KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባሌና ውሽማው ከጎኔ ሲማግጡብኝ አደሩ።እንባዬ ያለ ማቋረጥ ይፈስ ነበር።ባለ ታሪክ ህይወት ሀብታሙ...ክፍል 2
31:52
የሁለት አመት ልጄ ከሞት አዳነኝ።ምጥ ይዞኝ ሆስፒታል ስገባ ባሌ ጥሎኝ ሄደ።ባለታሪክ ህይወት መልካሙ...ክፍል 3/የመጨረሻው ክፍል/
44:59
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
Family Love #funny #sigma
00:16
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
በእንቅልፍ ኪኒን አስተኝቶ ደፈረኝ።ስጮህ በትራሱ አፈነኝ ::ክፍል 1 ባለ ታሪክ ህይወት መልካሙ...
Рет қаралды 410,282
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 341 М.
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Күн бұрын
Пікірлер: 392
@artistgenetnigatu1371
11 ай бұрын
ህይወትን በስልክ ማናገር ከፈለጉ በ 0964435734 የስልክ መስመሯ ላይ ይደዉሉላት:: በገንዘብ ማገዝ የምትፈልጉ ከሆነ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000366601768 አቢሲኒያ ባንክ. 107394834 ህይወት መልካሙ ብለው ያስገቡላት።እናመሰግናለን። የሚያማምሩ የሽፎን ቀሚሶችን ማግኘትና መግዛት ከፈለጉ በ+251912910742 የስልክ መስመራቸው ደውለው ያግኟቸው።
@SofanitMohammed-u4v
11 ай бұрын
የእኔ ዉድ ሁሉም አንድ አይደሉም መልካሞችም አሉ
@omaralkathiri
11 ай бұрын
@@SofanitMohammed-u4v❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsheqatSelim
11 ай бұрын
@@SofanitMohammed-u4v ትክክል
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
11 ай бұрын
የሴትን ህይወት የምታበላሹ ወንዶች አላህ ያዋርዳችሁ ምን ይባላል የወንጀሉ ሁሉ ከአፀያፊ ሁሉ ፀያፍ ተግባር ሴትን አስገድዶ መድፈር ነው ኡፉ እኔስ ሰቀጠጠኝ ስሰማው ታሪኩን የኔ ሚስኪን አይዞሽ!
@sablearagaw9338
9 ай бұрын
Sex, eko yhultume dseta now selmen mablashte now ymetawrewe
@ህይወት-ህመም
9 ай бұрын
@@sablearagaw9338 አንተ መርገምት ውሻ አፈር ብላ ስለ ራሳችሁጂ ስለ ሌላ የማታስቡ እርኩሶች
@f8863-z7k
11 ай бұрын
አቤት የወድ ልጅ ግፍ😢😢😢😢😢አይዞሽ እህት እደዚህ ሴትን ልጅ የምታሰቃዩ ወዶች በህይወታችሁ ሁሉ ስታለቅሱ ኑሩ😢
@hayumamu1725
11 ай бұрын
ወላሂ ለሚያልፍ ስሜት የሰው ሂወት ማበላሸት
@stgjjhsdcbbnjjj
11 ай бұрын
አሚን 😢😢😢😢
@sasaa6587
11 ай бұрын
የኔ እናት ሳቆ ደስ ሲል አብሽሪ ወላሂ እዛ ለሀበሻ ሰራተኛ ከምሆን አረቦች ይግደሉኝ
@HermonMama-cp7qj
11 ай бұрын
ያዉ ነዉ ሀረብስ በቧሏ ከጠረጠረችሽ የፈላ ዘይት ነዉ ሚጠብቅሽ
@hekmahhekmah5823
11 ай бұрын
በጣም😢
@sasaa6587
11 ай бұрын
@@HermonMama-cp7qjክክክ ባባሌስ እኔም ቀልድ አላቅም
@ggffyff4753
11 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@weyni24
10 ай бұрын
@@HermonMama-cp7qjሲጀመር የአረብ ወንድ እንደ ኢትዮጵያ ሸርሙጣ አይደለም😊
@Abirak6
11 ай бұрын
ሀረብ ሀገርን የምናማርር ይህንን ታሪክ ልንማርበት ይገባል
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
11 ай бұрын
አው ልክ ነው
@MdAlauddin-yj8nz
11 ай бұрын
በጣምመዳሚይቅርበይኝ
@MeremEshetu
11 ай бұрын
12amete ehitoche ande bet kena blo yemiyayeg yelem erect Ethiopia hije ande.ken lift yeseteg lij Gen gud sertogal Ethiopia yalu wondoche betam new yemigermut erasachehun tebku adis ager bet yemtehedu ehitoche
@Hayatmohammed-v9k
11 ай бұрын
መዳምየይቅረበይኝ የኔላት ኢቶቢያሠራተኛከመሆን. መዳምየኑሪልኝ❤❤❤❤
@Birtukansiyumhunde
10 ай бұрын
😭😭🙏
@abslotige8107
11 ай бұрын
ገንዬ የኔ ሩህሩ የኔ አልቃሻ ከመጣው ጋር ማልቀስ የእናት ጥግ ብዬሻለው ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ❤❤❤
@selemawitluul6278
10 ай бұрын
❤
@ahlamhussain1864
6 ай бұрын
❤fetari.edemewani.yarezemewi.ywahi.nate.geneti
@Abbi-uh4xv
11 ай бұрын
እሰይ እኔን ከስንቱ አደጋ የታደገኝ የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል መልአክ እንኳን አዳኝ ላከልሽ እህቴ ከይዞሽ ዬኔ እናት ገንዬ ሰላም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@guyoobokuu1885
11 ай бұрын
የህግ አስፈፃሚ የሆኑ አካላት ሴትን ልጅ የሚደፍሩ ከሆነ ከሌላው ሰው ምን እጠበቅ ብቻ ግን ያሳዝናል😢😢 32:04
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
11 ай бұрын
😢😢😢 ለሰራተኛ እዝነት የለላቸው ሰወች ልብ ይስጣችሁ ወይይይ ጨካኞች ወንዶች በሴት ባትጨክኑ 😢😢😢😢
@zewditalemayehu8584
11 ай бұрын
እ/ር ይመስገን ገኒዬ የኔ ቆንጆ አንች እንደምናለሽ አይ የሴት ልጅ ስቃይ ፈጣሪ ለሴቶች ልጆች ሲል አድገው ለቁም ነገር ሳይደርሱ እናታቸውን በህይወት ያኑርላቸው
@selamawitjamieson9741
8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ፐሮግራም ነው እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ
@Sebli12
11 ай бұрын
ገኒዬ ዛሬ ደሞ እንዴት እንደምታምሪ የኔ ማር መልክና ፀባይ አሟልቶ የሰጠሽ
@AsheqatSelim
11 ай бұрын
ሴት ልጅ ከወንድ ብር ልትወስድ ትችላለች ወድ ልጅ ግን ሂወትዋን ነዉ ሚቀማት ኧሄን ስል ጡሩም እዳለ ሆንም
@khadijasharjah3146
9 ай бұрын
የወንዶች ግፍ አይወራ ሴትን ልጂ የሚፈልጉት ግንኙነት ብቻ ነው እኔ የገዛ ያገሬ ልጂ ውጭ አገር ልሔድ ምንም ሠው በማላቅበት ደላልነት እየሠራ ተቀብሎኝ ሣልፈልግ አብሮኝ አደረ ሠው አላውቅ ከተማውን አላውቅ ብቻ ደግሞ ደላላይቱ እዳታመጣት ብላኛለች ብሎ ጧት ሲያደርሠኝ አሁን ገና ገባች ብሎ ዋሻት እሺ ብላለማንም አልተናገርኩ ወደ አረብ አገር ከገባሁ ብኃላ ሥጨነቅ ሥጨነቅ አለማርገዜን ሣውቅ ደሥ አለኝ ታማኝነት የላቸውም
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
11 ай бұрын
ስለ ወንዶች እኮ ከተወራ ስአት አይበቃም ከሴት የተፈጠሩ አይመስሎም ሚስት እህት ያላቸው አይመስሎም ጭካንያቸው
@Menchgrotbatsub
11 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ ክፉ ወንዶች እግዚአብሔር በቁም ይፍረድባችሁ መቼም ፍርድ የለም 😢😢😢😢
@LubabaEshetu-d4v
11 ай бұрын
እናት የሌለው ልጂ😢 እናቴ እዲሜሽን አላህ ያርዝምልኝ
@narditube4378
11 ай бұрын
አራ ወንድሟ አውሬ ነውጂ ሁሉም ወንድም አይደለም የኔ ወንድም የሄድኩባት ሁሉ ወጭውን ያወጣ የመጣ ደንናቴን ያይ ነበር
@ሐይሚተስፈኛዋ
11 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፈተና 😢አቤት ወንዶች ከሴት የወጡ አይመሥላቸውም በሴት ሲጫወቱ እፉ እኔ ነፍሴ ጭንቅ አላት አንቺ ሥታወሪ ጌታ ሆይ ድረስ
@eyarslaewarkneh4548
11 ай бұрын
አቤት በየቤቱ ያለ ታሪክ መቸም ፈጣሪ የምንችለውን ነው የሚስጠን ይባላል
@መካቲዩብ
11 ай бұрын
የአላህህህህህህህህ ወይ ወንዶች እንደው በሴት ተፈጥራችሁ ጭካኔአችሁ ግን ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሽሽሽሽ ክፍል ሁለት ልቀቂልን ገንዬ ገኒ ትለያለሽ በርቺ ❤
@MamarZenebe
4 ай бұрын
ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ የህይወት ታሪክ ልብ ኑሮት የሚማር ሴት ካለ ከበቂ በላይ ነው። በርቺልኝ እህቴዋ። እግዚአብሔር ከጎንሽ ሁኖ ያበርታሸ።
@BashirAhmed122-k5i
10 ай бұрын
አቤት አንድ አንድ ሰዉ ህይዉት ተስዝነላች ግን አሂን ምን እንዴሆኑች አሊተነጋረችም እኮ❤❤❤❤
@UmFarahRukaei
11 ай бұрын
🌸የምትወዱት የምትናፍቁት ሠው ጋር ውብ የሆኑ ግዜያቶችን ለማሣለፍ ትዕግሥት ያሥፈልጋል። አንዳንደ በናፍቆት በሠው ሀገር እንግልት ውሥጣችን ሊጎዳ ይችላል። ነገር ግን ከሦበርን አሏህ ላይ ጡሩ ተሥፉ ካደረግን እነዚህ እንግልቶች ያልፉሉ የደሥታ ግዜያቶች ይመጣሉ ። አብሽሩ የስደት እህቶቼ፣ የመዳም ቅመሞች ከመጥፎ ወንድ ይጠብቃችሁ😢 ገኒ ጠንካራ ጀግና እናት❤❤❤
@ይህቀንያልፍይሆን-ቨ3ጨ
10 ай бұрын
ገኒ ፈጣሪ ሰላሙን ሁሉ ያድልሽ ከነቤተሰብሽ
@ginbeworkmeseret-jg8cj
10 ай бұрын
ገነትየ በመጀመርያ የሰው ቀና ነሽ እንኳንደስ አለንበመታረቃቹህ እግዚአብሔር ይመስገን አንድነገር በእግዚአብሔር ዘንዳ ልለምነሽ ነው እነኝህ ሁለት ሴት ልጆች አክስት ተበየ ከገጠር አምጥታ አሻሻጭ ያደረገቻቸው ሴት እባክሽን ተደግያቸው ሴትየዋ የራስዋወንጀልለመሸፈንስትል ልጆቹን ተበሳጭተውወንጀል ልታሰራቸው ስለምትፈልግ በእግዚአብሔርዘንዳ ትከብሪበታለሽ አደራ
@mohammedAli-xv3vj
10 ай бұрын
በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነዉ የኛ የሤቶች ሥቃይ መብዛቱ የኔ ማር
@እውነትበጊዜዋውብናት
11 ай бұрын
አንድ ሰውዬ በጣም ስነምግባር ያላቸው የሚመስሉ ህጻናትን ሲደፍሩ የንረ ነው ናቸው በወጣት እድሜያቸው እንደ ሰው ትዳር ይዘው ወልደው ልጃቸውን የመጀመሪያዋን ቆንጆ የምታምር ሰው አይን የምትገባ ለአይናቸው የሚሳሱላት ከጊቢዋ ድመት ወጣች ብላ ተከትላ ወጤጥታ የሰፈር ወንዝ እንደድመቷ እዘላለሁ ብላ ወንዙ ይዞት ሄዳል ለጊዜው ከርቀት ያዩአት ሊያድኗት ተሯሯጡ ወንዙ ከትልቅ ወንዝ ጋር ሰለሚገናኘ ልጅቷ የማግኘት እድል አልገጠማቸ የሰውን ልጅ ሲያሰለቅሱ የኖሩ ሰውዬ በልጃቸው ሐዘን አንድ አይናቸው ተጋርዶ ወንዝ ባዬ ቁጥር ልጄ እያሉ ለሰንት አመት በህይወታቸው የመከራ አይነት እየተፈራረቀ ህይወታቸው አለፈ የሰው እንባ ተጠራቅሞ ይከፍላል
@rahelfeleke6069
11 ай бұрын
በጣም ትክክል
@meseretgashaye7657
11 ай бұрын
አቤት የት ልጅ ፈተና አይዞሽ የኔ እናት 😢😢😢😢😢 ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለን
@ksaksa423
11 ай бұрын
የኔ እናቴ አቤት የሴት ልጂ. መከራ💔💔😭😭😭😭
@GezuWeldeegzi
11 ай бұрын
እባካችሁ ወንድ ልጅ ያላችሁ እናቶች ስታሳድጉ አቅርባቸው ምከራቸው ሰለቸን የመደፈር ወሬ ሴትን የማሳነስ ነገር ነው
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
11 ай бұрын
😢😢😢የእኛአገርአስሪዎች አብዘሀኛዎቹ ለምንእደሚጩክኑይገርመኛል እረ አረቦችእኮ እናትናቸው ሁሉንነገር አስተምረው ሁሉን ችለው ውይይይአረቦች አላህጀዛችሁን ይክፈላችሁ😢😢😢 የእኛዎቹ ልብ ግዙ
@MSKEREMZMEDKUN
11 ай бұрын
ኢትዮ ውስጥ ሴት መሆን መከራ ስቃይ ነው😢😢😢😢
@ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
11 ай бұрын
ፈጣሪ እኮ የሰውን ልጅ መቼም አይተውም መላእክቱን እንዲጠብቁን ይልክልናል
@comcell3831
11 ай бұрын
ከሴት ተፈጥረው በሴት የሚጨክኑ አውሬዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😢😢
@hamahyy7178
11 ай бұрын
ወንድና አህያ አንድ ናቸው
@mahilet1817
10 ай бұрын
Ere aheyako terue agelegay new aheya Bale benorema mane edega
@OsmanOmar-p4f
9 ай бұрын
አህያ ነሺ እራስሽ እንኩዋን ለረከስ እምስ ስንት አሳብ አለብን
@DasalangTamire
5 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk gifang😅😅😅😅😅
@Halaahmad-m7o
11 ай бұрын
በህዩዉቴ እንደዛረ ወንድ ልጁ ጠልቸ አላቅም pilss part 2
@habtomgebre1523
11 ай бұрын
tanks genet for voice to voiceless 0ll peoples
@enatyekonhye894
10 ай бұрын
አቤት መከራችን ይሄን ክፉ ግዜ አሳልፍልን አሜን 😭😭😭
@muluwownicemulu5762
11 ай бұрын
አቤት የሴት ልጂ መከራ😢😢😢
@EteneshEtenu-e9s
10 ай бұрын
አይዞሽ ህይወትየ ለበጎነው ብለሽ ፈተናሽ እለፊው እማያልፍ ነገር የለም እሺ
@MohmedAli-gd6yv
11 ай бұрын
የኔ ውድ እደው መች ነው የሴት ልጅ ስቃይ በኢትዪ ምድር የሚቆመው😢
@narditube4378
11 ай бұрын
አራ ምሳማው ሁሉ ለጆሮ ይካብደል ወንድም በገዛ እህቱ እንድህ ከጨከና ሌላው ወንድ ለይ ምን እንፈርደለን ❓❓😫😫😫 ወንድሜ የናቴ ያበቴ ልጆች እድሜና ጤና ተመኛውለችሁ ለኔ ወስ ጠበቀ የነበራችሁ ❤❤❤❤
@hanahana1960
11 ай бұрын
አይ ወንዶች አፈር ያስባላችሁ የሴትን ህዎይት የምተባለሹት 😥😥😥😥ወላጅ እናትሽ ብትኖር ኑሮ እሄ ሁሉ በደልና ግፍ አይደርስብሽም ነበር 😥😥
@ZeynebaSeid-on7wc
11 ай бұрын
አቤት የወንድ ልጅ ግፍ መቼም ቢሆን ወንድ አላምንም😢
@sofiyasuleyman2644
11 ай бұрын
Ewente new ayy sat mehun 😥😥😥😥
@HuluagershTeshale-hb6gc
11 ай бұрын
😭😭😭😭
@MeriBasha
11 ай бұрын
ነጭ ብቻ ለኛ ጥሩ ናቸው የተመሰሩ። ከሆኑ . ግን ሚጪስና ሚጠ ጣ እዳትቀርቡ እንደገና ቁማር . እነዚሀ በቁም ይጨርሳቸዋል
@mississippiwenz8388
11 ай бұрын
የሀበሻ ፡ ወንድ ፡ ዉሻ ፡ ማለት ፡ ነዉ
@shemeleskebede5028
11 ай бұрын
አለማመን ትቺአለሽ ግን ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም እሺ እህቴ
@AhmedAhmed-uf6vn
5 ай бұрын
በጣም አገራችንም ተበላሸቶል አላህ ከከይረኛው ጋር ያውለንንን እንጀ
@SaraKidish
11 ай бұрын
አይዛሽ እህቴ እኔም 11 አመቴ ነው የተደፍራኩ ይከብድል አሁን እኔ 26 አመቴ ነው ግን ህሞሞን አርስም ብቻ ተመስገን አሁን ሁሉም ተቀየር የአንድ ልጅ እናት ነኝ ተመስገን ግን መደፍር ይከብዳል አርሴማን 😢
@sishaia6875
11 ай бұрын
ወይኔ በህፃንናትሽ አፈር ያብላኝ እዴት ቻልሺው ከቶ በተሰብ የምነበር11 አመትእኮ ገናህፃን ነሽ😢😢😢አይዞሽ
@BitaBita-d9g
11 ай бұрын
አቤት የሴት,ልጅ ፈተና😢
@MerryMulugta-ui3sc
11 ай бұрын
እኔማ ወንድ ጠላሁ አይዞሽ የኔ እህት
@kaayyoogoota4230
10 ай бұрын
የኢትዮጵያ አሰሪዎች በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ
@ኢትዮጵያ-ዀ1የ
11 ай бұрын
ገኒ ዛሬ ገና ስህተት ሰራሽ የልጅታ ታሪክ ቢያሳዝንም ቢያንስ ፊታን ብትሸፍኝው ምን አለ ወደፊት ነፃነት አይኖራትም በዚህ ቪዲዮ ምክንያትነገር መጦቋቆሚያ አታድርጊያት የሚዲያ መሀት በበዛበት ዘመን
@Belaykebrt-m1y
4 ай бұрын
Mnem chigre yelwm
@AdineDani-vn4me
11 ай бұрын
አይ የሰው ግፍ 😢😢😢እዲህ አይነት ግፍ ሺ አመት አይኖሮ ለዚች አጭር ግዜ😢😢😢😢😢😢
@mesert-zb6kj
11 ай бұрын
የኔ እህት ለበጎ ነው አይዞሽ😢
@rabii38
2 ай бұрын
እህህ ያአድስ አበባ ሰወች ብዙወቹ አውሬወች ናቸው 😢😢
@አወል-ኀ8ጸ
11 ай бұрын
የኔ እናት የኔከርታታ😢😢😢
@birkegulu1179
11 ай бұрын
አቤት ወዶች ግን እዴት ነው እደው ፈጣሪን አይፈሩም
@kadimaku4362
11 ай бұрын
Geniye zare alebabesesh betammm yamral❤❤❤
@hekmahhekmah5823
11 ай бұрын
ሱባህን አላህ 😢😢😢 ሴት ልጀ መጫወቻ ህገየለለበት ሀግር
@MeriBasha
11 ай бұрын
እስከመቼነው የሴቶች ጥቃት ሚያቆመው . It's one stap that we talking about ...and thanks your video ,,, love your program s ❤ ❤
@ssaa-ec3un
11 ай бұрын
የሰው ልጂ ፍተና
@hehamanot
10 ай бұрын
አቤት የኛ ወንዶች ግፍ😢😢😢
@Rahmat-xd8xc
11 ай бұрын
በትክክል እድሜዋን የትናገርች ቆንጆ
@Anumma572
10 ай бұрын
Chru Egziabeher Tarkeshen Ykyrw wub Adrgo
@ሳገኝእንገናኝ-ዐ3ሠ
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ታሪክ ተፅፎ አያልቅም አሁን ስደት ነው ያለሁት ስመጣ አችጋር ቀርቤ መናገር እፈልጋለሁ አደራ
@fujfu4032
11 ай бұрын
ወንዶች ሁሉ የተረገማቹ 😢😢ይድፋቹ
@sablearagaw9338
9 ай бұрын
Enatu lenegreshe hulum wondoche ande ayedlume, ene lmesaly kalfqrekuwate set gare sex aladregem, setuwa betasechgergne enkwan
@seidMohammed-g7b
3 ай бұрын
ማለት
@ahmedtueb1697
3 ай бұрын
አይባልም
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
11 ай бұрын
የጭንቁስል ታሪክ ያነበብኩት ታሪክ መሰኝ ባለታሪኳም ሰናይት በወታደር ተደፍራ ነው ያን ሁሉ ስቃይ ያሳለፈችው መጨረሻም በበሽታ ተሰቃይታ ሞተች
@dubaidubai1718
11 ай бұрын
😢ለዝህ እኮ ነዉ ወላሂ አረቦች ይግደሉኚ እምለዉ እቃ እንካን ሰብሬ ስገላመጥ ምንም አይሉ 😢😢❤
@f8863-z7k
11 ай бұрын
😢😢😢😢በጣም
@sabrinayrus3441
11 ай бұрын
እሀረቦች ብዙእቃ ቢሠበር ምንም አይሉ ጦስሽን ይላሉ። እም ሢሠበር ነጻነትመሠለኝ እሥቃለሁ ሢሠበር። ግን አሉ። ግን አሥትአዲ። የሆነቤት ሥገባ። ልክእደገባሁ። አሥጠነቀቀችኝ እቃ እዳሠብሪ ግን ይብስብኛል እደዚህ ካሉኝ ቢሆንም። ሀረቦችይሻላሉ። ከበሻ። ሀበሻ እኮ። የስኮር እቃ ውስጥ ዝብ ከቶ እሚሄዱ ናቸው። ዝቦ ከወጣች። ስኮሩ ተነክቶል ማለትነው😢😢😢😢😢
@sishaia6875
11 ай бұрын
አረ ማርያምን ትክክል😢
@romangina5121
11 ай бұрын
ገኔዬ አሪፍ ፓሮግራምነው በርቼቼቼቼ❤❤❤
@eteneshberbersa1812
11 ай бұрын
ምነው ሰው ሁሉ እንደዚህ ከፋ ግን 😭😭😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል !
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
11 ай бұрын
አቤቱ ማረን የኢትዮጵያ ወንዶች ምነው እህት የላችሁም ከሴት አልተወለዳችሁም እግዚአብሔር መልስ ይስጥ የግፍ ጥግ😢
@Badru-w5l
8 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም በጣም ምስኪን ነሽ ወንዶች ግን እዘኑ በቃ
@እውነትበጊዜዋውብናት
11 ай бұрын
ግፍ የሚሰሩ ሰዎች ግን ነጋቸው አምሮ አያውቅም በሚወዷቸው ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው የሰሩት ግፍ እየጠበቃቸው የደም እንባ ሲያለቅሱ እያየን ነው ሴቶችን ያለፍላጎት የምትደፉሩ ዎንዶች ሐዘናችሁ የከፋ ያአልጋ ቁራኛ እንደምትሆኑ አትጠራጠሩ ጊዜ ይርዘም እንጂ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዴል
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
11 ай бұрын
ያማል፣እኔም፣እንዷ፣ሰራተኛነኝ፣በሰውቤት፣ስከራተት፣13አመት፣ሞላኝ፣ደሀን፣የምበድሉ፣ልብ፣ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fariehaferiha
10 ай бұрын
አየ ሃበሻ ሰራተኛ የምትቀጥሩ እግዚአብሔር ይፈርዲል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
2 ай бұрын
ይገርማል በጣም
@FasikaBekele-in3wi
10 ай бұрын
ገኒየ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ እኔንም አቅርቢኝ
@TsgstFzgs
11 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ሰላም መጣ ሺ ዋይ በጣም ያሳዝናል በጣም ይዘገንናል
@tinapapa9155
11 ай бұрын
Tekestye endzi hunesh bemayete betam aznalew dubai 1bet 2 wer seretenal karesashew egzabhar benegroch hulu melkam new esu yerdash
@Shamsiyehali-ff4gz
4 ай бұрын
አይዞሸ ዬኔ ውድ ❤❤❤❤
@NeimaMamo-q8p
11 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው አብሽሪ
@abyssinian5406
11 ай бұрын
ህይወት ጥንካሬ ቃሉ አንቺ ነሽ በቃ አይዞሽ
@Amen-pf
11 ай бұрын
እፉፉፉፉ የሴት ልጅ ፈተና😢😢😢
@ethiojago7171
11 ай бұрын
አይ ገኒ ሊከፋፈሏችሁ ነው አላለችም 😂እያአቀስኩ አሳቀችኝ
@wayzendro7065
11 ай бұрын
የኔ ጀግና ገንዬ በጣምነው እምወድሽ
@LubabaEshetu-d4v
11 ай бұрын
እኔምለው ወንዶች ግን እሳት ይብላችሁ ያረብ
@halimbintawel7269
4 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራ😢
@melestesfay5687
11 ай бұрын
ውይ ኢትዮጵያ እንዲህ የአውሬዎች አገር ሆኗ አረፈች ቱ የሴት ልጅ መከራ
@mhaymanot1290
10 ай бұрын
Wey gud, ayzosh ehtye. You are very smart, your memory is amazing, with all the issues you had, still managed to laugh 💕
@weyni24
10 ай бұрын
ገንዬ እናቴ ነሽ በባለፍቱ ተቀይሜሻለው ያንን ባለጌ ሱፌ የተሰራው ከደሀ ቆዳ በጣም ያበሳጫል ደሀ በሞላበት ሀገር እንዲ መቅለል በጣም ያሳዝናል
@Badru-w5l
8 ай бұрын
ያአላህ ወንድ ልጆቼን ለሴት ከለላ አርግልኝ
@Megertuleman
10 ай бұрын
ገኒ በመጀመሪያ እወድሻለሁ እኔም በጣም ችግር ላይ ነኝ
@RashedQudah-f4b
7 ай бұрын
Fetari ketatun yistew
@GirmaHabte-b1w
11 ай бұрын
ከአንድ ማህፀን መወለድ ብቻ አጋንንት የሰረረውን ውርጋጥ ወንድም ያስብላል።
@ZewdneshTadesse-jj1gn
6 ай бұрын
የሀገሬ ወንዶች ምን ነካቸው በፈጣሪ?እናት፣እህት፣ሚስት ከነዚህ አንድ አካል ይኖራቸዋል ነግ በእኔ የለም በህይወቴ የምፈራው ሆር ነበር አሁን ግን ወንድ ፈራሁ እንስሳ
@kidistfentaw2824
11 ай бұрын
እኔ መቸም ወዲ እዳላምን ሁኝ ቀረሁ ቁሞቀር እያሉኝ ነው ቤተሰቦቸ😂😂😂
@TebkewAmare-u4z
3 ай бұрын
ጉድ እኮ ነው ታሪኩ በሙሉ
@saqitewatube
4 ай бұрын
አቤት ጥንካሬሽ የናቴ ልጅ😢😢😢😢😢
@امالبه
10 ай бұрын
አረብ አረብ ትላላችሁ በገዛ ህዝባችሁ ብዙ ጉድ እያያቾሁ ነው አረቦች ጥሩ ናቸው ማለት ይቻላል
@ሰሎሜ-ኀ4ቐ
11 ай бұрын
ሁላችንም ከላይ ብንሰቅ በውሰጣችን ግን የተደበቀ ድፍን ሰቃይና መከራ አለን😢😢😢😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይመሠገንነው
@Mihiret855
11 ай бұрын
የኔ እናት ምስኪን😊😊
@GenFir
11 ай бұрын
ገንዬ የኔ ጎበዝ
31:52
ባሌና ውሽማው ከጎኔ ሲማግጡብኝ አደሩ።እንባዬ ያለ ማቋረጥ ይፈስ ነበር።ባለ ታሪክ ህይወት ሀብታሙ...ክፍል 2
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 226 М.
44:59
የሁለት አመት ልጄ ከሞት አዳነኝ።ምጥ ይዞኝ ሆስፒታል ስገባ ባሌ ጥሎኝ ሄደ።ባለታሪክ ህይወት መልካሙ...ክፍል 3/የመጨረሻው ክፍል/
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 240 М.
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 18 МЛН
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 36 МЛН
00:16
Family Love #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
01:54
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 925 М.
34:56
ማን እንደ ደፈረኝ አላውቅም።ከኋላ አፍነው ጉድ ሰሩኝ። ባለ ታሪክ ሀያት ፈቃዱ.....ክፍል 1
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 165 М.
1:39:42
የአንድ ቀን ክስተት ልጅነቴን ነጠቀኝ ፣ ተኩሼ ባለበስኩት ሱፍ ሌላ አገባበት #story #life #lifestyle @Ismail_Tekle
Meskot Tube
Рет қаралды 154 М.
22:42
እናቴ እራሷን አጠፋች።
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 538 М.
47:54
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 288 М.
1:06:52
ቆንጆ ቆንጆ ሰልባጅ ይገዛልኝ ነበር!!! #life #lifestyle #father #dream #2024
Donkey Tube
Рет қаралды 325 М.
40:34
እናቴን የበርሜል ውሀ ውስጥ ከተታት::#የልቤ እውነት ባለ ታሪክ ሶስና ተስፋዬ ... ክፍል 1
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 141 М.
1:24:38
ዲያስፖራው ፍቅረኛዋ እዮሃ ሚዲያ ተገኘ! የሷን ጉድ ልንገርህና በይፋ እንመርመር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 447 М.
30:59
መልኬን በገንዘቡ የለወጠው ባለሃብት፡፡ባለ ታሪክ ኢንጂነር ኤደን ሙሉ...
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 178 М.
31:44
ከእህቷ ተማክራ ጉድ ሰራችኝ።አሰሪዬ አግቢዉና ሲሞት ንብረቱን ትወርሻለሽ አለቺኝ::በዚህ ላይ አሰሪዬ ልትሸጠኝ ነበር::ባለ ታሪክ ሰዲያ አሊ።ክፍል 1...
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 75 М.
1:29:01
የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ቃለመጠይቅ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.68
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 59 М.
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 18 МЛН