Amlak eregnaye new(አምላክ እረኛዬ ነው)፡Amharic old song

  Рет қаралды 24,469

Amanuel Mebrahtu

Amanuel Mebrahtu

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@liyahilemariam
@liyahilemariam 10 ай бұрын
በእውነት በዚህ መዝሙር ተባርካለሁ ጌታ መንፈስ ቅድስ ይባርካችሁ ደግሞ ድምፅችሁ ደስ ሲል
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 4 жыл бұрын
የሚዘምሩትም የሚመለከቷቸውም በሰማይ ተስፋ እንዳላቸው ፊታቸው ላይ ይታይባቸዋል ፡፡
@ባማቲዩብ
@ባማቲዩብ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤት መንፈሳዊ አለም እዴት ደስ እንደምትሉ በጌታ የማይለየው እረኛ እስከ ፅዮን ያድርሰን
@followjesus671
@followjesus671 Жыл бұрын
መገሰጽስ እግዚአብሄር ገሰጸኝ፣ ለሞት ግን አልሰጠኝም
@chimdessa156
@chimdessa156 2 жыл бұрын
Bless you all. Wish you happy and health in the rest of your age our elder brothers and sisters.
@ababaasfaw7768
@ababaasfaw7768 Ай бұрын
ተባረኩ❤
@AbiyatarLeyikun
@AbiyatarLeyikun 2 ай бұрын
This A blessing for centuries 🥰🥰🥰
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 2 жыл бұрын
የዶክተር ለገሰ ወትሮ መዝሙር ጌታ ይባርከው እናንተም ተባረኩ
@gelilahailu-g3q
@gelilahailu-g3q 3 ай бұрын
አምላኬ እረኛ❤❤❤❤
@genettekle7397
@genettekle7397 4 жыл бұрын
Amen yene Eregna Yesus
@melauriah2189
@melauriah2189 4 жыл бұрын
Amen would you pls more of your songs
@Lmb-f6e
@Lmb-f6e 5 ай бұрын
Sisay …nice to see you you’re blessed
@shiferawgule
@shiferawgule 2 ай бұрын
Amen
@eyerusalemjerry6411
@eyerusalemjerry6411 Ай бұрын
𝐀𝐦𝐞𝐞𝐞𝐞𝐧 𝐳𝐞𝐦𝐧 𝐳𝐞𝐥𝐚𝐥𝐞𝐦𝐚𝐜𝐡𝐮 𝐲𝐞𝐛𝐚𝐫𝐞𝐤🙏
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 3 жыл бұрын
Really good 👍 it is remind me childhood used to sing it
@zelalemregassa7894
@zelalemregassa7894 3 жыл бұрын
Amlake iregnaye new! Ameen geta Iyesus!
@mimiteshome6413
@mimiteshome6413 Жыл бұрын
Amen Amen merci mon dieu 🤲🏻 🙏🏾 🤲🏻 🙏🏾 🤲🏻
@amanbezz7335
@amanbezz7335 3 жыл бұрын
you are blessed
@hiwotayele1559
@hiwotayele1559 Ай бұрын
ክንድህ ፡ ይበርታ ፡ በጠላትህ ፡ በር ሥራቸው ፡ ይፍረስ ፡ ይድቀቅ ፡ ይሰበር ፡ ሃሌሉያ ስምህ ፡ ይለምልም ፡ ዙፋንህ ፡ ይጽና ለባሪያህ ፡ በጐ ፡ ውለሃልና ፡ ሃሌሉያ አዝ፦ አምላክ ፡ እረኛዬ ፡ ነው አምላኬ ፡ እረኛዬ ፡ ነው (፪x) ውዳሴን ፡ ከአፌ ፡ አንተን ፡ ከልቤ ከቶም ፡ አይጠፋ ፡ ብኖር ፡ ተርቤ ፡ ሃሌሉያ የቅርብ ፡ ወዳጄ ፡ የጦር ፡ አዝማቼ ተው ፡ አትለየኝ ፡ ብቆይ ፡ ታክቼ ፡ ሃሌሉያ አዝ፦ አምላክ ፡ እረኛዬ ፡ ነው አምላኬ ፡ እረኛዬ ፡ ነው (፪x) ብቆም ፡ ብቀመጥ ፡ ብሄድ ፡ ብተኛ አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጓደኛ ፡ ሃሌሉያ ጽልመት ፡ ሲመጣ ፡ የመከራ ፡ ጉም አንተን ፡ ጠርቼ ፡ እኔ ፡ አላፈርኩኝ ፡ ሃሌሉያ አዝ፦ አምላክ ፡ እረኛዬ ፡ ነው አምላኬ ፡ እረኛዬ ፡ ነው (፪x) ሕመም ፡ ሞትህን ፡ ሥጋዬ ፡ ለብሶ ይዋረድ ፡ ይለፍ ፡ ጽዋህን ፡ ቀምሶ ፡ ሃሌሉያ የጻድቁን ፡ ሞት ፡ ነፍሴ ፡ ተጠምታ ትጥገብ ፡ አትፈር ፡ ስምህን ፡ ጠርታ ፡ ሃሌሉያ አዝ፦ አምላክ ፡ እረኛዬ ፡ ነው አምላኬ ፡ እረኛዬ ፡ ነው (፪x)
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 3 жыл бұрын
Egzabhare yebarek
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@ETHIO023
@ETHIO023 4 ай бұрын
Great song - ግን ለምን አፈጠኑት ?
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 8 ай бұрын
ጥንታዊ መዝሙር እንጂ አሮጌ መዝሙር አይደለም አሁንም ይስራል!
"አምላክ እረኛዬ ነው" MuluWongel A Choir  1
4:24
Mulu Wongel Believers' Fellowship Network
Рет қаралды 22 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 46 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
እረ ተሰቃየዉ  ወገን እርዱኝ  ልሞት ነዉ
11:33
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 6 М.
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው (በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን)
1:08:26
Christian Education የወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
Рет қаралды 3,1 М.
የሚራራልን አምላክ old Amharic old  gospel song
4:33
amlak eregnaye new አምላክ እረኛዬ ነው by Dr. Dereje kebede
2:13
Daniel Asnake Yehune
Рет қаралды 14 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39