ባለ ተራ ሙሉ ፊልም Bale Tera Ethiopian full movie 2020

  Рет қаралды 942,237

AmharicTV

AmharicTV

3 жыл бұрын

Copyright protected.
Kassahun Fisseha, Nardos Adane, Mickias sintayehu, Sintayehu Kifle Ethiopian movie Baletera

Пікірлер: 635
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 жыл бұрын
የሀገራችንን ሰላም መስማት የናፈቀው ማን ነው
@tsheyan7424
@tsheyan7424 3 жыл бұрын
እኔበጣም
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 жыл бұрын
እኔ
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
እኔ
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
እኔ ማር 👍❤️🇨🇬 የእምዬ ኢትዮጵያ ውድድድድድድድ
@Mohammed-jt2mj
@Mohammed-jt2mj 3 жыл бұрын
ሁሉምነዉ የምወዲሺ ሠላምነዉ የናፈቀን ነገር
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
እንዴት ደሰ የሚል ፊልም ነው ሀገር የሚያወራላትን ሳይሆን የሚኖርላትን ነው የምትፈልገው ኢትዮጵዬ ለዘላለም ትኑርልኝ 💚💛❤
@mezmuredawit2545
@mezmuredawit2545 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@adonimesfin1250
@adonimesfin1250 3 жыл бұрын
የማስታወቂያ ብዛት እንደኔ ስልችት ያደረገው
@saud8452
@saud8452 3 жыл бұрын
ያህ እኔ ራሱ
@mimitefera2444
@mimitefera2444 3 жыл бұрын
Uuufff betam nw yeselchegni
@user-nn3vc3zo9d
@user-nn3vc3zo9d 3 жыл бұрын
@@saud8452 hsjs Due
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን የፍቅር ጨዋታ ቻናል ስለ ፍቅር ስለ ወሲብ በግልፅነት ምናወራበት ቻናል ፕሮፋይል ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉን አመሰግናለው
@selamlove1913
@selamlove1913 3 жыл бұрын
Wuyi enem endet Enda Astakegn Mestaweka bezetu ufffffu kezi hulu Alemayat yeshalele mesalegn
@hananbinthabshey117
@hananbinthabshey117 3 жыл бұрын
እንደ ማንዴ አይነቱ ቢበዛ አገራችን የት በደረሰች ነበር የእውነት የሚሰሩ ሰወችን ያብዛልን
@eyosiyastube4917
@eyosiyastube4917 3 жыл бұрын
ኮመንት ማንበበብ ሚወድ እሰቲl like
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት
@user-kp1tk1de2t
@user-kp1tk1de2t 3 жыл бұрын
ሠላም
@user-kp1tk1de2t
@user-kp1tk1de2t 3 жыл бұрын
ሠላም
@abduusaid6013
@abduusaid6013 3 жыл бұрын
@@ABBE88911 p L.P P
@eyosiyastube4917
@eyosiyastube4917 3 жыл бұрын
@@user-kp1tk1de2t ሠላም
@user-ke4no1np3b
@user-ke4no1np3b 3 жыл бұрын
ዋው ነው ደስ እሚል ፊልም ነው አገራችንን ባርክልን አምላኬ ሆይ ይህንንም ቁጣ አተ በቃ በለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕
@engdagold5124
@engdagold5124 3 жыл бұрын
ስሞኑን ፊልም በሽ ሆነ 🌻🌻🌻🌻🌻እንዴት ናችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች 🇧🇴🇧🇴
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
ዝም ብላችሁ እዩ ሲጠፋ መከራ አየ እኛ
@user-uh4up2fe3o
@user-uh4up2fe3o 3 жыл бұрын
እውነት ነው ስለሃገር የሚያወራላት በቃላት እወዳታለሁ የሚል ሳይሁን የሚተገብርላት ነው ያጣችው ሃገሬ ኢትዮጲያዬ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ኢትዮጲያዊይ በመሆኔ እኮራለሁ እንጂ አላፍርም በርግጥ እሷ ልታፍርብኝ ትችላለች እንደኔ አይነት ትውልድ ስለፈጠረች
@user-jp8cz3jl2y
@user-jp8cz3jl2y 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@meazameaza4000
@meazameaza4000 3 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ እውነት ነው ኩራት አገር ናት ኢትዮጵያ
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ ፈታ አንበል አስኪ በዚ አንኳ በማዳም ጩኸት ጆሮችን የደነዘዝን ሁሉ 🤘🤘😫😫
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ የማዱ አድናቂ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፋልም:: ተመስግን የሀብታም ልጅ የድሀ ልጅ አፈቀረች የሚል ታሪክ የኢትዮጵይ ፊልም እንድጠላ አድርጎኝ ነበር
@eyrusalemtube762
@eyrusalemtube762 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው ሀገሪ ኢትዮጵያ 💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁለየም ከፍ ትበል የሚጠላሽ ይጠላ ስለሀገሪ ሳስብ እባየ ይቀድመኛል
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
ሐገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን👍👍👍 አሪፍ ነው 👍👍👍👍✅
@sifanhh6171
@sifanhh6171 3 жыл бұрын
Amen amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zafukemal9852
@zafukemal9852 3 жыл бұрын
Wude
@ebs3463
@ebs3463 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ላኢትዮጲያፈጣሪ ለሀገራችን ❤️ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ❤️ቂም ሳይሆን ይቅርታን ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ ቤተሰብ ይሁኑ እየተዝናኑ ይማሩ
@salamgonder9271
@salamgonder9271 3 жыл бұрын
አስፍዬ አባቴ እኳን በደህና መጣህ ኮሜት ሳነብነው ያየውህ
@mahedertamene4846
@mahedertamene4846 3 жыл бұрын
@@salamgonder9271 asfiye betam new menwdeh
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 3 жыл бұрын
Enqwan dena metahe
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 жыл бұрын
Betam ትምህርት አለዉ እንዳ ማንዴ ያሉትን ለእናት አገረችን ያብዛልን ፋጣሪ ፍቅርን አንድነትን ሰላምን ይስጠን
@amelesuhagos5617
@amelesuhagos5617 3 жыл бұрын
Amen
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
የማንዴላ አድናቂ ነኝ/ሌሎቻችሁንም አደንቃለሁ/ማዴላ ግን 1ኛ ነዉ ለኔ ስሌላዉ አይመለከተኝም 👌
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሀገራችን ባለስልጣኖች እንደዚህ ለሀገራችን እንሰዋለን ቢሉ ህዝብ አያልቅም አይቸገርምነበረ በተለይ መጨረሻው የለለነው
@mobileship2944
@mobileship2944 3 жыл бұрын
በዚህ ሳምንት ምነው በሽ አደርጋቹህነ ፊልም በፊልም ይልመድባቹህ የመዳም ግመሞች የት ናቹህ ኑአብርን እንሹፈው
@assasd986
@assasd986 3 жыл бұрын
ማድየ።እንዳተ።አይነት።ሰወች።ይብዙልን።ምርጥ።ኢትዮጲያዊ
@emuahlam1458
@emuahlam1458 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የተለየ ሀሳብ አስተማሪ ፊልም ነው መጣላት መታርቅ የድሀልጅ ማፍቀር ዚባዚኬ የሌለው ሀሪፍ ነው
@user-mc6db4ck6b
@user-mc6db4ck6b 3 жыл бұрын
የማደላ ወዳጅ አድናቂ እስኪ እንያችሁ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስቀኝ ሠው የማንዴላ አባት ናቸው እናንተስ
@sayeedahmed1077
@sayeedahmed1077 2 жыл бұрын
እኔም ወላሂ መልሸ መልሸ ነው ያየሁት
@mimitefera2444
@mimitefera2444 3 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡ soder one የሚለውን ነገር ቀንሱልን እንዴ በገዛ እጅ ደም ጊፊቴ ከፍ አለ
@sarasarah4679
@sarasarah4679 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው ለሀገራችን አውን የሚያስፈልጋት ማውራት ሳይሆለሀገሬ እስከ መስዋትነት የሚከፍልላት ነው
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 жыл бұрын
የኔ ውቦች በጣም ምርጥ ስራ ነው ባራቱ❤️😍😍😍
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው፣ ትምህርት የሚሰጥ። በተለይ ለገንዘብ ብለው ሀገራቸውንና ወገናቸውን ለሚሸጡ..
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 3 жыл бұрын
በሁሉም ፊልሞች ላይ ሊሳሳሙ ሲሉ ስልካቸው የሚጠራው ነገርስ
@sejjisejji732
@sejjisejji732 3 жыл бұрын
እኔ እየደወልኩኝ እኮ ነው
@soliantohaz6578
@soliantohaz6578 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ik
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 3 жыл бұрын
@@sejjisejji732 ክክክክክ😁😁😁😂😂😂
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 3 жыл бұрын
ሙዳቸዉነዉ ማቋረጥ ስላለባቸዉያቋርጡታል
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 жыл бұрын
አች ሢቹፍ አድርጊ የዛኒ
@user-tg9vi4cr7x
@user-tg9vi4cr7x 3 жыл бұрын
ያረቤ የአላላህ በትክክል ህዝባቺን አንዲ መሆን አለበት❤❤❤❤❤
@aichagamal
@aichagamal 3 жыл бұрын
🤩 good lesson, I needed to smile thank you
@ethiopianurilgn7825
@ethiopianurilgn7825 3 жыл бұрын
Emye yewunet endih aynet sew yasfeligatal thank you 🙏
@kalkidan745
@kalkidan745 2 ай бұрын
ሀገራችንን ህዝባችንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅልን እናመሰግናለን ክበሩልን🙏❤🙏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Waw mirx filim ethiopia lezelalem tinur made mirix saw🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አገሬን ጠብቅ 🙏🙏
@genetemaryam9368
@genetemaryam9368 3 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ትምህርት ከልዩ ትወናጋ👏👌👌በርቱ ስለሀገር ብዙ የሚነገርላት ነገር አለ
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
ለየት ያለ ፊልም ዋው ይመቻቹ ናርድ አድናቅሽ ነኝ ውድድድድድድ
@Martha_Takela
@Martha_Takela 3 жыл бұрын
ፊልም ላይ ሌላ ፊልም ትሰራላቹ ግን ጠርጥሬ ነበር ፈተና እደሆነ እናመሰግናለን
@AaBb-bc1tk
@AaBb-bc1tk 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል እንካን እናንት እኔ ትፈትንሁ በሀገሬ ማሻአላህ
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 3 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጆቿም መዋከድድን ና መከባበርን አይፈገን ማንድየ ዉስጤ የኔ ድቡሽቡሽ አድናቆቴ ለሁሉም አርቲስቶች ክብር ለነሱ
@kumneger6418
@kumneger6418 3 жыл бұрын
Beautiful...Loved it
@hwuieei2292
@hwuieei2292 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ወድሚ ወቅታውይ ፊልምነው እዴህ እስቲ ከልብ ለራሠሳችንም ለሀገራችንም የሚያኮራ እንስራ ጡሩ አስተማሪነው
@user-gy5up3mo3q
@user-gy5up3mo3q 3 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ከመጀመሪ እሥከመጨረሻ ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ናርድየን ያላችሁ እሰኪልያችሁ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት.......
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ዋውውው ልዩ ነው ለሀገራችን የሚያወራላት ሳይሆን የሚተገብርላት ነው የሚፈለገው አሁንም👍👍
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ እናመሰግናለን
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 жыл бұрын
‎በሶደሬ፡ ማስታወቂያ፡ የተነሳ፡ ፊልሙን፡ ማየት፡ አስጠላኝ፡፡
@user-bc5wh6gs9i
@user-bc5wh6gs9i 2 жыл бұрын
ማስታወቂያው ይበዛል ከፊልሙ ይልቅ ግን ይመቻችሁ
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 3 жыл бұрын
Wowww betam aref new maroche Thank you Selam le Ethiopian tekekel new jegena p🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲💔😭😭😭
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ሲኒማ አይቼዉ አልጨረስኩትም ነበር አሪፍ ፊልም ነው👌
@eztube11
@eztube11 3 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ - የወጉሽ ይወጉ - የደፈረሽ ይውደም--
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 3 жыл бұрын
የናርዲ አድናቂወች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ
@onlinemoney823
@onlinemoney823 3 жыл бұрын
ሠላም በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ እድገት በህብረት ነው እንተባበር ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 3 жыл бұрын
ምርጥ የሚያስተምር ነው አርቲስት ካሳሁን ሰላምህ ይብዛልን
@melakuEthiopian
@melakuEthiopian 2 жыл бұрын
የአማርኛ ፊልም ገና የመጀመሪያ ቀን መጨረሻው ስያምር
@saralove4936
@saralove4936 3 жыл бұрын
ዋውው ምርጥ ፊልም አሁን ላይ ያለው የፖለቲካ ቀውስ የሚዳስስ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 3 жыл бұрын
አይ ማንዴላ ትችላለህ ለትወና ነው የተፈጠርከው ሀሪፍ ነው
@user-mc6db4ck6b
@user-mc6db4ck6b 3 жыл бұрын
አገሬ ኢትዪቢያ ሰላምሽ ይብዛ የመጣብሽ መጥፎ ነቀርሳ ከነስሩ ያሳልሽ ይህ ፍልም ትምርት አለው ወገኔ እሲ ለጥቅም ለስልጣን ሳይሆን ለሀገርህ ለሀቅ ለህዝብ በቅንነትህ ስራ
@marysweetabebe8560
@marysweetabebe8560 3 жыл бұрын
አቤቱ አገራችንን ስላም አርግልን ዘርኛን አጥፍልን
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት..........
@user-du4mt6ez1z
@user-du4mt6ez1z 3 жыл бұрын
እረ ሶደሬ ማስታወቂያ ምናለ ባታመጡብን እንኛ ከፈለግ እዛው ለሰው እናስገዛለን አጨቅጪቁን በቃ
@user-ec1xj9jy1f
@user-ec1xj9jy1f 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@hirutfelekehe4932
@hirutfelekehe4932 3 жыл бұрын
ክክክክኮ
@user-cy2lk6xd4o
@user-cy2lk6xd4o 3 жыл бұрын
ዋውው አረፍ ነው
@user-wp5pn6lh5k
@user-wp5pn6lh5k 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-jq2ur8eg8k
@user-jq2ur8eg8k 3 жыл бұрын
ያምራል ያምራል ዋውውውው ልዩ ፊልም ነው.
@alisaalisa7907
@alisaalisa7907 3 жыл бұрын
Wawww wawwwww yemir bexaam desiyemili ina yemiyamir asitemar film bexaam inameseginalen ethiopin ina hizibochuwan igzihaber yixebiqati yibarikati selam fikirn ina xenaan lehulum temegnewu
@boniyechrist3626
@boniyechrist3626 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑ እስቲ ያለ እናተ ምንም አይነት ሚዲያ ማይደምቀው ነገርስ
@eddised7036
@eddised7036 3 жыл бұрын
እውነት ነው😂😂😂
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ውውውው ውውውው ፈልም ብሎ ዝም. ለእማማ ኢትዮጵያ የሚጠቅም ስራ ነው የስራችሁን ደራሲው እግዚአብሔር ይባርክህ
@melatgetaneh5909
@melatgetaneh5909 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፍልም ነው❤
@user-qg8rj6em9n
@user-qg8rj6em9n 3 жыл бұрын
ዋው እደት ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ወቅቱን ያማከለ በተለይ ይህችን ጥብ ሕውሐት አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው
@gvvv6404
@gvvv6404 Жыл бұрын
ዉሻ
@beletetube_
@beletetube_ 3 жыл бұрын
ቸር ወሬ አሰማኝ አለች አያቴ ኢናት ኢትዮጵያ ሠላምን ያምጣልን እግዚዓብሔር ላይክ ሠብስክራይብ በቅንነት
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ዋው ደስ እሚል ፊልም
@hayyutiifiker9032
@hayyutiifiker9032 3 жыл бұрын
Wow betam Arif Film New😍
@fdgdfg3066
@fdgdfg3066 3 жыл бұрын
ዋው ሠይፈ ኧረሽአመትኑርልን እውነት ምንእደምልህ ቃላት ያጥረኛል
@mimethio7945
@mimethio7945 3 жыл бұрын
Dr,Aby ante nh Ethiopian yemitaterfew berta ke gonh nen we Love u!
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው ያበርታን
@EE-md9qo
@EE-md9qo 3 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
@senentsara4008
@senentsara4008 3 жыл бұрын
ፊልሙ ጆሮ ያለው ይስማ ይመስላል ቃላቱ ዋውውውው
@happymedia7268
@happymedia7268 3 жыл бұрын
ማን ነው እንደ እኔ የማንዴላ ቀንደኛ አድናቂ 👍
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት
@lalalala7980
@lalalala7980 3 жыл бұрын
በጣም ደስየሚልፌልምነው
@monasona6097
@monasona6097 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፉልም
@dessieligabaw6706
@dessieligabaw6706 3 жыл бұрын
የኢትዬጰያ ህዝብ ሠላም ናፈቀው።
@murexkasim1814
@murexkasim1814 3 жыл бұрын
Wow batem minifa film nw bartu j’ai vraiment aimé ce film
@betelgirma2222
@betelgirma2222 3 жыл бұрын
very best movies because this is show about patriotism
@user-de7yn7pd2n
@user-de7yn7pd2n 2 жыл бұрын
ምርጥ አሥተማሪ ፊልም ኢትዬ የሚያወራላት ሣይሆን ለሀቅ የሚቆምላት ነው የጠፋው
@gghhgrv514
@gghhgrv514 3 жыл бұрын
ይህ ተግባር በፊልም በሆን የለበትም በተግባር የሚይደረግ ትውልድ ፍጣረ ይስጠን
@abrahamsultan70
@abrahamsultan70 3 жыл бұрын
ቀጥሉበት በጣም ጥሩ እርምጃ ነዉ አንዲህ ነዉ እንጂ ፊልሙ ይመቻል ፕሮግራሙ ይቀጥላል
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ማንዴላ ያላቹ እስኪ እንያቹ 🌹
@anteneheshetu3605
@anteneheshetu3605 3 жыл бұрын
betam mirt film nw gn tinish hullum file weda flash kegelebete bohala tamagn mahonu ayaregagitim imbi malatu record saladerg befit behon endet desyil neber
@eyosiyastube4917
@eyosiyastube4917 3 жыл бұрын
ፊልም ማየት የሚወድ እሰቲ ላይከ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ኑ እኔ ቤት.
@selamtube237
@selamtube237 3 жыл бұрын
Enamesegnalen Ethiopian💪💪💪
@user-ry2vh9yl1l
@user-ry2vh9yl1l 3 жыл бұрын
በጣም ደሥሰይላል መጨርሻዉ ያምራል
@henok1ab35
@henok1ab35 3 жыл бұрын
Wow appreciate nice movie
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Yeah Betkeklell good job 👍
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 2 жыл бұрын
Waw I love the movie waw waw!!!!!great move yoo!!!!!💚💛❤️
@user-bz3sq1ni1s
@user-bz3sq1ni1s 5 ай бұрын
I firestily this film is Very good and this film is sufensable but receive next part
@munesamuna9787
@munesamuna9787 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ያምል ፊልም ነዉ
@user-vo6th7zl3b
@user-vo6th7zl3b 3 жыл бұрын
intersting film
@kwtkwtffg5908
@kwtkwtffg5908 3 жыл бұрын
Wow Btam arif film
@user-ss6mx5tc3i
@user-ss6mx5tc3i 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@edilove2318
@edilove2318 3 жыл бұрын
Wowwww👌👌👌😍😍
@agereassefa2789
@agereassefa2789 3 жыл бұрын
Wow wow wow. Very nice movie
@shamsishaz9296
@shamsishaz9296 3 жыл бұрын
በትክክል
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል
@yosefefeyissa4258
@yosefefeyissa4258 2 жыл бұрын
wowow it's amazinge move i like so mache contunu
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 20 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 12 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
እናሲዝ - Ethiopian Movie Enasiz 2020 Full Length Ethiopian Film Enasiz 2020
1:39:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 979 М.
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
1:37:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
Sagawa1gou funny video 😂😂😂 | SAGAWA Best TikTok 2024 #shorts
0:59
Sagawa /さがわ
Рет қаралды 4,1 МЛН
Technical error 🤣😂 Daily life of a couple #couple #shorts
0:25
Best Friends ❤️😂 #shorts #funny #viral
0:43
Funny Club TV
Рет қаралды 8 МЛН
لما تحس الأشخاص بيكبرو فجأة
0:20
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 15 МЛН
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Trailer Film
Рет қаралды 4,3 МЛН