የሚራራልን አምላክ old Amharic old gospel song

  Рет қаралды 7,584

Lidia Dicha

Lidia Dicha

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@PrinceinAddis
@PrinceinAddis 4 ай бұрын
የሚራራልን አምላክ፣ ድካማችንን አይቶ የሚረዳን፣ ውድቀታችንን አይቶ የሚያነሣን፣ ስብራታችንን የሚጠግን፣ የምሕረት አምላክ ኢየሱስ አለን። [1] ምሕረቱ በዝቶ ሰብስቦናል በፀጋው ብዛት አቁሞናል ኧረ ላምላካችን ምን ይከፈለዋል ተመስገን ብቻ ምስጋና ይገባዋል [2] የወደቁትን የሚያነሣ፣ የተጣሉትን የማይረሳ፣ ሰብስቦናልና በሱ ጉያ፣ ክብር ለስሙ ሃሌሉያ። [3] ምሕረቱ በዝቶ ለምድራችን፣ አልከፈለንም እንደ ሥራችን በታላቅነቱ አስቦናል፣ የዘላለም ጌታ ረድቶናል። [4] ከውድቀታችን አንሥቶናል፣ ሞገሳችን ሆኖ አምሮብናል፣ ዛሬ በኢየሱስ ሰው ሆነናል፣ ውርደታችንንም ለውጦልናል።
@dessalegnbayeta5736
@dessalegnbayeta5736 6 ай бұрын
በጣም የሚወደዉ መዝሙር ። ተባረኩ
@Wali48P
@Wali48P Ай бұрын
Amen 🙏
@mesibekele6928
@mesibekele6928 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ዘመን ጌታን ያወኩበት ዘመን
@solomonmengesha2853
@solomonmengesha2853 Жыл бұрын
የሚራራልን አምላክ ኢየሱስ አለን
@messiliremo3440
@messiliremo3440 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር 1998 ን ያስተውሰኛል
@edenbelet7091
@edenbelet7091 5 ай бұрын
amen
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
አሜን
@GirmaShallo
@GirmaShallo 6 ай бұрын
ይሄን መዝሙር የዘመሩት ኳየሮች ስም (ቤተክርስቲያን)
@lidiadicha3905
@lidiadicha3905 5 ай бұрын
@@GirmaShallo ብስራተ ወንጌል
Yashageregne II ምርጥ የድሮ መዝሙሮች: ያሻገረን Yashageregne Full Album
57:46
ብስራተ ወንጌል bisirate wenigēli
Рет қаралды 909 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ቶሎ ና Amharic old gospel song
4:09
Lidia Dicha
Рет қаралды 462
“እግዚአብሔር  ነው ብርቱና ሀያል”
13:35
EGEZABHER SELAM J.S
Рет қаралды 196 М.
ቅጥሬ አልፈረሰም፤ በንጉሥ ዓለማየሁ።
4:49
Zelalem Mengistu
Рет қаралды 34 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН