No video

ኢሳት ዜና - በኮምፒውተር አቅም የማይሠሩ የሂሳብ ስሌቶችን የሚሠራ ቀመር ተፈጠረ | ESAT Daily News

  Рет қаралды 481,234

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

2 жыл бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 499
@mulatuabayou8788
@mulatuabayou8788 2 жыл бұрын
ምንም ወሬ አያስፈልግም ። ሁላችንም አዋጥተን ከፍተኛ ትምሀርት መማር አለበት ። ሊያውም ተንደላቆ ። ይቅርታ እንጠይቃለን ስላላወቅንህ ወንድማችን። ሚዲያ ያላቹ ጀምሩት ማስተባበሩን ።
@bezawitdagne173
@bezawitdagne173 2 жыл бұрын
ማስተማር ወይ መመራመር ነዉ እንጂ ያለበት ምኑን ይማራል ? በመዋጮዉ እስማማለሁ!
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 жыл бұрын
በትክክል እኔ በበኩሌ የቻልኩትን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ።
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭☝️☝️☝️☝️🤲
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
በፖለቲካ ሲናከሱ ትውልዱን ረሱት። መታገዝ አለበት።
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት እንዲሁ የደሴ ልጅ እንድሪስ የሚባል የሂሳብ አዋቂ ነበር አሁን የት እንደደረሰ አላውቅም እባካችሁን አማራ ክልል ልጆቻችሁን ተመልከቱ
@tayetekola8733
@tayetekola8733 2 жыл бұрын
ምቀኛ ያለበት አገር ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ
@senaitabelneh2350
@senaitabelneh2350 2 жыл бұрын
ኢሳት ከተደበቀበት ስላወጣችሁት ምስጋና ይገባችኋል። የዚህን ልጅ ምጡቅ ኣይምሮ እያወቁ ፊታቸውን ያዞሩ የሀገርና የትውልድ ቀባሪዎች ናቸው። እግዜአብሔር ግን ደርሶለታል!
@monur4093
@monur4093 Жыл бұрын
የሃገር ዋለታ ኢሳት
@wendesenabebe6362
@wendesenabebe6362 2 жыл бұрын
የአማራ ክልል ልሂቃን ግን ለምን የሙታን ስብስብ ሆነ? እንደነዚህ ያለ ችግር ፈቺ አእምሮ ያላቸውን ምርጦች በተገቢው ቦታቸው እንዲሆኑስ ያለመደረጋቸው አይቆጫችሁም?
@shutup1682
@shutup1682 2 жыл бұрын
እጅግ ያስለቅሳል! ያሳዝናል!... ይህ መረገም ነው!
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
አብዝሃኛዉ እኮ በአማራ ስም የተሰበሰቡ አምሃራ ጠል ነዉ
@seyfkehantube2330
@seyfkehantube2330 2 жыл бұрын
የአማራ ሊቃን በቃ ለሽ ብለው ተኝተዎል
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
ሙታን ለራሳቸውም አልሆኑም።
@selinaselam6624
@selinaselam6624 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ተስፋ እንዳትቆርጥ ልዑል እግዚአብሄር ይርዳህ
@bulbulaatokkichaa2512
@bulbulaatokkichaa2512 2 жыл бұрын
ይህን ጀግና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ገብቶ ማየት ኢንፈልጋለን ታአምር ኢንደምፈጥር ለማንም ግልጥ ነው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ወይ ወንድሜ እኔ አፈር ልብላ የተማረ የማትወድ ሀገር የሌባ ስብስብ መንግስት እንደነዚህ ያሉ ንጡቅ አይምሮ ያላቸውን ወጣት ሰብስቦ ማሰልጠን አለበት።
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 3 ай бұрын
ኦረ እባክሽ አብይ መግስት መስሎን እድህ ያረገው
@sebsbie_m9787
@sebsbie_m9787 2 жыл бұрын
Guys this gentleman is an asset for Ethiopian then to African and the world, please let's save him. We need to save this talent. @ESAT please coordinate to support him.
@danb7084
@danb7084 2 жыл бұрын
How can he be helped? Minds like this are ways to our future.
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ
@daniellulie3474
@daniellulie3474 2 жыл бұрын
May God help you Bro. You're Genius.
@wmym
@wmym 2 жыл бұрын
እሱን ተውትና ልጁን ማግኘት የምንችልበትን ስልክ ቁጥር ስጡን። የሚረዱ ሰዎች ከውጪ እየፈለጉት ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
ወንድሙ መኮንን እባካችሁ እናንተ ችሎታዉ ስላላችሁ እርዱት። በፌስቡክ እርዳታ ብትጀምሩም እናዋጣለታለን።
@wmym
@wmym 2 жыл бұрын
@@abuhaile6517 ስልኩን ብቻ አፈላልጉልን። መቲን ጠይቄአለሁ። እሺ ብላኛለች፥ ግን ዕርዳታ ለማድረስ ወደሰሜን ሳትሃድ አልቀረችም።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
@@wmym እግዚአብሔር አምላክ ያሰባቹትን ያሳካላቹ እባካችሁን ይህ ምሰኪን የነገ ተሰፍ ነው
@birruselamawit7911
@birruselamawit7911 2 жыл бұрын
This is really amazing. We need to help him. Please Esat take initiative for fund raising. Thank you,
@KD-fk2eq
@KD-fk2eq 2 жыл бұрын
ባፋጣኝ መልስ ሊያገኝ እና የሞራል ካሳ መሠጠት ፣ይቅርታ መጠየቅ፣ ተገቢ ስራ ሊሠጠው ይገባል።
@mestuyegenieht5997
@mestuyegenieht5997 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይርዳህ!!
@lazarosesegnielmoo6146
@lazarosesegnielmoo6146 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን በካድሬ በምትመራ ሃገር ውስጥ ቦታ ባይኖርም የአለማችን ባለምጡቅ አይምሮ ባለቤቶች ይህ ችግር ደርሶባቸው ያውቃል ለምሳሌ ኒኮላስ ቴስላ ስለሆነም እባካችሁ ባለጸጎች ይኅንን ሰው ታደጉት ለዜናው ግን ኢሳቶችን እናመሰግናለን።
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝልጅ ይሄ ልጅ ሰው ያስፈልገዋል ኑቁ ልጅ ነው ፈጣሪይ ይ ርዳህ
@nexiemuemu4668
@nexiemuemu4668 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@konjitesubalewslays
@konjitesubalewslays 2 жыл бұрын
አማራ ስለሆነ ነው አይዞህ ወንድሜ
@wubishetdames3833
@wubishetdames3833 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@mulugetademissie2528
@mulugetademissie2528 17 күн бұрын
ጨምላቃ አለች እህቴ
@ethiopia5644
@ethiopia5644 2 жыл бұрын
እባካቹ ብሄሩ የትም እምነቱ ምንም ይሁን በማናቃቸው የነ አኒስታይን ቀመር እና በነ ኒውተን ህጎች ቆመን የቀረን ሰወች እንደነዚህ አይነት ስጦታወቻችንን አናባክናቸው
@umeryegoraw431
@umeryegoraw431 2 жыл бұрын
ኢሳት እውነትን በማውጣቱ ሊመሰገን ይገባል። የነዚያ ያልተማሩና ወደፊትም ለመማር የማይችሉ ባለስልጣናት መልስም በቅርቡ አሰሙን ልጁም ራሱን ይጠብቅ ኢትዮጵያ እንደ ድመት የገዛ ልጆቿን ቅርጥፍ አድርጋ የመብላት የረጅም ጊዜ ልምድ አላት።በተለይ እንዚህ ብሩህ አዕምሮ ያላቸውን!
@girmamolla3767
@girmamolla3767 2 жыл бұрын
ምናልባት አማሪ ስለሆነ ይሆን??ጽንፈኝነት ና ዘረኝነት እየጎዳን ነው።
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 3 ай бұрын
ማነው እድህ ያረገውብለህ ታስባለህ
@maryamethiopia8970
@maryamethiopia8970 2 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ ጥሩ ቦታ ያድርስህ ወንድሜ
@paster6667
@paster6667 2 жыл бұрын
This is shame for government,
@beletesisay468
@beletesisay468 2 жыл бұрын
Ere Shem on government
@Ashenafitsegaye
@Ashenafitsegaye 2 жыл бұрын
The "Beautiful Mind"
@aazz2412
@aazz2412 Жыл бұрын
እናግዘዉ
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 2 жыл бұрын
እመብረሃን ትርዳህ
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 2 жыл бұрын
ያሳዝናል! የልጁ ሞራል እንዳይወድቅ ሊደግፈው ይገባል ። ሽልማቱንም የሕግ አካላት ሊያስመልሱለት የገባል እላለሁ ።
@ORE-12
@ORE-12 2 жыл бұрын
Shame shame shame on Dr abiy .......
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
እንደው ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ኢሳቶች ይሄንን ወጣት እርዱት የሀገር ተስፋ ነው ትውልዱ ተስፋ አይቁረጥ አደራ ።
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 жыл бұрын
አይዛህ
@meseretdemissie336
@meseretdemissie336 2 жыл бұрын
ኢሳቶች እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ለራስ ነው አሁንም ከልጁ ጎን መሆን አለባችሁ
@selma5801
@selma5801 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ከልብ ያለ እውቀት ተደብቆ አይቀርም በራሱ ጊዜ ግልፅ ይወጣል አብሺር። እኔ በግሌ የታገተው እውቀትህ ይፋ ወጥቶ ለአንተም ለሀገርም ጥቅም ይውል ዘንድ ድምፅ እሆናለው።
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 2 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ጎብኘቶሀል ህይወት አዴስ ናት እግዚአብሔር ቀን አለው
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 Ай бұрын
Ayezok Egzabehir kategar newzaren edetetay yeredak amelak yenegenem esu fetare yawekal 😢😢😢❤❤❤
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ጀግና አይዝህ
@user-wk3nl8lc5x
@user-wk3nl8lc5x 2 жыл бұрын
መቼም እውቀቱም ግፉም ያለው ዐማራ ውስጥ ነው ዐማራ መሆኑ ነው እንደዚህ እሚያንከራትተው የአማራ መሪዎች የሙታን መንደር ወኔቼው የተሰለበ ወንዶቹ እንደወንድ አይሆኑ እስርቤት ሳይገቡ ውስጣቼው ተኮላሽቷል ጭር ያድርጋችሁ በአንድፊቱ ታስራችሁ በተኮላሻችሁ
@silvergold2134
@silvergold2134 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 3 ай бұрын
​@@silvergold2134ምን አባክ ትስቃለህ አወ አማራ ስለሆነነው እድሀ የሆነው
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ በእውነት ያሳዝናል
@girmapaulos3615
@girmapaulos3615 2 жыл бұрын
If Ethiopia does not insure this kid to get inti MIT Boston, I would would be very happy to sponsor him to get in any school in the US or England. These is precious mind not just for Ethiopia but the whole World.
@crosstube1386
@crosstube1386 25 күн бұрын
ቅመስ ብዙ አለን እንዲህ ለአገሪቷ ብዙ የለፋን ዛሬ የሚተፈብን
@zelalemgizachew5563
@zelalemgizachew5563 2 жыл бұрын
A wise man one said " Never Trust The Government. "
@merikonjo798
@merikonjo798 2 жыл бұрын
የኔጀግናአዪዞህወኒዲሚ
@wondwesenfantaye1955
@wondwesenfantaye1955 2 жыл бұрын
አይዞህ ፈጣሪ ይረዳሀል።
@nigistteweldemedhin6991
@nigistteweldemedhin6991 Жыл бұрын
እንዴት ያሳፍራል ያሳዝናል!!!
@mesaytsma9414
@mesaytsma9414 2 жыл бұрын
ስልኩን አስቀምጡልን ብዙ ሰው ስልኩን ይፈልጋል
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
ትናንት ተነግሯል ወንድሜ
@floop10
@floop10 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 2 жыл бұрын
ያአላህ
@endris5178
@endris5178 2 жыл бұрын
አቺ አገር አይለፍለሽ የዘረኝነት ፅግ ከዝበላይ አናይም በቃ ጥፋት ይገባናል😥😥😥😥
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 2 жыл бұрын
Wayineeee yilayilll Egaziber Abazito yigalaxalaha wadameee 👍👍👍
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 2 жыл бұрын
We have to do our best to help him and our country
@nebyouazage4032
@nebyouazage4032 2 жыл бұрын
That's how geniuses are treated. Knowledge is always looked down upon and considered unreal. It's a sad reality.
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Wow sad and heartbreaking for this kind of painful. Why they sent to out side they might create formula with his ideas 💡. The one sent to abroad will be responsible for this all. Justice ⚖for this young man. Long life and health for this young man. Amen.
@ethioadistube4704
@ethioadistube4704 2 жыл бұрын
Wow Amazing
@temesgengirma3126
@temesgengirma3126 Ай бұрын
የኔ፡ምሁር እግዚአብሔር ይጠብቅህ።ይች ሀገር የደደቦች መናኸሪያ ሆነች😢
@fissehahassen7967
@fissehahassen7967 2 жыл бұрын
የአማራ ምሁራን ነን ብላችሁ እብረት የመሰረታችሁ ልሂቃኖች ከቶ ወደየት ናችሁ? ህብረታችሁ ትውልድን ይታደግ እንጂ ጎበዝ።
@wediansba6551
@wediansba6551 2 жыл бұрын
well came to ethiopia
@abiyotmelikie3930
@abiyotmelikie3930 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ልጅ እጅግ በጣም ጎበዝ አሉ ግን ሰው የለም
@rehimaamare-mz1ol
@rehimaamare-mz1ol Ай бұрын
ሱብሃን አላህ 🤔 አብሽር 🥺ውንድሜ
@edomdereje5273
@edomdereje5273 2 жыл бұрын
በእግዚሐብሔር ብለችሁ ይሕን ወጣት ለኢትዮጰያ ትልቅ ስራ ይዞ የመጣ ስለሆነ እሱከሚያገኘው ጥቅም በላይ ሀገር የሚጠቅም ስለሆነ የሚመለከተው የመንግስት አካል በእገዚሐብሔር ብለችሁ አርዱት የኢትዮጰያ ሕዝብም ለመርዳት አንተባበር
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 жыл бұрын
ከብዙ አመት በፊት ከወሎ ክ/ሃ እንዲህ ያለ የሂሳብ ሊቅ ተገኝቶ በኢትዮጵያ ሬድዮ ቀርቦ ነበረ። ሃገር በአግባቡ ሳትጠቀምበት ቀርታ ወጣቱ የጤና ችግር ገጥሞት ሲዋትት እ ንደነበረ አስታውሳለው።
@getachewtadesse7257
@getachewtadesse7257 2 жыл бұрын
ሞቶል
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ሌክ ነክ አሁን በህይወት የለም
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 жыл бұрын
የአምባሰሉ ውጫሌ ፖሊስ ጣቢያው አደራ በሊታ መሀይም ሰራተኛ እባክህን የተሸለመውን ዋንጫ መልስለት ፡፡ ዋንጫነቱ ለእርሱ እንጂ ለአንተ ጣሳ መሆኑን አትርሳ ፡፡ ፖሊስ ጣቢያውም ስሙን ያድስ ፡፡
@munajibo6090
@munajibo6090 2 жыл бұрын
Mashallahe
@binzayd5862
@binzayd5862 2 жыл бұрын
ይህ ነገር የኢትዮጵያውያን ባላሃብት ሆዳምነትን ነው ያሳየኝ ልክ ነኝ?
@AntenehMoges-zh5cs
@AntenehMoges-zh5cs Ай бұрын
ያሳዝናል አቤት እኛ ያልታደልን ህዝቦች ይሄን አዋቂ መንከባከብ ሲገባን ምንም ማለት አይቻልም
@Roha1224
@Roha1224 2 жыл бұрын
በምን እንርዳው
@yonasgetahun6768
@yonasgetahun6768 2 жыл бұрын
አድራሻውን ማግኘት ከቻላችሁ /ማግኘትየሚቻልበት መንገድ ካላ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እካ የሌባ ሀገር ናት እጭ አሁን ይህ ጀግና ልጅ የት በደርሰ ነበር
@4killodaily
@4killodaily 2 жыл бұрын
ያሳዝናል አንደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ነው ሀገራችን ያጣችሁ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
ሃገሪቷ በዘረኝነት ላበደ ካድሬ ብቻ ነው ቦታ የምትሰጠው። የዚህ ልጅ እድል ዉጭ ሄዶ ተምሮ የሰዉ ሃገር ማገልገል ነው።
@hope-369
@hope-369 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ የልፋትህን ይክፈልህ
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o 15 күн бұрын
😢😢😢😢 በጣም ልብ ይሰብራል
@bezawitdagne173
@bezawitdagne173 2 жыл бұрын
ህዝቡን የጣለ ሃገርም መቼም ሃገር አይሆንም ! አፈር ያስበላን አሁንም !
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q 2 ай бұрын
አማራ ሥለሆነ ብቻ ነዉ👌👌👌👌👌👌☝️☝️☝️☝️
@deresedesta5740
@deresedesta5740 2 жыл бұрын
No one can do this in the world so let stand up to support him
@samsonbeshah5648
@samsonbeshah5648 Жыл бұрын
በሰለጠነው ዓለም ቢሆን ምን ያህል ክብር ባገኘ
@JosiYosef-d1q
@JosiYosef-d1q Ай бұрын
ice amezing
@najat3099
@najat3099 2 жыл бұрын
አላህ የሚጠቅምህን ይስጠህ ኢትዮጵያ አምላክ እደረጃ ደረስ አዘንኩ አይ ሀገር መጣት ሙስና እጂ በትምርት አደለም የሰዘነል
@makdaabreha9283
@makdaabreha9283 2 жыл бұрын
Shame on the Ethiopian government
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 2 жыл бұрын
ኢኖቢሺን ቴክኖሎጂ የአብን ሚኒስቴር እባክህ እርዳው ሥራ ስጠው ወሎየ አማራ ነው
@enkuselassieprecious9152
@enkuselassieprecious9152 2 жыл бұрын
የልጁን ስልክ ቁጥር እናም አካውንት ቁጥሩን የሚሰጠን ሰው ማነው?
@anshamohammed4651
@anshamohammed4651 2 жыл бұрын
ያረቢ ሲያሳዝን የኔዉድ አይዞህ ኢቶቢያኮ በጉቦኛ ሞልታለች አላህ ይርዳህ
@user-zn7go8nu7w
@user-zn7go8nu7w 2 жыл бұрын
ምንአይነት መንግስት ነው ይህንን እንካን ቢረዳ ምንጉዶች ናቸው።
@antennamanufacturing8705
@antennamanufacturing8705 2 жыл бұрын
ድርጅታችን የሚችለውን ይረድሀል ደውል (አድራሻው ይቀመጥ)
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
ልጁ ለመርዳት እንዴት ማግኘት ማግኘት ይቻላል
@yagersew437
@yagersew437 2 жыл бұрын
አገር ሲገማ፣ ሲጠነባ፣ ሲበሰብስ፣ እንቁ ዜጎቹንም እንደዚህ ይዞ ገደል ይገባል።
@MulugetaAlemayehu-k7x
@MulugetaAlemayehu-k7x Ай бұрын
❤great
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
አቤት ምቀኚነት ምን ይሻለናል እኛ ኢትዩጲያን አምላክ የእውቀትህን ዋጋ ይክፈልህ
@gashawshibabawtefera5464
@gashawshibabawtefera5464 2 жыл бұрын
በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ምን ነካቸው? በተለይ የወሎና ወልድያ ዩኒቨርስቲዎች። ምን አለ ብታመጡትና ብትንከባከቡት።
@abebaalle6516
@abebaalle6516 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያየ መቸ ይሆን እውነተኛ ልጆችሽን የምታስቢ
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 жыл бұрын
ህይወት ምርጫ ነው ከገባበት ሚወጣው መጀመሪያ እራሱ ነው
@user-jj8st5gp2f
@user-jj8st5gp2f Ай бұрын
Amazing
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
አልቅሠንም ሊወጣልን የማይችል መከራ ውሥጥ ሕዝባችን ዕየገቡ ማየትን ያክል ዕርግማን የለም።
@abebawarega4070
@abebawarega4070 2 жыл бұрын
ወንድሜ እኔም Applied Math.AAUተመርቄ በስንት መከራ አስተማሪ ሆንሁ። እናም ሂሳብ ለኢትዮጵያዉያን መርዝ።የአይምሮ ንብረትህን ለዉጪ ሸጡት ዶላር ፈሰሰላቸዉ።
@senaitabat601
@senaitabat601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ አባት
@Sami_tube
@Sami_tube 12 күн бұрын
Just like Edris from south Wollo who was a guest on Alebe show 20 years ago
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 2 жыл бұрын
እውነት ነው ይህ ልጅ አደለም ለራሱ ለሀገሩ ይጠቅማል ስለዚህ እንተባበር አካውንት ይከፈትለትና ከፍተኛ ት/ህርት ይማር
@TOMandJERRYfunnycartoonsworld
@TOMandJERRYfunnycartoonsworld 2 жыл бұрын
Wow…
@user-hb4jq7im3k
@user-hb4jq7im3k 2 ай бұрын
@mesfinteferahabe4211
@mesfinteferahabe4211 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@aschenakiaragaw2586
@aschenakiaragaw2586 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@dandebebe3808
@dandebebe3808 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ምጡቅ አእምሮ ያለው ወጣት ተመልካች አጥቶ ጎዳና መውጣቱ በጣም ያሳዝናል ። ተማሪዎችን በትምህርት ቤት እንቀልባለን ማለት ለአገሪቱ ጠቃሚ በአግባቡ የተማሩ ወጣቶችን ለማፍራት ይረዳል ተብሎ መሰለኝ ታዲያ እነኝህም ትምህርታቸውን ጨርሰው ሲወጡ እንደዚህ ወጣት የማይሆኑበት ምን ማረጋገጫ አለ። ለማንኛውም አእምሮው ሳይላሽቅ እና መፍትሄ እስኪያገኝ ድረስ የሚረዳበትን ብትጠቁሙን ጥሩ ነዉ። አመሰግናለሁ
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 25 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 25 МЛН