ሁለት ወዶ Ethiopian Movie Hulet Wedo - 2018 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 373,660

Arada Movies

Arada Movies

5 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 738
@mickydire8260
@mickydire8260 5 жыл бұрын
ሚስቴ እኮ በሰላም ተገላገለች ደስ ብሎኛል።
@mesketessema3870
@mesketessema3870 5 жыл бұрын
Real mak እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@tigyedegellije2623
@tigyedegellije2623 5 жыл бұрын
Real mak enkan des alek genifowus
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን እንኳን ደሥ አለህ ማርያም በሽልም ታዉጣት
@hawahawa6526
@hawahawa6526 5 жыл бұрын
እንካን ደስ ያለክ ወንድም በጣም ደስ ይላል
@yewubdaryedegel3154
@yewubdaryedegel3154 5 жыл бұрын
Enkwan dess alek
@user-if7yn3zg4m
@user-if7yn3zg4m 5 жыл бұрын
አዲስ ፊልም ተለቋል ኑ እንደኔ youtube ውስጥ እራሱን ደብቆ ስደት የሚገፋ likeግጩኝ ወይ ስደት ወይ ጭንቀት ኡፍፍፍፍ
@tameoromokuwiat6645
@tameoromokuwiat6645 5 жыл бұрын
Ya
@tarrikmerrmarri1844
@tarrikmerrmarri1844 5 жыл бұрын
እኔ የምለው Like ስትደረግ ይከፋሉሃል ወይስ ባዶነት ስለሚሰማህ ነው የማንንም ዝተታም Like የምትለምነው?
@mahaghandour2203
@mahaghandour2203 5 жыл бұрын
ቅንቁልልጭ ከ1ሰአት ቦሀላ ወደ ሀገር ቤት ውይ በጣም ደስ ብሎኛል ከ5አመት ቦሀላ እምዬ እናቴን ላይ ነው መልካም ጉዞ በሉኝ ምርጦቼ
@cell9335
@cell9335 5 жыл бұрын
መልካም ጉዞ የኔ ውድ
@eresebelahuadesewawerabela1611
@eresebelahuadesewawerabela1611 5 жыл бұрын
Mlekam guzu yehunelesh eheta egzabehr kanchig yehun
@user-lv7dz9yw9t
@user-lv7dz9yw9t 5 жыл бұрын
መልካም ጉዞ በሰላም ግቢ😌
@fofo086taag7
@fofo086taag7 5 жыл бұрын
መልካም ጉዞ አላሕ በሰላም ለቤተሠቦችሸያብቃሽ
@melatnoha8611
@melatnoha8611 5 жыл бұрын
መልካም ጉዞ መቼ ትመለሻለሽ???
@aminyoutube1297
@aminyoutube1297 5 жыл бұрын
°• ለአላህ ብሎ የሚወደኝ እንዲሁም የእውነት ለአላህ ብላችሁ የምትወዱት ካለ በሱጁዳችሁ አስታውሱዋቸው አስታውሱኝ ያመኑ ይዋደዳሉ 💚 __✍🤝______________
@mensurromedan306
@mensurromedan306 5 жыл бұрын
Insallah yene ehet
@hassenmussa8401
@hassenmussa8401 5 жыл бұрын
Why not sis inshallah I pray for you
@user-rk5mf9nl3o
@user-rk5mf9nl3o 5 жыл бұрын
በናታችሁ ክፍት ብሎኛል በላይክ አፅናኑኝ
@yusufabdu9960
@yusufabdu9960 5 жыл бұрын
Hulu lebego hone ayekefash
@user-rk5mf9nl3o
@user-rk5mf9nl3o 5 жыл бұрын
@@yusufabdu9960 eshi marr amsegenalaw
@tube-is3cl
@tube-is3cl 5 жыл бұрын
ወደ ቸናሌ ገባ ገባ ብለችሁ ሰብስክራይብ እነ ትምህርት
@kibretkiflemicael1267
@kibretkiflemicael1267 5 жыл бұрын
Azosh yene konjo egzeabher kanchi gar now🙏🙏🙏
