Anchor Media የብልጽግና ሰራዊት የደረሰበትን ኪሳራ ያጋለጠ ደብዳቤ

  Рет қаралды 102,048

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 174
@kumneger6418
@kumneger6418 3 ай бұрын
ፋኖዬ ገዳዩ አብይን እሬሳውን እንደጋዳፊ እየጎተታችሁ እንደምታሳዩን አንጠራጠርም እኛ ደቡቦች ሲዳማ ሃዋሳ ከጎናችሁ ነን ትግሉን ለመቀላቀል የአዲስ አበባ ጉዟችሁን እየጠበቅን ነው 💪
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 3 ай бұрын
ዳኤ ቦሹ አኒ ሲዳማቴ አቴ ሌዶቴ መገኖ ሁጬሬሞ 😭😭
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ይሄ ጨፍጫፊ እንደጋዳፊ ሬሳዉ በየመንገዱ ሲጎተት ማየት የዘወትር ፀሎቴ ነው።
@Regina-m9i
@Regina-m9i 3 ай бұрын
ጀግናው ሙሉጌታ ሰላምህ ይብዛ ሳላምታችን በአለህበት ይድረስህ ።
@romiooo0193
@romiooo0193 3 ай бұрын
Thank you mesay mekonnoen & mologat 🙏❤️❤️
@nunuteferi3602
@nunuteferi3602 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አንበሶች በርቱልን ይህን የአረመኔ ስርአት መጨረሻውን አፋጥኑት
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 3 ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@AsheafiLemma
@AsheafiLemma 3 ай бұрын
መሣይ ሁል ጊዚ ስለምታደርሰን መረጃ አመሠግንሀለሁ የሠማሁት ዜና እንኳን ቢሆን አንተ ስታቀርበው እንደ አዲስ ነው የምሰማው thanks Messay and thanks Mule
@solomon3431
@solomon3431 3 ай бұрын
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 🙏
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ግምባር ፋኖ !
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 3 ай бұрын
Victory for Fano, peace for Ethiopia.
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ግንባር ፋኖ!
@MeseretFisha
@MeseretFisha 3 ай бұрын
መሳይ እና ሙሉጌታ እናመሰግናለን ድል በግፍ ለተጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ እና የአማራ የቁርጥ ቀን ለሆኑት ፍኖወች።''እውነት ታሸንፍለች''።💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@marumaru1882
@marumaru1882 3 ай бұрын
ኮበሊስቶን ይድርድሩ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 3 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከእርስ በርስ የዘር ጥላቻ በሽታ ፈውሳት እና በአንድ ባንድራ ስር አኑረን 🙏🙏🙏
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 3 ай бұрын
መከታተል ባልፈልግም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጣም የተደሰትኩበት የአብይ የፍርሀትን ጥግ የሚያሳይ ስፒች ይቅርታ ከንግግሮች ጠንካሮች ነን ግን እንታረቅ የአብይን ሽንፈት ሳይፈልግ ይፋ ያደረገበት ንግግር ድሉን አንጠራጠርም ! ድል ለተገፋዉ የኢትዮጵያ ህዝብ !!!
@fefeb4298
@fefeb4298 3 ай бұрын
ሙልጌታ ምርጥ ጋዜጠኛ
@zelalemmengistu6089
@zelalemmengistu6089 3 ай бұрын
I miss U Mesayi !
@HaileFentabil
@HaileFentabil 3 ай бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው❤ Fano is our Insurance ድል ለአማራ ፋኖ😂 ፋኖ ያሸንፋል🎉 አማራ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም😮
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 3 ай бұрын
ግዜው ለኢትዮጵያ የእግዚአብሄር ይቅርታ ግዜው ነው ብዬ አምናለው🙏🙏🙏
@Endalamawu
@Endalamawu 3 ай бұрын
ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 2 ай бұрын
መንግሰት ድል መቀዳጀት የሚለው አይሰራም የነጻነት ትጥቅ ትግል እንዲሁ የሚጠፋ አይደለም።
@Endalamawu
@Endalamawu 3 ай бұрын
ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 3 ай бұрын
የኦዲድ አመራሮች አማራን መውጋት የኦሮሞ ፖለቲከኞች ድግፍ ያስገኛል ብለው ስለሚያምኑ ጦርነት ያቆማሉ ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
የሚዋጋላቸው ሲያጡ ያቆማሉ። ያ እንደአህያ የሚያናፉት ጥጋባቸውን ፋኖ አስተፍሶታል። ድል ለፋኖ💪💪💪
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 ай бұрын
መሳይ መኮንን ልበቀና ተባረክ እንተን ሳይ በኢትዮጵያ ተስፋ እልቆርጥም ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 3 ай бұрын
@@Snako-cb1zn ቀና ነህ ! እናመሰግናለን ሁሌም ከሀቅ ጎን እንቁም ! ኢትዮጵያ ከቀድሞ ክብሯ የገነነ ስሟ ይወሳል!
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 ай бұрын
@@SamsungGalaxy-o6m አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው 🥹🥹🙏🙏
@aregaemoges5926
@aregaemoges5926 3 ай бұрын
መሳይዬ ህዝቡን በኑሮ ውድነት እየጠበሰ ወደ አልፈለገው ወደ ውትድርና እየከተተው ነው ወታደሩ በሞራል እንዳይዋጋ የውጭ ጠላት የለ እንዴት አድርጎ ከራሱ ህዝብ ጋር ይዋጋ ለመከላክያውም ግራ የገባው ይህ ነው ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ጄኔራሎች ሚሊየነር ሆነው በውስኪ ሲራጩ ደሃው ለለነሱ ስልጣን የሚሞተው ለምንድነው ?
@AschalewuBogala
@AschalewuBogala 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ይሁን እኔም ወድሜ የትልቅ ጀነራል ጠባቂ ነበር ግን በፍፁም ወገኔን አማራን መውጋት የለብህም ብዬ ከዛ አሶጥቼዋለው እግዚአቤሔር ይመስገን ገና ብዙወች ይወጣሉ
@Aderayedengellj
@Aderayedengellj 3 ай бұрын
#መሳይ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ! ትላንት ጠፍተህ ነበር
@SirajNuriye
@SirajNuriye 3 ай бұрын
ፋኖ ሙሉጌታ እናመሰግናል በርታልን
@ZerihunAlemayehu-lo9cg
@ZerihunAlemayehu-lo9cg 3 ай бұрын
ወታደሩ ንጹሀን እየገደሉ እጅእየሠጠ ያለው እርሰበርስ ይተዋወቃል ማጋለጥ ይችላሎ የህን ማድረግ ካልቻሉ እርምጃ መውሰድ ይህ ካልሆነ የልብልብ ያገኛል በርታ ፋኖ ድል ለህዝባችን
@endris5178
@endris5178 3 ай бұрын
እንችላለን አማራ ይለያል👍💪💪💪
@yal1907
@yal1907 3 ай бұрын
አረ መሳይ መኮነን በሰላም ነው ወንድሜ ድምፅህ ጠፋ
@yabundegeTewabs
@yabundegeTewabs 3 ай бұрын
መሳይየ ጠፋ ጠፋ አተበልብን ጎበዝ ደፋር ኢትዮጲያዊ ጋዜጠኛ ነህ
@Berhanmesefentegay
@Berhanmesefentegay 3 ай бұрын
ሠላም
@Fano44442
@Fano44442 3 ай бұрын
ድ ል ለ አ ማ ራ ፍኖ 💚💛❤️✝️☪️💚💛❤️
@user-Loyalists
@user-Loyalists 3 ай бұрын
አቤት ግፍ የነዚህ የምስኪኖች አምላክ ይፍረድባችሁ ደግሞ ይፈርድባችኋል
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 3 ай бұрын
ሰላም መሳይ❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ
@dt3629
@dt3629 3 ай бұрын
እውነትም አምበርብር ነው መሳይን እኮ አፋን አዘጋሀው ምንም ሊጠይቅህ አልቻለም። ሙሌ የጋዜጠኝነት ብቃትህ ልዬ ቀጥልበት።
@GodistheAlfaandOmega
@GodistheAlfaandOmega 3 ай бұрын
Arega Kebede is now working so hard with both Tplf and specifically with Shimels' soldiers to kill and displace his own people. It is insane! Please Fano capturre and give a lesson to this banda first. The rest will be easy..
@markonbini9187
@markonbini9187 3 ай бұрын
ፋኖ ነኝ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@rakebabreham6112
@rakebabreham6112 3 ай бұрын
Me too 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💯✅
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
እኔም 💪💪💪💚💛♥
@enatehiwote3140
@enatehiwote3140 3 ай бұрын
የምር አማራ ብቻ የሚታገለው ሌላው ብሄር የኢትዮጵያ ፍቅር የለውም ማለት ነው? ተነሱ ኢትዮጵያን እናድን?❓
@tayalemu9311
@tayalemu9311 3 ай бұрын
የደቡብ ወገኖች እባካችሁ ከዚህ ሠራዊት በመግባት ህይወታችሁን ከአደጋ አትጣሉ ❗❗❗
@afro90s78
@afro90s78 3 ай бұрын
Minem mayaku yegeter lijoch nachew eko ke Amara yune ke somale miwagut mayaweku hetsanat eko nachew
@Rahawa91
@Rahawa91 3 ай бұрын
Welcome our heroes 📗📒📕🙏🏻
@eyobgetachew-p3c
@eyobgetachew-p3c 3 ай бұрын
ሰላም መሳይ
@tarikubelay9643
@tarikubelay9643 3 ай бұрын
መሳይ ድንቅ ኢትዮጵያዊ በርታ!!!
@romiooo0193
@romiooo0193 3 ай бұрын
Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️
@robertaalt
@robertaalt 3 ай бұрын
የዘርና የአቢይ መከላከያ,,ያንድ ሰው,አለቁ,ከባድ የሰውነት ጉዳት,ኦሮሞችን,ወጣቶች,አለቁ,,የተ ማረኩ እድለኞች ናቸው,አማራ ፋኖ አየመገባቸ ዉነው,እርግጥሰውየው,ግን ይመጻደቃል,,
@U_Too
@U_Too 3 ай бұрын
ዐማራ በዚህ ክፉና የመከራ ጊዜ እንኳን መተባበር ያልቻለው ለምንድነው? ዐማራ ለምን ራሱን ይጠላል። ዐማራ ለምን ራሱን ይጠላል። ዐማራ ለምን ራሱን ይጠላል። ዐማራ ለምን ራሱን ይጠላል ።
@muajehbbshs
@muajehbbshs 3 ай бұрын
እሰይ ጀግኖቻችን ክብር ይገባችኋል ነገ ድሉየእናንተ ነዉ 💚💚💚💚 💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️
@kalebariguye2250
@kalebariguye2250 3 ай бұрын
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 3 ай бұрын
ሞት ላብይይ😢😢😢አንድ ያውርድብህህ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
አሜን!
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 ай бұрын
በእውነት ኢትዮ 251 አስደናቂ አስገራሚ በእውነት ትልቅ ሚዲያ ሙልጌታ ስንታየሁ ይርጋ እና ሌሎቹ የሚድያው ጋዜጠኞች እንወዳችኋለን
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
Ethio 251 እኮ ምድር ላይ ካለ ፋኖ አይተናነስም ወላሂ ጀግኖች ናቸው ሙሌ የኔ ጀግና ወንድም በርታ እጅግ አከብርሀለሁ ክንደ 👏👏👏💪💪💕💕💕
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 3 ай бұрын
አቢይ አህመድ ሚሊዮኖች የምግብ፣የጤና፣የትምህርት፣የመዘዋወር፣ የረሀብ፣ድርቅ፣ጦርነት መቀመቅ ውስጥ ቁጭ ብሎ የሰብአው መብት ህጎችን ለአለም Redeifine ለማድረግ ጥረት ላይ ነው።
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 3 ай бұрын
VICTORY FOR FANO💪💪💪💪💪
@U_Too
@U_Too 3 ай бұрын
እስኪ የሚድያ ባለቤቶች የዐማራ ትግል መሪ ነን ባዮችን ለምን ራሳቸውን እንደሚጠሉ፥ለምን በዐማራ ህዝብ ላይ አጥፍቶ ጠፊ መሆን እንደፈለጉ፥ለምን እንደሚያስመስሉ ጠይቋቸው?
@Tek805
@Tek805 3 ай бұрын
ይህን ያህል ሰራዊቱን ቁስለኛ በአማራ ክልል እንዲታከም የሚደረግበት ምክንያት በእርግጠኛነት ይህ ስርዓት እንደሚወድቅ ግልፅ ነው ነገር ግን ክልሉን በቁስለኛ ለማዳከም የሚደረግ ቁማር ነው።
@geta_amelak1913
@geta_amelak1913 3 ай бұрын
ለመሪነት የሚመጥን ከሤራ የፀዳና ወንድሞቹን የሚወድ ትግሉን ከክልሉ አውጥቶ አባታችን ቤት 4 ኪሎ የሚያሥገባን ከፈጣሪ በታች ከሣልሣዊ ባህዴንነት ነፃ የሆነ ሠው ታላቁ እሥክንድር ነው💚💛❤
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 3 ай бұрын
አንድነትማለት ይሄነው በርቱ።
@MAHTOT789
@MAHTOT789 3 ай бұрын
መሸነፉን የግድ የሆነበት የብልፅግና መግስት ወታደሮች ዘረፍ ላይ መሰማራታቸዉ እያስተዋልን ነው
@محمدمحمد-خ1خ4م
@محمدمحمد-خ1خ4م 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@almazejigu2461
@almazejigu2461 3 ай бұрын
መሳይ ጀግንዬ ብምንምክንያት እንደሆነ እላውቅም ጠፍተህብኝ ነብረያሀገሬ ውሬ ርባኝ ሞት
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 3 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ሙሉጌታ አንበርብርን ስላየሁት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@freeghnn
@freeghnn 3 ай бұрын
እርማት :የብልጽግና ሰራዊት የሚባል ሰራዊት እንጂ ፤ የኢትዮጵያ ሰራዊት በሚለው ይተካ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@tsedaluzeleke7608
@tsedaluzeleke7608 2 ай бұрын
እዉነትን ማንም አየሸንፋትም ፋኖ ❤❤❤ አሑን መንግሥተ ነዉ ::
@Mohammedhayatmohammed
@Mohammedhayatmohammed 3 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ የት እየጠፍህ ነው ወንድም መሳይ ወሬው (ዜናው ) በደራበት ሰአት
@GetuRidek
@GetuRidek 3 ай бұрын
Mule one of the best kournalists in Ethiopia
@marknugsa3696
@marknugsa3696 3 ай бұрын
መሳይ በጣም ጥሩ ስራ ነው እንደዚህ ታዋቂ ጋዜጠኞችን በራስህ ሚዲያ ማቅረብህን በርታ
@huwahuwa4114
@huwahuwa4114 3 ай бұрын
ስወዳችዉመሳይእናሙሌየኔጀግና❤❤❤❤
@SamKoke-b5q
@SamKoke-b5q 3 ай бұрын
አብይ የለምኮ ምንሁኖነው ኳስ ተጫዋች ስለሆነ የኢትዮጵያ መሲ ሆኗል
@Roz-z2q
@Roz-z2q 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@taleshitaw815
@taleshitaw815 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 3 ай бұрын
መሳያችን አሏህ ይጠብቅህ
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 3 ай бұрын
🟢🟢🟢🟢 እባካችሁእባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የግል ቤት ያላቸውን በሙሉ ቤት አፍርሰው መሬት አልሰጡ ግምት አልሰጡ ህዝቡ ግን እንደፒያዳው እንዲመስለው እያታለሉት ነው ድምፅ እንኳን እሚሆናቸው ጠፋ እባካችሁ ብዙው ደሞ የድሮ አዛውንት ናቸው ድረሱልን እካሉ ነው
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️
@defarudebebedadino695
@defarudebebedadino695 3 ай бұрын
ውሸት! ከሕወሃት ጦርነት በኋላ ያልተመለመለ መከላከያ ሦስት ወር ከየት መጥቶ ሰለጠነ?
@yawunemihret5888
@yawunemihret5888 3 ай бұрын
Selam Ethiopian 🇪🇹 ❤❤🙏🇪🇹🇪🇹💪💪🎁
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 ай бұрын
ድል ለንስሮቹ ፋኖ ይሁን ። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።
@manasebalebel2786
@manasebalebel2786 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለአብይ አህመድ
@Fanoleandenet82525
@Fanoleandenet82525 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@metroimo6045
@metroimo6045 2 ай бұрын
የሚስጥሩ ደብዳቤ በምን ውስጥ ነው ሾልኮ የወጣው? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መረጃው እጃቹህ ውስጥ ገብቷል? 😂😂😂😂😂😂 ምኞትና ቅዠት አይከለከልም።😂😂😂
@learntulearn848
@learntulearn848 3 ай бұрын
#MEKELAKEYA YEMILEW #YEABIY #AHMED #WENBER #TEBAQI #ZEBEGNOCH BEMILEW YESTEKAKEL - Thank you
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 2 ай бұрын
Dili le fano mote leabiy Ena lewitafi nekayochi betikitu sisay murkognawe,lewakjira leji,desalegne,kelelitu sidiseat seat,getenet anemawe,beti chiraro,yemesaselut
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Jegenochu Messay Mekonen and Mulugeta Aneberebre💪💪💪💪❤️❤️❤️💪❤️❤️❤️💪❤️❤️❤️❤️❤️✅️
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ
@saleMlese-sr4fm
@saleMlese-sr4fm 3 ай бұрын
መሳይየኛ ጀግና በርቱ
@birukbogale1505
@birukbogale1505 2 ай бұрын
መሳይ ጠፋህ እንዴት እናግኝህ?
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 3 ай бұрын
ፋኖፋኖ🇨🇬💪💪💪👈👏👏👍👍👌👌
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 3 ай бұрын
ሙሌ ወንድሜ የላስታው ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@tilahunamera5999
@tilahunamera5999 3 ай бұрын
Mesayachin wellcome back
@metroimo6045
@metroimo6045 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ተዘፍዝፈይ አውራ አለ
@Senait-Senait
@Senait-Senait 3 ай бұрын
Bertalen wedachen Messayachen. Jeggena nehe yehezeb lig.
@almazejigu2461
@almazejigu2461 3 ай бұрын
ውነትም የፋኖ በረከት ይዝነብባችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter 3 ай бұрын
BRAVO FANO💪💪💪💪💪💪
@Endalamawu
@Endalamawu 3 ай бұрын
ስልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ፍቀር ህይል ብርታት የማሸነፍ ፀጋ ለፋኖወች ዉርደት ለዘረኛዉ ለከሃዲዉ ኦሆዴድ ብልፅግና
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 3 ай бұрын
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፍል!!!
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 ай бұрын
መሳይ ዜናህ ጠፋብን እኮ..ይህ የቆየ ነው..?
@RuurFu
@RuurFu 3 ай бұрын
ዲል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@BehailuTerefe
@BehailuTerefe 2 ай бұрын
ቀን አስቀምጡ ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 3 ай бұрын
በዚኽም በዛያም ሆነ የአገራችን ልጆች ናቸው የትጎዱት ያሉ በጣም ያሳዝናል!!!
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Fano will be in Addis soon💪💪💪💪💪💪✅️
@peace-x9s
@peace-x9s 3 ай бұрын
በዘመነ ኢሳት ውሸት በደንብ ስለተማርን በዚህ ዘመን ደብዳቤ ይላካል ብላችሁ የምታሳምኑት ሕዝብ የለም ፣
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ዉሸት ለመስማት እዚህ ምን ያልከሰክስሃል ሂድና የአብይን ቀደዳ አዳምጥ
@peace-x9s
@peace-x9s 3 ай бұрын
@@abuhaile6517 በስሜት ለምትኖረው ወንድሜ አዝኜልህ ነው
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 3 ай бұрын
ገተታም
@avir1559
@avir1559 3 ай бұрын
መሳይናሙሉጌታእናመሰግናለን
@henokyoseph-zj7et
@henokyoseph-zj7et 3 ай бұрын
ያሳዝናል የህዝቡ እልቂት 😂😂😂😂
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 6 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 23 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 40 МЛН
OMN Horn Odeessaalee Onkololeessa 3, 2024
56:11
OMN
Рет қаралды 6 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 132 М.
Will missiles fly towards Moscow? / Iran struck Israel
16:21
NEXTA Live
Рет қаралды 852 М.
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 6 МЛН