Aregahegn Worash - Atahu Amalaj | አጣሁ አማላጅ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 5,345,179

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Aregahegn Worash | አረጋህኝ ወራሽ - Atahu Amalaj | አጣሁ አማላጅ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hotethiopian. .
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 1 000
@jonathanmukeba6282
@jonathanmukeba6282 Жыл бұрын
I'm from Congo RDC 🇨🇩 i really appreciate the Ethiopian songs and dances what a beautiful culture 😍❤️
@user-vf1to6iw4e
@user-vf1to6iw4e 7 жыл бұрын
ወይኔ አረጋሀኝ እንኳን ደና መጣህ በባህላዊ ብቅ አልክ እንዴት እንደምወድክ😘😘😘😘
@birhandemte8536
@birhandemte8536 6 жыл бұрын
አይ የአዘፋፈን ስልት ስወድህ።
@halikay640
@halikay640 3 жыл бұрын
I'm West African, but I follow a guy on TikTok who dances to this and it's honestly made me fall in love with the music! And the style of dance is so different from us, but so so beautiful to watch. Shout out to my Ethiopian brothers and sisters from the other side of the continent!
@henokkitaw865
@henokkitaw865 3 жыл бұрын
Fjday
@henokkitaw865
@henokkitaw865 3 жыл бұрын
Hgsvhyyyu7iiiiuuuuyyygu b677cv fe
@mawardisiraj4554
@mawardisiraj4554 3 жыл бұрын
99999999⁹9⁹9999999999⁹999999999999999999999999999999999999999999999999
@viroswa
@viroswa 2 жыл бұрын
I came now coz of tiktok
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
KqnrniekimqcperfhoiomrnMZOTZVRNUXNRYZSEIFOABDFHIJ
@itsyevette836
@itsyevette836 2 жыл бұрын
Black American woman I love this music ❤️❤️ very Proud to have African roots
@Champion_787
@Champion_787 6 ай бұрын
Good for you ❤ a lot black American people are ashamed of there roots
@Ashu-ik1tf
@Ashu-ik1tf Ай бұрын
Love too❤
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
የዩትዮቡ ማፊያዎች ቤሥቶቼ እንኳን አደረሳቹ ያው ኑሮ ነው ያጠፋኝ እንዳልኮምት በቃ ዛሬ በአረጋኝ ወራሽ ዘፈን ኑ እናሥነካው የአያቴ ሀገር ሢያምር♥♥♥
@user-rx8de9bb6i
@user-rx8de9bb6i 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ እንኳን አደረሠን ማማቲ
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ ሠሉዬ welcome back on youtube my beautifullll friend😍love ya😘😘😘
@የኢትዮጵያልጅ-ሰ2ጘ
@የኢትዮጵያልጅ-ሰ2ጘ 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ...ጩቤ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ እንኩዋን አብሮ አደረሰን ሰሉዬ!!
@userwawmetamdesssbcell7159
@userwawmetamdesssbcell7159 7 жыл бұрын
አሜን እንኳንአብሮአደረሠን
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
አረግዬ የኔ አንደኛ😍በአዲስ አመት ከች አልክልን ምርጥ ስራ ነው#ድሮም መነኖች ድምፀ መረዋዎች ነን😘
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin ተክክል የኔ ቅመም
@akiynegnyejerryboyfriend9831
@akiynegnyejerryboyfriend9831 7 жыл бұрын
I know yidu Yegna sefer dagemo____
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ቲጂዬ ቆንጆዋ😘😘😘
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
Akiy Negn ye Jerry Boy friend እኮ አኪ አንደኛ ነን😜
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin እኮ ባንቺ ወቶ እኮ ነው ወዴ♥
@jaletaoljira6646
@jaletaoljira6646 11 ай бұрын
i am from Oromo National Regional State i was listening when i was fresh student At Debark university i don,t stop listening this beautiful music until my last sprit I love Amhara people very much.
@user-jh2nn4zb3f
@user-jh2nn4zb3f 5 ай бұрын
Thank u
@hayothaile9510
@hayothaile9510 6 жыл бұрын
አቤት ድምጽህና ቀረጻው ቦታው እንዴት ያምራል አረግዬ ዘመን የማይቀይርህ ኑርልን
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 7 жыл бұрын
አረግዩ ዘመን የማይሽረው ድምፅ በጣም አሪፍ ስራ ነው 👍🏻👍🏻የናተን ድምፅ በሰማንበት ጆሮ የነንትናን ስንሰማ ጆሯችን በሽተኛ ሆነ 😜😜
@grmawitgzachew3294
@grmawitgzachew3294 7 жыл бұрын
Metamen Leras new metiya yena tebaya sehega lyuuya endat neshlgn 😙😙😙😙😭😭nafekachugn eko
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 7 жыл бұрын
Grmawit Gzachew bekewa yene konjo betam tenafkeshal ere tekesechlen 😂😂
@user-vy9ul9ms5c
@user-vy9ul9ms5c 7 жыл бұрын
Metamen Leras new ክክክክክ እኮ መቲዬ ታንቡራቻን ምፅ አይነገር
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
እኮ መቲዬ😘😘😘
@hdgdde496
@hdgdde496 7 жыл бұрын
Metamen Leras new kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk awen naw yawekaw Gark basety edaweny man alek xakxkk tay marey batly enay. Enaym matbyl zaderw. Bal zem bal demxk yamerl ko Niyes
@yodwdalsarg7778
@yodwdalsarg7778 7 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጃች አገር ቤት ባሀርማዶ ያላችሁ እንኳን አደርሳችሁ መልካም አዲስ አመት🌷🌷🌷🌷💐💐🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🍀🍀🌷🌷🌷
@almazdemaz1564
@almazdemaz1564 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔማረ
@fawziyafawziya43
@fawziyafawziya43 7 жыл бұрын
በቃህ ወደፈጣሪ ተለስ
@thabelokhavhadi143
@thabelokhavhadi143 Жыл бұрын
I’ve been playing this song and singing along for 3 years I don’t even know the meaning 😢 South Africa 🇿🇦
@aussiechick3920
@aussiechick3920 Жыл бұрын
Me to ❤😂
@thabelokhavhadi143
@thabelokhavhadi143 Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤❤
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ዋዉ ክሊፑ የመጨ ይከይፍል እኳንም ኢትዬጺያዊት ሆንኩ ባህላችን በጣም ያምራል በተለይ የተፈጥሮ ፀጋችን ዋዉ ነዉ:: ትዉለደ ኢትዬጲያ የሆናቹ መልካም አዲስ አመት ተመኘሁላቹ😍 #Hope tnx😘
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ሡሤ😘😘😘
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ፎንቃዬ ♥♥♥♥
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin እሞድሽ እህቴ😍😍😍😍
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ 😂😂😂😂 Well well well😂 ዉዴ ስወድሽኮ😚😚😚😚😚😚
@zaritolehulumgizealew5284
@zaritolehulumgizealew5284 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesh a Lij አሜን ለሁላችን መልካም አድሥ አመት !
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው በጣም አሪፊ ነው የሀገሬ ልጆች ለ2010 እንኳን አደራስችሁ
@feqareyulbeygn________.647
@feqareyulbeygn________.647 7 жыл бұрын
Eritrawi eye. gn music Habeshena mara eye dfetu
@seniyadaregano933
@seniyadaregano933 7 жыл бұрын
feqar eyu lbey gn________ኣተ ወንድ ይመችህ ኣይዞህ
@user-ot2sq6of1s
@user-ot2sq6of1s 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምርጥ ዘፈን የማይቀየር ድምፅ እድሜክን ያርዝመው
@tegenetayalew6648
@tegenetayalew6648 7 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍ ነው እደየት እደምወደው እኮ ዘፈኖቹ ሁሉ ሆድ ያባባሉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ
@johnygobena1439
@johnygobena1439 7 жыл бұрын
ዳንግላ ምን ጊዜም የማልረሳሽ እንደተወለድኩባት ከተማ የምወዳት ሀገር ናት በተለይ የበአላት ቀን የትም ሀገር በፍቅርና በመተሳሰብ የሚከበርበት ሀገር አላየሁም በተለይ ፋሲካ እና አዲስ ዓመት ዋው የሚገርም ሕዝብ ነው በዚህ አጋጣሚ ለመላው የዳንግላ ከተማ ሕዝብ ሰላምፍቅር እና ጤናን እመኛለሁ ዮሐንስ ጎበና
@user-zf9mm5cs3w
@user-zf9mm5cs3w 7 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ዊነቴን እወደው አለሁ አማራዎች በጣምነው የምወዳችሁ
@leyan872
@leyan872 7 жыл бұрын
ሁሌም አድናቂህ ነኝ!! በጣምነው የማከብርህ የምወድህ ረጅም እድሜ ተመኘሁልህ እህህህህህህህህህህህህ ስወድክ እኮ!! ለኔ ሁሌም አንደኛነህ!!!!♥♥♥♥♥
@ኢትዮጲዊነኝኢትዩጵያዊነኝ
@ኢትዮጲዊነኝኢትዩጵያዊነኝ 7 жыл бұрын
አረጌ ስወድህ እኮ ጥፍት ብለህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ በነካ እጅህ የድሮ ዘፈኖችህን በሲዲ አቅርብልን
@selamawitsolomon3420
@selamawitsolomon3420 7 жыл бұрын
The
@gatogatometka30
@gatogatometka30 18 күн бұрын
ሙሉውን የመጀመሪያጊዜ ስሰማው 😊ያረጋሀኝ አይመስለኝም ነበረ❤
@yadelewab6542
@yadelewab6542 7 жыл бұрын
Waow😱 eskista sira endezih new betsam yemiwedachew budnoch😍 abo yimechachihu
@meklitehabshauit1744
@meklitehabshauit1744 7 жыл бұрын
Ethiopian Music Yadelew Ab እሥኪ አለማምደኝ ና አብረን እሥክስ እድንል😉
@wondmayele9886
@wondmayele9886 7 жыл бұрын
Ethiopian Music Yadelew Ab hi yadelw dansochin stdens ayichalehu beteleyi ye Teddy Afro Mar eske tawf botawu yamral.
@celebritiesfunnymoments8644
@celebritiesfunnymoments8644 7 жыл бұрын
Ethiopian Music Yadelew Ab thanks for the love!! yadelew
@yadelewab6542
@yadelewab6542 7 жыл бұрын
eshi eskesss eskess
@yadelewab6542
@yadelewab6542 7 жыл бұрын
thank you so much..
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 7 жыл бұрын
አርግየ የኔ አደኛ ድንፅህን እዴት አባቱ እደምወደው ባዲስ አመት አዲስ ስራ ይዘህ ከች አልክልን ውድ የሀገሬ ልጆች እኳን ለ2010 በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን። ዘመኑ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልን ማሮች ያመት ሰው ይበለን መልካም በአል ውድድድድድድድድድድ አረጋችሁለሁ የኔ ምርጡች
@francomangokguot8539
@francomangokguot8539 Жыл бұрын
I have been trying so much to get the title of this song and finally am here now .May God bless the singer,even though I don’t understand the song,it’s so heart touching .
@user-ng3lx2yd8l
@user-ng3lx2yd8l 7 жыл бұрын
ዋውውውውውው አረግዬ ውስጤ ነህ ስወድህ በጣም አሪፍ ስራ ነው በአዲስ አመት ከች አልክልን ዘመንህ ይባረከ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ከነ መላው ቤተሰቦችህ
@jonathanjck4253
@jonathanjck4253 3 жыл бұрын
I love this song so much❤️ I don’t even understand what he is singing about 😁
@TiyeeglowTV
@TiyeeglowTV 3 жыл бұрын
very famous in Tiktok This songs. 🇸🇴❤️🙏
@fhgjfbcnvnn1517
@fhgjfbcnvnn1517 3 жыл бұрын
Hey
@mareliass9730
@mareliass9730 3 жыл бұрын
🙏🏼💗❤🌷🌫🌹😘
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
Kolomnlgelrmfdhd7cgpmnilrnsmrkKPNNNNGIRMPEQGNROH
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
KqmqmqdMQEHDPDQEB
@solomonelias1732
@solomonelias1732 2 жыл бұрын
Tpmnifiehfid6figgroiegdhMLQNDC6EEFNHFHJPNQRSHJFIJ
@ruttanegga5571
@ruttanegga5571 7 жыл бұрын
I love Aragahegn! My father used to play his song all the time
@abelemiliano4067
@abelemiliano4067 3 жыл бұрын
Instablaster...
@user-zs9dm1gw9z
@user-zs9dm1gw9z 6 жыл бұрын
በስማው ብሰማው የማይሰለች ደምፅ እድሜ ጤና ይስጠህ አርጌ!!!!
@girmatadesse4029
@girmatadesse4029 7 жыл бұрын
wow Aregahagn unchanged native sound...it's so impact all of the cultural music ... I like it ever-less...It's our great & lovely country which is called Ethiopia....
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 8 ай бұрын
ውይ ስወደው ይህን ክላክስ ሙዚቃው🙏👏🙏ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን አሁንስ ኧረ በዛ 😭😭
@biniamweldegeorgis4306
@biniamweldegeorgis4306 7 жыл бұрын
You are the loud voice for so many silent hearts. True legend.
@user-yb2ok6wh4b
@user-yb2ok6wh4b 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንደው ድምፅህ እኮ እንዴት ደስ እንደሚል መልካም አዲስ አመት ውዶች
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 7 жыл бұрын
አረጋኝ የድሮ ዘፈኖችክ ውስጤ ነው
@user-gi9ht3pj6y
@user-gi9ht3pj6y 7 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ዘፈኑን እናተ ዝፈኑት ያሁን ያሁን ወሥፌ ሁላ እየመጣ ለጀሮአችን ጠቅ ነው የሆኑ ምናቸውም አይመሥጠኝ እናተ የቆያችሁት ምንም ዘመን አይሽራቹ ሁሌም ትዝታ አለብኝ ውድድድ
@user-tj3qb9ip2k
@user-tj3qb9ip2k 7 жыл бұрын
ዋውው ያምራል ግን ወደ እግዚአብሔር ተመልስሀል ተብሎ ነበር አይደል ለማንኛውም all Ethiopia እንካን አደርሳችህ መልካም ባአለ በስው ሀገር ያለንው ለሀገራችን ያብቃን አሜንን
@frezerasfachew6787
@frezerasfachew6787 7 жыл бұрын
አሜን አሜን
@mahaltmahalt6031
@mahaltmahalt6031 7 жыл бұрын
Frezer Asfachew Amen amen amen
@godblessallorthodoxchristi1491
@godblessallorthodoxchristi1491 7 жыл бұрын
ፍቅርተ የጎንደር ልጅ amen! enkuan abro aderesn 😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-tj3qb9ip2k
@user-tj3qb9ip2k 7 жыл бұрын
gual tigray kuhulo amennnn
@weyinshetfikre4269
@weyinshetfikre4269 7 жыл бұрын
ፍቅርተ የጎንደር ልጅ ምን ማለት ነው? መነፈቀ ስላሉ ነው ክክክክ የታሪክ ሰው አይመነፍቅም ባህል ሐይማኖቱን አይለቅም
@chombe9555
@chombe9555 7 жыл бұрын
አረጌ ከስንት ጊዜ በኋላ ይሄን ድምፅ በመስማቴ ደስተኛ ነኝ ጥሩ ስራ ነው ወደኋላ ይመልሳል በጣም ታዲያ በዚህ ብቻ አትቅጣን በላይ በላዩ ስጠን ሁሉ በጅህ ሁሉ በደጅህ
@HENOKTsegaw
@HENOKTsegaw 7 жыл бұрын
እንኳን ደህ መጣህ አረጋሀኝ... welcome back one of the best singer
@asnakesh727
@asnakesh727 7 жыл бұрын
አረ እንኴ ደህነና መጣኮ እንወዶካለን። ዮቀጦል
@MarimKk
@MarimKk 7 жыл бұрын
ዋው ደስስስ ሲል ቢያንስ በዘፈናችሁ ልፅናና እንጂ ናፍቆቱስ ሊገለኝ ነው እፍፍፍፍፍፍ
@zemenegetu1494
@zemenegetu1494 7 жыл бұрын
I can not stop to listen this music , thank you aregahegn you are so awesome from the beginning
@medimuhammed3232
@medimuhammed3232 7 жыл бұрын
💓💓ውይ ድምፅ እኮ ሰጦሀል የፈጣሪ ሰጦታ ነው ተጠቀምበት ድምፅ መረዋው አረጌ እረጂም እድሜ ይሰጥህ ♥♥♥♥
@Noor-pq5iw
@Noor-pq5iw 7 жыл бұрын
ዋዋዋ
@universityabraha8030
@universityabraha8030 7 жыл бұрын
gojam and gondar, these are the most original music in ethiopia. and wollo too.
@zerihunassefa6683
@zerihunassefa6683 2 жыл бұрын
It looks embracement! It looks embezzlement! We have to know our dignity! I was passersby for university-college once up on in the past! We resurface none to eject orange pentacle for the ‘last resorts’ conventionally! Unconventional Wisdom is renewable up on better consent to aggression! Surplus
@tigisttg3382
@tigisttg3382 7 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ይዘህ ነው ብቅ ያልክ ያምራል በጣም ለ 2010 እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም ቅር ሲለኝ ነበረ ሳልላችሁ መዳም wifi አጥፍታብኝ እወዳችሁ አለው
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 ቲጂዬ እንኳን አብሮ አደረሠን
@tigisttg3382
@tigisttg3382 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ amen konjo
@jjxhdbdbdbnagerhhsdbddnndn3356
@jjxhdbdbdbnagerhhsdbddnndn3356 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 ቲጅየ እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም መዳሜ አጥፍታብኝ ነበር ሸበካውን የሚገርምሽ ነገር
@tigisttg3382
@tigisttg3382 7 жыл бұрын
jjxhdbdbdbnAGER hhsdbddnndnd። age konjo amen enkan abro adrsean mekegaweach nachewu
@samlovesam5204
@samlovesam5204 7 жыл бұрын
ሳውዲዎች. ግን. ለምንድነው. ሸበካ. የሚያጠፋት. ብርቃቸው ነው. ሸበካና. ጀዋል
@dahlakmedia3716
@dahlakmedia3716 7 жыл бұрын
I love him he very talented singer I can't understand the meaning of the song but I like his songs. From Eritrea
@haymanotaylsew5370
@haymanotaylsew5370 7 жыл бұрын
Hailat Fsha he singing for love.about gojjam girl
@birukambaye6862
@birukambaye6862 7 жыл бұрын
traditional song about GOJAM
@epheremdesta5225
@epheremdesta5225 6 жыл бұрын
Kids movies
@Sam-gq1vp
@Sam-gq1vp 7 жыл бұрын
Wow አረጌ !! ግሩም ስራ ነው በአዲሱ አመት ይዘህልን የመጣህ ! በትክክል የጎጃምን ባህል እና መልክዓ-ምድር ነው ያሳየኸን ። እናመሰግናለን አረጌ!!👍👏👏😍
@realgenjutsu8181
@realgenjutsu8181 2 жыл бұрын
Music is so beautiful man. 🙏 I'm so happy I can jamm to any type of music from anywhere in the world.
@zinasheamare545
@zinasheamare545 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዌነት ትልቅ!!!!!
@samueldereje6003
@samueldereje6003 2 жыл бұрын
Artist Aregahagn, best musician, thank you, for reminding me of Tis-Abay Gojjam, a beautiful land blessed with attractive nature.
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
ይሄ ምርጥ ሙዚቃ የወጣ ሰሞን አንድ የጎንደር ሸበላ ጋብዞኛል🥰💚💛❤️🥰🥰🥰
@universityabraha8030
@universityabraha8030 7 жыл бұрын
one of the most bravers in ethiopia, is amhara. And these are the origin of northern ethiopia nearest to my country. sudan
@mohamedalsalimi8615
@mohamedalsalimi8615 7 жыл бұрын
Jacob Madol bravers?
@user-vw8lj4hr4w
@user-vw8lj4hr4w 7 жыл бұрын
ጢስ አባይ ሰፈሬ ሽንኮራ አገደዉ ናፈቀኝ ፏፏቴዉ አበይ እረ ስንቱ ሁሉም በአገር ያምራል ሰላም በልልኝ አረጌ
@mateogidey1237
@mateogidey1237 7 жыл бұрын
Sa asa somi Imas
@yonathankidane2149
@yonathankidane2149 7 жыл бұрын
Wow Aregahegn it is so nice song. U r my favourite singer since I was elementary school student till this time. I like ur voice. I am so happy u r coming back with this lovely traditional touching song. :)
@lidiyaazerihun1064
@lidiyaazerihun1064 7 жыл бұрын
አረጋህኝዬ ከልብ እወድሀለው ካባቴ አማለይህ ከልብ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ሁሌም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ድምፅህ ኦርጅናል እግዚአብሔር የሰጠህ መርቆ ለመላው ኢ .ት ህዝብ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ይሁንልን አዲሱን አመት የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንልን
@Updirisak_Caano
@Updirisak_Caano 10 ай бұрын
i was searching this song one year from somalia 🇸🇴
@gezahegntbk714
@gezahegntbk714 7 жыл бұрын
ድምፀ መረዋዉ አረጋኸኝ ወራሽ የማታ ማታ መረዋ ድምፅህን ይዘህልን መጣህ ስለ ጎጃም ኢትዮጵያ ምርጥ ዘፈን ዘፈንህልን እኳን አደረስህ አደረሰን::HAPPY NEW YEAR
@carlasavage9167
@carlasavage9167 3 жыл бұрын
My roots... And I love it!!!!
@user-xq5ws6nx1d
@user-xq5ws6nx1d 7 жыл бұрын
አረጋሀኝ ምርጥ አርትስት እንኳን ደና መጣህ
@user-wv9tz4kn1x
@user-wv9tz4kn1x 7 жыл бұрын
ንግስቲ ትግራወይቲ ኢትትዮጵያ ንዘላለም ትንበር
@sarahabebe1433
@sarahabebe1433 7 жыл бұрын
ዋው አርጌ ምርጥ ስራ
@salamjanbarejanbaresalam420
@salamjanbarejanbaresalam420 7 жыл бұрын
Ethiopia Abebe ana
@ልጅነትውበቴ
@ልጅነትውበቴ 7 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አረጋኸኝ እንኳን ደና መጣህ አረ ይቀወጥ በስደት ያላችሁ ማሮቼ እንኳን አደረሳችሁ😍😍
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 2 жыл бұрын
ማይ ጎጃም ዉድድድ ከሸዋ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😘😘😘😘
@user-ul7hv6yr1k
@user-ul7hv6yr1k 7 жыл бұрын
አረጋኸኝ....ምግዜም አድናቂህ ነኝ ባተ ዘፈኖች ሁሉ የለለ ትውስታ ውስጥ ተመስጬ ነው እምኖረው እድሜህ ይርዘም አቦ/
@zelalemtadesse
@zelalemtadesse 7 жыл бұрын
your voice is nice to my ear! thank you our legend!!!!
@maregeawol1878
@maregeawol1878 7 жыл бұрын
ይህ የማይጠገብ ድምፅህ ይዘህ መጣህ wowwwwww እደዚህ ነው መስራት የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲስ አመት አደርሳቹ
@ፍቅርየድንግልልጅ
@ፍቅርየድንግልልጅ 7 жыл бұрын
አረግዬ ሥወድህ የኔ ልዩ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሡ አመት በሠላም አደረሣችሁ
@bircruz555
@bircruz555 Жыл бұрын
A unique style of rendition. Just enjoyable. I learned from the comments that the place is called ትስኪ (Tiski) and it is near ዳንግላ (Dangla).
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 7 жыл бұрын
Dangila ma life ma love thank you Aregahegn lovely music, Dancers woooow God bless you Ma people 💚💛❤
@abrehamabegaz697
@abrehamabegaz697 2 жыл бұрын
Khdopshiql0
@workubeyene7664
@workubeyene7664 7 жыл бұрын
በጣም እምወደው አርቲስት አረጌ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የዛሬ 22 አመት ቁልብቢ ገብርኤል ነበር የተገናኘነው ካረጌ ብዙ ትዝታ አለኝ.
@DANIELA0909d
@DANIELA0909d 3 жыл бұрын
1970 til now unchangable voice he is gifted singer wow aregahegn worash...🍏🍋🍎🇪🇹🙏🙏
@user-ju7ok2yg6i
@user-ju7ok2yg6i 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል 2010 እንኳን አደረሣችሁ እንደኔ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የዛሬ አመት እምዬ ኢትዮጵያ ላይ እንድናከብር አምላክ ይርዳን
@feqareyulbeygn________.647
@feqareyulbeygn________.647 7 жыл бұрын
wawwwww Selam neakum deqi mdri Habeshena
@user-zy7cp8ni1f
@user-zy7cp8ni1f 7 жыл бұрын
feqar eyu lbey gn________. አይሰራም
@feqareyulbeygn________.647
@feqareyulbeygn________.647 7 жыл бұрын
Samriእግዚአብሔር ሆይሀገራችን Samriሰላም አድርግልን eway amarina tgebr zela bzkone, Subscribe gberley please
@user-ce3wc6rx4o
@user-ce3wc6rx4o 6 жыл бұрын
feqar eyu lbey gn________. ሰላማት ሺኮሪና
@uaekfn4531
@uaekfn4531 7 жыл бұрын
ኧረ ኑልኝ ጓደኞቸ የማማ ኢትዩጲያ የሀገሬ ልጆች ብቻየንእየነካሁት ነው እንኳን ለ2010 አ ም በሰላም አደረሳችሁ ሙዚቃ ብሎ ዝምምምም።።።።።።።።። ነው
@nqobilengubane1936
@nqobilengubane1936 3 жыл бұрын
Can someone please translate this song to me I love it so much. 🇿🇦I'm from South Africa ❤️❤️💞
@bircruz555
@bircruz555 3 жыл бұрын
Title. "I Can't Find a Mediator or Interceder". He is singing about his inability to get his love. The refrain goes, "please come to me, don't you know I love you?".
@haileyesusawulew6938
@haileyesusawulew6938 Жыл бұрын
He is singing about a marvelous land named "Gojjam" which is located in Ethiopia!!!
@hellenbeeta6826
@hellenbeeta6826 7 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድልህ ዘፈኖችህን ሁሉ አረጋህኝ እድምህን ያርዝምልህ ምርጥ ድምፅ
@user-dh4xc7wh3s
@user-dh4xc7wh3s Жыл бұрын
فنان ومطرب عظىم ومخضرم كمان
@Ashu-ik1tf
@Ashu-ik1tf Ай бұрын
Thankyou
@johnygobena1439
@johnygobena1439 7 жыл бұрын
ያሬድ ያሬድ ጥዑመ ልሳን የተባለለት ያሬድ በመንፈሳዊ መዝሙሩ ዘመንን ተሻግሯል ነገም ይቀጥላል አረጌ ደሞ በዓለማዊ ሙዚቃዎቹ ሦስት ትውልድን ተሓግሯል አሁንም ዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹን ወድጄለታለሁ አሪፍ ነው አረጌ ተመችቶኛል ግጥሙ ዜማው ቅንብሩ ቦታው ዋው ሁሉ ነገር የተዋጣለት ነው
@user-iu3gi9kh4d
@user-iu3gi9kh4d 7 жыл бұрын
ነገ አዳምጠዋለው ልተኛ ነው
@sarahana7929
@sarahana7929 7 жыл бұрын
ግርማ ሞገሳችው እራሱ እኮ የድሮ ዘፋኞች አይወራም ልዩ ናችው አረግዬ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ አምላክ
@sebleworkadamumalede5412
@sebleworkadamumalede5412 7 жыл бұрын
My beautiful Ethiopian ❤
@yemom8152
@yemom8152 7 жыл бұрын
#wow_አረግዬ ባድሱ አመት ከች አልክልን የኔ "አንደኛ" አቤት ድምፅክ ዉሰጤኮ ነው@
@mayajohnson2677
@mayajohnson2677 3 жыл бұрын
TikTok brought me here :) 😍✨
@user-vd6xr2mc6q
@user-vd6xr2mc6q 7 жыл бұрын
ያዝ እግዲህ እኔም ብቻዬን እየደለቅሁት ነው እስክስታ በጎጃም
@iamgroot7077
@iamgroot7077 7 жыл бұрын
#አረጋሐኝ *አረካሐኝ* 👌👌👌👌👌👌👌
@user-ey9qw1qy9e
@user-ey9qw1qy9e 7 жыл бұрын
ወይ አረጌ ዘመን የማይሽረው መረዋው ድምፅክ ኑርልን ሀቢቢ
@susuagaroo2846
@susuagaroo2846 7 жыл бұрын
Tilobign ye gojam lijoch si wedachu 💘💘💘💘💘gojam wuste I love you 😘😘😘😘
@yemeyasewkassalij2266
@yemeyasewkassalij2266 7 жыл бұрын
We love you 2 peace
@user-en3rs4de9n
@user-en3rs4de9n 7 жыл бұрын
ድምጻዊ አረጋሀኝ ልክ እንደ ኮኮብ ሰማይ ሁሉግዜ ይደማቃል እንደ ወርቅ ያብለጨልጫል ፠
@eyeberutasew4342
@eyeberutasew4342 7 жыл бұрын
How a miracle voice is it !!
@user-cd3zo2rj9i
@user-cd3zo2rj9i 7 жыл бұрын
የድሮ ዘፍኞች እዩኝ እዩኝ አይሉም ረጋ ባለ ድምፅ ቃላትን ደርድሮ ውበትን መግለፅ ለማንኛውም መልካም አዲስ አመት
@filimongrmay1862
@filimongrmay1862 7 жыл бұрын
benatachu like belugn zare ke eserbet wetahu swizarland tasere neber lagerhe yabqaha belugn
@nawalfeghaly6665
@nawalfeghaly6665 7 жыл бұрын
g
@filimongrmay1862
@filimongrmay1862 7 жыл бұрын
Nawal Feghaly yap
@yemeyasewkassalij2266
@yemeyasewkassalij2266 7 жыл бұрын
Beselam Lagerh yabkah wendim erashn tebk.
@italiacelll9798
@italiacelll9798 7 жыл бұрын
filimon grmay l agerkin betesebochihin beselam lemayet yabkah
@filimongrmay1862
@filimongrmay1862 7 жыл бұрын
Italia Celll amen
@salamlove1095
@salamlove1095 7 жыл бұрын
አረጋኸይ ምንወድህ ያገራችን ኩራት የሆንህ ምርጥ ሰው ባለቤትህን ነፍስዋን በገነት ያኑርልህ እግዚአብሔር ያፅናህ
@narjisabbas497
@narjisabbas497 7 жыл бұрын
ምርጥ ነው እዴት እደምወድህ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 7 жыл бұрын
ምርጥ ባህላዊ ወደድኩት
@SeraTube26
@SeraTube26 7 жыл бұрын
አረጌ ምርጥ ስራ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ምነው ግን የንዋይን ስራ አቆያቹት
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
wow Aregahegn ♥♥♥♥♥
@Ahmed-he6wo
@Ahmed-he6wo 7 жыл бұрын
ትጂ ይሄ ሰውዬ አለ እንዴ
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Ahmed ከሚሴ 0097433637915 አረግዬ በስት ግዜው ብቅ አለ እኮ
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ውዴ ቲጂዬ😘😘😘
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Zemicheal Kidane` እኔ ፊልም ላይ ጠብቀኝ!
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin ይዱዬ የኔ ፎንቃ!!
@tesgaybelay5804
@tesgaybelay5804 7 жыл бұрын
አረጋህኝ የኔ አደኛ በጣም ነው ምወድህ ኑርልኝ እኻን ሙዚቃህን ብታንጥስም አዳምጥ ሀለሁ ግን ከዚህ ክሌፕ ላይ ልጅቱ አትመጥንም ምንኔያቱ ዳግላ ብዙ ቆጆ አሉ ለምሳሌ እኔም ነበርሁ እድሜ ለአርብ ቤት የፅጉር ሀገርናት ውድድድድ
@user-ng2kf1tc9l
@user-ng2kf1tc9l 7 жыл бұрын
በዚህ ሙዚቃ ፍቅር ጦዝኩኝ😍 💘❤❤
@bdbbsbbe8641
@bdbbsbbe8641 7 жыл бұрын
ያኮራናል በጀግንነት ይቶቢያውይነት
@user-qs6ww4vt4c
@user-qs6ww4vt4c 7 жыл бұрын
ውይ አረጋኸኝ ወራሽ እንኲን ባድስ ስራህ መጣህልን ሀሪፍ ስራ ነው አሉጅ ያሁን እነ ፊጥ ፊጥ ሙዚቃን እሚያበላሹ እናንተን እድያየ ጋብዧቼው አስተምሯው
@Neptune44u6k6
@Neptune44u6k6 Жыл бұрын
Your traditions are very beautiful, the clothes, the dance and the music are very beautiful🙏☘️🤎
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 жыл бұрын
ለመሆኑ ሠው ሢኮምት ነው ያደረው😇😇😇 ምርት ሥራ ነው ምርጡ የጥንቱ አረግዬ ወራሽ😍
@Ilyumini
@Ilyumini 3 жыл бұрын
the first 16 seconds belong to TikTok
@helusweet3112
@helusweet3112 7 жыл бұрын
ወይኔ አረጋሀኝ ስወድህ እኮ ፐፐፐፐፐፐ መቼም ድምፃህ የምቅየር የአመት ስው ይበለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ሁሉ ዘፈንህ ውስጤ ናቹው አቦ ምችት ይበልህ 😍😍😍😘😘😘😘😍💘💘💘💖💖💖💖💖🎵🎵🎵🎶🎵🎶🎶🎶💔💖💔💔💔💔💔💔
@iamethiopia3442
@iamethiopia3442 7 жыл бұрын
ውድድ💖💖💖
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 147 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
New Ethiopian music 2015 Romario records present BEKELE AREGA yaz ejuan
6:31
Lemat Entertainment
Рет қаралды 11 МЛН
Jacky Gosee - Sela Bey
5:20
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 14 МЛН
Kakem Belay
5:46
Aregahegn Worash - Topic
Рет қаралды 137 М.
The marketing team needs a raise 💀
0:11
YT VIVEK 02
Рет қаралды 15 МЛН
She ate all his M&Ms and made new ones 😂
0:28
LosWagners ENG
Рет қаралды 12 МЛН
The Good Kid ❤️sharing is caring #shorts
0:29
Sierra & Rhia FAM
Рет қаралды 17 МЛН
Challenge - dance like a minion
0:18
Super Max
Рет қаралды 10 МЛН