አናርጅ እናውጋ | ከቀድሞው የሀገር ውስጥ ህዝብ ደህንነት ም/ሃላፊ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 1 | S01 E05 |

  Рет қаралды 79,423

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

በደርግ አስተዳደር ጊዜ የሀገር ውስጥ ህዝብ ደህንነት ም/ሃላፊ ነበሩ፡፡ ብዙ የተባለለትን የኮተቤው የህዝብ ደህንነት ማሰልጠኛ ከምስረታ ጀምሮ እስከ አመራርነት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ፡፡ እኚህ ሰው የአናርጅ እናውጋ እንግዳችን አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) ናቸው፡፡

Пікірлер: 60
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 3 жыл бұрын
የቀድሞው ከሌለ የለም የፊቱ በጣም አስተማሪ ነው. ጤናና እድሜ ይስጥልን አባታችን.
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
What an amazing and intelligent man! We Ethiopians are proud of you and what you have done for your Enat Ethiopia 🇪🇹
@nigatuteferi9347
@nigatuteferi9347 3 жыл бұрын
ወንድሜን ዶ/ር አስማማዉ ቀለሙን ከ30ዓመታት በኃላ በማየቴና ድምጹን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል። በወያኔ አሳሪነት ለሰባት ዓመታት በእንድ እስር ቤት አብረን ታስረናል። ከሁሉም በላይ የተለየ ቅርበት ነበረን። "ትዉልድ ያናወጠ ጦርነት" በሚለዉ መጽሃፌ ላይ ስለዚህ መልካም ሰዉ ታሪክ ጽፌአለሁ። ሱማሊያ አምባሳደር በነበረበት ወቅት የአገራችን ታሪካዊ ጠላት የነበረዉን የሲያድ ባሬን መንግስት ለመበተን በተደረገዉ ሚስጥራዊ ትግል ከፍተኛ ሚና የተጫወተ የህገራችን ባለዉለታ ነዉ። አይኖቹ በመታወራቸዉ በጣም አዝኛለሁ። ታላቅ ኢትዮጲያዊ ነዉ። በደህንነት መስሪያቤት ዉስጥ ለዉጥ ለማምጣት ከፍተኛ ትግል ያደረገና ከወቅቱ ደህንነት ሚኒስትር ተስፋዬ ወልደስላሴ ጋር ጦርነት ላይ የነበረና በዚሁ ምክንያት ወደሱማሊያ አምባሳደርነት እንደተላከ አዉቃለሁ። አይኑ ቢታወርም አሁንምለህገራችን መልካም ሥራ ይሰራል ብዬ አምናለሁ።
@almazbenjamin1146
@almazbenjamin1146 3 жыл бұрын
ደክተር እግዛብሄር ይመሰገን ሰለአየሁህ ይህንን ኘሮግራም ላዘጋጁ ታላቅ አክብሮት አቀርባለሁ ያገር ባለውለታወችን ከሉበት እያወጣ አና ታሬካቸውን ሰላሳወቀ ላንተም ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ላደረግህልኝ ውለታ ሁሉ ከልቤ አመሠግናለሁ አልማዝ ከለደን
@majoshe10
@majoshe10 3 жыл бұрын
ደረግ ነበርክ?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
ሰላም ስለ ዳዊት ወልደጊዬርጊስ background የምታዉቂው ነገር አለ? Activist ስዩም የሚባል ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው ዳዊትን የ ሞሳድ ኤጀንት ነው ብሎ ደምድሞሀል። I am curious to know the truth.
@paulostsegaye3287
@paulostsegaye3287 2 ай бұрын
Betam yegramal tnant meyazia 6 arfu zemeda nachew
@samidagu
@samidagu 3 жыл бұрын
ዶክተር አስማማው ለኢትዮጵያ ስላደረጉት ሁሉ በጣም አመሠግናለሁ የሀገራችን የቁርጥ ቀን ልጅ እግዚአብሔር የደከሙላት ኢትዮጵያ ተስተካክላ ለማየት ዕድሜ ይስጥዎት
@yasinworkemohammed9586
@yasinworkemohammed9586 3 жыл бұрын
የሚገርም የአካዳሚ ብቃት ለሃገራቸው የከፈሉት መስዋእትነት አስተማሪ ነው ሁሉንም በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ክብር ይገባዎታል
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
አአአአ ይሕንን አባቶች የፈራች ኢትዮጵያ አሑን ልጆችና ሰው ማጣትዋ ያማል አባቶ ለእናንተ ክብርና ምስጋና አቀሬቤ አለሑ በኛ ትውልድ ጠፍ ወድ ቀበቶ ያለው
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለዚህ ትውልድ አስተማሪ ታሪክ ነው
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 3 жыл бұрын
ያገሬ የፍኖተሰላም አርበኛ እናመስግናለን
@yonasfisseha7345
@yonasfisseha7345 3 жыл бұрын
So proud of everything you have done. we miss you
@AB-py2hj
@AB-py2hj 3 жыл бұрын
True Ethiopian! Very rare Ethiopians like him. Much respect. An honourable man.
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 3 жыл бұрын
He is INTELLIGENT.
@AssefaLemma-vj9cs
@AssefaLemma-vj9cs 7 ай бұрын
አሻምቲቪ፡ይህን፡ፕሮግራም፡አዘጋጅ፡በጣም፡አከብርአለው፡፡
@paulostsegaye3287
@paulostsegaye3287 2 ай бұрын
Tenant arfu weyan doctor 😭😭😭
@hannagerma3505
@hannagerma3505 3 жыл бұрын
Great and accurate description of Funtselam. You came from respectfully family,. I had a chance to know your family. We grow up and went school with your younger siblings. Watching your discussion is amazing and heart warming. I love it. I thank this channel for bring to us great people.
@berhankebede3316
@berhankebede3316 3 жыл бұрын
Dr.Asmamaw Kelemu, I am very happy to hear from you. My dad was the best friend to ur dad.
@zewduayele624
@zewduayele624 3 жыл бұрын
Thanks Asham.
@alemayehubersomaa5163
@alemayehubersomaa5163 3 жыл бұрын
Polite and intelegent also remarkable and out standig service! rich experience!! I will salute you sir
@santamayn
@santamayn Жыл бұрын
Just beautiful 😍
@bisrattekie9066
@bisrattekie9066 3 жыл бұрын
Nice
@frontdeskagentsatmayflower6471
@frontdeskagentsatmayflower6471 3 жыл бұрын
Thank you sir for your unimaginable service and accomplishment for the country and its people . As the same time , I am very sorry due to the unlawful imprisonment by the so called govt which is irresponsible through out its era .
@shegyenebro1562
@shegyenebro1562 3 жыл бұрын
Correction. He is not a spy, he is an intelligence officer [MEREJA MEKONEN] I think many people understood wrongfully the task of the organisation. not all employees are involved in investigation and killing political prisoners. There are intellectual tasks covered by genuine patriots.
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
He was too. Have you paid attention to the introduction part?
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው! ክፍል ሁለትን ለማየት ጏጉቻለው🙏
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 3 жыл бұрын
ዋው 😍😍
@shawelayele4506
@shawelayele4506 3 жыл бұрын
ደ/ር አስማው ቀለሙ የኢትዮጲያ ፓሊስ ዮንቨርስቲ ኮሌጅ መምህርም ነበሩ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Betam westin new yenekugh misken amalek edmina tena yestote
@ateheneshmola6849
@ateheneshmola6849 3 жыл бұрын
Oooooooo
@solomont9371
@solomont9371 3 жыл бұрын
Hello
@Mesfinyetesha
@Mesfinyetesha 3 жыл бұрын
መቼም ወያኔና የኢሐፖ ለስልጣን እድል ያልበቃ የሠዉን ሥምና ሐገርን ስታጠለሹ ኖራችሁ አሁንም ሠዉ የሠራዉን ታሪክ ሲያወራ ትዉልድን ለማሳሳት እማታዉቁትን መረጃ በአስተያየታችሁ ትዘላብዳላችሁ አይነ ስዉርነትም በተለያየ መልክ ሊከሠት ይችላል ከመሳደባችሁ በፊት ብታዳምጡ ኖሮ እኚህን ታላቅ የሐገር ባለዉለታ ሠዉ ለመተቸት አትሞክሩም ነበር ግን ወያኔና ኢሐፓ ልቦናችሁም ተፈጥሮአችሁም የታወራችሁ ለሐገራችን ዉድቀትን የፈጠራችሁ ስለሆናችሁ የቀደማችሁን ሠዉ ስም ማጠልሸት ነዉ ስራችሁ አባት ባላዉቆሆትም ባሉበት እድሜሁን የማቱሳላ ያድርግልን መቼም ያቺ ሐገር የሠራላትን አክባሪ አይደለችምና ይህንን ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ እንዲህ አይነት ባለታሪክ ምሁር ቃለ መጠየቅ ያደረጋችሁ ጋዜጠኞችንም ሳላመሠግን አላልፍም
@samolorunriun9749
@samolorunriun9749 3 жыл бұрын
የሰው እጅ አለባቸው ድህነት ከሆኑ እርግጠኛ ነኝ
@surafeltesfaye2904
@surafeltesfaye2904 2 ай бұрын
አንተ አለህ አደል የፊደል ደሀ ደህንነት ብለህ እማትጽፍ ታወረለህ ደሞ
@samueltewolde3705
@samueltewolde3705 3 жыл бұрын
Senete sewo belahe
@ethiopia5644
@ethiopia5644 3 жыл бұрын
ጋጠ ወጥ!!! በቃ የህውሀት ሰወች ህሊናቹህ በጎ ነገር አልተፈጠረለትም አይደል ????
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 жыл бұрын
Solomon Tewelde ante yebelahewen qutere mejemeriya ena degmo rasehen kef ataderg enji yetemarew intelligence new cadrenet ayidelem.kkkk hilmegna
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 жыл бұрын
@@ethiopia5644 ኧረ ተራ ካድሬ መሰሏቸው እንጂ ክክክ ምድረ ዥልጥ።
@aratkilo1808
@aratkilo1808 3 жыл бұрын
ጠቅላላ፡የተረገመ፡ገዳይ፡ቤተሰቦች፡ነበራችሁ፡ማለት፡ነው፡ኢሃድግ፡እንዴት፡ሳታችሁ?ወይስ፡ተጠቀመባችሁ?
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 жыл бұрын
If his job demands why not How about Mosad,CiA....?He is not doing for his own benefit.
@surafeltesfaye2904
@surafeltesfaye2904 2 ай бұрын
Infiltrator banda what have you done to your nation stupid !!
@isaacbereket3671
@isaacbereket3671 3 жыл бұрын
Sint sew yatefa bisbis
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 3 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ዝልጡን
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 3 жыл бұрын
ብሰብሰ አንተ ነህ እንዳንተ አይነቱን በቁሙ ነበር የሚያሸናው😂😂😂
@AB-py2hj
@AB-py2hj 3 жыл бұрын
It’s Un-Ethiopian to use such language, specially on senior person. Your language says a lot about you. You’re not in a position to judge anyone. You should just listen and learn from our senior (Shemagle) Ethiopians. They teach us a lot. This man does not deserve the name calling. The least you can do is to show some respect. Based on your language, I can see how much you are well below his level ( no offence)
@surafeltesfaye2904
@surafeltesfaye2904 2 ай бұрын
Where you thier dont even mention his name
@ermiasmekonnen6421
@ermiasmekonnen6421 3 жыл бұрын
He lies even today!!
@ermiasmekonnen6421
@ermiasmekonnen6421 3 жыл бұрын
@ChelseafcTube You sound stupide! You don't even know me, but you put me on a box.
@ermiasmekonnen6421
@ermiasmekonnen6421 3 жыл бұрын
@ChelseafcTube you can't fix stupid
@moij5962
@moij5962 3 жыл бұрын
Let God be the judge.... No wonder that the young kids don't know what respect means. No example anymore🙏🙏🙏
@atekashlema718
@atekashlema718 3 жыл бұрын
አፈር ብላ ጅል
@surafeltesfaye2904
@surafeltesfaye2904 2 ай бұрын
The truth hearts wright let me assume you must be eprp or tplf eplf or olf olf after all this years stay hash idiot bandas
@ateheneshmola6849
@ateheneshmola6849 3 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@sunnyws9795
@sunnyws9795 3 жыл бұрын
Boring
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
КиноХост
Рет қаралды 6 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 71 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 71 МЛН