ከአርቲስት ፈቃዱ ተ/ማሪያም ላይ የወሰደችው 200 ሺህ ብር የት ደረሰ?... ቤታችንን ሸጠን መልሰን ተከራየነው፡፡ባለ ታሪክ ሜላት አሰፋ ክፍል 1

  Рет қаралды 145,106

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

ልታሳክመኝ የቤት እቃዋን ሸጣ ስትመጣ ገንዘቧን ሌባ ሰረቃት፡፡ በተኛሁበት ጉሮሮዬን የሚያንቀኝ ነገር አለ፡፡
ሜላት አሰፋን የሚያገኙበት የስልክ ቁጥር 0966148540
በገንዘብ ለማገዝ አቢሲኒያ ባንክ 101090981 የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000371831162 እናመሰግናለን::

Пікірлер: 202
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 3 ай бұрын
ሜላት አሰፋን የሚያገኙበት የስልክ ቁጥር 0966148540 በገንዘብ ለማገዝ አቢሲኒያ ባንክ 101090981 የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000371831162 እናመሰግናለን:: www.youtube.com/@BuiltInEthiopia Biult in EThiopia ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
@11naniyechristiantube
@11naniyechristiantube 3 ай бұрын
Egziabher gn Wow! Rnkuan lezi bekash! Milas gn wow!!!
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢
@እድላዊት_ለአለምነህ
@እድላዊት_ለአለምነህ 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማራት የታዘብኩትን እና ቅር ያሰኘኝን ነገር ላጋራሽ ገኒዬ ልጅቷን ለመርዳት ማህበራችን ፈልጎ የኢትዮጵያ ተወካይ እንደመሆኔ ስለ ህክምና ወጪዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ህክምናና ትምህርት ክፍል ሃላፊ የሆኑትን ዶ/ር አምሳሉ ቢተውን አነጋግረን ነበር ልጅቱ ያስፈልገኛል ያለችው ገንዘብ መጠንን እና ለህክምናው ትክክል የሚያስፈልጋት ገንዘብ የእጥፍ ያክል ልዪነት አለው ይሄ ነገር እራስ ወዳድነት እንደሆነ ይሰማኛል ይታረም
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ያለኝን አስገባልሻለሁ ክርስቶስ በምህረት እጁ ይዳስሽ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 2 ай бұрын
እህቴ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ሄጅ ትድኛለሽ ይህ የሰይጣን ስራ ነው ብዙ ሰው ድኗል አይዞሽ
@emebetkebede5516
@emebetkebede5516 3 ай бұрын
በእመቤቴ ቃጥላ ማርያም ሂጂ እመቤቴ ምስክሬናት ትድኛለሽ አምነሽ ሂጂ ❤❤❤❤❤
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 ай бұрын
ቅድስ ጊዬርጊ በርሜል ቅድስ ጊዬር ፀበል ተጠመቂ
@ReduGugsa
@ReduGugsa 3 ай бұрын
የትም ፀበል ሂጂ ግን በእምነት ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት ፀልዪ በእውነት የሴጣን ስራ ነው የኔ ውድ የእግዚአብሄር ተአምር ባንቺ ይገለጣል
@xinabsu45
@xinabsu45 3 ай бұрын
መድሀኒት እያስተዋችሁ ሰውን ፍጁት! ከምናውቀው ማን ዳነ! አርትስቷም በጡት ካንሰር ሞተች:: የናንተ ጳጳሶች ለከፍተኛ ህክምና አሜሪካ እየሄዱ እዚህ ህዝቡ በፀበል ትድናለህ ያልቃል! ፍትህ መጠየቅ አለበት ለሟቾች:: አይነኬ ሆናችሁ እንጂ ጉዳችሁ ብዙ ነው::
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 2 ай бұрын
​@@xinabsu45 በየ ሰበቡ ኦሮቶዶክስን ለመጥፋት ትጥራላችሁ ግን የእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ያደርጋል በእምነት ብትፀልይ ብትጠመቅ በደንብ ትድናለች
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 3 ай бұрын
የኛ ቤት ታሪክ ነው ሜሊጋ ያለው ያንች ህመም ስቃይ ነበር እኛም ቤት ግን አሁን ልፍት ብቻ ሁነ ቀረ ወደማይቀረው አለም ሄደብኝ ወድሜ😢😢 እግዚአብሔር አድኖሽ ለማያት ያብቃን ወድሜ እደተነሳ ነው ምቆጥረው ፈጣሪየ ማራት ታሪኳን ቀይርላት🙏🙏
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 3 ай бұрын
Nafsee yeemar 😢😢
@selammaru4702
@selammaru4702 3 ай бұрын
Nefs yrmar egzabher lenantem bertat yestachu
@abedaberhan
@abedaberhan 3 ай бұрын
ነብሰ ይማር😢😢
@ኢትአአ
@ኢትአአ 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር!!! እግዚአብሔር ያፅናችሁ፣
@elsabeyene6210
@elsabeyene6210 2 ай бұрын
nebisun yimarew
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 ай бұрын
ኤረ ወደ ጸበል እጂ ትድናለሽ 😢. ስንቱ በጸበል ዳነ ኤረ ፀበል ተጠምቅ, እምነት የጎዶለ ተውልድ ሆነን ተቸግርን እግዚአብሔር ይማረን 💞. እኔ ጎዳኝ ከኮላልት በሺታ በጸበል ድናለች,. እግዚአብሔር ይማርሽ 😢
@Ethiopian123
@Ethiopian123 3 ай бұрын
ለእናትሽ ስትይ ጠንካራ ሁኚ በጣም ጠንካራና መልካም እናት አለሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 3 ай бұрын
ጋሽ ፍቄ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢 እህታችን አንቺንም እግዚአብሔር ፈፅሞ የፈውስ እጁ ይላክልሽ የሰጪ እጆች ይዘርጋልሽ
@WasKan-bl2gl
@WasKan-bl2gl 3 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ባህረ ዳረ አንዳሳ ገብሬል ሂጅ ብዙ ሰዉ ይሄድበታል ጥሩ ነዉ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 2 ай бұрын
ተባረኪ
@Merry-vt3dg
@Merry-vt3dg 2 ай бұрын
😂😂😂
@halimaali1185
@halimaali1185 2 ай бұрын
ምነው ሙስሊም መሆን በስም ብቻነውዴ በተግባር እጂ ከአሏህ ውጭ ማሻረክ ትልቅ ወንጀል ነው አሏህን ፍሪ
@mimiethiopia4233
@mimiethiopia4233 2 ай бұрын
ላች አክብሮት አለኝ ተባረኪ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄ ከቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ነው በአያት ቅድመ አያት ሲመለክ የነበረ የልጅ ልጆች ላይ አርፎ በበሽታ በማሰቃየት ነው ግብሩን የሚያገኘው ብትችይ ተጠመቂ እህቴ ምንም የማይሳነው አምላክ ታሪክሽን ይቀይርልሽ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 2 ай бұрын
የመተትም መንፈስ አባቷን አሳጥቶ ቤታቸውን አሽጦ ድህነት ውስጥ ከቶ የሰው ፊት የሚያሳየው ይሄው መንፈስ ነው ለገባው ግልፅ ነው
@rahel6046
@rahel6046 3 ай бұрын
እማይዬ አይዞሽ መድሐኒያለም ካቺጋር ነው ጋሽ ፍቄ ነፍስህ ትረፍ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 ай бұрын
የኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ ምህረት ይላክልሽ😢
@ፍቅርተሥላሴ
@ፍቅርተሥላሴ 3 ай бұрын
እህቴ እባክሽ ሁሉ በሽታሽ የሴጣን ፀበል ተፀበይ
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 3 ай бұрын
በርሜል ቅዲስ ጊወርጊስ ሂጂ ትድኛለሽ
@brkti2123
@brkti2123 3 ай бұрын
100% ብትሄድ ትድናለች ሰማዕቱ አባቴ ምን ይሳነዋል
@ketemayebekele6444
@ketemayebekele6444 3 ай бұрын
100%
@የኡመርእናት
@የኡመርእናት 2 ай бұрын
የኔ እህት በግሯ ህዳ አሥከሬኗ ነዉ የተመለሰዉ 3ቀን ተጉዛ ህዳ እድናለሑ ብላ
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 2 ай бұрын
አይ ሞኝነት ኧረ እባካቹህ ንቁ ይሄ ፅበል ብቻ ነው መፍትሔው እግዚአብሔር እኮ የስጋንም የነፍስንም ደዌ ይፈውሳል ይሄ የዛር እርኩስ መንፈስ ነው ቢያንስ የዘውትር ፅሎት ጀምሪ እና ፅብል ሁላቹህም ተፅበሉ ገንዘብ አላቂ ነው ፅበል ፣ንስሃ እና ፅሎት ግን በነፃ ነው።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራሽ
@smms6004
@smms6004 2 ай бұрын
ሜሉየ የኔ ውድ እግዚአብሔር ለእናትሽ ሲል ይማርሽ የኔ ምድር እንደው ሲጨንቅ እናት 😢 ጋሽ ፍቄ ነብስህን ይማረው
@EdilDaneil
@EdilDaneil 3 ай бұрын
ጌታ ጨርሶ ይማርሽ ሜላቴ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ገንዬ መልካም ሴት እንን ስራ መጀመሪሽ ስንቱን ሰማን ስንቱን ተማርን እግዚአብሔር ይባርክሽ እስከና ቤታሰብሽ 🙏🥰ጊን እቺ ልጅ ፀባል ማተልብ አሌባት በሺታ ባምድር ላይ ያለው ዳብሎስ ነው አባቱም ገደላ ዌዳ ልጆች ተላለፋ የትኛሁም በሺታ ኬ እግዚአብሔር አይበልጥም እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 🙏
@ZamzamZamzam-nk9lu
@ZamzamZamzam-nk9lu 3 ай бұрын
ስታሳዝን😢😢😢
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 2 ай бұрын
ኮሪያዎች ጥሩ ናቸው አትበይ ለገንዘብ ብለው ካሌብን የገደሉ እርኩሶች ናቸው
@bisrattekie9066
@bisrattekie9066 3 ай бұрын
Dr genet meche new lene mitakeribin Interview Dr kokob ahunim gadonch Machu?
@lieltmulu4056
@lieltmulu4056 3 ай бұрын
Fetari yimarsh meluye😢😢😢
@ElsaAbo-lv4cx
@ElsaAbo-lv4cx 2 ай бұрын
Eyu chufa Ga hejii
@Jilalufetiha67
@Jilalufetiha67 3 ай бұрын
እንዴት እስከዛሬ አልዳነችም አለአህ አፊያ ያድርግሽ ያረብ 😢😢😢😢
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 3 ай бұрын
አልተቀየረላትማ ኩላሊቷ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ 23:16
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 3 ай бұрын
Yemehere girma wondemu video temelkcwe egzabhere kanchipuram Gare yehune
@MessiLekitu
@MessiLekitu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ geny yena wed enat ewdshalew ehita anchen demo fetary cherso yemarsh
@AsnqechTalilaa
@AsnqechTalilaa 3 ай бұрын
Uuuuuuuuffffffeee yenee Qojoo Getaa yimarshii
@Haitat-f1q
@Haitat-f1q 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AsnqechTalilaa
@AsnqechTalilaa 3 ай бұрын
😭😭😭😭
@kasakasa3187
@kasakasa3187 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@HfhgGfhgg-h9r
@HfhgGfhgg-h9r 3 ай бұрын
😮😮😮😮❤❤❤
@senbetebante1368
@senbetebante1368 3 ай бұрын
ቋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ተጠመቂ እባክሽ ትድኛለሽ።አይድኑም የሚባሉ በሽታዎች ሁሉ በዚህ ፀበል ሁሉም ሰዎች ይድናሉ!ሰማዕቱ ይጥራሽና ለምስክርነት ያብቃሽ!❤ሁሉም በሽታ የሰይጣን ነው እግዚአብሔር ያድናል በነፃ❤ከዳኑት ሰዎች አንድዋ እኔ ምስክር ነኝ
@ponymasersh8449
@ponymasersh8449 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
አርቲስር ፍቃዱ ተ/ማርያም ♥️የማይረሳ ታሪክ ሰርቶ ያለፈ ሩህሩህ ሰው ነው:: እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው🙏🏾
@ReduGugsa
@ReduGugsa 3 ай бұрын
የኔ ውድ ካነበብሽው ፀበል ተጠመቂ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት ከነ ቤተሰብሽ ፀልዩ የእግዚአብሄር ተአምርን ታያለሽ
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 2 ай бұрын
Don't be stupid, it kidney failure not obsessed by devil.
@ኤፍታህአመተኢየሱስ
@ኤፍታህአመተኢየሱስ 2 ай бұрын
Tikkil
@Weletemaryam-j9d
@Weletemaryam-j9d 2 ай бұрын
😳​@@eskindertirfe8524
@AbdullaHAMAD-x2x
@AbdullaHAMAD-x2x 3 ай бұрын
ፃዲቁ አቡነ ፂጊ ዪሐንሰ ታምረኛ አባት ናችው ገዳማች ሄጂ ፈጣን መልሰ ይሰጡሸል እውንት ትድኛልሸ እኔ ለሁለቶር ጡቴን በጣም ያመኝ ነበረ ፀበላችው እና እምንታችው ወንድም ለኩልኝ በስሥት ቀን ተፈወሰኩኝ ፃዲቁ ለእኔ የደረሱት ለሁሉም የታመመ ይድረሱ❤❤❤❤
@husab29
@husab29 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adiamgebrehiwot8211
@adiamgebrehiwot8211 3 ай бұрын
Yet new esu
@AbdullaHAMAD-x2x
@AbdullaHAMAD-x2x 3 ай бұрын
@@adiamgebrehiwot8211 ወይራሰፈር አዲሳ አበባ ጦራሎች
@nuale23
@nuale23 2 ай бұрын
የት ነው በማርያም?
@AbdullaHAMAD-x2x
@AbdullaHAMAD-x2x 2 ай бұрын
@@nuale23 አዲሳ አበባ ጦራሎች ወይራ ሰፈር
@ZiziNegash
@ZiziNegash 3 ай бұрын
ሜሉ በናትሽ በርሚል ጊዮርጊስ ሂጂ እባክሽ እስካሁን ያቆየሽ አምላክ ምህረቱን እደሚሰጥሽ አምናለሁ🙏
@Dagi-bx9md
@Dagi-bx9md 3 ай бұрын
ቡድን ነበር ግን ልጅቷ ብዙ የሚረዳት ሰው ስላለ ወደ መንፈሳዊ ነገር አላዘነበለችም
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 3 ай бұрын
አረ ይሄ የቤተሰብ የዛር መፈሰ ነው እዳዚ ማረግሽ ደሞም አባትሽም ከሆነ የታመመው ከዛ ወዳች ከመጣ መፈሰነው ፀበል ተጠመቂ ሆስቢታልም ሰትሄጅ በሸታሽ ሚደበቀው አልታወቅ ሚላቸው መፈሰ ነው በሸታም እዲበዛብሽ ሚደርገው መፈሰነው ሰለዚ ብክሽን አትጨርሽ ንሰሀ ገብተሽ ፀበል ታጠቢ ቁረቢ
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 3 ай бұрын
ትክክል እህታለሜ እውነት ነው ዕኛ አናስተውልም
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 3 ай бұрын
@@salamselamsetotaw-zi8ou አዎ በእውነት እሄ መፈሰነው እዴት ገና በ 5 አመቷ ይዞ ስኳር በሸታ ይይዛታል ምን በልታ ከዛም እየተቀያየረነው በሸታዎ ሆሰቢታልም ሰትሄድ መፍትሄ ከለለውና ካልተሻላት እሰካሁን የቤተሰብ ባዕድ አምልኮ ቆዮቀይቶ ይሆናል አባቷም በበሸታው ካጣችው ከዛም ንብረታቸው ሽጠው ከጨረሱ እዳይልፍላቸው ሚፈልግ መፈሰ አለ ማለትነው አዴ በበሸታ አዴ በንብረት አዴ በጭንቀት ሚመጣባቸው
@hanaburuk1363
@hanaburuk1363 3 ай бұрын
ገነት ግን ዝም ብለሽ ለምን ኣታዳምጭም እንዴ ሚድያ ላይ ሳይሆን ሰፈር ውስጥ የቡና ወሬ ኣስመሰልሽው ዎች ጉድ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 ай бұрын
ውይ የእናት ድግል ማርያም እስካሁን አድርሳሻለች አሁንም እሷ የምህረት እጇን ትዘርጋልሽ
@Basha-k3h
@Basha-k3h 3 ай бұрын
ወይራ ሰፈር አቡነ እጨጌ ሂጂ የስኳሩ መንስኤ ነው እህቴ አይዞሽ የልጅሽ አምላክ ይማርሽ
@mesitube2677
@mesitube2677 3 ай бұрын
ገኒ እባክሽ ማዳመጥ ልመጂ በመሐል በመሐል የምትገቢው ነገር ይረብሻል ስትጨርስ ጠብቀሽ መጠየቅ ልመጂ ለምሳሌ መሠረት በዙ ወይ አለምሰገድን አዳምጫቸው ትማርቢታለሽ
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 3 ай бұрын
የበሽታ መሃት ከሰይጣን ነው የኔ እናት የትኛውም እምነት ተከታይ ሁኚ ግን ፀበል ተጠመቂ
@ياالله-د6ب
@ياالله-د6ب 3 ай бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 ай бұрын
ሁናት ነው እህቴ 🙏🥰
@ReduGugsa
@ReduGugsa 3 ай бұрын
እሷ ሳይንሱን ብቻ ነው የምታምነው ቅዱስ ዑራኤል አይነት ልቦናዋን በመጀመሪያ ያብራላት 100% የሴጣን ስራ ነው የፈተና መአት የሚያበዛብን እሱ ነው እግዚአብሄር ይገስፀው
@TayuG-n3j
@TayuG-n3j 3 ай бұрын
እህቴ እኔ የምልሽ የኩላሊት እና የካንስር መድሀኒት አዲስ አበባ ውስጥ አቡነጨጌ ዮሀንስ ፀበል ፈዋሽ መድሀኒት ነው ።ሄደሽ ተጠመቂ በአንድ ጥምቀት ትፈወሻለሽ እህቴ እኚኝ ዛሬ ነገ አትበይ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ለዛውም አሁን።
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 3 ай бұрын
በርሚል ጊዮርጊስ ሂጅ
@እድላዊት_ለአለምነህ
@እድላዊት_ለአለምነህ 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማራት የታዘብኩትን እና ቅር ያሰኘኝን ነገር ላጋራሽ ገኒዬ ልጅቷን ለመርዳት ማህበራችን ፈልጎ የኢትዮጵያ ተወካይ እንደመሆኔ ስለ ህክምና ወጪዋ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ህክምናና ትምህርት ክፍል ሃላፊ የሆኑትን ዶ/ር አምሳሉ ቢተውን አነጋግረን ነበር ልጅቱ ያስፈልገኛል ያለችው ገንዘብ መጠንን እና ለህክምናው ትክክል የሚያስፈልጋት ገንዘብ የእጥፍ ያክል ልዪነት አለው ይሄ ነገር እራስ ወዳድነት እንደሆነ ይሰማኛል ይታረም
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ትድናለች እግዚአብሔር ይምርሻል
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ጉሮሮሽን የማንቅሽ በፀበል ይተውሻል ኡፍፍፍፍ ያስለቅሳል
@elaela5817
@elaela5817 3 ай бұрын
የፕሮግራምሽ ዕርእስ የልጅቷን ክብርና ሞራል የጠበቀ አይደለም!! አይ ነጋዴ!!!
@እኔስየማርያምነኝ
@እኔስየማርያምነኝ 3 ай бұрын
እህቴ ኢሄ የዛር መፈስ ነው ማለቴ የሴጣን መፈስ ነው አደዚ ሚጫወትብሽ እና እባክሽ ንስሀ ጊቢ እና ፀበል ተጠመቂ አደራ ፀበል ተፀበሊ
@sofi8983
@sofi8983 3 ай бұрын
ይችን ልጅ ሣያት ፍቄነው ትዝ የሚለኝ ቅመሞችየ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ደግሞ በቅንነት አበረታቱኝ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉 13:43
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 3 ай бұрын
ፍቄ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ሜልየ እግዚአብሔር ይማርሽ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
የፈጣሪ ሰራ ግን ይገርማል ሲያኖር ምክንያት አለው ሲወስድም ምክንያት አለው የሰውልጅ ፈተና እነዲሁም ጥንካሬና ብርታት ያስገርማል መጠንከርም መበርታትም የሚቻለው ያው ከላይ ሲፈቀድልን ነው አንዳድ እናት ለልጇ አንዳድ እህት ለህቱ እንዲህ መስዋትን ይከፍላል አንዳዱ ደግሞ ውይ ውይ ተውኩት ሆድ ይፍጀው አለ ጥላሁን ገሰሰ ስለ ደጋግ ኢትዬጲያውያንና ኤርትራውያን ግን ለማውራት ለማመስገን ምን ቃላት ይገልጸዋል የስንቱን ህይወት አትርፈዋል የስንቱን ቀዳዳ ደፍነዋል የሰንቱን እንባ አብሰዋል ቀሪ ዘመናቸው ሁሉ ይባረክ ።
@DemelashAlemu
@DemelashAlemu 3 ай бұрын
ምን ብለን ስለፍቄ ይነገራል? እራሱን መስዋዕት የሚያደርግ እውን በዚ ዘመን? ገኒ እንዲ አይነት ታሪኮችን አበርክችልን እናመሰግናለን አንቺንም፤ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን።
@godolyas306
@godolyas306 3 ай бұрын
እውነት ፀበል ተጠመቂ መንፍስ ነው እምኒኝ እማ አየዙሽ 😢
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ጸበል ሄጄ እህቴ ንሰሐ ግቤና እውነት ካመንሽ ትድኛልሽ ያጋንት ሴራ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@helenbeyene8775
@helenbeyene8775 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ ጋሽ ፍቄ ነብስክን በገነት ይኑርክ
@mariamawitemahadere3508
@mariamawitemahadere3508 3 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ወርቅ ውድድድድ❤️❤️💕የኔ ጀግና የኔ ጠንካራ ትለያለች አንቺ እኮ ጠንክረሽ እኛን ታጠነክሪናለሽ የኔ ጀግና
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 2 ай бұрын
እናትሽ ትክክል ናቸው የዛር መንፈስ ነው ሳንባሽ ኩላሊት ስኳር ግፊት ይሄ ሁሉ በሽታ ተሸክመሽ ግን እግዚአብሔር ልጅ ሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዘሬም በህይወት አለሽ ስለዚ ሳይንሱ ላይ በቻ አትጣበቂ ንሰሃ ግቢ ፀበል ተጠመቂ ፀሎት አድርጊ ከቻልሽ ስገጂ አመሥግኚ አይዞሽ እግዚአብሔር ድንቅ ያደርግልሽ
@mibrakabraha5395
@mibrakabraha5395 2 ай бұрын
Endie endet tsged enia hulachin enxelylat ensgedlat kechal bezihu hunetawa eyalech sgeji malet gn ykebdal
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 ай бұрын
ሜላዬ የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሸ የፍቄን ነብሳቸውን ይማር ገኒዬ😘
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 3 ай бұрын
ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ,, ከእሱ ውጪ ማንም ምንም ሊያደርግልሽ አይችልም!!! ነገሬ ስራሽ ሁሉ ከእድሜሽ በላይ ነው!! በዚሁ ልክ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እና ሕጎችን ጠብቂ!!! “ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ፥ ወንድም የሴት ልብስ አይልበስ፤ ይህን የሚያደርግ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነውና።” - ዘዳግም 22፥5 ይህ እንግዲህ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ነው!!! ይህንን እና ሌሎችን የእግዚአብሔርን ሕጎች ወደ ጎን እየተውን እግዚአብሔር,, እግዚአብሔር እንላለን!!! የትኛውን እግዚአብሔርን ይሁን በየደቂቃው በየሰከንዱ የምንጠራው??????
@ReduGugsa
@ReduGugsa 3 ай бұрын
እውነት ነው ግን አለማወቅም ነው ብትፀልይ አብሶ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮትን ብትፀልይ
@john7630
@john7630 3 ай бұрын
This is sprit ?????memihir girma book read !
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 3 ай бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እህቴ አይዞሽ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉 15:06 15:06 15:07
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 2 ай бұрын
እንኳን አላህ አተረፈሽ ስኮር ያለባቸው ሰወች እኮ ወዴውን ነው ግፊት የሚይዛቸው በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢
@meroneshetu3703
@meroneshetu3703 3 ай бұрын
መንፈስ ነው በናትሽ ተጠመቂ
@seidassen8717
@seidassen8717 3 ай бұрын
Kkkkk
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 3 ай бұрын
Yemen menefese new yamat ayedel enede
@fozi12vcrd
@fozi12vcrd 3 ай бұрын
​@@seidassen8717ለምን ሳቅሽ ስለመንፈስ ጉዳይ አታቂም ወይ ዝም በይ
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብላቹህ እስኪ አሁን እንኳ ለማወቅና ለመማር ፍቃደኛ ሁኑ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ 2 ай бұрын
ይግጠምሽ
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 2 ай бұрын
ስውሯ ማሪያም ሂጂ እማ
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 3 ай бұрын
ለምን ሰይፉ ላይ አትቀርቢም ቆንጆ በደንብ ሊረዳሽ ይችላል ህዝቡ
@getasetgnagerma1661
@getasetgnagerma1661 3 ай бұрын
እህቴ ፀበል ተጠመቂ ፀልይ ትድኛለሽ
@MESKEREMESHETU-d6q
@MESKEREMESHETU-d6q 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማትሽ የኔ ማር
@Amentube-v6p
@Amentube-v6p 3 ай бұрын
ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሜሉዬ እግዚያብሄር መልካም ነው
@SaraAman-o5l
@SaraAman-o5l 2 ай бұрын
እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁት ያረብ አፊያችንን አንተ ጠብቅልን ጤና በምንም አይተመንም የኔ ውድ በርቺ❤
@temesgenmatewos7962
@temesgenmatewos7962 3 ай бұрын
እባካችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን የዚህችን ልጅ አድራሻ ለማስተር አብነት ከበደ አድርሱለት፣ መላዉ የኢትዮ ልጆች እጀችሁን ዘርጉለት።
@alemealeme7011
@alemealeme7011 3 ай бұрын
ገኔ እውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ እኔ ቴክስት ልኬአለውቅምግን በጣም ማውቅየምፈልገው ነበር ምክንያቱም አርትሰት ፍቃድማስታውሽ እንዴት እንደሆነች ማወቅ ነበር እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይመስገን እሷም ተሽሎት ማየታችን እግዚአብሔርይመስገን 🤲🤲🤲❤❤
@OmerAhmedHabonomer
@OmerAhmedHabonomer 3 ай бұрын
ገኔ ተባረኪ የ ሁሉም እናት ነሽ ተባረኪ
@astergebrehiwot1150
@astergebrehiwot1150 3 ай бұрын
bermel giorgis hiji
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 3 ай бұрын
😂😂😂
@Frehiwot-zo2nq
@Frehiwot-zo2nq 2 ай бұрын
እመብርሀን ከነልጇ ትድረስልሽ
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 3 ай бұрын
ቃለመጠይቁን መጨረስ አቅቶኝ አቋርጬ ወጣሁ😢😢😢😢😢😢
@edentsegaye5707
@edentsegaye5707 2 ай бұрын
ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ የእረፊት እንጄረ ይስጠቹሁ ደምሩኝ እስት 3:50
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 2 ай бұрын
እናትሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ሺህ ጊዜ ብትመክሪያት የእናት አንጀት እንዴትስ ይችላል ? ልፋቷን አይቶ አምላክ የራሱን መልዕክተኛ ይላክላችሁ። አትተኙ ፀልዩ ፀልዩ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 2 ай бұрын
የልጅቶሆ አለባበሽ ትንሽ
@menberebeyene2257
@menberebeyene2257 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሙሉ በሙሉ ድነሽ ለመመስከር ያብቃሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢😢😢😢
@tsegenetlemessa-hc4go
@tsegenetlemessa-hc4go 2 ай бұрын
yeserawt geta maren ykirbelen abetu getahoy🙏🙏🙏zemenshi yemhiret zemenyhunlin
@ShewaIndale
@ShewaIndale 2 ай бұрын
ሜለትዬ እግዚአብሔር ይምርሻል ፀበል ሒጂ እኔ ከዚህ የበለጠ የበለጠ ታማሚ ነበርኩኝ ሆስታሎችን ሁሉ ዞሬ ሳበቃ ፀበል ሔድኩኝ እግዚአብሔር ማረኝ የኔ ቆንጆ ጊዜሽንም ገንዘብሽንም አታባክኝ ምንም አትጠራጠሪ መንፈስ እየተጫወተብሽ ነዉ ሀይል የእግዚአብሔርነዉ እሱ ያድንሻል💔💔💔💔💔💔💔
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 3 ай бұрын
አሁን ከብራሀል የተሻለ ገንዘብ ስጣቸው በገረዜው በእዳ ተይዘህ የየፈተነክበት ቸግር ከብዶህ ነው ደፍረህ ለፍቄ ልጆች አባታቸውን ባይተካም ከድህነት ቀንበር እና ከቤት ኪራይ ወተው እንዲኖሩ አድረጋቸው ሰላም ትተኛለህ ነገ ያንተም ልጆች ባባታቸው ሰራ ይኮራሉ።
@ruthsisay1754
@ruthsisay1754 2 ай бұрын
የኔ እናት ክርስቶስ ታሪክ ይቀይራል ታሪክሽን ይቀይረው ይማርሽ ደስታሽን ያሠማኝ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 ай бұрын
አላህ አፍያይስጥሽ 😢😢😢የኔውድ ❤❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@MELKEMTUBE1
@MELKEMTUBE1 2 ай бұрын
እፍፍ አይሂወት ፈተና ነች አስለቀሽኝ ሜሉዬ ጋሽ ፍቂ ነፍስብ ብሰላም ትርፍ መልካም አባት❤😢
@kidistkebede2020
@kidistkebede2020 2 ай бұрын
Enae 21 amete yete nachu esti eneyachu kae meli gare
@Workeabeta.2011Kidane
@Workeabeta.2011Kidane 2 ай бұрын
Fitari chureso yemaresh
@ButaMaramawit
@ButaMaramawit 3 ай бұрын
ሜሉ አንቺ ጠንካራ ነሺ ❤❤❤😢
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 3 ай бұрын
የኩላሊት ምልክት ነው አለርጂ አይድለም ይህንን ቢያውቁ ኖሮ እዚህ ድረጃ አይድርስም ነበር 😢😢
@kibrutaye9998
@kibrutaye9998 Ай бұрын
Ebakesh Getan tekebaye yesuse yadenal hewote nawu.
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 2 ай бұрын
ፈጣሪታላቅነው እኳንለዚአበቃሽ🎉🎉❤❤
@SosinaSeyum-k4s
@SosinaSeyum-k4s 2 ай бұрын
Geneye sewedeshe🎉
@Assefu-n9z
@Assefu-n9z 2 ай бұрын
ማዳን የኢየሱስ ነው እምነት በኢየሱስ ሲሆን የስጋም የነብስም መዳን አለ
@MeremEshetu
@MeremEshetu 3 ай бұрын
እግዚኦ ፈተና ጋሽ ፍቄ ታላቅ ሰዉ አፈሩይቅለልህ😢😢😢😢
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 3 ай бұрын
Amlak yemaresh
@ባለራዕይአይቆምም
@ባለራዕይአይቆምም 2 ай бұрын
ሜላት አሰፋ እግዚአብሔር ይወድሻል እዮብ ተወልደመድህን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ ምህረቱ አያልቅበትምና
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 138 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 20 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ከሌላ አርግዤ ባሌን ልጅህ ነዉ አልኩት::ባለ ታሪክ እህቴ ባህሩ...
49:03
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 52 М.
አምስት እህት ወንድሞቼን በሞት አጣሁ! ባለ ታሪክ ፋንታሁን ግዛዉ::
43:26