ኢህአፓ እና ካዛንቺስ! ነሲቡ ስብሃት ከደረጀ ኃይሌ ጋር - ክፍል 3 -Benegerachin Lay

  Рет қаралды 69,994

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ኢህአፓ እና ካዛንቺስ! ነሲቡ ስብሃት ከደረጀ ኃይሌ ጋር - ክፍል 3 -Benegerachin Lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 211
@user-qz9dg3ei2v
@user-qz9dg3ei2v 3 жыл бұрын
በ 18 አመት ወጣት እድሜዬ የ ከፍተኛ 15 የ ቻይና ሆል ክፍል እስረኛ ነበርኩ ። በዛ ለጋ እድሜ ያየሁት ጭካኔ ለረዥም አመታት ያናውጠኝ ነበር ። እኔ ላይ የደረሰው ሳይሆን በቅን ወገናቸውን ለመታደግ ሲታገሉ በግፍ በነከፍያለዉ እጅ የተገደሉትን ወጣቶች ሳስብ ነበር። አሁን ግን ልጆቼን ስለ ሰብዓዊነት ስለ ቅን ምግባር የማስተምርበት ሞራል እሴት ሆኖኛል። እግዚአብሔር ይመስገ ሁሉም አለፈ። ለኢትዮጵያና ለኤርትራ የዘለአለም ሰላም እመኛለሁ ።
@phun4379
@phun4379 2 жыл бұрын
አይዞህ ጀግና ወንድማችን ከሚቻልህ በላይ ታግለሀል መስዋዕትነትን ከፍለሃል ከሁሉም በላይ ደም ወንጀለኛውን ተከታትላችሁ ለፍርድ አቅርባችሃል እና ትልቅ መስዋእትነት ነው: ለአገራችን የከፈልከው:: እንኮራብሃለን!!
@samolorunriun9749
@samolorunriun9749 3 жыл бұрын
የቀይ ሽብር ገዳዪችን ገራፌዎችን መግለጽህ ጥሩ ነው በነካው አፍህ ደግሞ የ ኢ ሕ አ ፖ ስካዶች የት እንዳሉ ብትነግረን ጥሩ ነበር
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Ayiwedaderim
@ged6610
@ged6610 2 жыл бұрын
@@yayne1988 ?
@yayne1988
@yayne1988 2 жыл бұрын
@@ged6610 it can’t be compared.
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን የሰው ዘሮች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እናት አገራችን ኢትዮጵያ ከከፍተኛ ጭንቅ ውስጥ አልፋ እስካሁን አለች አሁንም ከተጋረጠባት የጭፍን ዘረኞች ሴራ ታልፍና የምንመኝላትን አይነት ሰላማዊ ምድር ትሆናለች እናም ኢትዮጵያውያን በፈለጉበት የአገሪትዋ ግዛት ውስጥ በነፃነት የሚመላለሱባት ምድር እንድትሆን እመኛለሁ💚💛❤️
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
አሜን : የኢትዮጲያ ሕዝብ ነጻነቱን ካጣ እደ ቀልድ 47ዓመት ሆነው: ፈጣሪ በቃ :ይበለን::
@event357
@event357 3 жыл бұрын
Werenya, ye amara yebelayinet simeles Selam yihonal. Jil!
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ። የብዙ ሰመዕታት ምሥክርነትህ ና ፍትህ በማሰገኘትህ እናመሠግናለን።
@jaffershurie862
@jaffershurie862 3 жыл бұрын
የአስራስድስት አመት ወጣት በስሜታዊነት የገባበትን የፖለቲካ አለም ከግምት አስገብቶ ቢበዛ በጉልበት ሥራ ቀጥቶ ፀባዩ ሲታረም ወደማህበረሰቡ መቀላቀል ሲቻል ወጣትነቱንና ጤንነቱን መንጠቅ ግፍ ነው:: ወንጀለኛውን ተከታትለህ ለፍርድ በማቅረብህ በጣም አድናቆት አለኝ::
@samolorunriun9749
@samolorunriun9749 3 жыл бұрын
ኢ ሐ ፓ ም እስካዶች ብዙ የቀበሌ ንጽሀን ሕዝብ የተማሩ ምሁራን ገለዋል ይቅር መባባሉ ይሻላል በእግዚአብሔር ም
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Be tiyit megdel yishalal eko sewun ende quanta zelzilo kemeskel
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 3 жыл бұрын
አሃዳዊ ሥርዓትና እጅግ መጥፎ ጎኑ 1. A unitary government is essentially an oligarchy. A unitary system of government consolidates all of its power within a handful of individuals. There may be a specific leader, such as a President or a Prime Minister. There may also be elected officials, such as a senator or a representative. At the end of the day, however, the average person has very little influence on what happens to their society. They can write or talk to politicians. Still, at the end of the day, it is the politician making the decision and not the individual. 2. Everything is centralized in a unitary government, without exception. It can be advantageous to have certain governing elements be centralized, but a unitary government centralizes everything. That includes banking and financial markets. Unless someone has wealth, access or has talents or skills that can earn them that access, the unitary government is able to maintain power and control by limiting who can access wealth in that society. They can tax people, refuse to tax certain businesses, or place specific requirements on certain careers that can make it difficult for the average person to build wealth over time. 3. It is a government system that gives a lot of power to a few people or one individual. A centralized government has an enormous amount of power. Societal decisions are made on a daily basis. When that power is consolidated into a single individual, it becomes possible to manipulate this system of government for personal gain. That is why the unitary government structure is the most common form of government to transition into a dictatorship. There is so much time and money invested into the structure of the government that allowing one person to dictate what happens is seen as more valuable than having freedom of choice. 4. Unitary governments can create pockets of isolation. Because the power is centrally assigned, there must be access to a government satellite for every community at some level. Without access, there is no actual government. That can be advantageous if the government is abusive, though it is a definite negative for a community that is lacking resources and has no government access simultaneously. In many instances, governing under a unitary format becomes an exercise in survival instead of it being an exercise in forward progress. 5. It can also be ignorant about local concerns or problems. The unitary government structure takes a macro-view of society. Governing, however, needs to happen on macro- and micro-levels. Unless the government is active through a satellite in local communities, it will have little awareness of what the population of that community requires. Or worse - local concerns are set aside because the government feels that other threats are of a higher priority. Even if self-governing is encouraged, local communities struggle to access the resources they need when a centralized government is operational. Central government has no knowledge of the problems and needs of the far rural areas. Remote rural areas can be dealt effectively by the federal or decentralized system. Centralization of authority is itself a problem and unitary system often causes totalitarianism. It is the government of the urban people where state administration is practically in the control of the urban citizens. Government services and influence is always confined to cities. This government has less influence and control in rural areas and such areas are deprived of the state fruits. Unitary form of government empowers urban bureaucracy and ignores the rural needs. This system is useful only in small states e.g. Britain and Iran etc. In large states, unitary form of government is less democratic for it is dominated and controlled by the urban citizens and rural people have less share it. In unitary system, central government has a centralized command and there are no sub-ordinate governments to have check on the center, therefore central government becomes despotic and unchecked. Federation provides opportunities to both the governments to have check upon each other. Because of short of check, central government is to exercise all state powers and maximum of such powers is often used in extra-constitutional mode. So despotism is the disadvantage of unitary form of government.
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
የግዜ ጉዳይ እንጅ ማንም ከእውነት አያመልጥም ።አሳዛኝ ብሆንም ትልቅ ምስክርነት ነው እንከን አልሞትክም ።ደረጃ ምርጥ ጋዜጠኛ 👍👍🦚🦚🦚🦚🦚
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
So Sad History ውይይይ ይብላኝ አሁንም የእናቶች! ለቅሶ ፈጣሪ ሆይ ሰላሙን ደስታውን አምጣልን🙏💚💛❤
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
I finished by crying the 3rd interview it’s so sad 😢😢😢💔💔💔
@dagimyared6994
@dagimyared6994 3 жыл бұрын
WOW, what a story ! Thank you Nesibu በርታ ! Derea, ያ ትውልድ ብዙ የሚሰማ አለው ፡ ይሄን ሁሉ ታሪክ ይዘው እንዴት አስችሉዋቸው ዝም ይላሉ።
@hailemicael4782
@hailemicael4782 3 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ያለን፡፡ አሁንም ከታሪክ አንማርም፡፡ አንተ ነሲቡ ግን አይዞን በርታ ሰብከውንም እዳር አድርስ፡፡
@yibeltaltenaw7340
@yibeltaltenaw7340 Жыл бұрын
What a wonderful man! Amazing history. I wish him all the best in life.
@imebetlene7603
@imebetlene7603 3 жыл бұрын
Wow. What a remarkable story . So sad. Such a gentle person. May you find peace, and may God help you lead a fulfilled life .
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር. በቃ. ይበለን ኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ያድርግልን ይገርማል ደሬ አመሰግናለሁ
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 3 жыл бұрын
ያንን ትውልድ ሰለዘከርክ እናመሰግናለን
@maremahmad5066
@maremahmad5066 2 жыл бұрын
ኣፍ ገራሚ ታሪክ ጀግኖች አገር ወዳድ ናችሁ
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
አቶ ነሲቡ ያንን ጨካኝ ገራፊ ገዳይ ለፍርድ በማቅረብህ ክብር ይገባሃል
@askme7620
@askme7620 3 жыл бұрын
ኢ ሕ አ ፓ ብዙዎችንም ቤተሠቦች ያለ ወላጅ ማስቀረታቸውን አንርሳ ። ጊዜው የመገዳደል ጊዜ ነበር ። ሀገራችን ኢትዮጵያ በፈጣሪ ተመርቃ ሳለ ሕዝቦቿ ግን አይረገሙ አረጋገም ተርግመናል ።
@imebetlene7603
@imebetlene7603 3 жыл бұрын
Justice should have been served. You may forgive but people don't learn from their mistakes unless they are punished for their crimes by law .
@geteneshanbese2050
@geteneshanbese2050 2 жыл бұрын
ደረጄ ኃይሌ የጋዜጠኛ ውሃ ልክ!! እያንዳንዱን ጥያቄና መልስ በጉጉት ነው የተከታተልኩት አንተን አለማድነቅ አይቻልም በርታ!! የሚገርመው ደግሞ ሁልጊዜም interesting topic ኦችን ነው የምታቀርብልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው!!!
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 8 ай бұрын
ብዙ ያልተነገረላቸዉ መልካም ሰዎች ነበሩ የከፍተኛ 11 ቀበሌ 02 ሊቀመንበር አቶ ጌታነህ ግዛዉ ዛሬ በህይወት ባይኖርም ስራዉ ግን ሲወሳ ይኖራል ከፍያለዉ በጣም መጥፎና ሰካራም ተሳዳቢ ነበር እኔየዘመዶቼ ልጆች በእርሱ ምክንያት ብዙ መከራ አይተዋል
@aschalewabebe7083
@aschalewabebe7083 3 жыл бұрын
You are a hero to those who lost their life in that senseless killing
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
ከፍያለው በኬንያ በኩል እደውጣ በቁጭት : ይነገር ነበር ከፍተኛ 15 ከፍተ1 ከፍተኛ 3 በግድያ የታወቁ ነበር::
@zenu1982
@zenu1982 3 жыл бұрын
Amazing interview ! Thank you Dereje and Nesibu.
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ነሲቡ እግዚአብሔር ውስጥክን ያክምልክ. በርታ ጤናክንንይስጥክ.
@eyobtessema7748
@eyobtessema7748 3 жыл бұрын
የዛን ትዉልድ ሰቆቃና ግፍ እየሰማንና እያነበብን ያ ጭራቅ መንግስቱ ወደ ሃገር ይግባ የሚሉ ሰዎች ይገርሙኛል!!
@MrMebre
@MrMebre 3 жыл бұрын
እውነት ነው ደርግ በአገዛዝ ዘመኑ ብዙ ፍጅትን እና ሰቆቃን አስከትሏል፡፡ በኢትዩጵያ የፖለቲካ ታሪክ ግን አሁን ላለንበት ምስቅልቅል በዘመኑ የነበራችሁ የፖለቲካ ሀይላት በሙሉ ከተጠያቂነት አትድኑም፡፡ በጣም የሚገርመው ግን የደርግ ሰቆቃ አድራሾችና ገዳዩች ለፍርድ እንዲቀርቡ የምትወተውቱትን ያህል በእናንተ በኩል ስለተረሸኑት ምንም ስሜት አይሰማችሁም፡፡ የበደለኝነት ስሜት ተሰምታችሁ ይቅርታ ለመጠየቅ አንዳችም ድፍረት የላችሁም፡፡ ሁልጊዜ እናንተ ተጨፍጫፊ እና ተበዳይ አድርጋችሁ ታቀርባላችሁ፡፡
@ge821
@ge821 2 жыл бұрын
የእነሱን ገዳይ እስኳድ የሚሏቸውን ለምን አይነግሩንም እነማን እነደነበሩ ? እንደገና 38:15 ደቂቃ ጀምሮ እናንተም እኮ ገድላችኋል ሲለው ድምፁን ዝቅ አድርጎ እየተሽኮረመመ ዙርያ ጥምጥም ይዞራል ግን እያለ ለማስተባበል ይደክማል : ኢህአፓም ደርግም ገዳዮች ናቸው
@tgcot431
@tgcot431 3 жыл бұрын
I am so sad by this history,I don't have any information about that generation thank you both two guys for giving us this history thank you 🙏❤😊💜♥💙🙏
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
የተቀናጀ በቂ ድጋፍ ሳይኖራቸው በራሳቸውም በደርግም የድሃው ልጅ አስጨርሰዋል ::በዚያን ጊዜ የነበርነው :በሁለቱም በኩል ያለቀውን : እናውቃለን :ምን ያረጋል አፈር መስኮት ቢኖረው ይናገር ነበር::
@zerguat
@zerguat 3 жыл бұрын
ገዳይ ገድሎ ትውልዱን አስጨረሱ እያለ ይመፃደቃል የገራፊና የገዳይ ትውልድ ብቃይ !
@sammymanu7584
@sammymanu7584 3 жыл бұрын
Nesibu, please don't put yourself in hardship mental trauma. I was in EPRP youth league in town struggle and in the jungle country side. My commitment was for poor people, farmers, and in general Ethiopian people to be free from poverty and to achieve democracy and justice. I went through mental trauma due to ya tewuled suffering, but God helped to recover from that hardship. I will advise you to seek counseling help from psychiatrist and other help because all that prison suffering and the red terror memory.
@The28041966
@The28041966 3 жыл бұрын
Thanks Bro I know everything I miss my Brother yohannes Girmatchew Felix 😭😭😭
@hirutberhane5315
@hirutberhane5315 3 жыл бұрын
Ya Yohannes Girmachew! I remember him 🙏🙏🙏
@The28041966
@The28041966 3 жыл бұрын
@@hirutberhane5315 thanks, God blass you!!!
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 3 жыл бұрын
Thank you Nessibu.
@user-gt6pz8ru2i
@user-gt6pz8ru2i 3 жыл бұрын
ድንቅ ቃለ መጠይቅ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
ደሬ. ሰላም ነህ.ታሪክ. ያለው ፕሮግራም ነው የምታቀርባቸ ይገርማል. ኢትዮጵያ መቼ ነው መገደል የሚቆምው
@yohanneswoldemichael5812
@yohanneswoldemichael5812 3 жыл бұрын
So much Respect for you Sir !!! Thank you for sharing a powerful and very emotional story. I hope we all learn from this. Can't wait to read your book.
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያም ይህን ይሰሙ ይሆን? የምወዱአትን ሀገር በሳቸው ስትተዳደር እንድህ አይነት መከራ ላይ እንደነበርች አውቀው ነበር ? መቸስ ለእያንዳንዱ ግድያ ትእዛዝ ሰተዋል ማለት ብከብድም ዛሬ ምን ይሰማቸዋል ይህን ስሰሙ የምወድዋትን ሀገር ልጠቅሙት የፈለጉትን ህዝብ በብዙ መልኩ ጎድተዋል ከሳቸው በፍት የነበርንን አጠፉ። በኃላም ለ27 ዓመት መከራ ጥለውን ሄዱ። እሳቸው ወደስልጣን ከመምጣታቸው በፍት የነበረንበት ቦታ ለመመለስ ገና ብዙ የመከራ ዘመን አለብን ለሀገራቸው ላላቸው ፍቅር ለደሃው በማሰባቸው ለአላማቸው ቆራጥ በመሆናቸዉ አከብራቸዋለሁ ሀገር ስገቡ ይቅርታ ልጠይቁ ይገባል።
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Alawaki neberu, chikanem neberebachew
@addis1234eh
@addis1234eh 3 жыл бұрын
ደረጀ የረሳችሁት ነገር ቢኖር ዌብሳይት አልተገለፀልንም እናም እንዲለፅልን እንፈልጋለን በተረፈ እጅግ በጣም አሳዛኝ ዘመን ነበር
@robigi22
@robigi22 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እስካሁን ላለችበት ችግሮች መነሻው የዚያ ትዉልድ ስህተቶች እና አላስፈላጊ እኔ አውቃለሁ ባይነት ነዉ ! ኢሃፓስ የጨረሳቸዉ ወጣቶችስ ? የራሷን የኢሃፓ አባለት ሳይቀር መጨረሷን ለምን አታወሩም ?
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 3 жыл бұрын
That was a little self defense from EPRP *THE IDIOTS(DERGUE) KILLED THE INTELLECTUALS(Eprp)
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 жыл бұрын
Dere እንደው የአንተን ታሪክ ዕውቀት በሰማሁህ ጊዜ ሁሉ እደመማለሁ interview ክምታድርጋቸው ሰዎች በላይ እዳምጥሀልሁ እንደው ይሄን discipline, knowledge no wondering ማንምሰው ላይ አላየሁም
@sabanali5045
@sabanali5045 3 жыл бұрын
Dereje You were to privilege to be thought by sensational senior iconic journalist and all should be proud of the man and the professional journalist you have become. This interview was so captivating but to your gust, I honestly believe he need to seek professional help to assist him move over from what was indeed a traumatic experience he has endured. Thank you for sharing your experience and outlook on what if and factual perspective of your beloved party. Looking forward to for someone to post the website for the “ The Generation..” Thank you all once again !!
@kibreabdaniel6795
@kibreabdaniel6795 3 жыл бұрын
this is a story that must be told for generation .cause we my learn a lot from this ......
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 3 жыл бұрын
Thank You !!
@tomasterefe2774
@tomasterefe2774 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል መንግስቱ ለፍርድ ነው መቅረብ አለበት
@phun4379
@phun4379 2 жыл бұрын
መስኪ አናወጥ ነብሴ ወንድምዋ ዳንኤል ጎደኛዬ ነበር:: አዝናለሁ ስለማረፍዋ ገና አሁን ከናንተ መስማቴ ነው:: ነብስዋን ፈጣሪ ይማርልን::
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 3 жыл бұрын
ላልደረስንበት ለማስታወስ የሜጠቅም ታሪክ ነው
@dagimyared6994
@dagimyared6994 3 жыл бұрын
ኮ/ሌ መንግስቱ የሀገር ፍቅር አለው ይግባ እል ነበር ። Now, I agree with you Nesibu !
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Erkussss new enji.
@askme7620
@askme7620 3 жыл бұрын
በሰው አትመራ ! አንብብ ፤ አገናዝብ ፤ ጠይቅ ፤ እወቅና.....ፍረድ ።
@henocktaddese6892
@henocktaddese6892 3 жыл бұрын
What a powerful story! Thank you for sharing, I look forward to reading the book! Such a traumatic history, if only we learn from it...keep on writing and advocating, your voice is much needed, Sir!
@hebreworkbogale9331
@hebreworkbogale9331 3 жыл бұрын
Are you out off your mined,EPRP was the killer organisations so forget these bad organization.
@henocktaddese6892
@henocktaddese6892 3 жыл бұрын
@@hebreworkbogale9331 he did not deny their role in the violence, and it's widely documented - that doesn't take away from the importance of what he doing still - documentation and telling his story the way he does...
@tatumcollin5128
@tatumcollin5128 3 жыл бұрын
you probably dont care but does anybody know a tool to log back into an Instagram account? I somehow lost my account password. I love any help you can offer me
@fabianjax4659
@fabianjax4659 3 жыл бұрын
@Tatum Collin Instablaster ;)
@tatumcollin5128
@tatumcollin5128 3 жыл бұрын
@Fabian Jax thanks for your reply. I found the site on google and I'm in the hacking process now. I see it takes quite some time so I will reply here later with my results.
@sarafekadu700
@sarafekadu700 3 жыл бұрын
የነመላኩ ተፈራ ሰለባ ነን ግን እስካሁንም ድረስ ፍትህ የለም እውነተኛ እርቅ ኖሮ ቢሆን አሁን የምናየው ነገር አይደገምም ነበር አሁንም እውነተኛ ሀገራዌ እርቅ እና ይቅርታ ያስፈልጋል
@amgtdesta7773
@amgtdesta7773 3 жыл бұрын
Very sad. keftegna 15 was the worst- so many criminals are still moving free. berta Good job.
@personoffreedomunlimited4831
@personoffreedomunlimited4831 2 жыл бұрын
yigermal zare dires behager fikir yemiyanebu nesibun yemeselu lijoch yaluwat hager zarem balebet endelelat rakut hona tinoralech. yasazinal kelib yasazinal. Dereje gin you deserve the utmost appreciation,thank you for your presentation of history
@jaguar3050
@jaguar3050 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አቀኛና ግልጽ ሰው ነህ! ባክህ ኮታክት አርገኝ ? I'm leaving New York City, we can be a friend!!
@samolorunriun9749
@samolorunriun9749 3 жыл бұрын
ያልበሰለ ፓለቲካ በግዜው አራምዳሁ የብሄር ጥያቄ አንስታቹ ይህው እስካሁን አገራችን በብሄር ትታመሳች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@zeko-power
@zeko-power 2 жыл бұрын
tnsh aymrohn lemaserat mokr
@tamaa4107
@tamaa4107 3 жыл бұрын
Thank U
@amirsabir465
@amirsabir465 3 жыл бұрын
Wowwww dere keep it up yhe telk tarik nw yhe nw what we call journalism
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
Wow ... this is so touching hearing him about his girlfriend Meskerem ... I cried when he said “I have no wife or Kids” ... የውስጡን ማን ያውቅለታል ... ኢህአፓ ያሸንፋል!!
@godana
@godana 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምናልባት በመቶ ዓመታት ልትተካው የማትችለው ትውልድ በግፍና በጭካኔ በራሷ ዜጎች ተጨፍጭፏል። በህግና ፍትህ ሥርዓት ፊት ትክክለኛው ርምጃ እስካልተወሰደ ድረስ በኢትዮጵያ አሁን እንደምናየው በግፍና በጭካኔ የርስ በርስ ግድያው እየቀጠለ ይሄዳል።ያንን ትውልድ የሚመጥን አስተማሪ የሆነ ሥራ ሊሰራ ይገባል። ከልብ አመሰግናችኋለሁ።
@user-gw3ly1vd3z
@user-gw3ly1vd3z 3 жыл бұрын
ያ ትውልድ ሁሉም ከወንጄሉ ነፃ አደለም ራሱ ኢህአፓም መኢሶንም ደርግም ሁሉም ግን ከወንጄሉ ነፃ አደሉም ርስ በርስ ፍጂት ነበር አንዱ ወንጄለኛ ሌላው ንጹህ ብሎ መፍረድ አይቻልም በየትኛው ፍርድ ይህ አዟሪት አሁን ተበብሶ መቀጠሉ ያሳዝናል አሁን አብይ አህመድ tplf ላይ ጦርነት ከፍቶ ወንጄል እየፈፀመ ነው tplf ብዙ ወንጀል ፈፅማል ይህ የእልቂት ርስብርስ መጨራረስ ግን መቼ ይቆማል?????????????? አሳዛኝ ትራጂዲ ይቀጥላል አይ ኢትዮጵያ
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Mengistu be egru sayihon be dade eyehede hizbun yikrta meteyek alebet!!! Esu new ageritun bado yaskerat! Le esu gehaneb ayibekawum!
@nibastopol
@nibastopol 3 жыл бұрын
Dere god bless you
@wudegudu6430
@wudegudu6430 3 жыл бұрын
TUFA was running small business on 10th street eastleigh nairobi .He exposed him self there .that street was where all ethiopian &eritrean refugee hang out. i was on 5th street .he was such friendly ,sociable .&cooperative person.
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም 💚💛❤
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
ዋጠው ገላችሁዋ:: በጠራራ ፀሃይ ከስራ ሲወጡነበር ኢህሃፓ ይገሉነበር:;
@imebetlene7603
@imebetlene7603 3 жыл бұрын
Justice justice justice. 👍
@danhewit4188
@danhewit4188 3 жыл бұрын
So touching and sad sad sad story.. Tough to watch...
@derejemakonnen9453
@derejemakonnen9453 3 жыл бұрын
ደረጀ አቀራረብህ ደስ ይላል። ታሪክ ተራኪዉም የኖረበትን ሕይወት አገላለፁ እኔም ስለምጋራው ስሜት ውስጥ ያስገባል። መፀሐፉን እስከአነብ ቸኩያለሁ። ሁለታችሁም ልትመሰገኑ ይገባል
@tarikuasfaw5604
@tarikuasfaw5604 2 жыл бұрын
ምህረት ምንድን ነው ? እንዴትስ ሊሰጥ ይችላል ? በተፈፀመ ወንጀል በፍርድ ሂደት ነፃ ከተባለ ምህረት አስፈላጊ አይደለም ። ወንጀለኝነት ከተረጋገጠና ቅጣት ከተበየነ በኋላ እንደ ሁኔታው ምህረት ይከተለል ?
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
ትልቅ የምስራች ነው ሰውየውን ባላቀውም በወቅቱ በነበረው አረመናዊ የስር ጊዜው በጣም ያነሰ ነው::
@dawithaile1606
@dawithaile1606 3 жыл бұрын
I tottaly agree with you.
@menzeaazeb4914
@menzeaazeb4914 3 жыл бұрын
My dear brother you have to get married and have children and all the mental pain will go.
@yohanneswoldemichael5812
@yohanneswoldemichael5812 3 жыл бұрын
I totally agree that we need a memorial monument to remember that generation in all its forms of good and evil.
@samolorunriun9749
@samolorunriun9749 3 жыл бұрын
ሱራፌል ያልከው ኢ ሕ አ ባ ስካድ እልነበረ መጀመሪያ ከዛ ኢሐፓን ከድቶ አይደል ደርግ ጋር ገብቶ የራሱን ጋደኞች የበላው እናንተ አይደላችሁም በሱማሌ ጦርነት ግዜ በሰራዊቱ ቀለብ ላይ የተፈጨ ጠርሙስ የከተታችሁት ብዙ ማውራት ጥሩ አይደለም ይቅር መባባል ይሻላል
@robanegewo2910
@robanegewo2910 Жыл бұрын
በአጠቃላይ የኢህአፓ ታሪክ አልተነካም ታሪክ በታሪክነቱ ክፉም ደጉም ጥንካሬውና ድክመቱም ተጽፎ ለታሪክ መቀመጥ አለበት።
@godismysavior2684
@godismysavior2684 3 жыл бұрын
I hope it's a good lesson for as a politician right now what they do
@zekariassolomon4642
@zekariassolomon4642 3 жыл бұрын
I had strong feeling to learn about former political organization that I don't spell political organization name. It was great discussion. However, I want still want to know who was accountable for political party failure.
@phun4379
@phun4379 2 жыл бұрын
ኤርትራ ውስጥ ኢሕአፓ አልነበረም:: ግን የኤርትራ ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አባላት ነበሩ:: ኤርትራ ውስጥ ኢሕአፓ ስላልነበር ካርታውን ማካተቱ ተገቢ አይመስልም::
@mengistuabate6036
@mengistuabate6036 3 жыл бұрын
We need the website link. Please, post it on here.
@meridbekele4008
@meridbekele4008 3 жыл бұрын
እንኳን ኢትዮጵያዊውና አገር ወዳዱ መሪ መንግስቱ ሀ/ ማርያምና እናንተም ወደ ኢትዮጵያ እየገባችሁ ነው ፡፡ እናንተን ( ኢህአፓዎች ) ሀገር ቤት የመግቢያ ፍቃድ ሠጪና ነሺ ያረጋችሁ ማነው ?
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Mengistu ager wedad yetebalebet minkniyat mindin new??? Azawuntun, wetatun cheriso wenz ena terara limera new?? Ager malet enezih nachew! Enatoch zemenachewun be enba ena be sekeken alkewal. Mengistu bedem yetechemaleke new.
@bekaluayalew8815
@bekaluayalew8815 3 жыл бұрын
I have never seen such articulated fun and depth interview by EPRPs. Thank you Alula. Your memory amd articulation will make a lot of young people to fall in love with EPRP.
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
ለማንኛው አገሪትዋ ያተማረችውን በየተራ አርግፋችሁዋል እደነ ዶክተ ሰናይ ልኬን በጠራራ ተገለዋል::
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 3 жыл бұрын
I knew him at uct Barkley, he was a monster! Absolutely crazy and murdered in uniform! Senay lekea,....l even remember when he spoke and disagree with the students union. Azuna. He suggested for all of us to go home and partcepat with derg.
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Senay liken sew bilesh titerialesh 🤔🤔
@yayne1988
@yayne1988 3 жыл бұрын
Sibeshaket new yemotew
@MrDDNAT
@MrDDNAT 3 жыл бұрын
@dereje I like your presentation style and appreciate your professionalism, however we're talking about 1950s, 1960s and 1970s a lot and looks like too much time spent on the older generation. Don't get me wrong, I like history and it's important to connect older generation with our future, but try to engage young people more...
@saronkifle434
@saronkifle434 3 жыл бұрын
ደሬኮ አንጀት አርስ ጠያቂ ነውኮ
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 жыл бұрын
በተስፋ ስንጠብቀው የነበረ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 3 жыл бұрын
Ethiopian 🇪🇹🇪🇹👍🏻👍🏻👍🏻🇪🇹🌙
@nigussiemeharie6604
@nigussiemeharie6604 3 жыл бұрын
ግሩም ውይይት ። ግን አነሰ።
@abdiahmed17
@abdiahmed17 3 жыл бұрын
So sad to hear such a brutality from mankind...
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 жыл бұрын
እረ መስታውት የት ናት?
@fifififi7264
@fifififi7264 2 жыл бұрын
Yigebachuhal linasitawsachu silenate endi linsema yigebal waga kefelachuwal
@solomondenbel5938
@solomondenbel5938 3 жыл бұрын
ከዚያድባሬ ሰራዊት ጋር ኢትዮጵያን የወጋችሁትን ተናገር እንጂ የደረሰባችሁን በደል ብቻ ሳይሆን ያደረሳችሁትንም ግፍ ለምን አትናገርም
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
ይቅርታ ዘመኑን በደንብ ዓውቅ ስለነረ : ነው:
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 3 жыл бұрын
Thank you Ato Derege
@ayelenigussiegedlu5854
@ayelenigussiegedlu5854 3 жыл бұрын
በሊማሊሞ ገደል ብዙዎቹን ከነ ሕይወታቸው ወደ ገደል ይወረውር የነበረው መቶ አለቃ ገብርሕይወት የሚባል የወያኔ ሰላይ፣ ካድሬ ተብሎ የመላኩ/የዲያብሎሱ ምትክ ነበር። ገብርሕይወት በሊማሊሞ አካባቢ በሄሊክፕተር አደጋ ሞተ። አብዮታዊ ጓድ ተብሎ በዮሴፍ መቃብር ከተቀበረ በኋላ የወያኔ ሰላይ መሆኑ ስለታወቀ መቃብሮ ተቆፍሮና ተፈነቃቅሎ አፈሩ እንዲበተን ተደረገ።
@mesfinbahiru2905
@mesfinbahiru2905 3 жыл бұрын
Where can I get his personal contact?
@rainman1775
@rainman1775 3 жыл бұрын
Any one can tell me the title of the book pls?? Thanks
@gashawworku9469
@gashawworku9469 Жыл бұрын
እውነት ነው ጭካኔው አረመኔነቱን ከአንተም ሰምቻለሁ ሌላው ደግሞ ከገጣሚ ነብይ መኮነን ሰምቻለሁ ነገር ግን ዛሬም የአንተ ትውልድ ችግር አንድ ወገንን ብቻ ተጠያቂ ለማረግ የምቴዱበትን አርቀት ይገርመኛል ????...... በዕቡ ተደራጅታችሁ ገላቹ አላስገደላቹም ወይ ....መቼ ይሁን መዳኛችን
@zelekejebero8439
@zelekejebero8439 3 жыл бұрын
ደረጀ ኃይሌ ለኢህ አፓ ፍትህ መች ይበየናል?
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 3 жыл бұрын
እድሜ ለናንተ ሙሉ ትውልድ ላመከናችሁት በአጉል ጁብዱ ወጣቱን እንደ ሸንበቆ አሳጨዳቹት። እኩል ከደርግ እኩል ጥፋተኛ ናቹ።
@yosephhabte565
@yosephhabte565 3 жыл бұрын
አረሚኔው መንግሱቱ ስንቱን አመክኖ አስቀረ።እግርህን ተደብድበህ ውስጥህ እንዲት ያስብ ተጉድተሀል ወንድም አለም።በሰላም ግባ።
@tesfisheabera6329
@tesfisheabera6329 2 жыл бұрын
በአብዮቱ በኩል ተሰልፈው በኢህአፓ ጥይት በጠራራ ፀሐይ የተገደሉትስ እናት የላቸውም ይሆን? ደረጂም ጥየቂህን አቅርብ።
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 3 жыл бұрын
Abate tasro tegerofo wendmochu sayiker tasrew abatu taserew errrr sinitu .tekola yibalal gerfiw
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
ተርን ኦቨር ታክስ ምንድን ነው
27:57
ገቢያችን
Рет қаралды 169
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН