Anchor Media የፋኖ ተጋድሎ በአራቱም አቅጣጫዎች፥ የአብይ ሰራዊት ከአማራ ክልል ቢወጣስ? የትግራይ ፖለቲካ ወዴት ያመራ ይሆን? የሞግዚት መንግስት

  Рет қаралды 114,020

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Пікірлер: 204
@menutube7647
@menutube7647 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ❤️💪 መሳያችን በርታ ከእውነት ጋር ነው እና የቆምከው 🙏
@emuyewoldetsadik5401
@emuyewoldetsadik5401 2 ай бұрын
በርቱ ❤❤❤
@febanlove2876
@febanlove2876 2 ай бұрын
ድል ድል ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 ай бұрын
Thank you Anchor the Ethiopia
@MaryeMengeshaMisganaw-u9l
@MaryeMengeshaMisganaw-u9l 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@hayatebrahim3061
@hayatebrahim3061 2 ай бұрын
እ/ቢሄር ከአማራህዝብ ጋርነዉ ድል ለአማራ እና ለአማራዉያን
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 2 ай бұрын
መሳያችን ትለያለህ በርታ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እባካችሁ ላይክ ሼር አርጉ🎉🎉🎉
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 2 ай бұрын
መሳይ እናመሰግናለን ።ሰላም ለሀገሬ!!!
@uppertech6672
@uppertech6672 2 ай бұрын
ሁሉም የፋኖ ደጋፊዎች ከፋፋይ ሀሳብ የሚሰጡ ሰዎችን እና የሚሰጡትን ሀሳብ እናክሽፍ። አንድነት ሀይል ነው።❤❤❤❤❤
@YosiYosi-k8e
@YosiYosi-k8e 2 ай бұрын
መሳይ አንደኛ ነህ ትችላለህ በርታ ሁሉም አማራ ያከብርሀል
@ZeynuNuredin
@ZeynuNuredin 2 ай бұрын
መሳይ ምርጥ ሰው
@mesimesi998
@mesimesi998 2 ай бұрын
መሳይ ጀግናችን እንቅልፍ አጥተህ ሰለምታደርገዉ ትግል እንደሁልጌዜዉ ሳላመሰግን አላልፍም ግን የኢትዮጵያን ፍትህ እኩልነት በእእምሮህ የምትመኛትን የኢትዮጵያ ትንሳየ ወንድማለም መድሃኒያለም ያሳይህ!!❤❤❤❤❤❤❤
@Aynadis-cr7mg
@Aynadis-cr7mg 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መሳይ ❤❤❤
@Peak.570
@Peak.570 2 ай бұрын
አይዞን አማራ!! ይህንን ገዳይ ከክልልህ ጠራርገህ አስወጣ!! ድል ለተገፋው ወገኔ!! 💪🏻💪🏻💪🏻🥰🥰🥰
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 2 ай бұрын
እውነት ነው ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
በትክክል፡ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@georgeberhe7438
@georgeberhe7438 Ай бұрын
@@ፋኖደግአረገ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 2 ай бұрын
ሰላም ወገኖች
@godisgood3876
@godisgood3876 2 ай бұрын
Mesay blessed 💚💛❤️
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
መሳይ ወጥር 💪💪💪
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 ай бұрын
ብዙም በደብረጽዮን እና ጌታቸዉ ላይ ማተኮር የለብንም ፤ በሦወስቱ መድረኮች በደብረጺዮን ፣ በጌታቸዉ ፣ በG.S.T.S ስብሰባ የተላለፉትን ብንመለከት መልእክታቸዉ አንድና አንድ ነዉ ። ሁሉም ጸረ አማራ ጸረ ኢትዮጵያ ጸረ ኤርትራ ናቸዉ❗️❗️❗️❗️❗️❗️🌴🇪🇷🇪🇹🇪🇷🌴🇪🇹
@wakeupamhara3225
@wakeupamhara3225 2 ай бұрын
ግልፅ ነው
@abrhambedru2790
