በነገራችን ላይ! አንዳርጋቸው ጽጌ - #01- Benegrachin Lay! - Andargachew Tsige [Arts TV World]

  Рет қаралды 442,143

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

በነገራችን ላይ! #01አንዳርጋቸው ጽጌ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
Benegrachin Lay! #01 - Andargachew Tsige with Dereje Haile
#BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ #AndargachewTsige #አንዳርጋቸውጽጌ

Пікірлер: 489
@ewnetm6420
@ewnetm6420 5 жыл бұрын
I like this journalist the way he talk
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ
@ጏልባህረነጋሲመርዱእ 3 жыл бұрын
አቶ ደረጀ ሀይሌ በጣም የምወድህና የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ አስታውስሀለሁ ልጅ ሆኜ ካባቴ ጋር ሬድዬ ክፍል ስመጣ አባቴ መስታወቅያ ሚኒስተር ሳንሱር ክፍል ነበር አባቴ በዛላይም ደርቦ የውጭ አገር የአንሳ ኮርስፕንደትም ነበር ከነ አብርሀም ቢቢሲ እና ከነ ሳባ አጃንስ ፕሬስ ጋር:: አቶ ደረጀ አንድ ጥያቄ አለኛ የምጠይቅህ ሳራ መኮንን ሳንሱር ክፍል የነበረችው ባለቤቷም የሬድዬ ክፍል ሀላፊ ነበር ስሙን ግን ረሳሁት ሳራ ያኔ ወያኔ ሲገባ ከጅማ ባር ፋትለፋት መተው አፍነው ኩንቢ መኪና ውስጥ አስገብተዋት ሄዱ ከዛ ወድያ እንደወጣች አልተመለሰችም የምታውቀው ነገር ይኖር?? አመሰግናለሁ::
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 5 жыл бұрын
አንዲ ሁሌም የቆምክበት ማማ ትልቅ ነው አከብርሃለሁ ደረጀም አጠያየቅህ ድራማዊ የሆነ ስለሆነ ይመስጣል
@selammamo4166
@selammamo4166 5 жыл бұрын
We respect. Ato Andarigachew Tisga and le Derege Haila
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 5 жыл бұрын
ዴሬ እድሜ ጤና ክብረት ይስጥሊኝ ምርጥ ጋዜጠኛ እባክህ በሪታልን በሌላ ሰው ባይነኩ ባንተ ቢጠየቁ እምላቸው ብዙ ሰውች አሉ እባክህ እነሱን እየፈለፈልክ አቅርብልን
@ጠአመዜማ
@ጠአመዜማ 5 жыл бұрын
ፖለቲከኛ ሲባል በኔ እይታ ውሸታም ሲያልቅ ደግሞ አያምር የኔ እውነተኛ ሰው አንዳርጋቸው ፅጌነው
@maku.hebron
@maku.hebron 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ሰውነትህ ተመልሷል ከስር ቤት ስትወጣ በጣም ከስተህ ነበር
@mohammedibra9444
@mohammedibra9444 Жыл бұрын
Asmesaye acheberbari neh
@abyalewtemesgen8859
@abyalewtemesgen8859 4 жыл бұрын
dere enamesgenalen
@str7749
@str7749 5 жыл бұрын
የደራው ጨዋታ በ arts tv ላይ በ በነገራችን ላይ!•••••••••••• ኑሩልን!
@ephremsetegn872
@ephremsetegn872 5 жыл бұрын
ደሬ የጋዜጠኝነት ጥግ የሆነ ጥያቄና መልስ ነው:: ለሌሎቹ ጎርፍ ላመጣቸው ጋዜጠኛ ነን ለሚሉት ማንበብ ሙሉ ሰው ማድረግ ብቻ ሳይሆን ለማህበረብ እድገት ወሳኝ መሆኑን ለመረዳት የሚያስችል ቃለ ምልልስ ነው ለእኔ!! አመሰግናለሁ ደሬ::
@befekadudebebe6833
@befekadudebebe6833 5 жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ ደረጀ? እስከዛሬ ድረስ የት ሄደህ ነው የማንም መጫወቻ ያደረከን?እንኳን ደህና መጣህ።
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 5 жыл бұрын
የማንም መጫወቻ ትክክል የነቤቲ አይነቶች መጫወቻ አይ ጊዜ
@metekudingle4036
@metekudingle4036 5 жыл бұрын
The interviewer talks way to much taking to much time not letting the guest have enough time to respond
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 жыл бұрын
ዋጋ በሚከፈልበት ወቅት ተደብቀው አሁን ብቅ ካሉት ሆዳሞች አንዱ ነው።
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
@@ethiozare8001 ለማን ብሎ ነው ዋጋ እሚከፍለው ባክህ ኣፍሪካ ውስጥ ለህዝብ የቆመ መንግስት ኣለ ሁኖ ነውን የሰዉን ክብር ብትጠብቅ ተየሻለ ነው
@tr7094
@tr7094 3 жыл бұрын
@@ethiozare8001 Thanks ጭራሽ ዘረኝነትን ማቀንቀን ጅምሩዋል
@antetube6090
@antetube6090 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ የፖለቲካ ሰው ጋር በጣም ደስ ይላል
@zafuzembel7087
@zafuzembel7087 5 жыл бұрын
ደረጀ ኃይሌ አዲስ ፕሮግራም #በነገራችን_ላይ በArtsTvWorld im happy for u dere በነገራችን ላይ ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው!
@abbaelias9507
@abbaelias9507 4 жыл бұрын
@Tarek Abou Chabake 2
@estifanostekle3640
@estifanostekle3640 3 жыл бұрын
@Tarek Abou Chabake llll
@gudukassa982
@gudukassa982 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጠለቅ ባለ ጥናት ላይ ቢመሰረት ደግ ነበር። በደርግና በህወሀት ዘመን የሰለቸንን ማሽቃበጥ ባህርይ በግሉ ቴሌቭዥን ብቅ ባይል መልካም ነበር። ለምሳሌ ፩: አንዳርጋቸው የኢህአፓ መሳሪያ አጓጓዥ ባንክ ዘራፊ ነበርኩ ሲል ጋዜጠኛው ይህ ታጣቂ ቡድን ማን ይባል ነበር ብሎ መጠይቅ ነበረበት። መሳሪያ የሚይዙት "ስኳድ" የሚባሉት ገዳዩች ቡድን ነበር። ነጭ ሽብር አፋፋሚዎች ገዳዬች ነበሩ። አንዳርጋቸው ታዘህ ገለሀል ብሎ መጠየቅ ነበረበት። ፪: አንዳርጋቸው ወያኔ ሲገባ ታክሲውን ለንደን አቁሞ ከነመለስ ጋር ካርታ ተጫውቻለሁ የሚል ትርክት ይዞ ከዳዊት ዩሀንስ ጋር አዲስ አበባ ገባ። ዳዊት ዬሀንስ የፓርላማ አፈ ጉባኤ ሆነ አንዳርጋቸው ጽጌ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነ በመለስ ዜናዊ ተሾመ። ፫: የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆኖ ሀገር የማይታወቅ ህወሀትን ሊያውቀው የማይችለውን የሊዝ ፓሊሲ ከእንግሊዝ መሀከለኛው ዘመን እምጥቶ የኢዮጵያውያንን ይቺው የቀረችውን 500 ካሪ ሜትር አስቀማ። ይሄንን የአንዳርጋቸውን ህግ ተጠቅሞ እነ አርከበ ከተማውን አጽድተው ለዘመዶቻቸው ፎቅ መስሪያ ሰጡት። በአንዳርጋቸው ህግ የአዲስ አበባ መብት ተቀምቶ የአዲስ አበባ ነዋሪ ርስቱን ተነቀለ። አሁንም እነ ታከለ ኡማም እና ጃዋር ይሄንን የአንዳርጋቸውን ህግ ተጠቅመው መጤ ብለው ሊያባርረት አቀባብለው ተቀምጠዋል። ፬: አንዳርጋቸው አባቱን የጉራጌ ህዝብ ወኪል አደርጎ በሽግግር መንግስት አስገባ። በዛን ዘመን የነበሩ ኢትዮጵያን የሚወዱ እነ ፕሮፌሰር አስራት ስርአቱን ሲቃወሙ እሱና አባቱ ደግሞ ይህንን ህገመንግስት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጫኑ። አንዳርጋቸው የራሱን ብቻ ሳይሆን አባቱንም ለመለስ መጠቀሚያ አድርጎ ያቀረበ ነው። ጋዜጠኛው ይሄንን እንኳን ዘለው። ፭: የኢትዮጵያ ሰራዊት የደርግ ሰራዊት ተብሎ እንዲበተን አንዳርጋቸው ከነ መለስ በረከትና ታምራት ላይኔ ጋር ሆኖ አይደለም የበተኑት። ይሄንን ውሳኔ ትክክል አልነበረም ብሎ አንዳርጋቸው ጽፏል። ስንት የወታደር ልጆች አባቶቻቸው ሀገራቸውን ለማስከበር ደም ባፈሰሱ መንገድ ላይ ተጥለው ተራቡ ለማኝ ሆኑ። ፮: ኤርትራ እንድትገነጠል ከነ በረከትና ስምኦን ጋር ሆኖ አስጸደቀ። አንቀጽ 39ኝን አጸደቀ። ፯: እህቱን ከለንደን አምጥቶ ለተፈራ ዋልዋ ዳረ። ወንድሙ ብዙነህም አምጥቶ እንዲሁ የህወሀት ጥቅም ተካፋይ አደረገ። አንዳርጋቸው ሁሉም ወንድሞችና እህቶቹን ከለንደን ታክሲ ነጂነት አውጥቶ የዘመኑ የቦሌ "ልኡላዊ ቤተሰብ" ለማድረግ ሞከረ። ይህም ሙከራውም በታምራት ላይኔ አጨናገፈበት። ገፋው አስወጣው። ይህንን ቂም ይዞ አሳያችሃለሁ ብሎ ተቃዋሚ ሆነ። ባይገፏት ኖሮ ከነበረከትና ጌታቸው የባሰ አገልጋይ ሊሆን ይችል ነበር። እኔ እኮ ጋዜጠኛው ለምን ህወሀትን ለማገልገል ገባህ ብሎ እንኳን አልጠየቀውም። ያሳፍራል። ፰: አንዳርጋቸው ትያትረኛዋን ጀማነሽ ሰለሞንን አገባ የሚገርመው ድምፅ ደግሞ የጀማነሽም ታላቅ ወንድም መሀተመ ሰለሞን መለስ ጋ አቅርቦ አቃቤ ህግ አድርጎ አሹመ። የአቃቤ ህጉ ደግሞ እነ ፕሮፌሰር አስራትን አሳሰረ የመላው አማራ ሰዎችም በየቦታው ተገደሉ ብዙዎችንም ወደከርቸሌ ተወረወሩ። አንዳርጋቸው ብአዴን ሆኖ እነ ፕሮፌስር አስራትን በሚስቱ ወንድም ሲያሳስር የመላ አማራ ሰዎችን ሲያሳድድ በበደኖ፣ በአርባጉጉ፣ በአሰቦት፣ በየቦታው አማራ ተብለው ደሆች ተጨፈጨፏ፣ ተቃጠሉ፣ ተፈናቀሉ። አንዳርጋቸው የት ቦታ ነው ይሄንን የተቃወመ። ይህ ጋዜጠኛ ይሄንን እንኳን ሳይጠይቅ የሚገርም የሚገርም እያላ ማሽቃበጥ ነበረበት? ፰: አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈጸመውን በደልም ጠቀስ አድርጎ ቢጠይቀው ኖሮ የጋዜጠኝነት ሞያውን በተወጣ ነበር። አንዳርጋቸው ወሬ ለማሳመር ዶ/ር ተስፋዬ ደበሳይን አጓጓዝኩ ይላው። ድሮ ደግሞ ክፍሉ ታደሰን ነበር። ተስፋዬ ደበሳይን ሲገደል ወንድሜ እዛ ነበር ይላል። ተስፋዬ ደበሳይን ያስገደለው የአክስቴ ልጅ ነው ይላል። አሁን ተስፋዬ ደበላይ ተከቦ ሲታኮስ በቀይ ሽብር ዘመን የሱ ወንድም እንደ ተጋጨ ሲኖ ትግል ሰው ከቦ ወሬ የሚያይበት ነበር። እሱስ የኢህአፓ ስኳድ ከነበረ ታዞ ገድሎ እንደነበር ቢጠይቀው ደግ ነበር። የሚያሳዝነው አንዳርጋቸው ሳይሆን የሚያሽቃብጠው ጋዜጠኛው ነው ያናደደኝ። አንዳርጋቸው ከኤርትራ ጋር ያደረግነው ስምምነት የኢትዮጵያን ጥቅም አሰጠብቀን ነበር ይላል። አንዳርጋቸው እኮ ኢህአፓ ሆኖ የኤርትራ ጥያቄ የቅኝ ግዛት ጥያቄ ነው ብሎ የታገለ፣ ከህወሃት ጭፍራ የብአዴን አባል ሆኖ ከነ በርከት ጋር ቁጭ ብሎ የኤርትራን ነጻነት ያወጀ ሰው ነው። አሁን በፈጠራችሁ ስደተኛ ሆኖ አስመራ ሄዶ ከኢሳያስ ጋር ሲቀመጥ የኢትዮጵያ አንድነት አክብር የሚል ጅማት በውስጤ ነበር ማለት ይችላል። ቀልድ ነው? ዛሬም አዲስ አበባ ሆኖ ይህቺን አይልም። ይሄው እነ እስክንድር ሲሳደዱ የቤተመንግስት አማካሪ ለመሆን አይደለም ማሽቃበጡ። አንዳርጋቸው ተስፋዬ ደበሳይን አውቀዋለሁ ሲል ውነት ብሎ እንኳን አልጠየቀውም። ያ ይቅር። አንዳርጋቸው ያኔ ስንት አመትህ እድሜ ነበር ብሎ እንኳን አልጠየቀውም። አንዳርጋቸው የዛሬ 45 አመት የ 19 አመት ውርንጭላ እንደነበረ ያሳይ ነበር:: እስቲ አስቡት በዛ በቀይ ሽብር ግዜ ተስፋዬ ደበሳይ አንድ የ18 አመት ሹፌሩን ማንነቱን ሲነግረው። ወይ ቀልድ። የሚያውቀው ደግሞ ተስፋዬ ደበሳይ ተከቦ ሲገደል ሌላ የአንዳርጋቸው ታናሽውርንጭላ የነበረ ወጣት ምናልባትም 16 ወይንም 17 አመት የሆነ ወጣት ቆሞ ያይ ነበር ማለት ደግሞ አስቂኝ ነው። በአንድ በኩል ከሱዳን ስሄድ ሙታንታዬ በቅማል ስለተባ ካርቱም ኤርፓርት ጥዬ ያለ የውስጥ ሱሪ እንግሊዝ የገባሁ ይልና በሌላ በኩል ደግሞ አሜሪካዊ በሰጠኝ 10 ዶላር ሮዝማን ሲጃራ ገዝቼ 3 ዶላር ነው የተረፈኝ ይላል። የዛሬ 40 አመት 10 ዶላር በዛሬ ገበያ 500 ዶላር እንደማለት ነው። ሙሉ ሱፍ ከነ ቡታንታው ይገዛለት ነበር። የ7 ዶላር ሲጃራ ስንት ስቴካ እንደሚሆን ገምቱ። ታድያ ይህንን እንኳን ጋዜጠኛ አይጠይውም። ቃለ መጠይቅ ሳይሆን ማሽቃበጥ ነበር። ጋዜጠኛው አንዳርጋቸውን በጣም ትልቅ ሰው አድርጎ ስላሰበ እንደ ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ አድናቂ ሆኖ በመቅረቡ የጋዜጠኛ ሀላፊነቱን አልተቃወጣም
@wisemanz7059
@wisemanz7059 5 жыл бұрын
I don't think Dereje is a pro journalist, he just got an attractive voice that's why people like him so much and believe he's a journalist but he's a narrator instead. By the way the points in your comment make sense.
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 5 жыл бұрын
አንዳርጋቸው ፅጌ በህዝቡ መከበር ለምን አናደደህ አሉባልተኛ ።
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 5 жыл бұрын
ባንተ ትርኪምርኪ አሉባልታ ወሬ አንዳርጋቸው ፅጌን ካለበት ክብር ዝቅ ማድረግ አይቻልም አንዳርጋቸው ፅጌ የፅናት ተምሳሌት ነውና
@demelashamare5085
@demelashamare5085 5 жыл бұрын
Gudu Kassa አንተስ ባልከው መልኩ ብቻ ቢጠይቀው ትክክለኛ ጋዜጠኛ ይባል ነበር ወይ ?:: 2ኛ አንዳርጋቸው መፅሀፍ ብትጠላውም መፅሀፍን አንብበህዋል ውይ ? አይመሰለኝም ምክንያቱም ጥያቄዎችህ መፅሐፍን ሳይሆን ኢንተርቪውን ቤዝ ያደረገ እንደሆነ ያሳያል :: 3ኛ ሰለ አንዳርጋቸው መፅሀፉ ላይ የማናገኛቸው 1970 ያለውን ብዙ አዲስ ነገር አልገርከንም የእይታ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር :: 4ኛ እና ዋናው ድህር 1970 ያለውን ህይወት በተመለከት ቀጣይ ህይወቱን የሚፅፍልንን መፅሀፍ እስክናገኝ ድረስ አንተ የፃፍከውን ያአንዳርጋቸውን እፅፅ ሰውየው ካለው ተለዋዋጭ ባህሪ እንፃር ማየቱ ባይከፋም አንተ ባይህበት ጥላቻ ብቻ መመልከቱም ትክክል አይመስለኝም :: የሆነው ሆኖ 3ቱ የአንዳርጋቸ መፅሀፍቶች የአንዳርጋቸውን አወዛጋቢነትና የደረሰበትን የብስለት ደረጃ ያሳየናል ቢያንስ ቢያንስ የቀዳሚው ሓይለስላሴ ሰርሀት ላይ ራሱን እና የ 60ዎቹን ተውልድ የተቸበት እና ንስሃ የገባበት መንገድ ለማሰብ እና ለመኖር አንድአርጋቸውን መሆን ይጠይቃል :: 5ኛ ተወዳጁን አንጋፍ ጋዜጠኛ ደረጄን በተመለከት የወስድካቸው ረጃዎች 1ኛ ሰለ ጋዜጠኛው "የአቅም ውስንንት" ለመግለፅ ቢያንስ ቢያንስ የደራው ጨዋታ የተባለውን ቀዳሚ ሰሪው ላይ ከቀረቡ እንተርቪዎች ለማሳያነት መጥቀስ ነበረብህ 2ኛው ችግር የፕሮግራሙ በሀሪ ካለመረዳት የመጣ ይመስለኛል አንቱ ያልካቸው ዝርዝር ጥያቄ ለመጠየቅ ሰውዬውን ከ 5 ሰሀት በላይ መጠየቅ ማድረግ ያሰፈልጋል (እንደ መሀዛ ብሩ ረጅም ክፍል የሚወስድ ኢንተርቪው ማድርግ ይጠቃል ::
@tube-cf5zv
@tube-cf5zv 5 жыл бұрын
ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣችሁ!!!
@pragmatistyouth1774
@pragmatistyouth1774 5 жыл бұрын
Abuyeyeyeyeyeye yeni konjo dena neh?
@bettyjohn1593
@bettyjohn1593 5 жыл бұрын
Woyen kituna kabadaw bahal tafatabat
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 жыл бұрын
Betty John አነቺ ቅንዝረኛ?
@enatmarew6662
@enatmarew6662 4 жыл бұрын
@@bettyjohn1593 ዝቃጭ ነሽ
@sarahyitibarek2778
@sarahyitibarek2778 5 жыл бұрын
አንዲ ጀግና እውነተኛ በቁርጥ ቀን የተፈተነና የኢትዬጵያ ልጅ ዘመንህ ይባረክ
@gedionhaile1104
@gedionhaile1104 5 жыл бұрын
ደሬ ጌታዬ እንኳን አየሁህ ፣please ይልመድብህ love U Bro Keep It Up..
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 жыл бұрын
ዝነኛው ጋዜጠኛ አቶ ደረጄ ትረካህ ሁሌም ይመስጣል ያሰምጣል 👆👌👉 ለሁለታችሁም አድናቆት እና ክብር አለን ሠላም አይለያችሁ👍✌
@rahelmulu3695
@rahelmulu3695 5 жыл бұрын
የኔ ውድ አባት አንድዬ ተባረክ ዘመንህ የእረፍት ያድርግልህ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 5 жыл бұрын
ደሬ ታላላቆችህን (እነ ታደሰ ሙሉነህን...)አክብረህ አመሰግነህ አድንቀህ እንደማትጨርሰው ሁሉ እኛም በእጥፍ አንተን እናከብርሃለን እናደንቅሃለን ኑርልን!!!
@esmizeesmize531
@esmizeesmize531 5 жыл бұрын
ጣፋጭ አደበት ምርጥ ጠያቂ ደሬ በቴሌቭዥን መስኮት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@coolnassa1420
@coolnassa1420 5 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸውን በጣም የማከብረው ሰው ነው እግዚያብሄር ጤና ይስጠው እናም ጋዜጠኛውም ቆንጆ ድምፅ አለው አጠያየቁም ቆንጆ ነው...
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
Andargachew tsre Amara zeregna new !!! Ye Amara Hizb keyet wedet bilo yetsfe Merzegna !! teshome Mehayem nesh mesel dedeb !!!
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ ሰው አንዳርጋቸው ጋር እጅግ አዝናኝ ነበር። አንዳርጋቸው የረጋ አስተዋይና ገራሚ የኢትዮጵያ ልጅ ውይ ስወደው
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 4 жыл бұрын
እኔ እሰካሁን ይሄን ጋዜጣኛ በድምፅ ብቻ ነበር እማቀው
@brookxdfvfftafese3757
@brookxdfvfftafese3757 4 жыл бұрын
እናንተ እያላችሁ የወያኔና የጁሀር መቀለጃ ሆንን
@ካቡ
@ካቡ 5 жыл бұрын
ደረጀ ሀይሌ እና አዚቲ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፣ የእኛ ፈርጦች ክፋ አይንካችሁ
@ዲያስፖራኢትዮጵያ
@ዲያስፖራኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ኣቶ ኣንዳርጋቸው ቀጣዩ ስራህ ደሞ ወይም ታሪክ የሚሆነው ወደ መቀሌ ሄደህ ከህዋቶች ጋር መነጋገር አና ሻቢያን ከ አነ ዶክተር ኣብይ አንዳስታረቅህ ህዋትን ከመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ኣስታርቀህ ይህን መክረኛ ጥላቻ ላንዴም ለመጨረሻ ግዜ አንድትቀብረው አፈልጋለሁ ምክንያቱም በብዙ የተበደለክ መከራ ያየህ ሰው ይህን ማሸነፍ ኣያቅትህም
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
ደረጀ እጂግ በብዙ አክባሪህ ነኝ ድምፅህ የራሱ ነፍስ አለው
@finally7664
@finally7664 3 жыл бұрын
🤣😂🤣 I like your comment
@Zizi-s9d
@Zizi-s9d 5 жыл бұрын
This is a professional Journalism at it's best!! Mr Andargachew,the most decent and reasonable Politician ever !!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 5 жыл бұрын
Indeed!!!!
@bisratteklegiorgis767
@bisratteklegiorgis767 3 жыл бұрын
@@EM-gq9ix g
@MohammedAhmedteka
@MohammedAhmedteka 5 жыл бұрын
እዉነት አንዳርጋቸዉን መጽሀፍ ማንበብ ብቻ ሳይሆን ማጣቀሻ መጽሀፍ አድርጎ መጠቀም ግድ ይላል!!! የምጡቅ አስተሳሰብ ባለቤት ሳያመክኑት ፈጣሪ አተረፈልን !!!! ደሬ ምርጥ አንተም የዚህ ምርጥ ጀግናችን የጊዜ ሰሌዳ ትሩፋት መሆንህ ላለህበት የበሰለ የጋዜጠኝነት ስነምግባርና ብቃት አስተዋጽዖ አለዉ ለማለት ያስደፍረኛል!!!
@Nathanael-17
@Nathanael-17 5 жыл бұрын
Maraki n mesachi interview....
@bettyjohn1593
@bettyjohn1593 5 жыл бұрын
Kituna yalasatal warada
@denegelenate814
@denegelenate814 5 жыл бұрын
ደርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ስወድህ እኮ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@ወርቅነሽዘለቀ
@ወርቅነሽዘለቀ 5 жыл бұрын
አንዱዬ ውስጤ ነው
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 5 жыл бұрын
If I am not mistaken this journalist was Mengestu Hailemariam's impersonator in the narration of a book that was published a while ago. He seems like he has a unique oratorical skills.
@mimia6063
@mimia6063 5 жыл бұрын
አንዲ እንወድሀለን ክብር ይገባሀል ጠያቂው በጣም ደስ ትላለህ አጠያየቅህ አወራርህ ድምፅህ ስርአትህ በጣም ደስ ይላል ዛሬ ገናነው ያየሁህ አድናቂህ ነኝ ❤️
@ሰውመሆንሰውመሆን
@ሰውመሆንሰውመሆን 5 жыл бұрын
ደሬ እዴት እደምወድህ በስመአብ እድሜና ቴናውን አብዝቶ ይስትህ ሁለታቹም ውድድድድ🥰🥰🥰🥰
@endresseid3620
@endresseid3620 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አባታችን ማለቴ ታሪካዊ ፖለቲካዊ የነፃነት ታጋይ ማለቴ ማህተመ ጋንዴ የኢትዮጽያው ነው እሽ ደረጀ ገርማ ሞገስ አለህ አቀራረብህ ያምራል ግን በደርግ ጊዜ ባለስልጣን ነበርክ አነጋገርህ የጓድ መንግስቱን ሀይለማሪያም ንግግር አለብህ ማለቴ ቁርጥ ቁርጥ የሚል የቀይ ስጋ አይነት እሽ ሌላው እዬተለጠጠየመይባላ ስጋ አይነት ባለበት ዘመን አንተን መስማት አይሰለችም
@endresseid3620
@endresseid3620 4 жыл бұрын
አቤቶ 0595491620
@mesfintesfaye674
@mesfintesfaye674 5 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ስራዎችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው ፈታ ብለህ አድማጭን ወይም ተመልካችን ፈታ የምታደርግ ድንቅ ተሰጥኦ ያለክ ጋዜጠኛ ነህ።
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 5 жыл бұрын
ደርየ ትልቁ ሰው በቲቪ!!!!!
@DAMOT88
@DAMOT88 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ደሬ ከነለዛህ እወድሃለሁ ስለ መሣፍንት/ገብርዬ/ ብትጠይቀው ኖሮ ድስ ይለኝ ነበር ደሬ
@ወርቅነሽዘለቀ
@ወርቅነሽዘለቀ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን
@tilahuntesfaye4237
@tilahuntesfaye4237 5 жыл бұрын
እጅግ ከፍ ያለ ሰብዕና።
@yacobhabtu375
@yacobhabtu375 5 жыл бұрын
Where is Ethiopia kkkk
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 5 жыл бұрын
Dereje,best journalist and Andargachew is a humble person.
@megeez
@megeez 3 жыл бұрын
I got so emotional when he said "White people are lucky enough to still use their Grand Parents staff, But We Ethiopians can never predict our tomorrow, We live in such a reprehensible world."
@AbatkunTeshome
@AbatkunTeshome 3 жыл бұрын
ኮፍጣናው መንጌ ለኢትዮጽያ አንድነት የሰሩ፣ ብርቅዬ ፣ ሀገር ወዳድ እና ለእውነት የኖሩ ጀግና ናቸው!!!!
@channal376
@channal376 5 жыл бұрын
Wow Derje haile best journalist. I can’t even take off my eyes from the tv.
@wagayekabthi5286
@wagayekabthi5286 5 жыл бұрын
ውይ ደሬ እንኳን እንደዚህ ዓይነት ፕሮግራም ይዘህ በቴሌቪዥን መስኮት ላይህ በቃሁ ሁለታችሁንም በጣም አድናቂዋቻችሁ ነኝ ለካ ወጋየሁ ንጋቱ አልሞተም ንባብህ ልክ እንደሱ ሲሆን ድምፅህም ማራኪ ነው
@heny3390
@heny3390 3 жыл бұрын
“ያዕቆብም ለፈርዖን አለው፦ የእንግድነቴ ዘመን መቶ ሠላሳ ዓመት ነው፤ የሕይወቴ ዘመኖች ጥቂትም ክፉም ሆኑብኝ፥ አባቶቼ በእንግድነት የተቀመጡበትንም ዘመን አያህሉም።” ዘፍጥረት 47፥9
@braveheart8927
@braveheart8927 5 жыл бұрын
What a journalist, what a politician; these two are icons in their respective fields. Andy Tsige is an altruistic beautiful soul and Dereje Haile is an amazing narrator..... long live and bless you both!
@abdurezakmewledeg7195
@abdurezakmewledeg7195 5 жыл бұрын
ደሬ አንዲ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 5 жыл бұрын
Dere Happy to see you. You are more than JOURNALIEST. You exposed MENGISTU H MARIYAM by telling the truth. He escaped from his country by his own DECESSION.
@belachewgodesso202
@belachewgodesso202 2 жыл бұрын
ok
@dr.abrahamsolomons7979
@dr.abrahamsolomons7979 3 жыл бұрын
🚥🚦🚥🎄የተከበሩ:ክቡር:አቶ:አብርሀም:አለህኝ:🎄🚥🚦🚥 ~~~~~\🚦🌹🚦/~~~~~ 🙏🏼👉🏿🇺🇸🚥🇮🇱የተከበሩ:🌳🌹👉🏿ክቡር:አቶ:አብርሀም:አለህኝ👈🏿🌹🌳: በመሰረቱ:ሀሳብሆን:ብደንብ:ነው: የተከታተልኳት:በጣምም:ደስ: ነው:ያለኝ; አማራ:ከታሪክ:መስረቱ:ጀምሮ:የተናገሩት:በእውነቱ:ላይና:በመረጃ:የተደገፍ: በመሆኑ:በጣም:ነው: የምኳራብዋት:ነው::አብይም: አህመድ:አሌ:የርስዋን: ጭንቅላት:ባለመጠቀሙ: በጣም:ነው: ያዘንኩበት: ይሄሁሉ: መከራ:በኢትዯጲያ:ላይ:ሲደርስ::አብይ:አህመድ:አሌ:በጣም:መሰሪነቱን: እራሱን:ያገለጠ:ሰው: ነው;ትናንት,አሁን:ነገ:የርስዋን:ጭንቅላት:አብይ:ባለመጠቀሙ:የሚያሳየው:ቅናትና:ምቀኝነት:ብቻ:ነው;በዚህም:ምክንያት:በአብይ:አህመድ:አሌ:በጣም:ነው:ያዘንኩት::🙏🏼👉🏿🚥🚦🚥🎄ክቡር:የተከበሩ:አብርሀም:አለህኝ:💐🚥🚦🚥👈🏿🙏🏼በእውነቱ:የማይገኝ:ጭንቅላት: የማይገዛ:ጭንቅላት:በያዝዋ:በጣም:ነው:የምኳራብዋት: እግዚአብሄ:ከእርስዋ:ጋር:ነው:: {🇺🇸ይህ:ቃሎት:ለሜለከተው:ሁሉ :ይቀርባል🇮🇱}
@jonney235
@jonney235 5 жыл бұрын
This is how professional journalist dereje am proud of you!!good luck your new program!
@mekdimekonnen8668
@mekdimekonnen8668 5 жыл бұрын
we love you Andargachew
@zhx3400
@zhx3400 5 жыл бұрын
ከዚህ ቃለ መጠይቅ ምን ያህል ሰው ተገቢ የሆነ ግንዛቤ እንዳገኘ የኢትዮጵያ አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው።
@alemneshzewudu3166
@alemneshzewudu3166 5 жыл бұрын
A very professional and knowledgeable journalist ever.
@esayasgemechu5856
@esayasgemechu5856 5 жыл бұрын
Very matured personality and discussion. Thank you both !!!
@tewodorabrhambruk1161
@tewodorabrhambruk1161 5 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ጠ/ሚኒስትር ወይ ትክክለኛ ስልጣን ያሐው president ሆኖ ባየሁ .......
@abigelization
@abigelization 5 жыл бұрын
ጎበዝ፣ ታሪካችን ምን ያህል አስፈሪና አሰቃቂ እንደሆነ አያችሁት፣ ሆኖም ከ 45 ዓመት በኃላም ቢሆን ፖለቲካችን አሁንም አንድም እርምጃ ፈቀቅ ብሎ ህዝባችን የሰላም አየርን መተንፈስ አልቻለም፡፡ ወይ ፈጣሪ ፣ በቃችሁ በለን፤ማስተዋልን ለፖለቲከኞቻችን ስጥልን፡፡
@yedenethio4670
@yedenethio4670 3 жыл бұрын
Just i don't hv word wow derja and ....
@asnakeabdi
@asnakeabdi 2 жыл бұрын
ደረጀ እዉነትን ፈልፍለህ ለማዉጣት የሚታደርገዉ ጥረት የሚደነቅ ነዉ። እንዳንተ እንግዶቹ የጻፉትን ሙልጭ አድርጎ አንብቦ ቃለ መጠይቅ የሚያደርግ እኔ አላዉቅም። ከኢሕአፓ ሰዎች ይህች ሰዉዬ ሩብ (1/4) እዉነት በማዉራት ትሻላለች። በተረፈ የኢሕአፓ ሰዎች ክፍሉ፣መርሻ፣ ኢያሱ፣መላኩ ወዘተ ራሳቸዉን አንቱ ብለዉ እጅ የሚነሡ ግብዞች ናቸዉ። እንኳን በሒስ ዐይን ራሳቸዉን እያዩ እዉነት ሊነግሩህ ትላንት ቆመንለታል ለሚሉት እዉነት እንኳ ክብር የላቸዉም። በጣም የሚገርምህ ዛሬ ሲጽፉም ሆነ ሲያወሩ በኋላ ጎራ ለይተዉ ለተገዳደሉበት justification ለመስጠት ነዉ የሚላላጡት። ለዚያ ቁርቋሶ መነሻ 1963 ዓም የተካሄደው የአውሮፓ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ማሕበር 11ኛ ጉባኤ ላይ የተነሳዉ የብሔረሰቦች ጥያቄ ሆኖ ታገኘዋለህ። በኋላ የታዩት ሌሎች ልዩነቶች የዚያ ማጠናከሪያ ናቸዉ። በኢሕአፓ መስመር የተረለፈዉ በሙሉ የብሔረሰቦች መብት እስከ መንገጠል ዕዉቅና ሊሰጠዉ ይገባል ባይ ነዉ። ትላንት ራሳቸዉን የኮፈሱበትን አዳርጋቸዉ ጽጌን ጨምሮ ቅድም ስማቸዉን የጠቀስኳቸው በሙሉ ዛሬ የጎሣ ፖለትካ እያሉ ሲያጣጥሉሉት ትሰማቸዋለሕ። ሕይወትና ድካማቸውን ሁሉ በ0 እያባዙ እንደሆነ እንኳ አያስተዉሉም። በዛን ዘመን ጭምር ዋለልኝ ጨምሮ ሁላቸዉም 'ተራማጅ' ለመባልና በሻዕቢያ ሰርጎ ገቦች ግፊት እንጂ በብሔረሰሰቦች ጥያቄ አምነዉበት እንዳልነበረ ዛሬ የታወቀ ጉዳይ ሆኗል። ዋለልኝ ዛሬ የሚደነቅበትን ጽሑፍ እርሱ አልጻፈዉም። የሻዒቢያ ሰርጎ ገቡ ዮሐንስ ብርሃኔ ጽፎ ሰጥቶት ታገል ላይ በስሙ ታተመ። በ1959 ዓም በዕደ ማሪያም ጊቢ ዉስጥ 'ማነዉ ኢትዮጵያዊ' በሚለዉ ግጥሙ ምክንያት ከኢቢሣ ጉተማ ጋር ግብግብ የገጠመን ልጅ ነዉ የ 'ብሔረሰቦች ጠበቃ' እየተባለ የሚሞካሸዉ። እነ መላኩ ተገኝ እኮ ያኔም ኃይሌ ፊዳን 'ፊዲስት' ''ዘእምነገደ ጋላ'' የሚሉ አንደበታቸዉ እንኳ ያልታረመ ተራ ባለጌዎች ነበሩ እንኳን ለጥያቄዉ ሊቆሙ። ድርጅታቸዉ ራሱ የዉሸት ነበር እንኳንስ እነርሱ። ዘርዑ ክሽን የሻዕቢያ ሰርጎ ገብ ነዉ። የክፍሉ ዉሽማ አዳነችም እንደዛዉ ናት። ተስፋዬ ደበሳይ ራሱስ ቢሆን። ኢሕአፓ የትሮይ ፈረስ ነበር። አትድከም ኢሕአፓ እዉነት አልነበረም። ከዉሸት ካምፕ እዉነት አይገኝም። አንዳርጋቸዉ አሰግድ በፋክት የዳጎሰ መጽሐፉን '' ይህ የተቀለበሰ አብዮት፤ የተሸነፈ ትግል ታሪክ ነዉ'' በሚል ይጀምራል። እንዲህ አይነት humility ከኢሕአፓ ሰዎች ዘንድ አታገኝም። ዛሬም ድረስ ተኮፍሰዉ ረገጥ እያደረጉ በስልጣን ነዉ የሚያወሩት። ሌቦች!
@mestawetendaylalu2977
@mestawetendaylalu2977 4 жыл бұрын
ያለና የተረፈ ያሻውን ያወራል ። ኢህ አ ፓና መኢሶን የናንተ የተጨፈነ አመለካከት፤ በአማርኛ አጣፍጣችሁ ብታቀርቡት፤ የኢትዮጵያ ሀዝብ ልጆቹን እንደቅጠል እንዲረግፉ፣ ቤተሰቦቻቸው በሞትና በድህነት እንዲቆራመዱ ነው ያደረጋችሁት ። እናንተማ አንዴ ሁለት ምላስ፤ አንዳንዴም ሶስት፣ እንደገና አንጃ ፣እንደገና ግንቦት ሰባት ..... በመሆን፤ ያለፈ ታሪካችሁ በአለም ውስጥ እውነተኛና የርህራሄ ታሪክ ሳይሆን የከፋትና የጭካኔ የውንድማማቾች መገዳደልና የርስ በርስ ጦርነት ከማምጣትና እንደገና ሌላ ጦርነት የሚቀሰቅስ ካልሆነ በስተቀር ምንድነው ለሃገር የሰራችሁት። ደጋጎቹ አልቀዋል። አስገዳዮች ግን አሁንም እያስገደሉ ቀጥለዋል። ምንድን አይነት ነው ፍልስፍናችሁ? ለትውልድስ የሚነበበው መጸሐፋችሁ ያለአሰቃቂ ታሪክ ምን ሌላ ቁም ነገር አለው?
@johnd2457
@johnd2457 Жыл бұрын
በቅድሚያ ሁሌም ምርጥ ለሆነዉ ቃለመጠይቅህ አድናቆቴን መግልጽ እፈልጋለሁ። በእዉነቱ "የወንድሜን ገዳይ ይቅርታ ለማድረግ ይቅርታ ለማድረግ የምያስችል ቁመና አለኝ" ያለዉ ሰዉዬ ትግራይ ክልል ዉስጥ በቅርብ አመታት በተደረገዉ ጦርነት ላይ አንዳርጋቸው የወታደራዊ ልብስ ለብሶ አማራዊ በሆነ ጭካኔ ግደሏቸዉ ያለዉን ሳስታዉስ ወሬዉና ተግባሩ የማይገናኝ መሆኑን ተረድቻለሁ። ደረጄ እስቲ ሌላ ጊዜ ይህን ጥያቄ ጠይቅልኝ።
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
አንዲ ወንድሜ ታላቄ ነብስህን ሳያት የኔ አይነት ነብስ ነች ጨካኝም የዋህም ነች አዛኝም ደፋርም ነች ቆይ ቆይ እራሴን ካንተ ጋር ማመሳከሬ አደለም በምንም አልደርስብህ ግን መጀመርያ ያወቅኩህ ነፃነቱን የማያውቅ ነፃ አውጪ በሚለው መፅሀፍህ ነው ግራሚ ነው ከዛን በሀላ ነብሴ ከነብስህ ጋር ተጣበቀች የታፈን ግዜ ጀምሮ እስትፈታ ድረስ እፀልይ ነበር ነገር ግን እንደምትፈታ እጅግ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ
@MohammedMohammed-qk4hz
@MohammedMohammed-qk4hz 5 жыл бұрын
I respected Mr.....Andi... long life to u with achievement of 250 years..
@laketana7060
@laketana7060 5 жыл бұрын
ደረጀ እግዚአብሔር ይባርክህ: እጅግ በጣም ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብክልን:: አቶ አንዳርጋቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ:: we love you ❤️ Thank you Derej.
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 5 жыл бұрын
ደረጀ በጣም ነው የማደንቅህ አቶ አንዳርጋቸው እግዛብሄር እንኳን ለዚህ አበቃህ የኔ አባት
@myvocals4290
@myvocals4290 5 жыл бұрын
ohhhhhh Thanks to God!,it is unbelievable,Andargachew you are alive! Bear good fruits! and Try your best for your beloved country Ethiopia! i always thanks God for you.He deed miracles on you,saved you from those Butchers!
@yayne1988
@yayne1988 5 жыл бұрын
Wey yichi Hager Yihen Hulu meswaetnet chich adirga belta ahunim tiglu tire honual.
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 4 жыл бұрын
ትውልድ እንዲገዳደል አንዳርጋቸው ጽጌ ይናገር። ብቃት ያለው የያ ትውልድ ወፈፌ ስለሆነ ነው ያቀረብከው? አንተም በእነርሱ የሐሰት ኩበት ጭስ የታጠንክ ነህ!
@asnakeabdi
@asnakeabdi 2 жыл бұрын
መለስን ያለዉን ጠቅሰህ አፋጠኸዋል። ግብዞች ናቸዉ ስልህ.. ከፈለግን 20 ሚሊዮን አስከሬን መፍጠር እንችላለን የሚል ፋሽስት እኮ ነዉ።
@suleymanali9002
@suleymanali9002 5 жыл бұрын
I like their interaction indeed a professional host at it's best!! Andargachew is the most decent and reasonable and logical politician....
@abebayegetahun4244
@abebayegetahun4244 5 жыл бұрын
ደረጀ የት ሄደህ ነው የተከበርከው አንዳርካቸው እድሜ ይስጥህ
@dkassaca
@dkassaca 5 жыл бұрын
Our #1 common enemy is TPLF NOT the Tigrai people.
@dessiearega2052
@dessiearega2052 5 жыл бұрын
ደሬ የእውነት ጋዜጠኛ በአንድ ወቅት"ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ አጠያየቅሽ ደስ ይላል አታሰለችም" ያለህ ጋሽ ስብሃት ትዝ አለኝ ደሬ እንኳን ደህና መጣህ
@MesfinJ
@MesfinJ 5 жыл бұрын
Dear, Andargachew, you were the first person to open my eyes to see who Legesse Zenawi was. It was true! I now can see him probably in the same eyes as you, if not more. I see a devil, in Zenawi, in human flesh, who not only hates Ethiopia but also humanity. How a disturbed childhood he went thru. I really feel sorry for soul and his children.
@yarredlegesse9490
@yarredlegesse9490 3 жыл бұрын
ዋው ደሬ አንዲ የሚገርም ኢንተርቪው
@tigisttg5775
@tigisttg5775 5 жыл бұрын
ስለ መለስ የተናጋረው ያስጨንቅሀል አገር አፍርሶ ብዙዎችን አገር አልባ ላደረገ ሰው ብዙም አትጨነቅ፡፡
@asterabrahan422
@asterabrahan422 5 жыл бұрын
Yetmare yegdelegn ageren yegeneba ye beher beherseb ekulenet yaakebwra gegena endet yesedebeleh tasazenaleh
@adenashita9790
@adenashita9790 5 жыл бұрын
ዋው ደሬ ትረካወችክ የማይጠገቡ በርቱ አሪፍ ስራ ነው
@danielenigda1269
@danielenigda1269 5 жыл бұрын
Good to see u Dera I remember this voice still the same good job
@jjuri838
@jjuri838 5 жыл бұрын
ደሬ ያለፉትን በሬዲዮ ያቀረብካቸውን እንግዶች በዚህ በ አርት ቲቪ ፕሮግራምህ ብታቀርብልን በደስታ ነው የታሪክ ብቃትህን ሳናደንቅ አናልፍም አንዳርጋቸው ፅጌ ክላሲክ የሆነ ሰው ነው እናከብርሀለን
@omerali3617
@omerali3617 4 жыл бұрын
ደሬ በእውነቱ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው።ጋሽ እንድርጋቸውም ያለውን እውነት ስለአሳውቁን እናመስግናለን
@romanelphato4135
@romanelphato4135 5 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜ ይስጥ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ
@dkassaca
@dkassaca 5 жыл бұрын
Our #1 common enemy is TPLF NOT the Tigrai people.
@sectoralcouncel8996
@sectoralcouncel8996 5 жыл бұрын
I have a big respect for Mr Andargachew I always think about his rationality he is one of Ethiopian highbrows i have a nice spirit. But on this interview I am not comfortable on his expression about Baro Tumsa. Is he thinking Baro and his friends were mere nationalists without Ethiopian spirit?
@wassihunyeshaw4805
@wassihunyeshaw4805 5 жыл бұрын
ደሬ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ።
@wdeneshbetamu5231
@wdeneshbetamu5231 5 жыл бұрын
You call this book? He just put nonsense false story collection
@mesfinassefa4148
@mesfinassefa4148 5 жыл бұрын
ደሩ አክባሪህና ተከታታይ ነኝ። ተባረክ። ትንሸ የግድ የምታርመው ነገር አለ። እሱም ያንተኑ ምርጥ ጥያቄዎችን፣ አንተው እራስህ መልሰህ አትጥለፋቸው። ጥያቄህ ግልጽ እስከሆነ ድረስ አታብራራው። ጣልቃም አትግባ። ጠያቂ ብቻ መሆንህን አትርሳ። በተረፈ በጣም ግሩም ነው። በርታልኝ አንተ ጎበዝ። መስፍን አሰፋ ወሊሶ ነኝ፣ አክባሪህ። (0911609225)
@da8387
@da8387 5 жыл бұрын
Best Politician and Best journalist ever!!
@lulu9788
@lulu9788 5 жыл бұрын
ኦ ደሬ ስወድህ እኮ😙 ምርጥ ነው በርታልን
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 5 жыл бұрын
There is no such thing called team lemma,the leading party E.P.R.D.F agreed for the change and for the realese of all political prisioners and political parties.the team you guys mentioned were he ppl
@yehdegoyosephe1196
@yehdegoyosephe1196 3 жыл бұрын
GOOD TO SEE YOU BROTHER INDARGSCHEW TIESGE .YOU'RE VERY LUCKY PERSON. YOUR FAMILY ARE VERY HAPPY. GOOD LUCK.
@hrhjoranimohabte-jesus2633
@hrhjoranimohabte-jesus2633 3 жыл бұрын
Bless you all 4 ever Amen The arc of the Covenant Omniversal Law= DO NOT KILL= if you kill you die # Stop the Genocide Now! Kill the kilkers First (Pre Emptive Security= Dnsure Rule of law No Distraction, No Genocide Never!
@hrhjoranimohabte-jesus2633
@hrhjoranimohabte-jesus2633 3 жыл бұрын
Bless you all 4 ever Amen The arc of the Covenant Omniversal Law= DO NOT KILL= if you kill you die # Stop the Genocide Now! Kill the kilkers First (Pre Emptive Security= Dnsure Rule of law No Distraction, No Genocide Never!
@teftec461
@teftec461 5 жыл бұрын
Woowww what a journalist thx for coming on live TV Deree adnakihhh neng !! Andy mirrttee seeewwww !!!
@elsabetassefa3533
@elsabetassefa3533 3 жыл бұрын
ለምን ድነው ግን በአማርኛ የፀፈው። በራሱ ቌንቌ ለምን አይፀፈም ።ቅሌታም
@bekelemarta7134
@bekelemarta7134 3 жыл бұрын
ደሬ እጅግ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ሁለት ምርጥ ሠዎች
@tedtrackmeqoptic1711
@tedtrackmeqoptic1711 5 жыл бұрын
አንዳርጋቸው እራሱ ተደነጋግሮ እኛን ጨምሮ ሊያደነጋግር !! ይህ መፃሀፍ ተረተረትም ሲበዛበት ነው!! ወያኔ የስራህን ይስጥህ ስንቱን የማይረባ ሁሉ እያሰርክ ሰው ሰው አሸተትከው:(
@bereketbedassa2889
@bereketbedassa2889 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ውይይት ጋዜጠኛ ማለት አንተነህ አፌን ልቤን ሞልቼ የምናገረው አንዳርጋቸው ምርጥ ምርጥ ብስል አስተዋይ ትልቅ ምሁር ነው በጣም የተማርኩበት ውይይት ነው
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
"No justice No peace "LESS talk more actions. Amhar is not disarming. Mr Abey should be able to court for genocide criminal,one million tigray, and Amhar die.
@inquirer322
@inquirer322 3 жыл бұрын
Dere, why do you care about what he said about Meles? All Ethiopian except tigrayan and tplf sympathizers will say that any day. History will forever condemn Meles
@dugrose7986
@dugrose7986 4 жыл бұрын
Yemtereba, yanten metsehaf kemaneb be ante tos letegodut Amharawoch gon kome ewagahalu.
@tekestean
@tekestean 3 жыл бұрын
እንዳርጋቸው 🌹💪🌹💪🇪🇹🙏🙏🙏💪🌹🇪🇹💪አንበሳ 🌹🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 5 ай бұрын
eta nab aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit ne aboka bi meakor himam ketilato niskum akele hamasen seraye jeberti rashaida saho elkum tefiekum agame isayas ewn lambadusa atfiekum gena eta ne aboka meakor ziatewet nai tilyan meshenit gud alewa gena gena solution coming soon Islamic Arabic republic Eritrea 🇪🇷 then Erena nikdmit mis nai tilyan meshenit 😊babene alora kalas sakit mara fnistra endiayamo 😊
@gabisaararsa9806
@gabisaararsa9806 5 жыл бұрын
የኦነግ አክራሪዎች ከዚህ ምን ይማራሉ:: ምን ዋጋ አለው identity crisis ውስጥ ያለ ሰው ህሊናውም ስብዕናውም ጨለማ ውስጥ ስለሆነ ምንም ሊማር አይችልም::
@dkassaca
@dkassaca 5 жыл бұрын
Our #1 common enemy is TPLF NOT the Tigrai people.
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
በነገርህ ላይ የኔ ደሬ አንደኛ ነህ የትውልድ አሻራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@bizumasresha1125
@bizumasresha1125 3 жыл бұрын
dereje haile, please make us a history. I am a 26 years young, I grow up hearing the horrible history about mengistu hilemaryam, and I know history has two side of it I want to hear the mengistu said of the story could you please try very hard to ask him a few questions before to late I heard to day he turned 80 years old. I desperately asking you to give him interview 🙏🏾
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 12 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 101 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,5 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,5 МЛН
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY  @ArtsTvWorld
1:16:31
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 12 МЛН