ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 1,008,923

AmharicTV

AmharicTV

4 жыл бұрын

Copyright protected.

Пікірлер: 1 500
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 4 жыл бұрын
*ማነው የፊልሙ መግቢያው ወይ ጊዜ የሚለው ሙዚቃ የተመቸው* ቴድየ ምርጥ ሰው እስኪ የምትወዱት ላይክ ግጩኝ
@user-wb1ei4kg6l
@user-wb1ei4kg6l 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የተመቸኝ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ኦርቶዶክሳውያን ነገ እኮ ህዳር ፅዮን ነች እንኳን ለዋዜማው አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እመ ብርሃን አገራችንን ሰላም ታድርግልን አሜን*
@user-nx1qb3bk3x
@user-nx1qb3bk3x 4 жыл бұрын
Ame mar ሰብስክራይብ አርጉኝ ማር
@hayatyasin629
@hayatyasin629 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beniakalu7806
@beniakalu7806 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asligaltigray8413
@asligaltigray8413 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@asdfhxidheidksk2dsaa604
@asdfhxidheidksk2dsaa604 4 жыл бұрын
Amen amen
@user-yy5yu3je5w
@user-yy5yu3je5w 4 жыл бұрын
ውድ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለብፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አድርሳችሁ አደረሰን አሜን በጣም አሪፍ ፍልም የእውነት ደራሲዎች እየመጡልን ነው የምር እንደት ደስ እንድሚል
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 4 жыл бұрын
ይገርማል ሁሉም ብሶተኛ ነው አንድ ሰው ስለፊልሙ የሚያወራ የለም ሁሉም ስለብሶቱን ብቻ ነው ኮሜታተሮች
@mobilecle3550
@mobilecle3550 4 жыл бұрын
😃
@islamnewhiwotejennatnewmig5154
@islamnewhiwotejennatnewmig5154 4 жыл бұрын
Eko inem esu germogn neber
@naniregasa2221
@naniregasa2221 4 жыл бұрын
😃😃😃😅😅😅አኔም ብዬ ነብር ክክክክክክክ ምን ያደርጉ
@zuzus8280
@zuzus8280 4 жыл бұрын
😀
@godhelp7020
@godhelp7020 4 жыл бұрын
Ewinet awo..this is really good movie but no one is talking about it...habesha
@mercyofgod9263
@mercyofgod9263 4 жыл бұрын
እቺን ሰአትና ግዜ ፈቅዶና ወዶ ለሰጠን ለሀያሉ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው 🙏 ዩሐንስ 3፥16 በርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለምህይወት እንዲኖረው እንጂ እዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና🙏 የመዳን ቀን ዛሬ ነው 🙏መልካም ቀም🙏
@kal5287
@kal5287 4 жыл бұрын
Amaan amaanbamaan
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 4 жыл бұрын
amen amen
@user-rf3gw8mv9o
@user-rf3gw8mv9o 4 жыл бұрын
bless you
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል
@nafisayemam6775
@nafisayemam6775 4 жыл бұрын
አሜን አሜንን ማር!!
@ManoMano-cx6kj
@ManoMano-cx6kj 4 жыл бұрын
AMEN amen we'da
@user-ub2bp4se8b
@user-ub2bp4se8b 4 жыл бұрын
አሜን
@supermanbarbie6803
@supermanbarbie6803 4 жыл бұрын
Amen marey ❤❤❤🤲🤲🤲
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ማር
@mareyemareyamelej9790
@mareyemareyamelej9790 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር💚💛❤እግዚአብሄር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ 🙏🙏🙏
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 4 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው እናተ በመሀል እየገባችሁ ክፈሉ የምትሉ አናታችሁ ይከፈል ሲሰለቻችሁ ትለቃላችሁ
@user-ly8it6nl6b
@user-ly8it6nl6b 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ls2oo3tm4p
@user-ls2oo3tm4p 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-rt7re8jz7r
@user-rt7re8jz7r 4 жыл бұрын
ha ha ha ha ha ha
@user-qf2ms3rm3z
@user-qf2ms3rm3z 4 жыл бұрын
L ነኝ የ S ናፋቂ hahahahahahaha endant endamselchu eko
@sunniteabouasunnite9724
@sunniteabouasunnite9724 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
የኛ ነቢዩና ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላሂ አለይሂ ወሰለም እንዲ ፍቅር ነበር የሰበኩት ዘር ሳይመርጡ የኔ ውድ ነቢይ ያወቃቸው ያውቃቸዋል።
@yhh8032
@yhh8032 4 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያርሱልላህ
@user-gr1rq4yi5k
@user-gr1rq4yi5k 4 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ዑሚ ያረሱለላህ
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
S A w
@seblet638
@seblet638 4 жыл бұрын
ሰ አ ወ
@tube-kv2dg
@tube-kv2dg 4 жыл бұрын
ሰ.አ.ወ ፊዳከ ወነፍሲ ያረሱለላህ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ነገ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሬያም አመታዊ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ሀገራችን ሠላም ያድረግልን ሀገረ ሰላም ስትሆን እኛም በስደት ያለነው በሀገረ ውስጥም ያለው በሰላም ወተን እንገባለን ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏😘
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 жыл бұрын
Amen enkwan abro adresn
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Enkowan abrow adrshen amen
@lemlemtekeba8445
@lemlemtekeba8445 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
አሜን እመብረሀን ለዛሬ አመት ታድረሰን በሰላም በደስታ በፋቅረ ወደሀገር መግባት ያሰባችሁ በሰላም ግቡ ❤
@user-pr4os1pg7z
@user-pr4os1pg7z 4 жыл бұрын
Ekon abro aderesen amen amen amen
@user-jj7gc7ce3e
@user-jj7gc7ce3e 4 жыл бұрын
ምን አለ እንደ ፊልሙ ሁሉም ነገር ቀሎ ሀገሬ ሰላም በሆነችልኝ
@user-dp7cy9uc5k
@user-dp7cy9uc5k 4 жыл бұрын
በጣም
@tebateba7798
@tebateba7798 4 жыл бұрын
ወመ
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 4 жыл бұрын
ከምለው በላይ ምርጥ የኽዝብ ቁስል ላይ ቅባቅዱስ የማፍሰስ ያኽል ነው በእውነት ገሃዱ አለምን ፍንትው አርጎ የሚያሳይ ድን ፊልም ነው ምርጦች ዛሬ ገና ፊልም አየሁ እዮቤ ምርጥ ልጭ በጭንቀት ውስጥ እንኳ ሆኜ ታስቀኛለኽ በጣም ትችልበታለኽ ሃዘኑ ደስታውን ለጥበብ የተሰራኽ ሰው ነኽ የሱ ለየት ስላለብኝ እንጂ ሂላችሁም ምርጥ ናችሁ
@mohammadmustfa1780
@mohammadmustfa1780 4 жыл бұрын
እስኪ አገሬ ልገባ 10 ቀን ቀረኝ በሰላም ጊቢ በሎኝ
@user-ck8cx1sg7q
@user-ck8cx1sg7q 4 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 жыл бұрын
ሠላም ግቢ
@user-lh6xi5mr8f
@user-lh6xi5mr8f 4 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ሰላም ግቢ
@nivinekhalil3691
@nivinekhalil3691 4 жыл бұрын
igziyabher amlak be selam yasgebash Geta ke fitsh ykidem
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 4 жыл бұрын
ሠላግቢ
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 4 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ ጡ ጡ ጡ የሰማ ላልሰማው አሰማ አዲስ ፊልም ተለቋል ጡውጥ እስኪ ገባ ገባ በሉ ብቻየን ማየት አልችልም
@biityferaw8122
@biityferaw8122 4 жыл бұрын
ክክክክክ ጡ ጡ ጡ ጡጥ
@user-pu6pc7kp9y
@user-pu6pc7kp9y 4 жыл бұрын
የእኛ ጡሩንነፍ አሲታወሽኝ አሁን ግን በዋት አብ ግሩፕ ኣናል የሴቾች እዲር የሚጠራሩት
@user-en8wq5cn8w
@user-en8wq5cn8w 4 жыл бұрын
@@user-pu6pc7kp9y 😂😂😂😜
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ መጣንንንን ታክሲ አተን ነው
@pecefulllove2326
@pecefulllove2326 4 жыл бұрын
እምቢ
@mimijoy5141
@mimijoy5141 4 жыл бұрын
እውነትም ባለጊዜ ግን አሁንም በባለሂዜዎች ንፁሀን ሰዎች እየተሰቃዩነው እባክህ ጌታሆይ እውነተኛኢትዮጵያውይ መሪ ስጠን
@banchu3147
@banchu3147 4 жыл бұрын
እንደኔ ያገሩ ዘላም የናፈቀው እግዛብሄር አገራችንን ሰላም አርግልን በቃችሁ በለን እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደ ይቅር ባይነትህ አሜን
@seramera9250
@seramera9250 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች የነገዋ ፅዩን ማርያም ሰላም ለሀገራችን ለቤተክርሲታንያችን ሰላም ፍቅር ታድለን
@user-ws1sg9yz2f
@user-ws1sg9yz2f 4 жыл бұрын
Amane aeman aeman
@fardosfati6587
@fardosfati6587 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Amen
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kal5287
@kal5287 4 жыл бұрын
Amaaan amaan amaan wed
@user-oo3se8bb1x
@user-oo3se8bb1x 4 жыл бұрын
ውድ እህት ወንድሞች ፊልሙ ወቷል ይሄም ጊዜ አልፎ ሠላምን ፍቅርን የምናይበት ያርግልን ፈታ ያለች ቅዴ
@user-ub2bp4se8b
@user-ub2bp4se8b 4 жыл бұрын
አሜን
@sosifekerzdmz5080
@sosifekerzdmz5080 4 жыл бұрын
Ammeeennn
@demescoffee9557
@demescoffee9557 4 жыл бұрын
የሰፈሬ ማኛ አዛዉ ነኝ ፒስነዉ ፊልሙ ይነፋልእዴ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
The right person for the right time is Dr abey Ahmed. Love u and I admiring the actors participate on this lovely movie. Thanks.
@user-tr7gk1ug7t
@user-tr7gk1ug7t 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥች ስወዳች ፈቨንየ ለመላው የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ እመ ኣምላክ ወላዲተ አምላክ ለአስራት ሃገርችን እ/ያ ሰላም ታድርግልን አሜን።
@SelamawiTeju
@SelamawiTeju 3 ай бұрын
Amen🙏🙏
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ፊልም እያየው ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ 👍 ኮሜታተሮች እረ የት ናችሁ ኑ አዲስ ፊልም ተለቋል
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Metan ankfwenge nebre serwerwaty
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Enem dero comment eyayhu neber mayw yahunu gen selfilmu mitsf yelm selrasu hasab chenket etc.
@ethiopianamhara3984
@ethiopianamhara3984 4 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ can u change the profile picture please???
@user-sr2uk9zw8u
@user-sr2uk9zw8u 4 жыл бұрын
ሙዚቃ
@user-sr2uk9zw8u
@user-sr2uk9zw8u 4 жыл бұрын
መአ
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 4 жыл бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን 🙏 ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏💚💛❤ ለዚህ ቀን ያበቃን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ub2bp4se8b
@user-ub2bp4se8b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንንን አሜንንንን
@jovanijojo5856
@jovanijojo5856 4 жыл бұрын
እውነት እንደዛሬ የኢትዮጵያ ኪነጥበብ ተደስቼ አላውቅም በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህን የመሰለ ማንነታችንን የት እንዳለን ቆም ብለን እንድናስብ የሚያደር በሀገራችን ላይ እየተሰራባት ያለውን እውነታ ነው እና ዛሬ ያሳያችሁን በ ኢትዮጵያዊ ስም አመሰግናለሁ እውነት ይህ ነው ዛሬ ላይ የሚያስፈልገን ኪነጥበብ ሀይል አለው ሁሉንም ማረግይችላል እሱን እያሳያችሁን ነው የዚህ ፊልም አባላት በአጠቃላይ እግዚአብሔር ያክብራቹ ከዚህ የተሻለ ለነገዋ ኢትዮጵያ ሁላችንም ባለ ድርሻ ነን እና በቻልነው መጠን ጥላቻን ጥለን ፍቅርን ዘር የሚባለውን በሽታ ትተን አነሰድነትን እንስበክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እዉነት በጠም አስተማር ነዉ እንዲዉም በጠም ደስ የሚል ፊልም ነዉ እትዮጰያ ዘላላም ትኑሪ
@emuemu1993
@emuemu1993 4 жыл бұрын
አገሬ ልገባ ሁለት ወር ቀረኝ ሲቀጥል ፊልሙ ደሞ ያበደ ነው መልካም ቅዳሜ ይሁንልን
@lubabahussain5391
@lubabahussain5391 4 жыл бұрын
አንቺ ሁለት ወር ቀረኝ ትያለሽ እኔም 15ቀን ቀርቶኝ አላልኩም ክክክክክክ ይመችሽ
@sara-sk4yg
@sara-sk4yg 4 жыл бұрын
እኔም እሚገርም አጋጣሚ መልካም ጉዞ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
እኔም ወር ነው የቀረኝ እቀበልሻለሁ
@lubabahussain5391
@lubabahussain5391 4 жыл бұрын
@yetewahido lijoch fire page አሚን
@samiraamira9609
@samiraamira9609 4 жыл бұрын
Be selm geb abern nw yemnhdo enam 2 ware qergn
@bayobayo782
@bayobayo782 4 жыл бұрын
እዲህ በፊልም እና በመልካም ዜና ሲታጀብ ቅዳሜ ቅዳሜ ይመስላል ይመቻቹ ውዶቸ ለሀገራችን ሰላሙን እየተመኘን ዘና እንበል
@Tube-br6zm
@Tube-br6zm 3 жыл бұрын
ይመቻችሁ!!! በጣም የሚገርም እና ወቅታውይ እውነታን የሚገልፅ በልዩ የትወና ብቃት የተሰራ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ፊልም።
@alwafimerja
@alwafimerja 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
የመቼውን ዘመን ነው የምታወሪው ዛሬ ኢትዮጵያ በልጆጃ አፍራ አንገታን ደፍታ ያለችው ቢገባሽ አልያም ውጪ አገር ነው የምትኖሪው
@user-mv8zp4ly9t
@user-mv8zp4ly9t 4 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል አስተማሪ ፊልም ነው እግዚአብሔር ሆይ ሀገርልችንንና ህዝባችንን የሚያባሉትን ከይሴዎች ለፍትህ አቅርብልን
@habiibjames9218
@habiibjames9218 3 жыл бұрын
ዋዉዋዉ አራእንዴት ደስይለል ዋዉ
@user-mo5vk1qo9o
@user-mo5vk1qo9o 4 жыл бұрын
ውይ እደኔ ማነው ሀገሩ የናፈቀው የሰውሀገር ኑሮ ወይ አይጎድል ወይ አይሞላ የሰው ሀገር ኑሮ ደም አፈላ ከሸቃላነት ያውጣሽ በሉኝ
@ManoMano-cx6kj
@ManoMano-cx6kj 4 жыл бұрын
Ayezos berehi
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 4 жыл бұрын
ኦ ያ ያ መሰለ መንግሥቱ የኢትዮን ፊልሞች በ youtube ይመልከቱ በጣም ደሥ ይላል
@addistelhun7745
@addistelhun7745 4 жыл бұрын
ዋው ወደ ሃላ ከሚለው ፊልም የበለጠ ደግሞ ይሄ. ምርጥ ነው እውነት ሁሌም እንደዚህ ብትጋለጥ ስንቶች ባልሞቱ ነበር እኔ ግን ይች ነገር ለጀዋር ነበር ምታስፈልገው
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
1 ሠአት ከ,5 ደቂቃ ላይ ስለ ነብዩ ሙሀመድ ታሪክ ሠማሁ ማሻ አላህ
@shemimaside1234
@shemimaside1234 4 жыл бұрын
በትክክል
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
እንኳን ለህዳር ጽዮን አመታዊ መታስብያ በዓል ዋዜማ አደረሳችሁ አደርሰን
@user-il8vu9hj6m
@user-il8vu9hj6m 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አጨራረሱ ሲያምር የሀገር ሰላም ደስታ ፍቅር እንባ አይደለም ደም ያስለቅሳል ፡ ሁሌም ኢትዮጲያ ትቅደም
@jds7669
@jds7669 4 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ነው ፊልሙ እውን ሆኖ ማየት የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ፍላጎት ነው የከበቡሽንም መጨረሻ እንደ ፊልሙ ያድርገው።
@bettytube2
@bettytube2 3 жыл бұрын
27 ተበደልን እያልክ ስታማርር የነበርክ ሕዝብ እየው ዛሬ ከሱ የባሰ መከራችንን እንቀበላለን እየው ዛሬ ሞት እንደቀልድ የሚቆጠርበት ጊዜ ንብረት በጨለማ ሳይሆን በቀን የሚቃጠልበት ንብረት የሚወድምበት ቀን መጣልን እንዃን ደስ አላቹ
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ትክክል
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
የባሰ እጅ የተሻለ የት አለ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 4 жыл бұрын
መቼም መቼም ሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ አትፈርስም !!እነዚህን የመሰሉ ሀገር አፍራሾች አምላካችን ያፍርስልን !!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!!
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 жыл бұрын
ኢትዩጰያ ለዘላለም ትኑር በልጀችሺ ለዚህ ፊልም ቃላት የለኝም የምር የምር ትወና ነው ዋውውውው በጣም ሀኪም አስተማሪ ነው ወገኖቸ ተው እንማማር ሆሎም ይበናል ከተዋደድን ከተስማን ለእውናት ከቆምን ፈጣሪ ይባርካት እምየ ሀገሪን እድል ለእናታችን አሲድሺ ይውደም ጥላትሺ ከገፀ ምድር ይጥፊ።።
@kulleejidda9115
@kulleejidda9115 4 жыл бұрын
እንደ ገጠር ሰው ደግ ሰው አለ ግን ፈጠር ኢትየጵያን ይ ባርክ
@mihrettesfaye4208
@mihrettesfaye4208 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 manew yalew?
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 4 жыл бұрын
አሜን
@kulleejidda9115
@kulleejidda9115 4 жыл бұрын
@@mihrettesfaye4208 ene lebel 😀
@ergozegeye5583
@ergozegeye5583 4 жыл бұрын
amennnnn
@ehitamaryamalemu2945
@ehitamaryamalemu2945 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችን ብሎም ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ባርከህ ቀድስልን እንግዳሰው ሀብቴ ትልቁ አባታችን መኮነን ላዕከ የኢትዮ አርቲስቶች በጣም ነው እምወዳችሁ
@salamam8640
@salamam8640 4 жыл бұрын
Hi
@lucklove6230
@lucklove6230 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ወያኔና ኦርቶዶክስን አጥፋልን ለባለ ኮምንቱ መልስ ነው ምክንያቱም ዘረኛና አንድ ሀይማኖታዊ አቀንቃኝ ስለሆነ
@sebleethiopia8134
@sebleethiopia8134 4 жыл бұрын
@@lucklove6230 ብልግና ነው እሺ አይባልም መብታቸው ነው የሰው ሀይማኖት እስካልነኩ ድረስ
@Genet-ub9si
@Genet-ub9si 4 жыл бұрын
@@lucklove6230 አንተን ያጥፋህ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@@lucklove6230 እስላምና ዝም ሳትጠሩ ጥልቅ አትበሉ አሁን ማን ደረሰብሽ ለምን የኦርቶዶክስን ስምን ሰማው ነው መብታችን እኮ ነው እስላሞች ለምን ግን ትደርሱብናላችሁ አትድረሱብን እዛው በአመላችሁ ወይ ጉድ ለካ ዳቢሎስ የኦርቶዶክስ ስም ሲሰማ ያስጮሀዋል የማን ልጅ ነሽና ነቅተናል ነቅተናል
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 4 жыл бұрын
ወይኔ በሀገራችን ያለው ሁኔታ ነው ቁጭ ያረጋቹት ደራሲው እጅህ ይባረክ ጭር ሲል የማይስማማቸው ሰዎች ማስተማርያ ይሆናል
@selammousa750
@selammousa750 3 жыл бұрын
ዋውው ዋውውው በጣም ደስነውያለኝ ተመሳሳይ ፆታ አድላይ እዲያድሩ ባለመፈቀዳችሁ ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስስላሰኛችሁኝ ድራማውም ደስይላል
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Freedom it comes from us. We have to love , respect , kind and help each other. We have to stop selfishness and realism. We are only one Ethiopians. Maria from 🇺🇸.
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 жыл бұрын
የገጠሩን ክፍል ሳይ እንባየ ወረደ ይሄን ነው ኢትዮጵያዊነት💔😥😥😥😥😥 የድሮ ኢትዮጵያየ መልሱልኝ ኡፍፍፍፍ የሚያፈርስ ያፍርሳችሁ😥
@fdssxxdd5232
@fdssxxdd5232 4 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ያምራል ደራሲውንም ተዋናይዎቹንም አድናቂ ነኝ ምችት ይበላቹ
@betelihemkasaye7086
@betelihemkasaye7086 4 жыл бұрын
wow Betam Asatemarii New::
@yashieth6875
@yashieth6875 4 жыл бұрын
@@betelihemkasaye7086 ዋዋውበጣምይ
@user-mm1dk7wl1l
@user-mm1dk7wl1l 4 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ ወር ሁለት ወር ፣ሳምት ቀርኝ የምትሉ ልጆች አላህ በሰላም ያስገባችሁ ስደት በቃ ብሎ በሀገራችሁ ኑሮችሁን ያሳምርላችሁ ግን እኔስ መቼ ይሆን የምገባው ?
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 жыл бұрын
Ayezone ande laye engablne tegste beha yestane 💪⚘⚘⚘⚘
@kallovekallove2486
@kallovekallove2486 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ ኮራው ኢትዩጵያ እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቃት
@toybamohammed3164
@toybamohammed3164 4 жыл бұрын
አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅል ሁላችንም በየሀይመኖታችን እፀልይ አላህ ቅን ልብ ይስጠን
@dgst137
@dgst137 4 жыл бұрын
አሜን
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው በዛውም ትምህርት አለው እና ገባ ገባ በሉ የማዳማቹን ስራ ስጨርሱ
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
አይ የገጠር ሰው የዋህ ነው ይባላል ቤቱ ክፍት ነው ለሁሉም ትንሽ, ትልቅ, አዋቂ, እፃን, ድሃ,አብታም አይል እፍፍፍፍፍፍፍ ጣሙን ባላቀዉ ይቆጨኛል እረጅም እድሜ ተመኘሁ ለእናት አባቶቻችን 🙏
@tolashiabebe5855
@tolashiabebe5855 4 жыл бұрын
Egzihaber Hagerachin selam yadrgilin Amen 💚💛❤😍😍😍😍
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
የእውነት ሀገራችን ያለችበት እሳት ይህነው ስንት በማያወቀው አለቀ እፍፍፍ በቃ በለን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እያስተማረ ዘና የሚያደርግ ነው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ ብዝት ይበልላችሁ
@seadi7825
@seadi7825 4 жыл бұрын
ሰሞኑን እሚለቀቀው ፊልም ያበደ ነው ዋው ገና መስራት ጀመራችሁ ከለፋችሁ አይቀር ሀሪፍ ሀሪፍ ነገር ስሩ
@cellicelll5165
@cellicelll5165 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ሞኬ ያለበት ፊልም ሁሌም ደስ ይላል እድሜና ጤና ለምትመኙለት የሞኬ አድናቂዎች እስቲ ላይክ
@amuabubeker3978
@amuabubeker3978 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም.በ.ዶ.ር አብይ ጊዜ ሁሉም እፎይ ብሎ ካለስጋት ምርጥ ፊልም ያቀርቡልን ጀመር.መሪያችንንም አገራንንም ሰላም ያድርግልን
@haregbefikadu6213
@haregbefikadu6213 4 жыл бұрын
አውነት ከልቡ ፊልም ነው ተባረኩ😘😘😘😘😘😍
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k 6 ай бұрын
ይሔን ፊልም ከ3 አመት በፊት አይቻለሁ ዛሬም ደግሜ በ2016 እያየሁት ነው😢 ተመሳሳይ ጊዜ ነው😢
@user-ee9ix2ww6b
@user-ee9ix2ww6b Ай бұрын
እኔም❤
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 жыл бұрын
እያንዳንድክ ኢትዮጵያን አፈረሳለሁ የምትል ሁሉ እራስክ ትፈረሳለክ በስማም ሚገርም ፊልም ነው እናመሠግናለን
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 жыл бұрын
ወልካም ማሮቸ እንደ ወደ ኃላ የመሰጠኝ ፊልም የለም ቁጥር አንድ ይሄን የለለ የውሸት ፍቅር ከሚያሳዩን ይልቅ እንድህ የሀገር እውነታ ቢያሳዩን ይመረጣል
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
እኔሣ ብታይ ባየው ባየው አልሠለቸኝም
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
በጣም እኔራሱ
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
በጣም መሣጭ ነው
@user-oe4on5si8y
@user-oe4on5si8y 4 жыл бұрын
ዋው ሞኮ እና እንግዳሰው ገና ሳይ ደስ አለኝ ይሾፋል❤
@user-gu6wr7lc4s
@user-gu6wr7lc4s 4 жыл бұрын
እንኳን ለፂወን ማርያም አመታዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ የተዎህዶ ልጆች
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን
@user-bq7zz7qg3m
@user-bq7zz7qg3m 4 жыл бұрын
እንኳን ለህዳር ፅዮን አመታዊ ክብር በዓል አደርሳችሁ
@sifanshow2024
@sifanshow2024 4 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል ለሁለት ወር ሀገሬ ገብቼ ስመጣ በአዲስ ፊልም ዩቱብ ተጨናንቆ ጠበቀኝ ሸቃሊት ተናፍቃቹሃል የምወዳቹ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ ከአጀማመሩ እስከ መጨርሻው በደስታ ያየው አንደኛ እኔ ሁለተኛስ እጅ ወደ ላይ
@user-vl2vl9xk2t
@user-vl2vl9xk2t 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ስለኢትዮጵያ አሁን ባለንበት የሚገልጽ ፊልም ትለያላቺሁ ተዋናኞቺ ሰርታቺሁታል💚💛❤👈
@user-ys5gm2os1h
@user-ys5gm2os1h 4 жыл бұрын
ዋውውውውው እውነት ቃል የለኝም ስለዝህ ፊልም እየሆነ ያለው እውነታ ነው የተሰራው በጣም ደስ ይላል እውነት እግዝአብሄር ሰላምችሁን ያብዛላችሁ እኖዳችሀለል ቃል የለንም
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
ያላያችሁ እዩት የሀገራችን ነገር እንዲህ ነው😭😭😭 ኢትዬ መኖር ነበር የምፈልገው😭 ፊልም ማየት ካቆምኩኝ ቆየሁ ልየው እስኪ እናመሰግናለን ውዶች
@BM-dl5eu
@BM-dl5eu 4 жыл бұрын
የወሎ ስም ሲነሳ ደስ እሚለው እንደኔ ማን አለ
@seadsherefadin3161
@seadsherefadin3161 4 жыл бұрын
Ine walloo yamil sim senasa,1977 new tez yamelang rahab derk sedet ,ya ethiopia sim yatafachu inante nachu midra rahabtanga
@hayatthayatt4603
@hayatthayatt4603 4 жыл бұрын
እኔኔኔኔ❤❤❤❤
@dgst137
@dgst137 4 жыл бұрын
እኔ የምርሳዋ ቅብጥብጥ
@firstl184
@firstl184 4 жыл бұрын
Ine alew mar ❤❤❤
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p 3 күн бұрын
​@@seadsherefadin3161ኩርኩር
@tgyarayawa
@tgyarayawa 3 ай бұрын
ይሄን ፊልም አይቸ አሁን ላይ ኢትዮጵያ ላይ የሚደርሰው የንፁሀን ጭፍጨፋ ፍትህ ያገኛን የሚል ተስፋ በውስጤ አለ😢😢
@eluhabta4395
@eluhabta4395 4 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ሳይ የቴዲ አፍሮ ታሪክ ትዝ አለኝ ምርጥ አስተማሪ ፊልም እናመሰግናለን
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 4 жыл бұрын
ዛሬ ፊልም አየው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@lubabahussain5391
@lubabahussain5391 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው የሞኬ አድናቂ ነኝ ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@selamlegese3983
@selamlegese3983 2 жыл бұрын
በእውነት ዋው!! ፍልም ሳይሆን ተግባር መስሎኝ ነው ያየሁት🙏
@titieti1880
@titieti1880 4 жыл бұрын
ዋዉ በትክክለኛው ስአት የተስራ ስራ አሪፍ ነው በጣም ኢትዮጵያ መቸም አትፈርስም ግዜ ቢወስድም ኢትዮጵያ ነገም በነገ ብሗላም ኢትዮጵያ ናት
@na-uu5or
@na-uu5or 4 жыл бұрын
ብርሀኑ ወርቁ ጎበዝ አሪፍ ስራ ነው ወቅቱን ይሚመለከት በርታ👏👏
@mrphone2616
@mrphone2616 4 жыл бұрын
ጉአደኞቼ ሀገር ልገባ 1 ወር ቀርቶኛል በሰላም ግቢ በሉኝ !!
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Wey tadlshale bselame gbhye
@user-yf5gy1jy1s
@user-yf5gy1jy1s 7 ай бұрын
በሰላም ግቢ❤❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
I really admaire the writer. Thank you.
@user-mv8tx2cv7n
@user-mv8tx2cv7n 4 жыл бұрын
አንደኛ ብየዋለሁ ለፊልም ኮመንት ሰጥቸ አላውቅም ይሄ ግን ልዩ ነው ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ
@user-yw6yq4fv9z
@user-yw6yq4fv9z 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አርፍ ነው ደራስው ግን ምርጥ ነው ተወነዮችሆኑም በጣም መርጥ ነው አሜን ይበርክ ሰላሟንም እግዚአብሔር ይመልስላት
@user-yg8fo4ts5x
@user-yg8fo4ts5x 4 жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣመታዊ ክብረ በኣልዋ ለህዳር ፅዮን በሰላም ኣደረሳቹ ኣደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ባኣሉ የሰላም የፍቅር የኣንድነት ያርግልን የኣመቱ ሰው ይበለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን👏👏👏👏
@bestone4161
@bestone4161 4 жыл бұрын
O My God ፍልሙን እስከምጨርስ ነፍሴ ተሳቀቀች በጣም አሪፍ ወቅቱን ያስመለከተ ፍልም ነው ወድጄዋለው ግሩሜ ገደሉህ እያልኩ ዊ እንዴት እንደተጨነኩ እውነት መሰለኝኮ ሆ
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
ቴዲዬ እና ቀጫጫው ማነው ስሙ አይያዘኛም በጣም እወዳቸዋለው አድናቂያቸው ነኝ 🥰🥰🥰💗
@user-ec7ow6wj5x
@user-ec7ow6wj5x 4 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ባስዳት ያላችሁ ሳላማቹን ይባዛቹ
@n630
@n630 4 жыл бұрын
ቴድ አድናቅዮች እስክ ላይክ ግጩን አይከፈልበትም
@jwjwjwjwjejwj9427
@jwjwjwjwjejwj9427 4 жыл бұрын
ዋውውውውውእኔምአድናቂውነኝ
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
እናም አለሁ
@fasikaeingida517
@fasikaeingida517 4 жыл бұрын
ዋው እያዝናና የሚያስተምር ግን ትልቅ መልክት ያለው ፉልም በጣም አሪፍ እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን አድ ያርገን 🙏🙏🙏
@rosarosa2556
@rosarosa2556 4 жыл бұрын
ዋውውው ኢትዮ ለዘላለም ትኑር እናንተም የኢትዮ አክተሮች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ወይ አሌክስ አንተ እኳ ስወድህ ቴዲ ሁላችሁም በርቱ
@medi7464
@medi7464 4 жыл бұрын
ባለ ግዜ ይለቀቅ ስትሉ የነበራቹ ደና ናቹ
@user-ub2bp4se8b
@user-ub2bp4se8b 4 жыл бұрын
ደህና ነን አችስ
@medi7464
@medi7464 4 жыл бұрын
@@user-ub2bp4se8b ደና ነኝ👌
@godhelp7020
@godhelp7020 4 жыл бұрын
In this movie i see how much tedy afro sacrifice his life and his family life . And other journalists and politicians who sacrifice their life for our country Ethiopia. Thank you !
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 4 жыл бұрын
Ya me also I remember teddy
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 4 жыл бұрын
ለአቅመ መዶለት አልደረሽም ይሄ ቀጭን ልጅ በሳቅ ገደለኝ ።የቴድ አዲናቂ ነኝ እኔም የሚል ላይክ
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
እኔም አድናቂው ነኝ ቴዲ
@user-zs1sr9ko2b
@user-zs1sr9ko2b 4 жыл бұрын
ከተማርንበት አሪፍ ነው ለሁላችንም ጥሩ ምግባር ይስጠን
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
እንደኔ ያስለቀሰውና ያሳዘነው እሄን ፊልም ሚገባው ሰው በጣም አስተማሪነው ዘረኝነት ይቁም ውይይ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
We have amazing culture and lovely culture. Forgiveness we have to learn what ever happened before us. Love u all.
@user-pg7iw7kh7s
@user-pg7iw7kh7s 4 жыл бұрын
አምላኬ የሃገሬን ሰላም እንደዚህ ፊልም መጨረሻ አሳምርላት አሜን
@Ibrahim-wv1wp
@Ibrahim-wv1wp 4 жыл бұрын
ሠላም ዉዶቸ ገና ልሾፈዉ ነዉ እደኔ በሥራ የዋለ ማነዉ
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 4 жыл бұрын
እውነትም ባለግዜ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው የሀገራችንም ችግር እንዲህ ነው ሲብጠቦጥ የከረመው በትክክል ገልፃቹታል።
@Ma-pn3kr
@Ma-pn3kr 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፍልም ነው ተዋናዮቹን ሥወዳቸው ቴዲ መኮ ፌቪ እና ቀጭኑ ልጅ የኔ ምርጦች ውድድድድ
@emuahlam1458
@emuahlam1458 4 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ትምርት አለው ደግሞም በሀገራችን ሲፈፀም የኖርውን ነው የሚያሳየው እስኪ ተማሩበት
ባለ ተራ ሙሉ ፊልም Bale Tera Ethiopian full movie 2020
1:37:03
ሁለት አንድ አገር Hulet And Hager Ethiopian film 2022
1:43:10
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 53 МЛН
Кәріс тіріма өзі ?  | Synyptas 3 | 8 серия
24:47
kak budto
Рет қаралды 1,7 МЛН
[Vowel]물고기는 물에서 살아야 해🐟🤣Fish have to live in the water #funny
00:53
#Ethio #360#በምን አድስ #መረጃ#
Ahli Tube
Рет қаралды 3
ምርጥ  የፍቅር ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:34:03
Ethiopian romantic comedy film 2018 - Eyorika
1:41:05
AmharicTV
Рет қаралды 1,2 МЛН
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 777 М.
አዲስ ፊልም New Ethiopian Full Movie 2019 - Washaw
1:40:27
AmharicTV
Рет қаралды 1,4 МЛН
ተከፍሏል ሙሉ ፊልም Tekeflual Ethiopian Film 2019
1:43:49
Внезапно стал дедушкой😨#сериалы #фильмы
0:57
Кинокомбо
Рет қаралды 2,2 МЛН
КАХА и Джин 2
0:36
К-Media
Рет қаралды 3,7 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,1 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,1 МЛН
Рисую свою семью
1:00
Штукенция
Рет қаралды 3,8 МЛН