@abrhambedru2790 2 ай бұрын
አደራ ጉራጌ ዞን ውስጥ በአማራ ወንድሞቻችን ላይ የሚደርሰው ግፍ እኛ ጉራጌዎችን አይወክልም ይህንን ዘግቡልን አደራ
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 2 ай бұрын
ለአብይ ተገርደው የአማራን ተወላጆች እያስጨፈጨፉ ያሉት ጉራጌን የማይወክሉ ማፈሪያዎች የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ማንነታቸው ተለይቶ እየተለቀሙ በፋኖ ይፈጫሉ። የጎጎት አባላትና ሐገር ወዳድ የጉራጌ ተወላጆች እነዚህን የአብይ ተላላኪዎች ስማቸውን አድራሻቸውንና ማንነታቸውን ለሕዝብ በማሳወቅ ትግሉን ጀምሩ።
@abrhambedru2790
@abrhambedru2790 2 ай бұрын
ትክክል
@girmatsehay860
@girmatsehay860 2 ай бұрын
መሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 2 ай бұрын
💚✊❤️💚✊❤️💚✊❤️ፋኖ
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉
@senisebu7406
@senisebu7406 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ለፋኖ ለፋኖ
@mamush2245
@mamush2245 2 ай бұрын
ለህዝብ መቼም ታስቦ አያውቅም ያሰቡት ነገር ስላለ ነው ብቸኛው አማራጭ አፋጥኖ ይሄንን ካንሰር ነቅሎ መጣል ነው
@sabazeru2153
@sabazeru2153 2 ай бұрын
ብርጌድ ንሐመድ ካገዙ ኤርትራም ፋኖን ማስታጠቅ አለባት ድል ለስፉው አማራ ድል ለፉኖ❤❤❤❤❤
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 2 ай бұрын
Well come mesaye 🎉🎉🎉
@girmatsehay860
@girmatsehay860 2 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Thank you Messay tikikil. Very sad its true Tigray suffered a lot. However Tigreans must say no to woyanes and its factions.
@solomonbayou5626
@solomonbayou5626 2 ай бұрын
Mp
@RadiyaaliyuDetebo
@RadiyaaliyuDetebo 2 ай бұрын
Mesay anbesa
@merd24
@merd24 2 ай бұрын
አምሐራ ድብን አድርጎ ያሸንፋል !
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 ай бұрын
Welcome Jegnachin Messay with your guest
@solomon3431
@solomon3431 2 ай бұрын
“🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏 መዝሙር 68፥5 ____
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 2 ай бұрын
God is great always Freedom for amharan and ethiopian Victory to fano 🎉🎉🎉
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaye649
@ethiopiaye649 2 ай бұрын
መሳይ የእንግዶችህ የድምጽ ጥራት ይጎላል። ማይክ ከሌላቸው ወደ ካሜራ ተጠግተው ማውራት አለባቸው ወይም ትንሺዬ ኒክ ማይክ መግዛት አለባቸው በተለይ በትደጋጋሚ የሚቀርቡ እንግዶች ከሆኑ። ሌሎች በጡር ሁኔታ ድምጻቸው የሚሰማ ባልደረቦችህ የመስፍን አማን እና የገለታው ድምጽ ነው።
@Galaxy-g5n
@Galaxy-g5n 2 ай бұрын
ድልለአማራፋኖ
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 ай бұрын
ድል ለተገፈቱ ህዝቦችና ለአማሐራ ፋኖ❤❤❤
@aklilutemelso5637
@aklilutemelso5637 2 ай бұрын
mesay ኣንተ ምትምትበት ግዜ ነው ነው የናፈቀኝ ተስፋ ኣደርጋለሁ soon
@AdmasuAbebe-tg8hb
@AdmasuAbebe-tg8hb 2 ай бұрын
Fano Ethiopians icon!
@zeinuko
@zeinuko 2 ай бұрын
ፈጣሪ ለኢትዮፕያ ሃገር የሚወድ ህዝቡን የሚያከብር ፈፈጣሪን የሚፈራ መሪ ያምጣላት።
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 ай бұрын
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@YosefShoa
@YosefShoa 2 ай бұрын
መሳይ ታላቅ ሰው ሰላም ሰላም
@Tewodroseshetu-r9v
@Tewodroseshetu-r9v 2 ай бұрын
ዜና ማለት አንከር በጣም በጣም አሪፋ ዜና
@زينبعلي-م3ه1ع
@زينبعلي-م3ه1ع 2 ай бұрын
እድል ለፋፋኖኖ❤❤
@brunolotenzetti3335
@brunolotenzetti3335 2 ай бұрын
Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇮🇹
@gezachewkebede2140
@gezachewkebede2140 2 ай бұрын
ጉራጌ እንደ ጨው ዘር በየቦታው ተበትኖ ሌላውን ለማፈናቀል መሞከር ሁለት ጊዜ ማሰብን ይጠይቃል
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 ай бұрын
ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ አንድ ፋኖ አያችሁት አንድ በመሆናችሁ ድሉ እየተፋጠነ ነው በርቱ ድሉ የእናንተ ነው የአማራን ስቃይ በደል ሞት ታደጉ ድል ለአማራ ህዝብ::
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 2 ай бұрын
A❤❤❤❤❤
@abiyaddisaddis3937
@abiyaddisaddis3937 2 ай бұрын
ጊዜ አገኜሁ ብለህ በአማራ ተዋላጆች ላይ የሚፈጸመው በደል ዋጋ እንደሚያሥከፍል ሊታወቅ ይገባል የጊዜ ጉዳይ ነው ሠው ከመሆን እንዴት እንወርዳለን ለትቂት ፖለቲኮኞች ፍላጎት ለሟሟላት ብለን እንዴት አብሮህ የኖረውነወንድምህን እሕትህን እንዴት ታሣቅቃለህ ታፈናቅላለህ ትገላለህ ትርጉምሥ ምንድን ነው
@jjyisak1575
@jjyisak1575 2 ай бұрын
በመላ ኢትዮጵያ ... ያለ ... አማራ ... ውርደት ... ሳይቀድምህ ... ፋኖን ተቀላቀለህ ... ተዋጋ ...!!! ጉራጌ ሰው ሆነው ... ሲበድልህ ዝምምም ለምን ...! አስፈሪ... ጨካኝ ... ሁን .. አማራ ... ውርደት ... አታውርስ... ልልጆችህ...! እድሉን ሁሉም ይጠቀም..!
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 2 ай бұрын
❤❤ አማራ❤ጎራጌ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ 2 ай бұрын
ድሉ የፍኖ ነዉ በዚህ መልኩ ሁሉን ፍኖ በየቀጠናዉ ያለዉን የጠላት ብልፃግና ዉሻ ወታደር ማጥቃት ቀጠናዉን ማስፈት ካቸለ አራት ኪሎ ይገባል።
@solomonkyeshitela1011
@solomonkyeshitela1011 2 ай бұрын
አብይ በቅርቡ በአፍንጫው ይደፋል።
@አገሬብርሀንሽከሰማይይብራ
@አገሬብርሀንሽከሰማይይብራ 2 ай бұрын
በጣም የሚገመኝ አሁን ያለው አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ሰው ነው ??? ይሄ ሁሉ መከራ ካላስነሳው ምን ያስነሳዋል ??? ምንም ተነስቶ እንደ ባሪያ እሚረግጠው ህዝብ እንዴት ሊሆን ቻለ ???
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 2 ай бұрын
ፋኖዎች በጣም በጣም መጠንቀቅ አለባቸው በተለይ በሚማርኩት ስንቅ መመገብ አደገኛ ሊሆን ስለሚቻል ማለትም እንዳይመርዙት ማለት ነው
@NatiAmbaye-hx6dx
@NatiAmbaye-hx6dx 2 ай бұрын
Mesay berta hulem tenkara hunlin .
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 2 ай бұрын
Thanks Messay and Zerihun that is right we have to use this Heven agenda and other the country issues to provoke Revolution accrues the country main cities for Radical change to come to ethiopia .that is what we are trying activitating since the last 5 years like other countries like cirilamka Bangladish ,Colombia ,keneya Nigeria ,Botswana let's corporate our hands together ❤️
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 ай бұрын
Thanks 🙏👍 for your discussion!? We only praying for end of regime, end of term of on position. This tyrant is not seeing and feeling like we do! Notoriously he is sick and dangerous monster. God have Mercy upon Ethiopian citizens!
@taddytesfaye-zi7mh
@taddytesfaye-zi7mh 2 ай бұрын
Bewent kewyane abbye. Ahemed yesallale.
@TedyYilma
@TedyYilma 2 ай бұрын
Fanoo ❤
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT 2 ай бұрын
Simply fighting and victory is different , FANO is fighting but not scored victory
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 2 ай бұрын
የፋኖ አመራሮች አንድነትን ፈጥረው ጦርነቱን ከአማራ ክልል ማውጣት አለባቸው። በተለይም ጠላት ወታደርና መሣሪያ እያመሳሰለ የሚያራግፍበትን የአውሮፕላን ማረፊያዎች በአስቸኳይ ከጥቅም ውጪ ማድረግ ያስፈልጋል።
@RuurFu
@RuurFu 2 ай бұрын
ሰላም መሳይ እቅስቃሴ የታገደዉ ለሁለት ቀን አይደለም አልታወቀም አስተካክል
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 2 ай бұрын
መረጃ ስታቀርቡ ግን ለምንድነው ቀን የማትፅፉት ቆይ?
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 ай бұрын
ህዝባዊ እምቢተኝነት በተሻለ መጠን መደረግ ይኖርበታል ምክንያቱም በእየከተሞች አካባቢ ንፁሀን እየተገደሉ ሥለሆነ እንዲሁም የዋጋ ግሽበት በእየቀኑ በማን አለብኝነት ንፁሀን በእየቀኑ እየተገደሉ እንዴት ዝም ብሎ ይመለከታሉ
@Mark-j4
@Mark-j4 2 ай бұрын
መከላከያ ከአማራ ክልል ከወጣ ፋኖ መሳሪያ ከየት ያገኛል ?
@0ahh858
@0ahh858 2 ай бұрын
ምናስጨነቀህ
@misrakkifle3519
@misrakkifle3519 2 ай бұрын
Mesay - it is important to have the photos of your guests on the thumbnail!
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 2 ай бұрын
መሳይ ሰላም
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 2 ай бұрын
ይሄ በርገር እየበላ ወጭ ነው ያለው ምን ያውቃልሀገር ቤት ከምንጩ ለምን አትጠይቅም
@hakimmussa1596
@hakimmussa1596 2 ай бұрын
ሟርት ብቻ ማውራት አይሰለቻችሁም ቢያንስ ያደጋችሁበት ቤተሰብ ጎረቤት ዘመዶቻቹ አሉ እኮ የሚኖሩ ሀገር ላይ እስኪ ለነሱ እንኳን ጥሩ ተስፋ ሰጪ ዜና ስሩ ለሀገር ባታስቡ ለነሱ አስባቹ ፅንፈኞች መቼም አይሳካም ምኞታቹ ሀገራችን በፍጥነት ወደ እድገት ወደ ስኬት እየገሰገሰች ነው ዋጡት እውነታውን
@kidestgetachew5139
@kidestgetachew5139 2 ай бұрын
ህብር ራዲዮ ላይ የሚሰራው ጋዜጠኛ ሀብታሙ የበለጠ ነገሮችን የሚያሰፋ ስራ እያስተናገድ ስለሆነ እረፍ ማለት ያስፈልጋል ለአማራ ህዝብ ሁለቱም ወገኖችተፈላጊዎች ናቸው
@YchilalNibret
@YchilalNibret 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያለ ኣማራ እና ትግሬ እንዴት ባለታሪክ ልትሆን ትችላለች ምናለበት በሰላም በፍቅር በጋራ ብንኖር ሌላዉን ትተን ለፈጣሪ ሚመቸዉን ብናደርግ ካልሆነ እዉነቱ ይህ ነዉ ሌላም ተነግሮ ማያልቅ ብዙ እዉነት አለ በፍቅር መኖር ይሻላል እንጅ ስለኢትዮጵያ ከሁለቱ ብሔረሰብ በላይ እኛ እናዉቃለን አትበሉ ፡፡ ኣማራ / አማርኛ ፡ ሀ ለ ሐ..... ፐ ትግሬ / ትግሪኛ ፡ አ በ ገ ደ .... ፐ ቁጥራቸዉ ደግሞ የጋራ ይህም ፩ ፪ ፫....ፊደላቸዉም የአደራደር እንጅ ሌላ ለዉጥ የለዉም ቋንቋቸዉ የራሱ ፊደል አለዉ ብዙ ሺህ ዘመናትን የኖረ ኢትዮጵያን የመሰረቱ ያጸኑ ሁለቱ ህዝቦች መሆናቸዉን ያሳያል፡፡ ከሁለቱም ብሔሮች ሌባ ለሆዱ አደር ቢኖርም እዉነታዉ ከዚህ ይጀምራል ፡፡እናም አመጣጡ መሰረት የሌለዉ ቋንቋ ተናጋሪ ነን ባዮች ኢትዮጵያን አትበጥብጡ በሰላም እንኑር፡፡ከዚህ ዉጭ አያዋጣችሁም እዉነት እስኪ ቋንቋችሁን ተጠቅማችሁ የሌላ ቋንቋ ፊደል ሳትጠቀሙ ለመጻፍ ሞክሩ እና ኢትዮጵያ በእኛ ነዉ የጸናችዉ በሉ ካልሆነ ግን ኧረ እንዴት ሊሆን አይችልም በህልም ወይስ በቅዠት ቅቅቅቅቅቅቅ ክክክክክክክክ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 ай бұрын
ፍትህ ለህጻን ፌበን ቤተሰቦች ደፍሮ የገደለው ሰው በሞት መቀጣት አለበት
@TimYilma
@TimYilma 2 ай бұрын
FIGHT FIGHT...NO PEACE UNTIL ETHIOPIA IS FREE
@mulugetaanteneh3287
@mulugetaanteneh3287 2 ай бұрын
ስንቅ ላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።
@danielnegash7985
@danielnegash7985 2 ай бұрын
የድምፅ ጥራት ሁልጊዜ ዘሪሁንን በምትጋብዝበት ጊዜ ይስተዋላል በተረፈ ወደፊት
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 ай бұрын
Abiy's days are numbered - in a few months, not in years.
@sharewethiopia6992
@sharewethiopia6992 2 ай бұрын
ብዙ በወያኔ ጦርነት ጊዜ አልቆ ዛሬም የሞቱ ስጋ ወንደሞቻችንን መከላከያ ሄደን መልስ የሚሰጥ አካል ዬለም በዞን ላይዘን ኦፊሰሮች በኩል እንድታውቁት ተልኳል፡፡በጀት ስለሌለ ማሳወቅ አያስችልም እየተባለ ነው፡፡ብዙ ወላጆች ወደ ክልላቸው እንዲመለሱ እየተደረጉ ብዙ ሀዘንተኞች አሉ ለልጆቻቸው በህይወት የሌሉ መሆናቸውን እያወቁ፡፡ለሀገር መከላከያ ተሰልፈው የነበሩ ናቸው፡፡አሳዛኝ ነው፡፡
@meharimena8093
@meharimena8093 2 ай бұрын
Berta
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ተነስ መንግስት የሚባል ነገር የለም የወሮ በላ ስብስብ ብቻ ነው ይሄን ቅዥታም ሰውዬ በተባረ ክንድ እናስወግድ እናሐገራችንን እናድን፡፡
@assefamuche5722
@assefamuche5722 2 ай бұрын
ባህር ዳር እኮ መንግስት የለም የድሮውን እና አሁን ያለውን ልዬነት በአካል ብታዬት ይገርማችኋል
@wgirmat7129
@wgirmat7129 2 ай бұрын
የትግራይ ፖለቲካ የፈለጉትን ማሰብ ይችላሉ የአማራ ህዝብ ፖለቲካ ግን መሆን ያለበት ከትግራይ ጋር እንዴት እንኑር ማለት አለባቸው እራሳቸውን መጠበቅ አለባቸው ህዝብና ፖለቲካ የተለየ ነው ምናምን ተዋልደናል ተጋብተናል ሚለው አይሰራም የትግራይ ሰውች የአማራን፡ህዝብ በየዘምውኑ እየተነሱ ካጼ ዮሀንስ ጀምሮ አማራን ሲጨፈጭፉ ኑረዋል ከዚ በሁላ ተመምኖ መኖር አያስፈልግ ስለዚህ አማራ ስጋት አለብን ብለው ከትግሬ ጋር እንደት እንኑር ሚለው ፖለቲካቸው መሆን አለበት 9:43
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 ай бұрын
ባንድ ቀፎ ሁለት አዉራ አይኖርም አንዱ ሊሸነፍ ይገባል
@uppertech6672
@uppertech6672 2 ай бұрын
ማለት?
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ 2 ай бұрын
@@uppertech6672 አንዱ መጥፋት አለበት
@Mankush995
@Mankush995 2 ай бұрын
ፋኖ ወጥሯል ነፃነት ወይም ሞት የተነጠቀውን ሀገር መልሶ በእጁ ያስገባል
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 2 ай бұрын
አክቲቪስቶች ህዝባዊ እምቢተኝነት ዝም ብሎ አይነሳም።ምኞት፣ምኞት።ህዝባዊ እምቢተኝነትን የምትፈልጉት መንግሥት ደክሞ እንዲፈርስ ከሆነ አገር አደጋ ላይ ትወድቃለች። ህዝባዊ እምቢተኝነት በተደራጀ ኃይል መመራት አለበት። መሳይና ዶክተር ዮናስ ሁሉንም ሀላፊነት ለአማራው ህዝብ በተለይ ለፋኖ ሰጥተውታል። የሽዋ አማራ ልጆቹ እርስ በርስ እየተጠላለፉ ለራሳቸውም ለህዝባቸውም ሥጋት እየሆኑ ነው ።
@learntulearn848
@learntulearn848 2 ай бұрын
Hopefully, before He dies ABIY AHMED will learn HOW #TRUTH IS #POWERFUL THAN #LIES and #DECEPTIONS ❗
@One0nOne50
@One0nOne50 2 ай бұрын
አዲስ አበባ ቢበዛ 7ሚሊየን ነው ሌላው ከ100 ሚሊየን ህዝብ እንዲት ሊሆን ነው ከአዲስ አበባ ውጭ ሁሉም ቦታ በሚባል ደረጃ የኑሮ ውድነትና ጦርነት አለ እሱ ከለቀቀ ብቻ ነው ያች አገር ተስፋ ያለት የሚመስለኝ በዚህ ከቀጠልን ያስፈራል የሆነ ግዜ ነገሮች ከቆጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
እሱ የማይቀር ነው። አብይ አህመድ ነገሮች ሁሉ ከተበላሹ በኋላ ጨርቁን ጠቅልሎ ይፈረጥጣል።
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 2 ай бұрын
Viva fano
@ጄጄጄጄ-ሐ9መ
@ጄጄጄጄ-ሐ9መ 2 ай бұрын
አማራ ሀገር እንጂ ክልል የለውም ፣ አማራ እርስቱ የት ድረስ ነው ??
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 2 ай бұрын
ለሁለት ቀን ብቻ አይደለም ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ...
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 2 ай бұрын
እድሜዉን ሙሉ ሲቃወምና ሕዝብ ሲያፋጅ ይኖራል ዴ 1ቀን ያንተ ብሄር ቢሞትቢፈናቀል ባወከዉ አንተ ሜዳ ፋት
@kezira4
@kezira4 2 ай бұрын
መሳይ" ሁሌ ጥያቄህ አለማቀፍ ድርጅቶች እንዴት ዝም ይላሉ ነው:: IMF ስለኢትዬጵያ ወይ ስለ ህዝቡ ደንታ ያለው ይመስልሀል:: ዋንኛ አጀንዳቸው : የራሳቸውን ፍላጏት ማሳካት ነው::
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 ай бұрын
የምትገርሙኝ እኮ?...public uprising እኮ መሪ ይፈልጋል!..who lead the revo?..እንዴት ሁሌ እንዲህ እንደምታወሩ?...አይሰለቻችሁም ግን without telling the techniques ?
@Tata-mn7fm
@Tata-mn7fm 2 ай бұрын
መለስ የታምራትን መታሰር unfortunately ብሎት ነበር ጦርነቱን ደሞ እኛ unfortunately ብለነዋል፣አሁንም ጦርነት አይበቃቹሁም።
@MaruMenga
@MaruMenga 2 ай бұрын
መሣይ በርቱ ግን እደነሀብታሙ እዳትሆኑ አደራ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ሀብታሙ ከመጀመሪያው የዚህን ክፉ ሰው ማንነት አውቆ ህዝብ ያነቃ ያደራጀ ቆራጥ ባለመርህ በተለይ ለአማራ ህዝብ ትልቁ ባለውለታ ነው።
@salusalu-f9g
@salusalu-f9g 2 ай бұрын
ህውሃት ካልጠፋ ይሀ ተላላኪ ኢትዮፕያ ሰላም የለም
@seyoumnigusie825
@seyoumnigusie825 2 ай бұрын
4ከሎ ለፋኖ የህልም እንጄራ ሆኖ ቀረ
@0ahh858
@0ahh858 2 ай бұрын
ቆሻሻ ጠብቅ በቅርቡ ይረከበዋል ፋኖ
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 173 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН