Arada - "እገታ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 11

  Рет қаралды 102,033

Arada - አራዳ ድራማ

Arada - አራዳ ድራማ

Күн бұрын

"አራዳ" ድራማ ክፍል 10 ካመለጣችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ ስላያችሁን እናመሰግናለን
• Arada - "ማያ" Comedy Et...

Пікірлер: 176
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
እስቲ ማነው እንደኔ ለአገራችን ሠላም አንድነት የሚመኝ እስቲ የድሮ ፍቅራችን የመለስ የምትሉ??
@zenabjwary448
@zenabjwary448 4 жыл бұрын
እኔ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
እኔም
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 4 жыл бұрын
እኔ
@ss-hi6zf
@ss-hi6zf 4 жыл бұрын
እኔምምምምምምምም
@ss-hi6zf
@ss-hi6zf 4 жыл бұрын
እረአገ ርችንንሠላም ያርግልንድአእናርግ
@tarrafcell3224
@tarrafcell3224 4 жыл бұрын
እናቴ ማርያም አገራችንን ሠላም ታርግልን ቤተ እምነታችንን ትጠብቅልን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ፈጣሪ አሜን
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 4 жыл бұрын
አሜን!
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
አሜን
@zeharabintseid9767
@zeharabintseid9767 4 жыл бұрын
ሠላም ፍቅር ደሥታ ለእምየ ኢትዮጲያ ያላንች ማን አለን እማማ ሀገሬ ኢትዮጲያየ በቃ ይበልሽ ሠላምሽ ናፈቀኝ
@hanatuf7499
@hanatuf7499 4 жыл бұрын
እስቲ ለውድዋ ኢትዮጵያ ሃገራችን አንድ ላይ እንጸልይ ፈጣሪ ሆይ ሃገራችንና ህዝቦችዋን ጠብቅልን ሰላሙን አብዛልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልንንንንንንንን ዋው ድራማው አሪፍ ነበር
@zharaadem3001
@zharaadem3001 4 жыл бұрын
ሥው የለምዴ አንደኛ ነኝ ይህ ድራማ ዘጠነኛው ሺ ቤቶች በጣም ነው የምወዳቸው
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 4 жыл бұрын
Zhara Adem الا الله እኔም ውስጤ ናቸው
@user-oz2hr2pl5m
@user-oz2hr2pl5m 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ለሀገራችን የገጥሩን ካራክተር ስንሻውን ስወደው አበጀ ይሙት!!!
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 4 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ ስንት ሰው ነው አደኛ የሚወጣው ሶስት ባንድ ነው ክክክክክ እኔ እማቀው አደ ሰው ብቻ ነው አደኛ የሚወጣው ቁጥርም አታቁም 😂😂😝🙉
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ሠማይና ምድ የፈጠርክ ጌታ ለሀገራችን ሠላም አውርድልን 🙏
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንያርብ
@user-zc4zh8wj6g
@user-zc4zh8wj6g 4 жыл бұрын
@@user-zs3ff4bn7p አሜ
@user-zc4zh8wj6g
@user-zc4zh8wj6g 4 жыл бұрын
አሜንአሜን
@mtkagashwa7761
@mtkagashwa7761 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ዛሬ አደኛነኝ እሲ ሊክ እደኔ እራኬብን የሚወድ ❤❤❤❤
@user-yv6ut7gg7z
@user-yv6ut7gg7z 4 жыл бұрын
እቺን ይወዳል ሰውየው ተጋደልናታ!
@user-il6un7nk5s
@user-il6un7nk5s 4 жыл бұрын
አረ የት ናቹ የስደት እህቶች አራዳ ማጣ .. ስሜቱ ካበድድድድ ነው ክክክክክ ውስጤ ነው
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
Nour Cell እኔ ጥግረራ ጨርሼ መጥቻለሁ
@masetwalbelay6042
@masetwalbelay6042 4 жыл бұрын
ስላም በማያልቅበት በድንግል ማርያም ልጂ ስም እንዲት ናቹ እ/ር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫
@rtrt1443
@rtrt1443 4 жыл бұрын
ማስተዋል ይቅርታ እግዚአብሔር ባጭሩ አይፃፍም እሺ ውዴ
@rashamash3070
@rashamash3070 4 жыл бұрын
Ynkowen dhna metachweh
@masetwalbelay6042
@masetwalbelay6042 4 жыл бұрын
@@rtrt1443 እሺ ማሬ
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አድነት እግዚአብሔር ያብዛልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ከዘረኞች ጠብቅልን ሀገር ሲኖር ነው በሰላም መኖር ምንችለው
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 4 жыл бұрын
ራኬብ ግን እንዴት ቆንጆ ናት ታምሪያለሽ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እራኪብ የኔ ቅመም ቀዥቃዣ ደስ ስትይ ከዘጠነኛው ሺ ውሮ እዚህ እራኪ ቀለል ያላችሁ ምንም አይገባችሁ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ስናፍቅሽ ኤደን &ወለላ እንዴት እንደ ምወዳችሁ ፈጣሪ ሆይ ሕዝብህን እርስትህን አስብ
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 4 жыл бұрын
ስንሻው የለለበት ደስ አይልም
@meriamsisay3812
@meriamsisay3812 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ አራዳወች
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ ውዶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን እደው ስንሻውዬ አይ የከተማ ሰው ሲል እዴት እደሚያስቀኝ ቶም ደሞ ስሜቱ ከባድ ነው የምተለው ነገር
@user-in3cj5vu5e
@user-in3cj5vu5e 4 жыл бұрын
እናት ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ኣንድነት ያውርድልን ዘረኝነት ይጥፋ !! ፍቅር ያሸንፋል Ethiopia 🇪🇹 ለዘላለም ትኑር
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 жыл бұрын
መስሎሻል ! አንቺ ፍቅር ያሸንፋል ብለሽ ሌላው ሊገድልሽ ከመጣ ምን ታረጊያለሽ.... ይሄን ጠይቀሽ ታውቂአለሽ? እሺ ብለሽ ትሞቻለሽ ወይስ ቀድመሽ ትገያለሽ?
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ላገርችን ስላም ይስጠን
@lidujesuse910
@lidujesuse910 4 жыл бұрын
ውይ ከፍቶኝ ነበር እንኳን መጣችሁልኝ
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ብርድ ሚጠላ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
አረ ውይ እኔ መቸም ብድርና የሰው አደራ በጣም እፈራለሁ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 жыл бұрын
ሲበርድ ልብስ ይለበሳል... ሲሞቅ ምን ይደረጋል? ብርድ በረከት ነው.... የደረቁ አግራትን ተመልከች.... ከዛ ብርዳማ አገራትን እይ... የቶቹ ይሻላሉ?
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Yamral
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክ መጣችሁልኝ ምርጦች እር ወገን እንተሳስብ አትቅደሙኝ
@seblesebli4412
@seblesebli4412 4 жыл бұрын
Swedachu eko bertuln😍😍😍
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 4 жыл бұрын
😂😂😂😂🙋‍♀️❤️😘😘Well come marochi
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርቶች እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ያብዛልን
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ቶሚን የምትወዱት 👍 ❤❤
@tube668
@tube668 4 жыл бұрын
ቀላል 😂😂😂
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምወደው ብታቁ ብቻ ስሜቱ ከባድ ነው
@tube668
@tube668 4 жыл бұрын
@@user-ju2vq4ij7j 😂😂😂😂
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 жыл бұрын
@@user-ju2vq4ij7j ከከከከከ ሃረ
@tube668
@tube668 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon ይመችሽ ደግሞ ለሰብስኩካ ።
@user-zu5bg6dr4f
@user-zu5bg6dr4f 4 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ? ሁሉ ሰላም ? ፈጣሪሆይ አገሬን ጠብቅልኝ!!!
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰወዳቹሁ ደሞ በጎጎትነው ምጠብቃቹሁ👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ሰላም ለእማማ ሀገራችን 💚💛❤🇪🇹
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ወይ ወንዴ መች ይሆንከቀልብ የምትወነው ይመቻቹ አራዳዎች
@Omar-uo6er
@Omar-uo6er 4 жыл бұрын
እስኪ የሥንሻዉ አድናቂዎች
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
እናተ ስመጡ ዘና ታረጉኛላችሁ ይመቻችሁ ምርጦችዬ😂😂😂😆
@user-ji1wy1bl2n
@user-ji1wy1bl2n 4 жыл бұрын
ሰላም
@user-zz2si5jk9x
@user-zz2si5jk9x 4 жыл бұрын
ምርጦች ሰላም ለሀገራችን ይሁን ውይ ስንሻውስ አድቀን ቢቀር ናፈቀኝ ደግሞ ካራክተሩን ነው እሺ
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 4 жыл бұрын
Nice new beratu Egazabher hoya Ethiopian Yatebakalan
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 4 жыл бұрын
ድብር ብሎኝ ነበር
@mituyedegelmaryamlij7138
@mituyedegelmaryamlij7138 4 жыл бұрын
Wowww azgocch betam des belogal
@alsabrhanu6546
@alsabrhanu6546 4 жыл бұрын
እስኪ ለኢትዮጵያ አንድ ላይ ዱኦ እናድርግላት እምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ብዝትትትትትትትትትትት ያድርግልሽ🤕🤕🇪🇹🇪🇹🙌
@Reeemac2009
@Reeemac2009 4 жыл бұрын
Salam
@user-xg1wq2ec5c
@user-xg1wq2ec5c 4 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት አምላክ ጌታ ሆይ አገራችን ሰላም አደርግልን
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ስጠብቃችሁነበርመጣችው
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 жыл бұрын
ቶም፣ዛሬ፣በጣም፣አምሮብሀል
@user-mh5ue3tb9n
@user-mh5ue3tb9n 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ለም ነው ግን እረድየጠፍችትምጣ
@user-mt7xi2he2s
@user-mt7xi2he2s 4 жыл бұрын
እባከቺው ሀግርችንን ስላም የርጋት ባሉ
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 4 жыл бұрын
እኔስ ከፍቶኛል ድሀው ወገኔ እደቅጠል በየቦታው እረገፈ ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭
@mimihabesawt5733
@mimihabesawt5733 4 жыл бұрын
አቦ ይመች ደስትሉ አቦ
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 4 жыл бұрын
ሥሜቱ ከባድ ነው ወይኔ ሥወዳችሁ
@MmMm-kr3xj
@MmMm-kr3xj 4 жыл бұрын
ዛሬ እኔ አንደኛ ነኝ
@user-kk1ho6ng5y
@user-kk1ho6ng5y 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ በር በሩን ሳይ
@maremdesta5189
@maremdesta5189 4 жыл бұрын
እናመሰናለን
@tutubuza7464
@tutubuza7464 4 жыл бұрын
ዘርሽዬ በጣም ምርጥ ስራ ነው ጓደኛዬ
@sofiibatii7906
@sofiibatii7906 4 жыл бұрын
ዘሪሁን ከሌለ አያምርም ወጥ ያለ ጨው ነው የሆነብኝ
@user-gw1gg2wx2l
@user-gw1gg2wx2l 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ በናተ ዘና እላለዉ እኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ ምርጦች
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Eduyeeeee swedish elo mamaye selamish yibzalign
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ትናንትና ደክሞኝ አላየዋችሁም ዛሬ ነው የማያቸው
@carolbeydoun1099
@carolbeydoun1099 4 жыл бұрын
wawa ardothe tamralthu yamer bagugut naw emtbkahu
@adyenour4021
@adyenour4021 4 жыл бұрын
Mirtochye 😍😍
@user-dk7md3bt2i
@user-dk7md3bt2i 4 жыл бұрын
በርቱልኝ ግን በጣም እያሰባቹህ እችን እገታ ማኬዳ አፍዎርቅ እና ደረጄ ሀይሌ ሰርተዉታል አሰራሩን ቀይራቹታል ትዎናቹህ ያምራል አሰራሩን እንደቀየራቹት ሀሳባቹም ዪቀየር የሀገር ዉስጥ ፊልም ዎደ ድራማ መቀየር አይከብድም ባይሆን ከዉጭ ኮርጃቹህ ብትሰሩ ዪሻላል ኢሺ ባይ በቀጣይ ሳምንት እንገናኝ በሀሳቤ የምስማማ እና ፊልሙን ያስታዎሰ ላይክ ያርገኝ
@buzuyeyonese6624
@buzuyeyonese6624 4 жыл бұрын
Wawawawawa kkkkkkkkk
@user-gd2gv9dy5p
@user-gd2gv9dy5p 4 жыл бұрын
Le Ethiopia 🕊🕊🕊🕊🕊😭😭😭🤲🤲🤲
@user-rz1mo5yd8l
@user-rz1mo5yd8l 4 жыл бұрын
ደስ ይላን
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
ሰላም አራዳዎች ሰላም ለሀገራችን
@user-ie4sp3wn6t
@user-ie4sp3wn6t 4 жыл бұрын
Agerachin.selamyadirigilin.amiin
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ ሀገሬን ስላም ያድርግልን
@user-be1kr5cm5r
@user-be1kr5cm5r 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹህ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ የኔ ተናፋቂዎች
@almazghezai8700
@almazghezai8700 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘
@themixedtube272
@themixedtube272 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለሀገራችን ፍቅርና ሰላምን አውርድልን በረከትህንም ጨምርል አሜን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 4 жыл бұрын
ዛሬ ስንሻው የት ሄደ የደራማው አድማቂ ነው ምርጦች
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 4 жыл бұрын
Selam le Ethiopian
@hikmaamojamad6392
@hikmaamojamad6392 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@reheldemeke979
@reheldemeke979 4 жыл бұрын
Wowwww
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 4 жыл бұрын
Arif drama new
@alexlolo1701
@alexlolo1701 4 жыл бұрын
መታችሀልደጎበዝ
@erfvvbghfh6110
@erfvvbghfh6110 4 жыл бұрын
Damo sew maqayer jamarachihu ande gatarew laji kalela yidabiral antut 👈👈
@nabeyatderso1383
@nabeyatderso1383 4 жыл бұрын
Sewadachew
@user-xd2xl4tr8v
@user-xd2xl4tr8v 4 жыл бұрын
ያምራ
@hikmaamojamad6392
@hikmaamojamad6392 2 жыл бұрын
😊😊😊😊
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@z..3619
@z..3619 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃
@user-gx6xz8gg5o
@user-gx6xz8gg5o 4 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች
@user-gx6xz8gg5o
@user-gx6xz8gg5o 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ማር
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
አራዳ ውች እንኳን ደህና መጣችሁ 😘😘😘
@user-gc1vj9pk7w
@user-gc1vj9pk7w 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@erfvvbghfh6110
@erfvvbghfh6110 4 жыл бұрын
Gatarew lij yet naw
@World-mi7yc
@World-mi7yc 4 жыл бұрын
ትንሸው ዬት ሄደ
@ayishemohammed5693
@ayishemohammed5693 4 жыл бұрын
😁😁😁😁❤❤❤👍👍👍
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 4 жыл бұрын
TEGAGALACHU.........
@gfgdhbfvbgvvgghh5328
@gfgdhbfvbgvvgghh5328 4 жыл бұрын
@user-hp5bh3fh7w
@user-hp5bh3fh7w 4 жыл бұрын
ራኬሥወድሽ
@user-yv6ut7gg7z
@user-yv6ut7gg7z 4 жыл бұрын
ኧረ በናታችሁ ስናፍቅሽ ናፍቃኝ ንፍቅ ብላኛለች ቀጣይ እሷን ካላመጣችሁ አላይም ብዬያለው የናንተን ስራ ሳላደንቅ አላልፍን አስቡበት እሷ ስትኖር ድምቅ ነው ምትሉት
@genetbelay9619
@genetbelay9619 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችሁዛሬደብሮንነበርፈታ
@zenpptasfay5853
@zenpptasfay5853 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤😀😀😀😀😀😀
@AlphaCinema1
@AlphaCinema1 4 жыл бұрын
በእውቀት የተሰራ
@samira7068
@samira7068 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
አረ ወገን ምንንሁን በጭቀት ልንምትነው አረ በፈጠራቹ ተው ዱአ አርጉ መቼነው ያገራችን ሠላም የምሠማበት ቀን ናፈቀኝ ለሞቱት ወገኑቻችን ፈጣሪ ነፍሣቸውን ይማራቸው አማራ ኦሮሞ እያሉ በዘር በሃይማኖት እየገቡ ያድ እናት ልጆችን አጫረሡን ያረብ አረ ያረብ አፈጣሬ አገሬን አሥባት ወድም እህቶቼ አለቁ እናትም በልጆቻ ሞቶ ሥቃያን አየች ያአላህ የአላህ አተ አትጨክንብን አገሬን ሠላሟን አብዛልኝ ከጭቅ አውጣኝ አልችልልህም አሁንሥ የምር ከፍኝ ሆድ ባሠች እህት ወድምቼ እባካቹ በየምነታችን እንፀልይ አረ በድኣ በርቱ ያረብ አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samrawittadu9111
@samrawittadu9111 4 жыл бұрын
ፀልዩ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-jy2qf8ex2l
@user-jy2qf8ex2l 4 жыл бұрын
@@samrawittadu9111 አሜን እህቴ
@seadymehamedrt761
@seadymehamedrt761 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
ሠላም
@hdfsdzavhdfzxc8247
@hdfsdzavhdfzxc8247 4 жыл бұрын
የሃገራችን ስቃይ ሰቆቃ ይሄ ነው ብዬ ልገልጽ አልችልም ስሜቱ ከባድ ነው
@hayutube8602
@hayutube8602 4 жыл бұрын
1111 ga negn sewdachu
"አራዳ" ድራማ ክፍል 13 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 13
20:23
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 86 М.
Arada - "ወይዘሮ የሺ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 12
23:25
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 110 М.
Now it’s my turn ! 😂🥹 @danilisboom  #tiktok #elsarca
00:20
Elsa Arca
Рет қаралды 12 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4 МЛН
"አራዳ" ድራማ ክፍል 14 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 14
21:34
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 100 М.
"አራዳ" ድራማ ክፍል 15 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 15
20:06
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 89 М.
Arada - "ነጠላ ዜማ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 9
23:42
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 111 М.
ዓለሜ 11 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 11  2019
23:20
Arada Movies
Рет қаралды 208 М.
Arada - "ማያ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 10
21:03
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 117 М.
ትንሿ ፓርላማ | Tinishwa Parlama New Sitcom | Ethiopian Series Drama Part 2
19:30
ትንሿ ፓርላማ Tinishwa Parlama
Рет қаралды 124 М.
Arada - "ሽሽት" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 7
23:53
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 127 М.
Arada - "የዘንድሮ ወላጅ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 6
19:21
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 123 М.