የኢ/ር አይሻ መሃመድ መልዕክት ከአፋር -ጦቢያ

  Рет қаралды 24,788

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@kubaafar5589
@kubaafar5589 3 жыл бұрын
ሁሌም ባንቺ እንኮራለን ክብርት ኢንጂነራችን የአፋር ህዝብ እውነት ነው ኢትዮጵያን ከወራሪ ጠላት ለዘላለም ሲጠብቅ የኖረ ጀግና ህዝብ ነው
@yayoaidahis875
@yayoaidahis875 3 жыл бұрын
ኢንጂነር አይሻ በ20 ደቂቃ ወስጥ ሰለአፋር እና ስለመላው የኢትዮጵያ ህዝቡ አንድነት እና ጀግንነት የሰጠሽን ጥልቅ ማብራርያ በእውነት ልብ የሚነካ ነው እናመሰግናለን።
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ጀግኒት ኢትዮጵያ በልጃቾ ትኩራ አፋር ጀግና ነው
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 3 жыл бұрын
ዋዉ ስንት ቁም ነገር በዚህ አጭር ደቂቃ ዉስጥ አስተማርሽን። እናመሰግናለን ጦቢያ በዚህ ቀጥሉ። 💚💛❤️
@timehirtbelete9721
@timehirtbelete9721 3 жыл бұрын
ምሥጋናዬ ይድረስሽ ኢ/ር አይሻ የአፋርን ሕዝብ ጀግንነትና ሀገር ወዳድነት ዘንድሮ ነው የተማርኩት።
@itsmydam7046
@itsmydam7046 3 жыл бұрын
ምርጦች ናችሑ አፋሮች❤
@kirkosfit4657
@kirkosfit4657 3 жыл бұрын
የሚገርም ኢትዮጵያዊነት:: ትልቅ ስለ አፋር ሕዝብ ምስክርነት!!
@mamushwo4625
@mamushwo4625 3 жыл бұрын
The best interesting diplomatic speech I've ever seen in our media. Gash.. Thank you Sister and the media 4 sharing 🙏 🙏🙏
@zinabuararsa8913
@zinabuararsa8913 3 жыл бұрын
Love this brave and brilliant woman - miss engineer Isha . I am glad and honored to have you as my country woman . We Ethiopians know very well Afar people's unconditional love to their motherland Ethiopia. They are patriotic, brave, loyal, and honorable. May God blesses Afar people forever and ever. I am speechless so inspiring . You can not get enough of her .
@mdamin9402
@mdamin9402 3 жыл бұрын
ምርጥ ትውልድ ነሽ አፋር ብዙ ጠቃሚ ባህልና ታሪክ አለው ።
@bizeualemgashaw7275
@bizeualemgashaw7275 3 жыл бұрын
She is the greatest Ethiopian woman.God bless You.
@macammadmaacemacammad5135
@macammadmaacemacammad5135 3 жыл бұрын
በዚህ በአጭር ግዜ ዉስጥ ስለ አፋር ህዘብ ጀግንነትና አጠቃላይ ስለ ጀግንነት ስላሰጠሽን ትምህርት እናመሰግናለን 🙏 በአንቺ ሁሌም እንኮራለን ni moltay kool umman kaxiinit nah. umman bisoh yalli faya koo hay. 🙏
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ንግግር አፋር የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች
@yayomohammed9166
@yayomohammed9166 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ክብርት ሚኒስቴራችን ስለአፋር ብዙ ግንዛቤ የሌላቸውን በ አጭር ስአት ውስጥ ከበቂ በላይ ግንዛቤ ስለስጠሽ በእናት ሀገራችን በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ላቅ ያለ ምስጋና ይገባሽ:: ኮራሁብሽ
@bekuretsionadugna1415
@bekuretsionadugna1415 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ኢ/ር አይሻ !! እጅግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኩራት እና ልበ ሙሉነት የገነነበት እዉነተኛ መሠረት ያለዉ አገላለጽ አፋር ለዘለዐለም ይኑር!!!
@mohamedadem4622
@mohamedadem4622 3 жыл бұрын
ማሽአላህ ጀግኒት ወ/ሮ ኢንጅነር አኢሻ
@abmo321
@abmo321 3 жыл бұрын
Well articulated speech, thank you 🙏
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 3 жыл бұрын
In this our turbulent and unstable world, witnessing this king of our country's unique Ambassadors makes you proud!! Thank you ArtTvworld!!!!!
@hshhs1285
@hshhs1285 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅሽያረቢእዝነቱንያውርድልን
@dagneanteneh6959
@dagneanteneh6959 3 жыл бұрын
ይህች የጀግኖች ልጅ ወ/ሮ አይሻ ስትነገር ጀግነነቷ ከውስጧ ይወጣል፡፡ በእውነት የተናገረችው ትክክል ነው፡፡ አፋር በኢትዮጵያዊነቱና በጀግነነቱ እንደማይደራደር እናውቃለንና፡፡
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!"!"!"!'!
@mehmeh5114
@mehmeh5114 3 жыл бұрын
ማሻአላ የኔ ጀግና እነት ነው ካለባበስሽ ጀምሮ እስከ ንግግሽ የጀግና ምልክት ነው አላህ ይጠብቅሽ
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 3 жыл бұрын
Thank you very much dear Engineer Aysha for your amazing, deep understanding, bringing to us the priceless value and respect to our mother land protectors (Our Tewodroses and Taytu Bitules)!! You are one of our Taytu Bitules too! This is a rare quality to see on you! Thank you!! Having the identity of Ethiopia is really precious and great luck!!
@tadessedamtie84
@tadessedamtie84 3 жыл бұрын
አይሻ እድሜና ጤናውን ይስጥሽ! ንግግርሽ የተመረጠ ዋልታና ማገር የሆነ የጀግና ሜዳልያ የሚያሸልም ውበት የተላበሰ ንግግር ነው።እንዴት መግለፅ እንደሚቻል ይጨንቃል!ትግራዋይ ሁሉም ባይሆኑ ምን ምላሽ ይኖራቸው ይሆን?
@dersamuhammed2304
@dersamuhammed2304 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ኢንጂነር
@maab5093
@maab5093 3 жыл бұрын
Ethiopia will stay strongest country inshallah, no one can plying dirty games💪🏽
@anvznv2555
@anvznv2555 2 жыл бұрын
የኔልዩ እናት አሏህ ያኑርልን ትልቅ እውቀት አሥተማርሽን አሏህ በቀጥታው መገድያዘውትርሽ አሏሁመአሚን ያረብ።
@henokdigafe6515
@henokdigafe6515 3 жыл бұрын
You're an amazing analyst and your all thought make sense fell more ethipuanisem
@Wendocheye
@Wendocheye 3 жыл бұрын
ጀግኒት 💪💪💪💪💪💪💪በርቺ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ያአፋር ጀግና እንወድሻለን"ሠላምሽ ይብዛልን♥♥♥♥♥
@haymekassa4919
@haymekassa4919 3 жыл бұрын
የአፋር እና የአማራ ህዝብ ባይኖር ኖሮ ህወሓት አዲስ አበባ ገብቶ ነበር።
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@tube-td9js
@tube-td9js 3 жыл бұрын
ትክክል
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና አሏህ ይስጥሽ " እህታችን" ጀግናችን" የኡትዮፓያ ዊ አበሢት ሤትነሽ ♥♥♥♥ትክክብለሻል
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 3 жыл бұрын
So proud of you and our fellow Ethiopians - Afars - you are so ancient, beautiful, proud, and brave warriors !! the future Ethiopia shall and will include all her children equally
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 3 жыл бұрын
ጀግኒት ወይዘሮ አይሻ መሐመድ ብዙ ታሪክ አስረደተሺናል በጣም እናመሰግናለን
@djgemesa62
@djgemesa62 3 жыл бұрын
Yes yes , Engineer Ayisha the ethiopian army is scarfied and died for ethiopian people and country. The army should not be sided with any political party. This country is in the hands of ethiopian army I like Engineer Asha , she has great personality and Very strong lady who can Working hard for our country and people. She did very nice speech.and that is how we can say someone is educated. Long life for you Egineer for serving our country during this terrible time.and keep Up ethiopian unit. And Thank you for Afar people who strongly fought wayne And kicked out from that region.
@danielkebede2765
@danielkebede2765 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ከሚሉኝ የአፋር አ ባባሎች ለአገር ከሞትክ እንደ ሞትክ አይቆጠርም። እንኳን እኛ ግመሎቻችን የኢትዮጵያን ባንዲራ ያውቁታል።
@tchhe9397
@tchhe9397 3 жыл бұрын
ጀግኖች ናችሁ
@eriboy2421
@eriboy2421 3 жыл бұрын
Love you my afar people
@Abudi440
@Abudi440 3 жыл бұрын
What a girl What a speech God bless you....
@tovresh9031
@tovresh9031 3 жыл бұрын
Her speech created an impression in your mind that she is a girl, but actually she is a brave woman. If you are not married you can apply for her daughter , try a chance.
@nigusuderese1608
@nigusuderese1608 3 жыл бұрын
Wonderful speech!!!
@yimamabera6437
@yimamabera6437 3 жыл бұрын
ክብርት ኢንጂነር አኢሻ የ2014 የትምህርት እድል አያምክኑብን
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 3 жыл бұрын
Amazing,beautifully presented,weyane never be heroes
@edenjemal9805
@edenjemal9805 3 жыл бұрын
Proud of you my friend Aisha very good speach
@ethiotoday3042
@ethiotoday3042 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ እንድህ ብቁ ስትሆን እንዴት ደስ ይላል
@mega8101
@mega8101 3 жыл бұрын
አንደበተ ርቱዕ ጀግኒት! ኢትዮጵያ ታመሰግንሻለች!
@turyeseid3862
@turyeseid3862 3 жыл бұрын
ማሸአላህ
@endaleadam6058
@endaleadam6058 3 жыл бұрын
so brave
@nibretzelekewubetu1801
@nibretzelekewubetu1801 3 жыл бұрын
ይህ ነው ፣ ሞት አይቀርም ግን ለሀገር መሞት ለሰው ልጅ ብቻ ሳይሆን ለፈጠረን ፈጣሪ መስዕዋት መሆን ነው
@beyenebisrat4535
@beyenebisrat4535 3 жыл бұрын
You are an incredible wise woman I have a deep respect for the heroism and sacrifice of our Afar brothers and sisters
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 3 жыл бұрын
አፋር ሺ አመት ቢወራለት ስለ ጀግንነት ጥግ መናገር አይቻልም አፋር ድንቅ ህዝብ ነው ቆራጥ ሀገር ወዳድ ስለ ጥቅም ሳይሆን በሀገሩ ጉዳይ ማይደራደር ጀግና ህዝብ ነው
@seasea3257
@seasea3257 3 жыл бұрын
መሻአላህ ጀጌኒት
@mengistuaklilu4639
@mengistuaklilu4639 3 жыл бұрын
I prude of you my sister you are wonderful Ethiopian
@huseinesmali9511
@huseinesmali9511 3 жыл бұрын
Nice 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 3 жыл бұрын
ይሄ ይለፍ እንጂ አፈር አካባቢ መፍትሔ እንፈልጋለን በትልቁ ! ትልቅ ከተማ በጂቡቲ እና በአሰብ አካባቢ መሰራት አለበት እንዲሁም ብዙ ዛፍ መትከል ጥላ እና ነፋሻ እንዲሆን ! ከእግዚአብሔር ጋር አፈር ትጎበኛለች !
@eyshahameduali946
@eyshahameduali946 3 жыл бұрын
Enshailh tasfa endaregaln hulum alefo wada belesigena guzochen ayedanakafm juntawn endamasesawln .tanks
@alialax4188
@alialax4188 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው
@adghjjsghhdg6246
@adghjjsghhdg6246 3 жыл бұрын
ትክክል አፋር ጀግኖች ናቸው
@mariamm7888
@mariamm7888 3 жыл бұрын
አፋር በትክክክክክክል👍👍👍👍👍👍👍👍
@rukiamohammed4739
@rukiamohammed4739 3 жыл бұрын
Masha Allha yegermal jegna
@አይ-ኀ4ቸ
@አይ-ኀ4ቸ 3 жыл бұрын
አይሻ አላህ እድሜ ይስጥሽ
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 3 жыл бұрын
ጀግኖች ጀግና ነሽ
@abebemekonnen172
@abebemekonnen172 3 жыл бұрын
Aysha u r a golden lady from Afar of Ethiopia.
@macesaqid478
@macesaqid478 3 жыл бұрын
ጀግኒት ኤይሳ መሀመድ ክልብ እናምሰግናለን
@tovresh9031
@tovresh9031 3 жыл бұрын
ውቢት ማሻአላህ ቁመናሽም ንግግርሽም ፈጣሪ ይባርከው ።
@osman3415
@osman3415 3 жыл бұрын
ሱልጣን አሊ ሚራህ ረሂመሁሏህ ! የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሃፊ የሚባሉት የሱልጧኑን ታሪክ በትንሹ እንኳ ባይፅፋትም ታሪክ ይሄው ዛሬ ታሪክ ራሱ አወጣቸው !
@mohammedyasin7239
@mohammedyasin7239 3 жыл бұрын
ጀግና ጠላት.... ክክክ አንጂ ሊጥ የሚዘርፍ....
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 3 жыл бұрын
Ashya Edemana Katen Yestehe Agrachenen Ethiopian Keefe Adregshelen Kefe beye Ehta Nurelege
@eyobberihunali568
@eyobberihunali568 2 жыл бұрын
ድንቅ ሴት!!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 жыл бұрын
a wise woman!
@رمضانسليمان-ل7ق
@رمضانسليمان-ل7ق 3 жыл бұрын
عفر اوكا تحياتي لك شرفنا
@alelignalemu471
@alelignalemu471 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ፣ጀግናየ
@simplicity8864
@simplicity8864 3 жыл бұрын
Wawuu Ethiopia 🇪🇹 is florshing
@shektibaxa9029
@shektibaxa9029 3 жыл бұрын
የእኔ፣እህት እንኳንም ከእኛ ሆንሽ
@allahisone9310
@allahisone9310 3 жыл бұрын
Aselame alykume werhmetuallah weberkathu e.r. aysha enamesgnaln ana afare beri Afar yakutekan letelat enji yamaysat jagena nwe afar be Ethiopia netu aydaradarm keber le afar mekelakya Ethiopia lezelalm tenur juntaw allah yatfaw hula benutehan dame yamechawt awera nalt esunw
@aydahismohammed2909
@aydahismohammed2909 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@zenebechtolosa7773
@zenebechtolosa7773 3 жыл бұрын
አሻይዲሊ ከጋቤላ ይጋበዝ ሠው መብላቱን እንዲያቆም
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 3 жыл бұрын
wow
@tsagawkebede7655
@tsagawkebede7655 3 жыл бұрын
አፋርን እሚነካ ያበደ ነዉ
@allahisone9310
@allahisone9310 3 жыл бұрын
Amhara. Fano .misha .mekelakya.allah ytebkachihu dile ETHIOPIA n selamon andinaton .feker. lemimgi hulu
@abnetsolomon3777
@abnetsolomon3777 3 жыл бұрын
Keber leafar hezb enst
@meremmerem204
@meremmerem204 2 жыл бұрын
ጅግኝት የሴቱች እረያ ነሽ
@rawdamohammed1768
@rawdamohammed1768 3 жыл бұрын
Merte Etiopiyawi Yeafar Jegna
@abdurazakm2826
@abdurazakm2826 3 жыл бұрын
😍
@hailealumu8377
@hailealumu8377 3 жыл бұрын
ወይዘሮ ዓሻ መከላከያ ከባእድ አገር አብሮ ለራሱ ህዝብ የሚጨፈጭፍ ነው ለማንም ወገንተኛ ያልሆነ ያልሹ ??? ትእዝብት ነው ትርፉ እንጂ 80 ኪ ሜ ሱዳን ወራ ወንድሞቻችን ናቸው ተብለዋል
@abdimahad6299
@abdimahad6299 2 жыл бұрын
Sorry the situation actuel is over for amahras also Afar 😎
@maryamismael8071
@maryamismael8071 3 жыл бұрын
Atare meretochi enamsegenal ejiner feker nshi mare weddddd
@dahlakyoutube3201
@dahlakyoutube3201 3 жыл бұрын
Migaq waanamak magaq waanam tayse asmatah
@eyshahameduali946
@eyshahameduali946 3 жыл бұрын
Batam wedd etopaw nat tegg alihe yakuyesh
@edenjemal9805
@edenjemal9805 3 жыл бұрын
Aisha bring back red sea to Ethiopia. I am sure the Afar living in ertria believe they are Ethiopian
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 3 жыл бұрын
Eden: Do not produce problems
@derejebadom4549
@derejebadom4549 3 жыл бұрын
Tigreen bemanquashesh yemitinageriw wushetam balege mehonishin yigeltsal
@seidhussien4893
@seidhussien4893 3 жыл бұрын
jegnachin enwedishalen
@desalegngebrezabeher9336
@desalegngebrezabeher9336 3 жыл бұрын
Yemotsh, dekama gegna telat yelem. Is this why tdf is in afar
@xaagutube8283
@xaagutube8283 3 жыл бұрын
ኮራሁቢሽ!!
@ayelegeletu8288
@ayelegeletu8288 3 жыл бұрын
አይሻ መሐመድ ከአፋር መወለድሽ ከፍ ብለሽ ልትኮሪ ይገባሻል
@emmahmed8394
@emmahmed8394 3 жыл бұрын
betikekile gegina
@abrahagiday8660
@abrahagiday8660 3 жыл бұрын
የአብይን ውሸማ አፊር አይዋሽም ለሞነር ብለሽ አትዋሺ
@fantahunabebe6649
@fantahunabebe6649 3 жыл бұрын
Tultula
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!"!"!"!'!
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
ደማቁ 10ኛው የጉማ አዋርድ @ArtsTvWorld
36:53
Arts Tv World
Рет қаралды 2,4 М.