Arada - "ወይዘሮ የሺ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 12

  Рет қаралды 110,195

Arada - አራዳ ድራማ

Arada - አራዳ ድራማ

Күн бұрын

"አራዳ" ድራማ ክፍል 11 ካመለጣችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ ስላያችሁን እናመሰግናለን
• Arada - "እገታ" Comedy E...

Пікірлер: 329
@ekruhabshawit9802
@ekruhabshawit9802 4 жыл бұрын
ማሚን እምትወድዋት like ❤
@tigistheyi2719
@tigistheyi2719 4 жыл бұрын
Welcome back mami you are great ...
@ሀናበረከት
@ሀናበረከት 4 жыл бұрын
እኔም በጣም እወዳታለው
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ ሥወደው ማሚየን ሥላመጣችሁት ደሥ ብሉናን የእውነት በጣም ነው የምናመሠግነው በጣም
@najatmo5853
@najatmo5853 4 жыл бұрын
የገጠሩ ልጂ ሁኖ እምሰራሁን አንጡል ማነው እንዴኔ እሚወደው
@idrissidriss9630
@idrissidriss9630 4 жыл бұрын
እኔም ይመቸኝ ነበር
@tube-br4di
@tube-br4di 4 жыл бұрын
Eniyem yimechegnal
@user-rj6tl1bx6j
@user-rj6tl1bx6j 4 жыл бұрын
ባልሳሳት ቁራኛዬ ፊልም ላይ የሰራዉ ነዉ አይደል እንደዉም ለዛ ላይ ተሸልሟል መሰል
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 жыл бұрын
አለሁልሽ
@ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
@ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ 4 жыл бұрын
ማሚን ስላሳተፋችዋት ደስ ብሎኛል በቋሚነት ብትሳተፍ ደሞ የመለጠ ሲትኮማችሁን ታሳምራለች ብርቱልኝ 👌
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁን ውድ ተመልካቾቻችን። ማሚን እንዴት አገኛችኋት?
@diribtube_1482
@diribtube_1482 4 жыл бұрын
በጣም የምንወዳት የምናከብራት እናታችንን ስላመጣችሁልን እናመሠግናለን
@ማራናታማራናታ-ሠ5ለ
@ማራናታማራናታ-ሠ5ለ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እውነት ጉሊት ቁጭ ብላ አይቻት በጣም ነበር ያዘንኩት ተባረኩ
@ልኑርበትዝታህ-ጨ1ዀ
@ልኑርበትዝታህ-ጨ1ዀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ እማሚን ስላመጣችሁልን
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎናል ደግሞም ተመችታናለች
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
እውነት ነዉ ከጠፍች ቆየች ማማ አልማዝ
@user-zu5bg6dr4f
@user-zu5bg6dr4f 4 жыл бұрын
እዉነት ናፍቃቹኝ ነበር እስቲ እራኬብን እደኔ ምትወዷት
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ እደጉ ጤናችሁን ይስጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሠብስክራይብና ላይክ የምትለምኑ በሙሉ የሀሣባችሁ ተሣክቶ ከመለመን ያድናችሁ😂😂😂😂
@tgabaa7168
@tgabaa7168 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@elfnesheegdashet317
@elfnesheegdashet317 4 жыл бұрын
አሜን 😀😀😀😀ካአሜን ይቀራል
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 4 жыл бұрын
አሜን
@coffindance2164
@coffindance2164 4 жыл бұрын
Ok
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
😂😂😂😂👈
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬችን ሰላምሽ ይብዛ የስደት ኑሮን ለመግለፅ ስሜቱ ከባድ ነው ስሜሜሜቱ ከባድ ነው ያልከው ልጅ እንደነክ ደህና ነህ
@kimaskimas5067
@kimaskimas5067 4 жыл бұрын
ማሚዬን ስላየኃት ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜና ጤና ለማሚ ተስፉ ኧረ ስንሻው ናፍቆኛል አምጣልኝ ከለደን አልተመለሰም እንዴ
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 4 жыл бұрын
በሚቀጥለው ሳምንት ይመለሣል።
@user-mt4yk2kx8q
@user-mt4yk2kx8q 4 жыл бұрын
ኡፍ ደስ ብሎኛል ማማዬን ስላስገባቻዋት እናንተንም ከልብ አመሰግናለሁ
@akiluaweno4894
@akiluaweno4894 4 жыл бұрын
የወለላ አድናቂ ብቻ ብዬ ብገልጽ ያሳነስኳት ይመስለኛል ስወዳትኮ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ማምዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ምርጥ ሁሉም እንዲ ቢያስገባት ደስ ይላል
@besthuawei414
@besthuawei414 4 жыл бұрын
ማሚን ሥላመጣችኋት ደሥ ብሎናል ምርጦች ናችሁ
@masreshaayalew6150
@masreshaayalew6150 4 жыл бұрын
Thank you guys for bringing mother back I'm so happy!!!!!!💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@bekegormo9075
@bekegormo9075 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ ማሚን ስላገኛችሃት የምር ደስ ብሎኛል እናቴን ነው ምትመስለኝ እናቴም በጣም ነው ምትወዳት
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 4 жыл бұрын
ዊል ምርጦች እማማ አልማዝን ስላመጣችሁልን እናመሰግናለን የኔ እናት ስወዳት እኮ
@memeseid4752
@memeseid4752 4 жыл бұрын
ማሚን እደዝህ አምጡልን ገና ብዙ መስራት ትችላለች ማሚየ ኑሪልን
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 4 жыл бұрын
ወንድየ ንግግርህ ደስ ይላል ጎበዝ እንተሳሰብ መተሳሰብን የመሰለ የለም መተሳሰብን ፈጣሪ ያድለን
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 4 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ሲል ፈጣሪ አሸናፍውን የሚያለመልመውን ውበታሙን የማይሰለቸውን የማይጠገበውን ፍቅር የተባለ ልዮ ነገር ለሀገራችን ለህዝባችን ያድልልን 🙏🙏🙏
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 жыл бұрын
የኛ ምርጦች እኳን በደና መጣችሁልን ሰላምና ፍቅር አይለያችሁ ባላችሁበት ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ማሚዬን ስላሳተፍችዋት እብራችሁ እድሰራ ሁሌም ደስ ይለናል ማሚዬ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ
@eikmaasefa2892
@eikmaasefa2892 4 жыл бұрын
አራዳዎች ይበልጥ ወደድኳቹ ማሚን ስላመጣቹዋት ተባረኩ ምርጥ ስራነው በርቱ
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Mama silaywush des bilognal egzabher edme tena ysitish ewdeshalew mama😙👍😍😍😍😍
@adrhem1105
@adrhem1105 4 жыл бұрын
ማሚ ስወዳት እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል የእውነት ይሄ ድራም በጣም ነው የምወደው ደሞ አሁን ይበልጥ ወደድሁት ማሚዬን ስላመጣችኋት
@እዩ-ነ7ዐ
@እዩ-ነ7ዐ 4 жыл бұрын
ውይ ማሚ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦች ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@yanateenafakeeasnii8301
@yanateenafakeeasnii8301 4 жыл бұрын
Kkkk መልካም ሰራ enji መልካም ሰው ያለም አለቅ 🤣🤣😉wel come
@haniharar735
@haniharar735 4 жыл бұрын
ማሚ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 4 жыл бұрын
ወይዘሩ አልማዝ ስላየሁት ደስ ብሉኛል
@ፈድሉያአላህአትዮጺያንሰላ
@ፈድሉያአላህአትዮጺያንሰላ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በተለይ ማሚን ማሰተፋቹህ የሌለ ደስብሎኛል በርቱ
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 4 жыл бұрын
ማሚዬ ተሻለሽ የኔ ማር የሆነሽ እናት ደሞ ወንዴ ተጣም ደስስ ይለኛል
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 4 жыл бұрын
ማሚየ በጣም ነው እኮ የምታደምቀው ውድድድድድድድ
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 жыл бұрын
ራኪየ የኔ ትኩስ እብድ ሰወድሽ ማዙካ አቦ ሳህ ተመቸሁኝ ደሰ ይላል በርቱ ግን ዝነሻውን መልሱት ከሌለ ሰሜቱ ካባድ ነው
@user-wy8xw8uw6s
@user-wy8xw8uw6s 4 жыл бұрын
አረ ስነሻው የት ሄዶ ነው ያለ እሱ አይደምቅም ይምጣልን
@somam6576
@somam6576 4 жыл бұрын
ወይኔ ማሚስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሁላችሁነም ውድድድድድድድድድ
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ስሆን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
ዋውውው ማሜ እንኳን ደህና መጣሽ ማሜን ስላሳታፋችሁት ደስስስ ብሎኛል የድራማ የፈልም ቅመም ናት እኮ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማማኒ ሥላመጣችሓት የዉነት ምንእደምል አላዉምቅም ደራሢ ዳሪክተር ካሥት መራጭ ለነገሩሁላችሁንም እናመሠግናለን
@MohamadMohamad-jh6vb
@MohamadMohamad-jh6vb 4 жыл бұрын
ማሚን. ስለመጠቿት ደስ ብሎኘል. ግን. ስንሸው. የትነው. የሄደው?
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 4 жыл бұрын
@@MohamadMohamad-jh6vb አልነገረኝም ጠይቄ መልሷን ዱቅአረግልሐለሁ
@fatima0138
@fatima0138 4 жыл бұрын
እንዴዴዴዴዴ ስንሻው የት ሄዶ ነው? አይ የከተማ ሰው እሱ ከሌለ ድጋሚ አላይም 😋
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
እ ጭርብሏል ስንሻው ይመቸኛል
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ በቅንነት ሰስክራይብ አርጊኝ ልዩየ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 4 жыл бұрын
#አልሚ *ተከስታለለች* #ታቲዬ *አቦ* *አንቺ* #አጃኢብ *አለብሽ* 😂😂
@user-zk2vt1ep8q
@user-zk2vt1ep8q 4 жыл бұрын
ማሚ እንኮን ደና መጣሽ ስወዳት ባዲስ ስራ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ሚላት የወንዴ አላርም ።እናመስግናለን ማምዬን ስላመጣቹሁልን በርቱ ቀጥሉበት ሜላት ቅብጥብጥ ስወድሽ
@frah8567
@frah8567 4 жыл бұрын
እንኳን አልማዝ ሀይሌን ወደስራ አስገባችሗት ደስ ሲል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
እንኳንደናመጣችአራዳአቦማሚስወደሽ
@user-gq9id2eb6x
@user-gq9id2eb6x 4 жыл бұрын
በውነት ማሚን ስላየኃት ደስ ብሎኛል
@user-gu6wr7lc4s
@user-gu6wr7lc4s 4 жыл бұрын
ማሚዬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል በርቱ ልኝ
@zebibatizita1562
@zebibatizita1562 4 жыл бұрын
ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
@yashiberihun22
@yashiberihun22 4 жыл бұрын
ማሚ እንኳን ተመለስሽ ግን አነጋገሩ ላይ ብዙም አይደሉም ማለቴ ተደባልቆባቸዋል በዚሁ ከቀጠሉ በደንብ ልምምድ ያድርጉበት የድሬዉን አነጋገር
@YouTubechannel-yq7jk
@YouTubechannel-yq7jk 4 жыл бұрын
ማሚየ እንኳን ወደትወናው አለም በሰላም መጣሽልን ግን የገጠሩ ልጅ የት ሄደ
@አይናለምታመነ
@አይናለምታመነ 4 жыл бұрын
ማሚዬ እንካን በሰላም መጣሽ የኔ ጣፋጭ
@AaSs-cu5ri
@AaSs-cu5ri 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሁ እነመስግነለን እኖደቹአለን አራዶቹ🌷አደኛነኝ 1
@ቤቲዮቶብ
@ቤቲዮቶብ 4 жыл бұрын
እንኮን ደህነ መጣቹሁ ማሮች እህት ወንድሞች በስደት አለም ያላቹሁ እስኪይ ባለንበት እንፆልየ አገራችን ስላም እንድትሆንልን
@zharaadem3001
@zharaadem3001 4 жыл бұрын
ይህ ድራማ ማኛ ነው አቦ ይመቻችሁ ተው ወንድየ ይዘፈንልህ ስማት ክክክክ
@ቲጂነኝየራያዋ
@ቲጂነኝየራያዋ 4 жыл бұрын
ዋው።በጣም ደስ ብሎኛል ማምየ ስላለይበት
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
አልማዝ በዚህ ድራማ በመግባትዋ ደስ ብሎኛል ከምር
@nenanena7057
@nenanena7057 4 жыл бұрын
We all miss you mommy🤩❤👑
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ውስጤ ነው
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
ማሚዬ እንኳን ወደ ትወናው ተቀላቀልሽ እድሜ እና ጤና ያብዛልሽ
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ይመቻችሁ
@shewayeabera5882
@shewayeabera5882 4 жыл бұрын
ማሚየን ስላየኃት ደስብሎኛል
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
ማሚ አህለን አለባበስ ገጸባህሪ የድሬ ሰው እንድት ደስ ይላል ☕🍫
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሚን ስለጋበዛችሗት ደስ ይልል
@muluwonde9799
@muluwonde9799 4 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜዲ ነው ሁሉም ደስ ይላሉ
@makdaswolloyiwasmith1879
@makdaswolloyiwasmith1879 4 жыл бұрын
እር ተመቸሺኝ👍ህይወት በሙሉ ትወና አይደለች
@eyerusdesselu6005
@eyerusdesselu6005 4 жыл бұрын
Tom deramawu kemifelegewu belay aganankewu betam sekaram besekrem edezi ayhonim yedeberal
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 4 жыл бұрын
ማሚ፣እንኳን፣ደና፣መጣሽ፣የገጠሩ፣ልጅ፣የሌለበት፣ደስ፣አይልም፣የት፣ሄደ
@fgdsdfgh711
@fgdsdfgh711 4 жыл бұрын
በትክክል
@AlphaCinema1
@AlphaCinema1 4 жыл бұрын
ውይ ወይዘሮ የሺ አሽሙር ነው እሺ
@user-dt5ij7tk1d
@user-dt5ij7tk1d 4 жыл бұрын
እማየው አጥቸ በር በር እያይሁ ነበር መጡልኝ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ ማሮች በጉጉት ስጠብቅ ከች አላችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልን እዳታቋርጡብን
@yesufali2847
@yesufali2847 3 жыл бұрын
Theprogram is good then continue it.
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ
@bettytube2
@bettytube2 4 жыл бұрын
ቴም ሚሉት የውእነት ቢሰክርም ሚችልበት አይመስለኝም በከንቱ ጊዜን ስላባከናቹት የጥበብ አምላክ ትፋረዳቹ
@ahmadabdullah8321
@ahmadabdullah8321 3 жыл бұрын
ስሚቱ ከባድ ነው የሚለው ልጅ ማነው እደኔ ሚወደው እስኪ ላይክ ግጩኝ አደኛ ነኝ
@loramohamed8473
@loramohamed8473 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤
@loramohamed8473
@loramohamed8473 4 жыл бұрын
ሚሚዬን እደማየት ምን ያስደስታል ❤❤❤
@masetwalbelay6042
@masetwalbelay6042 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን፫
@kasechabiraha7731
@kasechabiraha7731 4 жыл бұрын
ማሚሚ በመሳተፋቹ በጣም ደስ ብሎኛል
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 4 жыл бұрын
ማሚ ጠፍተሽ ነበር መጣሽልን አውንም በሌላ እንጠብቃለን
@samerkassem1346
@samerkassem1346 4 жыл бұрын
ስትምች እኮ 🤩😘
@World-mi7yc
@World-mi7yc 4 жыл бұрын
አረ ተቲዬ ክክክ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
አራዳ ብታምኑም ባታምኑም ሳላይ ነው ላይክ የማደርጋችሁ ልይና እመለሳላሁ
@user-em3hi4lu7l
@user-em3hi4lu7l 4 жыл бұрын
ለማሚ ስል ላይክ እሰጣላው
@abebechgirmayoutube4078
@abebechgirmayoutube4078 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ምርጦች
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Mamiyyyyn selayhwat destayy kebad now 👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 4 жыл бұрын
ሥሜቱ ከባድ ነው የገጠሮ ልጅ እሣ አምጡልን ደግሞ ማሜየን አሠሮት በዝሁ ቀጥሉ
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 4 жыл бұрын
ማሜ ወደትወናው ስለተመለሽ ደስ ብሎኛል
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
❤እ 💖💖ወ 💗💗💗ዳ 💘💘💘💘ች 💞💞💞💞💞ኋ 💝💝💝💝💝💝ለ 💔💔💔💙💔💔💔ሁ
@የሸገርልጅነኝ
@የሸገርልጅነኝ 4 жыл бұрын
Kedija Kedija እኛም ውድድ እህቴ
@የሸገርልጅነኝ
@የሸገርልጅነኝ 4 жыл бұрын
Mulualem Bihon እሺ በደስታ ያገሬ ልጅ
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
Mulualem Bihon በጣም የምወዳት ጓደኛ አለችኝ የጓደኛ ግጥም ይኖርሻል
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
Mulualem Bihon ባይኖርሽም ግን አጋጭቼሻለሁ
@የሸገርልጅነኝ
@የሸገርልጅነኝ 4 жыл бұрын
Kedija Kedija እልክልሻለሁ እህቴ
@Cho-fh9si
@Cho-fh9si 4 жыл бұрын
የሚያዩት ነገር ማጣት (ስሜቱ ከ ባድ )ነው
@fafilove6271
@fafilove6271 4 жыл бұрын
ስለተመለሰች ማሚየ ደስ ብሎኛል gast like me
@yordiaman3325
@yordiaman3325 4 жыл бұрын
Mamiya edemena tena yabezalesh 😙😙
@merryhabeshawit9636
@merryhabeshawit9636 4 жыл бұрын
mamiye enkan dehna metashlgn 😘😘😘😘😘😘
@nuzha4448
@nuzha4448 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ደስ የሚለው ማሚየ
@adyenour4021
@adyenour4021 4 жыл бұрын
Sewedachu eko😻😻😻
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 жыл бұрын
ዋው እንኳን በሰላም መጣችሁ ውስጤናችሁክክክ
@merhawittesfaye7713
@merhawittesfaye7713 4 жыл бұрын
Salayew des belognal zare mamiyeen selayewat yane melkam tewedaj enat welll come🥰🥰😍🥰😍🥰😍🥰
@weleteslase
@weleteslase 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣችሁ በእውነት አራዳ እውነትም ማሚ ስላመጣችሀልን ከልብ እናመስግናል እግዚአብሔር ያክብራችሁ ዋው ዘሪሁን የት ሃደ ግን
@abdiadam3258
@abdiadam3258 4 жыл бұрын
Well came mame
@user-hs4xn3er8n
@user-hs4xn3er8n 4 жыл бұрын
ማሚ። ስለመጣች። ደስ። ብልኛል
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
Alemiye siwdesh Eko abo nurelena 😘🙌
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ማሚዬ ወደ ሥራሽ እንኳን ደህና መጣሽ👍❤️
@semutube2755
@semutube2755 4 жыл бұрын
Begugut setebkachu naber enkahan beselam metachu sewedachu 😘😘😘
@user-ex8op6nd9z
@user-ex8op6nd9z 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይብዛላቹ። እኳን ደናመጣቹ ሰወዳቹ በርቱልን!!
"አራዳ" ድራማ ክፍል 13 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 13
20:23
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 86 М.
ዓለሜ - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 01  2019
36:38
Arada Movies
Рет қаралды 596 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 37 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 19 МЛН
"አራዳ" ድራማ ክፍል 16 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 16
26:01
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 140 М.
Arada - "ሽሽት" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 7
23:53
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 127 М.
Arada - "እገታ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 11
20:08
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 102 М.
"አራዳ" ድራማ ክፍል 14 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 14
21:34
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 100 М.
ዓለሜ 28 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 28 2019
27:35
Arada Movies
Рет қаралды 214 М.