አባትና ልጅ ሻለቃና ጄነራል - በነገራችን ላይ! ከደረጀ ኃይሌ ጋር -Benegerachin Lay

  Рет қаралды 315,954

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

አባትና ልጅ ሻለቃና ጄነራል - በነገራችን ላይ! ከደረጀ ኃይሌ ጋር
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 354
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 3 жыл бұрын
የሻለቃ ጳውሎስን የእግር አደጋ በመስማቴ በጣም አዝናለሁ አዎን የአባታቸውን ትልቅነት ስለማውቅና አወዳደቃቸውንም በሃዘን ስለማስታውሰው የጊዜ ጉዳይ የከዳቸውን የጄኔራል ጌታቸው ናደው አድናቂአቸውና የክፍሉ ባልደረባም ስለነበርኩኝ የማከብራቸው በሀዘን የምዘክራቸው ቆራጥ አመራራቸውና የጦር ሰውነታቸውን ብመሰክር ውሽትነት የለውም ግን ጀግና በትንሽ ማለፉ አይቀሬ ነውና አለፉ።
@abraham9770
@abraham9770 3 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ ተራኪ ጋር ። የባለታሪኩ ታሪክ ኩልል እያለ ሳይረብሽ እንደ ረጅም ተጓዥ ወንዝ መፍስሱና ። የጠያቂው ድንገተኛ ተመስጦ ጥያቄ ልክ ወንዙ ከረዥም ጉዞ ፍስት በኃላ ፏፏቴ ላይ ደርሶ ቁልቁል ሲወርድ እንደሚስጠው ልዩ ማራኪ ድምፅ ብቅ የሚል ነው። ወንዙ ሲጓዝ እንደማይረብሽው ሁሉ ከፏፏቴው ላይ ሲወርድ ደግሞ ማራኪን ለጆሮ ግብ ድምፅን ይስጣል። አይ የደርግ ወታደር ስርዓት የንግግር ክህሎትን ጨምሮ ጥንቅቅ ያለ ውብ ታሪክ። ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።
@hermelasisay2213
@hermelasisay2213 3 жыл бұрын
Well said
@mekuriyazeleke6820
@mekuriyazeleke6820 5 ай бұрын
የ ሙዚቀኛ አቤል ጻውሎስ አባት ናቸው አቤል ጳውሎስ ማለት የፋና ላምሮት የተሰጦኦ ውድድር ዳኛ ነው የቴዲ አፍሮን የዳዊት ፅጌን ምርጥ ሙዚቃዎች ያቀናበረ ጀግና የሙዚቃ ሰው ነው 😢😢😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ጋዜጠኛ ደረጃ ኃይሌን በጣም የማከብረውና የማደንቀው ድምፀ መረዋ የኢትዮጵያ ልጅ ነው ጋዜጠኝነቱ እጅግ የረቀቀ ታሪክ የተጠናበት በደንብ ዝግጅት የተደረገበት በማረጋገጫ የተደገፈ የጋዜጠኝነት ሙያውን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ቃለ መጠይቅ የሚያደርግ በመሆኑ ሥራውን በጣም አከብርለታለሁ ምን ግዜምጤናና ዕድሜ እንዲስጠውም እመኛለሁ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ ጀግኖች የነበሩት ሀገር ነው ዛሬ ምድረ ጎጠኞች መጫወቻ የሆነችው አይ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@yemitesfaye1014
@yemitesfaye1014 3 жыл бұрын
ቅንና እውነተኛ ሀገራቸውን የሚወዱ በጥሩ ስብዕና እንዳደጉ በደንብ ያስታውቃሉ የኔ አባት እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት!!! ከንግግሮት ደግሞ ብዙ ትምህርትን አግኝቻለሁ ተምሬበታለሁ
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 3 жыл бұрын
Positive Energy and attitude I like it. God bless you.
@tamaa4107
@tamaa4107 3 жыл бұрын
ዋው ደሬ በጣም የሚያስደስቱ እንግዳ ነበሩ … የራሳቸውን የቤተሰባዊ የታሪክ ፍሰት ያለምንም ወገንተኝነት የሚገልፁበት መንገድ ለብዙዎቻችን ታሪክ ዐዎቂዎች ምስሌ የሚሆኑ ናቸው ። እናመሰግናለን🙏
@rakebgulilat1182
@rakebgulilat1182 Жыл бұрын
9
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት!! እንዴት እሚያሳዝን ታሪክ!! መንግሥቱ ሀይለማርያም ኢትዮጵያን ቢወዳትም ስንቱን በላ! ስንቱን አስበላ? ሀገሬ ይህ አዙሪት መቼ ይሆን እሚለቃሽ??? ተባረክ ደረጄ!! ሰላም ለኢትዮጵያ!!💚💛❤🙏
@meleywoldemichael5626
@meleywoldemichael5626 3 жыл бұрын
Min abatu yehe baria Ethiopian yiwedal kessu behoila new Ethiopia yetewaredechiww
@johnsven2594
@johnsven2594 3 жыл бұрын
አገር ከወደደ ኮብልሎ የኤደው 😂😂😂😂
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
@@meleywoldemichael5626 Ante yebanda lij mengè mirt qorat jegna Ethiopiawi NW , his enemies are dying off like flies
@mahletdiriba4237
@mahletdiriba4237 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው። እንግዳህም አንተም ልትመሠገኑ ይገባችኋል። በአንድ ወቅት ከአባቴ ጋር አንድ ቤት ይኖሩ እነደነበረ እናቴ አጫወተችኝ። መልካም ፈቃድዎ ቢሆን ሰለሚያውቁት (የሚያስታውሱትን) ቢነግሩኝ ደስ ይለኛል (ሻለቃ ገብረመስቀል ድሪባ) በቃለ መጠይቁ ብዙ ተጠቅሜያለሁ አመሰግናለሁ!! ጋዜጠኛ ደረጄ ሃይሌ አሁንም በርታ!!
@undermysaviour
@undermysaviour 3 жыл бұрын
ደሬ አንተ ይሄ ሥራህ ብቻ ሳይሆን ስጦታህም ነው። እንግዶችህንም ታዳሚዎችህንም የማንበብ ሃይል አለህ ተባረክ። ሌሎችን የማሰልጠን ሃሳብ መጥቶብህ አያውቅ ይሆን? አንድ ብቻ ሆንክብን እኮ! እንግዳህን ሳያቸው ኢትዮጵያ አሳዘነችኝም አናደደችኝም። እግዚ አብሔር ያክብርዎ በልልኝ።
@zelalemjima6403
@zelalemjima6403 3 жыл бұрын
ደሬ ገና እንድ ሳምንት ልንጠብቅ ነው ? በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው good job 👍
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
እንደኔ ታሪክ የሚወድ አለ!!! የወያኔ ዘመን ልጅ ነኝ , ታሪክ አልባ ትውልድ እንደዚ የድሮዉን የጀግኖች ታሪክ እየሰማን እንፅናና እንጂ.... አዘጋጁን እና እንግዳዉን እግዚአብሔር ያክብርልን...
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
😢
@user-vs2hh3yi1j
@user-vs2hh3yi1j 3 жыл бұрын
የኔ አበት ደስ ሲሉ ጸናቶት እግዚአብሔር ይመስገን የተሰጦትን በጸጸጋ በመቀበሎት በጣም ደስ ነው ያለኝ አምላክ ክርስቶስ ከነቤተሰቦት እድሜና ጤናው ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ።
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
ውይ ደሬ ኢትዬጵያን አንተ ላይ አነባታለሁ አባታችን አቤት የአነጋገር ለዛ አፌን ከፍቼ ቀረሁኮ እድሜ ከጤና ያድልልን
@rahe698
@rahe698 3 жыл бұрын
የሃገራችን ጀግኖች ብትበዙልን ምንኛ ጥሩ ነበር የማንንም ኩበት እራስ ደደብ ይጭፍርብናል ወይኔ ኢትዮጵያ ምን ይደረግ
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 3 жыл бұрын
አገር ዎን አገራችንን ላገለገሉ ለአባቶ ለእርሶም እግዚአብሔር ያክብርልን የኢትዮጵያ አምላክ ያክብርልን።እንወድዎታለን።
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 3 жыл бұрын
ደሬ የሚገርም ታሪክ ነው አዋሳ በመሆኔ የኚህን ታላቅ ሰው ተሪክ በመስማቴ ኩራት ተሰምቶኛል አመሰግናለሁ።
@zelalemasfaw7519
@zelalemasfaw7519 3 жыл бұрын
Selam beluling kibir le eghiopia wotoader
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Awasa kehonkima,,, hedima Gongnacjew pls
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Gobgnachew *****
@user-if2pm4ke4r
@user-if2pm4ke4r 3 жыл бұрын
ከደረጀ ኃይሌ ጋር የሚወዳደር ምርጥ ጋዜጠኛ እውን ማነው? Who is a professional journalist like Derege? Great respect to Derege.
@conney5854
@conney5854 3 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ለአባቶቻችን አገር ጠብቀው በንጽ ፍቅር ብሄር በዘር በቀለም ያልተከፋፈለ ንጽህ ኢትዮጵያዊነት :ወይኔ ! አሁን አገራችን የማንም መጨማለቂያ ሆነ
@zewdugobena5013
@zewdugobena5013 3 жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ የንግግር ችሎታ ምርጥ ታራክ ተንታኝ ከነ ቀኑ ከነ ሰአቱ ስለ ጀነራል ጌታቸው አሟሟት ያልተሰማ የተሽፈነውንእውነት ስላሳወቁን እድሜ ይስጦት i can't wait next week ቀሪውን ለመስማት
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 3 жыл бұрын
ግሩም የኢትዮጵያ ጀግኖች!!! እና ግሩም ጋዜጠኛ ደረጀ !!! የሚገርም ታሪክ!!!
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 3 жыл бұрын
ደጁ የምታቀርባቸው እንግዶች ሙሉ የኢትዮጵያ የታሪክ መፅሐፍ ናቸው። በርታ❤
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ነገር በጣም ይገርማል ማወቅ ጠሩ ነው እናመሰግናለን
@seblewengelhagos2046
@seblewengelhagos2046 Жыл бұрын
ግሩምና ድንቅ የሆነ የኢትጵያ ባለውለታዎች አባትና ልጅ ታሪክን የአቶ ደረጀ ኢንተርቪው ስከታተል እጅግ መልካም ለትውልድ የሀገሩን እዉነታ እንዲያውቅ የሚያስተምር በመሆኑ በምስጋና ተከታትዬአለሁ።፣ Thank You very much
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
So sorry
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 Ай бұрын
Never heard some thing that has interested me so much.
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 3 жыл бұрын
የሚገርም ጽናት ትልቅ ትምህርት ሰጡን እግዚአብሔር ተርፎከሚቀረው እድሜና ጤና የሰጦት ጥበቃው አይለዮት ውዳችን ደሬ ተባረክ እድሜና ጤና እግዚአብሔር የሰጥህ
@diresmd
@diresmd 3 жыл бұрын
ደርዬ ለኛ ከታሪክ ጋር ለተጣላናው ትውልደ ስትል ኑርልን። እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 3 жыл бұрын
ውይ አደበታቸው አይጠገብም በመቤቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ዜና ይስጦት
@asterbekele9478
@asterbekele9478 3 жыл бұрын
ደርዬ እንደው ኮሜንቶችን ትመለከት ይሆን? የኔ ወንድም:: ምን ያህል አድናቂህ እንደሆንኩ ቃላቶች ያጥሩኛል:: እግዚአብሔር በጤና ይባርክህ
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
ቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ነው ትል ነበር አያቴ ።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
@@senda9782 እግዚአብሔር ይማርሽ ልብሽን ይመልስልሽ ምን ይባላል
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
​@@senda9782 የአስተሳሰብ ድሃ ነሽ ልበል አንድ ሰዉ አድናቆቱን የመግለፅ መብት አለዉ ምን አገባሽ የፈጠረንም ነፃ ፍቃድ ሰጥቶናል አደለም አንቺ
@AliAhmed-pf7ot
@AliAhmed-pf7ot 3 жыл бұрын
Without a doubt DEREJE HABTE is the best Ethiopian journalist of his generation. As always this is amazing story of the unfortunat time in Ethiopia during the DERG regime.Excelent preparatio as well as presentation.
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 Жыл бұрын
በእውነት የምታቀርባቸው ግለሰቦች በሙሉ የኢትዮጵያን እውነተኛ ታሪክ እንድናውቅ ይረዳናል ከልብ እናመሰግናለንንንንንን ክብር ምሰጋና ለሀያሉ እግዝአብሔር ይድረሰው ለዚህ ያበቃን ለዘመናት ሐገሬን በክብር በፍቅር በውሰጤ አሰቀምጫት በርቀት ሰናፍቃት ዛሬ ሰለ ኢትዮጵያ ሐገሬ 24 ሰአት ሰሟን በክብር እየጠሩ የሚናገሩላት ጀግኖች ልጆች ማየት ማዳመጥ አበቃኝ ተመሰገንንንን ክብር ምሰጋና ለመከላኪያችን ይገባቸዋል ኢትዮጵያ ዘላለም ታመሰግናችሁአለች ኢትዮጵያ ታከብራችሁአለች ኢትዮጵያ ትናፍቃችሁአለች ኢትዮጵያ ዘላለም በእናተ ደም ሕይወት ከብራ ደምቃ ትኖራለች ኢትዮጵያ ትቅደም ኣትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@bereketmar6237
@bereketmar6237 3 жыл бұрын
ደራ አቤት ስታምር መሳጭ ነህ ኑርልን
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Жыл бұрын
ጌታዬ ትልቅና ሚዛናዊ ሰው ነዎት❤🙏 እድሜ፣ ጤናና ሰላም እመኝሎታለው❤🙏
@gizachewtadesse3587
@gizachewtadesse3587 8 ай бұрын
ውዩ በጣም ድንቅ ሰው ናቸው። ሁሉ ነገር እርግርፍ አደረጉት። ታሬክ ናቸው።❤❤❤❤
@tesfahungunta860
@tesfahungunta860 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክን ነው ያካፍሉን እድሜ ይስጥልን ።ይህን ታሪክ እንድንሰማ ስላደረከን ደረጀ በጣም እናመሰግናለን
@binyamyonas7770
@binyamyonas7770 3 жыл бұрын
ደረጀ ኃይሌ! እንደሁልጊዜው ምርጥ ቃለምልልስ ነበር። ስለእንግዶችህ ቀድመህ አንብበህ እና ተዘጋጅተህ እምትመጣው ነገር ፍጾም ያስቀናኛል! እሚገርም ብቃት ነው። ወጣት ጋዜጠኖቻችን ምን ያህሎቹ ራሳችሁን በዚህ ደረጃ ለማብቃት እየጣራችሁ ነው ? ከደረጀ ብዙ መማር ይጠበቅባችሁ ይመስለኛል!
@meleseteshome4469
@meleseteshome4469 3 жыл бұрын
What a man are you? Dispassionate, having sharp memory, and a wonderful story teller. I really thank you for the service you offered for Ethiopia. May God bless the rest of your life.
@biniyamesayas428
@biniyamesayas428 2 жыл бұрын
💐💐
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 Жыл бұрын
በእውነት ደረጄ ሀይሌ አንተን ሲሳይ አጌና የመሰለ ድንቅ ጋዜጠኞች ኢትዮጵያ ኖሮአት አያቅም እንዲሁም ከፖለቲካ ተንታኖች ሰዩም ተሾመ የመሰለ ድንቅ ልጆች ኢትዮጵያ አፍርታ አታቅም ኢትዮጵያ ዘላለም ታመሰግናችሁአለች በመቀጠል ለሻለቃ ጳውሎሰ ጌታቸው ልጆች ይደርሰ ዘንድ መልእክት ለማሰተላለፍ ይፈቀደልኝ መልእክቱ እንዲህ ይላል እባካችሁ ልጆች አባታቸሁን ለምን አላሰደከንም ወይም በልጅነት እድሜያችን አጠገባችን አልነበርክም እያላችሁ አትውቀሱት የኢትዮጵያ ጀግና መከላኪያ እናቱም ነፍሱም ደሙም ኢትዮጵያ ነች የኢትዮጵያ ደጀግና ሰራዊት ደሙ እየፈሰሰ ነፍሱ ሰትወጣ እንኳን የኢትዮጵያን ባንዲራ በአይኑ እያየ ወደ ላይ እየሰቀለ ነው ነፍሱ የምትወጣው የእናተ አባት ብቻ አልነበረም ቤተሰቡን ትቶ ጦር ግንባር የነበረው በሚልየን የሚቆጠር ልጆች ያለ አባት እናት ያደጉ ናቸው ከነዚህም ውሰጥ እኔ እንደምሳሌ መውሰድ ይቻላል ወንድም እህቶቼ ዛሬ ሐገር ቤት ቤተሰብ ዘመድ አለኝ ብላችሁ ከያላችሁበት እየመጣችሁ የምትዝናኑበት ምድር የኢትዮጵያ መከላኪያ ደሙን ሰጥቶ ሕይወቱን ሰውቶ እግሩን እጁን ተቆርጦ ባሰከበረለን ምድር ኢትዮጵያ ነው ሰለዚህ መላው የኢትዮጵያ መከላኪያ ክብር ፍቅር ይገባቸዋል ቢቻል ሁላችንም ከደሞዛችን ሁለት ፕርሰንት ለመከላኪያ ብንሰጥ ያንሳቸዋል ባይ ነኝ ምክንያቱም ወጥተን የምንገባው የምንዝናናው የምንተኛው መከላኪያ በርሀ እየተንከራተተ በሰዋልን ሕይወቱ ነው
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
Brave Ethiopian 👍🏽
@ferdeegemdel5451
@ferdeegemdel5451 3 жыл бұрын
የተባረከ መንፈስ ያለዎት ትልቅ ትምርት ለሰዉ ልጅ ሰዉ ሆኖ መፈጠር እንደርስዎ 🙏😍
@feyselahmed4581
@feyselahmed4581 9 ай бұрын
Thanks for your service Major Pawlos and RIP to your father,Gen Getachew
@stefanosmengesha7925
@stefanosmengesha7925 3 жыл бұрын
True patriot of ETIOPIA..THE BEST ATITUDE.I SHERE THE SAME CONDITION.GODBLESS.THANK YOU.
@alemuamare3167
@alemuamare3167 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ደሬ እውነትም የኢትዮጵያ ታሪክ
@DanielGetu
@DanielGetu 3 жыл бұрын
So wise, and a greet hero of Ethiopia. እግዚአብሔር ያበርታወ
@bireyeheyes5019
@bireyeheyes5019 3 жыл бұрын
ደሬ የትላንትናዋን ኢትዮጵያን የመሠረቷትን ጉምቱዎች ለአዲሱ ትውልድ ለማሣወቅ የምትሔድበት ርቀት እጅግ ያስደንቃል!ክብረት ይስጥልን፡፡
@meserttaddesa5067
@meserttaddesa5067 3 жыл бұрын
ደሬ መቼም አንተ መዝገብ ቤት ነህ ታሪክ የፈለፈል ታቀርባለህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤንነት ጋር።
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 3 жыл бұрын
ክብር ለናተ እራሳችሁን ለኢትዮጵያ አሳልፍችሁ ለሰጣችሁ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይውት አባ
@azebanteneh2949
@azebanteneh2949 3 жыл бұрын
አባቴ ንግግር አዋቂ ኖት ታሪክ እድናዉቅ አደረጉኝ ከልብ አመሠግናለሁ ከሁሉም በላይ ያሥደሠተኝ አባቶትን ማክበሩት ጀግና አባት ነበሩት
@atseday
@atseday 3 жыл бұрын
Thank you Derje what an interesting story my Dad was a military passed on Somali battlefield. Really I am so happy and proud Ethiopian when I watched this story. Always covered untouched or seen. I salute him with a lot respect with is father. Thank you again Mr. Dreje
@maharicaleb9152
@maharicaleb9152 2 жыл бұрын
Getachew has blood of Asmara civilians
@AliAli-ec3ti
@AliAli-ec3ti Жыл бұрын
​@@maharicaleb9152
@tatutade2512
@tatutade2512 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ኢትዮጲያዊ ያልተነገረ ማንነት ዋው ሊከበሩ ይገባል!!!
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 жыл бұрын
ደርዬ እኳን ድህና መጣህ አምሮብሀል እግዛብኤር ጤና ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@haninaelias4803
@haninaelias4803 3 жыл бұрын
I like the interview thanks Dereje
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
Wow, I really enjoyed the interview. Learn a lot. Thank you Dereje.
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 3 жыл бұрын
ታሪክ ለማወቅ የደሬን ፕሮግራም መከታተል ይመከራል
@dawitsolomon4067
@dawitsolomon4067 3 жыл бұрын
History from the right soldier /major who was the eyewitness of these remarkable events. I wish him well and long life. Yet neberu eskezare.
@alembekele9455
@alembekele9455 3 жыл бұрын
Thank you so much DERA!
@merbarr1645
@merbarr1645 3 жыл бұрын
ስንገዳደል ስንገድል ስንገደል ኖረን ዛሬም አልበቃ ብሎ መግደል መገዳደደል ተያይዘናል ; እሱ በቃ ይበለን
@ashebirdemissie4916
@ashebirdemissie4916 3 жыл бұрын
I am amazed for the interview made by Dereje, he is well prepared and he might know the story beyond the interviewee, i also appreciate son of the late general for his acceptance of his physical disability , courage and well organised answer for the question raised by the interviewer
@dessalegnbefekadu7371
@dessalegnbefekadu7371 3 жыл бұрын
Ato Dereje, thank you for interviewing Major Getachew. I know for sure he is a great source of information about the life style of prisoners in ""Kerchelie"". I loved his military personality as a whole. Now, I knew, he is a replica of his Dad. Please, take your time on interviewing him , he is one of the very few to tell the truth about the EPRP and other political prisoners of that era. Finally, Dereje you are a great interviewer !!! God bless you.
@Mirkuzz
@Mirkuzz 3 жыл бұрын
Oh I wouldn’t hold my breath on that; no one of that era would tell you the whole truth, only what makes them look good and /or innocent.
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 3 жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ታሪክ በዝህ አጋጣሚ የጎዋድ መንግሥቱ ሃይለማርያምን ትልቅ ሰውነት የሰማንበት አጋጣምም ስለሆን ጋዜጣኛ ደረጀ ሃይሌንም ልጃቸውን ሻለቃ ጰውሎስንም እናመሰግናለን።
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ሁፍፍፍፍ አሁን ሀገራችን የማንም ንፍጥ መቀለጃአ ሇነች
@kukikebede1610
@kukikebede1610 3 жыл бұрын
Degu geza I missd my dad he was one of them
@tasewagere9634
@tasewagere9634 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘውልህ የውነት ጋዜጠኛ ነህ
@kuritesfaye8923
@kuritesfaye8923 3 жыл бұрын
አቶ ደረጀ ሁሌም የምታደርጋቸው ቃለ መጠይቆችህ በሙሉ የምታቀርባቸው አትዮጽያውያንና እስከነአጠያየቅህ ዘይቤህ ጭምር ያለህን እውቀት መግለጫ ቃል የለኝም። እግዚአብሄር ይስጥልን ያክብርልንም
@desta5885
@desta5885 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን የሚነግሩን ስዎች ስላሉን። እውነት በጊዜዋ ትገለጣለች። ይሄ የሐገር ታሪክ ነው በጣም ደስ ይላል እውነት ትጣፍጣለች ። ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ። ስላቀረባቹሁልን እናመሰግናለን።
@AB-zi1ur
@AB-zi1ur 3 жыл бұрын
ደሬ አድናቂህ ንኝ በኔ በራሴ የጋዜጠኛ ራስ ብየሀለሁ ይኽ ኮተት ሆዳምና ከመጣሁ ሁሉ አጨብጫቢ የስም ጋዜጠኛን ሁሉ ካንተ ጋዜጠኛነትን ይማር
@tesnimbintbaba445
@tesnimbintbaba445 3 жыл бұрын
ጎበዝ አባት ነዎት አላህ ሃጨረሻዎትን ያሳምርለዎት አባት
@awekeassafa6332
@awekeassafa6332 3 жыл бұрын
Dere tekekelga ethiopawe gazetga we prawde of you
@saam269
@saam269 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት ጀግና 🤲🤲
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
Derje, my favourite journalist! I enjoyed the story of your guests life. Wonderful! Your interviews should be tought in campus for aspiring journalists! Bravo!
@gizawwoldemariam6605
@gizawwoldemariam6605 3 жыл бұрын
Wow very interesting story, very impressive journalism...Thank you very much. Can’t wait part 2.
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 3 жыл бұрын
This one of the best show ever have great Ethiopian man went through whole lot for losing his father all the way down losing his two legs we want to hear from this man so we can't wait part 2 is coming up soon
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 3 жыл бұрын
እኚህ ሰው የሰሙትን ፣ ያነበቡትን ፣ የሰባት ትውልድ ታሪካቸውን ታሪክ እና እራሳቸው ያሳለፉትን ታሪክ በለዛ አጫወቱን ምንኛ የታደሉ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው? ብዬ ቀናሁበቸው። እኔ ወይም እኛ ምንድነው ለተተኪው ትውልድ የምናወራው ወይም የምንነግራቸው? ዘረኝነትን፣ መተራረድን እርስ በእርስ፣ ማፈናቀልን ከትውልድ ቀዬው ወይስ " confuse"or "convince"የሚለውን ቃል?🤔🤔🤔🤔😇😇😇🤔🤔🤔 ክብር ለእኚህ ለተከበሩ ሰው እና ለቀድሞው ሠራዊት አበላት በሙሉ ።በህይወት ያሉትም ሆኑ በክብር ለተሰዉትም ጭምር።
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
egna ketebalan mech anesen kk
@tewodrostesfayetesfaye4435
@tewodrostesfayetesfaye4435 2 жыл бұрын
የእውነት ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ደሬ አሸርጋጅ ጎጠኛ ዘረኛ እየታቸው ሁሉ ከራሳቸው ዘር ወይም ከጌቶቻቸው ከሚጥሉላቸው ፍርፋሪ እይታ አንፃር እውነት የሚያጣምሙ ጋዜጠኞች በበዙበት ሀገር የእውነት ጋዜጠኛ ሆነህ ተገኝተሀል እና ሁሌም ከእውነት ጋር ቁም
@belaygezahgn6239
@belaygezahgn6239 3 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ሰው ስወድህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mulukeneshete5113
@mulukeneshete5113 3 жыл бұрын
shaleka thank you for your service god bless the rest of your life stay strong god knows what is better
@andualemmengistu9668
@andualemmengistu9668 3 жыл бұрын
የደረጀን ዝግጅቶች ማድመጥ ተራ ቃለ መጠይቅ አደለም በመረጃ እና ውብ በሆነው ድምጹ መረጃዎችን በንባብ ያንቆረቁረዋል በቃ ድንቅ ጋዘጠኛ እጅግ አመሰግንሀለው ።
@ashenafialemu915
@ashenafialemu915 3 жыл бұрын
አናት ሐገር ኢትዮጵያን በእነኚን መሣይ እንቁዎቿ መሥዋዕትነት ተከብራ የኖረች በመሆኑ ዛሬም ሆነ ወደፊት የበርካታ ጀግኖች መፍለቂያነቷ ይቀጥላል። ለአገር የሞቱትን አባቶቻችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!
@rastansemie6813
@rastansemie6813 3 жыл бұрын
ድምፅህ ለዛህ በጣም የተመቻቹ ናቸው ደሬ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ የቀድሞ ጦር 50 የመኮንኖች ኮርስ ተመራቂ መኮንን ነበርኩኝ እኝህ እንግዳህ ትንሽም ቢሆን አገልግሎቴ በሠራዊቱ ውስጥ የሠራዊት ህይወቴን አስታወሱኝ ።
@tadyhabta1231
@tadyhabta1231 3 жыл бұрын
ደሬ በጣም እናመስግናልን ብዙ ታረክ ነው ያወቅነው እናመስግናለን
@arefatsalah226
@arefatsalah226 3 жыл бұрын
Wow, it very amazing history. Thank you Dereja for arranging such a great history and big respect for your guest. Pls ask your guest about a little clarification of about Corneal Daniel Assfaw.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
What clarification?
@achildofgod9954
@achildofgod9954 3 жыл бұрын
An interview of the highest caliber for Ethiopia
@yidnekachewteshome3423
@yidnekachewteshome3423 3 жыл бұрын
የድሮዎቹን አባቶቻችንን ታሪክ ግን ልብ ብለን ሰምተነዋል??? ብሄር ዘር ምናምን የለው የትኛውንም ታሪክ ሲያወሩ በስሞቻቸው እንጂ በብሄራቸው ለሰከንድ እንኳን አያነሱም ። እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት እዛ ትውልድ ውስጥ ነበር ። እድሜና ጤና ክብረት ይስጥልኝ
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም ብዙ ገራሚ ሰዋች ነበሩዋት ፖለቲካው ግን ደም የለመደ ነው ገዳይ የሆነ ለሀገራችን በጣም የሚያስፈልጎትን ታላላቅ ሰዋች የበላ ይህው እስከዛሬም ድረስ ።እጅግ በጣም ደስ የምትል ጋዜጠኛ ነህ!!!!
@zortebo
@zortebo 3 жыл бұрын
ግሩም ዝግጅት!
@amarechyirga9839
@amarechyirga9839 3 жыл бұрын
ደረጀ ሀይሌ የዚን ሰው አድራሻ ብትነግረን እና እኛም የዜግነታችንን ብንወጣ ደስይለናል እና እባክህን አድራሻቸውን ተባበረን
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 жыл бұрын
Interesting story, እምም ታሪኩን በከፊል በወቅቱ የአካባቢው ቢሮ ሱራተኛ ከነበሩት የሰማሁት ታሪክ እና በዚያ የደርግ ውጣ ውረድ ዘመን history major እያደረግሁ እከታተለው የነበረ ትንታኔ ስለሆነ ስራዬን እስካረፍድ ድረስ ነው ይህንን መሳጭ ትውስይታ ያውም ከባለታሪኩ ትክክለኛውን እንዳደምጥ ወደህኃላ በትዝታ ስለወስዳችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ ደሬ በርታ የዘወትር አድማጭህ ነኝ ለምርጥ ዝግጅትህ ሞራል መስጠት እወዳለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 3 жыл бұрын
ደሬ ግን የማታውቀው ታሪክ የለም ማለት ነው! ❤
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 3 жыл бұрын
ሻለቃ ምን ያህል እደምናከብርህ ታውቃለህ። ብዙ ታሪክ አስተምረከናል ይሄኛው ግን በጣም አስደንቆኛል። እድሜ ይስጥህ።
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 Жыл бұрын
እባትን አባዬ አባብዬ አባቢ ባባ አለማለት ቅር ይላል በትረፈ ሁሉ ደስ የሚል ነው::
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 6 ай бұрын
አንቱ ጌታዬ ብለዉ አክብረዉ ነበር የሚጠሯቸዉ የነበረ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
He is such a hero👌
@gbekalu
@gbekalu 3 жыл бұрын
Thank you Frey. That is my uncle and General Getachew is my Grandpa
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 3 жыл бұрын
a great program......
@enkumedia
@enkumedia 3 жыл бұрын
እስኪ በ እድሜ የገፍ ታላቅ አባቶችን ወይም አቡን ፓጳስ ቃለ መጠይቅ አድርግልን እባክህ
@degonemoretew8999
@degonemoretew8999 3 жыл бұрын
ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ከርቸሌ ታስረው ሳሉ የልማት ኮሚቴ በማስተባበር ብዙ ወጣቶች ያቋረጡትን ትምህርት ስፈጽመዋል::ከፊሎቹ በውጭ ሃገር ፕሮፌሰር የደረሱ አሉ::በቀለ ገለታ ታደሰ ይበርታ ወዘተ ተባብረዋቸው የ2ኛ ደረጃ ፈተና በከርቸሌ ለመፈተን ከበቁት አንዱ ነበርኩ እግዚአብሄር ይባርክልኝ::
@joehatu7130
@joehatu7130 3 жыл бұрын
Brave man GBU❤️❤️❤️
@yosefberhanu6896
@yosefberhanu6896 Жыл бұрын
What a wonderfull history.
@ebrahimedris6735
@ebrahimedris6735 3 жыл бұрын
ዋውውውው መቼም ስለ ደረጀ የአጠያየቅ ለዛ አለማድነቅ በጣም ይከብዳል።ግን ግን ደግሞ እንግዳው ሻለቃ ፓውሎስ የጨዋታ አዋቂነት እና የአተራረክ ለዛቸው እና የእያንዳንዱን የታሪኩን ሂደት በዝርዝር ያሰሙን የሚያስገርም ነው።እንዲሁም ጥቃቅኑን ነገሮች ሁሉ የማስታወስ ችሎታቸው የሚያስገርም ነው። እንደዚህ አይነት የሚጣፍጥ ቃለመጠይቅ ከሰማሁ በጣም ቆየሁ ። በዚሁ አጋጣሚ ደረጀ ሀይሌ፡ ሻለቃ ፓውሎስ እንዲሁም አርትስ ቲቪ ብራቮ በርቱ። ሶስተኛውን ክፍል በናፍቆት እጠብቃለሁ ።
@alefmedia1537
@alefmedia1537 2 жыл бұрын
ደሬ ገራሚ ሰው ከፀባይ ጋር በአካል ስለማቅሕም ነው የጨዋ ጥግ ነሕ በርታ
@t0mb0y-bbygrlgachatuber22
@t0mb0y-bbygrlgachatuber22 3 жыл бұрын
Dera you so amazing we live you
@ericbank5553
@ericbank5553 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@hannujonur1095
@hannujonur1095 Ай бұрын
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 жыл бұрын
አዎ ደረጀ……..“ ኢትዮጵያ በጣም…….. እጅግ ውስብስብ……… አጅግ ገራሚ…….. እጅግ አሳዛኝ አዙሪት ነው ………..“ “…..ይህ መሰናዶ የአባትና ልጅ ታሪክ ብቻ አይደለም በእነርሱ ህይወት ውስጥ ሀገርን እንመለከታለን …….“
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 60 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН