የጀዋር የእስርቤት ሁኔታ እንደተናገረው አይደለም | የአንዳርጋቸው ውለታ ቢስነት | ልጠይቀው ሄጄ ሰድቦ ነበር የመለሰኝ | ቤተልሔም ታፈሰ | Ethiopia

  Рет қаралды 372,998

Andafta

Andafta

Күн бұрын

“የጀዋር የእስር ቤት ሁኔታ እውነታው ፣ እንደተናገረው አይደለም!”
- ‘የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ውለታ ቢስነት...’ | ‘...ልጠይቀው ሄጄ ሰድቦ ነበር የመለሰኝ...’ -
- “የኦሮሞ ልሂቃን ‘የኦሮሞ ጥያቄ እንዲያልቅ’ አይፈልጉም!”
Bethlehem Tafesse | Jawar Mohammed | Lencho Letta | Andargachew Tsige | Baro Tumsa | Lidetu Ayalew | 5 ጉዳይ መጽሃፍ |
የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZbin ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 1 700
@ggway5503
@ggway5503 5 ай бұрын
የፔንጢ ፓለቲከኛ ነው አገር ያጠፋው ።
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 5 ай бұрын
Hulume yaw nachewe
@yohannessisay5474
@yohannessisay5474 5 ай бұрын
በሳል ለመምሰል የምታደርገው አክት አድናቂዋ ነኝ፡፡ ብዙዎቹ ሆነው ሳለ በአቀራረብ እና በአገላጽ ችግር የሚገባቸውን ቦታ ሳያገኙ ቀርተዋል፡፡
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 5 ай бұрын
በሳል እና ደፍር አንባቢ ነች የዚህ ሀገር ፖለቲካ የሴራ ፖለቲካ ባይሆን ልትጠቅም የመጀመሪያ ትችል በሳል ሴት ነች❤
@ggvideonow1
@ggvideonow1 5 ай бұрын
ግሩም ትዝብት።
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
አሁን አንች ስለጥላቻ ታወሪያለሽ ??
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 5 ай бұрын
ጥልቅ ችግር አለባችሁ። ውይይት የማይፈታው
@amytk6095
@amytk6095 5 ай бұрын
በሳል አለመሆኗን ምን ምሳሌ አየህ?? በቆመችለት አላማና በህይወት መርኋ እጅግ በሳል ነች። ላትመችህ ትችላለች ግን እያስመሰለች ነው ብሎ በደፈናው መደምደም አለመብሰል ነው።
@adahgych2016
@adahgych2016 5 ай бұрын
እኛ ጋራ የጋራ ፖለቲካ የሌለን ከንቱ ትውልዶች ነን ለዛም ነው ተባልተን የምናልቀው
@santaw5392
@santaw5392 5 ай бұрын
አማራን አንቆሾ ፣ ኦሮሞን መካብ ፣ በየትኛውም ንግግሯ ይህ ነው የሚታየው።
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 5 ай бұрын
@@santaw5392 you must have a very selective hearing...
@MezgebuHeyi
@MezgebuHeyi 5 ай бұрын
Your confidence speaks that you are genuine to share your audience the truth .Thank you Bethi.
@michalgebre1289
@michalgebre1289 5 ай бұрын
የመርዝ ብልቃጥ
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 5 ай бұрын
Anetese?
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 5 ай бұрын
ቆማጣ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 5 ай бұрын
ማ? ቤቲ? ምርጥ ጋዜጠኞ ቆፍጣና❤❤❤❤❤❤ ተሳስተሻል ደንቆሮ
@BzuayehuMamo
@BzuayehuMamo 5 ай бұрын
አንዳርጋቸው ላይ ያደረጋችሁት ትችት መጥፎ ባይሆንም የጀዋርና የዳዊትን በዳበሳ ያለፋችሁት አዮመስላችሁም ትንሽ ፍራቻ ወይስ አድሎ ?
@mesfinmamuye7694
@mesfinmamuye7694 5 ай бұрын
ጥሩ ወይይት ነዉ
@SenaitMitiku-c1h
@SenaitMitiku-c1h 5 ай бұрын
Minutes lay?
@AmareSiyum-zm3lc
@AmareSiyum-zm3lc 5 ай бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ታላቁ አድዋ ተራሮች ላይ ለወዳደቁት
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 5 ай бұрын
I may not agree with Bety on so many issues, especially her analysis of events. But she stands out on one thing. She despises all politicians, be it TPLF, OLF, or the Ethiopianist camp. She knows how insecure, power mongering, Conniving they are. NON OF THEM ARE SAINTS. THOSE OF US WHO THINK ONE IS BETTER THAN THE OTHER ARE UTTER USELESS.
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood 5 ай бұрын
True✌
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 5 ай бұрын
How about PP😂
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 5 ай бұрын
ጦብያውያን ነፈዞች ናቸው የምንለው በምክንያት ነው:: ይቺን ጉፋያ self proclaimed journalist idolize ያደርጋል😂
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 5 ай бұрын
@@shitaberhe3024 by all politicians, I include PP and its cadres too.
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 5 ай бұрын
@@shitaberhe3024 do you have a reading comprehension problem?
@NebeyuBerhe-zy5eq
@NebeyuBerhe-zy5eq 5 ай бұрын
ካልሻቸው ነገሮች ስለ አንዳርጋቸው ውለታቢስነትና ባንዳነት የገለጽሽው ተመቸኝ
@fitsumbulcha7927
@fitsumbulcha7927 5 ай бұрын
ጀግና ቤቲ- ምንግጊዜም ሆድን የሚያሽረው ኮሶ ነው:: Thanks for your honest opinion.
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 5 ай бұрын
ይቺ ጥንብ 1. የትግዩን ጦርነት የሰሜን ብላ በደፈናው በፌደራል እና በህወሃት ኣድርጋ ታቀርበዋለች:: ኣብይ ኣህመድ የውጪ ጠላት ሳይቀር ጋብዞ ህዝብ የፈጀበትን ወንጀል:: 2. ህወሃት የወረሰውን የኣንዳርጋቸው ቤት ብላ ደግሞ ሁሉንም ሃጥያት ወደ ትግራዋዩ ድርጅት ትደፈድፋለች:: Of course PP ነች ትግራዋይ ጠል Highly paid self proclaimed journalist.
@BubbleTea-sl8vb
@BubbleTea-sl8vb 5 ай бұрын
እንደህዝብ እየነዳ የፈጃችሁን ህውሀትን ነው መርገምና መቆጣት😃 ግለሰቦችን ለደማችሁ መፍሰስ ተጠያቂ አታድርጉ😃
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 5 ай бұрын
@@BubbleTea-sl8vb ኣንተ/ቺ እርኩስ ፍጥረት ትግራዋይ ኣሁንም ራሱ በራሱ እየተታደረ ነው:: እንደናንተ መንጋ አይደለም ሱሩውንም ለሰባት ኣገራት ኣሳይቷቹሃል::
@KebedeBedada-nw7xj
@KebedeBedada-nw7xj 5 ай бұрын
ቤቲን መሳደብ ጅልነት ነው አገራችን በእንደእናንተ አይነት መሞላቷ ያሳዝናል ብትተቹም በሰለጠነ መንገድ ቢሆን' ቤቴዬ አንችስ በርቺሊኝ የያዢውና አውቀሻልና።
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 5 ай бұрын
በዕውቀት ያልበለፀገ አዕምሮ ከስድብ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም ።አንድ የሠላምታ ደብዳቤ አስተካክሎ መፃፍ የማይችል ሁሉ መፅሐፍ የፃፈችውን ስሳደብ ምን ይባላል?
@gumitube696
@gumitube696 5 ай бұрын
KANDANTE AYINATU TISHALALECH MLXWU
@resurrection355
@resurrection355 5 ай бұрын
writing a book does make you right and wise...
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 5 ай бұрын
@@gumitube696 I don't think you understood what he said, you see that's the problem here reading comprehension is an issue. Gezahegn didn't say anything bad about Betty but you translate it without even understanding what he said.
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES 5 ай бұрын
Spot on
@medhinkeleta6698
@medhinkeleta6698 5 ай бұрын
ቤተልሄም ታፈሰ ብሎ ኦሮምኛ ስም ቡርቃ ዝምታ
@yidne_Ethio
@yidne_Ethio 5 ай бұрын
ዓላማው ልክ መሆን አለመሆን ሌላ ጉዳይ ይሆንና ያንን ዓላማ ለመተግበር የሄዱበትን እርቀት እና መስዋዕትነት ግን የሚገርም ነው። የማከብረው ስለምደግፈው አይደለም።
@Samitrghh
@Samitrghh 3 ай бұрын
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮
@finfinetimes
@finfinetimes 5 ай бұрын
የሚገርም ነው... ክክክክ😁 ስለ አንዳርጋቸው ፅጌ ስትጠይቃት ‹‹ለምሳሌ ጃዋር መሀመድ አለች።😄 ስለ አብይ አህመድ ስትጠይቃት "ለምሳሌ ጃዋ መሀመድ አለች።😃 ስለ እስር ቤት ስትጠይቃት "ለምሳሌ ጃዋር መሀመድ" ስትል ሙጭጭ አለችበት።😀 የራሰዋን የነፍስ አባት አደረገችው እኮ!🤣 ሕመሟ ጥልቅ ነው ጃዋር ግን አላየላትም ኢንጂ።🥲 የሌላ ሰውን ቃል ስለተጠቀምኩ ይቅርታ አድርግልኝ፡፡🤗
@bineyamfirdawok1038
@bineyamfirdawok1038 5 ай бұрын
ከተጫነ በ3ኛ ደቂቃ አስተያየት ሚሰጥ ሰው ጤነኛ መሆኑን እጠራጠራለሁ
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 5 ай бұрын
Sayateru were sayegelu goferewoche nachewa
@me_212
@me_212 5 ай бұрын
በጣም ትክክል.... የመፃፍን አርስት ብቻ አንብቦ አንደምያብራራው 😂😂😂😂
@MeremEshetu
@MeremEshetu 5 ай бұрын
ስለወንዶችየተናገርሽዉ ስለኦነግናህዉሀትየተናገርሽዉያስማማኛል
@mimifeleke8789
@mimifeleke8789 4 ай бұрын
ክርስቶስን የገለፅሽበት መንገድ በጣም ወድጄዋለው።
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 5 ай бұрын
ባሮ ቱምሳ ጥብቅ ክርስትያናዊ ዲሲፕሊን ከሚከተል ትልቅ ቤተሰብ የተገኘ ታጋይ ነበር።ለዚህም ነው ለሰው ልጅ ትልቅ አክብሮት ያሳይ የነበረው። ነፍስ ይማር።
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Djzale-l8z
@Djzale-l8z 5 ай бұрын
Jezba
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979 5 ай бұрын
ብለሽ ብለሸ ታጋዮቹን በሐይማኖት ለመከፋፈል መርዘኛ ምላስሽን ማርዘም ጀመርሽ ። መስሎሽ ነዉ እንጂ በአንቺ ዓይነቱ ሰንካላና ውልግድግድ አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ወደ ኋላ እንጂወደ ፊት አትሄድም። ከፋፋዮች።
@isayas150
@isayas150 5 ай бұрын
የኦነግ መሪውች 90% ፕሮቴስታንት ናቸው ሌላውን ብሄር ሲጠሉ ሲግድሉ ጭካኔያቸውን ሳይ በተለይ አማራን ሀይማኖቱ ለመጠርጠር ተገድጃለሁ::
@nashhabesha1970
@nashhabesha1970 5 ай бұрын
Baro River😜
@AhmedRheman
@AhmedRheman 2 ай бұрын
ወላሂ ከልቤ ነው ዱአ የማረግልሽ አላህ ያኑርሽ። ሰው ነሽ በቃ። ኢትዩጽያዊት። የጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት የምትሆኒ።
@dittakurkura3157
@dittakurkura3157 5 ай бұрын
አዋቂ ለመምሰል የምታደርጊው ነገር ይገርመኛል ። ወሬ ለቃቅመሽ መፃፍ ፃፍኩ ብለሽ እራስሽን አንደ ልዩ አዋቂ የምትቆልይው ነገር ይገርመኛል
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 5 ай бұрын
Mikegna komata
@MekiyaBule
@MekiyaBule 5 ай бұрын
ከናንተ ምቀኞች 100/ ትሻላለች ። ደደቦች !!!!
@MekiyaBule
@MekiyaBule 5 ай бұрын
አዋቂማ ናት ከናንተ ምቀኞች ትሻላለች ።
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 5 ай бұрын
Ebakehe anete tsafena asayene?
@yordanosgirma5022
@yordanosgirma5022 5 ай бұрын
ኮተታም በላት
@mamushmunea2349
@mamushmunea2349 5 ай бұрын
ይህቺ ልጅ ግን ሳያት የልቧን የምታወራ ቀጥተኛ ልጅ ትመስላለች!። ቅን ጠፍቶኮ ነው የተቸገርነው በዕለት ተለት የኑሮ ትግላችን። big respect to her!!
@wegf6808
@wegf6808 5 ай бұрын
እንደ ኦሮሞ ልሂቃን በበታችነት ስሜት የምትሰቃይ ናት የህክምና እርዳታ እና እገዛ ቢደረግላት መልካም ነው!!
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 5 ай бұрын
​@@wegf6808መሀይም ደንቆሮ ኋላ ቀር
@wegf6808
@wegf6808 5 ай бұрын
@@alemnehdinknesh3322 በ21ኛው ክፍለ ዘመን ቅቤ ዛፍ እየቀባ ከሚያመልክ የተሻለ ደንቆሮ በዚህ ምድር ከየት ታገኛለህ?? ህፃናት እና ሴቶችን የሚያርድ አውሬ የምታገኘው ኢትዮጵያ ብቻ ነው። በተፈናቃይ ከአለማችን አንደኛ ሆኖ የእለት ምግብ ተመፅዋች ህዝብ ይዞ የሚፎክሩ ደናቁርት ፖለቲከኞች ያሉባት ብቸኛ አገር ኢትዮጵያናት። አንተን የመሰለ ምጡቅ አይምሮ ያለው ዜጋ እፕፍርታለች!!!
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
@@alemnehdinknesh3322 እንደዚህ በበታችነት እና በዘረኝነት የሚሰቃዩ ሰዎች ሲጀመር በህመም እየተሰቃዩ እንደሆነ አያውቁም ልናዝላቹህ ይገባል ከስልጣንም ከጉልበት ገለል ተደርገው የህክምና እርዳታ ቢደረግላቹህ ለውጡን ህበረተሰቡ ይመሰክራል። እኔ አንተ እንደምታስበው ሳይሆን በቅንነት ስለምታሳዝኑኝ ነው። ከስድብ የተሻለ እውቀት የለህም??
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
​@@wegf6808 get out from here & do something on your life
@abab-cg8ym
@abab-cg8ym 5 ай бұрын
ስትናገር የምወድላት ነገር.... አንድም እንግሊዝኛ ተሳስታ አታወራም። ጀግና!
@natiaddis1901
@natiaddis1901 5 ай бұрын
Keyet yemtal abte
@anmeb6220
@anmeb6220 5 ай бұрын
ሰባተኛ ክፍል ደርሶ፡ እንግሊዝ ካልተናገርኩ ብሎ ኡኡ የሚባልባት ኣገር ለስዋ ይቸግራታል ብለህ ነው? አረ ኣይነፋም! ጠቅላያቹ ኣለ ኣደለ እንዴ። በዚሁ እንኳን ልታደንቅላት ይገባህ ነበረ። ይቺ ሴት ኣላማ ያላት እንቁ ናት።
@owlwatchingu8956
@owlwatchingu8956 5 ай бұрын
እንግልዘኛ ኣትችልም :
@seada9327
@seada9327 5 ай бұрын
😅😅
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn 5 ай бұрын
ቢያንስ አንድ ድግሪ አላት​@@owlwatchingu8956
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 5 ай бұрын
ብታውቂም ባታውቂም በራስሽ ላይ ያለሽን መተማመን ማለትም self confidence ወድጄልሻለሁ:: ስለ ሠው ቀድጄ ልልበሰው አይነት ነገር ነሽ ::
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 5 ай бұрын
ይሄ ኮንፊደስ ሳይሆን በሽተኝነት እና የበታችነት ነው ያው እቺ ኦሮሙማ መጨረሻቸው መናቆር ነው በደንብ የጀዋርን ውሸት አጋልጣለች እስር ቤት ተኛው ያለው የሰው ደም ያስፈሰሰ እንዴት ይተኛል ፊቱ እራሱ ምስክር ነው እንደማይተኛ ቅን አስተሳሰብ ያለው ብቻ ነው ሊተኛ የሚችለው ትክክል ይሄ ብቻ ነው
@natty3166
@natty3166 5 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነዉ ቤቲ አንድ አንዶች እዉነቱ አይዋጥላቸዉም❤❤❤ ጋዜጠኛዉ ተረጋጋ
@YishakTsegaye-b9f
@YishakTsegaye-b9f 5 ай бұрын
ብልጽግና ካመጡብን ጎበዝ አላዋቂና ጎበዝ ደናቁራን አረማ የሆነች ጋዜጠኛ ፖለቲከኛም ነች ሀይማኖተኛም ነች ቆንጆ የዘረኛ ምልክት ነች አላዋቂነት ደፋር ያደርጋል የሚባለውን ማረጋገጫ አቺ ሴት ናት ።
@LifeTimestudent-p2o
@LifeTimestudent-p2o 5 ай бұрын
Very true
@fayselworku444
@fayselworku444 5 ай бұрын
Weregna
@mggg8841
@mggg8841 5 ай бұрын
Well said !
@anteaye7228
@anteaye7228 5 ай бұрын
What you said also works for yourself 💯
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 5 ай бұрын
ልክ ነህ ድሮንስ ከዚህች ቀጣፊ ምን ትምህርት ይገኛል? ለመሆኑ በዚህ ዘመን ስለሞቱት ለምሳሌ እንደነ ኢንጅነር ስመኝ፣ሀጫሉ ፣ጀ/ል ሣህረ ወዘተ--የመሣሰሉትን አሟሟት ለማወቅ ላንቺ ቀላል ስለሆነብሽ ጥናትሽን ከውስብስቡ ግድያ ከባሮ ቱምሣ ጀመርሸ ፣ለመሆኑ ይህ ዕውነት ነው? ቀጣፊ ውሸታም ነሽ።
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 5 ай бұрын
ስድብ እንጂ ሀሳብ የሌላቸዉ ድኩማኖች ዛሬ በዝተዋል። ኤጭ።
@gebrutesfay9272
@gebrutesfay9272 5 ай бұрын
ስምሽን መጥራት ይቀፈኛል ቆሻሻ ቀፋፌ የግም ድግስ አሁንም ቆሻሻ ነሸ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 5 ай бұрын
ፓስተር ቤተልሔም .....😂😂 ማነህ ጠያቂዉ ....ግርም የምትል ሰው ነህ...🤭🤭🤭
@dontmiss53787
@dontmiss53787 5 ай бұрын
እስኪ ጋዜጠኛ የተባላችሁ እድሜ ልካችሁን አሉባልታ እየፌበረካችሁ አገሪቱን ወደ ባሰ አዘቅት እየነዳችሁኋት ነውና አንድ ጥያቄ ለዚህች አገር ምን ቁም ነገር ሰራሁላት ብላችሁ ራሳችሁን ብትጠይቁ መልካም ይሆናል።
@brianbresiyoum
@brianbresiyoum 5 ай бұрын
Andafta thanks alot for amazing interview with Beti Tafesse. I really enjoyed the interview keep it up. Beti you are a bold woman with alot of courage keep it up. 👍👍👍
@emmasuzuki9045
@emmasuzuki9045 5 ай бұрын
58:45 ኢሳያስ እነ 360 ሳዎችን እና ባንዳዎቹን እንዳደራጀ በደንብ ነው የተረዳሁት:: የሚገርመው አንዳርጋቸው ሸጦን ሳይቆይ እነ ደሬ:ሀብታሙ:... ብቻ ባንዳዎቹ ደገሙት:: ተባረኪ:: ግን ስለ ባንዲራዋ የተለያየ መፅሀፍ አገላብጪ:: በጡቱ ሀውልት እንዳትሸወጂ!
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 5 ай бұрын
እሳም አጥመኝም ጠያቂውም አይመችኝም
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 5 ай бұрын
ይመችህ። እሷ እንደሆነ አይሞቃት አይበርዳት። ቤቲዪ 🥰❤️
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 5 ай бұрын
sadly you came to watch her interview, she must have the magic stick on your a$$...
@dembiamarukemes6602
@dembiamarukemes6602 4 ай бұрын
ጀዋር Ethiopia out of Oromia እያለ መፈክር ሲያሰማ ኖሮ ዛሬ በራሱ በኦሮሞ የፖለቲከኞች መጀመሪያ Jewar out of Oromiya ሆነ በመቀጠል Jemar out of Ethiopia ሆነ።አይገርምም KKKKKKKKKKKKKKK
@emmy1365
@emmy1365 5 ай бұрын
WOW.....what a interview😍 I can't wait to read it!! Many blessing!🙏😍
@alemayehujaleta1246
@alemayehujaleta1246 5 ай бұрын
ትልቁ ቁብነገር ስለ ባሮ ቱምሣ ታርክ ማርኮኛል። የቤቲ ብቃት በኢትዮጵያ ጭምብል የብሔራቸዉ ተልዕኮ ስያራምዱ የነበሩ ሰዎች ጭምብላቸዉን አስወልቃለች።
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 5 ай бұрын
ደስ የሚልና አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነበር ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
@NebeyuBerhe-zy5eq
@NebeyuBerhe-zy5eq 5 ай бұрын
በተለይ ልደቱ ሀገር ጥሎ ስሄድ ቀላል ሻንጣ ይዞ የወጣው መንግስት ቶሎ የሚወድቅ መስሎት ነው ያልሺው እስከዛሬ ያስቀኛል ገራሚ ነሽ
@BubbleTea-sl8vb
@BubbleTea-sl8vb 5 ай бұрын
ለምን አይመጣም ግን😅
@NebeyuBerhe-zy5eq
@NebeyuBerhe-zy5eq 4 ай бұрын
@@BubbleTea-sl8vb ከመጣ እስካሁን በለፈለፈው ይታነቃላ
@girmahaile9118
@girmahaile9118 5 ай бұрын
በወሬ እሰማው ከነበረው በተቃራኒው በቤቲ ሰዋዊ ስብዕና በጣም ተደነቂያለሁ ተገርሚያለሁ። አቦ ይመችሽ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 ай бұрын
እባካችሁ ሰውን እንጥላ ስራውን እንቃወም እንጥላም ሰውን እናክብር
@ኢትዮጵያዊት
@ኢትዮጵያዊት 5 ай бұрын
ሰገጤ
@GirmaGirma-i3k
@GirmaGirma-i3k 5 ай бұрын
ስለልደቱ በግምት አወራሽ ስለ ሀብታቸው መናገር ጥናት ይጠይቃል ? ስለስጋዊ ስትጠየቂ መንፈሳዊ ነገር ላይ ትደበቂያለሽ እዚ የደረስኩት በራሴ ነው ጌታ አገዘኝ አትይም አንቺስ ገንዘብ አለመቀበልሽ በምን እርግጠኛ እንሁን ኢንተርቢሽ ከአንዱ አንዱ ግራ እንደምታጋቢ እንደሚለያይ ታስተውያለሽ የአንዱን በጆንያ መቀበል እየተናገርሽ እራስሽን ቆም ብለሽ እዬ
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 5 ай бұрын
You nailed it- she is not different from the wicked politicians and activist she chose to criticise periodically. Their moral bankruptcy and ethnic inferiority complex has no bound, although she doesn’t admit it, her personality is not different from Andargachew and Jawar!
@joeldejene7621
@joeldejene7621 5 ай бұрын
በጣም ነው ያከበርኩሽ፤ የተማርኩብሽም። "የሰው ጥላቻውም፤ ፍቅሩም አያሳስበኝም። ለፍቅር ኢየሱስ ይበቃኛል" ያልሽው ትክክል ነው። አመሰግንሻለሁ።
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 ай бұрын
ከሁሉም ነገር ኢየሱስን ማስቀደምሽና መውደድሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል
@aberhamhabeti7906
@aberhamhabeti7906 5 ай бұрын
በጣም ገራሚነሽ ሁሉንም ስታቦኪ ከርመሽ አሁን ሀይማኖተኛ ሀይማኖተኛ ያጫውትሻል
@kiyalight94
@kiyalight94 4 ай бұрын
stfu! Know your level. You don't have the any capacity to criticise her.
@TGtgtg1268
@TGtgtg1268 5 ай бұрын
ቤቲ በጣም ትገርሚያለሽ፡ ባንዲራን ወስደሽ ከኢየሱስ ጋር ካገናኘሽው ታድያ የሀገር ጉዳይ ላይ ምን ታደርጊያለሽ? ደግሞ ይሄንን ምስኪን ህዝብ በጌታ መጣሽበት፡ጥሩ መንገድ አገኘሽ ባንዲራውን እንዲጠላ የምትሰብኪበት መንገድ, ነገሩን አትደበላልቂው፡ ምን ታምታችያለሽ።
@JoroTebi133
@JoroTebi133 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ የደፋር ደንቆሮዎች ሀገር እንደሆነች ማረጋገጫ የማገኝው አንቺ ሳይ ነው።ምንም የማታወቂ ፤ጮማ ድፍረት ያለሽ ሸኮኮ እኮ ነሽ። ይሄን ምስኪን ጋዜጠኛ ተጫወትሽበት።
@hftube618
@hftube618 5 ай бұрын
የብልፅግና ተላላኪ መሆንሽ በግልፅ ታየ።
@tigistuderese664
@tigistuderese664 5 ай бұрын
እውነት ለመናገር እንግዳዋ ፅንፈኛ የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች ደጋፊ ትመስለኝ ነበር! ይህ የተሳሳተ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በምንለያይበት አመለካከት አመለካከቷን እንደ የሀገሯ ጉዳይ የሚገዳት ኢትዮጵያዊት እህት እንዳከብር አድርጎኛል።ይልቅ ቀልቤን የሳቡት ጉዳዮች ውስጥ በራስ የመተማመን መንፈሷና የቡድን ጥላቻ ተርታ የማትገኝ. መሆኗን አይቻለሁ።ይልቅ ጠያቂው ስላ ያ ትውልድ ረብሎ የሚጠቀሰው ትውልድ በጅምላ እንድታወግዛቸው፣እንድትፈርጃቸው የገፋህበት መንገድ አስገርሞኛል! የ60 ዎቹ እያልክ አሉታዊ ገፅታ ብቻ እንዲጎላ ስትታገል ይታያል ።የእሷ መልስ በግሌ ለአንተም ሆነ ለሌሎች ያንን ትውልድ መዝለፍ እንደ እውቀት ለሚቆጥሩ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።የመማር ፈቃደኝነቱ ካለ ማለቴ ነው። ቤተልሔም እንዳለችው በአጭሩ ያ ትውልድ እንደ ማንኛውም ትውልድ የሚመሰገንበትና የሚወቀስበት ታሪክ አለው።ያ ትውልድን ለመከላከል ሳይሆን ለራሳችን ሚዛናዊ የሆነ አመለካከት እንዲኖረን ከልብ ከፈለግን ያ ትውልድ የነበረውን ለሀገር ለቆመለት አላማ ለመታገልና ለመሰዋት የነበረውን ቁርጠኝነት አለማድነቅ በፍጹም የሚቻል አይመስለኝም ይህን ስል ድርጅት (ፓርቲ) ለይቼ አይደለም።በአንፃሩ ትግሉ እየተራዘመና እየተወሳሰበ እየከረረ ሲመጣ ሁሉም ድርጅቶች ውስጥ ሰብአዊ የሆነ የየግል ዝናን የመገንባት አንዱ ሌላውን ጠልፎ የመጣል ባህርይ እየታየ ወደ መጠፋፋት እንደወሰዳቸውና ይህም ትልቅ ድክመታቸው መሆኑን ደግሞ አይካድምና ያንተ እይታ ወደ አሉታዊውን ይዞ ሙጭጭ ያለና ሌሎችም ባንተ ድምዳሜ እንዲቃኙ የመጣር ነገር ነው የታዘብኩት።ቤተልሔም ግሩም መልስ ሰጥታለች መስዋዕትነታቸውንና ቁርጠኝነታቸውን እውነተኝነት በሚታይበት ምሳሌ እኔ የማላደርገውን በማለት ገልፃለች።በሌላ በኩል ሀገሬ ኢትዮጵያ እንኳን በእነሱ እጅ ያልወደቀች በማለት ድክመታቸውን አሳይታለች።በእርግጥ እንደ እኔ እነ መለስ ህውሃት የዚያ ትውልድ አካል ነበሩና ሀገር አሁን ለደረሰችበት ውጥንቅጥ አብቅተዋል እላለሁ።
@TheBex2007
@TheBex2007 4 ай бұрын
ጥሩ ምልከታ እና ሚዛናዊ አስተያየት ነው:: ስለ 60 ዎቹ የተከራከረበት መንገድ ያለመብሰል ችግር ነው ችግሩ አውቃለሁ ብሎ ማሰቡ ነው::
@DesalegnKndeya
@DesalegnKndeya 4 ай бұрын
ፅንፈኛ እሷ ሳትሆን አንች ነሸ ኦሮሚኛ ማውራት ፅንፈኝነት የሚመሰልሸ የአማራ ኤሊት አሰተሳሰብ ለዚህ ዘመን አይመጥንም ለኢትዮጵያ ችግርም ከህወሓት ሻብያ እና ኦነግ በላይ የአማራ ኤሊት ተጠያቂ ነው
@DagemSole-oi1pe
@DagemSole-oi1pe 4 ай бұрын
ያው የኦሮሞ እና ፕሮቴስታንት አቀንቃይ ነች አልተረዳሀትም ግም ለግም አብረህ አዝግም አሉ ውስጦዋ መርዝ ነው
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 5 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለም
@Zenabegza
@Zenabegza 5 ай бұрын
I never see this kind of confidence keep it up God bless you 🙏
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 5 ай бұрын
CORRECT!
@ExplorerJ04
@ExplorerJ04 5 ай бұрын
ስሟም ቤቲ አይደለም ወይ?😂😂😂
@fanusol8668
@fanusol8668 5 ай бұрын
እውነትሸን ነው እግዚአብሔር ይውደደሸ እግዚያብሄር ይጠብቅሸ ሌላው ትርፍ ነው
@mimit4032
@mimit4032 5 ай бұрын
Few years ago you were the one asking resist questions! You contributed a lot spreading hate in Ethiopia. If you change your mind now just ask forgiveness!!!
@shiferawmekonnen2195
@shiferawmekonnen2195 5 ай бұрын
ቤትዬ !!! ከቢንያም ጋር ያደረግሽው ኢንተርቪው በጣም ተመችቶኛል ። የተረጋጋ ፣ የበሰለ ፣ ደረጃውን የጠበቀ ፣ከታሪክም ብዙ ነገሮችን ያጣቀሰ ፣ ጥንቃቄም የተሞላበት ነበረ ። ብዙ ጊዜ ጠያቂ ሆነሽ እንጅ ተጠያቂ ሆኔሽ አላየሁም ነበር ፤ በእውነቱ የተሟላ ቀለ ምልልስ ስለነበረ በጣም ወድጃለሁ ፤ ብንያምም አሰቦ ይህንን በማድረጉ መመስገን ይገባዋል። በአጭሩ በሙያ ብቃትና ብሰለት የታጀበና ደረጃውን የጠበቀ ቀለ ምልልሰ ስለነበረ በግለ ሳላመሰግን አላልፍም ።
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 5 ай бұрын
This interview alone showed us Bethy suffers from the same wicked personality with people she analysed- narcissistic- morally bankrupt-inconsistent and tribalist- from Andargachew to Eskinder, from Lencho to Jawar!! Bethy is no different!! 1. “Bekele is smiling because he is a devoted real Christian”.. although we know the capabilities of Bekele as he opposed to diverse marriages and etc, also one could say Jawar is a real Devout muslim and fighting injustice (Clearly Bethy has fallen out with Jawar) 2. Eager to tell us the conman PM gave a huge cash to Andargachew., where does the money come from? Why Abiy is not criticised for his bribing efforts as well as wicked Andargachew (Her current loyalty is with PP, until a higher bidder takes over in her 3rd book) 3. Happy to speculate with regard to Leditu’s tears but she concludes further study would be required to understand the source of Dawud and Jawar’s wealth ( double standards) 4. Sadly, she is now back with the Jesus card ., that is painful to hear. But if she is genuine with her faith, then my wish is that she is able to choose the light against darkness., the truth against ethnic agenda and money!!
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 5 ай бұрын
to each its own... point someone who is not bias? look at yourself, the only thing you got from this interview is all negative. You didn't even point anything positive out of this interview, why do you think it is? I will tell you why, you hate her gut.
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 5 ай бұрын
@@abiyamberber8773 - your assumption is wrong-I don’t hate Bethy! I wouldn’t have listened to her interview if that was the case. I don’t waste fraction of seconds on things i hate, let alone to take time to write feedback. Bethy is intelligent , with courage and determination, and i admire her for that. But the inflated ego and the lack of consistent principles made her in the same category with politicians she passionately criticised in this interview and others. But my hope is that she would choose to reflect on it, hence i gave some examples of double standards.
@ZenebeworkNegash-os7pg
@ZenebeworkNegash-os7pg 5 ай бұрын
ወገኛ ጥሩ ጴንጤቆስጤ ነኝ ለማለት ነው ግን አንቺ ያልተሳካልሽ ፓለቲከኛ ነሽ በተጨማሪ ክፋ
@kiyalight94
@kiyalight94 4 ай бұрын
Would you stfu Mr Zenebe. Know your level and stay there at your lowest
@OROFORUM
@OROFORUM 2 ай бұрын
የጃዋር መሀመድ ፍቅር ይቺን ልጅ አሳበዳት..... ለምን ስለ ጃዋር መሀመድ ደጋግመህ የምትናገረው....🥹🤔😬😬
@محمد-ب6ي1ت
@محمد-ب6ي1ت 5 ай бұрын
❤❤ምርጥ ጋዜጠኛ የመጀመሬያዋ ሴት አንባቤ አላልኩም
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 5 ай бұрын
I think Eskinder is different, he is fighting for Amhara's freedom with no blood in his hand and lives in poverty, while Jewar is relaxing. But there are a lot of Amahra in America, they have blood money.
@xalhaaiphone3835
@xalhaaiphone3835 5 ай бұрын
ጃዋር እኔን ሊያገባኝ ስትጠብቅ ትቶህ ነው ዶር ኢሊሊ ያገባው ለዚህ ነው እንዲህ ያለው
@user-lb1qn6wf6c
@user-lb1qn6wf6c 3 күн бұрын
ኧረ?!
@HiwotFetene-c3j
@HiwotFetene-c3j 5 ай бұрын
ም ች ት። ይበልሽ
@sm910
@sm910 5 ай бұрын
She's matured, fare and smart. I really like her her personality
@rahelfisseha454
@rahelfisseha454 5 ай бұрын
Matured you must be kidding me jelajel
@sm910
@sm910 5 ай бұрын
@rahelfisseha454 at least she's not racist and she's fare jelit
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sm910
@sm910 3 ай бұрын
@@rahelfisseha454 jelanfo lol
@sm910
@sm910 3 ай бұрын
@@anthenehbeze. menw lol
@nigsen8206
@nigsen8206 5 ай бұрын
Betti.ጆሮሽ ላይ ያለውን የ እንቁራሪት ምልክት አውርጅው። ሰንደቅ አላማ ምልክት አይደለም።You better go back to school and read the word of God!
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 5 ай бұрын
ቤቲ ከጋዜጠኛ ሁሉ ይህን የዋህ ልጅ መርጠሽ መምጣትሽ ገርሞኛል የጋዜጠኝነት ሥራሽን ከእንግዲህ ወዲያ አትመለሽበትም ማለት ነው ? ከመጀመርሽ መጨረስሽ
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh 5 ай бұрын
ቤቲ ጎበዝ ጀግና ነሽ ግን ካካካካ አማራ ብትሆኚ አቤት የሚዲያው ጋጋታ .... anyway you are not alone proud of Weldon….
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979 5 ай бұрын
አንቺ እስስት ነሽ ሲመችሽ አፈንጋጭ ሳይመችሽ ሲቀር ተለማማጭ አወዳሽ አከንፋሽ ነሽ።
@AhmedAwol-d8o
@AhmedAwol-d8o 5 ай бұрын
I am really appericate the facilitator
@jo.111
@jo.111 5 ай бұрын
እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴቶች ይብዙልን ዘንድሮ ወንዱ ወሬ አብኪ ሆናል። ጀግኒት
@ManImtooGood
@ManImtooGood 5 ай бұрын
ይች ፖለቲካ ታውቃለች ብሎ መከራከር በጣም ይገርማል
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 3 ай бұрын
አንቺ: ምንላይ:ቆመሽ:ነው:: ባንዲራን: ተራምልክት: ያደረግሽው:: ሀገር: ሳይኖርሽ: ምንላይ: ቆመሽ: ነው: ለሃይማኖቴ: ነው: የምሞተው: የምትይው::
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu 5 ай бұрын
ባዶ ጭንቅላት፣ክራሶ ብሄር በስተቀር ሌላ ብሄር ያለ የማይመስላት እንጭጭ ዶማ
@DejeneChala-jo1of
@DejeneChala-jo1of 5 ай бұрын
Afih sikefet ye cinqillatih babo yitayal!!
@thestar2137
@thestar2137 5 ай бұрын
በቀለ ገርባ መፅሀፍ ቅዱስ ያምናል ያልሽው ከልቤ አስቆኛል ነው ወይስ የጴንጤ መፅሀፍ ቅዱስ ለአማራ እቃ እንዳትሸጡ የሚል ፅሁፍ አለው? አማራን ግደሉ ይላል? አንች እና በቀለ ገሪባ መልሱልን
@SimoSimo-fi5gw
@SimoSimo-fi5gw 5 ай бұрын
ዋዉ ብቃት አላት የተረዳሗት መንገድ ከአሁን በፊት ትክክል አልነበረም እና በጣም ሚዛናዊ ሰው ናት።
@yenayena8676
@yenayena8676 5 ай бұрын
አይ ቤቲ ፅንፈኝነት ያጠቃሻል ስለልደቱ በተናገርሽው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
ትምክህት እኮ እጅ እግር አውጥቶ እየተንቀሣቀሰ ነው። ጠያቂው ደካማ ነው። የሆነ ነገር ከእሷ ይፈልጋል/ይለማመጣል።
@mahmmudyesuf3553
@mahmmudyesuf3553 3 ай бұрын
ጠቃሚ !!
@biniyamhaile8767
@biniyamhaile8767 5 ай бұрын
The interviewer needs lessons on how to conduct an interview. He is terrible. He keeps pushing her into “got you” corner, but she skillfully outsmarted him by focusing over the main topics. Bravo Betty!!
@betelhemworku771
@betelhemworku771 4 ай бұрын
Lol
@shegoyedamu4995
@shegoyedamu4995 5 ай бұрын
ሠንደቃላማ ታላቅ የማንነት ዓርማ ነው። አረንጓዴ ብጫ ቀይ የኢትዮጵያዊነት አርማ እንጂ የአንድ ብሔረሰብ አርማ አይደለም። በዚህ ረገድ አማራው የሚያኮራ ታሪክ እየፃፈ ሲሆን ሥለኦሮሞና ትግሬ አቋም በዚህ ረገድ አፍራለሁ። ከተሣሣትኩ እታረማለሁ። ኢሱስ የተወጋበትን ምልክት ብቻ ነው የምቀበለው አልሽ። እራስሽን ከአሜሪካዊ፣ ከጋናዊ፣ከአርጀንቲናዊ ወይም ከቤልጂጋዊ ... ወዘተ በምን እራስሺን ልትለዪ ነው? ይሄ ብሔር የምትሉትስ ነገር ምንድነው? ለኔ ብሔር አገር ነው። ሥለዚህ ኢትዮጵያ አንድ ብሔር ሥትሆን ኦሮሞ በዪው፣ ሽናሻ በዪው፣ አማራ በዪው ኮሬ ብሔረሰቦች እንጂ ብሔሮች አይደሉም። ይልቅስ ከእንሰሣ ባልተሻለ ሰውን እንደዶሮ የሚያርዱትን እንደሰው እንዲያስቡ፣ ሰውም እንዲሆኑ(በአካል ሣይሆን በአስተሣሰብ) ማስተማር ላይ ሁላችንም ብናተኩር ለሁላችንም ልጆች የምትበጅ አገር ማውረስ የምንችል ይመስለኛል። ያሁኑ መንግስት ቤቲ ለደህንነት እንዲበጅሽ በማሠብ እየተንሠራፋ ነው ብትዪም እውነተኛ ብሶት የወለዳቸው ጀግኖች እንደጨው እያሟሙት ያለ አይመስልሽም?
@MesfinArega-h1f
@MesfinArega-h1f 5 ай бұрын
ካንቺ አይጠበቅም እንዴት ለባንዲራ ግድ የለኝም ትያለሽ እና የነፃነትሽ ምልክቱ መልክሽ ነው ?
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 3 ай бұрын
አትሳሳቺ መብራት ተቸግረዉ ከተማቸዉ በመብራት የሚያንቦግቡጉ የሉም።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 ай бұрын
ቤቲ አትሞኚ እየሱስ ( ነቢ ኢሳ) አልተሰቀለም አምሳያውን ሰቀሉት።ፈጣሪ / አላህ በጭንቀቱ ሲጣራ አሳርጎ አተረፈው ።እባክሽን እውነታውን እውቅ ፈልገሽው አመሰግናለሁ
@eyasuberg2717
@eyasuberg2717 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ(አል መሲህ ኢሳ) አልተሰቀለም የሚለውን እርስዎ ያመኑት ከ 700 አመታት በኇላ ያውም ምናልባት ወደ እስራኤል ተጉዞ ከማያውቀው መሃመድ ነው! ይስቡት እስኪ ከክርስቶስ ሞት 40-50 አመታት ውስጥ የተፃፉትን ወንጌላት ሳያምኑ ከ 700 አመታት በሁዋላ በተፃፈ ድርሳን እምነትን ማድረግ ውሃ አይደፋም! ጠለቅ ያለ ውይይት ለማድረግ የክብር ወንጌልን መስማት ከፈለጉ በደስታ! የሰላምና ህይወት መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እውነት ይምራዎት!
@LiyaZewede
@LiyaZewede 5 ай бұрын
እውነተኛ ከሆንሽ! ውሸት የማትወጂ ከሆነ ! ለምንድነው ድብቅብቅ፣ ውስብስብ ፣ያለ ነገር ውስጥ የገባሽው። አንቺው ካልገለፅሽው! መፅሐፉን መፃፍ ለምን አስፈለገሽ?! ለሁሉም ጥያቄ መልስ የለሽም : መደበቂያ ያደረግሽው ሐይማኖትሽን ነው። አንቺ እራስሽ አብይንም፣ ሽመልስንም፣ አዳነችንም፣ ጥሩ ነገር እያደረጉ እንዳልሆነ! ታውቂያለሽ። ለዚህ ሁሉ እልቂት፣ ረሀብ፣ ስደት፣ የዘር መከፋፈል፣ ጥላቻ፣ ጭካኔ፣ ዋነኛ ተጠያቂዎች :እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እራሱ በውሸት ትርክት! ያደጉት የኦሮሞ ህዝብ በሙሉ እንደሆነ ማመን አለብሽ።
@elsagebre5418
@elsagebre5418 5 ай бұрын
Wow Betty wonderful interview ❤ both are amazing good job 👏🏽 .
@Lovef115
@Lovef115 5 ай бұрын
የዝችልጅ በዚልክ ዘና ብላ እምታወራው ማንን ተማምና ነው ? ቀጣይ ሞች ነች እመኑኝ ሰለፓስተር ጻድቁ ያወራችው ገርሞኛል ፓስተር፡ጻድቁ ባለበት ቤተ እምነት ውስጥ እሚከበር ከንግግሩ ፋቀቅ እማይል በ አቋሙ ሚጸና ተደርጎ ነው በዚልክ ለዛውም ጀማርጋር ሲልመጠመጥ መክረሙ ያሳዝናል እንደ አማኝ እንደ መሪ በአምላኩ ሊደገፍ እንጂ ተራ ወንበዴ ቤት እየሄደ መለማመጡ በእጅጉ አሳዝኖኛል ያሳፍላልም ቤቲ ከዚ ኢንተርቪው በኅላ እራስሽን ጠብቂ ብዙ አትመቺኝም ግን ሀሳብሽን አከብራለው ይመችሽ
@mesfinbelete6932
@mesfinbelete6932 5 ай бұрын
I love your confidence keep it up Betty !
@user-lb1qn6wf6c
@user-lb1qn6wf6c 3 күн бұрын
ዋነኞቹ ባለገንዘቦች 4 ኪሎን የያዙት መሆናቸውን ረስተሽው ነው ቲቲዬ....እእእ.... ቤቲዬ ማለቴ...... ኖ ፒፒዬ ማለቴ 😅😅😅
@AtakltMeshesha-o8h
@AtakltMeshesha-o8h 5 ай бұрын
በጣም በሳል ሆነሻል እድሜ እና ልምድ ሰውን በጣም እንደሚያበስል ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ ቀላል በአቋምሽ የፀናሽ አዬን ሌዲ አልኩሽ በርቺ ቀጥይበት አመሰግናለሁ
@DereseBelay-mc2um
@DereseBelay-mc2um 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mustefaabdurhaman779
@mustefaabdurhaman779 4 ай бұрын
ብልፅግና ብትሆን መብቱዋ ነው ግን ኢንተርቪዋን ካያችሁት ለብልፅግና እንደምትሰራ በግልፅ ያሳያል:- - ነገር ግን ስሙዋ አንስቶ ያልተቻትን አካል ስም ጠርታ ይሄን ያህል ማብጠልጠዋ: - ከልክ በላይ እሱዋን ብቻ የእየሱስ አድርጋ እራሷን ከልክ በላይ ወጥራ ሌላውን ለማጣጣል ለመናቅ የምታሳየው መንገድ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል - መፀሐፍ ቅዱስን እና ፖለተካን እያቀላቀለች በመፀሐፍ ቅዱስ (እየሱስ) ስር ለመደበቅ የምታደርገው ጥረት ስህተት እና ተስፋ መቁረጥ ነው:: - ጋዜጠኛውም የሆነን አካል እንድትተችለት የሚያደርገው ጥረት የሞያዉን ስነምግባር ያረከሰ ነው:: አይዞሽ ገለቴ 🤣🤣🤣
@seyoumt9877
@seyoumt9877 5 ай бұрын
Very interesting and informative interview. I salute both of you, please bring Betty back for the next episode.🙏
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 5 ай бұрын
የሚከበረውንማ ነገረችህ:: ለአንተ ደሞ ሆድህ ነው መስዋት ማድረግ ያለብህ:: ፍላጎትም ይሄ ነው:: ልሀገርና ለአመኑበት መ ሞት ግን ጀግነት ነው:: ይከበራሉ::
@almaz3950
@almaz3950 5 ай бұрын
አረ ምንአይነት ወስለታ ነች እቺ ግምቴ ነው ብላ ያልሆነ ነገር ትናገራለች። ወስላታ ብልፅግና እንደ አባትሽ ብልፅግና።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
አልሚ አባቷ እኮ ክርስቶስ ነው!!!!!!!
@hftube618
@hftube618 5 ай бұрын
@@sineduayele6519እናቷስ?
@ሩዬ
@ሩዬ 5 ай бұрын
ስለዘረኝነት በዚ ልክ ተራ ፓርክ ውስጥ ገብተሽ ከተሰማሽ ቢገባሽ እምዬ ሚኒሊክ የከፈሉልሽ ዋጋ አንቺ ና መሰሎች የምታጣጥሉት ለምጠሉት ይሄ ዘረኝነት እንዳይመጣብን ነው። ቢገባሽ እዛ ፓርክ የሄድሽው አይንሽን ክፈች አንቺም ሆንሽ ሁሉም ዘረኛ ግን በናንተ ይብሳል በኦሮሞዎች!!!! ግን ፊት ለፊት በግልጽ የምትገሪ መሆንሽን አደንቃለሁ ።
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 5 ай бұрын
ከሁሉም በላይ ክርስቶስ በልብሽ ነግሶ ስላየሁ የረዳሽን ከግዚአብሔርን አመሰገንኩት ያለሽው ውሸታም ዓለም ላይ ነውና ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ አስከመጨሰሻው የአርሱ ሆነሽ ቅሪ ጌታ በደጅ ነው ማለቴ ሊመጣ ቀርቧልና የፅናሽ ተባረኪ !!!
@unicornpower2565
@unicornpower2565 5 ай бұрын
ክርስቶሴ አምላክ አያዳላሞ ዘረኛም አይደለም በክርቶስ ሰም ማጭበርበራችሁን አቁሙ በክርስቶስ አሞላክ መዘባበት ይቅር;;
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 5 ай бұрын
አይ ቤቲሻ፣ ፍርሀትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጥያቄ:-...ኦቦ ሌንጮ 'እነጃዋር ሀብታም ናቸው' ይላሉ , ምን ትያለሽ?.... ቤቲ:- እስክንድር የሰበሰበውን ገንዘብ ለምን አዋልከው ሲባል መንግሥትን ለመጣል ይላል። 😂😂😂 ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ማለት ይሄ ነው።😂😂 ሰውዬው ማንን ትችላለህ ቢሊት ሚስቴን አለ አሉ
@Benyamable
@Benyamable 5 ай бұрын
even though i don't agree with most of her views on her NEW BOOK, I truly respect her!!! Amazing Women, Great Writer!!! Betty you should write MORE!
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 5 ай бұрын
ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ። ሀቀኛ ምሁራን ተገፍተው ታስረው ተሰደውና ተገድለው ባለቁባት አገር አንቺ የፖለቲካ ተንታኝ ሆነሽ መቅረብሽ አጃይብ የሚያሰኝ ነው። ሃይማኖትና ፖለቲካ እየቀላቀልሽ የምታወሪው ትርክት ሁሉ አዋቂ መስሎ ለመታየት የምታደርጊው ከንቱ ማስመሰል ነው ይቅርብሽ።
@Ethio597
@Ethio597 5 ай бұрын
ዳቦ በሙዝ የሚያደንቅ ወንድ እንፈልግልሻለን
@semung2513
@semung2513 5 ай бұрын
Tenagreh motehal. DENKORO
@Ethio597
@Ethio597 5 ай бұрын
ዳቦ በድንች ይሻላት ይሆን ትንሽ እንድትጠረቃ እና ሰው እንድትመስል
@semung2513
@semung2513 5 ай бұрын
@@Ethio597 Ye saw tenesh be saw astesadeb sayhone be werada neger yetmedal.
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 5 ай бұрын
ቂጥሽን ይብዳው
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 5 ай бұрын
​@Ethio59ቆማጣ ዲንች ፊለጋ7 አይደለዴ ከዶቦጫ የተሰደዲሹ
@abelworku992
@abelworku992 5 ай бұрын
ቤቲ ጥሩ ሁኚ ደግ አንቺ ታውቂያለሽ ግን አንቺ አውን አለሽ ላገርሽ ስሪ አውን ያለውን መንግስት ደገፍሽ አልደገፍሽ ያለሽው አውን ላይ ነው መፅሐፍሽ ተሸጠ አልተሸጠ አይደለም አኔቺ አባባ ተስፋዬ መፅሐፍ ፅፈው ለመሸጥ ብዙ ለፉ ግን ገዢ ሲያጡ እራሳቸው አዙረው መሸጥ ሞኮሩ አልተሳካም ሞቱ አንቺም መቼ እንምትሞቺ አታውቂም ስዩም በጣም ትህግተኛ ነው 130 ቃለ መጠየቅ መስማቱ እኔ አልሠማሽም የፃፍሹንም ነገር ገዝቼ አላነብም
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 5 ай бұрын
ጎበዝ በብዙ ጎርባጣ መንገድ ተፈትና እራሷን ያገኘች ሰው ናት። አደንቃታለሁ
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,9 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 33 МЛН
ኦርቶዶክሳዊያን አይጠፉም!!!
33:00
The Betty Show
Рет қаралды 63 М.