ቤተመንግስት ውስጥ ለሆያ ሆዬ ጭፈራ የፕሬዘዳንቱ ያልተጠበቀ ምላሽ - በሃይሉ ገ/መድህን - ወግ አዋቂ

  Рет қаралды 311,340

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер
@meselechalna6311
@meselechalna6311 3 жыл бұрын
ዋው ከየት ተገኘህ sheger fm 102.1 ያንተን ቃለ ምልልስ አልረሳውም ጋሽ በሀይሉ ረጅም እድሜ እና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
በጣም የሱና የነብይ መኮንን ጨዋታ አይረሳኝም ደጋግሜ ሰምቻለው 😍ስወዳቸው ሁለቱንም
@feve680
@feve680 3 жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ አልፎ እልፎ ይገኛሉ .የጨዋታ እንግዳ ፕሮግራም ላይ ያለመሰልቸት ደስስስስ እያለኝ ያዳመጥኩት ፕሮግራም ነበር .
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
@@feve680 አዎ ቤተኛ ነው ከበፊትም ይመጣል መድረክ ላይም ሊታደምም አይጠፋም ጨዋታ በጣም ደስ ይል ነበር
@haregtedla7323
@haregtedla7323 3 жыл бұрын
የጋሽ በሀይሉን ጨዋታ ሙሉ ቀን ቢሰሙ አይጠገቡም በተለይ ዘፈን ምርጫ 1ኛ ናቸው እረጅም እድሜ ይስጣቸው
@whiskerplot673
@whiskerplot673 3 жыл бұрын
Ya, i remember, መነሻሸ, "come and drink from the fountain of knowledge", የሚሉት professor Getachew Bolodia..." ...ብቻ..በሀይሉ በጣም ጎበዝ real life narrator ....thanks meaza biru.
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ጋሽ በሀይሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ጨዋታ አዋቂ ዘርህ ይባረክ ሺ ሁን 🤲 አመት አመት ያድርሰን
@solomonwondimu24
@solomonwondimu24 3 жыл бұрын
ድንቅ ወግ. እናመሰግናለን
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 3 жыл бұрын
ውይ በሀይሉዬ እንኳን ደህና መጣህልን።እንዴት እኮ እንደምንወድህ ጨዋታ አዋቂው።እድሜ ይስጥልን
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 3 жыл бұрын
የተለየ ሰው ነዉ እኮ
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 3 жыл бұрын
@@amarewoldekidan9649 በጣም እንጂ እኔማ ከመአዛ ብሩ የጨዋታ እንግዳ አርጋ ጋብዛው አሷ ጋር ያደረገውን ቆይታ እንዴት በፍቅር እንዳዳመጥኩት እድሜ ይስጠው 🙏🙏🙏
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 3 жыл бұрын
አቤት ስርአት የአነጋገር ለዛ ጋሽ በሀይሉ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ 👍🙏
@NegussieTiumemy
@NegussieTiumemy Жыл бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ!! ተባረክ !!!!!!!!
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ጨዋታህን የሰማሁት ከመአዛ ብሩ ጋር ያደረግከውን ቆይታ ነበር አቤት እንዴት አይነት አንደበት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ።
@ነገደይሁዳ
@ነገደይሁዳ 3 жыл бұрын
እዛ ጭዋታ ላይ አዝማሪ እና ውሀ ሙላትን እጅግ አስውቦት እንደነበር አልረሳውም
@dagmawiyohannes9769
@dagmawiyohannes9769 3 жыл бұрын
በስመአም ያዉም ተከታታይ ከሻሸመኔ እስካዲስአበባ ነዋ የኮሞኮምነዉ
@abmo321
@abmo321 3 жыл бұрын
እኔ ሁለቴ ነው የስማሁት :: የጋሽ በሃይሉ ልጅነት በጣም ሲያስቀኝ የጋሽ የነብይ መኮንን የስእስር ቤት ሂወት ታሪክ በጣም በጣም አስለቅሶኛል ::
@ethiopiahabesha7180
@ethiopiahabesha7180 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድክ ጨዋታ አዋቂ ነክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ለዛ ያለው ንግግሩ የሚያምር ግርማ ሞገሱ የሚያምር ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 3 жыл бұрын
ዋው ድንቁ ሰው.... ጋሽ በሀይሉ መቼም የማትሰለች እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 жыл бұрын
ከጨዋ ጋር አብርው ቢውሉ ፍፁም አይስለችም!! እግዚአብሔር ምርጥ ኢትዮጵያውያኖችን ስላም ፍቅር ጤና ስጥልን🙏🏾
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 жыл бұрын
በስመአብ አንድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@getnetdemil
@getnetdemil 3 жыл бұрын
ጋሽ በሀይሉ 100 አመት በጤና እንዲኖሩ ተመኘን። በጣም ይችላሉ።
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 3 жыл бұрын
አሜን
@ajayebtub8306
@ajayebtub8306 2 жыл бұрын
ጋሽ በኃይሉ እኔ በዚህ ወግህ ጥቂት የሳቅኩ ቢሆንም በቡሔ ጉዳይ ባወጋኽዉ ወግ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ያልከዉ እንባዬን ነዉ ያፈሰሰዉ።ግን እጅግ አክባሪህ ነኝ።
@togetherasone6448
@togetherasone6448 3 жыл бұрын
የእውቀት መአዶች እድሜና ጤና አብዝቶ አምላክ ያድላችሁ.
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 7 ай бұрын
Very wise man . He is communicating his life time experiences, lessons he learned, positive lessons and negative lessons also, so he can help next generation. What a wise man.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጨዋታ አዋቂ ስው ነው ወሬህ አይጠገብም ግሩም የቡሄ ወግ❤️
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 3 жыл бұрын
ጋሽ በኀይሉ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን እንዲህ ደስ የሚለውን ያልተሟጠጠውን የሀገራችን የፍቅር አንድነት የሚያስታውሰን ትልቅ ሰው አያሳጣን ኢትዮጵያውያን ዛሬ አጥተን የነበረውን ፍቅር ይመልስልን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን ።
@martayourhome2191
@martayourhome2191 3 жыл бұрын
ሁሉም ያስቃል ያስተምራልም እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኢትዮጵያችን እኮ የነበረው የአነጋገር ለዛ ወንድሜ ምነው ቤተሰብ በሆንኩኝ እና ይሄን ሁሉ ስቀስም ባደኩኝ ያሰኛል ይህን ውብ ኢትዮጵያዊ ቃና ብቻ ሳንቀበላችሁ ጊዜ እንዳያልፍብን የሚማር ልብ ይስጠን ፍፁም ጨዋ የሆነ ባህል እኮ ነው ያለን ሀብት የለሽ ይመስል ብዙ ቀላውጠናል እንጂ " እንዳይረግሙኝ ልብሳቸውን አጥብላችዋለው" "ድርብ ጠይም" እንደዚ ወደ ውስጥ ወደ ውስጥ እንድናይ የሚያደርግ እንዲህ ያለ ነገር ማቅረባችሁ አዘጋጆችም ትመረቃላችሁ
@genettesema8908
@genettesema8908 3 жыл бұрын
የእውቀት ቋቶች ይብዙልን ድንቁርና የተጫናቸው ገዳይ አስግዳዮችን ያጥፋልን። በእውቀት የበለፀጉ ያበልፅጉን እላለሁ።ኢትዮጵያችን ለዘለአለም በኩራት በክብር ትኑርልን።
@zenashberhanu6412
@zenashberhanu6412 3 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ጨዋታነው አመት አመት በሰላም ያድርሰን አሜን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
በሃይሉ ፈታ ለሀገራች ሰላም ያድርግል ኑርልኝ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 жыл бұрын
አቶ በኀይሉ ጨዋታ አዋቂ ትልቅ ሰው ፣ አንደቀተ ርቱዕ በእድሜ በጤና ኑርልን!!!
@Kendrick1795
@Kendrick1795 3 жыл бұрын
Dear Bahailu you are an amazing person. I really love your sense of humor and the way you explain any situations I can hear you all day and night simply, you are an amazing book almighty GOD be with you,,,, much love,
@sisay7
@sisay7 3 жыл бұрын
The best story teller in Ethiopia! God bless you Behailu G/Medihn
@teddyzmultimedia3131
@teddyzmultimedia3131 3 жыл бұрын
እኚህ ወግ አዋቂ በየሳምንቱ ይጋበዙልን 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 3 жыл бұрын
አቶ በሃሉ ጨዋታ እና ንግግር አዋቂ ከነ ሙሉ ለዛ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏽
@demissiebelayneh7943
@demissiebelayneh7943 3 жыл бұрын
በሃይሉ ገብረመድን ዘነገዴ ጉንጉማ,..... Always the best and smartest !!
@DAMOT88
@DAMOT88 3 жыл бұрын
እስኪ ጋሽ በኃይሉ ያደነቃቸውን ፕሮፌሰርና ልጆች እንዲቀረቡ የምትፈልጉ?
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
👍
@getachewlakew7440
@getachewlakew7440 3 жыл бұрын
ይደገም
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!!
@simethio2517
@simethio2517 3 жыл бұрын
አሜን🙏🏿🙏🏿🙏🏿😍 እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው :: ሰው እግዚአብሔርን ሲፈራ ሁሉም ይቻላልና:: 🟩🟨🟥😘
@desta547
@desta547 3 жыл бұрын
እር በእውነት በሰቅ ፍርስ አደርጉኝ እኛ ኢትዮጵያ ማለት ደስ የምል በህል አለን
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 3 жыл бұрын
ኡህ በቃ እንዲአይነቱን ሰዉ ምናለ እድሜ የጨመርለት እድሜህ ይርዘምልኝ።
@simplicity8864
@simplicity8864 3 жыл бұрын
We appreciate that you brought our life back to normal
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
እረዥም"እሜናጤና♥♥♥ ይስጣችሁ♥"ባንድነታችን"ኢትዬፓያዊነታችን♥"የሚስተሣስር♥ መድረክነው"መሸአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ♥♥♥
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አቶ በሀይል ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን ። ሆኖም ግን ቡሄ ማለት በኛ ኦርቶዶክስ ቶፉት ሌላ ትርጉም ነው ያለው ።
@987654321susu
@987654321susu 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@fikirteeshetu5258
@fikirteeshetu5258 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 3 жыл бұрын
ወንድም አለም በሀይሉ ገ/ መድን ኑልኝ የኔጌታ
@genetyilam1791
@genetyilam1791 3 жыл бұрын
ጋሽ በሀይሉ በጣም የማከብርህና የምወድህ ነኝ ግን እነሱ እኮ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ወንድምና እህቶች አይደለንም አሉን ምን እናድርግ
@ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
@ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 3 жыл бұрын
ጦቢያዎች ምን እነደምላችሁ አላዉቅም ከፕሮግራም መሪዋ ጀምሮ ሸጋዎች ናችሁ!!! የዘወትር ምኞቴ ከዚህ ፕሮግራም ብታደም ደስታየ ወደር አይኖረውም ።
@sirgutkassaye1781
@sirgutkassaye1781 3 жыл бұрын
Wow now Ethiopia is back...
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
አሜን ከፋ ኢተዩበሮችን ስብርብር ያድርጋቸቸው የኢትዮጵያ አምላክ 90% ደግ ሕዝብ ባለበት አገር 10% የማይሆን ምቀኞች ናቸው አገር የሚያባሉት የስራቸውን ያገኙታል
@kibromgoitom4044
@kibromgoitom4044 3 жыл бұрын
🤮
@Bahrain-zw9zk
@Bahrain-zw9zk 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Abet chawetah setafit !!!! Tebarek !!! wendime Behailu !! ty
@sinteethiopia3256
@sinteethiopia3256 3 жыл бұрын
I am glad to see this
@Mister_Simba-k2w
@Mister_Simba-k2w 3 жыл бұрын
From gazillion ways a story can end, this takes the crown.
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 3 жыл бұрын
Sir I have got more and more respect for you 💌 I wish you all the best Behaylaye hopefully I will meet you one day ❤
@ga3775
@ga3775 3 жыл бұрын
I love Arts show he did it🤗🤗🤗😁
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 3 жыл бұрын
Gashe hailu tebareke eme berehane tetebekehe
@tesfayedebol8448
@tesfayedebol8448 3 жыл бұрын
Wowww Behailu wowTena temegnhulih.
@meltedamendi9361
@meltedamendi9361 3 жыл бұрын
ጋሽ በኃይሉን ስሰማቸው እሳቸውን በጣም የሚወድ ልጅ ነበረ ሁልጊዜ እሱ ትዝ ይለኛል። ግን የምር ቢያወሩ አይሰለቹም።
@hassadem2167
@hassadem2167 Жыл бұрын
ይህ አመት በዐል ስንቱን ኢትዮጵያዊ ነው የምወደው /የሚወከለው ???
@mymamking8293
@mymamking8293 Жыл бұрын
የሄ ነው ኦርጂናሉ መነቃቃት የሚባለው ያላአንድ ክፊያ ደስ የሚል መነቃቃት ዕዲሜና ጤና ይስጥልን ከ ኤርትራውዊ ወዳዳቹ
@asheyosef5964
@asheyosef5964 3 жыл бұрын
የሚያሽንፍ የለም አይባልም ነውር ነው እንዲህ አይነት የማዳከም ምክር ከጀግኖች ወገን ነን ከምንል የሚጠበቅ አይደለም እና እኛ ካልቻልን ሌሎችን አናዳክም።
@CallMeElonZ
@CallMeElonZ 7 ай бұрын
በዚህ ኮሜንት አሁን ላይ አላፈርክም?
@Balewegtube
@Balewegtube 2 ай бұрын
​@@CallMeElonZ ማፈርም አለበት እንጂ ጋሽ በሀይሉ ግን ይመቻቸው!!
@astertefera9167
@astertefera9167 3 жыл бұрын
ግሩም ዝግጅት ነው አመት ሰው ይበለን ::
@merikonjo798
@merikonjo798 3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@habtamukifle6534
@habtamukifle6534 3 жыл бұрын
Big brother is simply funny 😆 God loves you so do we!
@merikonjo798
@merikonjo798 3 жыл бұрын
ትክክክል
@gebtezera5822
@gebtezera5822 3 жыл бұрын
አቶ በኃይሉ በተናገርከው በአብዛኛው ብስማማም በአንድ ነገር ጨርሶ አልስማማም።ሀገራችን በገባችበት ሁኔታ ዊነር የለም ያልከው ታላቅ ስህተት ነው።ሽብርተኛው ህወሃት የከፈተው ጦርነትና ይህንን ለመከላከል የሚደረግን ጦርነት በአንድ ዓይነት መንገድ በመመልከት መሀል ሠፋሪ በመሆን የፍትህ ሰው መሆን ቸርሶ አይቻልም።በየትኛውም የጦርነት ታሪክ ፍትሐዊ ጦርነትና ፍትሐዊ ያልሆነ ጦርነት ተብሎ በሁለት ይከፈላል።ሽብርተኛው ህወሃት የሚያደርገው ጦርነት ኢፍትሐዊ ጦርነት ሲሆን ይህንን ለመከላከልና አሸንፎ ለመውጣት የሚደረገው ጦርነት ፍትሐዊ ጦርነት ነው። ስለሆነም ሽብርተኛው ህወሃት በጦርነት ካልተሸነፈ በስተቀር፣በፈፀመውም የጦር ወንጀልና የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ካልሆነ በሀገራችን ጨርሶ ሠላም ይመጣል ብሎ ማሰብ ከፍተኛ አድርባይነት ነው።በአሁኑ ሰዓት የኪነት ባለሙያዎች በሁለት ጎራዎች የመከፈላቸው ሚስጥር በቀላሉ የሚታይ አይደለም ። ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን በመቆምና ባለመቆም መካከል የሚፈረጅ ነው። ለማንኛውም ሽብርተኛውን ህውሃት ለመደምስስ በሚደረገው ትግል ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ቆመው በመታገል ላይ የሚገኙ የኪነት ባለሙያዎች ገድል በታሪክ ተመዝግቦ ለዘላለም ይኖራል። ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘላለም ትኑር።
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 3 жыл бұрын
በእርስ በርስ ጦርነት አሸናፊ የለም። ቁጭ ብሎ መነጋገር ፣ ሰጥቶ መቀበል ዘላቂ ሰላም ያመጣል ።
@onelove8524
@onelove8524 3 жыл бұрын
ምርጥ አራዳና ጨዋታ አዋቂ አንደበተ ርቱዕ
@yafhagere466
@yafhagere466 3 жыл бұрын
WOW gash behailu g/medhin sheger chewata jemero besemachew besemachew maytegebu yechewata sew tobiya lay hulem betakerbulen .....
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 3 жыл бұрын
በኃይሉ ገብረ-መድኅንን ደጋግሙልን፤ የት ጠፍቶ ነው🙄🙄🙁🙁
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 3 жыл бұрын
Interesting !!
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 3 жыл бұрын
ጋሽ በሀይሉ ልክ እንደ ህፃን ጣፋጭ አንደበት ነው ያለህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 жыл бұрын
ወይ አደበት መጣፈጡ 😍
@hiwotasfaw3363
@hiwotasfaw3363 3 жыл бұрын
Z is my 1st time I like it
@agidewsewnet9377
@agidewsewnet9377 3 жыл бұрын
እረጅም እደሜ ከጤና ጋር ያድልዎ
@mickylala1700
@mickylala1700 3 жыл бұрын
አቶ በሀይሉ የአራድዬ ልጅ
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 7 ай бұрын
የሕይወት ታሪክ እያወሩ ሐገር-ለዎጭ አስተሞርሮ ማስተላለፍ እንዴት ይጣፍጣል።
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 7 ай бұрын
By telling once life story in funny ways, life transformative lessons is being transferred
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
አቦ ስከው ክፈቱልን በሩን የጌታየን የምላዉን ረሳክ !!!!
@MrAdefers
@MrAdefers 3 жыл бұрын
Wish to be there this guy was my boss long time a go CSO ...G.A
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 3 жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው
@naodbeba6277
@naodbeba6277 Жыл бұрын
አክባሪህ ነኝ ጋሼ መፅሀፍ ደሞ ብታጋራን
@JustinRLBX
@JustinRLBX 3 жыл бұрын
Ethiopian Ethiopian Ethiopian
@መከባበርጠፋ
@መከባበርጠፋ 3 жыл бұрын
ስእል የምትስል ነው የመሰለኝ ስለ አካባቢህ ስታወራ ግሩም ወግ አዋቂ
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 3 жыл бұрын
ሰበር ሰበር ሰበር እያሉ አገር ሰባበሩ ሰለቸን ዜና መረጃ ማለቱ
@rockerscommunity68
@rockerscommunity68 2 жыл бұрын
Behailu gerami sew .....
@muletefera8608
@muletefera8608 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@maranatamaranatahanykinijo4022
@maranatamaranatahanykinijo4022 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@nounaphones3020
@nounaphones3020 3 жыл бұрын
ጋሸ በሃይሉ አሉ ኮ ነው አገር ያነወጠው እድሜ ይስጥህ ክክክክክክክክ
@mujahidgirma2765
@mujahidgirma2765 6 ай бұрын
👏👏👏🙏
@hafimahmed3829
@hafimahmed3829 3 жыл бұрын
Wowwww telq wega new
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
በተለያዮ ጊዝያት ብዙ አይነት ማእድናት እንዳሉን ተገሎጾልናል:: ነገር ግን አምርተን ሸያጫቸው አልተገለጸልንም:: እንድያዉ ድህነታችንን እሽሩሩ እንድንልና በተሰፋ እንድንኖር ታሳቢ የተደረገ ይመሰላል:: በአጠቃላይ ጕራ ዳቦ አይሆንም:: ብልጽግና በተግባር መታየት አለበት:: የሚድል ኢሰት አረብ መንግሰታት በጣም ወሃላ ቀር በነበሩበት ወቅት ነው ነዳጅ ያወጡትና የከበሩት:: እኛ በዘፈን ሀገራችንን በማሞገሰ ነው የታወቅ ነው::
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አሉ ነው ክክክክክክክክክክክክክክ ውስጤ ኖት አቦ ይመቾት
@sarinahile1150
@sarinahile1150 3 жыл бұрын
👌
@AD-kl2by
@AD-kl2by 3 жыл бұрын
ፍርሃት ወይስ ....? በምን መስፈሪያ ነው ኢትዬጵያን አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳና ሃገርንና ህዝብን አስከብራለሁ ብሎ የተነሳ ሁሉት በተለያየ ማእዘን ያለ ልዩነት መካከል የተነሳ የማጥፋትና ላለመጥፋት ትንቅንቅ በሁለቱም ወገን ያው ነው ተብሎ የሚታለፈው እንዳልከው ስለማላውቀው ነገር መናገር አልወድም እንዳልከው ዝም ብለህ ሰለ ቡሄ ሽልጦ ብታወራ ይሻልህ ነበር
@Godloveus1
@Godloveus1 3 жыл бұрын
😮Wow
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
አቦ፥ ጋሽ በኃይሉ አይጠገብም፤ ምስራቅዬ፥ የአዳር ፕሮግራም አዘጋጁና . . . በደንብ ጊዜ ስጡት፤ ታዳሚውም ይንበሽበሽ።
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 3 жыл бұрын
betam kelebe yemewedew sew!!!! ARADA,TECHAWACH!!! IDME YISTIH!!!
@sisaynaty8510
@sisaynaty8510 3 жыл бұрын
በሳቅ .ገደልከኝ .ወዳጄ.... 🤭🤭😹
@merikonjo798
@merikonjo798 3 жыл бұрын
ማንምትክክል
@wt974
@wt974 3 жыл бұрын
የቀየረውን ቤተመንግስትም ወደፓርክነት ለውጡት እባካችሁ ህዝቡ በስራችሁ ስለማይደሰት ቢዪንስ በፓርኩ ስለማይደሰት።እባክዎት ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የቀረውን ቤተመንግስት ወደ ፓርክ ይለውጡት
@freyethio5212
@freyethio5212 3 жыл бұрын
Betam yemiwedede sew waw gen man endehone alawkem
@Addy-s6y
@Addy-s6y 3 жыл бұрын
ሀሀሀ እቺ ባህል በግጥም የልመና ባህል የመጣው በላሊበላዋች ነው ብሄ ማለት ልመና ማለት ነውን?😂
@YuuuHhuu-u2f
@YuuuHhuu-u2f Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ሙህራን እያሉ እኮነው ፖሊቲካው በደናቁርቶች የሚመራው
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 Жыл бұрын
ተመልካቹን: አንዳንዴ: አሳይ::
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
በሀይሉ ጫወታው ቁምነገሩ አያልቅበትም ቀኑን ሁሉ ብንሰማው አይጠገብም
@wal1946
@wal1946 3 жыл бұрын
There will be a winner, we’ve been waiting for truth , and we know that if there was no ukee there wasn’t buhe.
@artandmedia8975
@artandmedia8975 3 жыл бұрын
ምንድነው ምታንቋልጠው ወደ ጉዳይህ አትገባምንዴ?
@abunetube3555
@abunetube3555 3 жыл бұрын
ስላልገባህ ዝም🤭 በል
@sarapezo3598
@sarapezo3598 3 жыл бұрын
ከቸኩልክ እታዳምጥ እህልን አላምጦ ነው
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Bazen Negash yemebal sew awq neber Diro ye yatsenesh Negash ,, ye Atsbeha Negash wendim new-- Abun Behailun say,,, Behailu betam yemesaselal betam Geremegn ,, yezemenu merzem endet endastaweskuwachew !!!! ayer Menged neber yemeseraw !! yemetawut alachu ????????????
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 3 жыл бұрын
ማንነው የሚጣቀሰው ሰውየው?😀😅😂🤣
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
ቆይታ ከታጋይ ተስፋይ ጋር
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 887
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН