Anchor Media አቶ አንዳርጋቸው ለኮ/ል ቢኒያም መልስ ሰጡ፥ የሚበላው ያጣ ህዝብ መሪውን ሊበላ ተዘጋጅቷል፥ ድሮኖቹ ምነው ጠፉ? አቶ አንዳርጋቸው ስለፋኖ

  Рет қаралды 142,010

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 496
@mesimesi998
@mesimesi998 7 ай бұрын
የሚዲያዉ የጦር አዛዥ መሳይ መኮነን እናመሰግናለን !❤❤❤
@ethio8774
@ethio8774 7 ай бұрын
ትክክል👌🏽
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 7 ай бұрын
😂😂😂👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@E4ever98
@E4ever98 7 ай бұрын
አጋሰስ ጆኖሳይደር 95 ለ 5
@fhgrdgf9686
@fhgrdgf9686 7 ай бұрын
ምድረባዳየግብጥተላላኪ
@ephremgebre50
@ephremgebre50 7 ай бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ አማራ ሁሉም ወደ አንድ ካልመጣ ዉጤቱ ዉድቀት ነዉ አሁን የተገኘዉ ዉጤት ከመቶ ሲሰላ 25/100 ነዉ እባካችሁ አንድ ሁኑና ኢትዮጲያም ትዳን
@tezeraworku5532
@tezeraworku5532 7 ай бұрын
Qqq 2qf
@frewatiklt9417
@frewatiklt9417 7 ай бұрын
😂😂😂 ትዳን ነው ያልከው? 😂😂😂
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 7 ай бұрын
አማራ ከትግራይ ጋር አንድ ካልሆነ አገር አትድንም! ብልፅግናም ይሔንን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ነው አማራና ትግራይ እንዳይስማሙ ወልቃይት ብሎ አጀንዳ የሰጣቸው። አማራ ሞኙ አይደለም ሊነቃ እራሱ አንድ መሆን አልቻለም አይችልምም
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג 7 ай бұрын
ሰላም መሳይ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ሕዝባዊ ግንባር ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 7 ай бұрын
አቶ እንዳርጋቸው በጊዜ ነቄ ብለሃል እንደ ብርሃኑ ነጋ ሳትዋረድ 😊
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
Poor ብርሃኑ ነጋ !ወደሽ ከተደፋሽ! በተራ መሃይም ዱርየ ሲዋረድ ማየት ይሰቀጥጣል።
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 7 ай бұрын
ኧረ ምነ በወጣው ዱባና ቅል አበቃቀሉ ለየቅል አሉ አይመጥነውም
@peace-x9s
@peace-x9s 7 ай бұрын
ለራሱ አልተዋረደም ኢትዮጵያ ግን አዋርዶ ነው ያመለጠው
@BadarAhmmed-t8w
@BadarAhmmed-t8w 7 ай бұрын
ስለኦነግ ኢትዮጵያ ምቸገረዉ😂​@@peace-x9s
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
@@peace-x9s ራሱም ቢሆን አንድ እጭበርባሪ ግለሰብን ለአመታት ደግፎ አምባገነን እንዲሆን በመርዳቱ ከታሪክ ተጠያቂነት አያመልጥም
@Thetruth26747
@Thetruth26747 7 ай бұрын
አንዳርጋቸው ፅጌ ለፋኖ ትግል እጅግ በጣም አስፈለጊ ሰዉ ነዉ።ግን የተደበቀ አጀንዳ ያላቸዉ ሰዎች ግን በማጥላላት እና በዉሸት ወደትግሉ እንዳይቀርብ እያደረጉት ነዉ።ይህ ማለት ሊደብቁት የሚፈልጉትና በእዉነተኛ ሰዎች እንዳይታወቅባቸዉ የሚፈልጉት ድብቅ አጀንዳ አለ ማለት ነዉ።በአማራ ህዝብ ደም ለመነገድ የሚፈልጉ አሉ ማለት ነዉ።እነሱን መለየት አለበት።የዛኔ የሚፈለገዉ ለዉጥ ቶሎ ይመጣል።
@nanimeba9802
@nanimeba9802 7 ай бұрын
በትክክል እውነት ሁሌ እምለው
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️💪💪💪
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 7 ай бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@Hab_Jr
@Hab_Jr 7 ай бұрын
ለአማራ ህዝብ ህይወታቸውን ለመስጠት የቆረጡ የቁርጥ ቀን ልጆች እያሉ አንዳርጋቸው አደለም ወደ ትግሉ ሊገባ አይጠጋትም ይሄ የእፉኝት ልጂ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 7 ай бұрын
ይህ ቆሻሻ አማራ የለም ያለዉን መጀመርያ ይቅርታ ይጠይቅ
@ItsMe75586
@ItsMe75586 7 ай бұрын
መሳይ ክፏ አይንካህ አብዝቼ አከብርሃለሁ እወድሀለሁ አንተ ልዩ ነህ
@Gantana844
@Gantana844 7 ай бұрын
Ahya
@gashaw278
@gashaw278 7 ай бұрын
Mesay Mekonen and Ato Andargachew Tsigie , thank you for your presentation
@Mathew2116
@Mathew2116 7 ай бұрын
ባባ አንዳርጋቸው እስካሁን የሄዳችሁበት መንገድ አገሪቱ ከድጡ ወደማጡ ነው የመራት እባክዎት ጡረታ ያውጡና ልጆችዎን ዝምብለው ያሳድጉ
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 7 ай бұрын
ደካማው ትውልድ ቁጭ ብለህ ተመከር የትኛው እውቀትህ ነው
@dinkayhusorsa9762
@dinkayhusorsa9762 7 ай бұрын
መሳይ የእውነት ሁለት ቀን ስትጠፋ በጣምነበር ያሰብኩት ፡እንኳን ወደሙሉ ጤንነትተመለስክ።!!!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 7 ай бұрын
Welcome Jegnoch God bless you. Messay hope you are getting better. God be with you all the time.
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 ай бұрын
አንዳርጋቸው ጽጌ ስልጣን የማይፈልግ ለህሊናው የሚኖር የዘመናችን ጀግና ሰው ጤናና ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥሆ::
@Jo05319
@Jo05319 7 ай бұрын
Thank you Messay and Ande
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 7 ай бұрын
መሳይ መኮንን ኢትዮጵያን ለማዳን የማንሆነው የለም እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይርዳን የአብይን እድሜ ያሳጥርልን😢😢😢
@Rest-k7b
@Rest-k7b 7 ай бұрын
Amnnnnn Amnnnnn Amnnnnn
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 ай бұрын
ስልጣን የማያጓጓው እንደ ብርሀኑ ነጋ ለሆዱ ሳይሆን ለህሊናው የሚኖር ይህንንም በተግባር ያስመሰከረ የዘመናችን ጀግና ሰው ጤናና ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ::
@hon237
@hon237 7 ай бұрын
መሳይ ፤ ለከፍተኛ አስተዋጽኦህ አመስግናለሁ።
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 7 ай бұрын
የአሁኑ የአቢይ መከላከያ ፈርሶ፣ ወደ ፊት የኢትዮጵያ መከላከያ በህግ የፓርቲ ጦር እንዳይሆን መደንገግ ነው። በህዝብ የተጠላ ሰውና ፓርቲ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
ጎጠኝነት፣አምባገነንነት፣ የፍርድ መጓደል፣ የሰብአዊ መብት ጥሰት ፣ችግርና ችጋር እረ ስንቱ መረረን ኡኡኡ
@Sarbet888
@Sarbet888 7 ай бұрын
My favorite commentators are engineer Yilkal and Ato Andargachew.
@debebeketema7193
@debebeketema7193 7 ай бұрын
ፋኖ ናናናናናናናናበለው
@MERARAW
@MERARAW 7 ай бұрын
አቶ አንዳርጋቸው የፓለቲካ አመለካከትህ ኢትዮጵያን ካለችበት አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ሊያወጣ የሚችል አስተማሪና ግራ የማያጋባ ግልፅ መፍትሔ ነው
@meserethailu7647
@meserethailu7647 7 ай бұрын
ጀግናው መሳይ እግዚያብሄር ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሀለሁ ለአንዳርጋቸውም እንዲሁ የሁለታችሁ ውይይት በጣም ያረካኛል ሰምቼም አልጠግባችሁም ሀቀኛ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 7 ай бұрын
ጎበዝ ሀገር ውስጥ ሚዲያው ሁሉ የበሻሻው የደሀልጅ ማሞገሻ ናቸው ያሉትም ተሰደዋል ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ሚዲያዎችን አለማበረታታት ንፉግነት ነው ፋፋኖኖ ያሸንፋል❤❤
@Rest-k7b
@Rest-k7b 7 ай бұрын
Amnnnnn Amnnnnn Amnnnnn ❤
@yemitasew1129
@yemitasew1129 7 ай бұрын
መሳይ እና አቶ አንዳርጋቸው እንኳን ደህና መጣችሁ:: እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቁጠርላችሁ::
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 7 ай бұрын
Thank you Messay lets give Fanos the chance to do their work on their own. They are still did great in this short period of time.
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 7 ай бұрын
God help us to be united all Ethiopians to throw away this satanic regime.
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 7 ай бұрын
በጣም ገንቢ ውይይት ነው እንበርታ
@alextomm2458
@alextomm2458 7 ай бұрын
በትክክል በተለይ የፋኖ ወደ አንድ እዝ አለመምጣት ሁሏችንንም ዋጋ ያስከፍላል በተለይ የአማራን ህዝብ! ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ ወደ አንድነት መምጣት እና ፍኖተካርታቸውን ለአለም መንግስታት ጭምር ማሳወቅ አለባቸው
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 7 ай бұрын
Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤
@getutadesse6121
@getutadesse6121 7 ай бұрын
Mesay ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@netsanet4all
@netsanet4all 7 ай бұрын
Thanks both of you guys, as always
@Swungne
@Swungne 7 ай бұрын
አረ የጠፋ ሰው በሰላም ነው ህዝብ አደጋ ላይ ነው ሙሁራኑ ፊኩኩር ትቶ ተሰባስቦ ሀገርንና ህዝብን ከአደጋ ታደጉ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 7 ай бұрын
አይዞን ወገኖቸ በዱአ በጾለት እንበርታ ቤተሰቦቻችን አደጋላይናቸው.
@godisgood3876
@godisgood3876 7 ай бұрын
Mesay blessed 💚💛♥️
@اال-ل4ي
@اال-ل4ي 7 ай бұрын
መሳይ አመሰግናለሁ ጀግኖች ኢትዮጵያዊ አማራ አመራ
@Auiopui
@Auiopui 7 ай бұрын
ድልለፋኖ ጀግናችን ጋሽ ኣንዳርጋቸው ፅጌ ከጎረቢቶቻችን ጋ ስልጠና ድጋ የመሳሰሉት ድጋፍ እፈልጋለን በተለይ በወልቃይት❤❤❤ አብይ ዝብ ይውደም
@dt3629
@dt3629 7 ай бұрын
THANK YOU ANDY FOR TELLING THE TRUTH ABOUT THE SITUATION OF THE COUTRY & THE CORRUPT MIND SET OF THE CURRENT GOV OF ETHIOPIA
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 7 ай бұрын
አቶ አንዳርጋቸው 🙏
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 7 ай бұрын
ለማይቀረዉ ሰልፍ በወኔ በሀቅ በፈጣሪ በመተማመን በእዉነት ና ድፈረት እንነሳ
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 7 ай бұрын
ጎበዝ በርቱ
@badmawededu6078
@badmawededu6078 7 ай бұрын
ጎንደር፣ ሸዋና ወሎ/ቤተ አማራ ልክ እንደ ሳተናው ሀቀኛ ጎጃም በአስቸኳይ በአንድ የፋኖ እዝ መታቀፍ አለባቸው፡፡ የአማራ ህዝብ ስቃይ እንዲበዛና እንዲራዘም እያረገ ያለ ማንም ሳይሆን በተለይም የሸዋ፣ ጎንደርና ወሎ ፋኖ በክፍለ ሀገር ደረጃ በአንድ እዝ አለመደራጀትና በአንድነት ሆኖ እየተናበበ በጋራ አለመስራት ነው፡፡ አንዳንድ ቆሻሻ ዲስፖራዎች አምላክ ከነቤተሰባቸው መአት ያውርድባቸው እና እነሱ ናቸው በገንዘብ እየደለሉ የሶስቱ ክፍላተ ሀገራት ፋኖዎች በክፍለ ሀገር ደረጃ በአንድነት እንዳይሆኑ እያደረጉ ያሉ፡፡ እነሱን ማጋላጥና ማግለል ግድ ይላል፡፡ ሰው በላው አገዛዝ ምንም አቅም የለውም፡፤ ነገር ግን ፋኖ በሚገባ አለመደራጀትና በአንድነት አለመቆም አቅም እየሰጠው ነው፡፡ በሀገርም ሆነ በውጪ የሚኖሩ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አንድ የፋኖ ወታደራዊና ፖለቲካዊ አደረጃጀት እንዲኖር የሚፈልጉና የሚመኙ ሲሆን ይህ ሲሆን በቻ ነው ትግሉን ወዲያውና ሙሉ በሙሉ የሚቀላቀሉ፡፡ በመሆኑም የሸዋ፣ ወሎና ጎንደር ፋኖ በክፍለ ሀገር ደረጃ ልክ እንደ ጎጃም አንድ ወጥ ሆኖ መደራጀት አለበት፡፡ ከዚያም በአማራ ደረጃ ፋኖ የጦርና የፖለቲካ ሁለት ክንፎች ይኖሩታል ማለት ነው፡፡ ይህ የሆነ እለት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ በያለበት የፋኖን ትግል የሚቀላቀል እና ሰው በላውን አገዛዝ በየቦታው የሚፋለመው ነው፡፡ የ4ቱም ክፍለ ሀገራት ፋኖ በአንድነት ተደራጅቶ የጦርና የፖለቲካ ሁለት ክንፎች ሊኖሩት ይገባል፡፡
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ
@Aነኝየቃሉዋስደተኛ 7 ай бұрын
እንኳን ተሺለህ መሳይ
@nejaali5801
@nejaali5801 7 ай бұрын
ልክነህ ህውሀት ሊሰራ አይችልም የሞተ ነገር እንዴት አርጎ ይሰሬል !!
@almazejigu2461
@almazejigu2461 7 ай бұрын
የጠላቴ ጠላት ለኔ ወዳጄ ነው ይባላል የተባበረ ክንድ እኮ ያሸንፋል ይህንን እባብ ተባብሮ መገፍትር ለህዝ ይበጃል
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 7 ай бұрын
አንከር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው አምሓራ:- አራሹ, ቀዳሹ, ተኳሹ, ነጋሹ, አንጋሹ, አቃፊውና ፍትሓዊው ችሏል! ወደፊት!
@DANIEL_ETH
@DANIEL_ETH 7 ай бұрын
Thanks for the very enlightening piece.
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 7 ай бұрын
ታድክያ ይህን እኩይ አባይ እልም ያለ የሥልጣን ጥመኛ ተማምከን ተማባረር ሌላ ምንስ አማራጭ አለን እንበርታ እንደራጂ ይህንን እኩይ ከሃዲ ይህዝብና የውድ ኢትዮጵያችን ን ጠላት ለማምከን በምንምመልኩ የማይመጥነዉ ወንበር ላይ የተቀመጠን ከሃዲ ይህዝብና የሃገር ጠላት ወድያ ብለን ለማባረር ልፍርድ ለማቅረብ ያለማሰለስ ተደራጂተን መነሳትና ይህንን እኩይ ከሃዲ ለማሠናበት ያለማሰለስ ጠንክረን መጉዋዝ ያለብን ላንድ ብኩን እኩይ የሥልጣን ጥመኛ ብለን ሁሉም ነገር ሲበላሺ ዝም ብለን አንመልከት የህዝብን ሃይል የሚያቸንፍ ምንም ምድራዊ ሃይል ስለሌለ አንዘናጋ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz 7 ай бұрын
My hero messy long live I would like to tnx for u series struggle
@daniminneapolis
@daniminneapolis 7 ай бұрын
THANK YOU ATO ANDARGACHEW 💯🙏👌✌️
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 7 ай бұрын
አይበገሬው ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ሆዳም በበዛበት አለም ላይ የሠው diamond ሆነህ የተገኘህ እባክህን ለራስህ የ 8 ስአት እንቅልፍ አትንፈገው::ታስፈልገናለህ::
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Ayalew18
@Ayalew18 7 ай бұрын
ጀግኖች ናችሁ
@englishworld1743
@englishworld1743 7 ай бұрын
Ato Andargachew, no words about you ❤, may God reward you for what you have done through your life
@KallidMussa
@KallidMussa 7 ай бұрын
ኤል ክላሲኮ ከፖለቲከኛውም ከጋዜጠኛውም እንደ እናንተ አይነት መቶ መቶ ኢትዮጲያ ቢኖራት የት እነደምንደረስ ታየኝ ክብር ይገባችዋል❤❤❤
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 7 ай бұрын
God bless you Ato Andargachew
@iam-amhara
@iam-amhara 7 ай бұрын
በርቱ መሳያችን❤❤❤❤
@yelekaltesfaye4339
@yelekaltesfaye4339 7 ай бұрын
...መሳይ እድሜ እና ጤና ይሰጥህህህህ.. ....በአቋምህ ለመፅናት ሞክርር
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 7 ай бұрын
አንዲ በእውነት ስለ ኮረኔል ቢያም የሰጠው ለእኔ እጅግ ስልጡን ሰው መሆንህን ይበልጥ እድረዳ አርጎኛል ልባህምነትን አከብራለው ዕድሜ እና ጤና ይስጥ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 7 ай бұрын
ከዲስ አበቤ ተነስቷል ዛሬ ዛሬ የፅሁፍ ተቃውሞ አሰምተዋል በርቱ ፋፋኖ አዲስአበባ ሲደርስ ነገሮች ይቀሉለታል በርቱድል ለፋፋኖኖ
@peace-x9s
@peace-x9s 7 ай бұрын
በል ጎበዝ ክነሬል ቢንያም ዓብይ ዓይን መግባቱ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው
@mylanderitrea8113
@mylanderitrea8113 7 ай бұрын
Andargachew is really one of the greatest Ethiopian political analysts who cover all aspects of the country.
@hibaamede4173
@hibaamede4173 7 ай бұрын
በጣም ገንቢ ሃሣብ ነው ሁሉም የተሣተፈበት አገራዊ ውይይት ተደርጎ የሁሉንም መብት ያስጠበቀች ጠንካራ አገር መፍጠር ያስፈልጋል፡፡ በአውሮፓ ገጠር ውስጥ በጭቃና በድንጋይ የተሠሩ ታሪካዊ ቤቶች እስካሁን ተጠብቀው አሉ፡፡
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 7 ай бұрын
በጥላቻ በቂም የተሞላ ግለሰብ ለራሱም ለሀገር አይሆንም ህዝቡን ከቀኝ ወደ ግራ ስታቃሉት ኑራችሆን መጀመሬያ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቁ ለሀገሬቱ ውድቀት የእናተም እጅ አለበት።
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪
@samamb8163
@samamb8163 7 ай бұрын
እረ ላይክ አርጉ ጏበዝ !
@birhanualemu6655
@birhanualemu6655 7 ай бұрын
Great and promising move!
@amanuelabede4538
@amanuelabede4538 7 ай бұрын
ANDERKACHEW TEKIKIL NEH FANO SHOULD STAND BY THEMSELVES!!! VICTORY TO FANO!!!!!
@gashaw278
@gashaw278 7 ай бұрын
Messay Mekonnen the best journalist. You are doing excellent job on providing current information for Ethiopian people. You are the hero in respect of journalism.
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ 7 ай бұрын
ዲል ለተገፍው ለአማራ ህዝባውሕ ሀይል💚💚💚💚💚
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 7 ай бұрын
ውዶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ጠብቆ ለውዲቷ አገራችን ለትንሳኤዋ ያብቃችሁ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ድል ለጀግናው ፋኖና ለተገፋው ለምትጮሁለት ህዝብ ይሁን አሜን!❤❤❤❤❤❤❤
@filiposhabtezghi4927
@filiposhabtezghi4927 7 ай бұрын
❤welcome Ato Andargachew ❤
@negatucheru9792
@negatucheru9792 7 ай бұрын
Thanks messay to present endargachew senior polotician who spent all his life to ethiopia despite the invitation given by abiye in high position and refused to accept it despite his previous comrade Berhanu nega who is power monger per professore mesfine wolde Mariam.
@BadarAhmmed-t8w
@BadarAhmmed-t8w 7 ай бұрын
በርቱ መሳይ ድል ለአማራዮ ፉኖ❤
@alesales5715
@alesales5715 7 ай бұрын
ፋኖ የሰፈር፣ወንበዴ ይውደም
@BadarAhmmed-t8w
@BadarAhmmed-t8w 7 ай бұрын
@@alesales5715 አንተጭራቅ ጋላ ከነዘርህ አንተ ውይም😏👹
@fasilgultnhe9608
@fasilgultnhe9608 7 ай бұрын
መሳይ ጀግናችን በርታ
@falkmayer1723
@falkmayer1723 7 ай бұрын
አቶ እንዳርጋቸው እንካን በደህና መጣህ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅🎉
@EfremMngst
@EfremMngst 7 ай бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ፅጊ ሰለፋኖ የሰጠኸው በጣም የሚገርም ትንታኒነው ፋኖ ባሰቸኳይ ወደ አንድ መምጣት አለበት የህዝብ ድቀት የበለጠ ድቀት ይጨመራል።
@demesachewWorkneh
@demesachewWorkneh 7 ай бұрын
መሳይ አንበሳውና አንዲ ጀግናው!!! ድል ለፋኖ!!!
@misrakkifle3519
@misrakkifle3519 7 ай бұрын
My dream for Ethiopia - that we get a leader as wise as Ato Andargachew. Maybe he himself should run.
@mohammednurshershewa2076
@mohammednurshershewa2076 7 ай бұрын
እባካችሁን ዘመቻ ሰላም እንዝመት
@TigestTigest-nc3ph
@TigestTigest-nc3ph 7 ай бұрын
ብረቱ ሰውዬ
@eyobmekuria3322
@eyobmekuria3322 7 ай бұрын
እረ ላይክ አርጉ በነጻ ነው
@TekiDechasa
@TekiDechasa 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ነገር የትግራይና አማራ ህዝብ በአዲስ አበባና በመሀል አገር ትልልቅ ከተሞች ላይ በብዛት በአሁነ ሰዓት ተሰድደወ በልመና ተሰማርተው ይገኛሉ ። እንዴት ያሳዝናል ያቃጥላል ። ፖለቲከኞቹ በስማቸው ተነግዷል ምንም የተጠቀሙት ነገር እንደሌለ ዛሬ ላይ ማረጋገጥ ይቻላል ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
አዎን ያሳዝናል !ይህን ያመጡብን አርቀው ማሰብ የማይችሉ የደደቢት ደደቦች ናቸው።
@AbdurahmanMuhamed-x9n
@AbdurahmanMuhamed-x9n 7 ай бұрын
💚💚💚💚Fano💚💚💚💚💚 💛💛💛💛Fano💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️Fano❤️❤️❤️❤️❤️
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 ай бұрын
አንዳርጋቸው ጽጌ ስልጣን የማያጓጓው እንደ ብርሀኑ ነጋ ለሆዱ ሳይሆን ለህሊናው የሚኖር ይህንንም በተግባር ያስመሰከረ የዘመናችን ጀግና ሰው ጤናና ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ::
@mynamar3984
@mynamar3984 7 ай бұрын
No more WAR Amhara vs Tigray
@teferikebede9722
@teferikebede9722 7 ай бұрын
አንድ አርጋቸው ስሙ ይናገራል! ስልጣን, ጥቅም የማያጓጓው፡ ለሀገር, ለህዝብ ሰላም ዲሞክራሲ ሲታገል የኖረ በሳል ሀቀኛ ቆራጥ ኢትዬዺያዊ። ለፋኖ ለኢትዮዺያ ትግል ያስፈልገናል!!!!!
@EndeshawNigusie
@EndeshawNigusie 7 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መሳይችን
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 7 ай бұрын
ትክክል ፊቱ የሚወጋው ነገር አለ እንዴውም ባይወጋ ማዲያቱ ከዚህ የባሰ ነበር ፊቱ እያበጠነው ማዲያቱን ለማጥፋት የሚወጋው መርፌ ነው እንዳልካቸው በደንብ አይተኸዋል ገና ገና ፋፋፋኖኖ ያሸንፋል
@bethelehemdereb6277
@bethelehemdereb6277 7 ай бұрын
Endargachew best long life❤❤❤❤❤
@Metagesmatsha
@Metagesmatsha 7 ай бұрын
Mesay anbesawu❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 7 ай бұрын
መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
@yosefgeberay2143
@yosefgeberay2143 7 ай бұрын
Hej Ato Andagachw i am gree with you a bout fano
@ምስርካሳየማርያምልጅ
@ምስርካሳየማርያምልጅ 7 ай бұрын
አቶ አንዳርካቸው ፅጌ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን ሰው አክባሪነቱ ይለያል ❤️
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም መሳያችን እንዲሁም አቶ እንዳርጋቸው
@Abay_Mado
@Abay_Mado 7 ай бұрын
የትግራይ ልጆች ጋር መስራትና ከህወሃት ጋር እንስራ ማለት በጣም የተለያዬ ነው
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 7 ай бұрын
አዲስአበባማ መፅዳት አለባት፣ በተለይ ውስጥ ውስጡን መኖሪያ ቤቶች ለሰው መኖሪያ የማይመጥኑ ናቸው፣ አንድ ሽንት ቤት ሐሀያ ቤተሰብ፣ አንድ ክፍል ቤት ሐሰባት ቤተሰብ ኡፍፍፍ። ዋናው ጥያቄ ከተሰራ በኋላ የሚሰጠው ለማነው??
@amanmeko
@amanmeko 7 ай бұрын
ዛሬ ጥሩ ትንታኔ ነው የቀረበው !!
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 7 ай бұрын
Misaye was going to mis guide the gust in case of benyam interview but andargachew saw that and answer it honestly and wisely with out trushing his mis chif in in interpretation of what beniam sayed bravo andargachew
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 7 ай бұрын
መሳይ የጀነራል ውባተአባተ ሞት በጣም ልብ ተሰብራል. ሁልጊዜ ስለጀነራል ውብአተ ጡሩነት ነው የሚመሰክረው. እኔ እራሱ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ ልባችን ተሰብራል💔💔💔😭😭😭😭😭
@addisuwondem7577
@addisuwondem7577 7 ай бұрын
መሳይ Old Town Alexandria ሂድና የ George Washington ቢሮ የነበረውን ሂድና ተመልከት ዛሬም አለ እየተጎበኘ ይገኛል፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች እያፈረሱት ካለው ያነሰና የሚገርም ነው
@getnettefera1205
@getnettefera1205 7 ай бұрын
ትጥቅ ተፈቶ ድርድር በአለም ላይ የለም ተኮስ አቁሞ ነው ድርድር እንጅ ትጥቅ ፈቶ አይሰራም ትጥቅ ተፈቶ ድርድሩ ባይሳካስ ባይስማሙ ምን ሊሆን ነው
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 7 ай бұрын
ትክክል ነህ እቶ አንዳርጋቸው:: ፋኖ በፍጥነት ወደ አንድነት መምጣት አለበት:: አንድነት ኃይል ነው!
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 7 ай бұрын
"ትዉልድ እንዳይደናገር አንዳርጋቸዉ ፅጌ ባይናገር" በዉቀቱ ስዩም
@mikeendale3738
@mikeendale3738 7 ай бұрын
መሳይ በዛውም የአብይ እና የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነገር ምን እንደሆነ አቶ እንዳልካቸውን ጠይቅልን ለትግሎ ይረዳናል
@akalhamer5959
@akalhamer5959 7 ай бұрын
ድሮን እስከ ትላንት ያቆመበት ምክንያት ከገንዘብ አበዳሪዎች ጋር ስምምነት እስከሚደረስ ነበር ; ልክ እነሱ ከአዲስ አበባ ሲወጡ ትላንት ከጎንደር ከተማ ወልቃይት ባለው ቦታ ላይ ከባድ የአየር ጥቃት ፈፅሟል ;
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
ይሄ እብድ ሰይጣን ደም ሳይጠጣ ማደር አይሆንለትም።
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 7 ай бұрын
አንዳርጋቸው ጽጌ ስልጣን የማይፈልግ ለህሊናው የሚኖር ከእስክንድር ነጋ ቀጥሎ የዘመናችን ጀግና ሰው ጤናና ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥሆ::
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 111 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
Новости дня | 23 ноября - вечерний выпуск
4:45
Euronews по-русски
Рет қаралды 37 М.
Bahru Zewde, Addis Ababa University
3:42
Stellenbosch Institute for Advanced Study
Рет қаралды 11 М.
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3 МЛН