አናርጅ እናውጋ | ‹ለውጥ ሲመጣ ሰላም ይዞልህ አይመጣም› | ክፍል 2 | S01 E05.2 |

  Рет қаралды 28,117

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

በደርግ አስተዳደር ጊዜ የሀገር ውስጥ ህዝብ ደህንነት ም/ሃላፊ ከነበሩት አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) የተደረገ ቆይታ - ክፍል 2

Пікірлер: 37
@simenehasrata7475
@simenehasrata7475 3 жыл бұрын
በእነዚህ አይነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው ኢትዮጵያ ሆና የቆየችው ።
@gimmygetaneh9693
@gimmygetaneh9693 4 жыл бұрын
k helenew , k aegeru l neway yaletgeza , kuru Ethiopawy, sew malet aedynow.
@jesusislordamen6461
@jesusislordamen6461 4 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት ልጆቹዎ የተባረኩ ይሁኑ የአገሬን ስም ያስጠሩ ስመጥር ምሁር ነዎት።
@jerusalemgebreyesus233
@jerusalemgebreyesus233 4 жыл бұрын
የኡነት ሰዎች ለዘለኣለም ኪበሩ።
@Mesfinyetesha
@Mesfinyetesha 4 жыл бұрын
ሠዉ ግን ምን ነካዉ ሠዉ በደህንነት ሲሰራ ሐላፊነቱን ካልተወጣ ታዲያ ምኑን ደህንነት ስራ ይሆናል የሐገር የሕዝብ ደህንነት ተሸክመዉ እኮ ነዉ እሚዞሩት የቤተክርስቲያን ሠባኪነት አይደለም የደህንነት ስራ ምን ማለት ነዉ ስንት ሠዉ በእጅሆ ሞቷል ብሎ አስተያየት ማስፈር እስቲ ነቀፋ እምትፅፉ እራሳችሁን ጠይቁ ምን ለሐገሬ ሠራሁ ብላችሁ እኚህ ታላቅ ሠዉ ከፍኖተ ሠላም ወጥተዉ ይሄን ሁሉ ገድል ሠርተዋል እናንተ ከወያኔ ጋር ሐገር ስትዘርፉ ነዉ የኖራችሁት ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ልክ ነዎት ታላቁ ባለዉለታችን ጠንክሮ ሠርቶ ማሳየት ነዉ ወሬ ከማዉራት ሠላምሆትን ያብዛልኝ ዶ/ር አስማማዉ
@menenyifru9652
@menenyifru9652 5 ай бұрын
❤ጋሸ አስማማው ቀለሙ እግዚአብሔር አከበረህ ስራህን አይቶ ገምግሞ በ ደጋጎቹ ያስቀምጥልን። አሚን ኣሜን !!!❤😢
@fuduke
@fuduke 4 жыл бұрын
Your younger brother, Beyene Kelemu, taught me at Fitawurari Gebeyehu Wube School in Gidole, Gamo Gofa province, when I was a third grade student. Teacher Beyene Kelemu was loved among students, teachers and the community. He taught all subjects. In that time a homeroom teacher taught all subjects in one classm in both morning and afternoon shifts. It was in 1959 E. C. ( 1966-1967 G.C.). I was surprised when you named your family members and pointed out that Beyene Kelemu is now a retired teacher. Teachers were respected very much back then, not looked down at like today. I missed that lovely time, a time life was so cheap. This time was a time that you could buy a lamb for five to six Birr and sell the hide for three Birr, meaning buying the meat for three Birr. I know for fact that a huge ox from Borena used to be sold for thirty Birr. Meat was so cheap. You could buy Talaq siga for two Birr. It sounds crazy, but it is true. I lived it. Such a time is gone for good, never ever to return.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
LONG LIVE ETHIOPIAN THANKS OUR DAD YOU ARE TALENT AND THE GREAT ETHIOPIAN 1LOV ETHIOPIAN
@AssefaLemma-vj9cs
@AssefaLemma-vj9cs 8 ай бұрын
አሻም፡ቴሌቭዥን፡አዘጋጅ፡ይህ፡ፕሮግራም፡ክፍል፡ከፍተኝ፡አክብሮት፡እየስጠው፡ነገር፡ግን፡እኚን፡ቆራጥና፡ለቁመለት፡አላማ፡ፎቀቅ፡የማይል፡ጠንካን፡ሰው፡በአካል፡ማግኘትና፡ከሳቸው፡ጋር፡የፎቶም፡ፕሮግራም፡ማድረግ፡እፈልጋለው፡በምን፡አግኝቼ፡ፎቶ፡ብሎም፡የአክብሮት፡ሰላምታ፡ላቅርብ፡እርዱኝ፡ሀገር፡ሲባል፡የመጀመሪያው፡ትዝ፡የሚሉኝ፡እኚ፡ብርቅዬ፡ናቸው፡የልተዜሜለት፡ብርቅዬ፡ናቸው፡፡
@pukichorpac2759
@pukichorpac2759 Жыл бұрын
'ሀገረህ የት ነው? ' 'ጎጃም' 'እናንተስ ታረጉታላችሁ' kind of funny.
@henokezt
@henokezt 4 жыл бұрын
asham bertu
@zewduayele624
@zewduayele624 3 жыл бұрын
Thanks Asham. This is huge opportunity for all Ethiopians not only to know our heroes but also give values to those reputable people like Dr Asmamaw. Longlive and stay blessed Dr AK
@abrahamwoldegiorgisgodbles4504
@abrahamwoldegiorgisgodbles4504 3 жыл бұрын
I Like the Interview style.
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
ዶር #አስማማው ቀለሙ: እጅግ ምስጋና ክብርና ሽልማት የሚገባዎ ውድና ታላቅ #ኢትዮጵያዊ ነዎት! ሁላችንም በየሙያችን እንደርስዎ #ከተጋን ሀገር ትበለፅጋለች! ለሀገር ስለ አደረጉት ታላቅ ስራ እና ለተተኪው ትውልድ #አርአያ ስለሆኑ እናመስግናለን!!!
@DAGIMWOLDE-i6c
@DAGIMWOLDE-i6c 5 ай бұрын
Thank you for your service Sir 🙏
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 4 жыл бұрын
እንድህ በሃገር ሃብት የተማሩበትን ታላቅ የድህንነት መስሪያ ቤት ወያኔ መጥታ በምሃይም ካድሬ ሞላችው።ወያኔ ዘርሽን ያጥፍው
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
Weyane eko dumm nachew !
@henokmerid5869
@henokmerid5869 4 жыл бұрын
Very insightful and critical
@blackdimond8318
@blackdimond8318 3 жыл бұрын
Mosad demo erso minladergulet neber maskerot demo beasib sa man kelekelew
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 4 жыл бұрын
እንዲህ ነው መማር ጀግና ነዎት
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 жыл бұрын
እንዴት ይህን ያህል ቦታ በንቃት መስራት ቻሉ ስውየው ንግግር እንኳን አይችሉም ትንሽ ስራውም ቅልጥፍና ብልጥነት ይፈልጋል ይገርማል ለሀላፊነቱ ብቁ መሆናቸው
@tbisr4900
@tbisr4900 2 жыл бұрын
አሁን እኮ አርጅተዋል ኦ እስራሄል እኮ ነው የሰለጠኑት
@Tade9956
@Tade9956 2 жыл бұрын
እንዲህ coherent ሆኖ ነጥቡን ሳይስት ቁጭ ቁጭ እኛ ድርጎ የሚናገር አለ እንዴ ?
@ethiopia5644
@ethiopia5644 4 жыл бұрын
Thanks
@frehiwotwondirad2768
@frehiwotwondirad2768 4 жыл бұрын
ኢሕአፓና መኢሶን በመባባል የተከፋፈሉት በሽንና በቸ (እናሽንፋለን እናቸንፋለን) በሚል ተለያዩ ለሚሉት ስዎች በቦታው የነበሩት ስው እውነታውን ሲናገሩ ቢሰሙ ጥሩ ነው
@mtolla5767
@mtolla5767 4 жыл бұрын
Beyene kelemu was my teacher in minilik high or elementary..he was well read and good teacher as I remmembered
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 4 жыл бұрын
አሻም እናመሰግናለን👏🏿👏🏿 ክፍል 3🙏
@tbisr4900
@tbisr4900 2 жыл бұрын
ንጉስ አይሌ ስላሴ የላኳቸው ለትምህርት ሀገር ወዳድ አድርገው ነበር በዛው አይቀሩም ግን እራሳቸው አሳድገዋቸው አስተምረው ከዳቸው የናንተ ግፍ ነው ዛሬ የምንከፍለው የደርግ ደህንነት ኖት በእርሶ አዛዠነት ብዙ ሙሁራንን አተናል በቀይ ሽብር በጣም ያሳዝናል ሀገሬ ሰው አይወጣልሽ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
Not really True at all
@husseinhassen263
@husseinhassen263 4 жыл бұрын
ሰው እንዴት መልካምነቱን ብቻ መርጦ ይናዘዛል.. የኃይለስላሴ ጊዜን ግዴለንም ግን ደርግን ለውድቀት የዳረጉትን ሴራና ሴረኞችን ለምን አይናዘዙም ? ታሪክን አውራ እንጂ ! ትምህርት ቤት መሰለ ይህ ቀልድ ነው እላይ የነበርክ ሰው ታሪክን በገደምዳሜ? እስራኤላውያንና አሜሪካንዝም ብለው አልተባበሩክም ሞት አይቀር ዘክዝክ አለዚያ ዝምምምምምም በል
@Omer10255
@Omer10255 4 жыл бұрын
Hussein Hassen,I agree with you
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 жыл бұрын
በቦታው ካለክ ለምን አንተ በደንብ አትነግረንም??? እሳቸው የሚያቁትን ነገሩን።ሁሌ ተቃውሞ ትችት ይሄ ነው ሰራቹህ😔
@husseinhassen263
@husseinhassen263 4 жыл бұрын
hermala kk እኔ እኔ እኔ ማብዛት ችግር አለው ነው የምልህ ሉቃስ እንኳ በቦታው ሳይኖር ሰው በነገረው ታሪክበማስተላለፉ እስከ ዘላለም ስሙ ይነሳል"የሉቃስ"ተብሎ ይህ ሰው ግን በደርግጊዜ በቦታው ነበር ያውም ቁንጮ ታድያ ወንጌል ሲሰብክ ነበር? መልካም መልካምን ብቻ ማውራቱ? ወይጦ በለው
@abrishatu6812
@abrishatu6812 4 жыл бұрын
ስንት ንፁሐን ሰዎች ተገለው ይሆን እርሶ የደህንነት ኦፊስ ውስጥ ሆነው?
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 4 жыл бұрын
ሁሉንም ካዳመጥክ መልሱን ታገኘዋለህ
@atekashlema718
@atekashlema718 3 жыл бұрын
ጅላጅል
የአማራ ሕዝብ ፈተናዎች በደርግ ባለስልጣን
59:12
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 146 М.