ረመዳን ሙባረክ
@saud9833
5 жыл бұрын
እንኳን አብሬ አድረስን
@miss5828
5 жыл бұрын
አለይና ዋአለይኩም
@mssfujai9227
5 жыл бұрын
Meid እማ እወድሻለሁ ኑሬልኝ
@mssfujai9227
5 жыл бұрын
ጦይባ የከሚሴ ልጅ ነኝ ወለይዋ Saud ok
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
5 жыл бұрын
ግሩም ስላለበት ቢደጋገምም አይከፋ ግርሜን ስወደው ። እኳን ለዳማ ትንሳኤ አደረሳችሁ አደረሠን መልካም እለተ ሠንበት ይሁንልን ምርጦች ።
@ረሂማነኝረሂማነኝ
5 жыл бұрын
እ
@መቅዲራያመቅዲራያ
5 жыл бұрын
አሜን
@احمدالصومالي-غ9ي
4 жыл бұрын
ዋውበጣምያምራልትዝታአለብኝ
@makidamakida4700
5 жыл бұрын
ግሩምን በዚህ ድራማ ብቻ የማውቀው ቢሆን ኖሮ እጠላው ነበር።
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
4 жыл бұрын
እኔም
@የነገንማንያቃል-ዀ7ወ
8 ай бұрын
ለምን
@mahiayni6665
5 жыл бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር /ሰብለወንጌል እና በዛብህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hirutfelekthe8355
5 жыл бұрын
የኦርቶድክስ አማኞች እንካን ለዳግም ትሳኤ አደረሳቹ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለረመዳን እካን አደረሳቹ መልካም ፆም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
@hirutabrah9790
5 жыл бұрын
ውይ እውነተኛ ፍቅር እኮ በስቃይ የተማ ነው like ግጩኝ ያጋጫቹ
@rahemt7625
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@rahimarahima2100
5 жыл бұрын
ሠላምየ ስወድሽ ግን አችን ከመዉደደ የተነሳ ሴት ልጀን ሠላም ነዉ እምላት
@nejatmohammed3223
5 жыл бұрын
😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሰላምየ ክ2 ፊልም ላይ አየሁሸ ሰሞች ኮሜንቶች😎😏😉😉😉😉😉😉😉 ፊልሙንኮ የእንኳን አድርሳችሁ አርጋችሁት በተርፈ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@dawg929
11 ай бұрын
One of the best Amharic movies. Epic👍👍👍👍
@mmbb8853
5 жыл бұрын
ዋውውውውው ምን አይነት ፊልም ነው በጣም አድንቄዋለሁ የእውነታው ነጸብራቅ
@saralove7453
5 жыл бұрын
ፐ!ፊልም ብሎ ዝም ነው የድሮውን ዘመን ነው ያሳያችሁን ከወደዳችሁት like
@pcpc5242
Жыл бұрын
Sara
@mitaakele3906
5 жыл бұрын
ሰላምየ በጣም ከመዉደዴ ብዛት የምር ነሞትሽ ነዉ የመሰለኝ የኔ አመለ ሸጋ ሁሌም ወድሽ አለሁ
@shikorina6165
5 жыл бұрын
Selam Tesfsye Is the best Ethiopian actress 🥰🥰🥰
@BodyFitnessBYGeni
5 жыл бұрын
*ሰላም እንደምን አላቹ? እንኳን ለዳግመ ትንሳኤ በአል አደረሳችሁ!!*
@አስቴረአበባው
5 жыл бұрын
Enkowun aberw adersen
@የድግልማርያምለጅነኝተዋህ
5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሠን
@tube-xh4cn
5 жыл бұрын
Enkuan abro aderesen
@ቡርቴየMአፍቃሪ
4 жыл бұрын
ሰራተኛዋ ከምንም በላይ አሳረረችኝ
@Razan-vlog-k1d
3 жыл бұрын
ይች ልጅ ግን ሁሌ አቃጣሪ ምላሳም ሆና ነው የምትተውነው
@ኦርቶዶኦክስመዝሙር
5 жыл бұрын
ዋው የመጀመሪያ ጌዜ ኢትዮ እድህ ያለ ፍልም ሳይ ደስ ሲል ልክ እደቶርክ ና እደአሜሪካ ነው ዋው የድሮ ዘመን ??😥😥😥😥😥😥😥
@wincellwin7986
5 жыл бұрын
ኡፍ አሁንስ አስጠላቹኝ ስለ ፊልሙ ለማወቅ comment ስንገባ እናንተ ስለሌላ ነገር ኤጭ fb ይበቃናል እኮ 😎
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
5 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ልክ እንደ እኔ አተሻችዋል
@sahelpasha8510
5 жыл бұрын
ከምር ትክክል ነሽ
@fghh7934
5 жыл бұрын
ትክክል ፊሉሙ ሌላ ላይኩ ላሌ
@zinaalain1109
5 жыл бұрын
Tekekl
@mosalah6657
5 жыл бұрын
@@sahelpasha8510 ሀይ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ወየው ጦርነቱ ሲያስፍራ ክብር ለወታደሮች
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@danieldttesfaye
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ተንቀሳቃሽ ስዕል ወደኋላ ወሰደኝ ።
@yisuseifu6715
Жыл бұрын
After four years I’m watching again i love this one of the greatest movies
@ፍላጎትጎንደሬዋ
2 жыл бұрын
1ኛ ናታይ 2ሰላም 3አብርሀም 👍 ግን በጣም ነው ልቤን የሰበረው 💔💔💔😥😥😥
@titylove9133
5 жыл бұрын
በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ፊልም ነው ግን ደስ ይላል አሪፍ ትወና ነው ምርጥ ስራ ነው በደንብ ታስቦበትና ስልጥነውበት ነው የስሩት አሪፍ ነው በጣም በትክክል የተተወነ ፊልም ነው ማሳሰቢያ ኮመንት የምትስጡ ስወች ስለ ፊልሙ ብቻ መስጠት አችሉም ዝባዚኬ ከማወራት
@nbretgetasew1670
5 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ያን ዘመን ባላቀውም ቆራጥነት እና ጭካኔ የበዛበት ዘመን እንደሆነ ከዚህ እንረዳለን ነፃነትን ስናገኝም አንቻልም በዚያን ግዜ በየሺሻ ቤቱ እና ፌስ ቡክ ላይ ተጥዶ አፉን ሲከፍት አይገኝም ነበር ወንዶች የዋሉበት ነበር ሚውሉት አሁን እናቴ ህግ የሌለባት ሀገር ሆናለች ሀገሩን የሚክድ ትውልድ ተፈጠረ እንዲ ያለ ትንሽ ቆጠጥ የሚያረግ ነው ለዚህ ህዝብ የሚያስፈልገዎ
@marytheegyptian
9 ай бұрын
እኔ ፊልሙ ተመችቶኛል….ግን ልዑል ከሰይፈ ጋር በሀብት ወይ በገንዘብ ወይም በሥልጣን ሊወዳደር የሚችል መሆን መቻል ነበረበት፡፡ ይህ ባለመሆኑ ፊልሙ እንደ ድርሰት በጣም ደካማ ሆኗል ….ተዋናዮቹ ግን የድርሻቸውን አሳምረው ተውነዋል 😍😍
@ይሳኩር
5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ግሩሜ ስወድህ አድናቂህ ነኝ
@hiahhessen5756
5 жыл бұрын
'
@rabiarabia8161
5 жыл бұрын
ዋውው፣አሪፍ፣ነው፣ግሩሜ፣አድናቂክ፣ነኝ
@mizanparves2326
4 жыл бұрын
ኧረ አፈር ይብላ
@HajiHaji-rj8zj
8 ай бұрын
ውይ ግሩምን እማያቁት እደሚጠሉት ተስፋ አደርጋለሁ
@እግዚአብሄርፋቅርነውእግዚ
5 жыл бұрын
ፊልሙን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ኮመት ሰጥቼ አላውቅም ግን ማለፍ አልቻልኩም በጣም ያምራል
@samirawetloves6053
5 жыл бұрын
ውዴ የሃገሬ ልጃች የተዋህዳ እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግማይ ትንሳእየ በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏
@yesasofa4174
5 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ፍልም ነው ከምር እናመሰግናለን የድሮው ሁሉም ነገር ያምራል ከልቡ ፍልም ነው wow
@nardilovenardilove6673
5 жыл бұрын
ያምራል እናመሠግናለን ""ውድ የሙስሊም እምነት ተከታዮች እኳን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳች❤ከስራ ብዛት እጀን ተቃጥዬ አረፍኩት አይ
@lenurlante6286
5 жыл бұрын
እሮመዳን ከሪም ውድ የሙስሊም እምነት ተከታዩች በሙሉ
@highland2486
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ግሩሜ ግን ቀጣዩን ክፍል አፈር ልሰህ ተነስተህም ቢሆን ከዚህ በበለጠ ጌታቸው አሰፋን ሆነህ ደግሞ እንደምተውን ተስፋ አለኝ ጓድ ሌተናል ኮሎኔል መንግሥቱ ሃይለማርያም እረጅም እድሜ
@harega5745
5 жыл бұрын
Ahahah
@ደብሪፅጀግናወዲትግራይ
5 жыл бұрын
አንተ ደደብ ጌቼ እኮ ጀግና እንጂ ፊልሚ ሰሪ አይደለም ምድረ ድቄታም ፍሳም አማራ ፊልም ማስራት እንጂ ሌላ ችሎታ ዜሮ ናቹ የማትረቡ
@mekdi5302
5 жыл бұрын
Hahahahahaha
@jemilaseiyfu2899
5 жыл бұрын
Ere yidabiral hulun nager bagide sew sarto bagezebu yagegnewun lafto yametawun nager bagif makebali ere hunkanim magistu mibalewun awure bayine alayewut
@highland2486
5 жыл бұрын
ደብሪፅ ጀግና ወዲ ትግራይ መን እዩ ጅግና አንታ ወዲ ሸርሙጣ?
@زمزمزمزم-ح1ك
5 ай бұрын
እኔምለው አማርኛ እያወጉ አማራን ይጠላሉ ይገርማን😊
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
5 жыл бұрын
ሠላምየ የኔ ምጢጣ ስወድሽ በሰላም ወልደሽ ደግሞ ብቅ በይ በሌላ ፊልም
@helenhelen9419
5 жыл бұрын
አሜን
@wintawinta6459
5 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የኢትዮጴያ ልጆች
@የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ
5 жыл бұрын
2 ግዜ ነው እንዴ የሞታው
@hshshs9669
5 жыл бұрын
@@የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ %
@chaliechalie4646
5 жыл бұрын
አሮመዳን ከሪም ዘመዶቸ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እወዳችኋለሁ
@feta-z8i
5 жыл бұрын
Chalie Chalie እናመሰግናለን እህት
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
5 жыл бұрын
Shikrnmar
@hayukwt4218
5 жыл бұрын
እኛም ውድ ድድ ድድ ድድ
@صوفياصوفيا-خ8ح
2 жыл бұрын
ሰወችየ እንደ ዛሬ ኮሜንተአሞኝቶኝአያዉቅም ያምራልሲሊጀምርኩት መጨረሻ ሰላምእናሉሌ መጋባትነበረባቸዉ እሷመሞትየለባትምነበር
@nafikotsweet4393
5 жыл бұрын
በታም ደስ ይላል እናመስግናለን ሶደሬዎች
@nuurlemischannel8898
5 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ረመዳን ከሪም ብያለሁ በእውነት ምርጥ እና አሳዛኝ ፊልም. ነው በጣም ያሳዝናልም ያስተምራልም ጉሩሜ ሁሉንም ገፀባህሪያት ይችልበታል ግን ይህ ፊልም ላይ በጣም መጥፎ ስለነበር አስለቅሶኛል እሱ ላይ የሚያምረው ዬዋህነት ነው ብቻ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች ሁላችሁም እወዳቹሃለሁ
@natani12jeri71
5 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፋልም ነዉ
@selamselam9414
5 жыл бұрын
የሚወድትን ይለ ውጣ ውረድ ቢገኝ ምናክል መታደል ነው ?እንካንም ለትንሳኤው ባህል አደረሳቹሁ ።ለምላው እስልምና ተከታዬች ፆሙ የሰላም የፍቅር የአንደንት የሁንላቹሁ
@ጊዮርጊስአባቴለኔልዩነህማ
5 жыл бұрын
ጉሩም ጨካኝ ነህ እሽ እምነቴለህ ከሀዴ ነህ አሽ ሰራተኛዋ ደሞ አቀላቃይ በደፍሽ አቦ ሰላምየ የኔ ውድ እንባየን ጨረሽው😭😭😭😭እውነት የማይወዱትን ሠው ከማግባት ሞት ይሻላል%100
@earlytariffed1298
4 жыл бұрын
በትክክል
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
4 жыл бұрын
ትክክል
@arsiiarbaagugu7628
5 жыл бұрын
እንኩዋን ለዳግማ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን ያመት ሰው ይበለን
@richiyenatewa1071
5 жыл бұрын
Amen
@weynajesuse7172
5 жыл бұрын
በርግጥ መጨረሻዉ ቢያናደኝም ግን በቃ መጨረሻ ላይ እንደተፃፈዉ ጹሁፍ ነዉ ለቆረጥክለት ነገር ወይ ትኖራለህ ወይ ትሞታለህ ምርጥ ነዉ ተመስጬ ነዉ ያየሁት
@mekiayusuf2248
5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች እንደት ናችሁ ፊልሙ በጣም ያሳዝናል ሰላምየ ሁሉም ፊልሞችሽ ያምሩኛን ግን 79 መርጫለሁ ♥♥♥♥♥♥
@huaweiwhite382
5 жыл бұрын
አልቅሼ ልሞት ሰላምዬ እወድሻለው ሄለን ነኝ
@helenhelen9419
5 жыл бұрын
በጣም፡ቆንጆ፡move፡ነው፡እናመሰግንለን ሰላምና፡ጉሩሜ፡ሲወዳቹ
@sooqusabya367
5 жыл бұрын
ሰላምየ ሰወድሸ💋💋💋💋😘 😘
@eyerusalemkeder2138
5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እንባዬን ጨረስኩት 😭😭
@ቤተ-ኤል
5 жыл бұрын
እንኳንም በደርግ ዘመን አልተወለድኩ እንደዝህ ከነበር በስመዓብ
@masaret2849
5 жыл бұрын
መጣም አሰተማሮ ፍልም ነዉ ሰለም ኑርልኝ
@Tube-nn3xe
5 жыл бұрын
ወይ ልጅነቴ ናፈቀኝ ❤️😘🔥🔥🔥 ግሩም የሪሚያሲ ሰላም ሁላችሁንም ስወዳችሁ
@muinbat8870
4 жыл бұрын
GRUM ERMIAS you are something else. The one and only Ethiopian Actor
@ኪዳነምህረትእናቴእርጂኝ
5 жыл бұрын
ብታምንም ባታምኑም በትግራይ ህዝብ የተፈፀመ እውነተኛ ታሪክ ነው በሌላ ብሄርም ሊኖር ይችላል
@dusu9521
5 жыл бұрын
ግሩምስወድህአሥጠላሀኝ ፈጣሪህንተዳፈርክ በዛላይደግሞ ወድነትህዋጋየለውምሴትንእሚማታእራሡሴትነው ምንምፊልምቢሆንየሌላሂወትሥለሆነእምተውኑት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
የዘመን ደመወዜ አምሮብሀል
@እየሱስፈራጄድግልአማላጄ
5 жыл бұрын
እካን ለተቀደሰችዉ ቀን ለዳግመ ትሳኤ በሰላም በጤና አደረሳቹ አዲስ ፊልም ተለቋል ሰብሰብ ብላቹ እንየዉ ገባ ገባ በሉ እኔ ለማየት በጣም የምፈልገዉ ነበር እናመሠግናለን ሶደሬዎች::
@ቤዛውትላማ
5 жыл бұрын
ሰለም ለነቴ ይሁን ውድ የአገሬ ልጆች እንዳምን አላቹልኝ ሰለማቹ የብዛ በየላቹበት ቦተ ፋጣር ህጣብቀቹ ሙስልም የሆነቹ ሁከን አዳረሰቹ ራማዳን ካርም 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻🇪🇹💚💛❤
@ቲኒሿነኝየረሱልናፋቂ
4 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@تيللتىر
5 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብ ክብር ይገበዋል ለኢትዮጵያ ህዝብ ዋጋ ከፍሎዋል ልናከብራቸው ይገባል
@ፍላጎትጎንደሬዋ
2 жыл бұрын
እረ ተው አታስቁኝ ምን አርጎ ነው ዋጋ የከፈለው?
@selam799
2 жыл бұрын
You are teru ahun gen😥
@የአፄዎቹFeleke__official_Cha
2 жыл бұрын
የጣሊያን ፍሽሽት ወራሪ ስለሚመሩ ነው እምናከብረው የእግዚአብሔ ፍጡ ስለሆኑ ብቻ እናከብራቸዋለን ነገር ግን በስራቼው ከሆነ ኢትዮጲያን ሲያሶጉ የነበሩ ናቸው የጠላትፈረስ ሆነው
@yosefzemene1502
Жыл бұрын
ጀላ ብላ
@saratesfaya2329
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@magnetzemene7794
5 жыл бұрын
ያምራል!! እውነት ነው። ሰው መኖር ያለበት ከሚያፈቅረው ጋር ነው። ያለዚያ ኑረው ከሞት አያንስም
@jamilaneuray8190
5 жыл бұрын
ትክክክል
@trhashagos4834
5 жыл бұрын
በእግዚአብሔር መቀለድ እንኳን ኣይቻልም ከእግዚአብሔር በታች እንጂ ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም
@ቃልዬእናቷንናፈቂ
5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ምርጥ ፊልም ነው በርቱ
@alulabruk7274
4 жыл бұрын
One of Amharic Best movies ever cheers
@gelilaalebel4402
5 жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች ግን ትገርሙኛላችሁ ኮመንቱ እንዳለ ሙስሊሙን ፒፕል እንኳን አደረሳችሁ ነው አንድም ሙስሊም እንኳን አደረሳችሁ አይልም አቤት ልዪነታችሁ ኦርቶዶክሶች ባትሉስ የኔ የዋሆች
@emebete.dngelmariyam1309
5 жыл бұрын
@Gelila alebel 💯💖👈. Sigeba leka endeza eyasebku neber.
@gelilaalebel4402
5 жыл бұрын
@@emebete.dngelmariyam1309 አይቼ አይቼ ቢገርመኝኮ ነው የተናገርኩት
@elfuamenamenamenethio4534
5 жыл бұрын
እኔም ገርሞኝ ነበር አኔ ግን ማሽቃበጥ አሎድም ጥሎብኝ
@gelilaalebel4402
5 жыл бұрын
@@elfuamenamenamenethio4534 እነሱ ለኛ ጥሩ ስሜት ስሌላቸው እኔም ለነሱ አፀፍቸውን እንጂ ማሽቃበጥ አሎድም የኔን ሀይማኖት እንደራሳቸው ቢያከብሩት ምንም ማለት አልነበረም
@ያምባሰሏማርነኝ
5 жыл бұрын
ትክክል፣ነሺ፣እኔምግርም፣ይሉኛል፣አሺቃባጪ፣ሁላ፣ለኛ፣ሀይማኖት፣ክብር፣አይሰጡ፣እደውም፡ይሳደባሉ
@ትዕግስትየማርያምልጅ-ሐ8ፀ
5 жыл бұрын
አዲስ ፌልም ተለቀቀ ዋው ደስ ሲል ያገሬ ልጅች ገባ ገባ በሉ እንየው እስኪ
@ሠሸቀደሠሸ
5 жыл бұрын
ኡንኳን አዳረሰን ሙስሊም በሙሉ አልሃምዱሊላ
@saud9833
5 жыл бұрын
እንኳን አብሬ አደረስን
@emebetadno1082
2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@maslahmass3125
5 жыл бұрын
First person
@ሀግሬክፍአይንካሽ
5 жыл бұрын
እረመዳን ኪሪም መላው የእስልምና እህት ውንድሞቸ መልካም እምታደሩግበት ይሁንላችሁ
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
5 жыл бұрын
Shikrnmar
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
5 жыл бұрын
Ainm
@idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797
3 жыл бұрын
እሮመዳን ከሪም አይባልም
@betytade2907
5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ግን ከእንኳን አደረሳችሁ በሁላ ስለፊልሙ አስተያየት ብትሰጡ ለሚመለከተውም ግዜ አይፈጅበትም ማለት እኔ በራሴ ኩሜት አይቼ ነው ፊልም የማየው እናም የናተ አስተያየት ያስፈልገኛል ብዬ ነው እናም አሜሪካን ልሄድ ነው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
5 жыл бұрын
WOW geruma endate chelahebatale👌 .baza giza lagarachaw lalafuti jagenochachin nafes yemare beyalaw hulame enakaberachuhalani 💚💛❤
@ሄለንየናቴናፋቂ
5 жыл бұрын
አሪፍ የሚያሳዝን ፊልም ነው እዩት
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@ኢማንመሀመድ-ኸ4ዀ
5 жыл бұрын
ውይ ያሳዝናል ውይ ግሩም ግን በፊልምም ቢሆን እንዲ ፈጣሪን የሚፈታተን ቃላቶችህ በጣም እያስደነገጡኝ ነበር አትድገም
@genetyearsema8689
5 жыл бұрын
እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሰን አደረሳችሁ
@እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቤቲጛልትግራይዕጡቅወዲመለ
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@elfuamenamenamenethio4534
5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@Amy-ku4wm
5 жыл бұрын
የኛ መሆን ያልቻለ ነገር ላይ ግግር ማለት ጣጣውስጥ ይከተናል ደስ የሚል ፊልም ነዉ ግን ነፍሰ ልወጣ ነበር እኮ ግሩሜ በጨወ ሰአት እና ስጋዉን ሊበላ በቆረጠ ሰአት እፎይ ሀሀሀሀሀሀ
@rosedawud9089
5 жыл бұрын
1ኛ ነኝ መሰል በቃ ሰብሰብ ብለን እንየው
1:34:54
ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
1:44:48
ሶስተኛው አይን ሙሉ ፊልም Sostegnaw Ayen Full Ethiopian movie 2021
Sodere TV
Рет қаралды 924 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
1:47:15
Yewendoch Guday 2 (የወንዶች ጉዳይ 2) Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 3,5 МЛН
1:39:15
የከበረ ደሃ Ethiopian Movie Yekebre Deha - 2019
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
1:35:50
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
News ET Social
Рет қаралды 4,3 МЛН
1:30:14
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 651 М.
1:32:34
ሄኖክ ወንድሙ፣ ቃልኪዳን ታምሩ፣ የትናየት ታምራት Ethiopian film 2019
AmharicTV
Рет қаралды 3,9 МЛН
1:35:07
Saken Meleskut - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 601 М.
1:27:58
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,8 МЛН
1:44:58
ቃልኪዳን ጥበቡ፣ አለምሰገድ ተስፋዬ፣ ሙሉዓለም ጌታቸው Ethiopian film 2018
AmharicTV
Рет қаралды 2,7 МЛН
1:54:48
ወደ ኋላ ሙሉ ፊልም Wede Huala Ethiopian movie 2021
Sodere TV
Рет қаралды 364 М.
1:39:12
ሴት አይገባም - Ethiopian Movie Set Aygebam 2022 Full Length Ethiopian Film Set Aygebam 2022
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН