KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወይ አባት ሁን ወይንም እራቅ::ሀይማኖቴን ልቀይር ነበር::ባለ ታሪክ ህይወት መልካሙ...
43:47
በእንቅልፍ ኪኒን አስተኝቶ ደፈረኝ።ስጮህ በትራሱ አፈነኝ ::ክፍል 1 ባለ ታሪክ ህይወት መልካሙ...
36:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Family Love #funny #sigma
00:16
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
የሁለት አመት ልጄ ከሞት አዳነኝ።ምጥ ይዞኝ ሆስፒታል ስገባ ባሌ ጥሎኝ ሄደ።ባለታሪክ ህይወት መልካሙ...ክፍል 3/የመጨረሻው ክፍል/
Рет қаралды 240,146
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 341 М.
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@artistgenetnigatu1371
11 ай бұрын
ህይወትን በስልክ ማናገር ከፈለጉ በ 0964435734 የስልክ መስመሯ ላይ ይደዉሉላት:: በገንዘብ ማገዝ የምትፈልጉ ከሆነ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000366601768 አቢሲኒያ ባንክ. 107394834 ህይወት መልካሙ ብለው ያስገቡላት።እናመሰግናለን። የሚያማምሩ የሽፎን ቀሚሶችን ማግኘትና መግዛት ከፈለጉ በ+251912910742 የስልክ መስመራቸው ደውለው ያግኟቸው።
@amalnohaleb1405
11 ай бұрын
ገኒዬ.ቅዱሴ.መክሊት.ደህናናቸው ሰላም.በይልኝ.እንዳትረሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@laylalayla9893
11 ай бұрын
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nuhamintesfa2996
11 ай бұрын
አካውንቷ እኮ iinactive ነው
@ekrammohammed3009
11 ай бұрын
እርግጠኛነኝ የገኒ ቤተሰቦች ያግዙሻል ግን የሀገራችን ወንዶች ግፍ
@HamdiyaMudesir-u5t
11 ай бұрын
ገኒዬ አካውንቷ አክቲቭ አይደለም ብታስተካክለው
@user-ft4qv3wi8n26
11 ай бұрын
😢😢😢 በጉጉት ስጠብቅ ነበር አቤት ሲቃይ ግን ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው እግዚአብሔር መልካም ነው የተሻለ ነገር ያደርግልሻል አንች ጠንካራ የሁሉም ትምሳሌት ነሽ ።❤❤❤❤ እስኪ ለዚች ጀግና ላይክ?
@etenatalemay4948
11 ай бұрын
እኔም ፣በጉጉት ስጠብቅ ፣ነበር ፣ሁሉም ያልፋል ፣አይዞሽ ፣እህቴ፣😢😢ይህዉ፣እኔ30አመት፣በላይ ፣ሁነኛ ሳላገባ፣የኔን ህይወት ፣ሳልቀይር፣ልጅ ፣ወልጄ ማሰቃይት፣ስለማልፈልግ 🤔🙄😥
@monaalmona1194
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@زهراءالحربي-ط1د
11 ай бұрын
እኔ እራሱ በጉጉት እየጠበኩ ነበር 😢😢😢😢 የእውነት ጠንካራ ናት ፈጣሪ የሚፈትነው የሚወደውን ነው አይዞሽ እህቴ ግን እንደዚህ ሴቶችን የምታስለቅሱ አንዳንድ ወንዶች የአሏህ ቁጣ ይውረድባችሁ ሌላ ምንም አልልም 😢😢😢😢
@assefumekonnen4049
11 ай бұрын
usususussuSUusuŝ
@genetbogale2544
11 ай бұрын
ፈጣሪ የሚጠላው ሰው የለም የሚወደውን ነው የሚፈትነው ማለት ልክ ያልሆነ አባባል ነው
@Enat363
11 ай бұрын
አቤት ጥንካሬ አቤት አቅም አቤት መቻልሽ አቤት ትእግስትኝ ምንአይነት ጀግና ወጣት ብትሆኜ ነው በማርያም❤❤❤ ቀሪ ዘመንሽን ቅዱስ ሚካኤል ያሳምርልሽ❤❤❤
@Jesusmylord-e8u
11 ай бұрын
እቺን ልጅ እንርዳ እህቶቼ የግል ስራ ምትሠራበትን መንገድ እንወያይ ኑ
@selamselam9188
11 ай бұрын
ያለፈ ታሪክ ነውኮ ምታወራው ሆ ለራሳችን ምን ኑረን እንርዳ ተበዘበዝንኮ ጎበዝ😒😭😭 ኑሮክ ስትረዳጂ ሳይኖርክ ከባድ ሁኖብናል በተለይ የመዳም ቀመም ስራ አታምኮ ተበድራ እየረዳች ቴንኪው ሚላት የለ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠንጂ😢
@Jesusmylord-e8u
11 ай бұрын
@@selamselam9188 አሁንም ችግር ላይ ነች ጨርሠሽ አዳምጪው እህት 10 ሆነን አንድ አንድ ሺ ብር ብንረዳ ለኛ ምንም ነው ...
@selamselam9188
11 ай бұрын
@@Jesusmylord-e8u እንደው አደበቷ ንግግሯ እርጋቷዋ መስጦኝ እያለቀስኩ ደጋግሜ አድምጨዋለሁ ግን አቅም አጣው የራሴና እኔን መሳዮች ችግር ነው ያወራሁት ማማየ
@Jesusmylord-e8u
11 ай бұрын
@@selamselam9188 ልክ ነሽ እህቴ ገብቶኛል ፈጣሪ በጎደለሽ ነገር ላይ ሁሉ ይሙላልሽ
@bireti7553
11 ай бұрын
@@selamselam9188maderege bacheye enekan zeme baye sente degage Ethiopian alu
@ሩሐማየአርሴማልጅ
11 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የኢትዮጵያ ህዝብ አይተውሽም ደግሞ ፈተና ለበጎ ነው ነገ በልጆችሽ ታርፊያለሽ❤❤
@shemimamusa6709
11 ай бұрын
are hiwetye wste tensefesefelsh
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
11 ай бұрын
ልቤን የነካው ታሪክ ነው ታዳ ወንዶቹ አውሬ ሁነው ባናገባ ምን ይደንቃል ጎበዝ! በዚህ ታሪክ የሀገራችን አሰሪወችን ክፍት የወንዶችን ጭካኔ አየሁ የኔ ሚስኪን አብሽሪ አንች ጠንካራ ነሽ! ክብር ለአረብ ሀገር መዳሞች ረጂም እድሜና ክብር ይስጥልን የመዳም ቅመሞች አላህ ከዚህ አይነት አውሬ ወንዶች ይጠብቃችሁ አሚን!
@anisahmosama9954
11 ай бұрын
ሶስት እኩል ነው መራገው ወላሂ ላልታዋው
@ግእዝቲዮብ
11 ай бұрын
ለዚያዉም በወንድም መደል እሱ እኮ ነዉ እንዲህ እንድትሆን የፈረደባት ከዚያዉ ከጎንደር ከአክስቷ ጋር ትኖር ነበር
@ChezNettoyage
11 ай бұрын
Ere yehabesha wendoch ema set maslekes jegninet ymesl beka titk yzowal
@RahelAklilu-be7ub
11 ай бұрын
እባካችሁ የዱባይ እህቶቼ እንርዳት ልለምናችሁ በእመብረሐን ስም ሙስሊም እህቶቼ በአላህ እንተባበር
@SaedaMohammed-cu3fw
10 ай бұрын
ዉዶቸእኔም አያሰብኩነዉ ገና አየሁት በምባታጥቤ ጨርስኩት ወልጀባላቅም ግን እደትእደተሰማኝ ፈጣሪነዉየሚቀዉ ወላሂ በጣምጠከራእናትናት ስለዚህ አመት ነጻ ርዳትበአላህ ዱባዪች የትናችሁ ሙስሊምክርሲታኑ ይችንሚሲኪን እንድረስላት ልጆቿአድነገር ሳይሆኑባት እሶ በምት ወጣሰአትስራብላ ልጆቿንዳታጣቸዉ በአደጋ ፈራሁ የሰማሁትታሪክስላለኝ እደዚህ አጋጠማቸው ሚ በፈጠራችሁይችንእህታችንን ዝምአንበላት 🙏🙏
@RahelAklilu-be7ub
10 ай бұрын
@@SaedaMohammed-cu3fw ውዴ አዎ ያሳዝናል በጣም እንርዳት የእውነት
@kidistyitayew2721
10 ай бұрын
ውይ ምንም የሚታመን አይደለም በዛ ላይ በአንድ ልጅ ተፈትነሽ ለዛም ከዛ ካሰቃየሽ ሰው ሁለተኛ ልጅ?!!!
@RahelAklilu-be7ub
10 ай бұрын
@@kidistyitayew2721 አይ ውዴ አንድ አንድ ግዜ ህይውት እንዲዚህ ነች
@ZeyidaJuhar
10 ай бұрын
እኔ ለገኒ ጠይቄ አገኘተለዉ ኢንሸአለህ
@KebekzadZad
11 ай бұрын
ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን ❤❤❤ፈጣሪ ልጆቸሺን ከመልእክቱ ጋር ሁኖ የጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@anthanemeles7146
11 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ድንግል ማርያም ከጭንቅ ታውጣሽ
@legessetesfaye9447
11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ቸር ነህ እና እጅህን ዘርጋላት ሰው ለሰው መድሃኒት ነው እና የአቅማችን እናግዛት ።ገኒንም እቺ ልጅ አግኝተሽ ሚድያ ላይ ማውጣትሽ ፈጣሪ ይስጥሽ።
@የማይፋቅስህተት
11 ай бұрын
ሴት መሆን እራሱ ፈተናነው ወንዶች አላህ ልባቹሁን ያግራው በስ
@ነጃትጀማልበሺር
9 ай бұрын
የእውነት እባዬን ማስቆም አልቻልኩም በጣም ከባድ ነው በሴት ልጅ የምትጫወቱ ወንዶች አላህ የስራቹን ይስጣቹ ከሴት እንዳልተወለዳቹ ሆናቹ የሰው ስቃይ የሚያስደስታቹ የሰይትጣን ተላላኪ ሁላ
@Amarech-o1p
11 ай бұрын
እፉፉፉፉፉ አረ እኔስ አልቅሼ ሞትኩ በእውነት አንቺ በጣም የታደልሽ ነሽ እንዲህ አይነት ታሪክ አለ? የጌቶች ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳሽ ይጠብቅሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤
@rahimahussen192
11 ай бұрын
የኔእህት እህህህ እኔ ያንች ታሪክ ስሰማ አይኔ ሊፈርጥ ነው አንች ይህን ጊዜ አልፈሽ እዚህ ደርሳል የዋህነትሽ ጥንካሬሽ ከምንም በላይ ጀግና ነሽ ለልጆችሽ ሺ አመት ኑሪላቸው
@RehatLove
11 ай бұрын
የምር ጀግና ሴት ነሽ ከአሁን በሗላ አታለቅሽም የአቅማችንን አዋጥተን የራስሽን ስራ እናስጀምርሻለን አብሽሪ አይዞሽ ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤ በርቺ የኔ ቆንጆ አብሽሪ ማልቀስ በቃ ከአሁን በሗላ የደስታ ኑሮ ትኖሪያለሽ ኢንሻ አላህ አብሽሪ ነገ የተሻለ ቀን ነዉ አይዞን
@ሰላም-ቸ1ጠ
10 ай бұрын
ተባረኪ የኔ እናት ንግግርሽ እራሱ ተስፋ ነው ❤
@ዕርግቧ
11 ай бұрын
ይችን ጀግና ሴት በምን ቃል ልግለፃት ጎበዝ ብርቱ ሴት ነሽ እረ ተው አንዳድ ወንዶች እደዚህ ጨካኝ አትሁኑ እናት እህት የላችሁም ? እረ ተው በሴት ላይ ግፍ አትስሩ አቤት ጭካኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@dubaidubai2048
11 ай бұрын
ሂዉትሽ ተቀይሮ ድጋሜ እደምትቀርቢ ተስፍ አለኝ የኔ ቆንጆ አይዞኝ😢😢
@itsmydam5912
11 ай бұрын
ለምንድነው የኢትዮጵያ ሴቶች መከራችን በወደድነው ሁሉ ነገራችን አሳልፈን በምንሰጣቸው ወንዶቻችን ህይወት የሚያጨልሙት መራራ ታሪክ ጠባሳ ልባችን ላይ የሚፅፋብን😭💔ለምን ለምን
@tiglove6861
11 ай бұрын
በዚህ እድሜሽ ሁሉንም አልፈሻል እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እርጋትሽ ለራሱ ከዚህ እድሜ የሚጠበቅ አይደለም ገንየ ከምታቀርቢያቸ ከእያንዳንዱ ሰዎች የምናየው ፈተና የነሱን ብርታትና የእግዚአብሔር ሀያልነት ያስተምራል ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@Abirak6
11 ай бұрын
አይዞሽ ሒወት ለልጆችሽ መኖር አለብሽ ልብሽን ማጠንከር አለብሽ ለልጆችሽ ከፈጣሪ በታች ያለሻቸው አንቺ ነሽ ከምንም በላይ ጤንነትሽን ጠብቂ ከወደቅሽ መነሻው ከባድ ነው ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የልጅ ነገር የእግር እሳት ነው ያንገበግባል እንኳን ወለድሽ ሳትወልጂ ከምትጸጸቺ ወልደሽ አብረሻቸው ተቸገሪ ቀን ያልፋል
@sagh6319
11 ай бұрын
ገንየ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ የብዙ እህቶቼን ስቃይና ስቆቃ እያዳምጥሽ ሀሳባቼው ችግራቼውን እደራድሽ ችግር አርገሽ እየተርዳሽ ከብዙ ፈተና እያወጣሻቼው እየርዳሻቼው ነውና እግዛብሄር ውለታሽን ከልጆችሽ ታገኝዋለሽ እግዛብሄር ዘመንሽን ይባርከው ❤❤❤ሂወትየ የኔ ውድ የኔ ውብ እህት አድ ነገር ልገርሽ እግዛብሄር የሚወደውን ይፈትናል ሴትነት በራሱ ፈተናነው በጣም ጠካራ ወጣት ነሽ ሁሉም ያልፋል በርች ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤❤
@bezagm2254
11 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራ! 😭😭😭 በሰው ህይወት የምትጫወቱ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@TigstTarikin
11 ай бұрын
ወይ ፈተና :ትግስት ዋጋ አለው እግዚአብሔር አምላክ ትግስት ስጠኛ 😭🙏
@MadanMadan-ew8pc
10 ай бұрын
ubffdsa,cdss
@selamburuk
11 ай бұрын
ኣይዞሽ ያልፋል ወዷ እህቴ እግዚአብሔር ያለ ምክንያት አልፈጠረሽም ና ተስፋ ኣትቁረጢ በእዉነት ኣንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ማርያምን በአለም ዉስጥ እንደ እናት ቻይ ማንም ሰዉ የለም ለልጆቼ ስትል እናቴ ኣስታወስኩት ና በጣም ተሰማኝ እድመ ና ጤና ይስጥልን ለሁሉም እናቶችን😢🙏
@birkewube
11 ай бұрын
በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ወንዶች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
@Abirak6
11 ай бұрын
ልባቸውን ያፍርሰው እንጂ ምን ልብ ይስጣቸው አረመኔወች
@KassahunKassahun-m2s
10 ай бұрын
ልቦና ይስጠው እንደዚ ያለ አይመስለኝም
@mesiyemekditube7240
11 ай бұрын
በዚች ልጅ ታሪክ እንባዬን ጨረስኩ አቤት የሰው ልጅ ፅናት ፈጣሪ ህይወትሽን ይቀይርልሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ባል ተብየውን ተይው እራስሽን ጠብቂ
@asrebebyimer1860
11 ай бұрын
በስማም የሴትልጅ መከራ ፈተና ትግስትሽ ራሱ ያስቀናል የኔእህት እግዛብሄር የሚወደውን ነውየሚፈትነው ታሪክይቀየራል አይዞሽ የኔናት❤😢
@selam801
11 ай бұрын
እህህ እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞሸ የኔ እህት በእግዚአብሔር ቸርነት ሁሉም ያልፋል😢
@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
11 ай бұрын
የኔ እናት ኦፍፍፍፍ እንደት አንጀት እንደምትበላ ወላሂ ሁሉን ቢናገሩት ሆዲ ባዶ ይቀራል አደለ ነገሩ ከዚ በላይ መጻፍም ዲካም ነው ግን አላህ ከእህትሺ ከቤተሰቦችሺ እንዲሁም ከዛች ምርጥ ጓደኛሺ ያገናኝሺ ቀሪ ዘመንሺ የደስታ ዘመን ይሁንልሺ እህት አለም
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
11 ай бұрын
ስንት ታሪክ እሰማለሁ የዚች ደሞ ይለያል ጥንካሬሽ. ልዮ ነው እመብርሀን አትለይሽ እንኳን ወለድሽ ፍተናሽ ቢበዛም. ያልፍልሻል ወደፊት በልጂሽ እግዚአብሔር ሀያል ነው ታሪክ ይቀይራል.
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
11 ай бұрын
😢ጀግና ነች ስቱን ስራ ሞከረች እኳን ወለድሽ ውዴ ልጆችሽ አድገው ለማየት ያብቃሽ ገኒየ ተባረኪ ኢትዮጵያ ስንት ሀብታም አለ እችን በነጻ ቤት ቢሰጧት 😢😢😢 ገንየ በአንች አጠገብ አስቀምጫት ለልጆቿ ስትይ አዛኝ ነሽ እድሜ ይስጥሽ
@birtukanmekonen9494
11 ай бұрын
ውይይይ የእኔ እናት እግዚአብሔር ይወደሻል ፈተና ፍሬው ጣፋጭ ነው ልጆችሽን ጌታ ያሳደግልሽ 😢
@leyladelwato7669
11 ай бұрын
አይ ህየወት አላህዬ ይቅር በለኝ በሆነው ባልሆነው ስላማረርኩህ ብዙ ፈተና አለ ለምን ስደት መረጥክልኝ ብዬ ስንቴ አስከፍቼክ ይሁን አልሀምዱሊላ ስለሁሉም እፉፉፉፉ ብዙ መከራ አለ ለካ
@LionamarMarti
11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ኪዳነምረት ለሁሉም ነገር ትድሰስልሽ የኔ ጠንካራ በጣምነው ያዘንኩት ፕሮግራሙን ሁሉ አያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እህቴ እኔ ልጆች አሉኝ እራሴ ነው የማሳድጋቸው ፈጣሪ ይመስገን ደና ሒወት አለኝ የሌላ ስውም 2 ወንድ እና ሴት የማሳድጋቸው አሉ ከልጆቼ ሳለይ የወንዱ እናት አብራኝ ነው የምትኖረው እኔጋር ነው የወለደችው አባት የለውምግን በፍቅር አብረን እየኖርን ነው እኔ ጋር እየሰራች ስትጨርስ ወደቤት ትመጣለች እደቤተሰብ ነው የምንተያየው ይእን ምልሽ ያቅሜን የሚያስፈልግሽን እረዳሻለው ከፈለግሽ ደግሞ ለትምአርት እዳይርቅሽ እጂ ቦሌ ብልብላ ነኝ ከፈለክሽ ቤቴ ክፍት ነው ነይ እኔ ጋር እህቴ እደውልልሻለው አይዞሽ ካንቺ ብዙ ትምእርት አግኝቻለው ትንካሬን ነው ያስተማርሽኝ የኔ ማር ገንዬ የኔ የዎ በጣም ነው የምወድሽ መልካም ስራ ለራስ ነው ፈጣሪ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ በልጆችሽ ይክፈልሽ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንባሽን ያብስ አይዞሽ❤❤
@mubetube2
11 ай бұрын
የኔ እናት ፊልም የሚመስል ታሪክ ነዉ ያለሽ አይዞሽ አብሽሪ ከጎንሽ ነን❤
@Ekram_tube11
11 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው ግን መልካም ሰወች ብንሆን እኮ እጠቀማለን እንጂ አንጎዳም የሰው ልጅ ክፋት ቀን ከቀን እየጨመረ ነው ምክንያቱ ምን ይሆን😢
@nassKkk-l2s
3 ай бұрын
ጀግና ነሽ እናትነት ከበድ ነው ግን እንዳንቺ የሉ እናቶች ደግሞ ድርብ እናት ናቸው አይዞሽ እነት አለህ በልጅሽ የክስሻል
@MebaMulunesh
11 ай бұрын
አይዞሸ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል የኔ እናት ታሪኩ በጣም ያማል እግዚአብሔር ይርዳሽ ይጠብቅሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ::
@MaarY-zg7ni
11 ай бұрын
ሲወራ ራሱ እንዲህ ለመስማት ከከበደኝ አንች እንዴት ኖርሺው 😭😭የኔ ጠንካራ እህህህ በልጅነት ይሄን ያክል ፈተና ማሳለፍ ? ህግ የሌለባት ኢትዮጲያ የሴቶች መብት ሁሌም እንደተገፋ ነው😭😭
@zuzutube6444
11 ай бұрын
የኔ ማር በዚህ እድሜሽ ይሄን ሁሉ ፈተና አሳልፈሻል በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ነገ የተሻለ ነገር ትደርሻለሽ ኢንሽአላህ
@mekliteabebe2373
11 ай бұрын
ሀይ ገነት እርግጠኛ ነኝ EBS ይረድዋታል በጣም ነው ልብ የሚስብረው ::ግን ይሄ ፈተናነው የእግዚአብሔርን ነው አሁን እያለቀ ነው ፈተናው ከዚህ በኽኃላ ሁሉ ነገር ያልፋል በርቺ ::
@Mrfuliyou
11 ай бұрын
ወላሂ የአንደበት ቃላቷ ለጆሮ የሚጥም ብትደመጥ አትሰለችም እርግት ያለች ያረብ የወደቀን አንሺ የሆንክ ጌታ ካለችበት ችግር አንተ አንሳት ደስታን ጉልበትን ብርታትን ትግስትን በልቡ አፅናልን ያረብ ወላሂ አንጀቴን ነው የበላችው ኢላሂ መጨረሻችነን አሳምርልን ያረብ 😢😢😢😢❤❤❤
@haimanot2452
11 ай бұрын
አቤት የሰዉ ፈተና እግዚአቢሔር ቸርነዉ ሁሉንም ያሳልፋል በርች እህቴ እመብርሀን አትለይሺ ገኒየ በእዉነት ፈጣሪይባርክሺ የብዙወችን የተደበቀ ሕይወት ወደአደባባይ እያወጣሺ ነዉ ከልጆችሺ ታገኝዋለሺ ጥሩሰዉ ነሺ በርችልን 💚💛❤
@ksaksa423
11 ай бұрын
አይዞሸ የኔውድ. ሁሉም ያልፋል የኔ እናት😭🙏💔
@mesiyekidusourael
11 ай бұрын
ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው የምንሰማው ሁሉ የሚረበሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ለልጆችሽ የከፈልሽው ዋጋ ቀላል አይደለም በልጆችሽ ተካሺ አይዞሽ
@Hadera-zh1he
11 ай бұрын
አንች እኮ የብዙ ሴቶች ታሪክሽ ገና ትኖርያለሽ ልጅ እኮነሽ ብዙ እድሚያቸወ ሙሉ የጨረሱ ሴቶች አሉ የኔ ጎበዝ ጀግና በልጅ ሀብታም ነሽ
@UmFarahRukaei
11 ай бұрын
በቅርቡ በዚህ ለምስጋና ትቀርባለች 😢 ገኒ ጀግና እናት ነሽ ።የኢትዮጵያ ቅን እናት ሲያለቅሱ አልቅሰሽ ሲስቁ ስቀሽ😢
@AdineDani-vn4me
11 ай бұрын
😭😭😭አቤት ፅናት ተመስገን አይዞሽ እግዚአብሔር መላካሙን ሁሉ ያደርግልሻል🙏🙏🙏
@madamelena1513
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ገንዬ ጥሩ ሰው የስንቱን እንባ አበስሽው የመጥፎ ወንዶችን ግፍ አምላክ ይክፈላቸው ህይወትዬ በቃሽ ከዚህ በዋላ አታለቅሽም ፈተናሽን ጨርሰሻል ሁላችንም አለንልሽ በርቺ እደውልልሻለው እህቴ
@hulumyalfal7516
11 ай бұрын
የኔ እናት እፍፍፍ ኣይ ሂወት እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ያስደስትሽ 😢😢😢😢😢❤❤❤
@TegituAwoke
11 ай бұрын
እጅግ ያማል ጀግና ነሽ በጣም ሁሉም ያልፋል በፈተና ዉስጥ ሁነሽ የምትዘክሪዉ እሩሩህ መላክ ቅዱስ ምካኤል ታሪክሽን ይቀይረወዋል አይቀርም ደግሞ ለብዙ ሰዉ መምህር ነሽ ልጆችሽም ምንም አይነካቸዉም እግዚያብሄር ከአች እና ከአች ልጆች ጋር ነዉ እግዚያብሄር በከፍታም በዝቅታም ያኖራል
@zewditalemayehu8584
11 ай бұрын
ገኒዬ የኔ ሆደባሻ ተባረኪ ስንቱን ጭንቀትና መከራ ተጋርተሽ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ጌታ በምስጋና በድጋሚ ያምጣት
@emmaemma1250
11 ай бұрын
ህይወት ምንኛ ጠንካራ እናት ነሽ ፈጣሩ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ እህት በርቺልኝ❤❤❤
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
11 ай бұрын
አላህ ሆይ አዴራህን ጌታጌ ከዱሊያም ከአኬራም ፈተና አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እሚወደውን ይፈተናል አሁንም ጠከር በይ በልጆችሽ ቀን እሚወጣልሽ ተስፋ ይኑርሽ
@eyarslaewarkneh4548
11 ай бұрын
ፈጣሪ ለሰው ልጅ የሚችለውን ነው የሚሰጠው ይባላል ምንም ቢሆን ህይወት ይቀጥላል እስትፋስ እስካለ በተሰጠን ልክ ማመስገን ብቻ በየቤቱ ያለ ታሪክ ብርቱ ጠንካራ ሴት ነሽ ስንቱን አለፍሽው
@zewditalemayehu8584
11 ай бұрын
ፈጣሪ እንባሽን አብሶ ወደሳቅሽ ተመልሰሽ ያሳዬኝ የትግስት ጥግ ባንች አይቻለሁኝ አይዞሽ እህቴ ነገ አዲስ ነገር አለ እንደጨለመ አይቀረም ይነጋል
@wegayehuabebe7749
11 ай бұрын
እግዚአብሔር እስከዛሬ ላማረርኩት እውነት ከልቤ ይቅር በለኝ አልኩ እኔም ተፈትኛለው ብዬ እራሴን ጠየኩት እዉነት ከዚ በሀላ አታልቅሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@FoziMohammed6237
11 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ወላሂ በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ ምንም ፈተና ገና ሳልፈተን ደክሞኛል እላለሁ አንች ግን ጀግና ነሽ 👍👍 ወንዶች ገደል ግቡ👎👎ከአባቴ በስተቀር 😂
@aminanuredine4278
10 ай бұрын
ወንድሞችሽስ😂
@SaifulRamaa
9 ай бұрын
Kedemshign wallahi😂❤@@aminanuredine4278
@sarasara-wm1tw
4 ай бұрын
😢.dadab
@SolomonAbara
3 ай бұрын
ወንድምሽና አጓትሽስ ምን ይሁኑ? እንደዝ አይበልም ደግሞ ሁሉም ውንድ አንድ አይዴሉም ተሰስተሸል 😔
@YonasAyele-ry5bk
11 ай бұрын
ገኒ ሁሉም ታዋቂ ሰው እና ይመለከተኛል የሚል ሰው በዚህ ዙሪያ መስራት አለበት መጠጥ በህግ መታገድ አለበት እስከመቼ ነው ሰው እየጠጣ እና እየሰከረ በሰብዓዊ ፍጡር ላይ ያለምንም ርህራሄ የሚጫወተው
@Umubilalul-
11 ай бұрын
😢😢😢 በጉጉት ስጠብቅ ነበር ነጣም አሳዛኝ ታሪክ😢😢😢😢
@alembirhangirma9712
11 ай бұрын
ገኒ እግዛብሄር አንቺ እና መላ ቤተሰቦችሽን እግዛብሄር ሙሉ ጤንናት ይስጣችሁ ፡፡
@RekuRu
11 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት ይህም ያልፋአል እዲ አያለቀሽ ያወራሸዉ ትስቂበታለሽ❤❤❤
@SelamawitBogale-ro4do
3 ай бұрын
የምር በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት እመብርሃን ታሪኪሽን ትቀይር
@tigistalemu7580
10 ай бұрын
እህቴ አንቺ እውነተኛ እናት ነሽ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ።
@genetkonjo
11 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኛ መከራ ማለቂያ የለው አይዞሽ ውዴ ጌታ ታሪክሽን ይቀይረው በልጆችሽ ያሳርፍሽ 😘😘😘💪💪💪👍👍👍
@azebhailekiros1789
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የሆዳን እሳት እንድትነፍስ ያረግሻት ለወለደ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ እንደሷ ያሰለፈ ሰውአለ የይቅርታ ልብ መከራን ያሻግራል ይሄም ቀን ያልፉል ገነት እረጅም እድሜ ይስጥሽ እመብርሀን ካንቺጋ ትሁን
@AsheqatSelim
11 ай бұрын
ታሪኩ በጣም ያማል በጉጉት ነዉ የጠበኩት ለደረሰብሽ ስቃይ እግዚአብሄር ስናቱን ይስጥሽ ለጨካኞቹም እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸዉ አሜን 😢😢😢
@hayathu270
11 ай бұрын
የኔ እናት ምንም ቃል የለኝም አላህ ልፋትሽን የልብሽን ስብራት አላህ ይካስሽ ባለቤትሽን ደግሞ አላህ በምድረ ላይ የጅን ይስጠው::
@fatmasaeed6043
11 ай бұрын
መፃሀፍ ይወጣዋል ታሪክሽ የኔ እህት አይዞሽ በፍፁም አብረሽ እዳትኖሪ ከቻለ ለልጆቹ ይርዳሽጅ እዳታስቢው ለልጆሽ መኖር አለብሽ
@DesalegnYada-kg4vg
10 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ አንቺ ያለ ምክንያት አልተፈጠርሽም ይሄ ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የሚያስፈልግሽን ይርዳ
@UmFarahRukaei
11 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር 😢😢የአላህ ሴት ልጅን የምታሰቃዩ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ😢 የሰው ጅቦች ለእናቱ ክብር የሌለው ወንድ መቼም ለሴት ክብር አይኖረውም😢
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
11 ай бұрын
አይዞሽ የኢትዬጺያህዝብ ደግነውእንረዳሻለን የኔውድ😢😢😢😢አላህ ይርዳሽ ልጆችሺንም አላህ ያሳድግልሽ ማማዬ
@f8863-z7k
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢የኔ እህት እደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላቅም አይዞሽ የማያልፍ የለም ጠካራ ሁኝ😢
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
11 ай бұрын
በውነት ያማል ውይ የሴትልጅ መከራ አትሊስት ድብድቡም ቀርታል በጣም ገራሚ ጀግና ሴት ነሽ ታሪክሽ ይቀየራል አይዞሽ እምባሽ ይታበሳል በጣም ተጨነኩ እራሴን አመመኝ አይዞሽ ታሪክ በእመብረሃን ይቀየራል
@mareglatwo8841
11 ай бұрын
ውይ ገንዬ እግዚአብሔር ያኑርሽ የምሰሪው ስራ ለተከፉ ተስፋለቆረጡ ድምፅ ሆነሻል እድሜይስጥሽ
@DestaShiferaw-hm9vq
11 ай бұрын
ገኒዬ የኔ እናት ፈጣሪ አምላክ ይሄ ክፉ ዘመን ይለፍ እና ሀገራችን ሰላም ሲሆን እንደምንም ብለሽ ሀገሯ ቤተሰቧን አገናኛት አካውንቷንም ስልኯንም አስቀምጪ ወደፈጣሪም አብዝተሽ ጸልዪ አርሱም ወዶ አይመስሰኝም ጸልዪለት
@kingofAmhara
11 ай бұрын
😢😢😢 በጽዋው ዋዜማ ደስታን ያመሰረሽ ቅዱስ ሚካኤል አሁንም ደስታሽን ይሙላልሽ የኔ እናት በስመ ሥላሴ ባልሽ ግን ቁርጥ የኔን ባል እግዚኦ አይዞን የኔ ውድ ድጋሜ እሱ ጋ መኖር የለብሽም ለልጆቻችን እያልን ስንቶቻችን ተጎዳን ማርያምን እረ ገንየ ልጆቿን ይዛ ለብቻዋ ደስ እያላት ትኑር ማርያምን እኔም ኡፍፍፍፍፍ ብየ በወጣልኝ እኔ ልሙት ኡፍ😢😢😢😢😢😢😢
@aychluhmayal1308
11 ай бұрын
በጣም የማይታመን የፅናት ተምሳሌት የሆነች ጠንካራ ሴት
@SelamAsefa03
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ እህታችን እንድረዳ እርዳን 💔😢🤲🤲🤲
@jdhdhjdjeje9915
10 ай бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ልብ የሚሰብር ገራሚ ታሪክ ነው የኢትዮጵያ ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢ያረብ
@melatcode4111
11 ай бұрын
አይዞሽ ትለወጫለሽ ግን እግዚአብሔርን አመስገኚ ልጆች ስለሰጠሽ እናም ለማንም ስላልሰጠሻቸው እርቦሽም ጠምቶሽም ተቸግረሽም ይሳዳግሻቸው ወርቅልጆችሽ ደርሰውልሻል አይዞሽ ከጎንሽ ነን ሰው መሆንሽ ብቻ በቂያችን ነው አንችን ወገናችንን ለመርዳት. በይ ቻይው የስልክ ጥሪውን ታሪክ ይለወጣል ከልጆችሽ ጋር እቅፍ አርገሽ እርፍ እምትይበት ዘመን አሁን ነው
@hwoldearegay4424
11 ай бұрын
ገንዬ ልጆችሽ ይባረኩ ሰውን ስለምትረጂ አምላክ ይባርክሽ
@asrebebyimer1860
11 ай бұрын
በዝህስአት ወድን ባልም ለልጆቸም አባትይሆናል ብለንከምናገባ ቢቀርብንስ ባይገባ😢
@Sነኝ-m3y
10 ай бұрын
ልቤን የነካኝ የህይወት ታሪክ ጎበዝ ✌️ ጀግና ሴት ተስፋ 💥 ሳትቆርጥ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፋል የሚባል አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ እድለኛ ነው ፈጣሪን ያመነ መቼም ቢሆን አይወድቅም ቢወድቅም አይሰበርም 😢😢😢ለሰዉ ልጅ ሁሉ ተምሳሌት ነች ከክፍል 1 ጀምራችሁ እስከመጨረሻዉ እስከዚህ ድረስ እዩት 😒😓😓
@TesfaBelay-q1i
11 ай бұрын
😭😭😭😭😭 አቤት የሰው ልጂ ፈተና ጠንካራ እመቤት ካንች ጋ ትሁን
@nanifiker8004
11 ай бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ነገን የተሻለ ቀን ያደርጋል
@hebshawit
11 ай бұрын
ማነው እዴኔ❤ በጉጉት የጠበቀው😢 አንድ ነገር የተርዳሁት ትግስ ሚናህል መከራዋችን እደሚሳልፍና ጡሩ ደርጃ እደሚደርስሺነው❤
@EleniMolla-yw2oi
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ አይዞሽ እህቴ እንኳን ልጆችሽን አሳደግሽ በልጆችሽ ትካሻለሽ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
11 ай бұрын
እንባሽን የብስልሽ ቅዱስ ሚካኤል
@meir84
11 ай бұрын
ከምንም በላይ ደስ የሚለው ልጆች አላት። ሌላው ነገ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር መከራሽን ተመልክቷል
@yemisrchfirew6953
11 ай бұрын
ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል አይዞሸ እናቴ በቃ ይበቃልል ስቃይሽ የተሻለውን ይስጥሽ ገኒዬ እናመሰግናለን
@ZewdieHenok
11 ай бұрын
እጅግ በጣም ጠንካራ ነሽ ያ ሁሉ አለፈ የማያልፍ የሚመስሉ ቀኖች አለፍ እጅግ በጣም ጀግና አሁን እግዚሐብኤር አሁንም የተሻለ ነገር አለው የእኔ እናት
@ZenayeTafesse
11 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ እኛም ታሪክ አለን ያልፋል ህይወትዬ በቻልኩና በተካፈልኩሽ የኔ ልጅ አንጀቴን ነው የበላሽው
@መቅዲየማሪያምልጂነኝ
8 ай бұрын
እህቴ አንች ጀግና ለእኛ በፈተና ላለነዉ ጥንካረን ስላበሰርሽን እናመሰግናለን አይዞሽ ያለፈዉ ህይወትሽ ጠንካራ ሴት መሆንሽ ያሳያል እመአምላክ ከእኔ ልጁዋ❤ ፍፃመሽን እምር ታድርግልሽ የተሻለ ቀን ላንች ይገባሻል❤❤❤❤❤❤
@bizunesh.begna2222
11 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ,እግዚሀብሄር ይረደሽ
@aschalechtesfaye4687
11 ай бұрын
ኡፍፍፍ ልቤ ስብር አለልሽ እግዚአብሔር ልብሽን ስብራትሽን ይጠግንልሽ ልጆችሽን አንቺንም ጤንነት ታችሁን ይስጥልኝ ትልቁ ጤንነት ነው አይዞሽ ! ታድለሽ አንቺ ወንድሜ አልሽ እኔ ስቃይሽን በሰማሁ ቁጥር በእሱ
@meseretberhanu7147
11 ай бұрын
አቤት ጥንካሬሽ የእዉነት ጀግናነሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@tmstatrtataa2073
11 ай бұрын
ገንዬ በጣም ነዉ የማከብርሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@አጸደማርያምዘተዋሕዶ
11 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ጀግና ነሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ነገ የተሻለ ነገር አለው ሁሉም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል እመብርሃን ልጆችሽን ትባርክልሽ
@hailenmamo1144
11 ай бұрын
ገኒ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ሴትነሽ እንደዚህ የሴቶችንን ህመም አብረሽ እያለሽ ማቅረብሽ እጅግ ያስመሰግንሻል ለደከሙ ብርታት ነሽ በርቺልኝ አህቴ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ በጣም እወድሻለው ኑሪልኝ እህቴ
43:47
ወይ አባት ሁን ወይንም እራቅ::ሀይማኖቴን ልቀይር ነበር::ባለ ታሪክ ህይወት መልካሙ...
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 138 М.
36:46
በእንቅልፍ ኪኒን አስተኝቶ ደፈረኝ።ስጮህ በትራሱ አፈነኝ ::ክፍል 1 ባለ ታሪክ ህይወት መልካሙ...
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 410 М.
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 40 МЛН
00:16
Family Love #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
00:13
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
00:35
REAL MAN 🤣💪🏻
Kan Andrey
Рет қаралды 2,8 МЛН
42:06
ለ13 አመታት የደፈረኝ አባቴ ከእስር ቤት እየደወለ ያስፈራራኛል ህዝብና መንግስት አንድ ይበልልኝ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 217 М.
43:19
እኔ ሳላውቅ ከ 3ተኛዋ ጋር የውጭ ፕሮሰስ ጀምሮ ነበር!@shegerinfo Ethiopia|Sheger info
SHEGER INFO
Рет қаралды 132 М.
44:11
ባለቤቴ አሳዳጊ እናቱን አግቦቶ ወጣ! አልጋዬን የለቀኩላት እንግዳ ጉድ ሰራችኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 145 М.
41:52
የአባቴን ስም ከማስጠፋ ብዬ ከቤት ጠፍቼ ወጣሁ።መከራ ያላደበዘዘው ውበት ሰብለወንጌለ ክፍል 1
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 281 М.
57:03
ውስጤን ያስጨነቀው የወጣቷ ታሪክ || እውነት አልመሰለኝም || እንተንፍስ EP 6
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 466 М.
36:47
በፈረንሳይ ፓሪስ የወጣቱ ጆሴፍ አሳዛኝ ህይወት ለ 6 ዓመታት በፓሪስ ጎዳና ላይ@shegerinfo |Ethiopia |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 209 М.
44:40
እናታቸው ምን ይሆን ያስጨከናት? #home#challenge#story#motherchild
Maraki Weg
Рет қаралды 708 М.
53:25
ከሀገሩ የወጣ! ከኖርዌይ ሀገር ድንገት መጥቼ እዚሁ ቀረሁ! ገዳም ብዬ በሄድኩብት ያላሰብኩት ገጠመኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 220 М.
31:52
ባሌና ውሽማው ከጎኔ ሲማግጡብኝ አደሩ።እንባዬ ያለ ማቋረጥ ይፈስ ነበር።ባለ ታሪክ ህይወት ሀብታሙ...ክፍል 2
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 226 М.
31:39
በእናትህ ህይወቴን አታበላሸው አለኝ! ከኢሉሚናቲ ጋ የነበረኝ የሞት ሽረት ትግል! ባለ ታሪክ ብሩክ ታዬ ክፍል 1...
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 53 М.
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 40 МЛН