@sifaanrabbirrasam5027
@sifaanrabbirrasam5027 5 жыл бұрын
Ayezosh hode
@susuhassen7220
@susuhassen7220 5 жыл бұрын
ሚኪ የኔ አይናማ ስወድክ😍 አድናቂወቹ ላይክ ሚ😄👍
@tigyedegellije2623
@tigyedegellije2623 5 жыл бұрын
susu hassen ewunet ayinama
@user-do6ei2ke8f
@user-do6ei2ke8f 5 жыл бұрын
ኑ ገባ ገባ በሉ እንደኔ የደበራቹ አዲስ ፊልም ተለቋል ውይ ይሄ ስደት በቃ ብሎን አይናችንም ስልካችንም ባረፈ እንደኔ አገር መግባት የናፈቃቹ በሰላም ላገራችን ያብቃን እና የጥቅም አፍቃሪ ሳይሆን እውነተኛ የትዳር አጋር ይስጠን
@halimamossa2104
@halimamossa2104 5 жыл бұрын
መጠናል.የታልፍንድሻው.ክቻልሽ.ሽይምጨምሪ
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 5 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏sis
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 5 жыл бұрын
አሚንንንን ኡፍፍ እኔማ አስጠልቶኛል
@l.a3569
@l.a3569 5 жыл бұрын
አሜን
@l.a3569
@l.a3569 5 жыл бұрын
ስደት በጣም መሮኛል እግዚአብሔር ሁላችንንም በሰላም ላገራችን ያብቃን
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
ግርም የሚለኝ ነገር ኮመንተሮች አዲስ ፊልም፡ሲለቀቅ ነው እንዴ ምታርግዙት ከፍቶኛል ወደ ሃገሬ ልገባ ነው ዛሬ ልደቴ ነው ውይ ስለፊልሙ አንድም አስተያየት የሚሰጥ ሰው የለም ለማንኛውም እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው
@mesiyemariyamlij8511
@mesiyemariyamlij8511 5 жыл бұрын
tarik mekonen ,,,afe qurix yibelilish mar ,abezut
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 жыл бұрын
Addis film yasregzachewal hagerachew yasgebachewal yasweldachewal yaskefachewal
@fatumaali9223
@fatumaali9223 5 жыл бұрын
kkkkkk ቆይ ግን ይህ ላይክ የሚሉት ጥቅሙ ምን እንደሆነ የሚያውቅ ካለ ቢነግረኝ ዉረታውን እከፍላለሁ kkkkkk በዩቱብ ልመና ተስፋፋ እኮ ሆሆሆ
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
@@fatumaali9223 የኔ ማር ላይክ ምንም ትርፍ የለውም ግን ሰብስክራይብ በጣም ብዙ እና ጥሩ ጥሩ ነገር የምትለቂ ከሆነ ከሆነ ዩቱብ ብር ይከፍላል ይላሉ
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
@@mesiyemariyamlij8511 የኔ ምርር ያለኝ ን ነገር ቢኖር ይሄ ነው
@user-cy1im6bg1b
@user-cy1im6bg1b 5 жыл бұрын
እረ የሰው ያለ ኡኡኡኡኡኡ ኑ አዲስ ፊልም ተለቋል አብረን እንመልከት ብቻዬን ማየት ደስ አይለኝም ደሞ ቡና እና ፈንዲሻ አፈካላቹዋለው እሺ የምወዳቹ ኮማንተሮች
@tdhbd3644
@tdhbd3644 5 жыл бұрын
የኔ ቤተሰብ እሽ ማማየ መጣሁልሽ ደስ የሚለው ማዳም ኡዝባ ሂዳልኛለች ዘና እንበል
@Wedi_eri1962
@Wedi_eri1962 5 жыл бұрын
Mn ale gorebetsh baregey abren nteta neber Gn mn wagale endalen asbiu 😘
@sameyu8552
@sameyu8552 5 жыл бұрын
@@Wedi_eri1962 Ayezok ❤
@sameyu8552
@sameyu8552 5 жыл бұрын
Eshi yene ehet enamesgnalen❤
@selamselam1258
@selamselam1258 5 жыл бұрын
Megan yena konjo
@user-km6wd2nt6s
@user-km6wd2nt6s 5 жыл бұрын
ተራርቆ ፍቅር አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው አምላኬ ሆይ ስደት የድሜ መጨረሻ ነውና ፈጣሬ ሁሉንም አንተ ሙላልን
@HaniHani-mm6ds
@HaniHani-mm6ds 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-gt5xd8gk1f
@user-gt5xd8gk1f 5 жыл бұрын
ወይ እኔም ሊደፋኝ ነው
@sarnajyy2681
@sarnajyy2681 5 жыл бұрын
Endna egziybher mechreshachen yasmrew enji
@rhbhgjugjyghgdd4022
@rhbhgjugjyghgdd4022 5 жыл бұрын
Betame lik nesh
@user-km6wd2nt6s
@user-km6wd2nt6s 5 жыл бұрын
@@sarnajyy2681 እውነተኛ ፍቅር አይመስለኝም
@redd88
@redd88 5 жыл бұрын
ሚልዮንን እንደኔ ሚወደው ላይክ ይግጨኝ
@yoni4926
@yoni4926 5 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ፊልም ምን አይነት ኤዲተር ነው ኤዲት ያረገው
@hayatmhammed5661
@hayatmhammed5661 5 жыл бұрын
ኤርትራ ነኝ ላይክ ግጩኝ 💔🌷
@user-qe3or8gj2h
@user-qe3or8gj2h 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እናመስግናለን ሚሊየ በጣም አድናቂህ ነኝ ግን ብዙ አትታይም ወጣ ወጣ በል ሁላችሁም ምርጥ ነበራችሁ
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 5 жыл бұрын
ተባረኪ አንድ አንቺም አገኛው ልሹፍወ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
የጠፋ ሰው ቆሴ አለህ ወይ ባለህበት ሰላምታዬ ይድረስህ ቆሴ ውድድድድ የምትሰራው ድራማ ሁሉ ያስቃሉ ያዝናናሉ
@natanimblessed863
@natanimblessed863 5 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው አመሰግናለሁ።
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
ይሄ ሳምንት ደስ ሲል አዲስ ፊልም ተለቀቀልን እናመሰግናለን ውዶች
@user-gn2ji5jx1n
@user-gn2ji5jx1n 5 жыл бұрын
ዋው አዲስ ፊልም ተለቀቀ እናመሰግናለን
@ganaamina2640
@ganaamina2640 5 жыл бұрын
ውዶች በጣም ከፍቶኛል አይዞሽ በሉኝ
@gebeye6878
@gebeye6878 5 жыл бұрын
እኔን ክፍት ይበለኝ አይዞሺ ማማዪ
@kedijamiftah323
@kedijamiftah323 5 жыл бұрын
አብሽሪ
@tigisthabtamu4706
@tigisthabtamu4706 5 жыл бұрын
አይዞሽ ለምን ይከፋሽል እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን
@sinaethiopiawite3171
@sinaethiopiawite3171 5 жыл бұрын
Nehge Lela qen new ayizogi
@yesinn6222
@yesinn6222 5 жыл бұрын
አየሰዞሽ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
Thank you for sharing
@ahaduet1578
@ahaduet1578 5 жыл бұрын
''አራዳ''ዎች አዲስ ፊልም ስለምትለቁልን በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን አንዱን ፊልም ደብል ስለምታደርጉት download አድርጎ ለመመልከት ያስቸህራል እንዲሁም አልፎ አልፎ ምስሉ pause ይሆናል ይሄን ብታስተካክሉ በጣም ደስ ይለናል። በተረፈ በርቱልን!!
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 5 жыл бұрын
ቶማስ ሁነህ የምሠራውልጂ ሰወዲህ እኮ ጠፍተህነበር እኮን መጣህልን
@user-di3bt9kf4r
@user-di3bt9kf4r 5 жыл бұрын
Im from eritrea but i love you ethiopia ,give me like
@user-hd1sj5tx5f
@user-hd1sj5tx5f 5 жыл бұрын
me to I love u Eritrea shekureee
@hudamohammedmohammedhudamo3758
@hudamohammedmohammedhudamo3758 5 жыл бұрын
በናታችሁ የዱባ ጪማቂ አምሮኛል ካልተቼገሩ ላይክ ግጩኝ
@hddh2608
@hddh2608 5 жыл бұрын
Huda Mohammed Mohammed Huda Mohammed Mohammed የዱባይ ጭማቂ ይዠ ከቺነዉ ባይሆን
@hayattube7703
@hayattube7703 5 жыл бұрын
አዋጅ ምርጥ ድራማ ነው ኑ እንሹፈው
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አራዳዎች
@rtrt1943
@rtrt1943 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 5 жыл бұрын
ሚሊዬ እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ነው በርታ
@onelove8935
@onelove8935 5 жыл бұрын
ኮመንት አንደኛ ነኝ ዛሬ የት ናቹ የመዳም ልጆች ካለናተ ማየት ደስ አይለኝም ኑልኝ
@sinaethiopiawite3171
@sinaethiopiawite3171 5 жыл бұрын
Alhen haha
@cell8121
@cell8121 5 жыл бұрын
One love ማዳምን ማየት አስጠላኝ
@onelove8935
@onelove8935 5 жыл бұрын
ስው ማመን ከንቱ ነው Cell አስጠልታኝለች😭
@hiywetnegnenatennafakhbbbv598
@hiywetnegnenatennafakhbbbv598 4 жыл бұрын
አለን ጥግረራ ነው
@eyobdessalegne5178
@eyobdessalegne5178 5 жыл бұрын
ይመቻችሁ አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው
@selamgizaw1715
@selamgizaw1715 5 жыл бұрын
የስፈሬ ልጅ አፎምያ አየዋት ደስ ሲል በርቺ ማር
@ks2358
@ks2358 5 жыл бұрын
በእውነት ከተመቹኝ ውስጥ መጀመሪያ ተዋናይ ሲያስተዋውቅ ጀምሮ ምርጥ ኢትዮ ፊልም
@user-zx7mh4nf5u
@user-zx7mh4nf5u 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ጥሩ አስተማሪ ነው
@sablework6012
@sablework6012 5 жыл бұрын
ወየይኔ በጣም አሪፍ ነው አሰተማሪ ነው
@kbb7400
@kbb7400 5 жыл бұрын
በጣም ማይት እየፈልኩ ስንት ችግር አለው ይሄ ነገር ድርቅ ብሎ ይቆማል ንግግራቸውና አፋቸው አይሄድ ደግሞ አንዱ ጋ ከፍ ሌላው ጋ ዝቅ ይላል...በርቱ ያገሬ ልጆች ግን የተሻለ ማድረግ ትችላላችሁ🙏🏾🍀🌼🌺
@user-pf3gm6hi2y
@user-pf3gm6hi2y 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም በሙሉ ተመሳሳይ አይደብራችሁም ኤዲተር ዜሮሮሮ ሁሉም ፊልም ሴት ልጅ ከሽማግሌወች ጋር ባለትዳሩም በትዳሩ ላይ ሲማግጥ ቆይ መቼ ነዉ ከዚ ነገር ወጭእምሰሩት ኡፍፍፍ ብዙ እፀቶች አሉበት
@qubsaasabaa3109
@qubsaasabaa3109 5 жыл бұрын
ዜድ ወሎ ራያ ቆቦ kkkkkkkkk kkkkkk kkkkkkkk
@user-pf3gm6hi2y
@user-pf3gm6hi2y 5 жыл бұрын
አሁንማ ተመልካቹ ሁሉ ሰልችቶ የ ቱርክ ፊልም ነዉ እሚያየዉ ፍሬ ቢሶች ወይ አያልፍላቸዉ ወይ አያልፍባቸዉ
@islamispeace4741
@islamispeace4741 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ መጀመሪያ ላይ የፃፋችሁት ፅሁፍ ዘና ያደርጋል ይመቻችሁ
@borntodie6459
@borntodie6459 5 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል የሊቢያን የሲኦል ምድር በ4 ወሬ አለፍኩት ካሁን በሃላ የሚገጥመኝ ካለፍኩበት ስለማይብስ ብዙም አልጨነቅም ግን 2 ጓደኞቼን በርሀ ላይ ቀበርኳቸው እህህህህህህህ
@georgekaddise4563
@georgekaddise4563 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንክ የሞቱትንም ነብሳቸውን ይማርልን አይዞክ
@user-xp5wr9fl7s
@user-xp5wr9fl7s 5 жыл бұрын
ከዘድሮ ሹገረ ፋዘሪ እና ሹገረ ማሜ ይሰውረን አሜን!
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል ሳላስብ ተረታሁ ወደድኩሽ የፍራታ
@amifkl5185
@amifkl5185 5 жыл бұрын
ዋው መጨረሸው ያምረል ትምህርት ሰጪ ፍልም ነው
@user-tc1bc9bk7c
@user-tc1bc9bk7c 5 жыл бұрын
ዋውውው አዲስ ፌልም ተለቀቀልን በሉ ገባገባ በሉ አብርን እንሹፍው
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 жыл бұрын
በጣምያምራል
@seblebrhanu8033
@seblebrhanu8033 5 жыл бұрын
ገና አላየውትም ግን ምስጋናዬ ይቅደም ለአራዳዎች ከዶክመንተሪው በኳላ በናንተ ሙቪ ነው ዘናያልኩት።።
@tub458
@tub458 5 жыл бұрын
እረ ምንድነቅ ቀጥ ቀጥ ይላል እኮ
@hayataregaa8787
@hayataregaa8787 5 жыл бұрын
አቤት ስወደው ግን ስሙ አልገነነለትም እንደነትና
@tinagetachew7364
@tinagetachew7364 5 жыл бұрын
Nice
@cell8121
@cell8121 5 жыл бұрын
ስደት ምርር ብሎኛል እንደኔ ያስጠላው ካል ላይክ ግጩኝ
@tegsteandualme9147
@tegsteandualme9147 5 жыл бұрын
ኤጭ ምድነው የሚቆራርጠው ከስልኬ ነው ወይስ ከናንተ ነው
@kattysom4285
@kattysom4285 5 жыл бұрын
Tegste Andualme ke nesu new
@user-xb8qx3qw8e
@user-xb8qx3qw8e 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@mulukonjo5105
@mulukonjo5105 5 жыл бұрын
Wow betam arefi new
@user-bm1xs4lc4d
@user-bm1xs4lc4d 5 жыл бұрын
አገባባቹ ያምራል
@ksa-xv1iz
@ksa-xv1iz 5 жыл бұрын
ዋውውው ዛሬስ በግዜ ተከሰትኩ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 5 жыл бұрын
እንኮን ስላም መጣችሁ ይኛም ምነይው በስደት ይለነው እግዚአብሔር ይጠብቀን
@azeaze99
@azeaze99 5 жыл бұрын
betam yesetelali teraki bezabete uuffff
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ማለት ብቻ አይገልጸውም በጣም አስተማሪና አሪፍ ነው በተለይ ለዘመኑ አብሮ ይሄዳል ግን ትንሽ አለባበስ አስተካክሉ ሴቶች ምንም ፊልም ቢሆን ብዙወች ስልጣኔ እየመሰላቸው እየተሰነካከሉበት ነው ይሄን እራቁት የሆነ አለባበስ
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 5 жыл бұрын
ምን እየሆነ ነው እንዳዴ ይገትረዋል ከስልኬ ነው ወይስ ከፊልሙ ? እናንተስ ጋይስ እደ ነው
@user-ox4dv8vv3x
@user-ox4dv8vv3x 5 жыл бұрын
ለካ ለሁሉም ሰዉ ነው ይቁምባት
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 5 жыл бұрын
ከፊልሙ ነው
@elenagemayel6092
@elenagemayel6092 5 жыл бұрын
Yetsrka seluna new
@fishalixfishalix292
@fishalixfishalix292 5 жыл бұрын
እረ እኔም ጋ ነዉ
@user-hp9zv7uo2d
@user-hp9zv7uo2d 5 жыл бұрын
እንደዚ እየቆመ ነገ ነው የሚያልቀው ውይ ሲያናድድ
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 4 жыл бұрын
Arif film new
@lijhabtshi2237
@lijhabtshi2237 5 жыл бұрын
One love ❤️ 🔥🤷‍♂️
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 жыл бұрын
ፊሉሙ ሁሉ ከፍረድ ነፃ ወጣ እሰይ አልልል ምን ይሳነዋን ለሱ 😍😅😉
@user-rx4ex1cn6q
@user-rx4ex1cn6q 5 жыл бұрын
Waw yamiral
@Keyredin.N
@Keyredin.N 5 жыл бұрын
1ኛ እኮ ነኝ!
@tigstail3381
@tigstail3381 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፍቅር ያሸንፋል
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
አዲስ ነው እንዴ ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች
@zouhiarmouini4055
@zouhiarmouini4055 5 жыл бұрын
ዋው
@temesgengoitom1047
@temesgengoitom1047 5 жыл бұрын
wow
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 5 жыл бұрын
Arif new astemari new
@user-yf1ge1ps4d
@user-yf1ge1ps4d 5 жыл бұрын
በጣምአሪፍነዉ ፍቅርያሸንፋል ።
@fmgfhgfffjgdhhll794
@fmgfhgfffjgdhhll794 5 жыл бұрын
Well
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 5 жыл бұрын
መጨረሻ አካቢቢ ያምራል
@genetmamo2148
@genetmamo2148 5 жыл бұрын
ምንድነው ለማየት አይመችም ፊልሙ አሪፍ ሆኖ ግማሹ ሳይታይ ወሬውን ብቻ ነው የምንሰማው ድምጹና ምስሉ በደንብ አልተዋሃደም ዝጊው ዝጊው እያለኝ ፊልሙን ማየት ስለፈለኩ ብቻ እያለፍኩ እያለፍኩ ነው ያየሁት ለሌላኛው ፊልም በደንብ አስተካክሉት አለበለዚያ ሁለተኛ የናንተን ፊልም እንዳንከታተል እንዳታደርጉን
@tube5279
@tube5279 5 жыл бұрын
Ine ko silkee masilogn
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 жыл бұрын
ግን ሰዉ ምን ሆነዋል በትዳሩ ላይ ሌላ ሴት ሌላ ወንድ እንደት ይደረባል ፊልሙ አስተማሪ የሆነ ነዉ ይቅርታ መባባል ደግሞ ከደስታ በላይ ደስታ ነዉ ::ሚኪ ብርሀኑ አድናቂህ ነኝ👍መጨረሻዉ ያምራል :: ሰወችዬ እባካችሁ አንድ ሰዉ ለአንድ ነዉ መደረብ ይቅርባችሁ!! ይቅርብን😀😀😍😍😍😍
@bekelumengstumengstugetene4089
@bekelumengstumengstugetene4089 5 жыл бұрын
ወንዶች ግራ ያጋባሉ እውንት በሚስት ላይ ልላ ሴት መደርብ ወቸው ጉዱ
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 жыл бұрын
@@bekelumengstumengstugetene4089 እዉነትሽን ነዉ የኔ ቆንጆ እህቴ 😍
@bekelumengstumengstugetene4089
@bekelumengstumengstugetene4089 5 жыл бұрын
@@user-in2qj5ip8y እደው ማንን አምንን ንው የምናገባው ውይይይይይ
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 5 жыл бұрын
ያኔ ውድ አመሰግናለሁ አንቺ ብቻ ነሽ ስለጊልሙ የኮመትሽው ሌሎቹ ግን ምን እንደዚህ ያደርጋችኃል ኮተቶች
@winitube3654
@winitube3654 5 жыл бұрын
arif naw dass yelal
@user-pe3ye8hv6o
@user-pe3ye8hv6o 5 жыл бұрын
ያምራል ልየዉ
@seidruga4086
@seidruga4086 3 жыл бұрын
Eshe
@abrahamabraham7960
@abrahamabraham7960 5 жыл бұрын
wow des yelal
@user-yk7zi8vo7n
@user-yk7zi8vo7n 5 жыл бұрын
የመቼ ነው እስቲ አዲስ ከሆነ ሹክ በሉኝ
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 5 жыл бұрын
እውነት መቼም አይቀየርም አድስነዉ ፈታበይ
@user-yk7zi8vo7n
@user-yk7zi8vo7n 5 жыл бұрын
@@user-kj8tm9mr8v 😍😍😘
@user-qo8fq3jy7x
@user-qo8fq3jy7x 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልብኝ
@user-fu2ys3kb3z
@user-fu2ys3kb3z 5 жыл бұрын
እሰኪ የሚያሰለቅስ ፊልም ጋብዞኝ ጀለሶቸ
@enamsgnaln3902
@enamsgnaln3902 5 жыл бұрын
Lanban
@betatubebeta
@betatubebeta 5 жыл бұрын
ኤዲት ያደርገው ግን እጅህ ይሰበር
@user-yg1dt8jh2o
@user-yg1dt8jh2o 5 жыл бұрын
በጣም የቆየ ፊልም ነው
@user-zs5px1jz9v
@user-zs5px1jz9v 5 жыл бұрын
ያምራል በጣም ብዙ ቁም ነገር አለው ደሞ ያስቃል ክክክክክክ
@fethelaaxummuslim8075
@fethelaaxummuslim8075 5 жыл бұрын
Yemachal👌👌👌👌👌
@dagemkebede5298
@dagemkebede5298 5 жыл бұрын
Yemastawekiya bzat
@amitub8286
@amitub8286 5 жыл бұрын
ዋው ነበር ያስቃል ምናምን ግን አዳዳይ ያቆማል ሲያስጠላ
@yegeltube8294
@yegeltube8294 5 жыл бұрын
ጥሩ እስተማራ ነው ለ ሚወድት ሰው ይቅርታን ይፍቅርን ጥግ ያሳያል እንዲሁም ወዶች በትዳራቸው እንዴት እንደሚማግጡ ሴቶችዬ ውይይ እናም እንደዛው ወጥ ቢለዋወጥ ነው ነገሩ ግን አዲስ አበባ ማሚ በዙ ሴተኛ አዳራ በዛ ግን ወጣ ያሉ የ አዲስ አበባን ታራክ አሁን ያለበት ብዙ ፊልም ላይ በዛ ወጣ ያለ ስሩ ደራሲዎች የመጭረሻው ገጠሩ ውበቱ እንዴት ያምራል የ አገራችንን ወጣ ያለ ነገ ር እኪ ስሩ ደስ ይላል ግን በርቱ
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 жыл бұрын
ሚልዬ ሰወድህ እኮ😙😙😙😙❤
@hadi6037
@hadi6037 5 жыл бұрын
ዛሬ ድብር ብሎኛል ልጀ ቤተሰቦቸ በጣም ናፍቀውኛል
@user-qf4jp1op6z
@user-qf4jp1op6z 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@ahmedabdullah3861
@ahmedabdullah3861 5 жыл бұрын
እኔም እዳችው ውዴ የልጅ ሥይት ከአቅሜ ቀላይ ሆነብኝኝኝኝኝኝ
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
ይህን ሰሞን አበሸበሻችሁን እኮ ባድስፊልም 😃😃👍👍
@rosamitike4768
@rosamitike4768 5 жыл бұрын
በጣም ልብ አነጠልጣይ ድራማ ናው
@tinagetachew7364
@tinagetachew7364 5 жыл бұрын
Lmn ykoraretal endezi weyyy
@user-by5zl4gu1y
@user-by5zl4gu1y 5 жыл бұрын
አፎሚያ ቆንጆ ዌል ካም ያገሬልጅ
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 5 жыл бұрын
አጭጭጭ የኢትዮ ፊልም ወድምፅ ሳይለንት ወይ ሙዚቃ ወይ ደሞ እንዲህ አንደኔ ህይወት ግራና ቀኙን መገላመጥ ስልችት ሲል ፍጥጥ ብዬ እንደምቀረው ግትር ይላል😢😢😢😢
@user-jz8rf8kz5e
@user-jz8rf8kz5e 5 жыл бұрын
በመሀል ምንድን ነው እስታክ እሚያደርገው እደኔ ስልክ ቲሽ
@tomasftwi232
@tomasftwi232 5 жыл бұрын
ለመጅመርያ ግዜ ዛሬ ደርጃ የዝኩ ደስ ሲል
@user-rx3qs2nv3w
@user-rx3qs2nv3w 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@bayanawad9009
@bayanawad9009 5 жыл бұрын
Efuuuuuuu des sil astemarina aznagn new hulachnm yeykrta lib ynuren amen🙏🙏🙏🙏
@alemalemayhualemayhu1485
@alemalemayhualemayhu1485 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ቅፈላ ደስ የሚል ፊልም
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@emaneman4054
@emaneman4054 5 жыл бұрын
3ኛ ነኝ አዲስነው መሰል
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2 МЛН
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 11 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም
1:45:23
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 350 М.
Kecampus Yahunu Yibas - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:41:18
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 161 М.
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 779 М.
የብርሃን ፊርማ - Yeberehan Firma Ethiopian Movie  2017
3:07:04
Arada Movies
Рет қаралды 2,2 МЛН
Они убрались очень быстро!
0:40
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
Каха и Мама
0:16
К-Media
Рет қаралды 1,4 МЛН
Lime's Lost Lenses 🤓 #shorts #strawberryshortcake
0:16
Strawberry Shortcake - WildBrain
Рет қаралды 10 МЛН