Arada - "ማህበር" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 8

  Рет қаралды 101,021

Arada - አራዳ ድራማ

Arada - አራዳ ድራማ

Күн бұрын

"አራዳ" ድራማ ክፍል 7 ካመለጣችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ ስላያችሁን እናመሰግናለን
• Arada - "ሽሽት" Comedy E...

Пікірлер: 288
@ሊዲያነኝችግርያንገላታኝ
@ሊዲያነኝችግርያንገላታኝ 5 жыл бұрын
እናቴ ታማብኛለች እህት ውንድሞቼ ተጨንቂያለሁ ፀሎታችሁ አይለየይ
@እምየሳይከፋሺኑሪልኝ
@እምየሳይከፋሺኑሪልኝ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሺ እህቴ እምየ ሁሌም ስላምና ጤናዋ ይብዛ አይዞሺ እህቴ ፀሎት አድርጊ
@ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ
@ሙራኢልሙራኢል-ዠ2ከ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
@engdagold5124
@engdagold5124 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@tamatama364
@tamatama364 5 жыл бұрын
Ayzose e/g ymarelse
@genettadese8183
@genettadese8183 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ይማርልሽ ማማየ
@weleteslase
@weleteslase 5 жыл бұрын
የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የሚያስተምር በርቱ በርቱ ሁላችሁም የሚገር ትወና በተለይ የገጠሩን ገፀበሀሪ የሚጫወተው ግሩም ነው በርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@dunai965
@dunai965 5 жыл бұрын
እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ስወዳቸዉ❤❤❤
@saifulrana3921
@saifulrana3921 5 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
የዛሬው ክፍል በማጠሩ ታላቅ ይቅርታ እየጠየቅን በቀጣይ ክፍሎች እንደማይደገም ቃል እንገባለን። የአራዳ ድራማ ክሩ
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 жыл бұрын
Ok enamsgnalen
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም 5 жыл бұрын
አቦ ጀግናየ ማለት. የገጠሩ ልጅ የሚተውነት ግን በጣም ያዝናናል
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ
@እናቴእሩጫዬላንቺነዉ 5 жыл бұрын
አማርኛ የላትም የእንግሊዝኛ ቅኔናት አለች ወለላዬ አራዳ
@masetwalbelay6042
@masetwalbelay6042 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ስጠብቃቹ ከች አላቹ
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 5 жыл бұрын
ኧሯ ... ጭራሽ 16 ደቂቃ ወገን እንተሳሰብ እንጂ ከሳምንት ሳምንት እኮ ደቂቃውን እየቀነሳችሁት ታዉቋችኃል ግን ኣ 🤔🤔🤔 ግን ቢያንስም ቆንጆ ነው👌👌 ...😂😂😂😂 investigate አማርኛ የላትም ቅኔ ነው ..አሴ ነፍሴ ስወዳት ❤❤😍🙏
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
ይቅርታ በቀጣይ ክፍል ይስተካከላል። ለአስተያየቶ እናመሠግናለን።
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
ማሚቲ ስብስክራይብ ግጪኚ ያለምክንያት👌👌👌👌
@natyketema8501
@natyketema8501 5 жыл бұрын
እስኪ የኤዱ አድናቂዎች ላይክ ጉጩኝ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 жыл бұрын
ሰላምእህት
@lubabaemer6938
@lubabaemer6938 5 жыл бұрын
ምርጥ አሥኪኝ አዝናኝ ኮሜድያን ድራማነዉ በርቱ
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
እልልልልልልል 1ኛ ነኝ ሴቶች እልልልልልልል በሉ ወንዶች አጨብጭቡ
@samira7068
@samira7068 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰጠብቃቸሁ ከች አላችሁ ሰወዳችሁ በተለይ የኔን የወሎን አማረኝ የሚጨምረው ልጅ አድናቂ ነኝ
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 5 жыл бұрын
እሥኪ እሒን ድራማ እንደኔ በጉጉት ሚጠብቅ እጁን ያውጣ 🙋🙋🙋🙋🙋
@makiaahmad3024
@makiaahmad3024 5 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ የገጠር ልጂ በጣም ደሥይላል አወራሩ ወላሂ አባቴን ይመሥላል
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ሰንሻዉን የሚያደንቅ ኤድየንም እወዳታለሁ❤😍
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
#አስኒ *ውጤ* *ነች* #አሴ *ስሜ* *ነው* *ከዛስ* *በዋላ*
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ገጠሬውን ስወደው
@ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ
@ወሎየዋነኝእናቴአሀበክ 5 жыл бұрын
እኔም
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ምጣቹሁ ሰወዳቹ
@tigisttg4062
@tigisttg4062 5 жыл бұрын
ስውዳችሁ ምርጦቼ እንኳን ደህና ተከስታችሁ 😍😍😍😍😍
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ዋው ዊል ብያለሁ
@monajemal5173
@monajemal5173 5 жыл бұрын
የመዳም wfa ዉለታ ያለበት 👍
@meseretmeseret8226
@meseretmeseret8226 5 жыл бұрын
WOW betam arif sara New 💖💖💖💖💖
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 жыл бұрын
ባለ አገሩ 😂😂እትዩ አስለፍ ሃሃሃ😘😘 በተርፈ ሁላቹንም ውውውድድድ😘
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
እኔንም ጭምር 😍 ወደዱ
@እማአልቀርምጠብቂኝ
@እማአልቀርምጠብቂኝ 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁልን በጣም ነው የምወዳችሁ ግን እዳታቋርጡብን
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 жыл бұрын
ወይ አገሬ እደዚሕናት በቃ አሉ ሥናሣዝነዉ
@maremdesta5189
@maremdesta5189 5 жыл бұрын
ምርጦችየ መጣቹሁ እናመስግናለን
@hanatuf7499
@hanatuf7499 5 жыл бұрын
ደስ ይላል ይመቻችው አቦ
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 5 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ ስወዳቹ❤
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 5 жыл бұрын
We'll come dekika Aesatekakalu betam Aeter
@ادوادو-ح6ت
@ادوادو-ح6ت 5 жыл бұрын
ስንሻዉ ዉስጤ ነህ
@ملفسميره
@ملفسميره 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ተወከልአለላህ-ሐ5ዘ
@ተወከልአለላህ-ሐ5ዘ 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@World-mi7yc
@World-mi7yc 5 жыл бұрын
እንኳን ደነ መጣቹ
@samira7068
@samira7068 5 жыл бұрын
አይ የከተማ ሰው አይ ዱላ አያያዝ ገጠሬው ይመችህ በዝህ አማረኛህ ቀጥልበት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ 5 жыл бұрын
ዘንድሮ እንደዚ ድራማ የተመቸኝ የለም
@cellphonica2579
@cellphonica2579 5 жыл бұрын
ውድድድድድድ ነው እማ ረጋችሁ
@ሀዬየወግዲልጂ
@ሀዬየወግዲልጂ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂በለው ያበደ ነው
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 5 жыл бұрын
ማነው እደኔ ገጠሬው የሚመቸው
@አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ
@አላህነውወኪሌእናቴንናፍቂ 5 жыл бұрын
እኔ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 5 жыл бұрын
ኤዱዬ💓የኔ ቅመም
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እንከን ደህና መጣችሁ ጋይስ የተዋህዶ ልጆች እንከን አደረሳችሁ ለመልአኩ አቡነ ተክለሃይማኖት ወርሃዊ ክብር በዓል ለተጨነቁ ለታመሙ ለታሰሩት ሁሉ አብዬ ስትሉ ፈጥኖ ይድረስላችሁ መልካም ሳምንት
@tsehaytube8527
@tsehaytube8527 5 жыл бұрын
ምርጦቹ መጣቺሁ
@almazalmaz7372
@almazalmaz7372 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ
@tilahunbeyene2128
@tilahunbeyene2128 5 жыл бұрын
ላገልግል ባልኩ አይ አበሻ ክክክክክ
@zharaadem3001
@zharaadem3001 5 жыл бұрын
አቤት እንግሊዝ በእግሩ እሮጠ ገጠሬው ይመችህ አይ የከተሜ ሠው እንደገጠሬው የሚመቸኝ የለም በጣም ነው የሚያስቀኝ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
Zhara Adem الا الله Z. ስብስክራይብ ግጪኚ🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬
@rqyaseraj6172
@rqyaseraj6172 5 жыл бұрын
ጡረነዉ ቀጡሉበትክክክ
@ፍቅርእናዋና
@ፍቅርእናዋና 5 жыл бұрын
ኤደንን ልወዳት ነው መሰል ድረሱልኝ😋😍
@ፍቅርእናዋና
@ፍቅርእናዋና 5 жыл бұрын
@@hikimetinegnisubscribearag1061 @ካሥደሰተሽ አርጌሽ አለሁ ደግሞ ንገሪአሉሽ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
ፍቅር እና ዋና በጣም ነው የሚያስደስተኚ አመሰግናለሁ
@ፍቅርእናዋና
@ፍቅርእናዋና 5 жыл бұрын
@@hikimetinegnisubscribearag1061 @እሽ sis
@ፍቅርእናዋና
@ፍቅርእናዋና 5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon @አርጌሻለሁ ለግብዣሽ አመሰግ ናለሁ
@ethiopialove6105
@ethiopialove6105 5 жыл бұрын
16 ደቂቃ ማስታወቂያ ነው ወይስ ድራማ ነው።የ ኢትዮጵያ ድራማ ችግር አለባቹ ቆንጆ ነው ብለን ስንከታተል እንከን አይጠፍቹም።ይስተካከልን
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 5 жыл бұрын
እዴት እደምታምሩ በዚሁ ቀጥሉበት የገጠር ልጅ መስሎ ሚተውነው ልጅ እዴት እደወደድኩት አነጋገሩ
@መልካምነትበኪሎአይለካም
@መልካምነትበኪሎአይለካም 5 жыл бұрын
ኧረ ተው ይደግበት ልጁ የገጠሩ ልጅ የገጠሩ ልጅ እያላችሁ እድግ በል በሉት 😜 በበኩል ቱቱ እድግ በል ብየዋለሁ ደግሞ በሀብት ነው በቁበት እንዳይኘስላችሁ😝
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ውይ ሀበሻ😹😹😹
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
አራዳ እንዳው ገጠሬውና ወለልዬ በርቱልኝ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ራኪ የኔ ማር ስንሻው ፍቅር እኮ ነህ
@hawahawa566
@hawahawa566 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😅😅😅
@tigisttigist3077
@tigisttigist3077 5 жыл бұрын
ሥወዳቻሁ💚💛❤
@ahaduyebuhorowa9225
@ahaduyebuhorowa9225 5 жыл бұрын
"ወድየ አቤት ስውድህ"
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
A ahadu ye tom eheti A. ስብስክራይብ ግጪኚ
@ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ
@ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ 5 жыл бұрын
ዉይ ይኸ ገበሬ ልጅ 😘 ወደድኩት
@princesshelensweet9079
@princesshelensweet9079 5 жыл бұрын
የግጠር ልጅው ተመችቶኛል በጣም አጣብሱኝ
@llhaymanotggbeire3376
@llhaymanotggbeire3376 5 жыл бұрын
ራኬብ በጣም ነው እሚያምርብሸ ማር
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ በጣም አጠረ በርቱ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 жыл бұрын
@@hikimetinegnisubscribearag1061 እሽ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
Ami welloyewa አመሰግናለሁ ማማቲ🍓🍓🍓
@mariyatube1661
@mariyatube1661 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬስ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
Mariya Mariya የኔ አደኛ ስብስክራይብ አርጊኚ ያለመማረር🍬🍬🍬🍬
@feradesa9188
@feradesa9188 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ የኔ ምርጦች
@የዉብዳርአስፋ
@የዉብዳርአስፋ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በፍቅር እኮ ነው ምወዳችሁ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
የዉብዳር አስፋ ውቤ ስብስክራይብ አርጊኚ እሙየ😘😘😘😘
@የዉብዳርአስፋ
@የዉብዳርአስፋ 5 жыл бұрын
አድርጌለው
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
የዉብዳር አስፋ አመሰግናለሁ ማሚቲ👭👭👭
@saguarsedo2024
@saguarsedo2024 5 жыл бұрын
Siwodachu😘
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ 5 жыл бұрын
አስንዬ፣እንካን፣ደስአለሽ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ የማዳምን ሩህሩህ የምረሳው እናንተን ሳይነው
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣች ተውዳጆች
@rtrt1443
@rtrt1443 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@bitemohd4935
@bitemohd4935 5 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ
@MmMm-gi9qm
@MmMm-gi9qm 5 жыл бұрын
ውድድድድድ
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍
@ahmedtube4253
@ahmedtube4253 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ምነው ግን ዛሬ አጠር አደረጋችሁት 16 ደቂቃ ብቻ ቀጣዩን ረዘም አርጉት
@engdagold5124
@engdagold5124 5 жыл бұрын
የገጠሩ ልጅ በጣም ነው የተመቸኝ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
Engda GOLማሚቲ ስብስክራይብ ግጪ ታዳ ያለመማረር🍬🍬🍬🍬🍬
@maremdesta5189
@maremdesta5189 5 жыл бұрын
ባያልቅ በስስት ነው ምጨርሰው
@fubai50
@fubai50 5 жыл бұрын
እኳንብቅአላችሁ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ወይ እንግሊዘኛ ዘፈን በዳዴ ሄደ ዘንድሮ ጉድ ነው
@sadamohammed7054
@sadamohammed7054 5 жыл бұрын
ውይይይበውነትየገጠሩንልጅስወደዊ
@gagivideo7392
@gagivideo7392 5 жыл бұрын
Ethiopia le zelalem ............🇪🇹
@EE-md9qo
@EE-md9qo 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እናመስግናለን
@adyenour4021
@adyenour4021 5 жыл бұрын
Guys mirt deram new gin teketatayi ke hon ken astekakilu 👌😍😍
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
የገጠሩን ልጅ ገፀ ባህሪ የሚጫወተው ልጅ እውነት መልኩም አቋሙም ቅጥነቱም ሁለመናው ወንድሜን ነው የሚመስለው ከለሩም ጭምር ጥርሳቸው ብቻ ነው የሚለያየው
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
woyni woleyewa ወንድምሽን አጣብሽኝ ለኔ
@fasileleggese2061
@fasileleggese2061 5 жыл бұрын
😎😁😂😅😍
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ናፍቆቶቼ ተናፍቃችሃል
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 жыл бұрын
ደሥ ይላል ግን ደቂቃው አነሠ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 5 жыл бұрын
ውይ አበሻ ብትን ኪኪ
@tsedaletsedale9081
@tsedaletsedale9081 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች
@alsabrhanu6546
@alsabrhanu6546 5 жыл бұрын
ዌል ካም 👏 እስኪ ይህን ድራማ በጉጉት የሚጠበቅ 👍👈 ይጫኑ
@የሮምተቻለ
@የሮምተቻለ 5 жыл бұрын
ስሜቱ ከባድ ኖ ውይ ስወዳችሁ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
አይ ወ/ሮ አሰለፍ መብላትዎን ሳያውቁ እጅዎት ታጠቡ ቀድመው😂😂😂😂😂😂
@itzjemi1220
@itzjemi1220 5 жыл бұрын
እንኳን፣መጣችሁ፣ምርጦች፣ስጠብቅ፣በጉጉት
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😀😀uuuuu🙆🙆😭😭
@fthawityemane6825
@fthawityemane6825 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
እማማዬ እንዴት እንደምወደዋት
@titiyemersawa4268
@titiyemersawa4268 5 жыл бұрын
6 ተኛ ነኝ ላይክ አልፈልግም 😄😋☺
@khadijausman8051
@khadijausman8051 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@tagistandarki3978
@tagistandarki3978 5 жыл бұрын
10 ደይቃ😉😂
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 5 жыл бұрын
ዘሪሁን እና ወለላ ስወዳችሁ
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Eduyeeeee swedish konjo
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 5 жыл бұрын
አይ የከተማ ሰው አለ ስንሻው. ውድደደድ ነው ማደርግህ
@zuhrazuhra8342
@zuhrazuhra8342 5 жыл бұрын
ደቂቃ እየቀነሳችሁ ነው አስተካክሉ!!!
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
Jegenaye
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
ሰአቱ አነሰ
Arada - "ማያ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 10
21:03
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 117 М.
Arada - "ነጠላ ዜማ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 9
23:42
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 111 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 42 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Betoch | “የዘሩ ሚስት ተፈረደላት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 484
27:26
Lewededut ለወደዱት | Ethiopian drama Lewededut ክፍል 9
34:34
ለወደዱት Lewededut
Рет қаралды 133 М.
ወንድሙ ጅራ የዘፈነው የኔን ታሪክ ነው፤
1:04:49
"አራዳ" ድራማ ክፍል 1/ Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 1
21:45
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 333 М.
Arada - "እገታ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 11
20:08
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 102 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН