Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q100

  Рет қаралды 6,463

MindseTube

MindseTube

12 күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehabcenter.com
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 46
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 10 күн бұрын
የእኛ ሼር የማድረግ እጥረት አይመስለኝም: የአንተም አቀራረብ ሳይሆን በእኔ እያታ የዘመኑ ስው የዲጂታል አለሙ ነዋሪ ሊሰማ የሚፈልገው በብዛት ይህን የመሰለ አስተማር ገንቢ ጉዳይ ሳይሆን: ለጆሮ የሚመቸውን አሉባልታ ይህ ሆነ ያሆነ እንዲህ ሊሆን ነው እያሉ ቀልቡን ከሚስቡት ዪተበሮች ጋር በመሆኑ ይመስለኛል:: ስለዚህ አንተ ፀጋው በበዛልህ ዝም ብለህ ላለህ ሰሚ በውስጥህ ያለውን ልታካፍለን ብትችል:: ቁጥሩ በራሱ ግዜ እየጨመረ ይመጣል ባይ ነኝ::
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 10 күн бұрын
ዶክተር ምህረት ስለ ምትሰጠው አገልግሎት ምንም እንከን የሚወጣለት አይደለም ፣ ኮመዲ ስላልሆነ የብዙ ሰው ቀልብ ላይስብ ይችላል። የኛ ሕዝብ ጋርበጅ ላይ እንጂ ቁምነገር ያለበት ላይ አይገኝም። በእኔ በኩል አቀራረብህ ላይ ምንም የማየው ችግር የለም የሌሎች ሰዎች ወደዚህ ቁምነገር አቀራረብ ግን ችግር አለ። መቼም ችግር ምን ጊዜም አለ ግን ትልቁ ችግር "" ችግረኛ "" ሆኖ መኖር ነው። ስለ ጥረትህና ትጋትህ ፈጣሪ ይካስህ።
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 10 күн бұрын
እንኳን ለ100ኛ ቀን አደረሰን። 👏👏👏👏👏👏
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 8 күн бұрын
አደራ አደራ እዳታቋርጥብን እኛ ሀገር ብዙ ጊዜ ደና እረብ የለው ነገር አይበረክትልንም ብዙ ከምትገምተው በላይ ተጠቅመናል አደራ በርታልን
@asmakemale4701
@asmakemale4701 10 күн бұрын
Thank you Dr!!! ጠያቂያችን በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ያነሱት ወላጅ ለሆነው ይጠቅመናል:: ይህ ፕሮግራም ቢቀጥል ጥሩ ነው : ምክንያቱም: ብዙ ጥያቄዎች የአንድ ሰው ሳይሆኑ የብዙ ናቸው መልሱ ውስጥም ብዙ ጥያቄዎች አሉን: :
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p 10 күн бұрын
የኔ ልጅ ይህንን ጥያቄ በተደጋጋሚ ይጠይቀኝ ነበር በመከራ ነው ማትሪክ የተፈተነው በዚህ ጉዳይ ተጠያቂው ልጆቹ ቤቻ ሳይሆኑ ቤተሰባቸውም ነው
@felekefikaduburkitofikadub1440
@felekefikaduburkitofikadub1440 9 күн бұрын
መማር በብዙ መንገድ እዉቀት ያስጨብታል :: እዉቀት በራሱ ጠቃሚ ነው :: በዚህ ዘመን ትምህርት ግዜው ያለፈበት ገንዘብ ማግኛ ዘዴ ነው :: የሆነው ሆኖ መማር ካለመማር ጋር አይወዳደርም :: መማር የግድ ሳይንስን መተንተን ብቻ ሳይሆን ሰው ጋር ተግባብቶ መኖርንም ይጨምራል... ዶክተር በርታልን እንወዳሃለን ❤❤❤
@user-sm1xx8ks1m
@user-sm1xx8ks1m 8 күн бұрын
እናመሰግናለን እንኳን አደረሰን ለ100 ቀን
@cityonekind7186
@cityonekind7186 10 күн бұрын
Dr please don't worry about the viewer, you provide the best service however nowadays people are concerned about nonsense politics and religion any one day like everyone will be landed on your channel so please don't give up. So far thank you for your service and God bless you .❤
@Anumma572
@Anumma572 10 күн бұрын
ዶር ተባረክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር በጣም ተጠቅሜአለሁ ከነልጆቼ አመሰግናለሁ
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 10 күн бұрын
Please ሳብስክራይብ አድርገን 100ሺ እናስገባ።
@deehope9477
@deehope9477 10 күн бұрын
Lol, working hard to get him 100k!😅
@Negestatttt
@Negestatttt 10 күн бұрын
መልካምነት በነዚህ ሰወች ሲገለፅ ይሄን ይመስላል ያውም ለጎረቤት የሚያስብ ሰው እንደት ደስ ይላል ተባረኩ
@selimtube404
@selimtube404 8 күн бұрын
ጠያቂዉን ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን
@wintanatamirat5135
@wintanatamirat5135 9 күн бұрын
I personally like what you trying to do and how you present it, it just now a days people tends to watch something funny and irrelevant keep doing what you are doing we love you
@Seble-ij4dy
@Seble-ij4dy 3 күн бұрын
ተምሪ የስነ ዜጋ መምህር እሆናለሁ ስል ጭራሽ ዜግነቴን አጣሁት በስደት ጎደኞቸ ከስድስት እስከ 9እያቛረጡ መጡ አስርን ጎደኞቸከስድስትእስከእያቛረጡመጡአስርንጨርሾ መጣሁ 6አመት ሆነኝ እህቴም ከአስር አቖመች ሲሉኝ ሀገር መግባት አማረኝ የእኔ ይበቃል 😢
@asterwarga14
@asterwarga14 8 күн бұрын
Thanks so much , Doctors ❤❤❤
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 9 күн бұрын
አንዳንዴ ትምህርት በአንድ ቦይ እንድትፈስ የሚያደርግህ እና ለቀጣሪዎች በቂ የሰው ሃይል ማቅረብ ይመስለኛል ።ቢሆንም ካለመማር መማር ይሻላል ። ከመቀጠር የራስን ስራ ለመስራትም ለማሰላሰልም ትምህርት ከነችግሩም ቢሆን መማሩ ይጠቅማል
@Anumma572
@Anumma572 10 күн бұрын
ጠያቂው ግሩም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@NetsanetZemenfes
@NetsanetZemenfes 10 күн бұрын
Thank you Do
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 9 күн бұрын
Doctor thank you so much please Lelasew
@tizazuderbe6166
@tizazuderbe6166 10 күн бұрын
Thank you Doctor!it is amazing !
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 10 күн бұрын
❤ ተባረኹ 😊 👏🏾👏🏾👏🏾🙏🏾
@alephdesign82
@alephdesign82 10 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ተባረክ የሁል ጊዜ አድማጭህ ነኝ በብዙ ተጠቅሜያለሁ በተለይ Q 81 የቤተሰቤ የየዕለት ትግል ነው። ለአንድ ሰው እንኳ መፍትሔ መሆን እድል ነውና ዘመንህ ይለምልም።
@abiyjesus1947
@abiyjesus1947 10 күн бұрын
ዶክተር ይሄ ፕሮግራም please እንዳይቋረጥ።ያ ማለት ግን አዲስ አሰራር አይከተሉ ማለቴ አይደለም።እኔ እና ባለቤቴ ሁሌ እርሰዎን እየሰማን እንወያይበታለን
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 10 күн бұрын
1ኛ ኮማች 😂😂😂❤❤❤
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 10 күн бұрын
God bless you 🙏 ❤️ ❤❤
@alem8640
@alem8640 10 күн бұрын
Betam enameseginalen DR ,chigiru abzachaw sew simeker aisemam ene awukalehu yilalu
@user-hh9yj3iq2q
@user-hh9yj3iq2q 8 күн бұрын
Thank you❤❤❤
@abebabogale
@abebabogale 10 күн бұрын
ዶ/ር ተባረክ ከመላ ቤተሰብ ጭምር ሰው ካለበት ጭንቀት እንዲተነፍስ እድል ስለፈጠርክ 🎉🎉🎉
@birhanulegesse4701
@birhanulegesse4701 10 күн бұрын
The current tough question! I'm teaching in one of our public universities. I like education and teaching. I used to advise many to study hard and the sky is the limit. ... but how can I utter a word in Ethiopia's contemporary situation! ?
@motiyoanes733
@motiyoanes733 5 күн бұрын
The word of god says my people are destroyed from lack of knowledge. “Because you have rejected knowledge, I also reject you,I also will ignore your children. I dont tink education is the problem myne the curriculum the polotics the market and economy, manufacturing have a problem and only whith education we can fix that
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 10 күн бұрын
Thank you! We have benefited a lot! Please never get discouraged by the number of viewers! Go forward!
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 10 күн бұрын
Thank you so much for the 100 days wisdoms, answering vital questions almost every one Have. I learned a lot. I am so thankful for you Dr. We need people like you desperately in Africa, to teach us , specially, for the next generations to come. How about starting your other book. I read your two books. I learned a lot from every characters in your book. More blessings and wisdom to you our dear Dr.
@nomore9500
@nomore9500 10 күн бұрын
ትምህርት ወሳኝ ነገር ነው ነገር ግን የገንዘብንም ኮቴ ሳይለቁ ነው❤❤😂😂
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 10 күн бұрын
Minew doc black cloth beselam new ? Selamih ybza bewnet ❤❤❤❤❤❤❤.
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 10 күн бұрын
God bless you Doc. I think people like gossip😂 My sisterly advise is you are helping thousands and millions of people. So let all of us here share and bring more people. I will bring minimum 10 in this week!
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 10 күн бұрын
EnAmesgnalen Dr teyakiw tebarek
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 8 күн бұрын
አገር እንዲ እዲወድም የበኩልክን ድርሻ ስለተወጣክ እናመሰግናለን ጊዜ ዋጋክን ይከፍልካል
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 10 күн бұрын
Dr. Mheret ene share yemadreg etret becha aymeslegnm. Ene bezuriyaye lalu seoch hulu share lemadreg mokreyalew sle ewnet. Ene yetetekemkutn yahl enditekemu. Gn bzu sew atfelasefi mnamn new yemilh. Ena ye time guday yimeslegnal. Ene meches bezi discouraged tehonalachu bye alasebem. Gn betam eyeredachehun endehone egeltsalew. Egzer yakbrln.
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 10 күн бұрын
የኛ ህዝብ ግን ምን ነክቶን ነው ምንም የማይጠቅም ነገር ላይ ጌዜ እናጠፋለን ጠቃሚ ላይ አንገኝም አረ አይምሮ እንግዛ
@diboratsegaye2656
@diboratsegaye2656 10 күн бұрын
This is a really amazing youtube channel. I think u have worried about the less view it has. But if 3000 people see it and each one of them share the idea with at least 5 peoples and those 5 peoples share idea with another 5 people in average, then this tought is distributed to millions indirectly. So don't just see the views on this youtube platform. But i don't mean that u dont have to modify it. Much love❤❤❤
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 10 күн бұрын
Migermewu temariwu betmirt betam tesfa koritual b/ c yetiktoku wore fetena ayitalefim eyaluachewu newu ena
@GenetDesta-hh2jg
@GenetDesta-hh2jg 8 күн бұрын
ይህ የልጄ ጥያቄ ነው ዳከቴር
@tizazuderbe6166
@tizazuderbe6166 10 күн бұрын
Thank you Doctor!it is amazing !
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q105
14:13
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,1 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 8 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 46 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q102
13:09
Dr Mihret Debebe የጎደለህ ምንድን ነው?
1:01:05
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 171 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q45
9:23
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
0:46
Topper Guild
Рет қаралды 75 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
0:27
Safe
0:16
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 6 МЛН