በመኪናው ተደስተው ሁለት ለማዳ አንበሳ ሸለሟቸው | በኃይሉ ገ/መድህን | ጦቢያ

  Рет қаралды 327,860

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 139
@jjthekid1781
@jjthekid1781 Жыл бұрын
ጳዉሎስን በማስታወስህ አመሰግናለሁ አንተም ድንቅ ሰዉ ነህ
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Жыл бұрын
አቶ በኃይሉ ገ/መድህን እጅግ በጣም አክባሪዎ ነኝ
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ከወንበሬ ተነስቼ ለጋሽ በኃያሉ እጅ ነሳሁ እናመሰግናለን ወግ አዋቅዉ ምሁር
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 Жыл бұрын
ለዚህ ከትውልድ ትውልድ እየዘከርን ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው የምንለው አዎ እምዬ ዛሬም ንጉሥ ነው :: አሉ እንጂ ዘራቸውን ብቻ እያስቡ የንጉሡን ወንበር ይዘው አሁንም የሚኒሊክ ራዕይ የሚያባንናቸው እንቅል የሚነሳቸው ❤❤❤ እምዬ ዛሬም ንጉሥ ነው ::
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 Жыл бұрын
ምርጥ ሠው በሀየሉ ገ/ እግዚአብሔር ብታወራ አትሠለችም
@danielkassa5196
@danielkassa5196 Жыл бұрын
Very impressive story
@edemindida6737
@edemindida6737 Жыл бұрын
የአፄ ሚኒሊክን አስተዋይነት አሁንም ያልተረዱ ኢትዮጵያውያን አሉ ወደፊት እንደሚወዷቸው ተስፋ አደርጋለሁ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Жыл бұрын
what is the use ???
@geremewdesu
@geremewdesu 6 ай бұрын
ምንሊክ ታሪክ ሆኖዋል ስለሱ ለማውራት ጊዜ ማባከን ነው
@alemsani5007
@alemsani5007 Жыл бұрын
እምዪ ሁሌም ህያው አባት።
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 Жыл бұрын
ግሩም አቀራረብ 🙏እናመሰግናለን 🙏
@tezazubireda3706
@tezazubireda3706 Жыл бұрын
Interesting! I am sure this story can be be converted into a short beautiful FILM. Regards!
@YHC123
@YHC123 8 ай бұрын
አይ እምዬ ምኒልክ ❤❤❤ The best ever leader in the world 🙏
@hiwotberhanu9542
@hiwotberhanu9542 Жыл бұрын
Thank you very much❤️❤️❤️❤️❤️
@miku_2074
@miku_2074 Жыл бұрын
This guy iz an exceptional story teller conveing a message , kudos !
@sabiemedia5526
@sabiemedia5526 Жыл бұрын
ሚኒሊክን ሚኒሊክን ሚኒሊክን ሚኒሊክን ሚኒሊክን
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 ай бұрын
Thanks a million ❤❤❤❤
@onegoactivityandlife2953
@onegoactivityandlife2953 Жыл бұрын
Gash Behailu, beautiful story teller
@Hirut1hirut1
@Hirut1hirut1 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መልእክት በእውነት
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 ай бұрын
❤❤❤ you’re gifted!!!
@jemahm2000
@jemahm2000 Жыл бұрын
እንዴት አይነት ለዛ እና ቁምነገር አዋቂ ናቸው ጋሽ በሀይሉ? እናመሰግናለን !!
@kidanemehret2008
@kidanemehret2008 Ай бұрын
ግሩም ድንቅ
@EIRMIYASMEKETE
@EIRMIYASMEKETE 7 ай бұрын
Thanks king minilk
@abiyassfaw8163
@abiyassfaw8163 Жыл бұрын
Much love ❤🙏
@gomegu3557
@gomegu3557 Жыл бұрын
Emye Menelik a very smart king
@meronsimeneh
@meronsimeneh Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል thanks
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Жыл бұрын
Thank you behayelish
@SelamGebrezgabhar
@SelamGebrezgabhar Күн бұрын
ያምራል
@SulaymanMohamed-tz2eg
@SulaymanMohamed-tz2eg 10 ай бұрын
Sulayman Mohamed is much satisfied with this humorous Artist-Behailu G/medihin/iis really a born essayist .I've laughed a lot
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
የ20ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰው ሚኒሊክ
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur Жыл бұрын
እነዚሁ አንበሳ ስጦታ የተቀበሉ የአንበሶቹን ኢትዮጵያውያን ልጆች እናስተምርላችሁ ብለው ወስደው የአንበሳውን አገር የሚበታትኑ አርገው በደንብ አተምረው መለሱላቸው አገር ውስጥ ያለውንም ሚሲዮናውያን ልከው የአንበሳውን ልጅ መቶ አመት ባልሞላጊዜ ውስጥ የሠው ጎንባሣ ....
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እምዬ ሚኒሊክ ብልህ መሪ ነበሩ አቶ በህይሉ ጥሩ ተርከሀዋል❤
@TigabuAlemayehu-j8b
@TigabuAlemayehu-j8b Жыл бұрын
ወግ አዋቂ ነህ
@surafelabebeonyekuruetaarts
@surafelabebeonyekuruetaarts Жыл бұрын
🙏😍🙏 አንብቢቤዋለሁ በጥሩ አቀራረብ ነው ያቀረብከው ጋሺ በሃይሉ🙏😍🙏
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
በኃይሉ አቦ እድሜ ይስጥህ ምን ይባላል
@ET-FunTime
@ET-FunTime Жыл бұрын
አሁን ላይ የመኪናዋ ባለቤት የሆነው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ይሄንን ታሪክ የሚያውቅ ከሆነ ታሪኩን በቤንትሌይ ቤተሰቦች አጫውቶ ወደ ኢትዮጵያ ሊጋብዛቸውና መኪናውንም ሊያስጎበኛቸው ይገባል።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Жыл бұрын
ባህዩሉ ሠላም
@alemsani5007
@alemsani5007 Жыл бұрын
ከተሸጥክ በሚኒሊክ ሀገር ምን ታደርጋለህ? ወደ ተሸጥክበት የማትሄድ?
@abebechekagn9582
@abebechekagn9582 Ай бұрын
እባካችሁ አቶ ባህሉን በምን መንገድ ላግኘዉ?
@mengistulema493
@mengistulema493 Жыл бұрын
Gash Behailu, It's better to collect your humours in the form of book so that generation can get it in one place.
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mule0411
@Mule0411 Жыл бұрын
የበኃይሉ ሀሳብን እያዋዛ የመግለፅ ችሎታ ይገርማል
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Жыл бұрын
@derejededefoofficial
@derejededefoofficial Жыл бұрын
I Wonder you bruke🤜🤛
@kinfebulcha1500
@kinfebulcha1500 Жыл бұрын
ENAMESEGINALEN BEHAYLU
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 Жыл бұрын
አይ እምዬ ሚኒሊክ እውነትም አንበሳ 🌴🌴🌴
@bfulas_1973
@bfulas_1973 Жыл бұрын
ይቺ ናት አገሬ!!!!
@azebg328
@azebg328 Жыл бұрын
እንዳዉ ሰዉ ሰዉን ቢያከብርእንዳዉ አቀራረቡ ግሩም ድንቅ ነዉ ግን ተቀማጩም ንግግር አቅራቢዉም ቆብ በቆብ ሥልጣኔ መሆኑ ይሆን እኔ ስላልገባኝ ነዉ ባህል እንጠብቅ ሀሳቡን ከተቀበላችሁት
@TigabuAlemayehu-j8b
@TigabuAlemayehu-j8b Жыл бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ናቸው
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 11 ай бұрын
🙏😍
@KezeraYazhe
@KezeraYazhe Жыл бұрын
Out of 2 million Eritreans, Behailu G/Medhin is the only true Ethiopian/Eritrean gentleman.
@tekalignadimasu768
@tekalignadimasu768 6 ай бұрын
እነኝህ ስዎች ለ7 ወር የሚያስጉዘውን petrol /ነዳጅ ከየት እያገኙ መጡ ዘይትስ አይቀየርም ወይስ መክና በውኃ ነው የሚሰራው 🤔
@ዬሀንሥግዛቸው
@ዬሀንሥግዛቸው 6 ай бұрын
ነፍሴ መጀመሪያ በደንብ አዳምጥ እሥከ ጅቡቲ ድረሥ በመርከብ ነው የመጡት
@tafgirma
@tafgirma Ай бұрын
በታዳሚዎቹ መሃል የአፄ ምኒልክ ስም ሲነሳ የሚነዝራችው ጋሎች መኖራቸውን ያሳያል፡ እንግዲህ ምን ይደረግ የሚያኰራ ታሪክ ያለው ሆኖ መገኘትን ይጠይቃል፡ ዶሮ ክንፍ ስላላት እንደንሥር በሰማይ መብረር አትችልም፡
@Mrliveonyoutube
@Mrliveonyoutube 2 ай бұрын
አንበሳ
@BekeleMetaferia
@BekeleMetaferia Жыл бұрын
😊😊
@NAMMEENGINEERING
@NAMMEENGINEERING Жыл бұрын
እንዴት ነው በታዳሚነት መሳተፍ የሚቻለው
@rejebnasir1597
@rejebnasir1597 Жыл бұрын
አብይ ያስገባው ድሮን ጄት እንደዚ በታሪክ ይወራ ይሁን 😉
@ኢየሱስ-ጸ5ለ
@ኢየሱስ-ጸ5ለ 5 ай бұрын
ተራ ነገር ነው ድሮን
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Жыл бұрын
ቤንትሊ፡የመኪናው፡ስም፡ነው፡ወይስ፡የሹፌሩ?ይስተካከል፡
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 Жыл бұрын
1900 በነሱ 1907-8 መሰለኝ
@MegaTibebu
@MegaTibebu Ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ነዳጅስ መች ነው የገባው
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf Жыл бұрын
Abate kishe is the then president of southern region
@eritreanhiwot4667
@eritreanhiwot4667 Жыл бұрын
ታሪኩ እነዚህን ግድፈቶች ቢያብራራ ደስ ይል ነበር። 1/ ከድሬዳዋ እስከ ኣዲስ ብዙ ኣስቸጋሪ መልክዓ ምድር ኣለው። ድልድይ የሚባል ነገር ኣልነበረም። መንገድም የእግረኛና የፈረስ ብቻ ነበር። በርግጥ መንገድ እየጠረጉ፡ እየወጡም እየወረዱም፡ በመከራ ደርሰው ሊሆን ይችላል። ይህ ራሱን የቻለ ታሪክ ተጽፎ ቢሆን ራሱ የቻለ ኣስገራሚ ታሪክ ይወጣው ነበር። 2/ መኪና በነዳጅ ነው የሚሰራው። ከዛ በኋላ የኣቅርቦቱ ነገር እንዴት ሆኖ ይሆን?
@gracekensington4971
@gracekensington4971 Жыл бұрын
ሂድ ከዚህ ባንዳ በ7ወር ገቡ ብዙ ስንቅ ሲይዙ ነዳጁን ይረሱታል ወደድክም ጠላህም የእንግሊዝ ታሪክ አዋቂወች የጻፉት ነዉ ኤርትራዊዉ ባንዳ ገባህ።
@eritreanhiwot4667
@eritreanhiwot4667 Жыл бұрын
@@gracekensington4971 ጅል።
@benjamin8387
@benjamin8387 Жыл бұрын
በእናንተ በአማሮች እጉል በሀል ስንቶቻችን ተጎድተናል እኔ በተባለው የእድሜ ክልል ስገረዝ የአይን እባት ተብየው በደንብ አይኔን ሳይሸፍነው ያለማደንዘዣ በመቀስ የተቆረጥኩት እስካሁን እድሜዬ (57)ይሰቀጥጠኛል
@honelignhailu1242
@honelignhailu1242 Жыл бұрын
Woshela
@alemsani5007
@alemsani5007 Жыл бұрын
እረ በሰው ገደልከኝ እናም የገረዘክ ሚኒሊክ ነው? ከነሸለፈትህ ብትኖር ይሄንን እድሜ አታገኝም ነበር ምክንያቱም ሸለፈት እኮ አደገ ነው።
@mahibelay8217
@mahibelay8217 Жыл бұрын
ሸለፈታም ሆነህ ትቀር ነበር አማራ ከሸለፈትህ አፀዳህ
@benjamin8387
@benjamin8387 Жыл бұрын
@@mahibelay8217 በአማራ ከምነካ ሸለፈቱ ይሻለኝ ነበር ድግምታምና ደብተራ ሁላ የእናንተ ጦስ ነው በአገሪቱ ርሀብና እልቂቱ ማብቅያ የሌለው
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ Жыл бұрын
ሳትበዳ በሴጋ ክብ ግማትህ ትኖር ነበር እመስግን
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur Жыл бұрын
At that time Djebute was part of Ethiopia
@explore-ethiopia1
@explore-ethiopia1 Жыл бұрын
ሗላቀርነትን በዚህ ደረጃ ከሚያደንቅ እንዲህ አይነት ድንዙዝ ህዝብ መካከል መፈጠር ከባድ እርግማን ነው::
@tll8075
@tll8075 6 ай бұрын
Exagurated
@AgeredechMamo
@AgeredechMamo Жыл бұрын
አፄ ሚኒልክ እምዬ ሚኒልክ አሁንም ንጉስ ነው ፡፡
@khdernoor622
@khdernoor622 Жыл бұрын
አቶ በሃይሉ ያሁሉ ሲዘረዝሩ መኪናዋ በስንት እንዳስቀሯት ምነው ሳይነግሩን ???
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 Жыл бұрын
I don’t even get your point!
@esksolzew9661
@esksolzew9661 26 күн бұрын
Wentle( ventle)
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 Жыл бұрын
በ1900 ሌላ አገር Industrial Revolution ያደርግል:: እኛ እንደ ጦጣ ዘመን እናወራለን::
@muluemebetdegefe7394
@muluemebetdegefe7394 8 ай бұрын
አይ አቀራረብ
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 Жыл бұрын
Dgibouti was part of Ethiopia that time!
@bekamakuma6664
@bekamakuma6664 Ай бұрын
Ye buna bet wore nw inde
@mulugetahabtom4213
@mulugetahabtom4213 3 ай бұрын
ቁም ነገር እናዉራ ከተባለ ለምን መኪናዋ በጅቡቲ ገባች ። ኤርትራ በቅኝ ግዛት ነበረች
@habtamuzena7382
@habtamuzena7382 7 ай бұрын
እያሳቃችሁ ህዝብን እንደምታደነዝዙ አሳምረን እናውቃለን። ቀን ሲመጣ ሁሉም ይገለጣል።
@EIRMIYASMEKETE
@EIRMIYASMEKETE 7 ай бұрын
Danzi anta nahu
@berhanemekonnen5250
@berhanemekonnen5250 Жыл бұрын
Kkkk, in which African country is the 1st car entered to Africa???
@Abe12191
@Abe12191 Жыл бұрын
koy gin asipalit neber malet new weyis???????????????????
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe Жыл бұрын
Why don't you tell us about the 2 electric chairs Menilik got from Britain for execution? Then, they found out that there was no electricity to use it. Finally, both chairs ended up as seats for the emperial throne.😂😂😂
@tegegnedamena6087
@tegegnedamena6087 Жыл бұрын
መሳይ መኮንን ያኔ ተወልዶ ቢሆን አጴ ምንሊክ መኪና እንዳያስገቡ ህዝቡን ይቀሰቅስ ነበር
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 6 ай бұрын
የአብይ ገረድ አሽቃባጭ ምንም አይገናኝም ወሬሽ አራምባና ቆቦ ነው ወሬሽ ፊሽካ
@eliasyisak9861
@eliasyisak9861 Жыл бұрын
ከዚህ ተረት የተረዳሁት ሚኒሊክ ምን ያህል ዶን፣ቆሮ እና ፈሪ እንደሆነ ነው። ጅቡቲን የሽጠው ማነው???? የሚያጨበጭበዉም ያው ነው
@teshomeredae131
@teshomeredae131 Жыл бұрын
ክክክክክክ....በ1900 ኢትዮጵያ ውስጥ ባቡር ነበር እንዴ?
@mesfinbogale4678
@mesfinbogale4678 Жыл бұрын
አይነፋም
@dawitassefa6760
@dawitassefa6760 8 ай бұрын
ጋሸ ኀይሉ
@issafikadu9053
@issafikadu9053 Жыл бұрын
ar ar sint shint yeemil kekld
@wasihungebregiorgis3452
@wasihungebregiorgis3452 Жыл бұрын
Lewore man bilowachu!!!!!
@Amen499
@Amen499 Жыл бұрын
Tereeeeteret 🙄🙄
@meyou5725
@meyou5725 Жыл бұрын
እኔንየሚገርመኝየተሰበሰበውሰውማጨብጨብእናመሳቅብቻነውየሚችለው
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 Жыл бұрын
ይሄ አስቂኝ አገር ሀገር እሳት ላይ ተጥዶ እያዩ እነሱ አዳራሽ ታጭቀው ያሽካካሉ! አሁን የሚያስቅ ሰው አለ ተብሎ የሚሳቅበት ወቅት ነው! የሁላችሁም ጥርስ ይርገፍ እናንተ ከዶሮ እና ከበግ የማትሻሉ የቤት እንሰሳዎች ናቹ! የናንተ ግልፈጣ ለሀገር አንዳችም እርባና የለውም ልጆቻችሁም አባቶቻችን እንዲህ በአዳራሽ እየተሰበሰቡ ይገለፍጡ ነበር ይሉአቹሃል! የቤት እንስሳ ማለት ይሄ ነው!
@haftuhagos5948
@haftuhagos5948 6 ай бұрын
ሚንሊክ ሚንሊክ ሚንሊክ ኣይሰለቻቹም አለም የፈጠረ ይመስላል እኮ
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Ай бұрын
በጣም በጣም አስደናቂ መረጃ ነው እኛ ዛሬ የሠራ ነው የዛሬ ፪፼ አመት በኋላ የሚፈጠሩ ሰዎች ይስቁብናል። አንተ የማይገርምሕ ከሆነ አትጨነቅ።
@MussieSolomon-yu1qc
@MussieSolomon-yu1qc Жыл бұрын
Be wishet tarik yetemola ager, mekina, ena mechanic man endastemarachew ager hizbu yalew, zim bilew yimbetereqalu, be wishet tireka
@markos7615
@markos7615 Жыл бұрын
አሁን ደግሞ ""ፒኮክ"" እንሸልማቼዉ ነበር!!!
@sabri5460
@sabri5460 Жыл бұрын
በጣም የተዛባ ታሪክ ነው??!! ማኪና ተነድታ አልሄደችም!! ነዳጁስ የት ተገኘ?? በየተኛው መንገድ ነው ያን ሁሉ ማይልስ ?? ሚኒልክ ግን የመጀመርያ ነጂ መኖራቸው እውነት ነው!! አብዛኛው ታሪኩ ውሸት ነው!!
@yi8985
@yi8985 Жыл бұрын
prove it wrong? you need to show us your justification for why this argument is not sound
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 Жыл бұрын
ወንድሜ አቅራቢው ታሪኩን የፃፈው ጳውሎስ ኞኞ መሆኑን ነግሮናል፡፡ ስለዚህ መፅሀፉን በደንብ ማየት የበለጠ ይሻላል፡፡
@sabri5460
@sabri5460 Жыл бұрын
ቂቂቂቂ ጰውሎስ ኞኞ እንደዚህ ያለ ዝርክርክ ነገር አይጽፍም!! ታሪክ ነጋሪው ራሱ ጨው ያስፈልጎዋል!!ጣዕም የጎደለውሞዛዛ ነገር ነው!!አስቃለሁ ብሎ የሚያመጣቸው ወጎች ....እንደሎሚ ናቸው(sour!) ይቅነችሁ!!
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 Жыл бұрын
@@sabri5460 I suppose that is your taste and perspective. We need to see the matter individually. What is sweet for you may be so bitter for me and it doesn't need a kind of consensus either.
@mahibelay8217
@mahibelay8217 Жыл бұрын
ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል አንተም አንብብ ጎዶሎ😅😅😅
@Tabor810
@Tabor810 Жыл бұрын
Abyet wishet; akerarebu gen des yilal
@salimselam9514
@salimselam9514 Жыл бұрын
ማን ሊክ አገር የሸጠ የሱ ዳፋ ????
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም Жыл бұрын
መጀመሪያ መፃፍ ተለማመድ ቀጥሎ የተባለው ስላልገባህ እንደገና ስማው መሃይም ነገር
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d Жыл бұрын
ሚኒሊክ ብለህ ፃፍ በያ
@Dave_Top.G
@Dave_Top.G Жыл бұрын
አንተ ምሁር ደደብ ከመናገርህ በፊት አንብብ ከዛ በደንብ አስብ ...... ምኑ ጭቃ ነህ።
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 Жыл бұрын
ለመተቸት ሳትሮጥ መጀመሪያ ፊደል ቁጠር
@worldcomm9842
@worldcomm9842 Жыл бұрын
ስርቅ እና ውሸት የአማራ መለያ ነው።ሚኒልክ ጫማ ያረጉ ሰዎች ይገድል ነበር።የድንቁርና ጥግ።
@YHC123
@YHC123 8 ай бұрын
የበታችነትህ ሚድንልህ ከሆነ ታከም
@jimmalogistics5516
@jimmalogistics5516 8 күн бұрын
If you are real Ethiopian please read, read, read about Ethiopia before you comment.
@edemindida6737
@edemindida6737 Жыл бұрын
የአፄ ሚኒሊክን አስተዋይነት አሁንም ያልተረዱ ኢትዮጵያውያን አሉ ወደፊት እንደሚወዷቸው ተስፋ አደርጋለሁ
@bezayebekahankore
@bezayebekahankore Жыл бұрын
አራጂ ነበር
@metsinattube3479
@metsinattube3479 Жыл бұрын
​@@bezayebekahankoreGalla
@wassieahmed9908
@wassieahmed9908 Жыл бұрын
ያልተረዱት አይረዱት ይቅር በግድ እንደኔ ውደዷቸው ማለቱ ላይ ነው ስህተቱ።በልዩነቶቻችን አለመግባባታችን ነው ስህተቱ።
@motiyoanes733
@motiyoanes733 Жыл бұрын
​@@wassieahmed9908definitely
@haddisbitew
@haddisbitew Жыл бұрын
Uuu
@haftuhagos5948
@haftuhagos5948 6 ай бұрын
ሚንሊክ ሚንሊክ ሚንሊክ ኣይሰለቻቹም አለም የፈጠረ ይመስላል እኮ
@jimmalogistics5516
@jimmalogistics5516 8 күн бұрын
ባይገባችሁ እንጂ በዛን ሰዓት ኢትዮጽያ አለም ነበረች።
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ወዝውዞ አደር - በዕውቀቱ ስዩም
16:37
GK POEM ETHIOPIA
Рет қаралды 45 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН