ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)

  Рет қаралды 78,294

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Күн бұрын

ከጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ (ቤቲ ኤልቲቪ) ጋር የተደረገ ድንቅ ቃለምልልስ በክርስቲያን ፖድካስት
#Bettyltv #duet #ethiopianpodcast

Пікірлер: 280
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 ай бұрын
ስለኢየሱስ ያለሽ ዕውቀትም በጣም ይገስማል አስራኤልን ብቻ ሳይሆን ፍልስጤምንም አለሙንም ይወዳል ለዓለም ተሰቅሏል ተባረኪ ቤትዬ የኔ ቆንጆ አኔ ታላቅ አህትሽ ምናልባትም እናትሽ ነኝ ባረኩሽ ተባረኪኪኪኪኪኪ !!!
@user-xp6id4vh7n
@user-xp6id4vh7n 2 ай бұрын
ቤቲዬ እዉነት እኔ እንደወንድም የምመክርሽ በደንብ በጸሎት ዝግጅት አድርገሽ እና ይበልጥ በእግዚአብሔር ቃል ተሞልተሽ ደግመሽ ብትመለሺና ሰወችን ከሀሰተኞች ብታስመልጪ መልካም ነዉ።
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 ай бұрын
ይገርማል ስለጸሎት ያለሽ ዕውቀት ልክ ነሽ ነብያት ዛሬም አሉ መረዳትሽ በጣም ውስጤን አፍነከነከው ብርክ በይልኝ !
@DiboraMesafint
@DiboraMesafint 2 ай бұрын
በ.እ.ው.ነ.ት ትውልድሽ ይባረክ ስለ አንቺ ጌታን አመሰግናለሁ
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 2 ай бұрын
ቤትዬ የእውነት ልክ እንደ አንቺ ሁላችንም የመርህ ሰው እና ግልፅ ብንሀን ደስ ይለኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 ай бұрын
ስለጌታ ስታወሪ በጣም ደስስስስስስስ ትያለሽ ተባረኪ !!!
@rtfdift143
@rtfdift143 Ай бұрын
ሬ ብቻ ናት
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ውድ እህት በጣም እምባዬ ሁሉ እየመጣ ነው ያየሁሽና የሰማሁሽ እኔ ከሚቃወሙሽ ከሚያንጓጥጡሽ ሰዎች አንዷ ነበርኩኝ በጣም ነበር የምቆጣብሽ የእውነት ለመናገር ልጅነትም ደግሞም ካለመረዳትም ነው በወቅቱ እውነት ለመናገር እንኳን ልረዳሽ ጭራሽ አዝንብሽ ነበር ይኼ ሁሉ ግን የሆነው ቆም ብለን ነገሮችን ካለመርመር የእግዚአብሔር ቃል እጥረትም ጭምር ነበር ፡ ግን አንቺ ትክክል ነበርሽ አሁን ስንነቃ ምን ያህል ከእግዚአብሔር ርቀን እንደነበር አስተዋልኩ በፖለቲካውም ዘረኛ ትመስይኝ ነበር ለካ ነገሩ ወዲህ ነው 😢 አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክሽ ለዘላለም በክርስቶስ ፀንተሽ ቅሪ ዘመንሽ ይለምልም ከልብሽ ይቅርታ እንድታደርጊልኝ በክርስቶስ ፍቅር እለምንሺለሁ በተረፈ በርቺ ❤❤❤❤❤
@asinegaasinega
@asinegaasinega 2 ай бұрын
አይዘሽ :: እኛም :ቢሆን፡ በእድሜ ትንሹ ገፉ: ያልነው፡ ጸጋው ስለ በዛልን ነው። አይዞሽ ወጣት፡ እህት። ብቻ፣ የዘመኑን አንድ ነገሮ፡ አይቻለሁ። ወጣቶች፣ መረጃ በቀላሉ በእጃችሁ ስላለ፡ አውቀት፡ መስሏቸው፡ይታበያሉ። ይህ፡ የዘመኑን፡ ሰው፡ ወይገደል እየነዳ ፡ነው፡ አይዞሽ የኔ እህት።😢
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 ай бұрын
በምንም ውስጥ ሁኚ በምን ለጌታ ኢየሱስ ያለሽ የማይነቃነቅ ፍቅር ግን ያስቀናል ! ስለፀሎትም ያለሽ ዕይታ ማርኮኛል ። " ኢየሱስን የተከተልኩት ለድነት እንጂ እንጀራ ይሰጠኛል ፣ አሁን የደረስኩበት እደርሳለሁ ብዬ አይደለም ። " የምትለዋ አባባልሽ የየትኛውም ክርስቲያን አቋም ሊሆን ይገባል ። " ምን ቸርች አለና ? " ከምትዪ ይልቅ ግን " የት ቸርች ልሂድ ? " ብትዪን እንጠቁምሽ ነበር ።
@cosmossales6363
@cosmossales6363 2 ай бұрын
Betty you’re too humble,the ideas you raised on the church is pretty true ,we all Christians have to protect our church and may all the teachings be based on Our lord Jesus Christ ,” Bless you.😊
@mullereya7985
@mullereya7985 2 ай бұрын
ቤቲ ከጊዜ ወደ ጊዜ ብስለቷን እያየሁ ነው። በተለይ በዚህ መሰናዶ ላይ የፕሮግራሙ አቅራቢ ትንሽ ጠንከር ያሉ በሳል ጥያቄዎችን ይዞ ቢቀርብ ከዚህ የተሻለ ይሆን ነበር። ያም ሆኖ በጣም ቆንጆ መሰናዶ ነበር።
@feaaef5243
@feaaef5243 2 ай бұрын
ቤቲ በጣም ለውጥ አይቸብሻለሁ አየዛሽ በርች እግዚአብሔር ይወድሻል❤
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 2 ай бұрын
ቤትዬ ጀግና ሴት ።።የእግዛብኤር ንቃል ስት ተነ ትኚ በጣም ገራሚነው በርቻ የኔቆጆው ፈጣሪካቻ ጋነው❤❤❤❤❤በርቻ
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 2 ай бұрын
ቤቲሻ ድሮም እወድሻለሁ ዛሬም ለእኔ ድንቅ ነሽ! ጀግኒት ክርስቲያን ሴት! የዘረኝነት ራስ ምታት!እውነተኛ ኢትዮጵያዊት ክርስቲያን ሴት! ለበረከት ብቻ ሁኚልን!
@bekelekumsa4994
@bekelekumsa4994 2 ай бұрын
ቤቲ ምንም ድካም ወይም ጉድለት ቢኖርብሽ (ሰው ነሽና) ለእግዚአብሔር ስም ያለኝ ቅንአት ተቀስቀሶብኛል ።ተባረኪ።እውነተኛ ክብሩ ይመለስልን።
@feaaef5243
@feaaef5243 2 ай бұрын
ቤቲዬ ወድጀሻለሁ የእውነተኛ መሪያችንም ነገር በደምብ ገብቶሻል የሚወድሽንም አምሌክ ፍቅሩንም ተረድተሻል እንወድሻለን በጣም ተለይተሽ ተቀይረሽ አገኘንሽ❤
@Truth658
@Truth658 2 ай бұрын
Betty has a deep understanding and she is the most underrate and misunderstood person but I can see she is on another level of knowledge and fellowship may God strengthen u more ❤
@MarkosMerhawi
@MarkosMerhawi 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ተባረክ
@biruk_wesera
@biruk_wesera 2 ай бұрын
''. . . አሁንም ካለፀሎት አልወጣም ከእግዚአብሔር ጋር በምን እገናኛለሁ . . . '' 😭😭
@AsfawHordofa
@AsfawHordofa 2 ай бұрын
እባክሽ ተዘጋጂና ተመልሰሽ ነይ። ያለ ጌታ ፈቃድና ጊዜ ምንም አይደርስብሽም። ቢሆንም ስለ እውነት ዋጋ መክፈል ክብር ነው። የጌታ ስም እንዲህ ተዋርዶ እያየሽ ዝም ማለትና መልሰሽ ደግሞ እወደዋለሁ ማለትሽ አብሮ አይሄድም። በእውነት ከወደድሽው ወደፊት ነይና ይህንን ነውር ከፊቱ ለመጥረግ ዋጋ በመክፈል ድርሻሽን ተወጭ እባክሽ።
@ethiopian7722
@ethiopian7722 2 ай бұрын
እኔ 5 አመት ይሆነኛል ወደ እዚህ ሀይማኖት ከተቀላቀልኵ።የማየዉ ነገር ግን ዉዬ እንደዚህ ናቸዉ እንዴ ነዉ ያስባለኝ። በጣም በራሴ ተኲራራሁ ለካ በጣም መልካም ነገር አለኝ እረ እንደዉም bible ጥናት፣ ህብረት ሲሉ እልቀላቀልም እኔ ጋር ያለዉ ይበልጣል። ወገኔ አእምሮህን አሰራዉ በግልህ አምላክህን እያመለክ፣የታመነ እድር እና እቁብ ፈልገህ ተሳተፍ ከዛ ሰዉ የሚያሰኝህን ነገር እየተገበርክ ኑር። ሌላዉን የchurch politica እርሳዉ።
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 2 ай бұрын
'ድሮ ድነን ነው የምንመለሰው አሁን ተናደን" ❤ቤቲን የማያት በምቀኞች በተንኮለኞች በዘረኞች በአረመኔዎች በእሾህ የተከበበች አበባ ነች። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከምቀኛ ከመንጋ ህዝብ !!
@user-pu2wf8qz4o
@user-pu2wf8qz4o Ай бұрын
ቤቲ በጋዜጥነትሽ አድናቂሽ ነኝእውነትን እንጅ የተድበሰበሰ ነገር ያለመቀበል ማንነት እንዳለሽ ታዝቤያለሁ እውነትንከያዢሽው እምነት ውጭ ፈልጊው እኔ ፈልጌእስልምናን መርጫለሁ የአለማት ጌታም መሻቴን አይቶሰጥቶኛል አላህ ወፍቆኛል
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 ай бұрын
ቤቲ! እጅግ የከበረ ነገር አለሽ እስካለሽ ፀጋሽን ተጠቀሚ። እወድሻለሁ።
@ልዩቲዩብliyutube
@ልዩቲዩብliyutube 2 ай бұрын
ቤቲ ማንም ምንም ቢል በእውቀትና በእውነት ነው የምትናገረው በርቺ ❤❤❤
@tsionabate1
@tsionabate1 2 ай бұрын
ቤቲ ግልጽነትሽና ቅንነትሽ ደስ ያሰኛል።እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ራሱን ያለ ምስክር አልተወም ። ዛሬም በአገራችን/ከተማችን እውነተኛ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት አሉ። በዚህ ወቅት ከቤተ ክርስቲያን ኢካቦድ ሆኗል የሚል ደፋር ማጠቃለያ ላይ የደረስሽ ይመስላል። ስለ እምነት ቃል ትምህርትም መረዳትሽን በጽሞና ብታይው ጥሩ ነው። ተባረኪ❤❤❤
@asrategirma5206
@asrategirma5206 2 ай бұрын
ደስ የሚል ኢንተርቢው ነው ተባረኩ🙏❤️
@mekdeswoldemichel9480
@mekdeswoldemichel9480 2 ай бұрын
የአእውነት የሚገርም እውቀት ነው ! ለአእየሱስ ያለሽ ቅናት አክብሮት ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 2 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ ቤትዬ ተባረኪ የዘመኑ ክርስትናችን ካነሳቹት አይቀር የሐሰተኛ ነብያት እንደ አሸም መብዛት ሁሉም አገልጋይ ነብይ ነው መጋቢ ጠፋ ቸርች አምልኮ ቅጡ አጣ የመሽታ ጭፈራ ቤት ክለብ መሰለ ብቻ እውነተኛው ክርስትና ድሮ ቀረ ነበረ ብለን ብንጽናና ይሻላል
@HayredinAman
@HayredinAman 2 ай бұрын
ጌታ ይፈርዳል ።እህሉ ከገለባው መለየቱ አይቀርም።
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስለ ኢየሱስ ባኃር የተነገርሽው በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ኢየሱስ ሉዓላዊ እምላክ ነው ተባረኪ❤❤❤
@natibori2881
@natibori2881 2 ай бұрын
ቤቲ ጎበዝ ሴት ነሽ አሁንም ለማገልገል በርቺ።
@danieldegaga8571
@danieldegaga8571 2 ай бұрын
ለምን እናንተ የእግዚአብሔርን መንፈስ እና ክብሩን የሚያመጡ ትውልዶች አትሆኑም ፈራጅ ብቻ ከምትሆኑ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 2 ай бұрын
ተባረክ በትክክል!!!
@tip7876
@tip7876 2 ай бұрын
ፍርድና ያለውን ሁኔታ ገልጦ መነጋገር እየለየን እንጂ
@rb2782
@rb2782 2 ай бұрын
እውነት ነው በሌላ ከመፍረድ ሆኖ መገኘት ነው
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 ай бұрын
ጻድቁም በጽድቁ ሀጥያኑም በሀጥያቱ ይቀጥል። ለሁሉ የማይሳሳተው ፍርዱን ይሰጣል።
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 2 ай бұрын
ቤቲዬ ምርጥ ነሽ በቃ እኔ የምትመቺኝ እውነታን በቃ ነጭ ነጮን ስለምታወሪ በጣም የምትደነቂ ነሽ
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 2 ай бұрын
ዛሬ በጣም ወደድኩሽ እውነት የሆነው ክርስቶስ ህይወት የሆነው ክርስቶስ ገብቶሻል
@dawitdebena8513
@dawitdebena8513 2 ай бұрын
She is such a tough cookie. Brilliant, she has got ways with words. Very free and independent smart technician. I wish we have more people like you in Eritrean media that can speak freely religion and politics.
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 2 ай бұрын
Betty, you looks wise more than i expect. You are rich in figurative speech generated from the big book. 🎉 May God bless you abundantly!!!
@atmike123
@atmike123 2 ай бұрын
ቤቲ አወዛጋቢ መሆንሽ እንደቀጠለ ነው፤ ከኮሜንቶቹ እንደተረዳሁት!! የአማርኛ እውቀትሽ ብዙዎችን ሰባኪዎችን የሚያስንቅ ነው። እውነተኛ ጋዜጠኛ አንዱ መለያው የቋንቋ እውቀቱ ነው ብዬ አምናለሁ። መንፈሳዊነትሽንም ወድጄዋለሁ ብቻ ከቃሉ ጋር ትንሽ በዛ ያለ ጊዜ ብታጠፊ አንዳንድ ስህተቶችሽን አትሰሪያቸውም ነበረ። ከሞላ ጎደል ጊዜውን የምትዋጂ ሆነሽ አግኝቼሻለሁ። ለእግዚአብሔር ነገር የማታመቻምቺ፤ የበሰለ ነገር ያለሽ፤ የድሮውን ያን መልካሙን ናፋቂ እንደሆንሽ አያለሁ። ግን ውጭ ያስወጣችውም ሎዶቂያም በእርሱ እይታ ውስጥ መሆኗን ስጋውያን የነበሩት የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያንንም ቅዱሳን ብሎ የጠራቸው እሱ ስለሆነ አንቺ ምን አለና የሚለው ብሂልሽ፤ ምንም ስለሌለ አልሄድም ያልሺው አልተመቸኝም። በርቺ ጊዜሽን ቃሉ ላይ አድርጊ፤ ብዙ የምትጠቅሚ ነሽና!! ጌታ ይባርክሽ እህቴ!!
@ggvideonow1
@ggvideonow1 2 ай бұрын
ግሩም ውይይት። እግዚአብሄር ይወድሻል፣ ልክ ሌላውንም እንደሚወደው።
@rb2782
@rb2782 2 ай бұрын
ሁሉም አብያተ በተክርስቲያናት መንፈስ ቅዱስ የለም? እሄ በጣም ድፍረት እና መመጻደቅ ነው በእውነት. ጌታ ኢየሱስ ትናንትም ዛሬም እስከ ዘላለም ጌታ ነው. እሄ ማለት እግዚአብሔርን ስራ አቁመዋል እያልሽ ነው? እኔ personal አላቅሽም ግን እቺ ንግግርሽ ግን ንስሃ ጊቢ. ብዙ አብያተ በተክርስቲያናት ስህተት ሊኖር ይችላል ግን ደግሞ ብዙም አሉ በጣም እግዚአብሔር ሚፈሩ. ደካሜ ነው አልሄድም ብትይ ትሕትና ነው ግን መመጻደቅ ግን ትዕቢት ነው. እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
@user-rt5vz1yn3z
@user-rt5vz1yn3z 2 ай бұрын
በምንም መንገድ ሐሳብሽን እሰማለሁኝ የምቀበለው አለኝ የማልቀበለው አለኝ ግን የሆነ የታመቀ ሐይል ውስጥሽ አለ በዛላይ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ ግኙኝነት እጅግ በጣም ድንቅ ግኑኝነት ነው
@emmy1365
@emmy1365 2 ай бұрын
የቤቲ ነገር ሁሉ በብርሀን ነው! እህቴ ተባረኪ!!!😍
@oreoqueen6025
@oreoqueen6025 2 ай бұрын
Beti I respect you may the lord cover you with his holy blood .
@yisehakkebede5400
@yisehakkebede5400 2 ай бұрын
ካነሳችሁት አይቀር የቤት ለቤቱም ያው ሆኗል ሚጢጢ የሰፈር ነብያት ቁጥራቸው ቀላል አልመሰለኝም ። ኧረ ብዙ ነገራችን ቅጥ አንባሩ ጠፍቷል !
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 2 ай бұрын
እውነት
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 ай бұрын
አዎ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 ай бұрын
ቤትሽ ማንጥሪ አለሽ
@eliasayele8587
@eliasayele8587 2 ай бұрын
በእርግጥ እግዚአብሔር ሰው አለው፡፡ የአይሁድ ቤተመቅደስ ሹማምንት የመሲሁን መምጣት በቤተመቅደስ ሲጠባበቁ፣ መሲሁ ኢየሱስ በቤተልሔም የከብቶች በረት ውስጥ በውርደት ዝቅ ብሎ መጣና አስከ መስቀል ሞት እንኳን የታዘዘ ሆኖ ፡፡ የተባረከ ተስፋ ሆነን፤ክብር ይሁንለት፡፡ ዛሬም እንደቤቲ ያሉ ያልተጠበቁ እግዚአብሔር በጓዳ ሸሺጎ ያሳደጋቸው በመክሊታቸው የሚያገለግሉ ጀግኖች አሉት፡፡ ቤቲ ብቻሽን ስላልሆንሽ ተባረኪ፡፡ ጌታ ዛሬም ከበለስ በታች አይቶሽ አይተውሽምና ከፊት ይልቅ ትጊ፡፡
@danieldegaga8571
@danieldegaga8571 2 ай бұрын
ታዲያ ያቺን ሰማሪያዊት ሴት ከሃጢያት አኳያ በዘሯ ምክኒያት ስለተገፋች መጥቶ አናገራት እንጂ ሰማሪያዊነቷን መአከል አድርጎ ወደርሷ አልመጣም
@menberemegersa6730
@menberemegersa6730 2 ай бұрын
ተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ አሁንም ሰለእውነት ቁሚ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 2 ай бұрын
ያንቺም ፊትለፊት ያለዉ ማንነትሽን ሳይሆን የጓዳዉ በየሱስ ይገለጣል ያንቺ የሴራ የጥላቻ ፓለቲካ እየሱስ ግድ የለዉም የራሱን ፍጥረት የዉስጥ ሃሳብ በእዉነት ሚዛን የማይመዝን ይመስልሻል አንኳን የአለም ሁሉ ጌታ እኔ አንዱ ፍጥረቱ በደንብ ገመትኩሽ የንስሃ ዘመን ይሁንልሽ። ማንነትሽ
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 2 ай бұрын
ቤቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆራጥ👍🙏
@tigistnega7110
@tigistnega7110 2 ай бұрын
ቤቲ አሁነም ጌታ ይሰራል እራስሽን ፈትሺ
@shalom5765
@shalom5765 Ай бұрын
God bless you Betty and may God direct you for the rest of your life.
@danieldegaga8571
@danieldegaga8571 2 ай бұрын
ታዋቂና ተሰሚ እንዲሁም አነጋጋሪ ለመሆን የልብሽ ምኞት ነበር ተሳክቶልሻል ግን በርግጥ ጌታ ይህን አገልግሎትሽን ወዶታል ወይ.....?
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 ай бұрын
ክርስትና በሰፈሯም አልዞረባትም፣ ጌታ ያስባት
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 2 ай бұрын
@@abebatafesse1515እናተ ማን ስለሆናችሁ ነው የክርስትናን ሰርተፍኬት ሰጪ እና ነሺ ያረጋችሁ ??
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
Aye etjiopiawi! Y rashin gende kayneh lay daywear Zelfa. Hulu bota zelega. Egezabher yegetsehi.
@user-xp6id4vh7n
@user-xp6id4vh7n 2 ай бұрын
ክርስቲያን እኮ እንደ ክርስቶስን ነዉ መምሰል ያለበት። እንዴት እንዲህ ታስባላችዉ ? ሁላችንም የአንድ አባት ልጆች ነን። በእግዚአብሔር የተወደደች ናት ወደድክም ጠላህም።
@ባለራዕይአይቆምም
@ባለራዕይአይቆምም 2 ай бұрын
አዎ ወዶታል ግን ዝቅ ብለው የሚያማክሯት ትልልቅ በዎች ያስፈልጓታል
@bety2338
@bety2338 2 ай бұрын
Thanks🙏 በርቱ
@AdamKetema-d7o
@AdamKetema-d7o 2 ай бұрын
ጥሩና ትልቅ ሚዲያ ነው በውቅናው ልክ ግን ሀሰተኞችን እየተከላከለ አይደለም ችግሩ ከቀን ወደቀን እየገዘፈ ነው ሚስኪኖች ዛሬም በሀሰተኞች እየተሰቃዩ ነው ቸል ባትሉቸው መልካም ነው
@shawiecj17
@shawiecj17 2 ай бұрын
ዘመንሽ በበረከት ይሞላ
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 2 ай бұрын
ቤቲ የሆነን ነገር ለመረዳት ፍላጎት አላት። ውስንነቷ የተረዳችውን ነገር መሰረታዊ ምክንያቶች ከማወቅ ይልቅ አልከስክሳ ትተወዋለች። ፕሮቴስታንት በእሷ ጊዜ ጥሩ ሁኖ አሁን ለምን ተጨማለቀ ስትል ችግሩን ተረድታዋለች። መልሱ ላይ ግን በእኔጃ ነው የምትዘለው። መሰረታዊ የፕሮቴስታት እምነት ሂደቶች አሉት። መጀመሪያ ሞራልን ከእየሱስ ጋር ለማገናኘት ይሞክራል። ይህንን የሚያደረገው እየሱስን ቀድመው ያወቁ ሰዎችን ቀልብ ለመያዝ ነው። በዚህ ጊዜ መንፈስ ያደረብህ ይመስልሃል። ሁለተኛው ደረጃ የእየሱስ ትምህርተና የሳይኮሎጅ ትምህርት ተቀይጠው ይሰጡሃል። ሳይኮሎጅ አንተ ትችላለህ ይላል እየሱስ የእኔን ነገር ፈፅም ይልሃል። በዚህ ጊዜ በደስታ ሱሪህን ትጥላለህ። ሶስተኛ ደረጃ ሳይኮሎጅ መሪውን ይይዝና እየሱስ ሽፋን ይሰጣል። ምን ችግር አለው ትላለህ። አራተኛ ደረጃ ተደሰት አትጨነቅ ሌላውን ኢግኖር አድርግ የሚለው ይሰለጥናል። ይህኔ ቤተክርስቲያ የንግድ ቤት ትሆናለች። ምስኪንነት የዋህነት ሀቀኝነት ጥንካሬ ለድሃ መቆም ሀጢያት በሚመስል መልኩ በተግባር ታየዋለህ። ያኔ አንተ በስህተት መንገድ ረጅም ተጉዘሃል። ዌስተርኖች በጭቅላትህ እንደተጫወቱብህ ጎበዝ ከሆንክ ታውቃለህ። ግን መመለስ ዳገት ይሆናል። ክብር ለማተበኞች እምነታቸው በመሰዋትነት የጠበቁ ስለእግዚአብሔር ለተሰደዱ ለየዋሆች
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 2 ай бұрын
Bety:- am a literal musilim but I understood to are knowledgeable, expressive and attractive. God bless you.
@yabezgift3785
@yabezgift3785 2 ай бұрын
55:27 ቤቲ ያነሳሻቸው ብዙ መንፈሳዊ ነገሮች እውነት ናቸው፤ ነገር ግን ዛሬ ባለችው ቤ/ክ ውስጥ ኢካቦድ ነው ያልሽው ነገር ዳግም ቆም ብለሽ ብታይው።ኤልያስ ብቻውን የቀረ በመሰለው ጊዜ የተሰማው ሶሜት ነበር ሆኖም ግን እንደዚያ አልነበረም አሁንም አንቺ እንደምትይው አይደለም የቤ/ክ ስም ይዘው የንግድ ተቂማት እንዳሉ ጥርጥር የለውም።ልዪ የእግዚአብሔር ህልውና ተሰምቶን ተባርከን የጌታን እጅ አይተን የምንገረምባቸው ሰዓት ብዙ ናቸው።ስለዚህ ሁሉንም በአንድ ባንመለከት።ለሌሎች ማሰናኪያ ስለሚሆን ብታርሙት ወንድም አንተም ቢያንስ በዚህ ጉዳይ ልትሞግታት ይገባ ነበር። ይበልጥ ወደ መንፈሳዊዉ ነገር ብታመዝኚ ለብዙዎች ትጠቅሚያለሽ ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም በጽድቅ ስንቆም ጸጸት የለውምና።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 ай бұрын
እሰይ ቤቲዬ ጌታ ይባርክሽ ❤🎉❤🎉❤
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 2 ай бұрын
ህብረት ወሳኝ ነው ከህብረት መራቅሽ መልካም አይደለም ። ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ መሰብሰባችሁን አታቋርጡ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ። ከህብረት መራቅና ሌሎችን መንቀፍ የድካም ምልክት ስለሚሆን ከቸርች ይልቁንም ከነባር ቸርቾች አትራቂ
@aidam6784
@aidam6784 2 ай бұрын
Betyey, the thing i really like about is that how you think the church as a kingdom of God not as individuals, that is what every Christian should think, God bless!
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 2 ай бұрын
አንድ አንቺ ብቻ ተገኘሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሌላዉ 0000000
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 2 ай бұрын
እንዲህ ሳውንድ ባደረገ መልኩ መከፋፈል ጭራሽ ባይመቸኝም እኔ አማራም አይደለሁ ኦሮሞ ወይም ትግሬ።ሶስት ምርጥ ልጆች የሰጠችኝ ባለቤቴ የተባረከች ኦሮሞ ናት። ልጆቼ ምን እንደሚባሉ ግን አልገባኝም። ኦሮ ሲዳማ ? ኦሮ ጉራጌ ? ግራ የገባው ዘመን !!! ለእኔ ሁሉም የኔ ነው ፤ እኔም የሁሉም ነኝ። የሚሻለንም ይኸው እንደሆነ ነው የማምነው። ፈጣሪስ የሚለው ይኽው አይደል ? " ሰው ሁን" ። ለማንኛውም ቤቲ እኔ ጀኒዩን አድናቂሽ ስሆን ነጉር ግን በሀገሩ " ዘበኛ ሆኖ " የሚለው አባባልሽ እንዲያ ስትጠየፍያቸው ከነበሩት ደደቦች እንዳይቀላቅልሽ ሰጋሁልሽ። የፈጣሪ ስምና ተግባር እንዲያ ደጋግመሽ እየጠቀስሽ ተመልሰሽ እነሱ የሚሉትን በምንም አይነት ሁኔታ እንደ ሪፈረንስ መጠቀም አለብሽ ብዬ እላምንም። ወርደው ያወርዱሻልና።
@amenalme3355
@amenalme3355 2 ай бұрын
የተወደዳቹሁ የአባቴ ብሮካን ቤቴዬ ስወድሽ ተባረኪልኝ ❤
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 2 ай бұрын
በ1985 በአሰላ ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ነው ጌታን የተቀበሉት።በአሁን ሰአት ያለው ክርስትና ያሳዝናል።ትልቋ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን የሙዚቃ መሳሪያ ጩሀት ፈፅሞ መዝሙር ለማዳመጥ አያስችልም አዳዲስ ሰው ሲመጣ አንድም የዝማሬ ቃል ሳይሰማ ይመለሳል።ለኛም ለነባሮቹ ግራ ገብቶናል።ምነው መሳሪያው ቢቀነስ።ሁለተኛ እዛው ቸረች አይጠቀሙበትም እንጂየጭፈራ ቤት መብራት አለ ለምን አያወጡም።ቤቱ የፀሎት ቤት ነው።ቤትዬ የክርስትስ ፀጋ አይለይሽ❤በርቺ
@abiyotchristian5609
@abiyotchristian5609 2 ай бұрын
Betty, i love your confidence
@user-vo9xl2nu7y
@user-vo9xl2nu7y 2 ай бұрын
Bethiye le egzabiher bet yalesh kinat yaskenal ayimirosh yibarek ❤❤❤
@endaleenja8065
@endaleenja8065 2 ай бұрын
ውድ ነገሬን ባንክ አስቀምጣለሁ እየሱሴን በምንም አልለውጠውም። ይህኛው ሀሳብሽን ገዝቼዎለሁ። ቤቲሾ ተባረኪ
@woinituwoldeyesus9729
@woinituwoldeyesus9729 Ай бұрын
Stay blessed
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 ай бұрын
ተባርከሻል
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
አየሽ ትልቁ ስተትሽ ክርስትና ድሮ ቀረ የምትይው ይሄ መረዳት ትክክል አይደለም ያ ማለት እግዚአብሔር ስራ አቁሟል ማለት ነው አይባልም እግዚአብሔር እራሱን ካለ ምስክር አይተውም አትሳቱ
@danieleyu6832
@danieleyu6832 2 ай бұрын
የታለ የዘመኑ ምስክርነት? ክርስትና ዱሮ ቀረ ደግሞ አላላችም፡ የቀድሞውን የክርስትና ሕይወት ከአሁኑ ጋር ነው ያወዳደረችው፡ ያቀረብከው ሃሳብ አሁን ያሉብንን ችግሮች ለመቅረፍ ምንም አይጠቅምም፡ ይልቁንስ ያዘናጉናል።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Ай бұрын
የክርስትና ተስተምህሮው፣ የሚሰጠው መንፈሳዊ ክብርና ፣ የአምልኮ ስርአቱ ማለቷ ነው እስከገባኝ። ግልጽ እኮ ነው በፊትለፊት የሚታይ ..... መሳሪያ ይዞ የሚሰብክ፣ አካውንትህ ውስጥ ገንዘብ ገብቷሎ፣ የወላይታ ጭፈራ የሚታይበት፣ እንደንግድ ገንዘብ የሚሰበሰብበት ወዘተ....መሆኑ ምን ሊባል ነው?? ይልቅ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት መተራረም ይገባል እንጂ መሸፋፈን አይጠቅምም።
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 2 ай бұрын
Good see u Betty we missed you so much
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 ай бұрын
ጰጠሆች አገሊጋህነኝ የሚሎትን በጣም ጢንቃቀያሲፈሊጋል 8አመት በፊቲ ኤኛበትለፀሎትመቶነዉ አፊኖለደፈረኝሲል ሰዉመቶተረፈኩት
@ephraimkebede8170
@ephraimkebede8170 2 ай бұрын
Appreciate all you said.but don't miss fellowship.keep praying and reading bible.
@tigi886
@tigi886 2 ай бұрын
ትክክል ነዉ ያልሽዉ ቤቲ ከቤተክርስቲያን አሁን የጠፋዉ ነገር ቢኖር ዋጋ ለወንጌል ከፍለን መኖር እንጂ ያለብን ደግሞም ማራናታ እያልን መጠበቅ እና መኖር ሲገባን ዛሬ ላይ በሚዘገንን ሁኔታ ትጥሳለህ ትበረቅሳለህ እያሉ ደግሞም ዳግም ኢየሱስ የማይመጣ ይመስል ትዉልዱን ስራ አስፈትተዉ ለወንጌል እዉነት እንዳይኖር አደረጉት ያሳዝናል።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 12:36 እኔ እላችኋለሁ፥ ሰዎች ስለሚናገሩት ስለ ከንቱ ነገር ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል፤ 😢ተጠንቀቁ 😢
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 2 ай бұрын
Ethiopian Candice
@esubalewtadessebeshah7258
@esubalewtadessebeshah7258 2 ай бұрын
Wow betty geta yebarkshe.. 👍🏾🙏🏾
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 2 ай бұрын
ክርስትናሽ ሲያስቀና 🥺bless you 🙏🏾
@flstudiobest7211
@flstudiobest7211 Ай бұрын
እውነትዋን ነው , ምን ለመሆን? ትክክለኛ ጥያቄ...
@AbigeyaGezachew
@AbigeyaGezachew 2 ай бұрын
ህግ እና ስርአት ከሌለ እምነት ውስጥ ገና እርቃናቸውን ያመልካሉ ፕሮቴስታንት እምነት እኮ ምንም የሚጨበት ነገር የለም ይልቁንም ሞት ሳይቀድምሽ በ ሃያልነት ላይ ድካም የሌለበት በ ሒያውነቱ ላይ ሞት የሌለበት በፈጣሪነቱ ላይ ፍጡር የሌለበት በ አንድነት ላይ ሶስትነት የሌለበት አንዱን አሏህ ተገዢ ካለሽበት ውጥረት ያወጣሻል።
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 2 ай бұрын
Mercy up on you, you are in denger.....
@rb2782
@rb2782 2 ай бұрын
Exactly 💯
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 2 ай бұрын
ከመቸው ተነሳሽ ? ወልዶ መነሳት አጭር እየሆነ ነው። ሃፃኗስ እንዴት ናት ፣ ስደተኛ አባቷን ባለበት ሰላም ያርገው።❤
@perspective8456
@perspective8456 2 ай бұрын
ባህላዊው ጴንጤ ልክ እንደ ኦርቶዶክስ አይነት የቤተእምነታዊ ትውፊት ተከታይ ነው! ትክክለኛ ክርስቲያኖች መአዛቸው ራሱ ልዮ ነው!
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 2 ай бұрын
ጴንጤ የአጋንንት ነው
@selamawitbekele961
@selamawitbekele961 2 ай бұрын
እምምም እና ጌታ ለእኔ ብለሽ የተናገርሽው ❤ ልቤን አሙቆኝ ሳላበቃ ስለቤተክርስቲያን ስትናገሪ ስትፈጠፈጪ አየውሽ። 1. ቤተክርስቲያን አሁን የለችም ነው? ግልፅ አይደለም!? አለም የለምም ማለትን በመረጃ አላቀረበሽም? ጠያቂውም አልጠየቀሽ? 2. ቤተክርስቲያን በየትኛውም ዘመን ተግዳሮት (ከውስጥም ከውጪም) ነበረባት ሙሽራዋ መጥቶ እስኪወስዳት ይኖራል። አባቶች ይህንን ለማስተካከል ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። ያው የህይወት አቋም ቁመናና አቅማቸውም መቼም የማይካድ ነው። አሁንም አይደለም በድርጊት በልባቸው ሳይረክሱ ተወራርደው የሚያመልኩት አሉት። እናማ እወደዋለው ላልሸው ጌታ ምን አድርገሽ ፍቅርሽን ገለፅሽ!? * "የሚወደኝ ቢኖር ትዕዛዜን ይጠብቅ....." ይኽንን በአንቺና በእግዚአብሔር መኻል መግባት እልፈልግም አንቺና ጌታ ታውቃላችሁ። ነገር ግን ፍሬ የሚባል ነገር እንዳለም እናስምርበት። ሌላው ለዼጥሮስ ዩሃ 21:-15-17 * የምታነሻቸው ጥቅሶች ምናልባት ከግሪካዊቱ ሴት በስተቀር እንደፈለግሽ ነው የምትተነትኝው ። ይኼ ኑፋቄም አይደል?? ስለዚህ 1. ቃሉን ቁጭ ብለሽ አንብቢ አሰላስይ እና ኑሪው ከዛ ስትናገሪ ንግግርሽ ደርዝ ይኖረዋል ጥልል ኩልል ያለ ነገር ትናገሪያለሽ 2. እንደኤፊሶን ቤተክርስቲያን ሙሉ ለሙሉ ፍቅር ጥለሻል ባልልም ዶክትሪን በተመለከተ ሳውንድ ነገር ባይኖርሽም ልታሳድጊው የምትችይው ነገር አለሽ። ስሪበት... * በነገራችን ላይ "የተሳሳቱ" "ዱሪዬዎች" "ሃሰተኞች" እያልሽ በተለያየ ስም የምትጠሪያቸው ሰዎች ልክ አንቺ እያንጓጠጥሽ እንዳለው አንቺንም "ባክ አርጋለች" ሲሉሽ እንዴት ጀስትፋይ እንዳደረግሽ አየሁሽ። እና ለእነርሱስ ኢየሱስ አልሞተም! ከጌታቸው ጋር ባለው ግንኙኑነት አንቺስ የማን አጋፋሪ ነሽ!?!?? እስኪ መልሺ....ጠያቂውም ጠይቅ እንጂ? እንዴት ዱርዬ አልሽ?! የሚደግፍሽ ቃል ከመፅሃፍ ቅዱስ እያልክ አወያይ ተወያይ እንጂ እንዲሁ አዎ አሜን ማለት አይከብድም!? እና በመጨረሻ በቤተክርስቲያን ውስጥ ቤተክርስቲያንን የሚጠብቁ: ፅዳት የሚያፀዱ : ለትውልድ በመፀለይ: አንስቶ :በብርታትም በድካምም እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ጉምቱ ሰዎች እንዳሉ ልነግርሽ እወዳለው። ይልቁንስ ኢየሱስ የሞተላትን ቤተክርስቲያን እንዲህ በአንቺና በሰዎች ልክ አውርደሽ መፈላሰፍሽ አሳዘንሽኝ። ቤተክርስቲያን ምንድናት? ማን ናት? የቀደመችውና የአሁኗ ቤተክርስቲያን ልዩነት እንደቃሉ ፈትሸሽ ሞግተሽ ቢሆን አቅርበሽ ቢሆን አሜን እንል ነበር። ያወዳደርሽው የድሮዎቹ "ሆረር መልእክት: አጋንንት ያወጡ" ነበር ድሮ አላልሽም?! Seriously ?😂ያ ነው መለኪያሽ!? 1. ቃሉን ብይ ግዜ ውሰጅ 2. ቃሉ የሚሰበክበት ቤተክርስቲያን ሂጂ 3. በምትችይው ሁሉ በቤተክርስቲያን ውስጥ አገልግይ። ብዙ ክፍተት አለ።ጌታን እወደዋለው ስትይ ሰማውሽ ልበል? በቃ ሂጂና የጎደለ አንቺ ልታረጊው የምትችይውን ሁሉ አድርጊ። ዝቅ ብለሽ ጌታን ከሚያገለግሉ ጋር አብረሽ አገልግይ። ካልቻልሽ አለማድረግሽን ለመሸፈን ምን አለና ማን ጋር ልሂድ ብለሽ አትዳፈሪ። ቅዱሱ ጌታ! ብርሃን ናችሁ :ጨው ናችሁ ያለው ጌታ በታላቅ ምህረቱ አለ!!! ድፍረትም ትዕቢትም ይታይብሻል። ከእነርሱ በምንም አትሻይም። ዩሃ 21:-15-17 , አንብቢው። ፍቅር የሆነ ጌታ ፍቅር ሰጥቶኛል ካልሽ አንቺ አለመስጥትሽ ንፉግ ነሽ ወይንም ህይወቱን መኖር እንዳልቻልሽ የሚያሳብቅ ነው እንጂ አንቺ ያልሻት "ቃል የምታነብ የምትፀልይ ጌታዋ ውዷ " የሆነች ሴት መልክ አይታይብሽም። አምላካችን የሃጢያተኞች ወዳጅ ነው አትርሺ ይህንን ደግሞም ደፋሮችና ክፉዎች ለዛውም በእርሱና በቃሉ ላይ የከፉ እንጂ እኔና አንቺ ላይ አይደለም ለዘብተኞች አድራሻ እንዳላቸውም ነግሮናል። የአንቺን ኢነርጂ ለአንቺው ተጠቀሚበት። " ..ክፉዎች ግን እንዲህ አይደሉም ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስዳቸው..." መዝ 1:-1-6 አንብቢ አሰላስይ። ሌላው አንድም ቀን ይቅርታ እዚህ ጋር ይኽንን ማድረግ አልነበረብኝም ማድረግ ነበረብኝ ብለሽ ይቅርታ ስትጠይቂ ሰምቼሽ አላውቅም። እኔ አልሰማውሽም ወይንስ ይቅርታ መጠየቅ ዳገት ነው ለአንቺ? ወይንስ ይቅታ የምጠይቅበት ምንም ነገር የለም ብለሽ ታምኛለሽ ይኽንን እስኪ ለራስሽ መልሺ። ❤😊
@sabaselomon489
@sabaselomon489 2 ай бұрын
Geta yebarkeh Abiy Aman aydelem Ene Ertrawet nen bekerestose yamenm leke ende hestene nebeyat naw Abey levere alarm Atalay new Ertera hedo ke Esayas gar selserogod sele Asemera ketem bezo Eretreaywyan be ander gerawend taserew le har amet selenesu ynagerewal bilen never gen aladeregwm mekeneyatom benebere negeger tesewden Amane aydelem Betiy gobez geta ytebekes❤❤
@hiwotmelaku8004
@hiwotmelaku8004 2 ай бұрын
ቤቲሽዬ እውነት ንው የፃፍሽውን ፅፈሻል እህህህህህምተባረኪ
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 ай бұрын
ቤቲዬ ሰው ሲደክም ጥሎ ነው የሚሔደው ያልሽው ምን ያህል ፈሪሀ እምላክ እንዳለሽ የሚያሣይ ነው ባሁኑ ሠዓት ግን ብዙዎች በቲቶ ምዕራፍ አንድ ቁጥር እሥራስድስት ላይ እንዲሁም ሁለተኛ ጢሞቲዎስ ምዕራፍ ሦሥት ቁጥር አሥራ ሦሥት በሚናገረው መሰረት ትንቢቱ ነው የሚፈፀመው
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 2 ай бұрын
አግረ መንገዴን ካለሁበት ከተማራቅ ወዳለች ከተማ ሄጄ ያየሁትና አሁንም ከሁለት ዓመት በኋላም ድንጋጤው ያልለቀቀኝ 1.ከመኪናው ወርዶ አገልጋይ ተባዩ እግር ስር ሲወድቅ ያየሁትና 2. ዘይት ማምረቻ እና መሸጫ ብሎ ያስጎበኘኝ ወቅት አሳምሞኛል
@user-tm5qm2yx6k
@user-tm5qm2yx6k 2 ай бұрын
Very nice interview from Beti ever but too much disruptive ads embedded in this video.
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4:18 ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው?
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 2 ай бұрын
ይገርማል አማርኛን ፈታታ ነው የምትገጣጥመው
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
ቤቲዬ ሰወች ወይም ፍጡሮች ምንም ይበሉ ምን ላዳነሽእና ላሳደገሽ ላከበረሽ ጌታ ኑሪለት🎉❤
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 2 ай бұрын
ትክክል ናት ዘፈን ነው የሚመስለው ጩህት እና ተነሱ ተቀመጡ ነው የሚበዛው
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 2 ай бұрын
የፃፍኩትን ፆፊያለው አልሸ የሚገርም ምላሸ ወቸጉድ አሉ እማማ ጫልቱ
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 2 ай бұрын
የብልጽግና ወንጌል ትምህርት በትገኘው እጋጣሚ ሁሉ መበልጸግ ነው? ሰርቶም ሆነ ዘርፎ ሀብት ማካባት: ሌላውን እያፈናቀሉና እያደኸዩ ተስገብግቦ ሐብት ማፍራት?
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 ай бұрын
Wawbeti. Waw
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 2 ай бұрын
የጻፋኩትን ጽፊያለሁ ጀግኒት!
@binitsgaye
@binitsgaye 2 ай бұрын
እንዴ ኸረ በህግ አምላክ ወንድም የነ ናሆም ምስክርነት ለመንፈስ ቅዱስ መኖር ማሳያ አይሆንም እንዴት ንግድ ነው ትላለህ
@DesalegnShiferawu-ec3sf
@DesalegnShiferawu-ec3sf 2 ай бұрын
ቤተልሄም ለሁት ጌታ ማደር አይቻልም ፓለቲካና ኃይማኖተኛ በመምሰል መንታ መንገድ ላይ ቆመሽ አታምታች በእርግ ቃሉ እኔ የመጣሁት ለኃጢያተኞች እንጅ ለፃድቃን አይደለም ይላል ግን አንዱን ምረጭ ሲጀምር አንች ዘረኛ አና ተሣዳቢ እንኳን እምነት ያለሽ በጥሩ ቤተሰብ ውስጥ ያደገችን ልጅ ያክል ሥርአት የለሽም ጎዳና ላይ ያደገች ልጅ አፏ እንዳመጣላት የምትዛርጥ ልጅ ነው የምትመስይው ።
@raheltadess5294
@raheltadess5294 Ай бұрын
wowwww betye libelat esti zara dink koyita neber
19 እጮኛ በአንድ ጊዜ |  እህቶችን ያስለቀሰው ነብይ ተጋለጠ|
1:27:01
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 29 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 62 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН