እንደ ቀልድ Ende Keld Ethiopian full film 2018

  Рет қаралды 685,859

AmharicTV

AmharicTV

5 жыл бұрын

Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

Пікірлер: 359
@beletishshewarega3473
@beletishshewarega3473 Жыл бұрын
ባባዬ አተን ልብ ብሎ ላስታወለህ ሰው አገሩን ቤተ ሰቡን የጨከነን ልብ ያራራል እውነት መልካም ሰው ነክ ነፍስህ በክርስቶስ ትረፍ ቤተሰቦችና ጋደኞችህን መፅናናትን ይሰጥልኝ
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 Жыл бұрын
ባባዬ ልጄ አንተ ያለህበት ትወና ሁሉ አልማዝ ነው , በጣም ነው የምወድህ , ይብላኝ ለናትህ. ፅናቱን ይስጣት ነፍስህን በገነት ያኑርልን. መልካም ሰው መቼም አይበረክትም
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ምን ልሁንልህ አመመኝ እኮ አልቻልኩም አልቅሼ ልሞት ነው እውነት አልመስል አለኝ ያለህ ሁላ ይመስለኛል የኔ አባት እንደቀልድ ሳጠግብህ አመለጥከን ሞት እንደ እግር እሳት ያንገበግበኛል ምን ልሁንልህ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@bziuybziuy9770
@bziuybziuy9770 Жыл бұрын
ናፈቀኝ😭😭😭
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 Жыл бұрын
ናፈከኝ ባባዬዬ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ስብከት የምታዩ አላችሁ እየፈለኩ አየዋለሁ አየ ሞት ነፍስህን በገነት ያሳርፋት የኔ ጌታ በጠዋቱ መሸብህ ለቤተሰብህ መፅናናት ይስጣቸው
@bmeng9780
@bmeng9780 Жыл бұрын
Babaye betam I feel sad we will miss you yene melkam sew sorry for your Mather Egziabher tesnatun yestachew.
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 5 жыл бұрын
እስኪ ባባን የምትወዱ ጥሎብኝ ስወደዉ ሀሪፍ ነዉ በርቱ አየ ፍቅር
@gamerobot56
@gamerobot56 4 ай бұрын
ሳክሳም አትሰክስ ::
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ሀገር ቤት ነበር ያየሁት በጣም ደስ ይላል ባባየ ነብስህ በሰላም ትረፍ💔💔😭😭😭
@genetgenet2592
@genetgenet2592 5 жыл бұрын
ዋዉ ባባዬ ምንጊዜም። ያለህበት ሀሪፍ ነዉ። ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ ወገኖቸ♥♥♥
@eyerusabay7678
@eyerusabay7678 3 жыл бұрын
ዋዉ ባባየ ምንምጊዜም ያለህበት አሪፍ ነዉ
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ሞት ክፉ ነጠቀን ሳናስበው እፍፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥ባባ አልቻልኩም ተቃጠልኩ ወይኔ ባባ ያንተ ሞት አመመኝ እፍፍፍፍፍፍ ባባዬ የኔ ጌታ ቸሩ መድሀኔ አለም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!🙏💔🙏💔🙏ባባ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!💔💔💔😥😥😥
@mirindawasihoun7166
@mirindawasihoun7166 Жыл бұрын
ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
@user-gf5yl9eq5g
@user-gf5yl9eq5g Жыл бұрын
ባባዬ አንተ እኮ ትለያለህ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
ህይወት; ጥልፍልፍ; ዝብርቅርቅ ለቅሶ ሳቅ ደስታና ሀዘን ፍቅር ና ጥላቻ ኧረ ስንቱ....የሞላባት ድብልቅልቅ የሠይጣን መንግሥት ወድቆ የእግዚአብሔር መንግሥቱ ና ዙፋኑ ልቆ እንዳይ ናፍቆቴ ነው።
@belaywolde2044
@belaywolde2044 2 жыл бұрын
'en K
@ommm5413
@ommm5413 5 жыл бұрын
ደጋግሜ ባየው የማይስለቸኝ ባባየ ውስጤ ነህ
@user-im9no1xm8z
@user-im9no1xm8z 5 жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ ለቡሄ ክብረ በዓል ውድ የተዋህዶ ልጆች ። ዋውው ብያለው በጣም ኣሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት ውድ ያሀገረይ ልጆች። እኔን እስከሞት ድረስ ኩፍሽእን እንዳላይ ... ምን አለበት እንደ ባባ ንፁህ አፍቃሪ ባገኝ ዓንየ የኔ ደግ ረጋ ያልሽ ሁልነገርሽ ኣቦ ሲመች እግዚአብሔር ሰላምሽ ያብዛው ውዴ
@shewit1307
@shewit1307 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዋው እውነተኛ ፍቅር ጣጣው ብዙ ነው ግን ታግሶ ያንን ፍቅር ሲገኝ እቤት እዴት ደስ ይላል
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
ባባዬ እኛ ኢትዮጵያዊያን እጮኞቻችንን በሰው ፊት መሳም የለብንም አለ እኮ ባባዬ ሁሉም እንዳተ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@hawayimer2397
@hawayimer2397 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ስያምር አብየ እርገጠ እድሜና ጠና ይስጥልን
@user-xg6cb3lf2r
@user-xg6cb3lf2r 2 жыл бұрын
ፍልም ብሎ ዝም ነዉ የአሁኑን ግዜ ቁረቆምቦ ፍልም ከመየት እንደዚህ አይነት ፍልም ደገግሞ መየት ይሻለል
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
👍👍
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 5 жыл бұрын
ብነግራችን ላይ ልኮመንት እንድኛ ነኝ ስላም ሳትሉኝ እንዳታልፊ ስውዳቹ
@hayahayat2688
@hayahayat2688 5 жыл бұрын
Msrst Mulu hi marr
@hayahayat2688
@hayahayat2688 5 жыл бұрын
Msrst Mulu filmu shofshiwu endet new lyewu teru new
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
Msrst Mulu ሰላም ሰላም ምችት ይበልሽ
@kshdhgsg60
@kshdhgsg60 5 жыл бұрын
ሳምሪ ሳምሪ እንየው ውዶች ንገሩን አሥተማሪነው።
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
Kshdh Gsg እሺ ማሬ እያየውት ነው ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤትሰብ እንሁን አመሰግናለው
@antenehreshid
@antenehreshid Жыл бұрын
ነብስህን ይማረው ባባ ገራሚ ትወና
@abatnehtsehaw7949
@abatnehtsehaw7949 5 жыл бұрын
አረ ወይኔ እኔ በዚህ ፊልም ላይ የሁሉም አድናቂ ነኝ። ዳኒ/ ዮሐንስ/ ግን በሳቅ ገደለኝ።
@user-oy7ib3fn1c
@user-oy7ib3fn1c 5 жыл бұрын
ከምንም በላይ ሰራተኛው ተመቸኝ በጣም ዋው ብያለው ባባዬ በጣም አድናቂህ ነኝ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Nice ending. Love u all. Thanks.
@user-wo9fu8gz6o
@user-wo9fu8gz6o 5 жыл бұрын
እንኳንሰላምመጣቹእስቲየ።ደስየሚልነው ገባገባበሉ'ዋውየአስተናገጃሙዚቃደስይላል።
@user-ud8vl6jc2n
@user-ud8vl6jc2n 5 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ኣስተማሪ ፊልም ነው
@fatmahebrahim5014
@fatmahebrahim5014 5 жыл бұрын
ያረብ እንደምናየው ፊልም እውነተኛ ፍቅር ወፍቀን
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 4 жыл бұрын
ያረብ አሜንንን ሆቢ
@mohd200
@mohd200 4 жыл бұрын
ክክክክ ወላሂ አላህ ያችያለው እውነት ነው።ፍቅር ሁሉም ወድአዳይነት አይደለም
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
𝑨𝒎𝒊𝒏 𝒚𝒂𝒆𝒓𝒃𝒃𝒃𝒃🤲🥺
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
ባባዬ እግዚአብሔር ያጥናሽ የማይባል ሀዘን ይዞኛል እዴት ባደርግነው ምጥናናው
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 5 жыл бұрын
ዋው ፀይሙ ጋደኛክ ተመቸኝ እና ታደሰ ተመችታቹኛል ያምራል ሁሌም በእውነት ያኑረን
@user-lw3gs6fb3z
@user-lw3gs6fb3z 5 жыл бұрын
ባባዬ ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል 😍😘✌
@gamerobot56
@gamerobot56 Жыл бұрын
ሞቷላ አሁን 😔😔😔😔
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
@@gamerobot56 አልቻልኩም💔
@gamerobot56
@gamerobot56 Жыл бұрын
@@saadahassan6427 የ ፈጣር ፊላጎት ነዉ ምን ታጀርግዋሐሽ😞😞
@bothwithus
@bothwithus Жыл бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ ታሪኩ ባባ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው
@elseshiferaw8818
@elseshiferaw8818 5 жыл бұрын
wow this is amazing film
@chinamengesha2587
@chinamengesha2587 5 жыл бұрын
ባባ ስወድህ ደስ የሚል ፊልም ነው😍
@ganettechehwan7597
@ganettechehwan7597 5 жыл бұрын
Rhsakurd
@aaaa-pn5xm
@aaaa-pn5xm 4 жыл бұрын
ሀይ
@saratesfa9901
@saratesfa9901 4 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ
@HasanHasan-kh1zw
@HasanHasan-kh1zw 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት
@Leeyan0405
@Leeyan0405 5 жыл бұрын
Tariku/baba always number one!!!!!!!!
@user-co6kz7ll9i
@user-co6kz7ll9i 4 жыл бұрын
አፍ አርጋታዋ ደስ ሲል አየኔ 😍
@tonycell8946
@tonycell8946 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሣተማሪነው እናመሠግናለን
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ባባዬ ሁለመናህ ያሳዝናል ያስለቅሳል ከልቤ አልወጣ አለ ያተ ሞት😢😢😢
@user-ue3eb4cr9l
@user-ue3eb4cr9l 5 жыл бұрын
ደስ ይላል። ይመቻቹ
@aminushow4921
@aminushow4921 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@salamam9532
@salamam9532 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን ይማረው በፍፁም አንረሳህም የኔ መልካም
@medisdetegnawa828
@medisdetegnawa828 5 жыл бұрын
Arif new
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@hanammll3418
@hanammll3418 5 жыл бұрын
wow " በጣም ደስ የሚል ፎልም ነው
@abelmulugeta4629
@abelmulugeta4629 5 жыл бұрын
so sweet I love this move
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Жыл бұрын
ባባዬ♥️ሁሌም አስብሀለሁ😥ነፍስህ በሰላም ትረፍ🤲😭😭😭😭
@Nn-jl2mi
@Nn-jl2mi 5 жыл бұрын
የባባ አድናቂ ነኝ
@ZahraZahra-gs8rr
@ZahraZahra-gs8rr 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል
@zee6176
@zee6176 2 жыл бұрын
One of best movies of tariku
@user-sl5mg8ll4i
@user-sl5mg8ll4i 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-qq1yb6zl7h
@user-qq1yb6zl7h 5 жыл бұрын
ባባዬ ውስጤ ነክ
@azebfantaye6441
@azebfantaye6441 4 жыл бұрын
በጣም ደባሪ ሙቪ ነው እያሳልፍኩ ነው ያየሁት
@zdzamzamseyeb7975
@zdzamzamseyeb7975 5 жыл бұрын
wውውው በጣም ደሥይላል በርቱ
@user-kc6kx6ew9d
@user-kc6kx6ew9d 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ልቤሄ በዓል በሰለም አደራሰቹ የዓማት ሰው ይበለን አሜን፫ ፍልሙ አርፍነው። ያለያቹት እዩ
@user-jo5lg8yg3u
@user-jo5lg8yg3u 5 жыл бұрын
ወለቴ መረያም የጌታ ልጅ አሜን
@eyerusalembirhanu1752
@eyerusalembirhanu1752 Жыл бұрын
ባባዬዬዬዬዬዬዬ💔💔💔💔😭😭😭😭
@afb7030
@afb7030 4 жыл бұрын
the best movie ever
@kebromkedane1254
@kebromkedane1254 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@zdbintdad9283
@zdbintdad9283 5 жыл бұрын
😍😍😘😘😘😘filmu mrt new
@vjvjhg2298
@vjvjhg2298 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ነው
@user-gu5iv4ju1l
@user-gu5iv4ju1l Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ ነፍሰህ በሰላም ትረፍ🖤💔😭
@josimomi8129
@josimomi8129 4 жыл бұрын
Weyna betam yameral harif new
@AhmedMohammed-td6ji
@AhmedMohammed-td6ji 5 жыл бұрын
ዘና ያረጋል
@waqayoabdiikotii616
@waqayoabdiikotii616 5 жыл бұрын
Wowowowwow batem das yemil nager new
@user-om8no6km7t
@user-om8no6km7t 5 жыл бұрын
በጣም የሚጋርም ፍልም ነው
@Nolawieneye
@Nolawieneye Жыл бұрын
እንዴት ልመን!!! የእኔ አባት እግዚአብሔር ነብስህን ይማራት::
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
ዉይይይ በጣም ደሥ ይላል በእዉነት
@kalifikr2748
@kalifikr2748 5 жыл бұрын
ውይይይ ጆን በጣም ነው ምወደው እንዲውም ባባ ይመቻቹ
@skylove6058
@skylove6058 5 жыл бұрын
very good movie....
@gininshadi3937
@gininshadi3937 5 жыл бұрын
betamdesylalenamsgnalen
@zedlegesse2180
@zedlegesse2180 5 жыл бұрын
WOW lagna LA setoch asitamar filim new enamasaginalen
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 Жыл бұрын
ባባዬ ከሞት ጋር የምሞገት ሰው አደረከኝ። ባባዬ ስትናፍቀኝ ያየሁትን ደግሜ እያየሁ ነው።
@Gando-kc5ho
@Gando-kc5ho 5 ай бұрын
😢😢😢እኔም
@zahrahussain216
@zahrahussain216 5 жыл бұрын
Wowwww des yelal
@JPrime-hf6mj
@JPrime-hf6mj 5 жыл бұрын
Wowowowowowo baayee baayee bareddaa diramattii itti fufaa 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍💖💖💖💖❤❤💖❤💖❤💖💖❤💖❤
@sofisofi5623
@sofisofi5623 5 жыл бұрын
ዋዋዋውውው ደስ ይላል
@gedi6004
@gedi6004 5 жыл бұрын
wuyeeeeeeeeeeee.........baba endet endemiodih
@makiyanuradin5206
@makiyanuradin5206 5 жыл бұрын
Betam yamral des yelal 🙌
@m.km.k9859
@m.km.k9859 5 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በተለይ ለአንዳድ ወንዶች እዛም እዚህም እያሉ ለሚዘሉ ትምህርት ይሁናችሁ፡ከገንዘብ ወይ ከሴት ሳይሆኖ እንደዚህ በባዶ መቅረት አለና።
@user-rk8wc2uv7r
@user-rk8wc2uv7r Жыл бұрын
ባቢ በጣም ነው የምንወድህ ነብስህን በገነት ያሩር
@rutabirhanu1174
@rutabirhanu1174 5 жыл бұрын
wow arif filem
@fekerrekef7580
@fekerrekef7580 5 жыл бұрын
ዋዉ ደሥ ይላል
@bmeng9780
@bmeng9780 Жыл бұрын
Ante melkam sew sorry we missed you BABA .
@user-gw3ns6rm5l
@user-gw3ns6rm5l 4 жыл бұрын
ደስ ሲል
@marieabejemola5360
@marieabejemola5360 4 жыл бұрын
waw new 💓💓
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 жыл бұрын
wawww betammm dess yilal
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 5 жыл бұрын
አይ ፍቅር በፊልም ብቻ ኡፍፍፍፍፍ ደስስስስ ይላል
@bilanabdillahi6661
@bilanabdillahi6661 5 жыл бұрын
K 3rd
@abelmulugeta4629
@abelmulugeta4629 5 жыл бұрын
love full love is my hope
@ethioeritrean992
@ethioeritrean992 5 жыл бұрын
wow baba ye yante film westey new
@user-zo6lh1ew9z
@user-zo6lh1ew9z 5 жыл бұрын
ባባ አቦ ሰላምህን ያብዛው
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 Жыл бұрын
ሞተኮ 😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔😭😭
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 жыл бұрын
ዳኒኤል በጣም ውሸታም ነህ እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው እዩት ውድ ጓደኞቸ እንድ ነገር ለመጠየቅ ማርፈድ አይጠብቅብነም ምንተስኖት ለአይንየ ፍቅሮን ሳይገልፅላት በመቅረቱ ስቃዩን አይተናል ሰለዚህ የምንፈልገውን ነገር ተናግረን መገላገል ጥሩ ነው!!!
@MastewalMastewal-iq9zx
@MastewalMastewal-iq9zx Жыл бұрын
wawa betam new yemwodachihu
@khankpk8346
@khankpk8346 4 жыл бұрын
ኣሪፍ ነው
@loveethiopia1574
@loveethiopia1574 5 жыл бұрын
Wow dasi yilalu 💔🌷🌷🌷🌷🌷yesargi ilata kabaro tamata wow 👄👄👄👄👄👄🌷🌷👈
@almaz.gudetatyu6374
@almaz.gudetatyu6374 5 жыл бұрын
Wwwwoowww. Betam. Desii. Yilalii. Bertuu
@yoditaddis460
@yoditaddis460 5 жыл бұрын
Woow
@dhdssss1322
@dhdssss1322 5 жыл бұрын
እነዚህን ሁለት ሰወች ደሰ ይሉኛል
@foziasolomon8530
@foziasolomon8530 5 жыл бұрын
wawwww btam yamralllllllll
@marshettadesse2315
@marshettadesse2315 5 жыл бұрын
Wooooow dess sil
@user-yi6jw6ei6t
@user-yi6jw6ei6t Жыл бұрын
አይይይይይይ ኢፍፍፍፍፍፍፍፍ ባባዬ ነብስህ በአፀደገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አዲስ ፊልም New Ethiopian Full Movie 2019 - Washaw
1:40:27
AmharicTV
Рет қаралды 1,4 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 14 МЛН
Ethiopian film 2018 - Tariku Berhanu (Baba), Eyob Dawit - Bilatena
1:44:03
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
ሁለት ወዶ Ethiopian Movie Hulet Wedo - 2018 ሙሉፊልም
3:44:51
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
😾ПОКОРМИ уже кота, бабуля!
1:00
VR Studio
Рет қаралды 1,9 МЛН
Best Friends ❤️😂 #shorts #funny #viral
0:43
Funny Club TV
Рет қаралды 7 МЛН
The end 😂😂 8 #shorts #fails #funnyvideo #trendingvideo
0:59
Sagawa1gou funny video 😂😂😂 | SAGAWA Best TikTok 2024 #shorts
0:10
Sagawa /さがわ
Рет қаралды 6 МЛН