ተመልካቹን ከእንባና ከሃዘን ወደ ደስታ የቀየረ ድንቅ የመድረክ ስራ - ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢያ

  Рет қаралды 415,164

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 527
@MelakuTeferi-zl9qs
@MelakuTeferi-zl9qs 5 күн бұрын
ኡኡኡፍፍፍፍ እናቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽሽ ቃልሽንም ይስማልሽ።❤❤❤❤❤
@alemayehuasfaw4393
@alemayehuasfaw4393 2 жыл бұрын
ይች ነች ኢትዮጵያዊነት ልብ ያለው ልብ ይበል።አዘጋጅና ተዋኒዋ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@ardiboardibo583
@ardiboardibo583 2 жыл бұрын
ና እዚህ ተመልከት ነገሮች ድብልቅልቅ ያሉብህ ወገኔ ድንቅ ስራ ድንቅ ጥበብ እይና መንፈስህን እደስ ልቦናን ረፍት ስጥ አስትዬ ብእርሽ ይባረክ ጦቢያዎች እጅግ እናመሰግናለን
@የገጠርልጅነኝ-ዘ2የ
@የገጠርልጅነኝ-ዘ2የ 2 жыл бұрын
😭😭😭 💚💛❤️ እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ጥበቡን ያድልሽ መልካም ቤተሰብ ያሳደገው በሀገር ፍቅር ሲነደፍ ልቡ ያስታውቃል በእውነት ለአሳደጉሽ ቤተሰብ ክብር ይገባቸዋል አሳዳጊ የበደለው ደግሞ በዘር ከፋፍሎ ሲያሳድድ ሲገል ሲያርድ ይውላል
@semayukebede3036
@semayukebede3036 2 жыл бұрын
You are absolutely right.
@yehenewfentaw8845
@yehenewfentaw8845 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክሽ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው ያየውት ምክንያቱም ያች ሙሽራ ኢትዮጵያዬ ስለናፈቀችኝ የኔ ማል በትክክል ወላሒ የኔ የኔ የሚባል ነገርና ዘርኛ የሚባል ወረርሽኝ በሽታ ይጥፋልን አሚን
@tewedros1
@tewedros1 2 жыл бұрын
እንደ ሁል ጊዜው የሚያስደምም የጥበበ ስራ። እህታለም በርችልኝ።
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 2 жыл бұрын
Mushira ETHIOPIA wey betikikil gelechishat Nafkanalech mushirawa ETHIOPIA.
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የንቺ ልመና ሰምቱ ሀገረችን ሰላም ያድርግልን
@afartriangle4065
@afartriangle4065 2 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም አይቶ እንባዉ የማይመጣ አንድም ሰዉ አይኖርም ! ኢትዮጵያዊነት ከምንም እና ከማንም በላይ ነዉ !
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 2 жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም ኢትዮጵያዊነትን እጅግ በሚገርም ሁኔታ ገልፅሽዋል በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ጥበቃውን ያብዛልሽ🥰🥰🥰
@genet1245
@genet1245 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትመርቅሽ አቦ ❤❤🙏
@selamferede627
@selamferede627 2 жыл бұрын
💚💛❤️አንቺ ብቻሽን ኢትዮጵያ ነሽ!🙏💚💛❤️ ልብ ትነኪያለሽ ❣️ አምላክ በቃችሁ ይበለን🙏🙏🙏 Amazing talent🤗😘
@ይቱፍቅር
@ይቱፍቅር 2 жыл бұрын
amem🙏
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
አቤት ጥበብ ,አቤት አቀራረብ ,በራስ መተማመኗ ብቃቷ ይመስጣል ስሜቴ ተቆጣጥሬ እንደምንም ጨረስኩት ዋው !!!። Arts Tv ሁሌም አንደኛ ።
@bekisenhacking
@bekisenhacking 2 жыл бұрын
ወደ ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ እንድንመለስ እያገዘን ያለ ትልቅ ፕሮግራም❤️💕💕
@SisayBilelegne
@SisayBilelegne 9 ай бұрын
Sister continue with the blessing of god.these an exellent message for all ethiopian,i love it all.❤
@abebssisay7271
@abebssisay7271 2 жыл бұрын
እዚህ ቦታ ላይ የሚመጡት ልጆች በእውነት ይችላሉ ልብ ይሰቅለሉ ኡፍ ።
@Gionawit16
@Gionawit16 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው። ድንቅ ብቃት! እግዚአብሔር ከጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልሽ።
@birhanieayalew8908
@birhanieayalew8908 2 жыл бұрын
ጦቢያን እንዴት ላድንቀው ቃላት ያንሱኛል እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ወደ ቀድሞ አንድነታችን መልሰን በቃ በለን 😭😭😭😭😭😭😭
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh 2 жыл бұрын
ጦጵያን ሁልግዜ እሁድ እስኪመጣ ችኩል ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያዊነት ነው የሚሰማኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይህንን ፕሮግራም የምታዘጋጁ እናመሰግናለን🙏💚💛❤️
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ 🙏💞 ሆድ የሚያባባ ዝግጅት 😭😭በርቺልን🙏🏼💐
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
በእውነት ሃገሬ ሰው አላት ።ያንችን አይነቱን በእጥፍ ያብዛልን። ምንኛ የታደልሽ ወጣት ሴት ነሽ ?? አንች እራስሽ ኢትዮጵያ ነሽ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ጥበብንም ይጨምርልሽ።
@aidakifle9004
@aidakifle9004 2 жыл бұрын
ይህቺ ልጅ በእውነት የምትደንቅ ናት።እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@surafelmolla9745
@surafelmolla9745 2 жыл бұрын
እንደዚህ የአገርንም የሰውንም ምንነት በጥልቅ ስሜት ልብ ላይ እንዲሰማ የሚያደርጉ ስራዎች በእጅጉ ያስፈልጉናል። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእኔ እናት።
@ephremfetlewerk8052
@ephremfetlewerk8052 2 жыл бұрын
ወይኔ በማርያም.... ጦቢያ መርሀግብራትን ሰወዳቸውውውውው..... በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ። የዛሬው ደግሞ ድንቅ መልዕክት ከድንቅ ትወና ጋር በጣም ደስ ይላል።
@luchia686
@luchia686 2 жыл бұрын
🙏👍💚💛❤️ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦቴ አለሽ በዚሁ ቀጥይ 🙏ጥሩ አስተማሪ ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ 🤞💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏👍👍👍
@agartamiru9606
@agartamiru9606 2 жыл бұрын
ተባረኪ የእዉነት ትችያለሽ❤❤ ኢትዮጵያዬ!!!!
@beshadatadele369
@beshadatadele369 2 жыл бұрын
በዕውነቱ የሀገር ፍቅር ፤ ጥበብ፡ ከዚህ አለ፡: Arts Tv, በዕውነት ታላቅ ምስጋና ይድረሳቹ፡፡ ተዋናየዋ ፈጣሪ የምኞትሽን ያሳካልሽ፡፡ ዕደጊ፡፡ ካድሬዎቻችን ግን ይህንንም አይታቹ ከታናሻቹ የሀገር ፍቅር አትማሩም አይደል...?
@aynalemassefa7598
@aynalemassefa7598 2 жыл бұрын
አቤት እንደው እንዴት አይነት ስጦታ ነው ያላት😍እግዚአብሄር ብርርርርክ ያድርሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾ለትወና ሳይሆን ከልቧ የእራሷን እውነተኛ ስሜት የምትገልፅ ነውየሚመስለኝ😍የሚሰማ ቢኖር መቼም ድንቅ ስራ ነው😍እኔ የሚል የሰይጣን አባዜ እኛ የሚለውን አጥፍቶ በክልል እንደ ዱር አራዊት ተከልለን እርስ በእርሳችን እንድንባላ ያደረገን ህገ መንግስት ካልተቀየረ ምንም ጤና የለንም😡
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ 2 жыл бұрын
*የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ* እንደገና በዓይምሮ መመራት ለመጀመሯ ይህ ምስክር ነው። *የትዋኔ ይዘትን ማድነቅ ሲቻል ፥ ኪነ ጥበብ ትፈካለች!* በርቱ!!!!!!!!!! 💚💛❤
@derejejordan1019
@derejejordan1019 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ይህችን ልጅ ለማድነቅ። ተዓምረኛ ልጅ ነች። ፈጣሪ ይባክሽ አቦ....ልዩ ተሰጥዖ 👏👏👏
@yidnekachewasefa7792
@yidnekachewasefa7792 2 жыл бұрын
ክብር ይገባል የ ኢትዮጵያ ሊሂቃን ጥንት አባቶታችን ዘላለም ሥማችሁ ይወሣል ከመቃብር በላያ!!!
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
ክበሪልኝ እናቱ ።ከንቱ የከንቱ ከንቱ ! ሰው ያድርገን ወደቀድሞ ፍቅራችን ይመልሰን ።በቃ ትችያለሽ !አረኩሉ ማን ኳለሽ ባትኳይ እንኳን ኢትዮጵያዊ መሆንሽ ሲያምርብሽ 💚💛❤🕊🕊🕊
@frelakew8053
@frelakew8053 2 жыл бұрын
ጀግኒት አንቺ ማለት መስታወት ነሽ በርቺ እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ ፡፡ኢትዮጵያ ሀገራችንን እመብርሃን ትጠብቅልን የሁሉም ሰቀቀን ሆነችብን አምላኬ የሆነብንን አስብ
@فتحيه-ط7غ
@فتحيه-ط7غ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል መታደልነው እንዲህ ዓይነት ጥበብ መታደም 🙏🙏🙏🙏 ሀገሬ እንዲህ ያሉ ልጆችሽን አላህ ያብዛልሽ🙏👍🙏👌🙏
@AMHARA24
@AMHARA24 Жыл бұрын
የኔ አበባ እንዳንች ሺ ይወለድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በደንብ አበረታቷት💚💛❤💪💪
@tebaberwelde9567
@tebaberwelde9567 2 жыл бұрын
ማርያምን አለቀስኩኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላም ኑሪ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
አገሬ የሚወድሽ አይጥፋ እንወድሻለን💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@bidrubid2505
@bidrubid2505 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል። የሰው ልጅ ግን ለመማር ዝግጁ አይደለም።
@zoketube3551
@zoketube3551 2 жыл бұрын
I am just proud to see her while i am still alive. nobody would believe me how many times i watched her. she wasn't only telling the whole package about what is going on in Ethio, but her performance is beyond imagination. you just make me feel cry, & i never felt to have all kind of emotion as an Ethiopian, especially living abroad. i really wish you all the best YAGERA LEJE
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ🌹"ባትኳይ እንኳ ያምርብሻል" 🌹
@bayoushtegegne2880
@bayoushtegegne2880 2 жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነው። በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ። የተዋጣላት ተዋኝ። በየጊዜው የምታቀርቢው መልእክት ስሜትን ዘልቆ የሚገባ አስተማሪ ነው። በርችልን።
@gashawalemu7654
@gashawalemu7654 2 жыл бұрын
ዋው አቀራረብ በጣም ዉብ ነዉ ታዳሚዉን ተመልካቹን እያዝናና በያንዳንዷ ቃል ጠብ የማይል ሁሉም የሚሰማና የሚገባ ነዉ ትወናዋ በራሱ ትኩረት ይስባል እድሜ ይስጥሽ ለአጋር አዘጋጆች በሙ ምስጋናየ ይድረሳችሁ ።ሰላም ለሀገራችን ፣ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ይሁን
@fentayesisay952
@fentayesisay952 8 ай бұрын
በእውነት በArts TV/ ጦቢያ ወርቅና ሰሙ የሚገለጥበት ተመልካቹም በአንክሮ ተደምሞ የሚያዳምጥበት መድረክ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበልጥ ጥበቡን ጸጋውን ያብዛልሽ መጣም ይመስጣል ውይይት😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬እግዚአብሔር የኢትዮጵያን መከራ ያጥፋልን 😭😭😭
@ifitis2676
@ifitis2676 2 жыл бұрын
ታሪክ አስተርአየ ምርጥ የኢትዮጲያ ምርጥ የቁርጥ ቀን ልጅ ሁሌም ቢሆን እንወድሃለን ኢትዮጲያ ወደፊት ከዘር አስተሳሰብ ውታ ወደሰው አስተሳሰብ እንደሚመጣ አንጠራጠርም ኢትዮጲያን እግዚያብሄር ለዘላለም ያኑርልን፡፡
@semengteklemariame2496
@semengteklemariame2496 2 жыл бұрын
እውነት እውነት ባለስልጣናቱና የሐይማኖት አባቶችን ብትጋብዟቸው
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ልጅቷን ሳያት ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል ጥበቡን አድሎውታል 💚💛❤
@chernetminda3974
@chernetminda3974 2 жыл бұрын
እምትገርም ልጅ እድሜሽ ያርዝመው ጤና ይስጥሽ ድንቅ ተዋናይ
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 2 жыл бұрын
እናት ልበልሽ እንድ ቤተክርስቲያን ቃል ህይወት ያሰማልን ኢትዮጳያንና ህዝቦችን እግዚሐብኤር ይጠብቅ። እንደአንች ያሉትን ያብዛልን ሺህ ያድርግልን ኢትዮጵያን እና በላ መህተቧቹን እማ ብርሃን ትጠብቅ
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 2 жыл бұрын
የሚነዝር ተሰጥኦ ያላት
@abdurohmanmohammed9150
@abdurohmanmohammed9150 2 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም በየጊዜው ባለስልጣኖቻችን ቢከታተሉት ምንኛ በታደሉ ነበር!!!!" እናንተ ግን ኢትዮጵያችንን እንድትቆይ ለምትሰሩት ስራ ፈጣሪ ከፍ ያርጋችሁ
@yeshiayele5150
@yeshiayele5150 2 жыл бұрын
እውነት ብለሃል
@yirgalemtesfu8534
@yirgalemtesfu8534 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አይተው ይታመሙ ይሙቱ ነው እምትለው ባለስልጣናት እውነት ሀገር ፍቅር የገባቸው አይመስለኝም
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ 2 жыл бұрын
እየተከታተልን ነው
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 2 жыл бұрын
እውነት በለሀል ወንድምዬው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
Tekekele
@fikrfikr1451
@fikrfikr1451 2 жыл бұрын
ተነስታችሁ ላከበራችዋት እግዚአብሔር ክብር ይስጣችሁ ሳንሳት ነው ለዚህ ልጅ
@fikrfikr1451
@fikrfikr1451 2 жыл бұрын
ይችን ልጅ እንዴት አድርጌ ላድንቃት ሁሌም እዳስለቀሽኝ ነው እውነት ጆሮ ያለው ይስማ
@ethiowisdom1705
@ethiowisdom1705 2 жыл бұрын
በዘር ጠኔ ለታመምን እነሆ መድሃኒት። የኔ ምርጥዬ ጥበብን ያብዛልሸ 💚💛❤️
@yeshiloveethio7240
@yeshiloveethio7240 2 жыл бұрын
እትዮጵያዬ ሰላምሽ ይመለስ😥😥 እኛ ልጆችሽ በስደት ሁነን በተስፋ ነው የምንኖረው። ተስፋችን ደሞ አንቺ ነሽ😍 ሀገሬ ልጆችሽ ልብ ገዝተን ተከባብረን የምኖርብሽ እንሆን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን🙏🇪🇹❤️
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ መልክትነው ያሥተላለፍሺው የቆሠለውን አጀቴን አራሺው እድሜ እና ጤና አላህ ይሥጥሺ እህት አለሜ
@reditmesfintsionslishi8761
@reditmesfintsionslishi8761 2 жыл бұрын
,ኑሩልን አባካችሁ አሰተሳሰባቸው ከእንሰሣ ለነሠው አድርሱልን!!!!
@nijebashikuri257
@nijebashikuri257 2 жыл бұрын
የፃፍሽውና የተወንሽው ድንቅ የመድረክ ብቃት የሚታይበት አቅምሽ የሚገርም ነው። ከዚህም በላይ የምትሰሪ ዉብና ቆንጅዬ ኢትዮጵያዊት። የተወንሽዉ ምኞትሽ ነውና ፈጣሪ ይስማሽ።
@dirsayiew.senbet705
@dirsayiew.senbet705 2 жыл бұрын
ሁሌም ምርጥ አስተማሪ የአንድነትን፣ የፍቅርን፣ የሰላም ዘር ዘሪ ናችሁ።
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 2 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ተባረኪ አንቺን የወለደች እናት ምንኛ የታደለችናት ተባረኪ ተባረኪ 💕💕💕
@መሰረትዋሱ
@መሰረትዋሱ 3 ай бұрын
ተባረኪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 2 жыл бұрын
ይች ልጅ ብቻ ቃላት የለኝም እድሜ ይስጥሽ እህቴዋ
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 жыл бұрын
ለዝቺ ጀግና ሴት ጥበቃ ይደረግላት የምታቀርበው ሁሉ ልብ ይሰብሪን መንግስት አልባ ህዝብ በማንነቱ ይታረዳን ይገደላን የገፋን ፈጣሪ አምላክ አንድ የሚድርግ መንግስት ያምጣልን😢😢
@aidakifle9004
@aidakifle9004 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃት።
@show4835
@show4835 2 жыл бұрын
የምን ጠባቂነው ፈጣሪዋ ይጠብቃታል
@selamt8660
@selamt8660 2 жыл бұрын
እዉነት 😥
@birtukanhabtwold7212
@birtukanhabtwold7212 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@mitikneshabebe3562
@mitikneshabebe3562 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ💚💛❤️
@mekuriawtegegne8432
@mekuriawtegegne8432 2 жыл бұрын
አስደናቂ ድርሰት ለከጥልቅ ትወና ጋር,,,,,እድሜሽን ከጤና ጋር ያድርግልሽ!!"በነገራችን ላይ ይሄ ፕሮግራም ሁሉንም ባይሆንም በእረፍት ቀናቸው ራስን ለማዝናናት ከሚገቡት ይልቅ የ24 ሰዓት ጥላቻ ሰባኪዎችና ካድሬዎች ተሰብስበው ቢገቡ ይበልጥ አትራፊ እንሆን ነበር!!""
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
የሚገርም ጥበብ ትወና ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርላችሁ🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ስለ ሀገሬ ምንም ነገር ስሰማ ቶሎ እምባየ ይቀድመኛል😰😰😰😰 ኢትዮጵያውያየ ስላምሽ ይብዛልን
@gamef7636
@gamef7636 2 жыл бұрын
ከሚዛኑ የአለፈ የጠበብ ጫፍ✊❤🙏
@mrmam1265
@mrmam1265 2 жыл бұрын
ይቺን ልጅ ስወዳት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@keseteyhune8139
@keseteyhune8139 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኝው ምንም ማለት አልችልም !!!!
@merryarega6149
@merryarega6149 2 жыл бұрын
😍🙏❤👍😘🥰 ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ጀግኒት የኔ ቆንጆ ልዩ አርገሽዋል ውበት አለዉ በእውነት ልብ ይነካል😭 ❤😍💚💛❤🙏
@zeynufersha
@zeynufersha 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tesfayeayenew2565
@tesfayeayenew2565 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቆይሽ የኛ ጀግና እህታችን ክፉ ባለስልጣኖች አንገታቸውን ይድፉ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 жыл бұрын
እነደጺ እነጌታቸው እንዲሁም በዚህም ወገን ያሉ ባለስልጣኖቻችን ይህንን መልእክት እድሉን አጊተው ቢሰሙትና የድሀውን ህዝብ ሞት ቢያስቀሩልን ደስ ይለናል ትችያለሽ በርቺ ከጭብጨባ በላይ ነው እያለቀስኩ ነው ያየሁት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@nebiyougirma2367
@nebiyougirma2367 2 жыл бұрын
የወደፊት ምርጥ የመድረክ የጎበዝ አለቃ::እጅግ ግሩም ድሮጀማነሽ ሰለሞንንእስታወሽኝ ታሪክ በርቺ
@mazengiytesfaye6457
@mazengiytesfaye6457 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ።ድንቅ ነው።መልእክቱም ድንቅ ነበር ሰሚ ቢኖር!
@bubububu9282
@bubububu9282 2 жыл бұрын
Oh ma God you make me cry tarek you are amazing human being I don't have words dear sister God bless you 🙏
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 Жыл бұрын
እውቀትና ጥበቡን ይጨምርልሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ
@yonastadesse-sb3wz
@yonastadesse-sb3wz 11 ай бұрын
ታሪክ አስተራየ ስምን መላክ ያወጣዋል ይባልየለ የእውነት እንደስምሽ የምትኖሪ ነሽ መድሐኒአለም ፀጋውን ያብዛልሽ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በቃ ኢትዮጵያችን ምን አይነት ጭንቅ ላይ እንዳለች ከሚቀርቡት ተውኔቶች በሙሉ ማየት እንችላለን ይቺ ልጅ ደግሞ ልዩ ናት እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ በቃ ትችያለሽ👍❤️❤️❤️
@absiwert200
@absiwert200 2 жыл бұрын
ይህነው ኢትዮጵያዊነት ከአንገት ሳይሆን ካንጀት ማን ይሆን አንድነትንና እኛነትን እሚያነግስልን ተዋናይቷንና ገጣሚ መላ የዝግጅት ተሳታፊወችን ሳላደቅ ማለፉ ይከብዳል ዘር ለገበሬ እንጅ ለኛ የስው ልጆች አያስፈልገንም ሁላችን ሰው የሚለው መገለጫችን በቂነው በሰውኛ እንዋደድ እንፋቀር እንመካከር ኢትዮጵያዊነታችን ወደፊት እያመጣን አንድነታችን እናስቀጥል መጠቋቆሙና መበዳደሉ ይብቃን ኢትዮጵያ ትቅደም ከፍ ትበልልን በፍቅር በመሶብ ተሰብሰበን መብላቱን ይፍቀድልን አሜን
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 2 жыл бұрын
This super sonic performance, ተባረኪ አቦ !! ተኩዋሉ እስኪ የአራዳ ልጆች !!
@birhanutube3919
@birhanutube3919 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ። እዉነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ።😭😭😭😭
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
😭😭😭 አናት አለምዬ አምዬ ኢትዮጵያ ሸላምን እግዚአብሔር ያዉርድልሸ 😘😘
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 2 жыл бұрын
ድንቅ ብቃት ድንቅ ትምህርት ድንቅ መልዕክት እንባዬን ማቆም አቃተኝ ወገኖች በየእምነታችን በፀሎት እንበርታ"ኢትዮጵያዊነት ድንቅ ሚስጢር ነው"👏🙏💚💛❤
@selammoges3465
@selammoges3465 2 жыл бұрын
arts tv እናመሰግናለን ሀገር ወዳድ በጥበብ ልክ እንደዚች ጀግና ልጅ እና ሌሎችንም ጥበበኞች እያመጣችሁ ትውልድ ያስተምሩ
@gulelatmekonnen9010
@gulelatmekonnen9010 2 жыл бұрын
WOW WOW WOW …..!!!!!! I don’t have a word Very very impressive message! Thank You !!!Tarik. You are amazing! 👏👏👏👏👏👏….
@senaytgirma437
@senaytgirma437 2 жыл бұрын
ሁሌም ሳየው የማይሰለቸኝ 💚💛💛💓💚💛💜💓💪💪💪💪💪
@kefyalewassefa4555
@kefyalewassefa4555 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ለነዚህ አይነቱ ስትል እኛማ እኮ ..........!!!!!!!????????!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ጀማነሽ ሰለሞንን መሰለችኝ የመድረክ እንቅስቃሴዋ ኢትዮጲያ እናት ሃገራችን ለሁላችን መድሐኒት ለሁላችን ሕመም ናት
@ethi9683
@ethi9683 2 жыл бұрын
በእውነት ስለ እውነት በዚህች ልጅ መልእክት ስለእውነት በእውነት ከአይኑ የእንባ ዘለላ የወረደ ሁሉ በዘር የማያምን በኢትዮጵያዊነት ልቡ የተሰፋና የማይደራደር ብቻ ነው እግዚአብሔር በሚያውቀው ከአኦሮሞ እና ከአማራ የተወለድኩ ነኝ አንድም ቀን ስለዘር አስቤ አላውቅም ስለ ኢትዮጵያዊነት ግን ሁሌም እንዳነባሁ ነው አሁንም እኔ ዘር የማላውቅ ኢትዮጵያን የማውቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለዚህም እኔም ከታዳሚው እኩል አንብቻለው
@abebehailu154
@abebehailu154 2 жыл бұрын
ሳባ ደብረሃይል ቅዱስ ገብርኤል ድሬዳዋ ያሳደገሽ አህቴ ሆይ በርቺልን ሁሌም ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ድሮም አላማሽ ይልቅ ነበር በጣም ብዙዎቺን አስተምረሻል ለሆዱ ዙፋን ላይ የተቀመጠውን ሳይቀር አራሱን አንድመረምር አርገሽዋል.ያሳደገሽ መላአክ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅሽ.
@belachemshibeshi3006
@belachemshibeshi3006 2 жыл бұрын
ምን ብዬ ባመሰግንሽ ቃላቶች አጠጣው ድንቅ ኢትዬጵያዊ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@meaz_demse
@meaz_demse 2 жыл бұрын
ታረክ ማስገረሟን እንደቀጠለች ነው😍😍😍
@aidakifle9004
@aidakifle9004 2 жыл бұрын
ሰው ስሙን ሲመስል እንዴት ደስ ይላል።ተባረኪ ።
@anwarmohamed8357
@anwarmohamed8357 2 жыл бұрын
ሃገር የሕዝብ ነዉ ሃገርን መከላከል የሚቻለዉ በጋራ ነዉ።
@hanizewude4936
@hanizewude4936 2 жыл бұрын
እባካችሁ እቺን ልዩ ስጦታ አገናኙኝ እባኮች የዘመናችን ፀሀይቱ የዘመናችን መንትዋብ የኔ ልዩ የማሪያም ልጅ
@yeshambelasheshew2172
@yeshambelasheshew2172 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ አንቺን የምገልፅበት ቃላት የለኝም።
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 2 жыл бұрын
Mesmerizing!!! She has this unique ability to capture her audience attention and emotion and make them feel what she is feeling. Amazing talent. I loved every minute of it.
@abaelias7347
@abaelias7347 2 жыл бұрын
ምንም የምለው የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ተአምር ነው የሰራሽው።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ቃል ኪዳን✍️ በማይታበይ ቃሉ አትሞብሻልና🔥🔥🔥በማይለወጥ ቃሉ ✍️ ያስጨንቁሻል! ያኔ! የአይኔን ብሌን የነኩኝን ያህል እቆጣለሁ! ከምድር ገጽም አጠፋቸዋለሁ! አለ እግዚአብሔር ✍️🔥🔥🔥
@BachayehuTesfaye
@BachayehuTesfaye Жыл бұрын
❤️💛💚 ሰላምሽ የብዛ ደግሜ ደግሜ በስማው እማይሰለች ቃለው እግዚአብሔር ከዝህም በላይ አብዝቶ ይስጥሽ እህቴ ❤️💛💚እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@fuadfanose8891
@fuadfanose8891 2 жыл бұрын
አዘገጆች ሚትጋሪሙ አለህ እድሜ ይሰጣችሁ
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
እግዚኦ ማለት አሁን ነው......ታዳሚዉን ያስለቀሰው .....Tarik Asteray
20:47
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 70 М.
NЮ - Некуда бежать  (ПРЕМЬЕРА клипа)
3:23
Николаенко Юрий
Рет қаралды 4,3 МЛН
Say Mo ft. Akha - Buenas noches (Official Music Video)
2:20
Милана Хаметова & Milana Star - ЛП ( Премьера клипа 2022 )
2:19
Милана Хаметова
Рет қаралды 11 МЛН
Bakr - За любовь (Lyric Video)
3:01
Bakr
Рет қаралды 386 М.