KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Andromeda አንድሮሜዳ: የቤርሙዳ ትሪያንግል አስገራሚ ጉዳይ Part 3 | ክፍል 1/2
20:47
አስፈሪው የመጨረሻ ዘመን ትንቢት የተነገረበት ተራራ ላይ ወጣሁ
15:59
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Andromeda አንድሮሜዳ: የቤርሙዳ ትሪያንግል አስገራሚ ጉዳይ Part 2 | ክፍል 1/2
Рет қаралды 714,344
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 482 М.
Balageru TV
Күн бұрын
Пікірлер: 543
@senayyakob2283
3 жыл бұрын
ለምትሰጡን እውቀት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘር ከመቁጠር ፊደል መቁጠር ይጠቅማል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ሰላማቹ ይብዛ
@hayimanotbizuwork6036
3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ልበ ብርሀኖች ናችሁ ተባረኩ
@meseretsebsibe1959
3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር የኢትዮጵያ ተስፋ በናንተ ውስጥ በማየቴ ፈጣሪዬን አመሠግናለሁ
@danmar8071
3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ የጥበባት ሁሉ ፈጣሪ በዓለማችንም ይሁን በሌሎች አለማት የሚገኙትን የተለያዩ ፍጥረት የፈጠረ የብዙ ብዙ ድንቅ ስራዎችና ከሰዎች መረዳት በላይ የሆኑ ብዙ ነገሮች ሲኖሩ ይሄ አንዱ ነው። ሁሉንም ነገር የፈጣሪያችን ፈቃድ ሲሆን በወደደው ጊዜ ይገለጣል።እኛ እዚህ ምድራችን ላይ ባለው ነገር ስንደነጋገር፤ ስንወዛገብ ቅዱሳን አባቶች እስከ ፫ኛ ሰማይ እንደተነጠቁ ያስተምራል። 2ኛቆሮ.12.2
@hannaloveedgilegn6670
4 жыл бұрын
አንደኛ ቆማችሁ እኛን አክብራችሁ ይህን የመሰለ ትምህርት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።💚💛❤🇨🇬 ሁለተኛ እስካሁን ብዙ የማናውቃቸውን በመንፈሳዊ እና በሳይንስም ተንትናችሁ የምታስረዱ እንደናተ አይነት ጥልቅ ሰወች ኢትዮጵያ አገሬ ስራፈራች ደስተኛ ነኝ ሶስተኛ ፈገግታ የብርሃን መስኮት ነው አንዳንዴ ፈገግ ሲሉ ለምን ትላላችሁ የምትሉ ኮሚታተሮች ታሳዝናላችሁ። ብዙ ስላስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬👃👃👃ዶክተር ሮዳስ ይህን ሁሉ ብራና ማን ሰቶዋቸው ወሰዱት ገዝተው ነው ሰርቀው?
@sebleeyasu6996
4 жыл бұрын
አረ ነፍሴ ተረጋጊ እራስሽን ቻይ እሱ እግዚአብሔርን የሚፈራ ቤተክርስቲያናችን አሁን ላይ ካልዋት ውድ እና እንቁ መምህራን አንዱ ነው የሚያሳየው መፀሀፍ በሙሉ የሱ አይደለም በተለያዩ ሀገራት እየዞረ የተለያዩ ቤተ መፀሀፍትን ያጠናል ይጎበኛል በዚያም አጋጣሚ በካሜራ እየቀረፀ ያስቀምጠዋል ሁሉም ባይሆኑም የራሱ ሊኖሩት ይችላሉ በቤቱ ግን ይሄ ቤተ መፀሀፍት ውስጥ የተነሳ ፎቶና ቪድዮ ነው
@filmwedajtubee
3 жыл бұрын
@@sebleeyasu6996 ትክክል 👍 ስራው እኮ ነው ጥንታዊ መዛግብትን ማጥናት
@minaleshtera1049
2 жыл бұрын
Hana kzbin.info/www/bejne/rGGrk35rp8uMg6c
@gezahgnteshome3599
2 жыл бұрын
00
@NIKUTUBE1
4 жыл бұрын
በትምህርት የተደገፈ አዲስ ነገር መፍጠር የሚችል እንዲሁም በተፈጥሮ የተሰጠውን አካላዊ፣አእምሮአዊ እና መንፈሳዊ ስጦታዎች በአግባቡ ተረድቶ በመጠቀም በዙርያው ለሚኖሩ ሰዎች አርዓያ በመሆን ሂይወቱን የሚመራ ሰው በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብያልፍ ደስታውን ሊነጥቀው የሚቻለው አንዳች ሀይል አይኖርም። የኔው ከኔው ለእናተ...
@ብርሃኑአይነታው
3 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል።ከትንታኔ አልፈን አዲስ ነገር ላይ ብዙ አልሰራንም።
@ss-gu9ge
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ በጣም ትልቅ ነገር ነው የምታስተምሩን ትውልድ ሆይ እስኪ ንቃ
@tshaiketema5869
3 жыл бұрын
አብሸ ጥቅም
@eliaswolde3654
3 жыл бұрын
ቀልድ
@minaleshtera1049
2 жыл бұрын
That is right kzbin.info/www/bejne/rGGrk35rp8uMg6c
@bazezewdesalegn4707
3 жыл бұрын
እጅግ በጣምደሰየሚል ትምርትሰጭነው
@tsige8516
3 жыл бұрын
በጣም አድናቆትአለኝ ለእናንተ እንደገና ብወለድ የማጠናው ስነፍጥረትና ግእዝን ነበር ያባቶቼን መልእክታቸውን ለትውልድ ለማድረስ እባካችሁ የደረሳችሁበትን የብራና ትርጉሞቹን በጽሐፍ አቅርቡልን :: አመሰግናለሁኝ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኢትዮጵያን እንቁዎች እድሜአችሁን የማቱሳላ ዕድሜ ያድርግልን እውቀቱን ይብዛላችሁ ከልብ እናመስግናለን ።
@sebleeyasu6996
4 жыл бұрын
እንዴት በጉጉት እንደምሰማችሁ ከዚህም በላይ ማስተዋል ጥበቡን እግዚአብሔር ያድላችሁ መምህር ሮዳስ እኔኮ አንተ እራስህ እንዴት ግርም እንደምትለኝ አንተን የሚያበሳጭህንና የማያስደስትህን ነገር ለማወቅ እጓጓለሁ ሁሉም ነገር ይደንቅሀል ሁሉም ነገር ያስደስትሀል በእውነት ይሄ እድለኝነት ነው
@samimam7433
4 жыл бұрын
አሜን
@biratube2591
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን you tube ላይ ልናያቸው የሚገቡን አስተማሪና አመራማሪ ትምህርቶች ናቸው አኔም time travel concept በጣም የሚመስጠኝ መላመት ነው
@workineshteka3269
3 жыл бұрын
ውድ ወንድሞቻችን ድንቅ ትምህርት ነው በርቱ የበለጠ ትምህርት እንድምታቀርቡልን ተስፋ አለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@melkamchane9506
3 жыл бұрын
መምህሮቻችን በርቱልን እባካችሁ ደስ የሚልና በጣም መስማት የምፈልገው ፕሮግራም ነበር
@betelhembirhanu5773
3 жыл бұрын
ካለማወቅ ወደ እውቀት 🚶♀️👩💻👩🏫ጉዞ ወደ አንድሮ ሜዳ
@Zuzu_Tube
3 жыл бұрын
ይህ የአላህ ተአምር ነው ጥራት ይገባው ሱብሀነላህ ጌታችን አላህ ስራህ ድንቅ ነው በዚች ትንሽ አይምሯችን ልቅናህን እንዴት እንደርስበታለን
@ናርዶስአየለ
3 жыл бұрын
ትክክል
@romansolmon5627
2 жыл бұрын
Wow what a wonderful world the we live in ! God bless you for sharing your knowledge God bless
@anewrmohammed478
2 жыл бұрын
@@adsgkljadsfjad አላህ ሁሉም አዋቂ ነዉ ምን ልትል ነዉ እየመረረክ ቢሆን ዋጠዉ እንዳተ መፅሀፍ ቅዱሥ በሰዉ እየተሻሻለ የመጣ አይደለም ቁርሀን ግን የአላህ ቃል ነዉ ሳይንሥቶች የመሠከሩለት ነዉ
@alemtsehaydessie3732
2 жыл бұрын
PPP l
@mahlettsegaye7230
2 жыл бұрын
@@anewrmohammed478 yerashn mermr egna gar atdres
@AfricaLalibelaSML
4 жыл бұрын
ቄሱም ዝም መፅሐፉቱም ዝም ቤርሙዳ እይ ዋጠም ዝም የኢትዮጵያውያን የእኛ ግእዝ መልስ ይስጥ ይሆን አንድ ቀን ብዙ የተደበቀ ውብ ታሪኮች አሉን አላት ሀገራችን ❤️❤️❤️ ምስጋና ክብር ለእናንተ ምርጥ ፕሮግራም ነው ❤️💯👌🏽
@ss-gu9ge
3 жыл бұрын
ይህ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@filmwedajtubee
3 жыл бұрын
👍
@anisa8494
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@AttitgebGenet
8 ай бұрын
በአለም ብዙ የሚደነቁ ሰዎች አሉ እኔ ደግሞ የዶ/ር ሮዳስ አድናቂ ነኝ።
@Haptemer-l8h
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ማራኪና አስተማሪ፡፡
@dunuberhanu3168
4 жыл бұрын
The music is so so scary beside the story. I always appreciated you keep it👍
@nunugirma3327
3 жыл бұрын
You guys are very humble and decipline good to you
@abrahamsultan70
3 жыл бұрын
ፕሮግራማቹ በጣም ምርጥ እና ትምርታዊ አዝናኝም ነዉ በርቱልን
@ጌችቤተአምሓራ
4 жыл бұрын
ምርጦች ኑርልን ሰላማዊቷን ኢትዮጵያን ያሳየን💚💛❤️
@kahsayluel4146
4 жыл бұрын
Amen ye hagerachen tensae yasayen amen
@faithmoore7486
3 жыл бұрын
Thank you for sharing your knowledge.
@Zola406
3 жыл бұрын
ዩቱብ ላይ በፖለቲካ የተወጠርኩ ሰው ነበርኩ እውነት ከልብ በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ ዓይነት በኢትዮጵያዊ ልጆች እውቀት በማግኘቲ አሁን የተሻለ እውቀት አለኝ ብዬ አስባለሁ።
@workabekele5370
3 жыл бұрын
You don't have to listen politics . Me personally i don't listen to them. All KZbin's doing all about money . The end of the day they bulshit
@filmwedajtubee
3 жыл бұрын
@@workabekele5370 👍👍👍
@animpg4041
3 жыл бұрын
#አሰላስል ኤክስኦ ፕላኔት
@abdurahmanabuabdulwehab2736
3 жыл бұрын
Where is the source of gravity of black holes?
@ertale1874
3 жыл бұрын
ሳታረጅ አቁም
@laketana7060
4 жыл бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ:: የሰውም ምርምር ይደንቃል::
@samiegoodfacts7059
3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው dr እንወዳችኋለን
@endyzema
3 жыл бұрын
We need more intelligent and passionate people ! thank you Dr !!!!
@asterwakero2847
3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ምርጥ ያገሬ ዶክተሮች፣ የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ፣ ስለ ምርጥ አገልግሎታችሁ በሙሉ ልቤ እባርካችኋለሁ። ውድ ልጆቼ፣ ያነሳችሁት እስካሁን ቁጭቴን እያባባሰው ያለው ያገራችን ከብዙ ስጦታዎች አንዱ የሆነው የግእዝ ቋንቋችን በመላ አገራችን በየደረጃው አለመሰጠቱ ምክንያቱ ባይገባኝም፣ እንዳነሳችሁት እናንተ መንገዱ አላችሁና የሚመለከተው አካል ከዛሬ ጀምሮ እርምጃ የሚወስድበትን የራሳችሁን ተፅእኖ እንድትጀምሩና በተፅእኖውም ውጤት እንደምታጡ በማመን፣ ለዚህም ተጨማሪ አገልግሎት መስዋእትነትን እንድትከፍሉ በትህትና እለምናችኋለሁ። አምላኬ መከናወኑን እንዲሰጣችሁ ፀሎቴ ነው፣ ተባረኩ።
@DENEKEMAMO
5 ай бұрын
ቤርሙዳ ትሪያንግል የሚለውን መጸሐፍ በልጅነቴ ነበር ያነበብኩት በሬዲዮ የሰማሁት አሁንም ስሰማው እደነቃለሁ ዓለም በሰለጠነችበት በዚህም ዘመን እንቆቅልሹ ባለመፈታቱ እገረማለሁ
@zinarentertainment7403
2 жыл бұрын
እናንተን የመሰለውን ሰው አስተያየት መስጠት ቢከብድም እናንተ የኢትዮጵያ ኩራቶች ግን የባህል ልብስ ለብሳችሁ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል
@girumzewdie1045
3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልን መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እና ዶክተር ጌትነት ያቀረባችሁት ዝግጅት አስተማሪና እውቀት መጋቢ ስለሆነ ምስጋናችን ጥልቅ ነው።ነገር ግን ከጀርባ የሚሰማው የሙዚቃ ድምፅ በጣም የበዛ ከመሆኑ በላይ ለዝግጅታችሁ ማጀቢያነት የተጠቀማችሁበት ምክንያት ለእኔ አልገባኝም።ቢቀርም ምርጫዬ ነው።
@tilahunwubu7956
3 жыл бұрын
the explanation is well organized , thank you !
@YilkalDamtie
4 күн бұрын
Doctor enameseginalen egizabher yisitlin
@Ruth-rp2so
3 жыл бұрын
ስለዚ ነገር በጣም ማወቅ እፈልግ ነበር thank u so much
@eshetukassaw5899
25 күн бұрын
You are fantastic b/se you shared fantastic stories.
@misraktekola5454
3 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን በእውነት በጣም ነው ማመሰግነው 🙏🙏🙏
@22tewabech2alemu7
3 жыл бұрын
የሚገርም የእግዘብሔርን ታምር ነው እየነገራቹን ያላቸውት በጣም ወደነዋል
@Welaya9
3 жыл бұрын
ዶክተር ሮዳስ 🙏እና ዶክተር ጌትነት 🙏የምታቀርቡት የሚገርምነዉ ተወዳጅምነዉ ትምህርት ሰጭም ነዉ ስለቤርሙዳ ስታነሱ ራእይ ዮሀንስ 11:7 ላይ ስለ ሁለቱ ነቢያቶች ከጥልቁ የሚወጣዉ አዉሬ ይዋጋቸዋል ያሸንፋቸዋል ይገድላላቸዋል ይላል እኛየማናዉቃቸዉ ልዩ ልዩ ሀይላት እና ፍጥረታት ባህር ዉስጥ ሊኖሩ ይችላሉ ሳያስፈቅድ የሌላክልልና መኖሪያ ገብቶ ሳይጎዳ ወይም ሳይላላጥ የሚቀር ያለ አይመስለኝም በተረፈ በርቱ ቀጥሉ እንወዳችኋለን🇲🇱
@taferehagos4279
3 жыл бұрын
Berta ,God pleae you
@Eyecaretube
3 жыл бұрын
the two great minds of astronomy
@RealDatacomparison
3 жыл бұрын
good presentation.
@yakhabeshagamer6136
3 жыл бұрын
ብዙ ሰው ሰለ Astronomy, universe or space science እውቀት ሰለሌለው ያልከውን ሁሉ ያምንካል
@yisihakabera1105
3 жыл бұрын
excellent presentation focus on Ethiopian cornicles
@ss-gu9ge
3 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጲያዊያን ይህን ድንቅ የሆነ ትምርት ልጆቻችን እንዳዪ እናድርግ ይማሩ
@teddyorthodox
3 жыл бұрын
እናንተን የመሰሉ ረቂቅ ልሂቆች ፈጣሪ ምናለ አብዝቶ ቢያድለን !! አምላክ እድሜ ዘመናችሁን ያርዝመው።
@kebronamene7218
3 жыл бұрын
behiwete endezih program yemesetegn tv show yelem. betam des yilal ketilubet🥰🥰🥰
@Orit.Sports
Жыл бұрын
sele Bermuda yetebalew hulu "WESHET NEEEEWWWW.."!!!!! yehew maserejaw... አስፈሪው ቤርሙዳ ደፍሬ ሄድኩ | vlog | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 Bermuda Triangle
@Andolem
3 жыл бұрын
Thrilling and entertaining thanks for that.
@danielnigatu1983
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውቀታችሁን ስላካፈላችሁን
@ethiohabesha7069
3 жыл бұрын
አንድሮሜዳ በጣም በጣም አሪፍ ግንዛቤን የሚያሰፋ ፕሮግራም ነው በርቱልን😍😍😍
@belachewgelan1906
2 жыл бұрын
ዠ
@adnewdesalegn5259
3 жыл бұрын
Wow bertulin kezihm belay bizu entebikalen rodyena derye
@surafeledosa9563
2 жыл бұрын
Background music ይጨንቃል ቀለል ባለ እና በሚስብ ቢቀርብ አሪፍ ነው። ወይም ባትጠቀሙት እላለሁ ምክንያቱም ሰው ቀለል ብሎት ቁም ነገር እና እውቀት ለመያዝ በዛውም እንደ መዝናኛ እንዲያየው እንጂ እሚያስጨንቅ እና ሚያስፈራ ነገር እንዲሰማ መሆን የለበትም። በተረፈ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ
@genettiruneh5775
3 жыл бұрын
በርቱ ድንቅ ፕሮግራም ነው። እንዲህ አእምሮአችንን እናሰራው፡ ተራ በሆነ ነገር ጊዜያችንን ከምናጠፋ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@abebaabraham8227
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ምሁሮች እንደሆንን እየተነገረኝ ባድግም ነገር ግን ሃገራችን ካለችበት በጣም የተንቀራፈፈ እድገት አንፃር አምኜ ልቀበለው እየተቸገርኩ ነበር። ነገር ግን በጣም የሚገርሙ ምሁራኖቻችንን እየተመለከትኩ በመሆኑ እጅጉን ደስተኛ ነኝ
@AbinetgetanehNahom
16 күн бұрын
God yetebken
@alexiliws2063
3 жыл бұрын
በጣም ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነው እነመሰግናለን ዶ/ሮች
@rabiaabdella9265
8 ай бұрын
በጣም አስደናቂ ነው
@betelhimtafere9393
4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ የሚቀጥለውን ለመስማት በጣም ቸኩያለሁ
@ትግስትታደሰ
3 жыл бұрын
በተጨማሪ
@minaleshtera1049
2 жыл бұрын
Betelhim kzbin.info/www/bejne/rGGrk35rp8uMg6c
@MebrhitGebrehiwet
3 ай бұрын
ዝግጅታቹ የሰው ኣእምሮ ያድሳል !!!!
@danielbekele2855
3 жыл бұрын
enamesegnale bertulen
@leylab6955
4 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ክስተት ቁርአን ላይም ተገልፆልናል አላሁ አአለም ደጃል ቦታ ይዞ የተቀመጠበት ቦታ ይመስለኛል አላህ አዋቂ ነው
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
4 жыл бұрын
ጃል ቦታ ምንድነዉ
@ኤምነኝየእናቶናፍቂ
4 жыл бұрын
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ ዴጃል የሚባል በመጨርሻ ዘመን የሚመጣ የታሠር ፍጡር አለ አና
@ኤምነኝየእናቶናፍቂ
4 жыл бұрын
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ የሠው ልጆችን የሚሠቀይ ይመጣል ግን
@ethiopian3435
4 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ነው
@tigistgebru3899
3 жыл бұрын
ማወቅ እንዴት ደስ ይላል
@MathsAndScienceacademy
11 ай бұрын
ሀይ እንዴት ናችሁ የአንድሮመዳ ተለብዥን አባላት።ስመ ኤፍሬም ዳዊት እባላለሁ የከምስትር ቀመርተኛ ነኝ ያለሁት በዎላይታ ዞን በገሱባ ከተማ ነው የ 7ኛ ክፍል ተማር ነኝ።በዝህ ተሌብዥን የምተላለፉ ዝግጅቶችን እከታተላለሁ። እነም በጣም ጎበዝ ተማሪ ነኝ 15ኛ አመቴ ነው። ግን በጣም ብዙ ስራዎችን እየሰራሁት ነኝ በጥቅቱ 2 መጽሃፍን ጽፊያለሁ ስሙና እና ሻምፖፕን ሰርችያለሁ አሁንም የደም ግፊት በሽታ መድሃንት እና ብዙ ስራዎችን እየሰራሁት ነኝ ያለሁት። በዝህም አንድሮመዳ ተሌብዥን በሀሳብ ደረጃ ድጋፊ እንድያደሪግልኝ እፈልጋለሁ።ነገ ኢትዮጵያን ዎድ የተሻለ ደረጃ ለማድረስ እንታገላለን በጣም አመስግናለሁ ስራችሁ በጣም ጥሩ ነው!!!
@Tube-rt1zg
3 жыл бұрын
የቤርሙዳ ትሪአንግል ጉድ በጣም ያስፈራል ኡፍፍፍ እኔ ግን በሳይንስ አላምንም።ግዕዝ የመማር ፍላጎት የለንም።ምክኒያቱም ስለዚህች አለም ሚስጥር በመፅሀፍ ቅዱስ ሄኖክ በግዕዝ ቋንቋ ፅፎታል።ለዚህም ነው ይቺን ሚስጥር ለማወቅ ነጮች ኢትዮጵያችንን አጥብቀው የሚፈልጓት።አሳዛኝ ትውልድ ነን።እግዚአብሔር ይድረስልን።
@filmwedajtubee
3 жыл бұрын
ትክክል።
@beyenebanda1223
3 жыл бұрын
Doctors thank you for your grace presentation. How could be in spiritual views?
@ትንሳኤአለሙ
3 жыл бұрын
he is not spiritual any more.
@abeltilahun1492
3 жыл бұрын
በርቱ በጣም ተመችቶኝል
@HanaHana-kw7vo
2 ай бұрын
Balageru lay meche new proframachu
@zenebeadmasu5138
2 жыл бұрын
tebareku
@kassahungtachew3731
3 жыл бұрын
tnx u guys
@melkamumekonen4698
3 жыл бұрын
ለምሳልየም የፀሀይንም ሙሰትንም ማግኒዝዮ ብርሀንም ከፀሀይንም የሚላክንም አቃይንም ብርሀንም የራስዉንም ሙቀትም ስብስብንም ከምድርንም ዉስጥም እራስዉንም የቻለም ፀሀይም አለዉ የምድርንም ዙርያም ቡልካም ሁንዎንም ይዞራል ይህንም ስብስብንም ጠሀይም ብርሀንም ማግኘትም ነዉ በደመናም ይያዛል የብርሀንም ፀሀይም እራስዉንም የመብራትም ሀይም ከወሀንም ።መያዛል እራስዉንም የሚንዘዉንም ብርሀንም ነዉ የያዝነዉንም ፈሳሽንም ኒኩሉርንም እራስዉንም ነዉ የብርሀንምአያዝም በደመናም ዝናብንም ተቀላቅሎንም በግኒትም ሂድሮም ስበትም ማግነትም ፈሳሽዉንም ከወሀንም ይለየዋል በስበትም ያስቀረዋል እራስዉም ማግነትም ዘርንም የብረትም ዘርንም ነዉ ፈሳሽንም ነዉ ማግኑትም ፀሀይም ብርሀንም። እእራስዉም በሀይል የፀሀይም ብርሀንም ጨረርንም ካትናንቲክንም ባህርም የፀሀክንም ስብስብንም ስበትም ሁለትዉንም በሚገናኝዉበትም ድረስንም ዝናሽንም ያነሳል ወደደመናም ይተናል መግኘትንም ፀሀይንም ምድርንም ማግኘትም ሀይልም ባንድላይም ሲፕሆንዉም ከባድንም ሀይልም የመብረርንም ሀይልዉም ከመጠንም።በላክም ይንዘገዘጋል ምድርንም ይዞራታል የምድርንም ዙርያም ያለዉንም ቦልካም ይናወጣል መርየትም በሀይልም ይሽከረከራል ባህርም ከመሪትም በላይም ይንሳፈፋል እና የምድርንም ፍጥረትም ሊያጠፋቸው ንም ይችላል እና ለዚህንም የፀሀይንም ግፊትንም የምድርንም ማግኘትም ዉሀዉንም ያንዛፍፍዉታል ይንም እወቅዉት ያማራም ህብረትንም ንቅናቄ ሀይልም ይህንም ያስረዳል እና በቀላልዉንም የተለያይዉንም መርየትዎችንም ሁልዉም በማግኒትም መሽገርከርንም የራሳቸዉንም ጨረቃም እንደሀይላቸዉ ያስቀምጣልዉ ማርስንም ብዝዉንም ጨረቃም ታስቀምጣለሽ መርየትም አንድንም ጨረቃም ታስቀምጣለሽ ሁልዉም ተሽከርክረዉንም እንዳቅማቸዉም የራሳቸዉንም ጨረቃም አላቸዉ። እሸ ይብቃይ
@khalidmohammed7879
3 жыл бұрын
እኔ ካሊድ እባላለሁ ወደፊት ሳይንቲስት መሆን እፈልጋለሁ ይህ Video ለወደፊት ህልሜ ጠቃሚ መረጃ አግንቻለሁ አመሠግናለሁ
@mulubrhandesalegn9927
9 ай бұрын
Thanks God for ur knowledge. But your background classical slightly disturbance sorry.
@mimotech5149
4 жыл бұрын
Programachihun Betam new miwedew bertuln👌👌
@user-bd5zv9ed4e
3 жыл бұрын
Just wow!
@tsigeferede9587
3 жыл бұрын
ጥሩ ከእናንተ የተሻለ አቅምና ችሎታ እንደሌለኝ አውቃለሁ። ይሁን እንጅ በባህሩ ውስጥ ህይወት ያለው ፍጥረት እንዳለ ግልፅ ነው። ስለሆነም በመርከቦች ላይ ችግርና ተፅእኖ ሊኖር እንደሚችል ግልፅ ነው እንዴት ግን በአውሮፕላን ላይ ህይወት ያለው ነገር ከባህር ጠለል በላይ በስንት ማይልስ ጫማ ላይ ስበት ሊፈጥር ይችላል? እኔ ግራ ገብቶኛል።
@MebrhitGebrehiwet
3 ай бұрын
እነት እግዚኣብሄር ስራው ግሩም ድንቅነው፤ ኦሪት ዘፍጥረት ላይደ፦ ***ሰሜይና ሞድርን በውስጣቸው ያሉ ምሉ ሁነው ተፈጥረዋል*** ጥቡን አስፍቶ አብዝቶ በናንተው ና እንደናንተ እያስተማረን ነው እግዚአብሔር የከበረና የተመሰገነ ይሁን። ሺ ዓመት ንሩልን!!!!!!! *****እኔግን እንደ ሰነማዊትዋ ሴት ለነብይ ሆሴእ በቤትዋ ደጃፍ ሲመላስ ይህ የግዚኣብሄር ሰው በሰገነቱ ማረፍያ እንስራለት ጠረቤዛ መቅረዝም እናቅርብለት ማረፍያው ያዘጋጀት ፦ አህታቹም እንደስዋ ካን ባይሆን እንዴት አደራቹ ቢየቹ ባልፍ እውነትም ከእግዚኣብሄር መገናኘት ነው !!!!!!!
@makiyabadru3894
2 жыл бұрын
ሳይንስ የሰው ልጅ የእውቀት ልክእንጂ የ(አሏህ)እውቀት መጠን አይደለም እኛ እወቁ ያለንን ያህል ብቻነው የምናውቀው ካልፈቀደ አልፈቀደም ነው አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ችሎታው የገዘፈ እውቀቱ የረቀቀ የአሏህ ስራ ነው እናም ለ)አሏህ) እጅ እንስጥ
@makiyabadru3894
2 жыл бұрын
የነዚህ ሚስጥር ቅዱስ ቁርአን ላይ አለ የእውቀት አባቶችን ጠይቁ
@ihaveeternallifeinchrist7450
3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ሀሳብ
@robelashenafi1782
4 жыл бұрын
I think the last season of (the 100 ) touch this kind of things. By z way it's brilliant TV show
@alemayehutadesse7711
4 жыл бұрын
than you our brothers
@yaredalemu7075
2 жыл бұрын
ዋዉ ትመቻላቹህ
@zerthuntesega1384
3 жыл бұрын
እጽሜያችሁን ያርዝምልን
@konjo7249
3 жыл бұрын
አዳሜ ነጫጩባ ኢትዮጲያቺላይ ሊያጠፏት የዘመቱባት እኮ ብዙ የእግዚያብሄር ሚስጥሮቺን አቅፋ ስለያዘቺ ነው ለምን ይመስላቹዋል ግህዝ የሚማሩት ድብቁን የአባታቺን ቅዱስ ኤኖክን ሚስጥራቶቺን ጭምር ማወቅ ስለፈለጉ ነው
@Tube-rt1zg
3 жыл бұрын
በጣም ትክክል። እኛ ኢትዮጵያዊያን አብዛኛዎቻችን ግእዝ ቋንቋን አናውቅም።የማወቅም ፍላጎት የለንም።ምክንያቱም እኛ የኛን ታሪክም ሆነ ሀይማኖታችንን ለማወቅ ከመፈለግ ጉጉት ይልቅ የነጮች ቴክኖሎጂ አምላኪ ነን።ሆኖም ሚስጥሩ ይህ ነው።
@anisa8494
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ORE-12
3 жыл бұрын
I extremely appreciate you both. thanks
@abrehambirze5496
3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ነው የምረካባችሁ በምታቀርቡት መርሀ ግብር።
@tilahunabebe7021
3 жыл бұрын
I would obliged to appertiat the program together with your wonderful presentation. If possible would you like point the initial case for that Hard force upon the ocean ?
@endaleellisho798
3 жыл бұрын
betam enwodachuwalen wodefit minabalti lelijochachin.
@tofiksultan4564
3 жыл бұрын
We are in lastest technology,We appetite this biggest Sciences program's, Soon Ethiopia get famous Science Engineering.
@wudextube3696
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@samsonabuye2283
3 жыл бұрын
ድንቅ ነው በእውነት
@tarikuashanafe7650
4 жыл бұрын
Amazing shows wow thanks. My breaths.
@faithmoore7486
3 жыл бұрын
The back ground music is a little bit over dominating.
@studentbelete9750
4 жыл бұрын
Btame gobzochi thank you
@abrhammelaku4967
3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
@ninaaman4586
3 жыл бұрын
Kuch bilachu bitakerbu arif neber mekomachu kebdogn minm mesmat alchalkum!!
@mubarkktube7557
3 жыл бұрын
Enamesegnalen betam arif nw Ke abel Birhanu gar bititameru arif neber😌
@novatube4670
3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ኣሪፍ በርቱ ምንጮችን ብትገልጹልን እላለሁ
@moij5962
3 жыл бұрын
Read their book.. Need to do some leg work too. God bless
@c.l.a7272
3 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመስግነው ውድሞቻችን
20:47
Andromeda አንድሮሜዳ: የቤርሙዳ ትሪያንግል አስገራሚ ጉዳይ Part 3 | ክፍል 1/2
Balageru TV
Рет қаралды 115 М.
15:59
አስፈሪው የመጨረሻ ዘመን ትንቢት የተነገረበት ተራራ ላይ ወጣሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 423 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
1:30:54
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 188 М.
55:01
Andromeda አንድሮሜዳ: ጃንሆይ ጃማይካን ሲረግጡ ስለዘነበው ዝናብ | ቆይታ ከሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 1 | S02E17
Balageru TV
Рет қаралды 377 М.
29:12
Andromeda አንድሮሜዳ: ስለ ዳይኖሰርስ ምን ያህል ይውቃሉ? | ክፍል 1
Balageru TV
Рет қаралды 43 М.
34:24
በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡት ሳይንቲስት ዶ/ር አብርሃም
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 149 М.
49:37
Andromeda አንድሮሜዳ: አዝዕርትና ዕፀዋት የሚቆረጡባቸው ቀናት.. "እንቦጭን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ማክሰም ተችሏል" | መሪጌታ በላይ | S02E09
Balageru TV
Рет қаралды 45 М.
40:55
3 6 9 የአጽናፈ ዓለም ቁልፍ በግእዝ ፊደል ኒኮላ ቴስላ ቀመሩ
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 177 М.
23:32
አስፈሪው ቤርሙዳ ደፍሬ ሄድኩ | vlog | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 Bermuda Triangle
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 838 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 392 М.
50:50
ለዓለም ዕንቆቅልሽ የሆኑት አስፈሪዎቹ ብሔሞትና ሌዋታን የት ናቸው?
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 122 М.
24:45
Ethiopia: አለም የተደነቀበት ስለ አቫታር(Avatar) ፊልም ሙሉ የሚገልፀው ብራና : Andromeda jtv I Doctor Rodas tadesse
ETH ADDIS
Рет қаралды 522 М.
24:51
💥ኢትዮጵያ ራሱ ስውሩን እንቅስቃሴ አታውቅም❗👉የረቀቀውን መሳሪያ ሊዘርፉ አሰፍስፈዋል❗ ለዘመናት ሲፈሩ የኖሩት ይሄንን ነው @AxumTube
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 272 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН