Andromeda አንድሮሜዳ | "ገነት በኢትዮጵያ ናትን?" | ቆይታ ከደራሲ ዝጋለ አያሌው ጋር ክፍል 1 | S03E08

  Рет қаралды 10,841

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Пікірлер: 30
@chombe9555
@chombe9555 Жыл бұрын
ዋው እድሜና ጤና ይስጥህ ሀይምሮህን ፈጣሪ ይባርክ አሜን አድማስህ ሰፊ ነው ምስጋና ለአንድሮ ሜዳና ባላገሩ መፅሀፎችን እንዴት ማግኜት ይቻላል
@zigaleayalew4096
@zigaleayalew4096 Жыл бұрын
any book store thanks
@Kingsolomon77777
@Kingsolomon77777 Жыл бұрын
Selam zigale ''ዘዌ'' ድራግን በአ.አ ስማይ ተለቋል ወይስ
@makdaphilipos8052
@makdaphilipos8052 2 жыл бұрын
ዝጌ በርታልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከጥበብ ጋር ይስጥልን። እንወድሀለን።
@hailufentie7661
@hailufentie7661 2 жыл бұрын
ጠያቂ ትውልድ ተፈጠረ ማለት አገር በማንነትዋ ጸንታ በእምነትዋ በልጽጋ እንድትቀጥል ያስችላል አብዛኛው ጠያቂ ግን የራሱን ማንነት ሳይሆን እኛን የማይመስለውን መምሰልም የሌለበትን መጠየቅ ይገፋፋሉ ስለዚህ ከማንነታችን እንዳንወጣ ሊቃውንቶቻችን ተሰባስበው የእኛንቀርቶ አለምን መገልበጥ እንድንችል ተረባርበን ታላቅ ተቋም መገንባት አለብን ።ይንን ለማድረግ እርግጠኛ ነኝ ብዙ እንቅፋት ሊገጥመን ይችላል ።ነገርግን የግድ ማድረግ ያለብን ነው መልካም ትውልድ ማስቀጠል ማለት ይሄ ነው። እርግጠኛ ነኝ ስዓቱ አሁን ነው ።የሊቃውንት አለም ልናደርጋት ይገባል ፣ካሪኩለም መቀረጽ አለበት ።የመጀመሪያዎቹም የመጨረሻዎቹም እኛ መሆን አለብን እላለሁ እወቀታችን ከእኛ አልፎ ዓለምን ማትረፍ አለበት ።ሁለታችሁ የምትነጋገሩበት ጉዳይ እንዴት አእምሮን ሰቅዞ እንደሚይዝ እና ብሩህ ሂወት እንደሚያላብስ ልነግራችሁ አልችልም ተቋም ተቋም ተቋም---
@soleayni4140
@soleayni4140 2 жыл бұрын
Oh wow
@andualemtilahun5148
@andualemtilahun5148 2 жыл бұрын
Zegay Betam adenkehalu beretalene
@kythit9486
@kythit9486 2 жыл бұрын
beritaln bro.......
@Abeal545
@Abeal545 2 жыл бұрын
ጠያቂ ትውልድ ተፈጠረ ማለት አገር በማንነትዋ ጸንታ በእምነትዋ በልጽጋ እንድትቀጥል ያስችላል አብዛኛው ጠያቂ ግን የራሱን ማንነት ሳይሆን እኛን የማይመስለውን መምሰልም የሌለበትን መጠየቅ ይገፋፋሉ ስለዚህ ከማንነታችን እንዳንወጣ ሊቃውንቶቻችን ተሰባስበው የእኛንቀርቶ አለምን መገልበጥ እንድንችል ተረባርበን ታላቅ ተቋም መገንባት አለብን ።ይንን ለማድረግ እርግጠኛ ነኝ ብዙ እንቅፋት ሊገጥመን ይችላል ።ነገርግን የግድ ማድረግ ያለብን ነው መልካም ትውልድ ማስቀጠል ማለት ይሄ ነው። እርግጠኛ ነኝ ስዓቱ አሁን ነው ።የሊቃውንት አለም ልናደርጋት ይገባል ፣ካሪኩለም መቀረጽ አለበት ።የመጀመሪያዎቹም የመጨረሻዎቹም እኛ መሆን አለብን እላለሁ እወቀታችን ከእኛ አልፎ ዓለምን ማትረፍ አለበት ።ሁለታችሁ የምትነጋገሩበት ጉዳይ እንዴት አእምሮን ሰቅዞ እንደሚይዝ እና ብሩህ ሂወት እንደሚያላብስ ልነግራችሁ አልችልም ተቋም ተቋም ተቋም---
@yaredbelete442
@yaredbelete442 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዝጋለ
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 2 жыл бұрын
ዝጌ ወንድሜ ትችላለህ በርታልኝ ሁሌም ትችላለህ👍👍👍
@habeshachannel
@habeshachannel 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ በርች እህቴ አሪፍ ነው ቀጥይበት ላይክ ሸር እንደራረግ እህቴ💕💕💕💕💕💕💕💕
@Alexfunnyሳቅ
@Alexfunnyሳቅ Жыл бұрын
ዝጋለ እናመሠግናለን በእውነት
@yordanoslegesse7700
@yordanoslegesse7700 2 жыл бұрын
በርቱ መምህራኖቻችን አናሳፍራችሁም👏
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 2 жыл бұрын
ይሄ የልጅ ሊቅ ዕውቀቱና ብቃቱ ከአህምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ፡፡ የእውነት የአስር ሠው ጭንቅላት አይመጥነውም፡፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው! ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛለት፡፡ እንደ እነዚህ ዓይነቶቹን የኢትዮጵያ ኩራት የሆኑ ወጣት ሊቃውንትን መንግስት ለምን ትኩረት ሰጥቶ እንደማይጠቀምባቸው ምክንያቱ ግልፅ ነው፡፡ ይሁን እንጂ፣ ለሁሉም ጊዜ አለውና አንድ ቀን ለሃገራችን ከፍታ ሆነው ዓለም እንደሚቀናብን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
@zigaleayalew4096
@zigaleayalew4096 2 жыл бұрын
ለሁሉም አስተያየት ሰጨዎች መልስ ባልሰጥም ይህን ጽሑፍ ለፃፈ አክባሪየ መልስ ልስጥ፡፡ አንተ/እርስዎ እንደገለጡት እንኳን እውቀት ያለኝ ሰው አይደለሁም፡፡ አጥብቆ ጠያቂ እንጅ አጥብቆ አዋቂም አይደለሁም፡፡ ይሁንና ስለሰጡኝ ሞራላዊ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ መጽሐፎቹ ከተነበቡ በኋላ ብዙ ጥያቄዎችና አስቴይቶች እንደሚኖሩ አምናለሁ፡፡ ልብ ሊሉልኝ የሚገባ ነገር እኔ እስከሚገባኝ ድረስ ግን እየኖርነ ያለው በማናውቃት ሀገር ነው፡፡ ይህ እውነት ለዘመናት ተዳፍኖ ቢኖርም ፈጣሪ ባለውና ባቀደው ሰዓት ሁሉም ነገር ይታወቃል፡፡ ፈጣሪ ያክብርልኝ! ለሀገራችን ሰላም ያምጣላት፤ በቸርነቱ ይጎብኘን/ይጎብኛት፡፡
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 2 жыл бұрын
@@zigaleayalew4096 ይሄ መልስ የትመጤነቱን አውቀዋለሁ። ብዙ ከማንበብ እና ከማስተዋል የተነሳ ጥቂቶች ብቻ የሚታደሉት የትህትና ውጤት ነው። አለመታበይህ መልካም ነው። ምክንያቱም ካለህ በላይ አልፈህ እንድትሄድ እና ቀድመህ እንድትገኝ ያደርግሃል። አንተ ይሄ ብቻ አይደለህም ብዬ ስለማምን ከምጠብቅህ በላይ ልቀህ እንደማይህ ባለ ብሩህ ነኝ። እግዚአብሔር አምላክ በተሻለ ብስለት እንዲገልጥህ እመኝልሃለሁ!
@Alexfunnyሳቅ
@Alexfunnyሳቅ 2 жыл бұрын
@@sofonyasmogess5364 ምስጢሩ ገብቶሃል፡፡ እንደዛ ነገር ነው፡፡
@abdulrahmanbulo
@abdulrahmanbulo 2 жыл бұрын
smart.
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 2 жыл бұрын
what a program ..please go ahead and help our people to be auto-sufficent with the knowledge of proper natural resources
@babyboby1884
@babyboby1884 Жыл бұрын
Tasfelgenale brooooooo
@Alexfunnyሳቅ
@Alexfunnyሳቅ 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዝጋለ አያለው አንተ ማለት በጣም የምትገርም ሰው ነህ፡፡መምህር፤ደራሲ፤ሃያሲ፤ባለ ብልህ አእምሮ፤ በእውነቱ እንዲህ አይነት ረቂቅ እውቀት ባለቤት መሆንህን እንኳን አልተረዳሁም ነበር፡፡ ለካ ያንን ያህል ሳይሰለቹ ማንበብና መፃፍ ውጤቱ ይህ ነበር፡፡ የአንተ ነገር ገና መቼ ተነካና….ኧረ ገና ጉድ አለ፤ኢትዮጵያን መቼ በምታውቃትና በተረዳሃት ልክ ለህዝብ ተናገርህ፡፡ ወደ ፊትም ከመጽሐፍ ባሻገር በፊልሙና በድራማው ኢንዱስትሪ ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያና ለዓለሙ ሁሉ ገልፀሕ ብታሳየን መልካም ነው፡፡ ደግሞም አሁን ተረድቸሃለሁ፤እምቅ ሀቅም አለህ፡፡ የዕፅዋቱን ጉዳይ በደንብ አስብበት በጣማ በጥለቀት መጓዝ አለብህ ዶክተር ጌትነትም ፈጣሪ ያክብርልኝ፡፡ ሁለታችሁንም አመሰግላሁ ክበሩልኝ፡፡
@Abeal545
@Abeal545 2 жыл бұрын
smart
@yonijoni1248
@yonijoni1248 2 жыл бұрын
ህፃን ሮቤል በአምላክን አቅርቡልን
@ኢትዮጵያ.2017
@ኢትዮጵያ.2017 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም እባካቹ ክላሲካሉ ቢቀነስ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 11 ай бұрын
እፀ ለባዊት 360 ገቢር ነው ያላት ለባዊት የተባለችበት ምክንያት የልብን ፍቃድ ስለምትፈፅም ነው ለባዊት ስትቆረጥ እሚደገም ፀሎት አላት ከዚህ ውጭ ግን ልቁረጥ ማለት እራስን ማጥፋት ነው ምክንያቱም አውሬ ዘንዶ ይመጣባቹኋል ወይም ከባድ ነፋስ ወይም መብረቅ ይመታቹኋል 100% እርግጠኛ ነኚ በዚህ ነገር የተጎዳ ሰው ስለማውቅ ነው
@MitikuWondie-m6n
@MitikuWondie-m6n Ай бұрын
ርእሱና ዝርዝሩ አብሮ አይሔድም ።
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 2 жыл бұрын
why about the big library built in AA ? This coudl be the right place where to create the ethiopian Encyclopedia...
@Abeal545
@Abeal545 2 жыл бұрын
ዝጌ በርታልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከጥበብ ጋር ይስጥልን። እንወድሀለን
@ethiopianpegases8807
@ethiopianpegases8807 9 ай бұрын
2😁፩፲
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 197 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 33 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,7 МЛН