Impact Award 2022: አትሌት ቀነኒሳ በቀለ - Athlete Kenenisa Bekele

  Рет қаралды 164,464

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Impact Award 2022 Athlete Kenenisa Bekele
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ተሸለመ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 242
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
ቀነኒሳ ይገባዋል ኢትዮጲያን በአለም አደባባይ ያስጠራ ጀግናችን እንወድሃለን እናከብርሃለን
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
we proud of you kenenisa
@user-yv2ug3mi6l
@user-yv2ug3mi6l Жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰው ቀነንሳ ጀግና ሰላምክ ይብዛ ከነ ቤተሰቦችህ
@becalm1645
@becalm1645 Жыл бұрын
በቅርበት አውቀዋለሁ የሚገርም ድንቅ ማንነት ያለው በትምህርትም በጣም እየበረታ በሁሉም ሙሉ የሆነ ድንቅ ልጅ ነው
@Ethiopia_4me
@Ethiopia_4me Жыл бұрын
ከመነካከሰ ከመካሰስ ሰዶ ከመሳደድ ወጥተን ጀግኖቻችንን ማክበርና ማወደስ በጣም ያስደስታል በርቱ
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 Жыл бұрын
እስማማለሁ። በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ኢትኤል።
@gebreyesgurmu2733
@gebreyesgurmu2733 Жыл бұрын
The greatest and most successful long-distance runner in history. You really deserve it! We are proud of you our hero.
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
ጀግናችን ቀኒኒሳ በቀለ ይገባሃል ኢትዮጵያ ን አገራችንን አስጠርተሃል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥህ
@gizachewmelaku5457
@gizachewmelaku5457 Жыл бұрын
ቀነኒሳ አምበሳ ነህ የአለም አምበሳ ጤናና ሰላም በዘመንህ ሁሉ ይሁን እንወድሀለን እናከብርሀለን ጀግናችን ነህ
@tilahung3043
@tilahung3043 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም ድንቅ ልጆች እሏት :: I am proud to be Ethiopian 💚 💛 ❤️
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
ቀነኒሳ አምበሳው፣ እነኳን ደስ አለህ። እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ሰጥቶህ ልጆችህ የሚያደርጉትን ውጤት ለማየት ያብቃህ።
@Rafagsadik
@Rafagsadik Жыл бұрын
Congratulations 🎉🎉👏 Kenenissa Anbessaw ,❗❗ You're a roll model for the youth of entire world. May god bless You and your family abundantly. Keep shining 🌟 my bro.
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
Congratulations Kenenisa🎉🎉🎉 You deserve more 🎉🎉 ቀነኒሳ የኛ አንበሳ💪🏾💪🏾 ትሁት ኢትዮጵያዊ👍
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ዋውውውው ይገባዋል እግዚአብሔር ይክብራችሁ ይልመድባችሁ ለሀገር ውለታ የዋሉትን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ነው የሚያምርብን በቀበሌ ሳንቧደን ጀግናችንንስላከበራችሁነ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
Awesome family ❤️. KENENISA ብርቅዬ የኢትዮጲያ ልጅ : Thank you for your hard work and made us proud on the stage of the world 💟
@fcojkd
@fcojkd Жыл бұрын
Kenenisa is one reason I want to visit Ethiopia. 🙏 Greetings from Chile, Latin América
@gezegeta923
@gezegeta923 Жыл бұрын
Kenenesa Bekele is the world's unsung extraordinary hero!!! Kenenisa is a platinum brand that is more than anything not only for Ethiopia but for the world to celebrate him to love him to respect him to keep him always in our heart!!! Kenrnisa is my number one greatest and humble legend!!! [I feel more blessed to stay at his hotel than anywhere else in Addis every time I visit Ethiopia] KENENESA IS INDEED A WORLD LEGEND!!! We want to see him a lot of documentaries about his successes, his achievements, we want to see a big sports academy by his name, we want to see his name as a brand luxury collection hotels, schools, and the like.... KENENESA is indeed a lion, a cheetah! We love you!!! KENENESA put Ethiopia flag above others more than 100 times in the world stage. His successes must be documented in extraordinary details.
@Tkkj73
@Tkkj73 Жыл бұрын
Well said about such an energetic,and compassionate individual Kenenisa Bekele, who elevated his athletic career to the pinnacle of excellence.
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 Жыл бұрын
Well said!!
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 Жыл бұрын
ይገባዋል የሀገራችንን ባንዲራ ለአለም ያሳየልን ጀግና ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ከቤተሰቦቹ ጭምር
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
You deserve it obbo kenenisa. You are Ethiopian hero. This heroism should continue on the other side of profession like obbo Haile G/Selassie. We are proud of you!!!! Congratulations to you and your beloved family.
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
I am proud to be an Ethiopian !!!! Wow legend kenenisa bekele and your wife and children.
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ጀግናው ቀነኒሳ!!
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
እኛ ሳንነግርለት የሌላ ዜጋ ይመሰክራል
@Addisatter
@Addisatter Жыл бұрын
He deserves moore 👏 I don't know why I like this guy!
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 Жыл бұрын
ቀነኒሳ አንበሳ በመሸለሙ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም ዘመን ይሁንልህ ቀኒ ከኛ ደግመህ ደጋግመህ ኩራት በአንተ አግኝተናል የኢትዮጵያ አይከናችን ይገባሀል
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Жыл бұрын
Congratulation the Legendary Kenenisa Bekele 👏👏🎉🎉
@teferaarega8644
@teferaarega8644 Жыл бұрын
He deserves. He will get many awards in his future
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
congratulation keneni kenyaa🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aynalemmuluneh4910
@aynalemmuluneh4910 Жыл бұрын
So Happy to see Kenennsa Ambesa! You deserve more than this... You are Ethiopian Diamond Shining Globally!💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-cv7fb4tm3b
@user-cv7fb4tm3b Жыл бұрын
አትሌት ቀነኒሳ ጨዋ የጨዋ ልጅ ብርቅዬ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነው እናከብርሀለን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba Жыл бұрын
ቀነኒሳ ጨዋ ስው ትልቅ ክብር ይገበሃል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ቀነኒሳ አንበሳ ታሪክ የማይሽረው ጀግናችን ነው ከነቤተስብህ ስላምህ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@michaelfekadu2419
@michaelfekadu2419 Жыл бұрын
Kenenisa Bekele is an undisputed legend on behalf of Ethiopians I would like to thank you for what you have done for Ethiopia thanks again
@nunuabay1820
@nunuabay1820 Жыл бұрын
Our hero deserves the award 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹,from Ethiopia 🇪🇹
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k 11 ай бұрын
ይገባዋል ቀነኒሳ ጀግናችን 🙏🙏😍 የኛትሁት
@freywoldyess4671
@freywoldyess4671 Жыл бұрын
Very Nice ❤🎉❤ ይገባሃል ቀነኒሳ
@AbdulRohim-xb1xz
@AbdulRohim-xb1xz 2 ай бұрын
I from Indonesia... You is the best.. kenenisa bekele is the best...
@mesiiselemon7619
@mesiiselemon7619 7 күн бұрын
yessssssss lion
@Mebreforethiopia
@Mebreforethiopia Жыл бұрын
Thanks Arts TV for using part of the most viewed video on my channel in honor of the great Kenenisa Bekele, it means a lot to me and motivates me🙏🏾🤩🔥🇪🇹
@meseluatnafe6867
@meseluatnafe6867 Жыл бұрын
Hero Kenenessa Bekele. 💐Congratulation You deserve it 🎉 We Thank you & Respect
@hani6370
@hani6370 Жыл бұрын
Top man kenanisa jegenaw
@diye2138
@diye2138 Жыл бұрын
ዕንቁኣችን ቀነኒሳ ይገባሃል
@alemhailemariam4084
@alemhailemariam4084 Жыл бұрын
congratulations Kenenisa kegna🎉🎉🎉🎉 we proud of you💕
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
Kenenissa deserves this award
@tsigeseile4055
@tsigeseile4055 Жыл бұрын
Congratulation keneni and your family
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Жыл бұрын
ቀነኒሳ በእውነት ይገባዋል ጀግናችን ንጉሳችን የኢትዮጵያ የምን ግዜም ኩራት ሁሌም በኩራት ታሪክ የሚዘክረው ብርቅዬ ወድማችን ነው ቀነኒሳበቀለ ሁሌም ሠላምህን ከሞላው ቤተሰብህ ጋር ፈጣሪ አብዝቶ እዲሰጥልን መልካም ምኞቴ ነው
@kidanehailemichael9203
@kidanehailemichael9203 Жыл бұрын
My God, Kenenesa not only runner he speaks well too.
@judietariku612
@judietariku612 Жыл бұрын
Congratulations our hero God bless kenenisa and his family.
@eyobgebregziabhear4744
@eyobgebregziabhear4744 Жыл бұрын
Knowledge is power behavior is respect. Your behavior magnifies your heros
@AndeyAbera
@AndeyAbera 19 күн бұрын
ስርዓትህ ልጆችህ ንግግርህ እዉነትም ጀግና ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 12 күн бұрын
የኛ ጀገና ኩራታችን አንተን ሳይ እንባ ነው ሚቀድመኝ ክፉህን አያሳይን አያሰማን አምናለው አንድ ቀን የኮራንበትን እግርህን እንደ ምስመው❤❤❤🙏🙏🙏
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Жыл бұрын
Yes Kenenisa, let God Bless him and his family, we love you sir
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Жыл бұрын
ልጆቹ የኢትዮጲያዊነት ስነምግባር ተላብሰዋል በጣም ደስ ይላል።
@AbdulRohim-xb1xz
@AbdulRohim-xb1xz 2 ай бұрын
Kenenisa bekele is the best... From Indonesian..
@berhewe6872
@berhewe6872 Жыл бұрын
ጀግና፣ቀነኒሳ፣ከነቤተሰብህ፣እድሜና፣ጤናይሰጥህ፣
@ExactEthio
@ExactEthio Жыл бұрын
አትሌት ቀነኒሳ የኛ አንበሳ :: እንኳን ደስ ያለህ ::
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 Жыл бұрын
ቀነኒዬ ይገባሃል የኢትዮጵያ ጀግና ነህ።
@loading...251
@loading...251 Жыл бұрын
Ethiopia will never forget you! 💚💛❤
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 Жыл бұрын
ቀነኒሳ አንበሳ ይገባሀል ኑርልን ።እኔ ከደቡብ አፍሪካ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
ይገባሀል ዋውውው በርታልን
@habtewayne8190
@habtewayne8190 Жыл бұрын
ቀነኒኬኛ አንበሳው ጀግናችን ተባረክ
@makili7845
@makili7845 Жыл бұрын
Congratulations our hero 👏 , I am very proud of you. Wish you many more successes.
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 Жыл бұрын
I'm grateful this time, he got what He deserves! Congratulations! We love you! You are the best! 💕
@mariamawits3689
@mariamawits3689 Жыл бұрын
He deserves it! Our hero Kenenisa!
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
እህ ደስ አለኝ ባለፍ እዳልሸለሙት ሚድያላይ ሲናገር ሰምቼ በጣም ነዶኝ ነበር አልሀምዱሊላህ በመሸለሙ ደስ ብሎኛል እድሀረ ነዉ የሰራን ስ ዉ ማመስን ማበረታታት ማሞገስ እድበረታ
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 10 күн бұрын
ይገባሃል ጀግናችን🙏🙏🙏
@Mahlet-od6cz
@Mahlet-od6cz 8 күн бұрын
ውይ አንበሳችን በጣም ስወድህ ኑርልኝ ሁልጊዜም ሳይህ እንባዬን መቆጣጠር እቸገራለሁ!!!!
@amsaleworku139
@amsaleworku139 8 ай бұрын
Kenenisa Bekele Felicidades
@FenetBefikadu
@FenetBefikadu 8 күн бұрын
የቅድሳን አምላክ ከነቤተሰብህ ሰላምና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
የወንድ ልጁ ሱፍ ተበድሮ ነው እንዴ የለበሰው ። ግን ቀኔኒ አንበሳው እንኳን ደስ አለሕ ። so proud of you hero
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
Denegay
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
@@abebakinfe2073 ዱነዝ ደደብ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የቀነኒሳ ልጅ ሆኖ ምን አጥቶ ነው የሚበደረው ምቀኛ ነገር ነህ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
@@ethiopiakebede5931 ነው የሚመስለው ነው የተባልከው ምቀኛ ተው እንጂ በማን??ለምን?? ሰልባጃም ። ሐሳቤን የመግለጽ መብት አለኝ ተንከራፎ እንደዚሕ ሖኖ ይቀርባል ተበድሮ ብቻ ሳይሖን የአባቱን የለበሰ ነው የሚመስለው አለቀ ምን ታመጣለሕ ሚስቲየው ሴት ልጆቹ እንድዚሕ ጂግራ መስለው የሙጡት የሐገር ባሕል ልብስ መልበስ አቅቷቸው ነው ወይስ ተመሳሳይ ልብስ መልበስ አቅቷቸው ሳይሖን ስልጣኔ ዘመናዊነት አያውቁም ገንዘብ እያለሕ አያያዙን ካላወክ ለሚተችሕ ምንም ማድረግ አይቻልም ማነሕ ጫላ
@wondimenehketselamengistu32
@wondimenehketselamengistu32 Жыл бұрын
Yes Kenienisa is our legend Ethiophian 🇪🇹Hero🇪🇹 ,He is also the model of all generation . . the Hero of Africa and an inspiration for all human being 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎖️🎖️Ethiopia always proud of you 🎖️🎖️🇪🇹🇪🇹 🇪🇹. . He is the best of all time and deserve to be celebrated for all tine
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ቀኑ ይገባሀል ❤❤❤
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ደሬን ስወደው ምርጥ ጋዜጠኛ❤
@argachewabebe7539
@argachewabebe7539 4 күн бұрын
So many like belongs to you Keni!!!
@rehelnuges6402
@rehelnuges6402 Жыл бұрын
Congratulations Kennsa u deserve more than this.u have the most beautiful family blessed ur family 👪
@bireeshibe9875
@bireeshibe9875 Жыл бұрын
Conguratulation kenenisa anbesa
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Жыл бұрын
Thanks for sharing this wonderful message about the great man of Ethiopia Attleatic Kenenisa Bekele
@amsaleworku139
@amsaleworku139 8 ай бұрын
Kenenisa congratulations 🇪🇹
@mekonnenabera9532
@mekonnenabera9532 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ እንኳን ደስ አለ!!!
@nayon533
@nayon533 Жыл бұрын
Kenenisa my hero
@seadaseid8467
@seadaseid8467 Жыл бұрын
ጀግና ይገባሀል በርታልን ቀነኒ የሀገር አርማ ነህ ።
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
ምርጥ ተሸላሚ ቀነኒሳ አንበሳ።አያችሁ ሌሎች እንዴት ጀግኖቻችንን እንደሚያደንቁ ?
@asnakemengistu6658
@asnakemengistu6658 Жыл бұрын
Congratulations our legend hero Kenenisa Bekele
@jemalmohammed1932
@jemalmohammed1932 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሽልማት ለአትሌቶቻችን ይገባቸው አትሌቶች የሀገር አርማ ና ካስማ የእማየ ኢትዮጵያ ከፍታ ናቸው። በዚህ ኅዳና ላለፉትም ጥሩ ማበረታቻ ሲሆን ለአዲሶችም ተግተው እንዲሰሩ አርአያ የሚሆን ነው ይበል ይቀጥል የሚያስብል ሽልማት ነው ።
@daniel.demissie.shewie
@daniel.demissie.shewie Жыл бұрын
Kenenisa Bekele, You re our hero
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 9 күн бұрын
ይገበዋል ቀነኒሳ❤❤
@aderawtilahun1969
@aderawtilahun1969 Жыл бұрын
i love him he is my legend...
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 Жыл бұрын
Congratulations ❤️🇪🇹❤️💯👏
@TheSelfmadeQueen_1
@TheSelfmadeQueen_1 Жыл бұрын
ቀነኒሳ ትህትናው እግዚአብሔር ይባርክህ
@AshenafiTilahun-wu7po
@AshenafiTilahun-wu7po 4 ай бұрын
You did it, you can and we proud on you dear!
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h Жыл бұрын
ይገባሀል መልኳም ሰው እናመሰግናለን።
@user-ub5yy8kx6h
@user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын
የኔ የዋህ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😘😘😘
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
Praise God ,yes he deserved
@yordim1240
@yordim1240 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቀነኔሳ ጀግናችን
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Congratulation great family ❤️💐👍👏👏👏
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
congratulations kenenisa bekel Ethiopia hero
@getachewaweke9739
@getachewaweke9739 Жыл бұрын
He deserves it! He is our hero.
@meronaddisu2907
@meronaddisu2907 Жыл бұрын
Kenenyeee yegebahal yene jegnaaa😘😘😘 denayeee anchim leyu nesh😘😘😘🙏🙏🙏
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 Жыл бұрын
እንካን ደስ አለህ ጀግናው
@hiwotasres7223
@hiwotasres7223 Жыл бұрын
Congratulations you deserve it 🎉
@FerenjeGalee-be9mq
@FerenjeGalee-be9mq 18 күн бұрын
Yes agarachin birqiye sawu nawu ankabakabu ❤❤❤❤❤
@yesetlej2736
@yesetlej2736 Жыл бұрын
አንበሳችን ቀነኒሳ አንተ ጀግና ሁል ግዘ ደስ ይበልህ ከነ ቢተሰብህ ቀነኒ ኪኛ
@Illuminatistudy
@Illuminatistudy Жыл бұрын
Congratulations kenenisa bekele from india
Athletics Men's 10000m Final 2008 Beijing Olympics
30:32
HD Athletics Video
Рет қаралды 364 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 37 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 29 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Bekele Song - Anbessa
6:08
Tim Galebach
Рет қаралды 4 МЛН
Nurzida - Malohat (My5 kanali 10 yilligida)
3:43
Nurzida Isayeva
Рет қаралды 1,2 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Bolalik (Official Music Video)
5:07
NevoMusic
Рет қаралды 1,7 МЛН
LISA - NEW WOMAN feat. Rosalía (Official Music Video)
3:12
LLOUD Official
Рет қаралды 51 МЛН
Sabrina Carpenter - Taste (Official Video)
3:19
SabrinaCarpenterVEVO
Рет қаралды 18 МЛН
GAVRILINA - Drama Queen (ПРЕМЬЕРА КЛИПА 2024)
2:25
Julia Gavrilina
Рет қаралды 1,8 МЛН