ጨረሳቸው አዲስ ሙሉ ፊልም /(Cheresachew / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie..

  Рет қаралды 164,607

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 437
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 7 ай бұрын
ጠላት ከሩቅ አይመጣም ሳናስተውል በመካከላችን ይኖራል አማራዬ ዘብ ቁም ‼️💪‼️💪
@ayyalem7152
@ayyalem7152 7 ай бұрын
አበጀሸና ታዴን አምትወዱ❤❤❤❤
@sofymohammed866
@sofymohammed866 7 ай бұрын
አበጀሽ እርጉዝ ናት ማርያም ትቅረብሽ❤🎉
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o 7 ай бұрын
ደቆሮ ገረድ​@@JAsperEudaimonia
@RMetica
@RMetica 7 ай бұрын
ዋዉዉ 200, ሺ ቤተሰብ ጉዞ ወደ 300,ሺ እንኳን ደስስ አላችሁ በሉ በርቱ❤ ጎበዞች ናችሁ የኔ ወርቆች ❤ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ❤
@Toybi274
@Toybi274 7 ай бұрын
በስደቱ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያርግልን 😢🤲
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 7 ай бұрын
አሜን አመን አሜን አመን
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@Sara108Sara
@Sara108Sara 7 ай бұрын
❤❤❤❤አሜንአሜን
@destamelese3244
@destamelese3244 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@BuzyeKifle
@BuzyeKifle 7 ай бұрын
አበጀሽ ታዴ ብርቁ ሀይሌ ያሉበት ፊልም ምርጥ ነው🎉🎉🎉🎉
@rabiyaabrar3349
@rabiyaabrar3349 7 ай бұрын
Betam ende diro abrew baseru teru neber
@ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
@ድልለፋኖ-ዐ6ጨ 7 ай бұрын
አማራየ❤❤❤ድል❤❤ለፋኖ❤❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 7 ай бұрын
ፐ ታዴ ማበዱ ደስ ነው ያለኘ እሱቤ እሱቤ እውነት ላበጀሽ ያለህን,ክብር ያስቀናል ሁላችሁንም ክበሩልን ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 7 ай бұрын
አይ አበጀሸ ደረሰች አላህ በሰላም ወልደሸ ለመሳም ያብቃሸ የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 7 ай бұрын
❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 7 ай бұрын
እኔ ጉራጌነኝ ግን ሑሉም እወዳቸዋለሑ አስተማሪ ነገር ያቀርባሉ❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 7 ай бұрын
ማንንም ከማን አላበላልጥም ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 7 ай бұрын
ተዋናይ ቲቪ በጣም ምወደው ፊልም ነው በተለይ አያ ታዴ ኃይሌ አለሜ ጨረቃ ብርቁ በጣም ነው ምወዳችሁ ያቆማቹትን ብትቀጥሉ ደስታዬ ነው ❤❤❤❤
@AbayneshEndalamaw
@AbayneshEndalamaw 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤❤ እውነቱ ዛሬ በይታወቅ ቀጣይ ክፍል ያሰራችሁ ነበር ታዴም መስረቁን ይቀጥል ነበር የድር ዳኛውም ይጠየቅ ነበር ለገረመውም ማን እደሸጠለት ይታወቅ ነበር ማን እዳሴረባችሁም ይታወቅ ነበር
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 7 ай бұрын
እግግግግግግ እሱቤ😂😂😂ዛሬ በሳቅ ደግሞ ትወናቸዉ እዉነት መምሰሉ ደስሲል❤
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 7 ай бұрын
እሱቤ ቁምጣዉ ያምርብሀል ደምበኛ አጋፋሪ ነህ የኔ ቦጅቧጃ ስወደዉ ❤️❤️❤️
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 7 ай бұрын
እሱቤ የድራማው ድምቀት እግግግግግግ😂😂😂😂 ስወደው እሱቤን ❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 7 ай бұрын
የኔ ወርቆች እምወዳችሁ በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤እሱቤ ግን ምን ጉድ ነህ ያጋጋህና😂😂😂
@yeshitube3657
@yeshitube3657 7 ай бұрын
ይህ ፊልም የገጠር ልጅ የሆነና ርቆ ለሚኖር አሪፊ ማስታወሻ ነው እኔ ቤተሰቦቼ ሲናፍቁኝ እነዚህን ሳይ ደስ ይለኛል።ኦርጂናል ነው የሚያሳዩን ታዲያ ላይክ ያንሳቸዋል በይ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በዛውም እኔን ደማምሩኝ😅😅😅😅
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 7 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@zena4992
@zena4992 7 ай бұрын
በጣም
@HanaTsegaye-t7i
@HanaTsegaye-t7i 7 ай бұрын
❤❤❤
@HiwotEseye
@HiwotEseye 7 ай бұрын
በጣም ማርያምን😢😢😢
@SalamSalam-uj3gj
@SalamSalam-uj3gj 6 ай бұрын
በጣም
@gatalemshife4845
@gatalemshife4845 5 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምርትነዉ የሚሰጥ በተለይ በትዳር አለምላይላላችዉ ወገኖቻችን❤❤❤❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 7 ай бұрын
አይ እሱቤ እግግግግ.....😂😂😂😂 ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ❤️❤️❤️❤️
@meheretlove5606
@meheretlove5606 7 ай бұрын
እግግግግግግግግግግ እግግግግግግግግግግ እግግግግግግግግግግ😂😂😂😂😂😂😂😂 እንዴት እንደምወደው እኮ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 7 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ምርጥ ነው።እናመሰግናለን
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 7 ай бұрын
እሱቤ የድራማው ድምቀት እግግግግግግ😂😂😂😂 ስወደው እሱቤን ❤❤❤ ደግሞ የጀመራቹህትን ጨርሱልን የትየ አልማዝ ሌላጋየወለደችውእና የአበጀሺልጅ ጋ ያለውን ግንኙነት አጎቶመሆኑንስታቅ የምፈጠረውን አሳዩን በጥልጥል ቀረን እኮ❤❤❤❤
@zinashfentie1124
@zinashfentie1124 7 ай бұрын
አረ የጀመራችሁትን ጨርሱልን እትዬ አልማዝ ከሌላ የዎለደቺዉ ልጅ እና ያብሥራ የጀመሩት ፍቅር መጨረሻ እንዲሁም የ አበጀሽ ርግዝና መጨረሻ
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 7 ай бұрын
እውነት ነው አይሰሙም መጀመር እንጂ አይጨርሱም
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 7 ай бұрын
እነሱ መጀመር እንጄ መጨርስ አይችሉም ብዙ የተጀመረ ግን ያላለቀ ድራማ አላቸው መጀመር እንጂ መጨረስ አያቁም
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 7 ай бұрын
​@@chuchumike3286 እውነተኛውን ሳይሆን ለድራማው የተሥራ ድራማ አላቸው ካላዬሽው እዪው
@YHC123
@YHC123 7 ай бұрын
አለቀ እኮ ❗️ የግድ እኛ በምንፈልገው መልኩ ማለቅ የለበትም ። ወንድሙ እንደሆነ አወቀና አለቀ ። ተከታታይ ድራማ (ፊልም) ደግሞ እንደዚህ አንጠልጣይ ና ሌላ ቀጣዩን ሁኔታ ክፍት በሆነ መልኩ ሁሉም ተመልካች በራሱ እዝነ-ህሊና በራሱ መንገድ ምን ሊሆን ይችላል የሚል ግምት እንዲወስድ የሚፈቅድ አጨራረስ የበለጠ ጣፍጭ ነው ። ሁሌም የተጀመረ ሳይጨርሱ ያቆሙበት ትዝ አይለኝም ። ጀምራችሁ አትጨርሱም የሚል አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች አጨራረሱ እያንዳንዱ 'detail' እናንተ በምታስቡት መንገድ ስላልተጠናቀቀ ያላለቀ እየመሰላችሁ ነው ወገን 🙏
@zinashfentie1124
@zinashfentie1124 7 ай бұрын
ልክ ነው ግን አወዛጋቢ መሆን የለበትም!ለምሳሌ አበጅሽ ማርገዝ የለብኝም በመኚታ ተገናኝተን አናቅም እያለች ነበር ግን ደግሞ አርግዛለች
@EtiopiaUae
@EtiopiaUae 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ምንም ሰደት ላይ ብሆን አበጀሸ እሱባለው ሁላችሁም ለሰራየ መፅናኛየ ነችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
አየ እሱባለው😂😂😂😂😂😂😂😂እግግግግግግግግግግግ😂😂😂😂😂😂😂አየ እሱቤ😂😂😂😂😂😂😂እንዴት እደምወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 7 ай бұрын
አበጀሽ አላህ ይድረስልሽ ወልደሽ ሳሚ ዛሬስ ማርገዝ አምሮኛል እስኪ ማርገዝ ያማራችሁ 👍👍👍🤣😜💞💞 አላህ ሆይ መንታ ልጆች ስጠኝ 🤲🤲🤲
@خادمهس
@خادمهس 7 ай бұрын
እኔም አምሮኛል ወላሂ ያረብብብ የሠው ሀገር ኞሮ መርርርብሎኛል አላህ ይገዘን እህት አሚንንለዱአሽ
@የማሜልእልት
@የማሜልእልት 6 ай бұрын
እኔ አምሮት አቆልቁሎኛል ያአላህ😢😢 አላህ ይወፍቀን ጠቃሚ የሆኑትን😢😢. እምዋ ግን. አላረጀችምዴ. ያረገዘችው😊😊
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MeremEshetu
@MeremEshetu 7 ай бұрын
ኧረ የዛሬዉ ይለያል እግግግአይ እሱቤ😂😂😂😂ምስኪ አበጀሽ እድህናት እድኛ በአንደዜ ክስርስር ከደዚህ አይነት ይሰዉረን ወገኖቸ የዉነት ሲመስል በስመአም😢😢
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 6 ай бұрын
በጣም የኔ ማር 😢❤❤❤❤እኔማ ቤተሰቦቸ ሲናፍቁኝ እነዚህን ነው የማየዉ😢ሰላም ለሀገራችን 😢❤❤
@MeremEshetu
@MeremEshetu 6 ай бұрын
@@OmarDema-o9u አሜን እኔም
@tinasaron2728
@tinasaron2728 5 ай бұрын
አበጀሽ አብራችሁ እሰሩን እና ሂዱ በጣም ነው የሚያዝናናው በርቱ 😂😂😂😂😂
@Lehulem
@Lehulem 7 ай бұрын
ወይይ ታደሰ አለማፈርህ 😂😂 የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ አሉ?😅😅😅 አበጀሽ የኔ እናት ንዴትሽ ይገባኛል አይዞሽ።😊😊
@ሀይሚሚድያ-ኀ5አ
@ሀይሚሚድያ-ኀ5አ 7 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤
@كونفيكون-ك1ص
@كونفيكون-ك1ص 7 ай бұрын
አቤት የናንተ ይለያል መጣችሁልን በጥዋቱ እስይ ቀኔ አምሮ ነው የሚውል ልሙትላችሁ ❤❤❤❤❤😂😂
@የወሎዋቆጆ-19
@የወሎዋቆጆ-19 7 ай бұрын
መቸ ነዉ እምተኙት ግን😂😂😂
@كونفيكون-ك1ص
@كونفيكون-ك1ص 7 ай бұрын
​@@የወሎዋቆጆ-19 ምን ስአት አለ 😂😂😂😂 ያገር ጉዳይ በስደት ያሉት ተገዳደሉ ይሉናል
@mheritjesus1564
@mheritjesus1564 7 ай бұрын
Guys you have no idea how Abegsh playing, she is the best actor in this sinn I like her to much and I like all too, big respect!!!
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 7 ай бұрын
እግግግግግግግግ😂😂😂😂😂😂😂አይ፣እሱቤ❤ስወድክእኮ፣ፈታነው፣የምታረገን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ReemA-n2w
@ReemA-n2w Ай бұрын
ሀዱኛ ስወድ በጣም ነዉ ዬምወደቹ በጣም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chombegobena4279
@chombegobena4279 6 ай бұрын
እሱባለው ምርጥ ሁለተኛ ተዋናይ ነው ከምር ስወዳቸው ወደር የለኝም
@AmanuelSewagegn-eg1nt
@AmanuelSewagegn-eg1nt 7 ай бұрын
እሱባለው የኔ የዋህ (ደግሞ ብራይትነሱ ጥራቱ ደስይላል)በርቱ❤
@الحمدلله-ض2و1ت
@الحمدلله-ض2و1ت 7 ай бұрын
የምንጊዜም ምርጥ አበጀሽ
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 7 ай бұрын
የአይንአበባ የልጅ መካሪ ይመችሽ❤❤❤
@hlemaNgest
@hlemaNgest 7 ай бұрын
እውነት አበጀሽ እሱባለውእና ታዴሰ ትለዩብኛላቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂🎉😂ሀገሪ ሰላም ይመለስ💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@AneesaSherani
@AneesaSherani 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂እንዴትእደምወዳችህ
@halimahalima-px3gm
@halimahalima-px3gm 7 ай бұрын
ናፍቃሽሁኝል እንኳን መጣችሁ❤❤❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles 7 ай бұрын
እርግዝናን የገጠር ሴት ታረግዝ❤ ስለፊልሙ ምንም አልልም በርቱልን
@ኡሙጀሚላኢሻአላህ
@ኡሙጀሚላኢሻአላህ 7 ай бұрын
አሞኛል ዳአ አድርጉልኝ በሰዉ አገር ከባዱ ነው እመም
@የወሎዋቆጆ-19
@የወሎዋቆጆ-19 7 ай бұрын
አላህ ያሺርሺ
@كونفيكون-ك1ص
@كونفيكون-ك1ص 7 ай бұрын
አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ እህት አለም😢😢
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 7 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ውዴ ጤና ጠፍቷል ሁላችንም ጋ ወላሒ😢😥😢
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ድርስልሽ /ህ❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 7 ай бұрын
እኳን ደና መጣችው የኔውዶች💚💛❤
@meheretlove5606
@meheretlove5606 7 ай бұрын
እሱቤ ❤❤❤❤
@Habtam21
@Habtam21 7 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል እሱቤ እግግግግግግ ስወድህ🥰🥰🥰🥰
@שריתגשאו
@שריתגשאו 7 ай бұрын
አበጀሽ ፅናቱን ይስጥሽ❤
@ውዷዪቲብ
@ውዷዪቲብ 7 ай бұрын
እማማ አበጀሽ እና እያ ታዴ አስታየት ልስጣችሁ ሰአቱን አንድ አድርጉልን አሁን ማን 😂😂😂 ልተኛ ነው እምዋ ኮሜት ካነበብሽ እወድሻለሁ 😘💖💖💖💖💖
@Tmr930
@Tmr930 7 ай бұрын
አበጀሽ በቃ ተዳከመች ሰላም ውለጅ አቅፈሽ ሳሚ ውፍረት ያምርብሻል ማሸአላህ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 7 ай бұрын
እምዋ እና አያ ታዴ ስወዳችሁ እኮ የኔ ምርጦች ሁላችሁም ገሬ እትዬ አልማዝ ያየሽ ሁልቹም ❤❤❤እስቤ እግግግ 😂😂😂ይመቻችሁ
@KokoGatachw
@KokoGatachw 4 ай бұрын
Egegegegege esube❤❤❤
@EthioEnata
@EthioEnata 7 ай бұрын
የአይኔአበባ የኔ ወርቅ እንዴው ሙስሊም ብትሆኚ እኮ ለወንድሜ ነበረ የምድርሽ ወላሂ ማር እኮነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 7 ай бұрын
እንደ ሙስሊም ብትሆንስ ፍቃዷ ቀረ
@EthioEnata
@EthioEnata 7 ай бұрын
@@Kidist-rn2xc አላስፈቅዳትም የነበረ በጣም ነው የምወዳት
@EthioEnata
@EthioEnata 7 ай бұрын
አላህ ያቃጥልህ ታዴ ቡዳ የውነቴን እኮ የምናደድ 😢😢😢😢
@Hiwot19981
@Hiwot19981 7 ай бұрын
😅በጣም
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 7 ай бұрын
😢😢😂😂❤
@እሙመኪዩቶብ
@እሙመኪዩቶብ 7 ай бұрын
እኔም የውነቴን ነው የምናደደው ላሚቱን በሸጫት ስናደድ አዱኒያ ብሱን ሲወሴድበት አናደደኝ ቱ ድራማ መሆኑን እያወኩ መናደዴ😂😂😅
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 6 ай бұрын
😅😅😅😅 የስራሽን ይስጥሽ ሞትኩ ጌታን እፍፍፍፍ
@WrerFset
@WrerFset 6 ай бұрын
አረ ድራማ ነው ተው😂😂😂😂
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 7 ай бұрын
ዛሬ በማህል በማህል አስተያየት አለሰጥሁ ግን ይህ ድራማ ቀጣይ አለው እንዳታቋርጡት ሞቼም መጀመር እንጂ መረስ አታውቁ እኔ ስንት ድራማችሁን አሁን ደርስ መጨረሻውን ለማየት እየጠበቅሁ ነው የወጡትን አሁን ባሎት ተኩና ጨርሱልን በብርቁ ቦታ አሁን ያለውን ልጅ ተክታችሁ በኃይሌ ሊላ ወንድ ተኩና በኃሌ ሚስት አንዷን አሰገቡና የታዲዪን መጨረሻ ስሩልን እረ ተው ተው ግን
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 7 ай бұрын
የከተማ ሴቶች ሆዳቸው ሳያስታውቅ ጀምረው ይከረፈፋሉ የኛወቹ እስከሚወልዱበት ቀንድረስ እንደተሽከረከሩነው ሰፊ ልዩነት
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 7 ай бұрын
እእእእእ ግግግግ ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁኝ
@GkhFuh
@GkhFuh 7 ай бұрын
የኔ ኑሮ ነበር ታዴ ባሌ አበጄሽ እኔ ነበር ልክእደታዴ ሲልከሰከስ ኑሮየፈረሰ የኔው ታሪክ😢❤❤❤
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 7 ай бұрын
አይእሱበ አሳመርከው እግግግ እያልክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ስትሉ ስወዳቹ
@እሙመኪዩቶብ
@እሙመኪዩቶብ 7 ай бұрын
እስኪ ጨርሱት እየጀመራችሁ አትተውት ይጨርሱት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 🎉🎉
@goldencell3461
@goldencell3461 7 ай бұрын
አበጀሽ፣ቀልጣፍፋ፣ሰውደሽ❤❤❤❤❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ በጥዋቱ ከች 🎉
@Mohammed2030-b5f
@Mohammed2030-b5f 7 ай бұрын
ታደሰ የስራህን ይስጥህ 😅😅😅 አበጀሽዬ የዋህ ጀግና ሴት❤😊
@ማንእዳአገር
@ማንእዳአገር 7 ай бұрын
እግግግግግግግግግግግግግግግግግግግ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ እሱቤ እምዋ የኔ እናት በሰላም 2 ሆነሽ እድናይ ያብቃን 😊😊😊😊
@amefke2069
@amefke2069 7 ай бұрын
ግን እህቴ እሙዋ በተቻለሽ መጠን ቀስ በይ እባክሽ እመቤቴ በሰላም ትቅረብሽ እራስሽን ጠብቂ ፈራው ስትሯሯጪ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 7 ай бұрын
እንካን ደህናመጣቹህ❤❤❤❤
@gechkt4079
@gechkt4079 7 ай бұрын
እግግግግግግግ❤❤❤❤
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 7 ай бұрын
ያየሽ ዬታዴ ዲሽ አይይይይ በሳቅ ሞቱኩ❤
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 7 ай бұрын
የኔ ምርጦች የኔ ሀገሮች እናተን ባየሁ ቁጥር ሀገሬን እንዳረሳ ያደርገኛል
@GamachuBadhadha
@GamachuBadhadha 6 ай бұрын
እንደ አበጀሽ ያለ ሚስት እደ እንዬ ያለ ምራት ይስ ጣቹ አሚን በሉ
@marblegold7011
@marblegold7011 7 ай бұрын
እነ አበጀሽ ያሉበት ድራማ ሁሌም ለማየት በጣም ነው የሚያጓጓው
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤እወደው ለናተ ቃል የለኝም የኔ ልዩች😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰እሱቤ😅😅😅😅😅😅
@EkramAlhila
@EkramAlhila 7 ай бұрын
ወይ እሱባለዉ እግግግግግግ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@rashidkhoori
@rashidkhoori 7 ай бұрын
ታተሰ የሳቂምጭ ይሰረዋል😊❤❤❤❤❤
@egiwondem5458
@egiwondem5458 7 ай бұрын
የአለም ወርቅ ዛሬስ ተበላሸሽ😊
@altayaworkwoldetsadik2145
@altayaworkwoldetsadik2145 7 ай бұрын
መጨረሻ የሌለው መጀመሪያ
@RMetica
@RMetica 7 ай бұрын
😂😂😢
@hayathayat1618
@hayathayat1618 7 ай бұрын
እግግግግግግግአረሡቤ ገዴልከኝ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o 7 ай бұрын
አበጀሽን ታደሰን ስወዳቸው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@NuriiHussen-p5v
@NuriiHussen-p5v 7 ай бұрын
በርቱልን ማሮቸ
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 7 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በጧቱ መጣችሁ አልተኛም ሳያችሁማ 😂😂😂13 ተኛ ነኝ ለይኩኝ❤❤❤
@MariamMary-n4d
@MariamMary-n4d Ай бұрын
ልክነሽ አበጀሽ ❤ምርጥ❤ነሽ
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 7 ай бұрын
ታደ ግን ከውሸትና ከውሽማ ኑሮ መቸ ነው የሚወጣም አይ ታዴ 😂😂😂😂😂
@SAMIRASAMIRA-rw8cg
@SAMIRASAMIRA-rw8cg 7 ай бұрын
መቸም አይወጣም 😂😂
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 7 ай бұрын
ስራዉ ነዉ የኔዋ 😂😂
@MaSemira
@MaSemira 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😜🙈
@tariktades
@tariktades 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@de4xi
@de4xi 7 ай бұрын
አማራየ❤❤❤ አያ ታዴ 😂😂ጠፋች እደቀልድ ስት የተለፋባትን 😂😂😂
@bateldamte
@bateldamte 7 ай бұрын
አይ እሱቤ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም 😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd 7 ай бұрын
ወየሁ የዛሬው ይለያል ታደ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂
@QumnegerBantayew
@QumnegerBantayew 7 ай бұрын
ምርጦች የአገሬልጆች ❤❤❤❤
@Yelif
@Yelif 7 ай бұрын
እግግግግግግብሎንግግር አለች አበጄሺ ሳቅዋ መቶ😂😂😂😂
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 7 ай бұрын
ወይ ጊድ ይገርማል ጥሩ ትምህርት ነዉ
@tsigeayalew2029
@tsigeayalew2029 7 ай бұрын
አስተያየት እስካሁን ያለዉ በጣም አዝናኝ ነዉ ነገር ግን ለየት ያለ ደግሞ ቢኖር ጥሩ ነዉ መደባደብ ደሞ ይቀየር ከተሜ ቀመስ የመሰለ ክረምት ነዉ ማረስ መጎልጎል መዝራት ማጨድ የመሰለ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 7 ай бұрын
አይ ስማቸው የአባቱ ተባባሪ
@ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
@ድልለፋኖ-ዐ6ጨ 7 ай бұрын
የያበሽ ❤❤ሐቅ አተ ደባ ብሠራት😂😂😂ለሌባ አስወሠድከው😂😂😂
@VipA04e
@VipA04e 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂እሪ እሱቤ❤❤❤❤❤❤
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 7 ай бұрын
ፊልሙን ሳላይ ላይክ
@zdtube5432
@zdtube5432 7 ай бұрын
እግግግግግግ 😂😂😂😂እሱቤ በሳቅ ገደለኝ 😅
@santosabebe2114
@santosabebe2114 7 ай бұрын
Love❤
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 6 ай бұрын
ያየሽ ነብሰጡርናት እመብርሀን ታችጋር ትሁን
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 7 ай бұрын
ኸግግግግግ ኸግግግግግግ ወይ እሱባለው ትን አሰኝተክ ገለህኝ ነበር😂😂😂😂😂
@berukalemayehu2902
@berukalemayehu2902 7 ай бұрын
130,000 እ! እግግግግግ........
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 7 ай бұрын
ታደሠ ካንተ አይነቱ አስቸጋሪ ዱርየ ባል ይጠብቀን ።ድራማ መሆኑን እያወቅሁም ቅጥል ታደርገኛለህ
@ellenihagos657
@ellenihagos657 7 ай бұрын
😨ውይይት ..... ታዴ ምን ጉድ ነህ🤣🤣🤣 አበጀሽዬ❤ አይ ትግስት
መጣችብኝ አዲስ  ሙሉ ፊልም / መጣችብኝ / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie 2024
1:10:20
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 149 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ቀን ይፍታዉ  ሙሉ ፊልም / Ken Yiftaw  / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movi
1:25:02
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 645 М.
"ስር ለስር" Ethiopian Movie Sir Lesir 2024 Full Length Ethiopian Film Sir Lesir 2024
1:43:53
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 291 М.
ትበይን አመለጠች - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
16:04
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 52 М.