ለካሳ'ሸት ሰጡ! - ሰሙ ላይ ነው እንጂ ወርቁን ማን ይገልጣል? ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢያ

  Рет қаралды 355,960

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ፀሀፊ እና አዘጋጅ - ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 744
@wbelete5784
@wbelete5784 7 ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👑👑👑👑👑👑👑👑😪😪😪😪😪😪😪😪💚💛❤️ወይ ጥሀይቱ ለካ አልምትሽም የኔ ኩይን አንች ብቻ🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹
@የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ
@የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ 2 жыл бұрын
በፀጋሽ ላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mamasita4594
@mamasita4594 2 жыл бұрын
ምርጥ ተውኔት ባለማተቧ እግዜአብሔር ይባርክሺ ደራሲውም ተባረክ
@baki2520
@baki2520 2 жыл бұрын
Ameeeen gn derasiwam esua nech egziabher tibebun ychemrlsh bale tariqua Tariq Asteraye Birhan
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 2 жыл бұрын
ደራሲም አዘጋጅም እራሷ ናት
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 2 жыл бұрын
ደራሲው እራሷ ታሪክ አስተርዮ ናት
@kidanekebede1271
@kidanekebede1271 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክቭ ተባርኪ
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ጎበዝ ነሽ አው አሁንም ከፍ ከፍ ትላለች እናት ኢትዮጵያ
@yirgagebregziabhir1732
@yirgagebregziabhir1732 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatimaalkaabi2345
@fatimaalkaabi2345 2 жыл бұрын
ጠቢብ ነሽ
@hanatateke6109
@hanatateke6109 2 жыл бұрын
ይህን ሰምቶ ያላነባ😭😭😭😭 የሀገር ፍቅር መቼ አለ በልቡናው አልማልቀስ አይቻልም
@blankblack8268
@blankblack8268 2 жыл бұрын
🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ባንዳ ድሮ ጣሊያኒን ሞሰለኒን ጨፍራቹ ስታስገቡ ለታሪክ ተቀምጣል አማራ ባንዳ አሁን ደግሞ ኤርትራ ፣ቱርኪያ ቻይና ፣ሩስያ 15 ሀገር ታዝላቹ ገብታቹ አማራ ባንዳ 😜😜😜 አፄ ቴድሮስ የትግራይ እና የቅማንት ተወላጅ ናቸው ምን ጀግና ጀግና ያጫውታቻል እረ ወዲያ 😜😜😜😤😤😤😤😤😤
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
@@mimiethiopia8912😂😂😂😂😂😂😂
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
ተናነቀኝ እንባ 😓😥
@hirboshanko5098
@hirboshanko5098 2 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጠብቆሽ በጥቤብ ላይ ጥቤብ ይጨምርልሽ። መልካም ሥራ ነው።
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
አሜን! መቼም ዘንድሮ ታመን ልናልቅ ነው
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ብርክ በይልን🙏🏽🥀❤🌻💞
@mehertabbeyene1006
@mehertabbeyene1006 2 жыл бұрын
አገሩን ለሚወድ በሙሉ ትልቅ ተጽእኖ ፈጣሪ ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳንቺያሉ ምርጥ ዜጎች ያብዛልን !!!
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 2 жыл бұрын
የትወና ጥግ ፣የሃገር ፍቅር ፣ወኔ ፣እልህ፣ ቁጭት ፣ ኢትዮጵዊት የሴት ጀግና 🇪🇹 የጎደለ የለም ሙሉ ነች።
@אגרהמולו-ש7ו
@אגרהמולו-ש7ו 2 жыл бұрын
የኔ እህት በውነት የድንግል ማርያም ልጅ መዳህንያለም ያክብርሽ ክብራችን ሞገሳችን እናታችን በሚያምር ቃል ዜማ ገለፅሻት💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እቤት አገላለጽ በእንባ ነው ያዳመጥኩት ርቀው ሲሰሙትማ ይነዝራል አትዘናጋ ወገኔ ገና ያልተቋጨ , ያላለቀ ብዙ የቤት ስራ አለብን አለች ልክ ብለሻል የገባው ይግባው ሀገሪ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@AfeMar1221
@AfeMar1221 2 жыл бұрын
እንደ ስሟ ታሪክ❤️ እናመሠግናለን ዘመን የማይሽረው ታሪክ እያስቀመጥሽ ነው ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ።💚💛❤️😊👐🙏
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
💚💛❤😭😭😭😭😭😭
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የልባችሁ መሻት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ
@tjiitji3161
@tjiitji3161 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnn
@tinatinatina7918
@tinatinatina7918 2 жыл бұрын
አሜን
@tadelechyilmazewuda5214
@tadelechyilmazewuda5214 2 жыл бұрын
አሜን
@tadelechyilmazewuda5214
@tadelechyilmazewuda5214 2 жыл бұрын
አሜን
@arsemareta1786
@arsemareta1786 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዘይነብየሀርቡዋ
@ዘይነብየሀርቡዋ 2 жыл бұрын
አማራየ ሁሌም ትኖራለች በልጆቻ ታፍራና ተከብራ ፍኖ ፍኖ ደሜ ደሜ አማራየ 🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪
@habtamumelese2449
@habtamumelese2449 2 жыл бұрын
አቤት ጥበብ አቤት አቤት ግሩም ነው ደንቅ ነው። ይሄ በእውነት ከላይ ነው ከላይ ከባለቤቱ ከእግዚአብሔር ተሰጦ ነው ተገልፆ ምን ቃላት ይገለፀዋል መንፈስ ነው ረቂቅ ነው።አምላክ አደራህን የኢትዮጵያ ን የእናታችን ነገር እመቤቴ አደራሽን ኢትዮጵያ ከሌለች እኔ የለሁም
@busylife5740
@busylife5740 2 жыл бұрын
ጥበብሽ እና መልካም ስራሽ ለኛ ትምህርት ናቸው እናመሰግናለን።ከዚህ በላይ ምሰሪበት እግዚአብሔር ያድልሽ እህቴ።
@tibletfanta2716
@tibletfanta2716 2 жыл бұрын
👏👏👏ቆሜ ነው ያጨበጨብኩት ይህን ሀቅ ሁሉም ይወቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችን እራሷ ኮከብ ናት ሌላ ኮከብ አያሻትም!! አቦ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ተባረኪ😇
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
ይህን ሰምተህ ልትነሳ ይገባል አማረ ትግስት ይበቃናል
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 жыл бұрын
አይ አብይ ባንዳ የጋዳፊን ሞት ይስጥህ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
💚💛❤❗️
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
💚💛❤ባለማህተቧ ጀግና እህታችን👍 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ ሀገር የሚረከብ ትውልድ የምታፈሪ ያድርግሽ ልብን የሚያርስ ልዩ ተሰጥኦ ነው በርች
@salamlakmhiretu3458
@salamlakmhiretu3458 Жыл бұрын
ወይ መባረክ ከዚህ እውቀትና ውበት እድሜና ፀጋን አምላከ እስራኤል አብዝቶ ያድልሽ
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
I am Somali and yet moved by the performance of this sister from my hometown, Dire Dawa. She is a beautiful artist, performer, and patriot. May Allah look over your, sister, and the country you so admirably spoke about.
@memeabebe1337
@memeabebe1337 2 жыл бұрын
IF YOU ARE FROM DEIRE DAWA YOU ARE ETHIOPIAN.
@shoptab0911
@shoptab0911 2 жыл бұрын
Tbaerk weda ohhh
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
@@memeabebe1337 Of course, you are stating the obvious! Your point? Your petty conditional statement is beneath us.
@XalaalSomalis
@XalaalSomalis 2 жыл бұрын
@@shoptab0911 Thank you 🙏! Likewise!
@berhanukebede4437
@berhanukebede4437 2 жыл бұрын
It is this kind of patriotic culture and sentiment that we should develop in the Ethiopian youth .
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና የሴቶች ምሳሌ ኑሪልን እናመሰግናለን ኢትዬጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ከፍ ትላለች አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቋ ዳግም በክብር ይውለበለባል ክብር ለሰንደቅ አላማዋ ለተሰው ጀግኖቻችን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@yirgatesfaye
@yirgatesfaye 2 жыл бұрын
ተባረኪ! ምርጥ ነው።
@JonMola-xm2hd
@JonMola-xm2hd 7 ай бұрын
አቤት ተሰጦ ምን አይነት መታደል ነው ስሰማት ውዪ ስሰማት ባድር አልጠግባትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhanu2368
@berhanu2368 Жыл бұрын
ይህንን ተውኔት ሳላዬው ብቀር ኖሮ እንዴት ባዘንኩ ነበር:: ዛሬ በድንገት ሥላየሁት ከመጠን በላይ ተደስቻለሁ:: እህቴ ችሎታሽን በጣም አደንቃለሁ:: እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤኖ እንዲሰጥሽ እመኛለሁ::
@hdatweldea553
@hdatweldea553 2 жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ ጓደኛዬ በጣም ደስ የሚል መልክት ያለዉ ስራ ነዉ።በርቺ ታሪክዬ ገና ታሪክ ትሰሪያለሽ ያገለገልሽዉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሞገስ ይሁንሽ ❤❤❤❤
@etopiasester8373
@etopiasester8373 2 жыл бұрын
ልብ ይነካል እሕቴ በርቼ 🙏
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 жыл бұрын
ጀግንነት: ጉብዝና: ውበት: ትወና: ሞገስ ኢትጵያዊነትን የተላበሽ ሁሉን ያሞላሽ ምርጥ ድንቅ ሙሉ ሴት ። ዘመንሽ ይባረክ።
@tube896
@tube896 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህም በላይ ፀጋና ፍቅርን ያድልሽ ይበል ይበል
@alemaywld6120
@alemaywld6120 2 жыл бұрын
በቃ ጥበብ እንዲህ ነው!!! በእድሜ በጤንነት ፈጣሪ ይጠብቅሽ።
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ብቃት ቅኔው ምርጥ ነው። ሰላም ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ ሰው እንዲህ ነው።
@saydaatube3815
@saydaatube3815 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭👍👍👍ከሞቱት ጀግኖች ሁሉ እደነዚህ ጀግኖች አጀቴን የበላዉ የለም አይይይ እህህህህ
@mayema3846
@mayema3846 Жыл бұрын
የሚገርም ጥበብ ነው ድንቅ ነሽ ልጄ እደጊ ተባረኪ ቃልሽ ሚስጥር አለው በብዙዎቻችን ልብ ይደር እደጊ👏👏👏
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ድንቅ ብቃት ነው ያለሽ ተባረኪ ይህን ወቶ ለመናገር ትልቅ ብቃት ይጠይቃል እናመሰግንሻለን
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
💚ሀ 💛ገ ❤ሬ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 2 жыл бұрын
የጥበብ አምላክ የሚስጢር ባለቤት እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ጥበብን እውቀትን ያድልሽ እንደለበስሻት የክብር ልብስ እንደተቀኘሽላት የተቃኘ የጥበብ ካባ ያልብስሽ ። የተባረክሽ አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክሽ ኢትዮጲያ ያፈራችሽ የእኔ ባለ ወኔ የኔ ባለ ቅኔ ጥበበኛ እህቴ ተባረኪ ታላቅ መልዕክት ግሩም ስራ ነው እንጅ ግጥም ብቻ አይደለም ።
@yosefermias7841
@yosefermias7841 2 жыл бұрын
ማህፀነ ለምለሟ ኢትዮጵያዬ ለዘልአለም ከፍ ከፍ ከፍፍፍ በይለኝ።
@hanalebanon3892
@hanalebanon3892 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ጀግኒት የጣይቱ ልጅ
@መቅዲ-ጘ9ቈ
@መቅዲ-ጘ9ቈ 2 жыл бұрын
ዋው ለካሳ እሸት ሰጡ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን 😭😭😭😭😭 ኢትዮጵያን ሀገሬ ጠላትሽን እግዚአብሔር ይደምስሳቸው 💚💛❤ በሳማዩ ስር መውለብለብ አርማሽ ❤❤❤❤ ሰላምን ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 жыл бұрын
እህቴ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወላሂ እባየን መቆጣጠር አቅቶኝ።በግድነው የጨረስኩት 😭😭💚💛❤
@senaithaile2423
@senaithaile2423 2 жыл бұрын
ምን ብየ እንደምገልፅሽ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️🥀🥀🥀
@bihonegnefisha8685
@bihonegnefisha8685 2 жыл бұрын
እንዴት ያምራል ተባረኪ። 🙏
@eldanahonelegn8960
@eldanahonelegn8960 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ አገላለፅሽ የሚገርም ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭የኔ ማር ዉስጤን ነዉ የገለፅሽዉ እፍፍፍ ለሀገሩና ለህዝቡ እድሁም ለልጁ የታመነ ምርጥ አባት እሸቴ መጎስ የታገሱ እሸቴ ሁሌም በዉስጣችን ትኖራላችሁ ምርጦችየ😭😭😭😭 አንችን ሰምቶ የማያነባ ያለ አይመስለኝም 😭😭
@hanabitwoded2241
@hanabitwoded2241 2 жыл бұрын
ያላለቀ ድብቅ ነገር እያደር ነው እሚጠራ ተባረኪልኝ እንደ ስምሽ ታሪክ
@mdmohannad9769
@mdmohannad9769 2 жыл бұрын
👍👍💗💗💗😭😭😭😭😭😭😭
@beleteewnetu3235
@beleteewnetu3235 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!!የትወና ብቃት በጣም የሚገርም ነው ብቃትሽን ለመግለፅ ቃላት የለኝም .....
@getachewassefa2522
@getachewassefa2522 2 жыл бұрын
She is amazing!! gifted!! God Bless you!!
@sssss9716
@sssss9716 2 жыл бұрын
ዋው በትክክል ገልፀሽዋል ለሀገር መሞት ክብር ነው ስማቸው ከመሬት በላይ ይውላል
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
እንዴት አድርጌ ልግለፃት ይህችን ጀግና 🙏🙏
@nahomdessye4009
@nahomdessye4009 2 жыл бұрын
አንችማ ትለያለሽ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው አንቺን ሳይ በሀገሬ ተስፋ አልቆርጥም በክፉሽ ሁሉ ፈጣሪ እየቀደመ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ!!!!!!!!!
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
ዋው እግዛብሔር እዳች አይነቱን ያብዛል💚💛❤👍👍😭😭😭
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
የአማራ እናት ትዉለድ መንታ መንታዉን የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@abaytube9233
@abaytube9233 2 жыл бұрын
❤❤❤❤ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤
@zmzma9255
@zmzma9255 2 жыл бұрын
መቸ ይሁንየአማራ ስቃይ የማቆም 😭😭😭😭💚💛❤
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
አንቺ ተወለድሽ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ ገና ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን ድንቅ ኢትዮጵያዊ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 жыл бұрын
አልቅሼ እንድተነፍስ የታመቀውን የሆዴን ፍም በለቅሶ አስተነፈሽኝ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጥልሽ ያልተቋጨ ብዙ አለ እጅግ ብዙ እንዴት ተብሎ ይተኛል ብዙ አለ
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 2 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እንዲህ ነው የኔ ቆንጆ። ታሪክዬ እደጊ ተመንደጊ በርቺ!!!!!!
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ አረበኛ ጀግንች ለአገራቸው ለህዝባቸው ህይወታቸውን አሳልፈው የሰጡ ጀግኖችን ማወደስ ግድ ነው ለኛ ነው የሞቱት
@ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ
@ፍቅርያሸንፍል-ለ6ቨ 2 жыл бұрын
የጀግናዘር ቢፎክርም ቢጐርርም ቢሸልእልም ሁሌም ይኮራል ምድር ታሪክ የለሽ አገታችንን አይሰደፋንም አይዞሽ የኔ እህት
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አንች ኑሪ ኢትዮጵያ ያመይሉትን እኔን ጭምሪ አጥፍ አፍ አይደለም ልብ ነው ያለው ስም ኢትዮጵያ
@habeshatube4233
@habeshatube4233 2 жыл бұрын
Well done our lovely sister. Your are talented.
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጀጋናን ካላወደሱት ጀግና አይተካም ተባረኪ
@MIkItube
@MIkItube 2 жыл бұрын
ሁሌም ይገርመኛል ችሎታሽ ፈጣሪ ያክብርሸ
@melkamufikir2199
@melkamufikir2199 2 жыл бұрын
ዋው! የዛሬው ደግሞ ከወትሮው በእጅጉ ተለየ! በእጅጉ ገዘፈ። ዕድሜ ሰጤና ሀብት ከእንጀራ አብዝቶ ይስጥሽ አቦ!🇲🇱
@shegaweyayu953
@shegaweyayu953 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ትችያለሽ👏👏👏ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏ጀግኖቻችን ነብሳችሁን ይማር🙏🙏🙏
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 2 жыл бұрын
ድንቅ መልእክት በሰምና ወርቅ። የተባረክሽ ልጅ።
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 2 жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ ይጠብቅሽ ! ቃልየለኝም!ተባረኪ
@sebsbedemisse6744
@sebsbedemisse6744 2 жыл бұрын
ትችላለች ብቻውን አይገልፃትም ጀግኒት ተባረኪ እግዚአብሔር ህዝቧንና ኢትዮጵያን ይባረክ 🙌🙏🙌
@lemlemrazsfatschoolbelay3362
@lemlemrazsfatschoolbelay3362 2 жыл бұрын
ግሩም ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 2 жыл бұрын
ሰለአማራወች ቃላት ያጥረኛል ከወገቤ ዘበል ብየ አጎብሽ አከብራችሁአለሁ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
ግሩም ነው 👏👏
@hannak3555
@hannak3555 2 жыл бұрын
ድንቅ ድንቅ.......አሁንታዊ - እግዚአብሔር ይባርክሽ - ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ !!!!!!!
@mesi16-91
@mesi16-91 2 жыл бұрын
ግሩም ስራ💕💕💕
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 2 жыл бұрын
አሳዳጊሽ ይባረክ
@myhopegod2719
@myhopegod2719 2 жыл бұрын
💚💛❤ለሀገር ክብር ሲሉ ሞትን ለደፈሩ ህይወታቸውን ለገበሩ ጀግኖች ክብር ይስጥልኝ!!! ምን ቃል አለኝ! 💚💛❤ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ!
@senaytgirma437
@senaytgirma437 2 жыл бұрын
አንድ ለእናቱ ሺ ለሀገሩ ማለት አንቺን ነው እማ ጎበዝ💚💛💓💪💪💪💪💪💪💪💪
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሀገሬ ከፍ ከፍ ከፍ በይልኝ 💚💛❤🙏💚💛❤🕊💚💛❤🙏💚💛❤🕊
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 жыл бұрын
I am so emotional 😭. Wow she is so brave👏💚💛❤. ጀግና ነሽ እህታችን። በጣም ያስለቅሳል😭
@samisami-vh9li
@samisami-vh9li 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጥበቡንም ይጨምርልሽ በጣም ያስደስታል
@ayenewewunu5470
@ayenewewunu5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ላይ ጥበብን ይጨምርልሽ !!!ቃላት የለኝም❤
@helenzerihun831
@helenzerihun831 2 жыл бұрын
በጣም የጎበዝ ነሽ እህቴ አስለቅሽኝ የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ።
@Menelik27
@Menelik27 2 жыл бұрын
አንቺ ልዩ ነሽ እንዴት አንጀቴን እንዳላወሽው።ይገርማል ይሄ ሁሉ ጥበብ ይሄ ሁሉ ስሜት ይሄ ሁሉ ልበ ሙሉነት ጎበዝ ነሽ ተባረኪ ተባረኪ እጅሽ አይንጠፍ ብስል አገር ወዳድ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ቆንጆ ሁሉም ነገርሽ ያምራል።በጣም እናመስግናለን
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 2 жыл бұрын
እህትይ 😭😭👑👑👑😭😭🙏🙏🙏እማምላክ ትባርክሽ በእንባ ነው የሰማሁሽ😭😭😭😭😭😭👑👑👑😭
@የአፄዎቹFeleke__official_Cha
@የአፄዎቹFeleke__official_Cha 2 жыл бұрын
አቦ ይመችሽ መግስት ተብዬው እጅህን ሰብስብ ከፋኖ ከሀገር ዋልታ እራሱን አስከብውሮ ስለሚሞተው ለእናት ሀገሩ ኢትዮጲያ መግስት ተብዬው እጅህን አንሳ አንተ ህዝብን አቶክልም ፋኖ ነት ኩራት ነው 💚💛❤️
@demekeyismaw6719
@demekeyismaw6719 2 жыл бұрын
ለዘላለምኑሪልን ታሪክ አስተርየ፤እምቅ የሆነ እውቀትና ፍቅር ያላት ልጅ ናት ለእናት ሀገሯ።
@arocina1
@arocina1 2 жыл бұрын
⚖አስረሽ ፍቺው አለ ዘፋኙ ...ታርክዬ በጣም ምርጥ ስራ የምስራቋ ኮከብ በርችልን አምላክ በጥበቡ ከዚህም በላይ ከፍ ያርግሽ ስላሙንም🕊 ለሃገራችን 💚💛❤ያምጣልን🙏🙏
@meazabeza2806
@meazabeza2806 2 жыл бұрын
በናተ እንፅናናእጂ እኛማ ተክደናል 😭💚💛❤️ ኢትዮጵያዬ እምዬ እንባሽ ይታበስ 🙌
@asnakegetnet7975
@asnakegetnet7975 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም መልካም የሆነ መልዕክትና ሃሳብ የተላለፈበት እንዲሁም እጅግ በላቀ የትወና አቀራረብ የቀረበ ነው!!! እናም የሰው መጨረሻው ሲያምር መልካም ነውና አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ፤ ማስተዋል፣ ጥበብና እውቀትን ይጨምርልሽ!!! ❤❤❤!!!
@paolopalomba553
@paolopalomba553 2 жыл бұрын
ጀግናዬ ታሪክዬ ስልጣን ቢኖረኝ ኑሮ አንቺን ነበር ጀነራል የማደርግሽ
@sofiademisse5906
@sofiademisse5906 2 жыл бұрын
Wow it is real good
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ነበር ሆነ ቀረ ታዲያ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና በረችልን
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 жыл бұрын
ግርም ድቅ ታሪክ
@birukabera465
@birukabera465 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ። ኢትዮጵያ !
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ አባቶቻቸን ያወረሱን የሳር ቤት ጅግና መብራት የለን ወይስ ውሃ የጨለማ ኑሮ እንላለን ጀግና ነን ጀግና የድህነት የርሃብ ማስታገሻ ስንዴ ከውጭ የመጣ እንላለን ጀግና ነን ጀግና የድህነት የርሃብ አድማ
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 2 жыл бұрын
ማር ማር ማር ከንፈር ብዬሻለሁ የፈጠረሽ አምላክ አብዝቶ ማር ያድርግልኝ ! ጥልቅ እውቀት ጥዑም ዜና ጥዑም ሚስጢር የካሳን ጀግንነት የእሸቴን ጀግንነታ የልጅ ይታገሱን ጀግንነት አመስጥረው አስቦ ላረቀቀው አእምሮሽ አሳምረው ፅፈው ላስነበቡት እጆችሽ እና ብዕርሽ የራቀውን አቅርቦ ህያው ህይወት አላብሶ አሁንን አስመስሎ አቃንቶ እና አቅንቶ ላሰማን ላቀረበልን አንደበትሽ ይህን ሁሉ ሞገስ የቸርሽ ቸር አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።ብሰማው ብሰማው ብሰማው አልጠገብ አለኝ ።አምላክ ይጠብቅሽ ።አብዝቶም ጥበቡን ያልብስሽ እህቴ !!!
@aynshetkedene3409
@aynshetkedene3409 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ ድንቅ ስራ ነዉ 👏👏👏👏🙏🙏🙏
@mimia7202
@mimia7202 2 жыл бұрын
ምናለ ቶሎ ባላለቀ ነ ያልኩት የኔ ቆንጆ ምን አይነት ተስጥኦ ነው እንዴት ደስስስስስስስ እንደምትይ❤️❤️❤️❤️
@fekaduhgiorgis8281
@fekaduhgiorgis8281 2 жыл бұрын
እህቴ ሰላምሽን ያብዛ ው ብቻ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እቤት አገላለጽ በእንባ ነው ያዳመጥኩት አትዘናጋ ወገኔ ገና ያልተቋጨ , ያላለቀ ብዙ የቤት ስራ አለብን አለች ልክ ብለሻል የገባው ይግባው ሀገሪ ስላምሽ ይብዛ
@ayo7639
@ayo7639 2 жыл бұрын
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቃችንን፤ የትኛውም ምድራዊ ሃይል ሊከለክለን አይችልም ሰማያዊ ስጦታችን ነው፡፡!! ብዙዎች መተው ኢትዮጲያን አስተዳድረው ሄደዋል ውዷ ሰንደቃችን ግን ዛሬም አለች ወደፊትም በክብር ትኖራለች፡፡!!
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
አለቀስኩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሀገሬ በዚ መንገድ ስትገለፅ ሞተው ያቆሙልሽ ባዲራ ሀገሬ😭😭😭😭😭
@delelegneandargiealene8673
@delelegneandargiealene8673 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሺ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@mulugetaembibel301
@mulugetaembibel301 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም! ከብዙ ዲስኩር ፥ የቃል ስነጽሁፍ እና ዜና ወዘተ ይልቅ ከዚ ፕሮግራም የሚገኘው የትዪለሌ ነው። እናመስግናለን አርትስ ቲቪ። ላንቺ የተሰጠሽን መክሊት አምላክ ያብዛልሽ ይጠብቅሽ።
@tunay4129
@tunay4129 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊት ተባረኪ❤
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 54 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 104 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 36 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 54 МЛН