" የምኒሊክ ሰበዞች እስከ ፓን አፍሪካኒዝም " ዘመዱ ደምስስ መምህር እና ሃያሲ ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ - ጦቢያ

  Рет қаралды 80,833

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@የሽዋልጅነኝ
@የሽዋልጅነኝ 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ቃል የለኝም የምገልፅበት በጣም እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን
@tiem2567
@tiem2567 2 жыл бұрын
የሰላም: ሰው: እንዲህ: ነው: በብዙ: ተባረክ:ወንድሜ: Geletuma 💚❤️💛
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
ይሄን ሰውዬ ስወደው! እግዚአብሔር ይባርክህ አባቴ💖
@tsynattsynat5040
@tsynattsynat5040 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት የሚጣፍጥ አንደበት ያለህ ሰው ነህ ወገኔ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ገለቶማ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ኦሮማኛ ደስ ብሎኝ ስማዎ አባ ኑርልኝ።
@gemirum2608
@gemirum2608 2 жыл бұрын
@ገዳ ቢሊሱማ ስታርዱን ስለምትውሉ
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር እንዲህ ነው ታሪክን ማወቅ ሰው ያረጋል ሰውነትን ያጎላል የሚኒልክ ተስፋው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዘርህን ያብዛልን ምስክርነት ማስረጃን አጣቅሶ ሲሆን እንዲህ ያምራልና ያልገባቸው ይማሩ።
@tsigeasfaw3208
@tsigeasfaw3208 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትን በምን ቋንቋ መግለጽ እንደሚቻል ግራ ገባኝ፡፡ የመምህር ዘመዱ ተማሪዎች በጣም እድለኞች ናችሁ ተጠቀሙበት፡፡ አሁንም ያላችሁ ወደፊትም ዩነቨርስቲውን የምትቀላቀሉ፡-
@Alfabet-1
@Alfabet-1 2 жыл бұрын
What a wise Ethiopian man. Proud to be Ethiopian. Well done.
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 2 жыл бұрын
ነጅራዱ ኦቦሎሰሰኮ ባዳን ሶብዱና ብየ ጉረጉርፍ መከራ አገርት ዋቀዪ እሳን ነኑራ አቀቡ
@kassanadew4991
@kassanadew4991 2 жыл бұрын
ምን ልበልህ ምንስ ልበልህ ምናለ እንደአንተ አይነት አስታዋይ ድንቅ ሙሁር ኢትዮጵያ ቢያበዛልን ((🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹እድሜህን ያርዝምልን🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹))...
@rabu4ever7
@rabu4ever7 2 жыл бұрын
እኔንጃ ምን እንደምንለው እኔም እደሱ አይነት የኢትዮጵያ የኦሮሞ ተወላጀ ያብዛልን ከማለት በስተቀር
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 жыл бұрын
ምሁር!!!
@regbegebremariam1342
@regbegebremariam1342 2 жыл бұрын
አንተ ቆማጣ ሚሊሊክ እኮ ጨብጣም ቆማጣ ሰው ገዳይ አህያ ነው የኦሮሞ እናቶች ጡት ቆርጦ የጨረሰ የምን ጀግንነት ነው የምታወራው አህያ ይዞ ጉድጋድ ውስጥ ተደበቀ እንጂ መቸ ተዋጋ የተዋጋው እማ ጀግናው አሉላ አባነጋ ይባላል ከአሁን በሃላ ታሪክ መስረቅ አይቻልም ባለታሪኮቹ ትግሬዎች አሉበት ዝም ስንል ጭራሽ ምሊሊክ ጀግና ሰው ገዳይ ነው የምሊሊክ ርዦራዠ አሁን ታሪኩ እየደገማቹ ነው ሰው በህወቱ እያቀጠላቹ መብላት ወረበላዎች ሆዳሞች ከናንተ ጋር እስከአሁን መኖራችን ያሳዝናል ኦሮሞም አይፈልጋችሁም ትግራዋይም አይፈልጋችሁም ከማን ገር እንደምትኖሩ አላቅም
@AddisInsight21
@AddisInsight21 2 жыл бұрын
ከብሄር ና ቋንቋ የማንነት ማነቆ ውስጥ ወጥቶ በሰውነት ከፍታ ላይ ያለ ትልቅ የአዳም ዘርን ዛሬ አይቻለሁ። ክበርልን ወዳጀ🙏
@biniyamyenew3148
@biniyamyenew3148 2 жыл бұрын
What amazing expression dear Teacher Zemede👋👋👋💚💛❤
@ሚኒልክጥቁርሰው
@ሚኒልክጥቁርሰው 2 жыл бұрын
ስለ ሀገራችን ታላላቅ ሰዎቻችን ...መልካም ስራቸውንም ሆነ በስልጣን ዘመናቸው ሰው ናቸውና ቢበድሉም ከታሪክ መሃደር አጣቅሰው እንዲህ አንደ መምህር ዘመዱ ደምስስ ቢሆን መልካም ነው ....መምህር ዘመዴ እናመሰግናለን ስላስተማርከኝም ኩራቴ ወደር የለውም
@zertutelahun6225
@zertutelahun6225 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እውነትን ለማውጣት ደክመሐልና
@samimtku1547
@samimtku1547 2 жыл бұрын
እንዲህ እያዋዙ ትክክለኛውን ታሪካችንን የሚነግረን እንዳንተ ያሉ ወንድሞቻችንን ያብዛለን እናመሰግናለን !!!
@tarikanteneh725
@tarikanteneh725 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ጥሩ እውቀትና ትምህርት ነው ሰዎቹ ከገባቸው !!!
@ashenafigerem7450
@ashenafigerem7450 2 жыл бұрын
this is a man real and legend teachers God bless you my brother
@yohannesmehretie6344
@yohannesmehretie6344 2 жыл бұрын
Glad to share Ethiopia with people like you. KUDOS!
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
ይፈሳል ቅኔው ክብር ይግባህ 💚💛❤👌👌👌👌😘😘😘
@tedlafisseha9990
@tedlafisseha9990 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ባንተ የተማሩ ተማሪዎች ለሀገር ለወገን ዋስትና. ናቸው አንተን ክሎን አርጎ በሚሊየኖች. ማባዛት. ነበር አትለወጥ ለእውነት መስክር አስተምር በጣም እናመሰግናለን
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
እስኪ ንገርልኝ ትንሽ ቢገባቸው ስናምር እኮ አድነታችን ክብራችን ፈጣሪ ትልቁን ሰይጣን ያውጣልን ከመሀላችን ተባረክ አቦ የተማረ ይግደለኝ
@eb8178
@eb8178 2 жыл бұрын
Much respect this knowledgeable person 👏
@yaredmekonen6469
@yaredmekonen6469 2 жыл бұрын
ከበሰለ ሰው የበሰለ ነገር ይገኛል እግዚአብሔር ይስጥህ።ለቀሪዎቹም ልብ ይስጣቸው ፍቅር ይስጣቸው 🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@negussietimikate6853
@negussietimikate6853 2 жыл бұрын
እግዚአብር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ።
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 2 жыл бұрын
Great performance .. Please keep it up... Every tiny stone makes huge contributions ...! Thanks brother ...
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 2 жыл бұрын
ዘርሕን ያብዛዉ ፣ኢትዮጵያዊነት እንዲሕ ነዉ። ከእዉነት ከታሪክ ሽተን የትም አንደርስም ደጋግመሕ ብታስረዳልን ብዙ መፍቴዎች እናገኛለን ።ኑርልን
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 2 жыл бұрын
አቤት ቅኔ ተዘረፈ አይገልጸውም አሜን ይማራቸው ይማረን ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
@manallaaa1651
@manallaaa1651 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እንደናንተ አይነት ያብዛልን ይህ የተተረከ የሀሰት ትርክት መቀልበስ የሚቻለዉ እንደናንተ አይነት ሙህር በተደጋጋሚ በመጋበዝ የሀሰት ትርክቱን መቀልበ የማንችልበት ምንም ምክነያት የለንም
@yonaswegayehu7647
@yonaswegayehu7647 2 жыл бұрын
What a Man!!! Much love and respect for you sir!!!
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 2 жыл бұрын
የምዬ፡ምንሊክ፡ተስፋው፡እግዚያብሔር፡ነው፡፡እንደወንዝ፡ዳር፡ቄጤማ፡እድሜ፡ልክህን፡እንደለመለምህ፡ያኑርህ፡፡ደስትላለህ፡፡ዘርህ፡ይባረክ።👋👋👋
@kazzam474
@kazzam474 2 жыл бұрын
እንዲህ የሚያስማማን ሰው ይብዛልን። አድዋን የመሰለ ትልቅ የጋራ የድል በዓልን መበሻሸቂያ ልታደርጉት የምትሞክሩ ከሁሉም ወገን ያላቹህ ሰዎች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹህ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
በጣም የምወደውና የማደንቀው እውነትም መምህር ነው
@knone2484
@knone2484 2 жыл бұрын
ወንድሜ በስመአም ጌታ ይባርክህ እባክህን በኦሮሚኛ ለኦሮሞ ወጣቶችና በየቦታው በመላው ኢትዮጵያይስፋፋ ከተሳሳተ ትርክት መፈወሻ መድሀኒት ይሆናል ብዬ አምናለሁ
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 2 жыл бұрын
Abo Tebarek Edmena Tena Yeseteh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@addisababatube1012
@addisababatube1012 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ብዙ ሰዎች ሚኒሊክን ሲገልፁ ሰምቻለሁ ሁሉም ደስ ይላሉ ግን ያንተ ልዩ ነው ጥበብና ጠቢቡዋን ሲገናኙ ነገር ነህ ትችላለህ🇪🇹🙏🏾
@mussahussen5101
@mussahussen5101 2 жыл бұрын
እድሜህ እርዘም ይበል ከነቤተሠቦችህ ጀግና እንደ አንተ ያለ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@mashaalamulhim6908
@mashaalamulhim6908 2 жыл бұрын
እዳተ አይነቱ መምህር ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ እውነት መቼም አትጠፊም
@getahun3497
@getahun3497 2 жыл бұрын
አቦ ምን ልበል በቃ እድሜ ጤና ከኔ ቀንሶ ይስጥህ።💚💛❤️
@zerihunteznanu8146
@zerihunteznanu8146 2 жыл бұрын
መምህር ዘመዴ ደምስስ ስለ አፄ ምንሊክ እንዳንተ አብራርቶ የገለፀልኝ ፣ ፈትፍቶ ያስረዳኝ ሰው የለም። ዕውቀትህ ያስገርማል።
@bashiribrahim5859
@bashiribrahim5859 2 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ የታሪክ ተመራማሪ እጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@እሙገላ
@እሙገላ 2 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ክብረት ይስጥልን
@አዲስአለም-ጰ3ተ
@አዲስአለም-ጰ3ተ 2 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ትምርት አዘል የኢትዮጵያ ህዝብ የዘመኑን ፅፍኞችን መታገል አለብን ለህዝባችን ደህንነትና ለኢትዮጲያ ስንል
@mahdergirma8685
@mahdergirma8685 2 жыл бұрын
Am totally in love!!!! Amazing!
@zeharatadesse5882
@zeharatadesse5882 2 жыл бұрын
አልህዩ የድሮው አንድነታችንን መልስ ልን 😭😍
@salamanashthananas5696
@salamanashthananas5696 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ከክፉዎች የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ባለፈ ታሪክ መማር ሲቻል እንብላላ የጓያ ሽሮ እየበላን ቱ
@tibebeamare4636
@tibebeamare4636 2 жыл бұрын
በእውነት ሀገር እየተጎዳችና ወደኋላ እየተጓዘች ያለችው እንዳንተ አይነቱ ሰው እስካሁን ወደ መድረክ ባለመምጣቱ ነው
@alganeshe4053
@alganeshe4053 2 жыл бұрын
እዉነት ያሸንፋል እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመዉ በርታ የኛ ሰዉ ብያለሁ
@kelemmenza5789
@kelemmenza5789 2 жыл бұрын
ኡፍ ተባረክልኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከዘረኛነት የጸዳ ማንነት
@abrehamtadese2651
@abrehamtadese2651 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት 3 ለ ኢትዮጵያ ቢኖራት በቂ ነው
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 2 жыл бұрын
በዓፄ ቴድሮስ ዘመን ይንዲህ አሉ እየተባለ ይነገር ነበር ይዋጉታል እንደ ገብርየ ይማሩታል እንደ አካልየ ተብሎ ነበር መማርም እንድህ ያለ ሰው ነው ለእውነት ብቻ የቆመ አገራችን የዚህን መምህር አርያ የሚከተሉ ሙህራን ነው የጠማት እባካችሁ ለእውነት ቁሙ
@Alfabet-1
@Alfabet-1 2 жыл бұрын
Degmo endet endemitamir yene wendim. Nurlin. This Oromo I know. Proud Ethiopian. 💚💛❤️👍👌🙏🏼
@alphaomega2379
@alphaomega2379 2 жыл бұрын
It is too hard to defame Menelik. I always be surprised by those who try to defame their own history or victory. This was a great event. Thanks Zemedu.
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 2 жыл бұрын
ብርክ በል የኔ እናት እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን። እነኝህ ፅንፈኞች ይህን ሁሉ ታሪክ የት አደረሱት ተምረናል ባይ ናቸው። ምነው ይህን የመሰለ ጥሩ ታሪክ አመለጣቸው። ለእነሱ አዝናለሁ።
@belayalemu5173
@belayalemu5173 2 жыл бұрын
ተባረክ መምህር ደምሰዉ ዘመዱ!!መማርም ማስተማርም እንዲህ ነው።ታሪክ=እውነት=እውቀት ነው!!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ምንም ቃል አጣሁ የኔ ወንድም 🥰🥰🥰🥰💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 2 жыл бұрын
...ይኼ ነው ከዘር የጸዳ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ 'ና እንዲህ ዓይነቱን ዜጋ እግዚአብሔር አብዝቶልን ዘረኞችን ያሳፍርልን! አሜንንን ...! ! !
@st-xr7vy
@st-xr7vy 2 жыл бұрын
ስምህን በእውነቱ አስማማው ብዬሀለሁ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ
@angelsinki1922
@angelsinki1922 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 2 жыл бұрын
ያልሰማ ይስማ እናመሰግናለን ወንድማችን
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ አንድ ለማድረግ የሚሰሩትን በእድሜ በጤና ያቆይልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💕
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
መሪዋቻችን አራሱ ትልቅ ስልጠና ያስፈልጋል አቦ ተባረክ 🙏አንዳተ ወተው በድፍረት የሐሰት ትርክት በሚኒልክ ላይ አንደተወራ መናገር አልቻሉም 🤔
@sali3185
@sali3185 2 жыл бұрын
በስማምዬ አቀራረብ አቦ በረካ ሁን❤️❤️🙏🙏🙏
@weyneyekifle1010
@weyneyekifle1010 2 жыл бұрын
Wow!!! You are great let God be with you !🙏🙏🙏
@mesfinmamo8348
@mesfinmamo8348 2 жыл бұрын
ከኖርክም ለእውነት ብትሞትም በእውነት ከፀፀትም ከሀጤያትም ትድናለህ ተባረክ እውነተኛ የአያቶቸህ ልጅ ።
@yemariamkeab9262
@yemariamkeab9262 2 жыл бұрын
ቋንቋ ባልችልም ንግግርህ በጣም ደስ ይላል።እስኪ በቋንቋቸው ንገራቸው።ምን አልባት በሚሩበት።
@seyoumt9877
@seyoumt9877 2 жыл бұрын
እግዜር ይባርክህ በሰላም አብሮ መኖርን ማስተማር ተገቢ ነው:: በርታ ወንድሜ !!!
@amelework4013
@amelework4013 2 жыл бұрын
አመሠግንሀለሁ በጣም መምህር ዘመዱ
@saragzaw5838
@saragzaw5838 2 жыл бұрын
አቦ ምናለበት እድሜ ቢሰጥ ላንተ በሰጠሁህ እግዚአብሔር ያክብርህ ከዘር የፀዳ እዉነተኛ ምሁር ካንተ ይማሩ እስኪ ኢትዮጵያዉይነት💚💛❤💪💪👈
@genettadesse9243
@genettadesse9243 2 жыл бұрын
Thankyou Teacher
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 2 жыл бұрын
Thank you for speaking the truth
@eyerusalembriuk1275
@eyerusalembriuk1275 2 жыл бұрын
Well done my brother, I wish all of the young Ethiopia kids knew about history. We had a good history , Thank you so much you 🙏
@Sovvere
@Sovvere 2 жыл бұрын
ጀግና ነህ !!! እግዢያብሄር ረጅም እድሜ ፡ይሦጥህ። የትም ተወልደ አዲሰ አለም እደግ።
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 2 жыл бұрын
ግበዝ ጥሩ የሚያነቃቃ ትምህርት ነው🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tibebeamare4636
@tibebeamare4636 2 жыл бұрын
እውነት የተናገርክበትን አንደበት ፈጣሪ ይባርከው
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
ኑርልን
@atalaymekonen2019
@atalaymekonen2019 2 жыл бұрын
I know Zemede Demis befor 6 years when I was live in hawassa he was my neighbor.
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 2 жыл бұрын
ኡፍ ምን ልበል ብቻ ክበርልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 2 жыл бұрын
Thanks GOD there are still jewels in this earth
@beloved1900
@beloved1900 2 жыл бұрын
Geletoma obolesako ወንድሜ ተባረክ እንዳንተ አይነት ኦሮሞ ነው የማውቀው 🙏❤️
@Zewdeneshkass1240
@Zewdeneshkass1240 2 жыл бұрын
ተባረክልን ወልደህ ተካ ወይ አያውቁ ወይ አይጠይቁ እንዲህም አለ ስለዚህ እባካችሁ በአንድ ስም አንፈርጅ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
እምየ ሚኒሊክ የአገር በቻ ሳይሆን የአለም ክስተት እንቁ ታሪክ ተሻጋሪ አንጋፋ የአልሞት ባይ ተጋድሎና የድል ተምሳሌት ዘመን ተሻጋሪም ናቸዉ :: እሳቸዉን አለማክበርና አለማድነቅ ነፉግነት ብቻ ሳይሆን ባዶነትም ጭምር ነዉ:: ጠሎች ያሉትን ቢለፍፉም ዉነቱ አይቀየርም::
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 2 жыл бұрын
God blesses you my brother. Ewente yashenefale. Yehe newe Ethiopianete.
@MIkItube
@MIkItube 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማው አልጠገበኝ አለ ። ፈጣሪ ይጠብቅህ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 2 жыл бұрын
ምኒልክ አንተን የመሰለ ጀግና ልጅ ተክተዋል ጀግና ኢትዮጵያዊ ጀግና አፍሪካዊ ነህ ይጠብቅህ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በበጎነትህ ብትበደል እንዴት ያማል😭😭😭😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
Very nice I am proud of of him One ethiopia
@teddygo2558
@teddygo2558 2 жыл бұрын
ቅኖችን ያብዛልን።
@adaneabuhay7013
@adaneabuhay7013 2 жыл бұрын
tebarek
@sebleseble8468
@sebleseble8468 2 жыл бұрын
ተባረክ
@alembekele9455
@alembekele9455 2 жыл бұрын
HE LOOK GORGEOUS!!
@ትህትናውግሩም
@ትህትናውግሩም 2 жыл бұрын
ክብር ያድልህ ወንድሜ
@ayalmengist5337
@ayalmengist5337 2 жыл бұрын
Real and piece man I like every tought
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@ashenafiashe7921
@ashenafiashe7921 2 жыл бұрын
ገለቶማ እግዘብሔር ይስጥልን
@saragzaw5838
@saragzaw5838 2 жыл бұрын
እረ ምራን አንተ እንዲያዉ አንተን የወለደች የተባረከች እናት ነች 😍😍😍
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
እኒህን አስተዋይና ሀገር ወዳድ የኢትዮጵያ ባለውለታ ፣የነጻነት አባት አክብሮ ታሪካቸውን ማስቀጠል ሲገባ ዛሬ ጊዜ የሰጣቸው ግን ደግም መምራት ሳይሆን ለመመራት እንኴን የማይመቹ የታሪክ አተላዎች አጼ ምኒሊክን የሚያንቌሽሹ ሰወችን ማየት ያሳዝናል
@solocmc8117
@solocmc8117 2 жыл бұрын
You simply the best
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
waw endeh nigerilign !!! Tebarek !!
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 2 жыл бұрын
ከዘረኝነት ነፃ የሆንክ እንወድሀለንንንንንን
@redietaragaw5988
@redietaragaw5988 2 жыл бұрын
100% Ethiopian am proud of you
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
EMS Eletawi ብልጭልጭ ያልጋረደው የዜጎች ሰቆቃ Fri 17 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,3 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН